👉🏾ቅባ ቅዱስ ራሳችን መቀባት ይቻላል❓በ በዓለ ሀምሳ በግል መስገድ ይቻላል❓ለአይነ ጥላ የሚጨሰው ጭስ ምንድነው❓ነፍሰጡር ፀበል የምትከለከለው ለምንድነው❓

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 6

  • @Feker-p1j
    @Feker-p1j 5 หลายเดือนก่อน

    አረ አባባ ተው እግዚአብሔር ለሁሉም ማስተዋል ይስጠን እርጉዝ ፀበል መፀበል አትችልም ግን መጠጣትም መቁረብም ትችላለች እኔ ከናተ አላውቅም ግን ይታሰብበት ይልቁንስ መጀመሪያ ለቁርባን ጥንቃቄ እናድረግ

  • @nunshamitku2722
    @nunshamitku2722 2 ปีที่แล้ว +3

    አንድ ክርስቲያን ዘይት አዘጋጅቶ ወደእግዚአብሔር በፀሎት ጠይቆ እግዚአብሔር እንደባረከው አምነን መጠቀም አንችልም ? ቤተክርስቲያን እና አባቶችን ማግኘት ሰዎች?

    • @birtukaen3255
      @birtukaen3255 ปีที่แล้ว +1

      ትችያለሽ ውሁ አቅርበሽ አጠጭም እሱንም ጠበል አድርገሽ አምላኬሆይ ባርክልኝ ለድነት አድርግልኝ ብለሽ ተጠቀሚ አግዚአብሄር ምን ይሳነዋል ካመንሽ

  • @ዮሐንስአዩ
    @ዮሐንስአዩ 2 ปีที่แล้ว +2

    የአምልኮ ስግደት ለምን ይከለከላል??
    መምህር የአምልኮ ነው ያልኩት

    • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
      @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 2 ปีที่แล้ว +1

      ቀሲስ ሄኖክ ተፈራ ያስተማሩትን አሁን አዳምጬ የአምልኮ ስግደት እንደሚሰገድ ነው

    • @Feker-p1j
      @Feker-p1j 5 หลายเดือนก่อน

      የአምልኮ ስግደት መቼም አይቋረጥም