🔴እኔን Facebook ላይ በምታውቀው ልጅ ቀየረችኝ😭|አሳዛኝ የፍቅር ታሪክ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 391

  • @ሶፊተ
    @ሶፊተ 3 หลายเดือนก่อน +51

    እስቲ ያሶፊ አድናቂዎች በትላንትነው ቢዳዮ ነፂን ተረጋግታ በመያት ደስ ያለው

  • @jamilajamila6594
    @jamilajamila6594 3 หลายเดือนก่อน +22

    ታምራላችሁ ታናሽ ታላቅን ፊት ለፊት አስቀምጦ የፍቅር ታሪክ መጠየቅ በሶፊ ጀመረ ደፋር ነህ ሶፍ ደስ ይላል

  • @ziyadah132
    @ziyadah132 3 หลายเดือนก่อน +30

    የኔ እናት በልጆችሽ አንደበት ስትመሰገኚ ምንኛ ደስ ይላል እናት መምህር ናት ረጅም እድሜ ከጤናጋር ለማሚይ አላህ ይጠብቅሽ❤❤❤ በርቱልኝ ወንድሞቼ ማሻ አላህ

    • @MsMina-pj5jc
      @MsMina-pj5jc 3 หลายเดือนก่อน

      💛💚❤️💛💚❤️💪💪💪💪💪💪💪🙏🙏🙏🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦👍👍👍👍👌👌👌

    • @UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
      @UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ 3 หลายเดือนก่อน

      ደሚርኝማ ዉድ🎉🎉🎉

  • @ZahraKhatun-l6k
    @ZahraKhatun-l6k 3 หลายเดือนก่อน +9

    እረ መመሣሠል ወድሞች አላህ ይጠብቃችሁ ለናታችሁም ረጂም እድሜ ይሥጥላችሁ🎉❤❤❤❤

  • @agsgaxyaydaudb5880
    @agsgaxyaydaudb5880 3 หลายเดือนก่อน +6

    ተባረክ ወንድ ልጅ ስለ እናቱ ሲያወራ እንዴት ደስ ይላል ለእናትክም ለእህትክም ያለክብር በጣም ደስ ይላል ጀግና እናት አለክ እረጅም እድሜና ጤና ይስጣቸው ለእናትክ ስለ እናት እድሜክን ሙሉ ብታወራው አይወጣልክም ተባረክ❤❤❤

  • @Sofia-xf5gj
    @Sofia-xf5gj 3 หลายเดือนก่อน +47

    የመዳም ቅመሞች የማታ እጄራይስጠን አላህከስደት በሰላምይመልሰን 😢❤

    • @ibrotube7589
      @ibrotube7589 3 หลายเดือนก่อน

      አሚን

    • @amaamm-yf4zh
      @amaamm-yf4zh 3 หลายเดือนก่อน +1

      አሚንንን😢

    • @Amerh-v1j
      @Amerh-v1j 3 หลายเดือนก่อน

      Amen amen amen

    • @Hkma-ow6fz
      @Hkma-ow6fz 3 หลายเดือนก่อน

      አሚን አሚን

    • @AaaujShww
      @AaaujShww 3 หลายเดือนก่อน

      አሚንንንንንንን

  • @YoditAbere
    @YoditAbere 3 หลายเดือนก่อน +13

    እ❤ና❤ት❤ ቃል አይገኝላትም ለእናታችሁ እረጅም እድሜ እና ጤና ❤❤❤

  • @habebaandres4996
    @habebaandres4996 3 หลายเดือนก่อน +10

    መሸአላህ የሶፊ ወንድም አላህ እልም ይስጥክ አላህ ትልቅ ሼኸ የርገቹ ተምረለቹ ወለሂ ደስ ምል ፈሚሊ 👍👍👍ለነቱቸችን አላህ ረጅም እዴሜ ይስጥልን አበተቹን አላህ ይርሀመቸው መረፊየቸውን ጀነተል ፍርዶስ የርግለቸው

  • @birtukantesfaye678
    @birtukantesfaye678 3 หลายเดือนก่อน +24

    ያንተንም የህይወት ተሞክሮ መስማት እንፈልጋለን

  • @ኢክረምYouTube
    @ኢክረምYouTube 3 หลายเดือนก่อน +18

    ማሻአላህ የሶፊን ስራ የሚወት በላይክ አሳዩት እስኪ

  • @MuluemebetWako
    @MuluemebetWako 3 หลายเดือนก่อน +8

    ትክክል ብለሀል ታላቅ እህት ማለት እናት ማለት ነች ታናናሾቿን ሰብስባ የምታሳድግ የምትንከባከብ ነች

  • @kathijakathija9035
    @kathijakathija9035 3 หลายเดือนก่อน +3

    ማሻአላህ ማሻአላህ ተባረከአላህ አላህ ይጨምርላቹ ሁሉም ነገራቹ ይመሳሰላል

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad3753 3 หลายเดือนก่อน +4

    የትላንትና የፂ መረጋጋት በጣም ደስ ብሎኛል ቀጣይ ሰላም ፈጥረዉ እንደማያቸዉ እርግጠኛ ነኝ ዱአ እናርግላቸዉ የድሮ ፍቅራቸዉ እንዲቀጥል❤❤❤🎉🎉🎉😢

  • @eyobteweldemedhin
    @eyobteweldemedhin 3 หลายเดือนก่อน +2

    ሶፊ ወንድም አንተን ይመስላል ንግግርም ስነስርአታቹም ደስ ይላል ስለ እናታቹ አገላለጽ ደስ ይላል ስለፍቅረኛህን ግን ብዙ አልገባኝም የነበረ አቀራረባችሁ ጭዎነትህ ደስ ይላል ይመችህ

  • @Hsjhs-p7k
    @Hsjhs-p7k 3 หลายเดือนก่อน +5

    ማሻ አላህ እደዚ አይንት ወንድምቼ ያበዛልን

  • @misirgezaheng3099
    @misirgezaheng3099 10 วันที่ผ่านมา

    ሶፊዬና ቶፋ መልካም ቤተሰብ ለእናታችሁ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቸው

  • @taybat536
    @taybat536 3 หลายเดือนก่อน +3

    ማሻአላህ እናት በልጇ ትትመሰገን እደት ደስ ይላል ኡሚ ጀነቴ እድሜና ጤና ይስጣችሁ

  • @Alhemdulilah-q7f
    @Alhemdulilah-q7f 3 หลายเดือนก่อน +3

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርላቹ አላህ ይጠብቃቹ እናታቹንም አላህ ይጠብቅላቹ ረጅም እድሜ ከነ ሙሉ ጤና ይስጥላቹ

  • @ferhte
    @ferhte 3 หลายเดือนก่อน +3

    ኦ የዛሬው የፍቅር ታሪክ በጣም በሚያሳዝን መልኩ ተጠናቀቀ ፓርት ቱ እስክሰማ ቸኩያለሁ

  • @Kalmwakadnahamda
    @Kalmwakadnahamda 3 หลายเดือนก่อน +2

    አሰለም አሌኩም ወረመቱለሂ ወበረከቱሁ ወንድመችን ሶፍ ኡኳን ደና መጠክ ወለሂ ልጅ አንታን አሰህነዉ ሚማስለዉ ሱበሀን አለህ☝☝

  • @hahahahaha8629
    @hahahahaha8629 3 หลายเดือนก่อน +3

    ማሻ አላህ ስታምሩ አላህ ተክፉይጠብቃችሁ ያርብ❤❤❤

  • @ጠባይግብርምስኩሉ
    @ጠባይግብርምስኩሉ 3 หลายเดือนก่อน +6

    የኔ እናት በልጆችሽ አንደበት ስትመስገኚ ማንኛው ስው ደስ ይለዋል እናት መምህር ናት ረጅም እድሜ ከጤናጋር ለማማሚይ ፈጣሪ ይጠብቅ በርቱልኝ ወንድሞቼ ሶፊም ለሴት ልጅ ያለው ክብረ የልጅነቱ የተማርው ነው ልጁ የፍቅር ታርክ ከባድ ነው ሶፊ የፈልጋለት ልጁቱ የምትሉ ጋይስ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @UmFarahRukaei
    @UmFarahRukaei 3 หลายเดือนก่อน +18

    ✍በእያንዳንዱ ልብ ውሰጥ ድብቅ ስቃይ አለ አላህ ብቻ የሚያወቀው ።
    አላህ አዘወጀል መልካሙን ሁሉ ያጎናፅፈን።
    ሶፊን 100K እናድርሰው

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad3753 3 หลายเดือนก่อน +2

    ሁለታችሁም በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰቦች ናችሁ አላህ ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @habibaa3292
    @habibaa3292 หลายเดือนก่อน +1

    በጣምደስይላልማንነትህንመናገርህ ።ለእናታችሁእደሜናጤናይስጣቸው

  • @susu.youtube2092
    @susu.youtube2092 3 หลายเดือนก่อน +2

    ማሻ አላህ ተባረካላህ ታምራላችሁ

  • @خديجها-س9ل
    @خديجها-س9ل 3 หลายเดือนก่อน +3

    ❤❤ወንድምህ መሰለኝ ሶፊ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ እናታችሁንም እድሜዋን ያርዝምልን

  • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
    @ዳግማዊትኢትዮጵያ 3 หลายเดือนก่อน +3

    ሶፊ ይከ ፍቅር በሙዚቃ ፕሮግራምህ ❤❤❤በጣም ደስ ይላል ❤❤ቀጥልበት ደግሞ ታሪካቸውን ብቻ ሰምተን አይቀርም ታገናኛለህ አንድ ታደርጋለህ ምርጥ ፕሮግራም የነ ነፂ ጉዳይ ሶፊ ከምን ደረሱ

  • @tmtmtttt
    @tmtmtttt 3 หลายเดือนก่อน +3

    እናት ሁሌም አትጠገብምና ሁሌም ሽአመት ትኑርላችሁ አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቅላችሁ

  • @SimraSimra-od1cq
    @SimraSimra-od1cq 3 หลายเดือนก่อน +4

    ቶፍ እናቱን የገለፀበት መንገድ ድስ ሲል ❤ጀግና ናችሁ የመጣችሁበት መንገድ ሰርቷችሃል ደስስስስ ትላላችሁ ማሻኣላህ ሶፍየ የኔ ወንድም ኣላህ ከዚህም በላይ ከፍ ያድርጋችሁ❤🎉

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad3753 3 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤ማሻ አላህ ጀግና እናት አላችሁ አላህ እረጅም እድሜ ና ጤና ለናታችን እመኛለዉ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Hdhj-j7p
    @Hdhj-j7p 3 หลายเดือนก่อน +2

    Masha Allah namatti toltu dhugaa Rabbii ❤❤umrii dheradha 🥰 sufi obbolleesi kee akkuma keti nama gariidha

  • @AyalSewnet
    @AyalSewnet 3 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ታላቅና ታናሽ እንዴት ታምራራችሁ

  • @ahmedtube3504
    @ahmedtube3504 3 หลายเดือนก่อน +12

    ,ሶፊ 12በኋላልቀቅ በደብ ይታይልሀል ኢሻአላህ ጀግነህ አላህ ይጨምርልህ❤❤❤❤❤

  • @suadmohammed9816
    @suadmohammed9816 3 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻአላህ አላህ ይህፈዝኩም እናታቹ ደሞ እድሜና ጤና ይስጣት አላህ ይጨምርላቹ ያረብ

  • @ተወከልትአለአላህ
    @ተወከልትአለአላህ หลายเดือนก่อน

    አሁይሄምኑ ያስተምራል ያውምከሙሲሊሞች. አላህንፍሩ. በኢስላምፍቅርብሎየለምኑካህእንጂ

  • @Dojo9F8g
    @Dojo9F8g 3 หลายเดือนก่อน +1

    መሻላህስታምሩየናታችሁንእድሚአላህያርዝመው

  • @amaamm-oi6de
    @amaamm-oi6de 3 หลายเดือนก่อน +2

    ሶፊ ፈጣሪይጠብቃችሁ ደስትላላችሁ ለምንእደሆነባይገባኝም ወድምአማች አብረሲሆንደስይለኛል🎉🎉🎉❤❤ግንፊልምይመስላል

  • @ZenbS-bv7gm
    @ZenbS-bv7gm 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሶፊዬ ወድምክነዉ ማሻአላህ ማሻአላህ ታምራላችሁ የዉነት

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad3753 3 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤ሶፊዬ ያንተንም ታሪክ መስማት እንፈልጋለን🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @eexx5392
    @eexx5392 3 หลายเดือนก่อน +14

    አቤት የቅዳሴው መዓዛ አምላኬ ሆይ ለሀገራችን አብቃን😢😢😢😢

    • @Maya-bm6hl
      @Maya-bm6hl 3 หลายเดือนก่อน +2

      🤲🤲🤲🤲😘😘😘😥

    • @gegeyehumeshesha7009
      @gegeyehumeshesha7009 3 หลายเดือนก่อน +1

      Amhric Alphabet

    • @gegeyehumeshesha7009
      @gegeyehumeshesha7009 3 หลายเดือนก่อน +1

      Amhic keybord

    • @gegeyehumeshesha7009
      @gegeyehumeshesha7009 3 หลายเดือนก่อน

      Amhric KEY BOARD

    • @Berry-g4y
      @Berry-g4y 3 หลายเดือนก่อน

      😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
    @ዳግማዊትኢትዮጵያ 3 หลายเดือนก่อน +2

    ውይ ስታምሩ ማርያምን ሶፊዬ የኔ ውዶች ❤❤❤ሳቃችሁ ሁሉ ነገራችሁ ቁጭ ❤

  • @nayigachris5689
    @nayigachris5689 3 หลายเดือนก่อน +3

    ሶፊ ወድምህ ነው 🤲🤲🤲🤲🤲💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝

  • @zeburasd4662
    @zeburasd4662 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሶፊ መጨረሻውን ልቀቅልን መጨረሻውን አይቸነው የምኮምተው ኮመቴን እዳታልፈው

  • @habibaadem7421
    @habibaadem7421 3 หลายเดือนก่อน +6

    ሥተት ነው የሠራችው እንኳን እየነገራት ባይነግራት እራሡ ችት እያደረገች ነው እንደውም ልጁ ትክክል ነው ሤት አሠዳቢ ነች መጨረሻችንን አላህ ያሣምርልን አይዞን ወንድማችን

  • @እናትወሎ
    @እናትወሎ 3 หลายเดือนก่อน +5

    ከምንም በላይ የሚያስደስተኝ በችግር አዲጓ ያደገበትን የማይረሳ ሰው ምናልባት የተወሰነ ሰው ቢሆንጂ ከለችግር የደገ ኢትዮ የቤተሰብ ልጂ ሲያልፍ ደግሞ ደስ የሚል ጥንካሬን ይሰጣል

  • @Werert-g1t
    @Werert-g1t 3 หลายเดือนก่อน +4

    ሱፍዩ ስወድህ ለሰውያለህክብር ይመችህ እኛም በጣም ነው ማከብርህ የምወድህ

  • @ሶፊተ
    @ሶፊተ 3 หลายเดือนก่อน +2

    እናት ሁሌም ትኑሩ እናታቸውን አላህ እድሜውን ያርዝምላቹ ያሁለችንም እናቶች አላህ እድሜና ጤና አላህ ይስጣቸው አላህ ራዥም አማት ያቆያቻው ኡሚ እወድሻለሁ ናፍቃሽኛል

  • @WeWeee-k6v
    @WeWeee-k6v 3 หลายเดือนก่อน +8

    ሰላም ሶፊ ለምንድነው 100 ሺህ ማናስገባዉ ግን ሶፊ ልጄ አንድ ቀን አላሀምዲሊላሀ ስትል ሰምቼ አላውቅም ለምን? በጣም ስለምከታተል ነዉ

  • @LubabaAhmed-mj9eo
    @LubabaAhmed-mj9eo 16 วันที่ผ่านมา

    ማሽአላህ አላህ ይጠብቃችሁ ታምራላችሁ

  • @የኔዉቤእነዉ
    @የኔዉቤእነዉ 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሶፊዬ በጣም ነዉ ምታምሩት አዪለያችሁ ❤❤❤❤❤🌹🌹

  • @meremwolloyewatube
    @meremwolloyewatube 3 หลายเดือนก่อน +2

    ማሻአላህ ❤❤❤ወድም አማቾች

  • @jamilajamila6594
    @jamilajamila6594 3 หลายเดือนก่อน +4

    የአእምሮ በሳልና አስተዋይ ሰው ነው ወንድምህ

  • @hayatabebe4471
    @hayatabebe4471 หลายเดือนก่อน

    Setamru eko ❤❤❤❤❤ wondim Amachochu Allah Yitebkachihu

  • @kathijakathija9035
    @kathijakathija9035 3 หลายเดือนก่อน +1

    ማን እንደናት ወላሂ ጤናና እድሜ ይስጣቸው ለእናቶቻችን አሚን አላሁመ አሚን

  • @emebetengidashet2847
    @emebetengidashet2847 3 หลายเดือนก่อน +1

    Waaaw lovely story
    ሌላው ሶፊን ያየሁት መሰለኝ በጣም ተመሳሳይ even በስነምግባር በጣም ተመሳሳይ በጨዋ በተሰብ ውስጥ እንዳደጋችሁ በደንብ ታስታውቃላችሁ በተሰባችሁን አከበርኰችሁ ርህራሄ ጥግ ድረስ ሶፊ ሁሌም ግገርመኝ ነበር ለካ ከቤተሰቡ ነው ተባረኩ ውድድድድድ ነው ያደረኴችሁ አቦ ይመቻችሁ።

  • @rednote105
    @rednote105 3 หลายเดือนก่อน +1

    የኔጌታ አገላለፆህን ለናትህ የገለፆክበት መንገድ ዉድድ አረኩህ የኔ ቆንጆ❤❤❤❤

  • @seadamelaku3377
    @seadamelaku3377 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሶፊሻየ ወድምህ ማሻአላህ እርጋታው ደስ ሲል 👌👌

  • @zenatali7913
    @zenatali7913 3 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻ አላህ ሶፊየ በጣም ታምራላችሁ

  • @eyerusalemgebru385
    @eyerusalemgebru385 3 หลายเดือนก่อน +1

    He is right help your family god bless you

  • @agsgaxyaydaudb5880
    @agsgaxyaydaudb5880 3 หลายเดือนก่อน +2

    ሶፊ ዛሬ ሙሽራ መስለካል ተሞሽረክ ለማየት ያብቃን አንተ መልካም ሰው እንወድካለን ጥሩ ኢትዮጵያዊ ነክ አከብርካለው❤❤❤

  • @Aminetsaied
    @Aminetsaied 3 หลายเดือนก่อน +115

    ሶፊ አንተ ጋር ትመሳሰል አላች የምትሉ ላይክ 👍

    • @accacc5974
      @accacc5974 3 หลายเดือนก่อน +1

      አንድናቸው

    • @FatimaFatima-pl3zv
      @FatimaFatima-pl3zv 3 หลายเดือนก่อน

      😂በጣም

    • @Mastuyoutube
      @Mastuyoutube 3 หลายเดือนก่อน

      በጣም

    • @Ethiopiay-t1u
      @Ethiopiay-t1u 3 หลายเดือนก่อน +3

      ወንድሙኮ ነዉ

    • @Abubilal_musa
      @Abubilal_musa 3 หลายเดือนก่อน

      ወንድምናቸው

  • @zeynebalewi636
    @zeynebalewi636 3 หลายเดือนก่อน +2

    አሪፍ ታሪክ ነው ሶፊ ግን የሰውን አያውጣጣህ 😢 የአንተስ❓❓❓

  • @DgfGdgg-g8f
    @DgfGdgg-g8f 3 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻአላህ አላህ ይጠብቅ አቺሁ❤❤

  • @Rosa-h1z
    @Rosa-h1z 3 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻአላህ አላህ ይጠብቃችሁ ወድሞች

  • @sishaia6875
    @sishaia6875 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሶፊየ ወድምህ አተን ይመስላን ተመስገን ስታምሩ ታላቅና ታናሽ ❤❤❤❤

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela8327 3 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ታምራላችው እድሜ ይስጣችው

  • @reemsatliynreem2503
    @reemsatliynreem2503 3 หลายเดือนก่อน +1

    SoFi ke wenedim ga timesaselachihu ❤enatinmamesegen betam Des yelal Le mother Long life ❤❤❤🙏

  • @AyshaTube-ez4oe
    @AyshaTube-ez4oe 3 หลายเดือนก่อน +1

    masha allah dase setelu allah bezu amat yanurachew❤❤❤❤❤

  • @Yalubachanal
    @Yalubachanal 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሶፊ ከዚ ልጂ ዉዲመሞቺ ነቹ እዴ ትመሰሰለቹ😊😊❤❤

  • @ወለተመድህንወለተመድህን
    @ወለተመድህንወለተመድህን 3 หลายเดือนก่อน

    በማርያም ቀጣዩን በጉጉት እየጠበኩ ነው የፍቅር ታሪክ መስማት የሚያስደስተኝ ሰው ነኝ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Yasminmudaa
    @Yasminmudaa 3 หลายเดือนก่อน

    መሽአለህ ዳስ ትለለቹ ፍቅሩን የአብዛለቹ

  • @ወሎየዋነኝየናቴናፋቂweloye
    @ወሎየዋነኝየናቴናፋቂweloye 3 หลายเดือนก่อน +2

    ውይ ተመሳሰላችሁብኝሳ፣ሶፊ ወንድማማች ናችሁ ነው

    • @fdgf9922
      @fdgf9922 9 วันที่ผ่านมา

      አላወቅሽምነው😂

  • @khadijasaeed9608
    @khadijasaeed9608 3 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ ትመሳሰላላችሁ

  • @Mahbooba-dy2xb
    @Mahbooba-dy2xb 3 หลายเดือนก่อน +1

    እንደሚወዳት አሳውቃት ስለማያውቅ ነው ግልጰ አድርጎ እንደሚያፈቅራት ስላላሳወቃት ነው

  • @EmayeEthopia
    @EmayeEthopia 3 หลายเดือนก่อน +2

    ቤተሰብ ናቹ መሰለኝ በጣም ነው ምትመሳሰሉት ሶፊ

  • @NourAlb-j4e
    @NourAlb-j4e 3 หลายเดือนก่อน +1

    ደስ የሚል የፍቅር ታሪክ ነው ውይይይይይ😢

  • @NaimaMohammed-s3c
    @NaimaMohammed-s3c 3 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻአሏህ

  • @GalaxyPriem-n1j
    @GalaxyPriem-n1j 17 วันที่ผ่านมา

    ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ሲያምሩ ❤❤

  • @bakdjansdksj8523
    @bakdjansdksj8523 3 หลายเดือนก่อน +1

    እውነት ሶፊ ወንድምህ መንታ ትመስላላህች ደሙ ደስ ትላላችሁ

  • @AbabuAbabu-f8e
    @AbabuAbabu-f8e 3 หลายเดือนก่อน +1

    Dhugaa baayee das nama jedhaa yaadayoon sii ❤️❤️❤️❤️

  • @خديجها-س9ل
    @خديجها-س9ل 3 หลายเดือนก่อน +1

    አይዞህ ወንድማችን ይከ ፍቅር ያልጎዳው ሰው የለም ከላይ ስንታይ ጤነኛ እንመስላለን ነባ ሶፊን እንተርቢ አድርግልን ከሱም መማር እንፈልጋለን

  • @HirutAwgichew
    @HirutAwgichew 3 หลายเดือนก่อน

    ድምፅ ያምራል❤❤❤❤

  • @NebuTefera
    @NebuTefera 3 หลายเดือนก่อน +2

    ሶፋየ የኔአባት ሠላምህ ብዝት ይበልልኝ

  • @MryiamMryiam
    @MryiamMryiam 3 หลายเดือนก่อน +2

    ደሞ ሚገርመው ከባሌ ጋር ስጣላና ተኮራርፈን ስንሆን ማዳምጠውን የኤፍሬምን ሙዚቃ መርጦ እኔንም ትዝታዬን ቀሰቀሰብኝ ይህ ወንድምህ ሶፊ 😢😢😢ይ

  • @yutube-u4r
    @yutube-u4r 3 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻአላህ እኳን ደህና መጣችው

  • @genisahle6175
    @genisahle6175 3 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤des stlu mashalah❤❤❤❤

  • @ዜድፍቅርይቱብ
    @ዜድፍቅርይቱብ 3 หลายเดือนก่อน +1

    ትታምሩ ወንድምእናወንድም❤❤❤❤❤❤

  • @ZabebaMhammed
    @ZabebaMhammed 3 หลายเดือนก่อน +3

    ወላሂ ስለ እናት ባወራዉ እኔቴን አስታወስከኝ እና አስለቀስከኝ🎉🎉🎉🎉🎉🎉እናቴም አላህ ይርሀማት❤❤❤❤ሰፊ በጣም ምርጥ ቤተሰብ ናቹ🎉🎉🎉🎉🎉

    • @susu.youtube2092
      @susu.youtube2092 3 หลายเดือนก่อน +1

      አብሽር ይ ማር ሁላችንም ሀጅ ነኝ ሶብርን ይስጥሽ

    • @FatumaMustefa
      @FatumaMustefa 3 หลายเดือนก่อน

      አይዞሽ 💦💦💦💦💦💦

  • @Hmmm-pf6im
    @Hmmm-pf6im 3 หลายเดือนก่อน +1

    ለሁሉም መታገሥ ነው ያለብን አለመቸኮል

  • @gfss4591
    @gfss4591 3 หลายเดือนก่อน +1

    Mam babaa❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @seadayimam8488
    @seadayimam8488 3 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻ አሏህ የሶፊ ወንድም ለሴት ልጂ ያዝናል ለካ ሶፊም እሚያዝነው ከቤቱ የወረሰው ነው አሏህ ይጨምርላችሁ ደስ ትላላችሁ

    • @asteryegezu4065
      @asteryegezu4065 3 หลายเดือนก่อน

      ኣቤት ቅመም መጨመር ወንድሜ ኣይደለም ሁለት የተለያየን ሰዎች ነን ሲል ኣትሰማም ውሸት

  • @Zulyeka-kc9jo
    @Zulyeka-kc9jo 3 หลายเดือนก่อน

    ትመሣሠለለቹ

  • @Aminat725
    @Aminat725 3 หลายเดือนก่อน +2

    አዴንዛዢ እፅ ተጠቆሞ መሆን አለበት የማያዉቁትንሠወ ማዉራት ሊኖር ይችላል ባንድቀን መሣም ይከብዳል

  • @ayalGebeyehu
    @ayalGebeyehu 3 หลายเดือนก่อน

    ይችን ጀግና እናት ማየት የሚፈልግ ሶፊ አቅርብልን ድምፅችን ይስማ 🤱🧓

  • @ZbaniAs
    @ZbaniAs 3 หลายเดือนก่อน +4

    ሳፍየእውነት መታ ነው የምትመስሉት ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @IChangedMyName_123
    @IChangedMyName_123 3 หลายเดือนก่อน +1

    Betam des setelu. Setekebaberu tasekenalacehu.

  • @MeeraR-t3f
    @MeeraR-t3f 3 หลายเดือนก่อน +2

    ሁለት ማኛወች የናተማ እናት ለምን ጀግና አኩን አሁንም ጀግና ተክታለይ ቶፍየ አይዙን ሁሉም ላይፍ ፈተና አለዉ

  • @HayatHayatetopiya
    @HayatHayatetopiya 3 หลายเดือนก่อน +1

    ወላሂበጣምያምሩነብርመጨባበጥየለምበትምምሥኪኖችሁለቱምበሥረአዐት
    የተሞሉ❤❤❤❤

  • @etalem3581
    @etalem3581 3 หลายเดือนก่อน +2

    ፍቅረኝ እያላ ሌላ ቦታ ሌላ ወንድ ለምን እሷ ዳቦ ነጋዴ አይደለች ሊዚውም እንድ አመት ከምናምን አብሯት የቆየ ሰው እያለ
    አመለጣት አንተን የመሰለ ሰው ይች ሞኝ