Thank you Dr. Dawit for taking the time to discuss mental health issues. I'm not sure if you can read this feedback since you don't personally consume electronics based feedback/social media. But I'm not sure when you reviewed DSM-5. Please review so if you haven't. Conditions such Bipolar and Schizophrenia has strong genetic basis. For example, bipolar disorder has 10% chances to get transferred from one parent. There are 40% to get transferred to a child if two of the parents suffer from bipolar condition.
God, I became speechless! God bless you doctor! Long life with holistic health!! ufff... Remain blessed!! You are one of a kind that this world needs the most!!
My brother Dawit, I am so proud of you for your success and dedication to your career. I wish you all the best for the next chapter of your journey. You deserve to have the most wonderful life and happiness. I love you and I’m so happy for you ❤ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይምስገን ብርታትን : ጤናህን ይስጥህ🙏🏾
እያንዳንዱ የአይምሮ ጤና እክል is the after math of dysfunctional families😢it’s all about not working on the foundation of raising children, not having positive communication, not having great schools and wonderful teachers! 😢
Seyfu, Are you sure one to hundreds mentally sick? Maybe if it’s in reverse I believe for that research. When I see the current situation at the moment I don’t think there’s one normal person.
በጣም ታላቅ ሰው ነህ ዶር። በተለይ መንስኤዎች ላይ ማለትም የወጣቶች ስራ አጥነትና እድሜያቸው ለትምህርት የደረሱ ህጻናት ወደ ትምህርት ቤት አለመሄዳቸው ወደፊት የአእምሮ ጤናን እጅግ አሳሳቢ ያደርገዋል የሚለውን ጉዳይ ማንሳትህ በጣም ጥሩ ነው። ሰይፋ ወንድሜ በዝች ሀገር የሰራሃቸው በጎ ስራዎች አንድ የጽሁፍ ባለሙያ ቢሰንዳቸው አስተማሪነታቸው የላቀ ነው። ሰናይ ቀን!!!
ይህ ኮሜት የምታነቡ በሙሉ ሰላማቹ እዳሻዋ ይብዛ ክፉ አይካቹ ወቶ ከሙቅረት ይጠብቃቹ❤❤🎉🎉
Ameeeeeeennnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnn
Amiiiiiinnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnn
አሜን🙏❤
Amen 🙏
ከዶክተርነቱ የበለጠ ስነምግባሩና አስተሳሰቡ እጅግ በጣም የሚገርም ሰው🤔. በአሁን ግዜ ትንሽ ፊደል ቆጠርን/ፊልም ሰራን ብለው 10ግዜ እንግሊዘኛ የሚደረድሩ #ምድረ_ዶማ_ራሶች ባሉበት #ግዜ ይሄን የመሰለ ግሩም ሰው ማየቴም ሆነ መገኘቱ ምን ያህል መታደል ነው!!! አሁንም አብዝቶህ ይባርክህ #Dr_Dawit.
🙏🏽
ሰይፍዬ እድሜ እና ጤና ለአንተ እና ለመላው ቤተሰብህ አማኑኤል ይስጥልን፡፡ የአዕምሮ ሕክምና ሀኪምን ዶ/ር ዳዊት ወንድማገኝን በማቅረብህ ዶ/ር ዳዊት ወንድማገኝ ስለ አዕምሮ ሕመም ሰፋ አድርገህ በማቅረብ ለሰው ግንዛቤ እንዲያገኝ በማድረግህ እንዲሁም ጊዜ የሚባል የሕክምና ማእከል በመክፈትህ እድሜ ጤና ለአንተ እና ለመላው ቤተሰብህ አማኑኤል ይስጥልን፡፡ ክብር ለአዕምሮ ጤና ባለሙያዎች በሙሉ እንዲሁም ክብር ለአዕምሮ ጤና ድጋፍ ሰጭ ሠራተኞች በሙሉ፡
Dr. Dawit is an amazing doctor. My husband calls him a true elite! His manner and words manifest that.
በጣም: አመስግንሀለሁ: ዶ/ር: ዳዊት: ስላቀረብክልን: አድናቂው: ነኝ: ሁሉን: የፅፋችው: መፅሐፍች: አንብቤ: ሌላ: መፅሐፍ: እስከሚፅፍ: በጉጉት: እየጥበኩ: ነው: እድሜና: ጤና: እመኝልሀለሁ:ተባርክ;
በተለይ አብይ የሚባል መሪ ነኝ ብሎ ከመጣ በሁዋላ ህዝቡ ኑሮው ተመሰቃቅሉዋል ለምን አይታመም ለምን አይጨንቀው ህዝቡ የተጎዳ ህዝብ ለምን አይታመም በነፃ አክሙት ሀብት ያላችሁ::
Esti rees negaren masahafochun
@@KewsrMohamedአለመኖር , አለማወቅ
Dr Dawit is a brilliant and compassionate psychiatrist. I am certain the new center will be a great institution!
Wow Dr Dav you are part of my life... life...
ዶክተር እጅግ በጣም እናመሰግናለን ስለሰጠኸን መልእክት እድሜ ከጤና ይስጥህ
አከብርሀለው እድሜ ከጤና ያድል🙏
Wow Dr god bless u and ur family
የዚህ አይነት ባለሙያችን መስማት ጥቅሙ የጎላ ነው ሰይፍ እናመሰግናለን ዶ/ርን የመሰሉ የሙያ ባለቤት ሚዲያ ላይ ስላቀረብክ
ምርጥ ሀኪም ፈጣሪ የስራ ዘመንህን ይባርክልህ!!
ሰዎች በቀላሉ ለአእምሮ ህመም መነሻ የሆኑ 6 ነገሮች በጥልቀት በመመርመር ከአእምሮ ህመም ነፃ መሆን ይቻላል። ፍርሃት፣ከልክ ያለፈ ተጠራጣሪነት፣ስለማይመለሱ ነገሮች መፀፀት፣ሰው ምን ይለኛል ብሎ መጨነቅ፣የበታችነት ስሜት፣የኢኮኖሚ ችግር። ከእነዚህ ስድስት ነገሮች አንድ ሰው ሁለቱ ወይንም ሶስቱ ሊኖርበት ይችላል ለእነዚህ መነሻዎች ባለመጨነቅ ሊጀምር ያለ የአእምሮ ህመም ሙሉ ለሙሉ መዳን ይቻላል።
Thank you Dr. Dawit for taking the time to discuss mental health issues.
I'm not sure if you can read this feedback since you don't personally consume electronics based feedback/social media. But I'm not sure when you reviewed DSM-5. Please review so if you haven't. Conditions such Bipolar and Schizophrenia has strong genetic basis. For example, bipolar disorder has 10% chances to get transferred from one parent. There are 40% to get transferred to a child if two of the parents suffer from bipolar condition.
ልክ ነሽ የዛሬ 3 አመት የፈራሁት ፍርሀት ነው ሂወቴን ገደል ያሥገባው እሥካሁንም አልተመለሥኩም ማሥተዋል መፍትሄ ነው 😮
God, I became speechless! God bless you doctor! Long life with holistic health!! ufff... Remain blessed!! You are one of a kind that this world needs the most!!
Thanks, Dr. Dawit and Seifu . What is missing is the full deatails of the hospital.
ማእከሉ መከፈቱ ጥሩ ነው ጋን በጠጠር ይደገፋል፣ ችግሩ የግል የአይምሮ ህክምና ማእከላት ዋጋቸው አይቀመስም
እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን 🙏❤
ዶክተር ዳዊት ወንድምአገኝ አድናቂው ነኝ።ለሰጠን ግሩም ስራዎች አመሰግናልሁ።
እንደዚ ቁም ነገር ያላቸው አሥተማሪ እንግዶች አብዛልን
THE BEST DOCTOR EVER THANKYOU THIS IS WHAT THE WORLD NEED WISHING YOU MORE HEALTH WITH BLESS 💯💯💯💯💯
በነካ እጅሕ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድንም እርዳታ አድርግለት ይህን ካደረክልን ስለ መልካም ስራህ በፈጣሪ በኩል ታገኘዋለህ
Aby sew yasamimal esu altamem mog athun
@@Ethiopia750 አብይማ የለየለት የአዕምሮ በሽተኛ ነው።አንተ የምታውቀው የአዕምሮ በሽተኛ ጨርቁን የጣለ ጎዳና የወደቀ ወይም የባሰበት ሆኖ ጎዳና ያልወጣ ስለሆነ ነው።መጀመርያ ከመከራከርህ በፊት ስለ አዕምሮ በሽታና ችግር እና ምልክቶቹን አንብብ። እነዛ ወደ 13 የሚጠጉ የአዕምሮ ዶክተሮችና ሳይካትሪስቶች አብይ ላይ ያወጡበትን የህክምና ውጤትና ዝርዝር ፈልገህ አንብብ።ግማሹን አስሯል ግማሹ ከሀገር ወጥቷል።ዝም ብለህ በማታውቀው አትዘባርቅ። ሰውየው በከባድ NPD እና የተለያዩ ተዛማጅ የአዕምሮ ተጠቂ ነው ከጭካኔ ጋር።
እየተናገር ያለው ለዚህ አይነት አነጋገር ነው መጀመሪያ ለራስህ ልያስፈልግ ይችላል
@yoftahegsilasse4742 በደንብ አልሰማከዉም ማለት ነዉ
@@yoftahegsilasse4742 ዶክተሩ ስለጨካኝ ሰዎች እያወራ ነዉ ዶክተሩ የሚለዉ አለቃህን ወይም መሪህን ይመለከተናል ጨካኝ ባይሆን ይህን ሁሉ ህዝብ በጦርነት ባልጨፈጨፈ ባላፈናቀለ ባላስራበ ነበር የሆነ የጎደለ ነገርማ አለ እሱን በመተቸቴ ቅር ካለህ ገደል ግባ
Thank you, Doctor, for doing it
Dr Dawit betam yetkbre sew Seyfisha enamsgnalen
My brother Dawit, I am so proud of you for your success and dedication to your career. I wish you all the best for the next chapter of your journey. You deserve to have the most wonderful life and happiness. I love you and I’m so happy for you ❤ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይምስገን ብርታትን : ጤናህን ይስጥህ🙏🏾
ይቺን ኮሜት የምታነቡ ሁሉ ሰላማቹህ ይብዛ❤ በአላህ በማርያም 1አዲስ ጀማሪ ነኚ 10ሺ እድገባ እርዱኚ እሲ ደስ ይበለኚ🎉🙏🙏
እባክህ አድራሻውንና ስልክ ቁጥር አኑርልን
የአእሮ ችግር ካለብን ወይም የምናውቀው ሰው ካለ፣ የታዘዘን መድሃኒት ያለማቋረጥ መውሰድ በጣም ወሰኝ መሆኑን ማወቅ፣ አቋረጥን ማለት እንደገና ወደችግሩ ተመለስን ማለት ነው። አዌርናስ ላይ መስራት ይገባል።
Bataam🎉
ድንቅ ሰው !!!
መልካም የሆነ ንግግር!👌🏾👍👍
Betam arif sew neh dr. Dawit❤
Thank you Dr. Dawit 🙏
Wow Dawit you are so humble & the way you expressed things are very attractive & enthusiastic.
Let God reward you bro. !!!
thank u dr
Million like 🎉🎉
Wow Dr betam nw yewededekuh.
My mother is Alzheimer's patient
እያንዳንዱ የአይምሮ ጤና እክል is the after math of dysfunctional families😢it’s all about not working on the foundation of raising children, not having positive communication, not having great schools and wonderful teachers! 😢
@@tizunetatn8803 i agree the problem is we dont have family orintion
ትክክል ጎበዝ ።።።
Wow keante bezuwoch yemaralu enamesegnalen
Betam gerami temerity.new.yagegnwut❤
Wise person ❤❤❤
Dr Dawit የሰፈርህ ልጅ ቤቲ የወርቅነሽ ጠጅ ቤት ልጅ ዘፋኝዋ ፡እንዲ እስክትሆን ምን ትጠብቃለህ ከአጠገባችን ከጒረቤታችን እንጀምር ሙያችንን,እባክህ አግኛት
ልክ ነህ
አሁን እኮ ተናገረ አድራሻውን እዛ ወስዶ ማሳከም ነው።
ይሄ ሰው እኮበጎ አድራጎት አይደለም የሚሰራው ከሱ እጅ የሚጠብቁ ቤተሰቦች አሉት ሰራተኞች አሉት ስለዚ የልጅትዋ ሁኔታ ካሳሰባቹ እንደ ተቆርቋሪ ገንዘብ አዋጡና አሳክምዋት።
ቀጨኔ ነው እንዴ ሰፈሩ
Seifu betam melekam sew Neha.
I think mental health is very important because the mind is a part of the body. Also, we are Ethiopian
have a lot of crises in our lives .
Betam teru yemtekem interview newo enamesgenalen seyfsha
As w r w b❤
seifu Dr Dawit isu sayhon iwuketu NEWU minagerewu
muhur akerbk thank you
እረ dr ሰይፉ ላይ ምን አይነት ምልክቶች አየኸበት 🙈
ከመንፈሳዊ ነገር ጋር በቸገናኘ ፣በድግምት፣በጥንቆላ የሚያብዱ ሰወች እንዴት ይታያል?
Ashkabach seyefunem asteneteh meremerelen
Best
እባካችሁ ገና ጀማሪ ነኝ አንዴ ግቡና አበረታቱኝ የኔ ውዶቼ❤❤❤ አመሠግናለሁ🙏😢😢😢
ሰይፋ እባክህን ስልኩን ስልኩን ስክሪን ላይ ፃፍልን
ሰላም ዶ/ር ዳዊት ወንድማገኝ " የሰው ልጅ የሚታዘዘው በአእምሮው ነዉ እሱ ከታመመ ጉዳቱ ብዙ ነዉ ብዬ አምናለሁ እንደ ሀገር ትኩረት ያጣ የህመም አይነት ነው "መንግስትም የዘነጋው ለወደፊቱ ለልጆቻችን ፈጣሪን ከመለመን ውጪ ያሰጋኛል? ሌላው የህክምና ማእከሉ ፍቅ መሆኑ አሳስቦኛል ምን ያህል ሴፍቲ ነወ? እርዳታ ተፈልገው የሚመጡት ታካሚዎች የአይምሮ ጤናቸው ተዛብቶ ስለሆነ (እንደ ሀሳብ )
I am number 1 viewer and comment
Yamero beshata betam yekebale mikinyatum ketegoda fikir mesete atetechlem
♥️🙏
የመጀመሪያ ኮማች ነኝ ,ሰላም ላገራችን ይሁንልን ,የሰይፉ አድናቂዎች like እያረጋችሁኝ ,ሰብ ብንደራረግ ፣ብንተባበር እላለው እወዳቸዋለሁ ❤❤❤🙏
❤❤❤❤❤❤
⚠️ይሄን የምትመለከቱ ሰዎች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ🙏
Amen
ማለት የአእምሮ ሕመምተኛ ከባድ ወንጀል አይፈፅምም እያልከን ነው ?
online adress
ዘርኞቹን እክሙልን በሰላም እንድንኖር
አረ 🐾😢አረ አበረታቱኝ ጀማሪ ነኝ እኔ ምን ላስተካክል ንገሩኝ በናታችሁ viral አልወጣም እያለኝ ነው👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@@Tomas_tube በርታ
እንዴት reaction video እንደሚሰራ ተማር , እወቅ, your videos are boring disusting ያንገሸግሻሉ
አስተዳደግ!!!
What does this six-year period signify for social media? I don't believe it is solely a regime issue or a result of weak law enforcement.
አንድ ቀን እኔንም ታቀርበኛለህ
Dr Dawit
አንትን አንዳንዴ ቁጡ ነህ❤
Metsehafun yet nw yemagegnaw?
የሰለጠን ማ/ሰብ ነው ያለው??
ሌላ አለም ያውቃል ግን ይህ ሰው?
የህልም አለም ኑሮ ይመቻል እስኪነቁ ድረስ::
Ye videown rehes alsmamabetem
ኢትዮጵያ ውስጥ ሕዝቡ በሰላም መኖሩ ይገርማል ሃገሪቱ ላይ ያለው ቀውስ ለእብደት ይዳርጋል የኑሮ ውድነቱ የመፈናቀሉ ሕዝቡ በሰላም ወጥቶ በሰላም መግባት የለም እንኳንም ሆስፕታሉ ተከፈተ የመጀመርያው ታካሚው አብይ ይመስለኛል
He was one of our administrators in University. The man is full of himself😒
Gen Dr yemiden weyem ersaun yemilewet sewe Ale bezi yamero bechta west
❤🙏🧠⚖️👏
Seyfu, Are you sure one to hundreds mentally sick? Maybe if it’s in reverse I believe for that research. When I see the current situation at the moment I don’t think there’s one normal person.
D/r dawit lnemesagnelen grol grom naw
መጀመሪያ አብይን አክመውና ከዛ ሁሉም ሰው ጤነኛ ይሆናል💯
Media Media suzengengo
አብይየሚባለውን እብድ ሰውዬ እባክህን ወስደህ በታክመው እረፍት እናገኝ ነበር
@@dafflee653 ኖ እሱ እኮ መዳን ከማይችሉ ና ከሚሰናበቱት ነው፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡
እኛ ሀገር ላይ ህክምና የሚያስፈልጋቸው ሰዎች ስድብ ሲሳደቡ የሚውሉ ጤነኛውን ሰው ህክምና ያስፈልገዋል የሚሉ ሰዎች የዳዊት እርዳታ የሚያስፈልጋቸው ይመስለኛል
እስቲ ቤተሰቦቼ ለቀናነታቹ ተባበሩኝ በጣም ጥሩ ድምፅ አለኝ ለተለያዩ ሚዲያዎች ቴሌቭዥን ሬድዮ ፕሮግራም ማዘጋጀት ዜና ማንበብ መዘገብ ፁሁፎችን ማዋቀር ለተለያዩ ሚድያ በሪፓርተርነት voice over Sound Man መስራት እችላለው ከሚድያ ተቋማት ጋር አገናኙኝ
ልቡ ቅን የሆነች ደመሩኝ፣ 1k አስገቡኝ 🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹
Meleselegn lenem