🔴ክርስቲያን አፍቅሮ ሚሰቃየው ሙስሊም 🙄በስተመጨረሻ ተስማሙ🙏😭| የፍቅር ታሪክ
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 23 มิ.ย. 2024
- 🔴ክርስቲያን አፍቅሮ ሚሰቃየው ሙስሊም 🙄በስተመጨረሻ ተስማሙ🙏😭| የፍቅር ታሪክ
🔴ክርስቲያን አፍቅሮ ሚሰቃየው ሙስሊም 🙄በድጋሚ አገናኘናቸው😭| የፍቅር ታሪክ
🔴ክርስቲያን አፍቅሮ ሚሰቃየው ሙስሊም አሳዛኝ መጨረሻ😭| የፍቅር ታሪክ
🔴ቤተክርስቲያን በር ላይ አገኘነው 🙄ሃይማኖታችን ቢለያይም አፈቅራታለው | የፍቅር ታሪክ
🔴የንስር ዓይን የደረሰበት ጥቃት እውነታው 🙄ስራ ላቆም ነው?😭 | የንስር ዐይን
🔴አረብ ሀገር ለፍታ ብር ትልክለታለች ፍቅረኛዋ ሌላ አግብቶ ወልዶ ጠበቃት😭 💍|duka show/ዱካ ሾው |addis kememoch|hab media
ያልታሰበው ሆነ በገዛ ባልዋ የታገተችው ሚስት
ተገኘች። የሙት መንፈስ ሽሽት ነው እዚ የመጣሁት
ታግቼ አይደለም።
የወር አበባዬ መትዋል እያለችው ካላረግን የሚለው
ባለጌ ማጋጭ / ሃብ ሚዲያ / አዳኙ
ብችል ሁሌ ባህር ውስጥ ብኖር ደስ ይለኛል የፊልም
ባለሙያዋ አይዳ አሸናፊ በደንብ እሰራለሁ ከዚያም
ግን በጣም እዝናናለሁ | Seifu on EBS
ድንገት ከች!!! ተመልካች የተላኩ አዝናኝ ቀልዶች
ደግነት ለራስ ነው ተወዳጁ ድምፃዊ ብርሃኑ ተዘራ
የፅድቅ መንገድ | Seifu on EBS
ያልተጠበቀ ነገር ተፈጠረ ፎዚ አልቅሳ ወጣች 😭 💍|duka show/ዱካ ሾው |addis kememoch|hab media
አስተማሪዋ አብረሽኝ ካላደርሽአትመረቂም አላት 😳|hab media|arada plus
ከ1998 ጀምሮ እስካሁን ማፈቅራትን ልጅ አገኘዋት❤😳|hab media|arada plus
የፍቅር ታሪክ
የፍቅር ታሪክ ገጠመኝ
ምርጥ የፍቅር ታሪክ
yefikir ketero
Yefikir tarik የፍቅር ታሪክ
የሰላም ገበታ
አሳዛኝ የፍቅር ታርክ
አሳዛኝ የፍቅር ታሪክ
ክህሎት
fikr bagatami
Ebs
hab media, hab media adagnu new, hab media today, hab media new, hab media ሃብ ሚዲያ part 1, hab media new 3addis radar, addis radare, addis radar youtube, addis radar ethiopia, addis radar new, addis radar tube, addis radar mediaaddis chewata, addis chewata 666, addis chewata tube, addis chewata youtube, addis chewata new, addis chewata interview, addis chewata part 2, addis chewata keguada, addis chewata part 1, addis chewata prank
addis kememoch, addis kememoche, addis kememoch today, addis kememoch new, addis kememoch 2, addis kememoch 1, addis kememoch 3, addis kememoch part 3, addis kememoch part 2, addis kememoch media
eyoha media, eyoha media youtube, eyoha media new, eyoha media 2022, eyoha media ethiopia habesha, eyoha media youtube new, eyoha media today, eyoha media youtube channel, eyoha media dagmawit, eyoha media interview
ale tube,silehiwot tv,EBS,DONKEY TUBE,arada, በኢቢኤስ,eyoha media,እዮሃ ሚዲያ,habesh chewata,abel ye weynwa ,feta daily,arada+,አራዳ ፕላስ,አዳኙ ካሜራ,በትዳር መማገጥashruka,habesha chewata,ሃብ ሚዲያ,እኔ አይደለሁም ብላ ካደች,Addis Chewata,Tireta Media,tirta,trta midiya,ትርታ,zehabesha 4,ወሲብ,adûlt film,ከ ጓዳ,fundrasing,khlot youtube,ክህሎት,ኢትዮ መዝናኛ,sheger digital,ethio meznagna,ebs,addis chewata,የጥንዶች ፈተና,seifo on ebs,ebst v,adagnu,hab media,arada plus,eyoha entertainment,feta daily news,sele hiwote,ትርታ ሚዲያ,የወሲብ ፊልም,donkey tube,seifu on ebs,habmediaadagnu,hab media youtube,arada plus ሹገር ማሚ,hab media አዳኙ,ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ,seifu on ebs today,seifu on ebs live today,hab media ሃብ ሚዲያ,ሃብ ሚዲያ አዳኙ hab media adagnu,mubetube,fiker,yensr ayn,etthiomeznagna,addis chewata,addischewta,Ab tube አብርሽ ቱዩብ,Kumneger ቁም ነገር,addiskimemoch,tindochu,abtube,tirtamidea,cheating,danibrasko,ab tube,rohenedia,yensirayn,babuji,sifufantahun,danibrasco,addis chewta,betesebplus,Addis radar,የጥንዶች ፈተና,,Addis kememoch,Eyoha media,addis chewata youtube,ዱካ ሾው duka show,shegerdigital,addisskmemoch,kumneger,yoni magna,abel birhanu,hana yohannis,besintu,addis media,amharic movie,yensrayn,Hab media,Unique ጣዕም,hab media,የአህያ ስጋ,zenajokers,danibrascow,helloaddis,yensrayen,,sheger digital,አራዳ ፕላስ,ክህሎት,abelbirhanu,comedian eshetu,addiskememoch,cherkoseshow,seifu,hab media youtube,hab media አዳኙ, 2,ethiomeznagna,endalktube,addiskmemochaààa,addischewata,addisradar,
ebs
seifu on ebs
kum neger
ale tube
ab tube አብርሽ ቱዩብ
ebs tv
aarshe
emebet kassa new music
emebet kassa music 2022
emebet kassa youtube
emebet kassa music
emebet kassa
እመቤት ካሳ ዋ ሀገሬ
እመቤት ካሳ youtube
እመቤት ካሳ ልጅ
እመቤት ካሳ ዩቱብ
እመቤት ካሳ ፕራንክ
እመቤት ካሳ
aarshe 2023
abraham and ruta
abrshe youtube
emebet kassa tube
አብርሽ ቲዩብ
አብርሽ የቄራው
አብርሽ ዘጌት
አብርሽ ቱዩብ
አብርሽ እና ሩታ
አብርሽ ዩቱብ
አብርሽ ይቱብ
አብርሽ ሩታ
አብርሽ
አብርሽና ሩታ
የፍቅር ታሪክ ፊልም
የፍቅር ታሪክ ወሲብ
የፍቅር ታሪክ በትምህርት ቤት
የፍቅር ታሪክ
እውነተኛ የፍቅር ታሪክ
አማርኛ ፊልም
ሰይፉ በኢቢኤስ
yefiker taric
sunday with ebs
love story
kumneger ቁም ነገር
kidamen keseat ebs
ethiopian tv show sle hiwot
ethiopian movies
ethiopian love story
ethiopian film
ethiopian drama
ebstv
ebs kidamen keseat
ebs drama
amharic movies
ye fikr tarik
ethiopian movie
ዱካ ሾው duka show
እዮሃ ሚዲያ
እሁድን በኢቢኤስ new
ቁም ነገር
መንሱር ጀማል
new ethiopian movie
new ethiopian film
habesha couple
feta daily
ethiopian vlogs
ethiopia vlog
eshetu
endalk tube 2
ebs tv worldwide
ynsrayn
ebs addis meraf
kum neger ቁም ነገር
እሙ ካልድ
habesha drama
hab media
eyoha entertainment
ethiopia movie
ethiopia drama
ethio meznagna
dalol entartaiment
ዘቢባ ግርማ
addis radar
addis kememoch
addis chewata
abrelo hd
ዘቢባ ግርማ ተውበሀል
#seifu_on_ebs #ab_tube_አብርሽ_ቱዩብ #ebs #seifu_on_ebs
#ዱካ_ሾው_duka_show #hab_media_ሃብ_ሚዲያ_new
your queries ÷
ethio meznagna
arada plus
sheger digital
hab media
amharic film
amharic movie
ebs
ethiopian movie
feta be edalk
uniqe ጣዕም
ማነው ታማኝ
ሮሔ ሚዲያ
አዲስ ነገር
heger digital new
Adagnu
Addis chewata
Amharic film
Amharic movies
Ethio meznagna
#Ab_tube _አብርሽ ቱዩብ#Eyoha_media
#addis_chewata_youtube
#endalk_tube_2
#Hab_media_ሃብ_ሚዲያ_new #addiskememoch #ክህሎት #khlot #arada_plus #ማነው_ታማኝ #የመንገድ_ላይ_ጥያቄ
@ethiomeznagna12 @abtube7318 @Dukashow_1 @habmedia1257 @seifuonebs - บันเทิง
እህቴ በእምነትሽ የመጣ ፈተና ነው በደንብ ፀልይ ሱባኤ ያዢ ልጁ ትሪት ባለብሽ መንገድ ወደራሱ እንዲመለስ አደርጊ ከዛውጭ በህይወት ቀልድ የለም
አህቴ ፈተና ላይ ነሽ ለአባቶች አማክረ ፀልይ
እግዚአብሄር ካችጋ ይሁን
Ameeen be ewunet 🙏🙏🙏
Enem beylew yesexan fetena new
እህቴ ስለተረዳሽው እግዚአብሔር ይስጥሽ ግን አንድ ነገር እዳረሽ እምነትሽን እዳረሽ እመቤቴ ትጠብቅሽ 🙏🥰🙏
❤❤❤
ትክክል❤❤❤
@@kakajqj1215 ⛪️⛪️⛪️✅✅✅✅❤️❤️❤️
እመቤት ማናት
❤
አላህ. መጨረሻችን ያሳምርልን ያረብ 😢😢😢. እኔም በሃይማኖትሽ አንቺም ባይሃይማኖሽ አይሰራም ሀራም ነው. 😢😢😢😢. አላህ. ቀልብህን ይመልስልህ ወንድሜ ያረብ 😢😢😢. እንዲህ እያላችሀ እንዳትጃጃሉ. አማና. አላህ ይጠብቅልን ከሀራም ፍቅር ያረብ. 😢😢😢
የእኔ ልበ ብረሀን❤❤
አትፍረድ ይፈረድብሃል ይባል የለ ለፈጣሪ መተው አይሻልም ?
አላህ ይመልስህ ያረብ ከምንም ነገር እምነት ይበልጣል
❤❤❤❤አዎ ማርያምን
አሚን አሚን ያረብወላሂ😢😢😢😢
ኧረ በጣም ዋጋ ይከፍላሉ መቆጫ አይኖረውም እኮ የደረሰበት ያቀዋል😢😢😢😢
ቀይሬ አረ አኡዙቢላህ በል በአሏህ አሏህ ወደ ቀልብህ ይመልሥህ እርጋታዋ ማሻ አሏህ አሏህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራት በአንተ ሥበብ ከሀይማኖት አይበልጥም ፍቅር አሏህ ጠብቅ ይጠብቅሀልና @@user-cr3yq9kr1o
ልክፍት ነዉ መሰለኝ ፍቅር አይመስለኝም ጉድ እኮ ነዉ ደምሩኝ ቅማሞች
ሃይማኖታችሁን አደራ ሳታውቁ ሰለፍቅር ብላችሁ እዳትቀይሩ
ውይ ይች ልጅ ፈተና ሊበዛባት ነው እመብርሀን ከዚ ፈተና ታውጣሽ 😢 ፍቅር እግዚአብሔር ነው እህታችን ሀይማኖትሽን አደራ
አሜን👐👐👐👐👐👐👐
በጣም 😢😢😢እዳያሳስታት
በጣም ሰይጣን ስጋ ለብሶ ነው የመጣባት 😢😢
መቅረበ አሰፈለጊ አይዴላመ
ምን አይነት ስተያየት ነው ይሄ እግዚአብሔር ፍቅር ነው ፍቅርንም ይወዳል ወደዳት በቃ የምን ማካበድ ነው
እህት አደራ ሀይማኖትሽ እዳረሽ እመቤት ትጠብቅሽ
@@MerkebAsefa ሀይማኖቷን የቀየረችዉ እኮ ክርስትና ስትነሳ ነዉ
@@ZDMF-nh5lk ክርስትና የምንነሳው ስንወለድ ክርስቲይን ሳንሆን ቀርተን አደለም ገና ሲጠነስሰን ይውቀናል እግዚአብሔር እሽ የክርስትና መነሳታችን ሚስጥር ፅፊ ሳይሆን አውርቸም አይልቅ የማታቂውን እዜህ ብዙ አታውሪ ክርስትና የራሷ የሆነ ህግ እና ደምብ አላት እንድሁ በዘፈ ቀዳ አትመራም እሽ
ለመዳም ቅመሞች እውነተኛ አፍቃሪ ባል ልጆቻችንን በተሁሊድ በሱና የሚሳድግ ባል ይወፍቀን ያርብ
🙏🙏
አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን ያረብ😢😢😢
ሀቅ ነዉ የመዳም ቅመም ብቻ ነዉ የማይወጣለት ሁሉም ጋጭኝ እኛም የመዳም ቅመሞች ኮራ ማለት አለብን ላገኜነዉ ሠፍ ማለት የለብንም ጠይብ
ትክክል ነሽ😂😂❤❤@@user-dw3bm2wn2j
አሚንንን
እግዚአብሔር በሃይማኖትሽ ያፅናሽ እህቴ😢❤🎉🎉
ፈተና ነው ፈጣሪ በቤቱ ያጽናሽ ከባድ ነው
እውነት ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚያብሄር ያጽናሽ
እግዚአብሔርን እህቴ በማዕተብሽ በኃይማኖትሽ እንዳትደራደሪ የሰዉ ፍቅር ያልቃል ,,ጠንክሪ❤
👉እህቴ አደራ አደራ አደራ እምነትሽ ጠብቂ አጥበቀሽ ያዥ ልክ እንደ በፊቱ ዘወትር እስከ ፍጻሜ ህወትሽ በእግዚአብሔር ቤት ተመላለሽ
አደራሽን እህቴ ፍቅር ከመለማመድ ይመጣል ብትርቂ ይሻላል ሰው ነሽ መቼም ከባድ ነው ያለ እምነት 😢😢
በጣም
እኔም እሱን ነው ያሰብኩት ብትርቀው ይሻላታል
ፍቅር ነው ይሄ ቀልድ አይደለም እግዚአብሔር አላማ አለው መላም ያመጣላቸዋል
አይፋቅርእውርነውግንደሞለመፈርድይከብዳልእውነተኛፋቅርበዚጊዜመገኝቱደሞታምርነው
ፈተና ላይ ነሽ እህቴ በርትተሽ ፀልይ ስገጂ በእውነት ፈተና ነው
Ewnet new yhe fetna new😢
ትክክል በርቺ ከሱ እራቂ እህቴ
አዝኛለሁ.ብዙማዉራት.አልፈልግም.ቅኔዉ.የገባችዉ.ሀይማኖታችዉን.እባካችዉ.አታላሉት😮😢
በሀይማኖታቸው ሚጸኑትን ሰወች ፈተና አያጣቸውም እህታችን በሀይማኖትሽ እንዳትደራደሪ ወዳንች ከመጣ እሰየው ካልመጣ ግን ይቅርብሽ
ትህትና ያላት ሴት ባንች ይቅር የኔ ናት እግዚኣብሔር ይባርክሸ
ወንድሜ እግዚኣሔር ወደ ልቦናህ ይመልሰህ
ሶፋየ ፈጣር ይባርክህ👏
🙏🙏🙏🙏
ወንድሜ ኻሊድ ወደእራሥ ተመለስ ማፍቀር ቀርቶ መውደድየለብህም በእምነታችን አደራ በእምነትህላይ ጠንክር በሀይማኖትሽ በሀይማኖቴ የሚለው አይሰራም አሏህ ያሥተካክልልህ ሁሉንም ነገር
ትትናያላትሴትባንቺይቅርየኔእህትግዚአብሄርይባርክሽወድማችንንስለተረዳሽውበህትናበወድምስለቀረብሽውእግዚአብሄርተባረኪወደልቦናህይመልስህሶፊዬፈጣሪይባርክህይሄሁሉያተውጤትነው❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️❤️🥰🥰🥰😍😍😍😍😍
የመምህር ተስፋየ አበራ ገጠመኝ ስሚ ስሙ ዉዶች የመናፍስት ዉጊያ ተማሩ❤❤❤❤❤
በጣም አታካብዱ መፈቀር ወይም ማፍቀር ከመናፍስት ጋር ምን አገናኘው??የሀይማኖት ልዩነት እንጂ
እዴትአይገናኝም ካላወቅሽ ዝበይ @@avivagedamo1587
@@avivagedamo1587አረ ባክሽ ፈተና ነው 😢
ኣወ እውነት እሱም ከሰማ ጥሩ ነበረ
እህታችን ከከሚራ ጀርባ መከናኘታቸሁ አይቅርም እና እምነትሸን አደራ ክርሰትና ሂወት ናት እህቴ ❤አዳድ ግዜ በህምነታችን ጠካራ ሰልሆነ በዙራችን ፈተና ይመጣብናን እና አደኛዉ ፈተና ላች ይህ ነዉ ያለ እምነትሸ አፍቃሪ ሲመጣ ንቂ ዉድ
እውነት ነው
😢😢😢😢😢
ትክክል ጠንክራ መጸለይ አለባት ትልቅ ፈተና ነው😢
ኪኪኪኪካኪኧረመንገዷንአትቀፏትካፈሮችወደጀነትትመለስበት
አናጋሪ
😢😢😢😢እግዚአብሔር አምላክ ያረጋጋችሁ ሁሉታችሁም በየሀይማኖታችሁ ያገናኛችሁ 😢😢
አሚንንን እህቴ ይህ የትክክለኛ ስው አስተሳሰብ ነው አሉ እንጅ ጣኦት ልታመልኪ እንጨት ልታመልክ እሚሉው
አሏህ ሂዳያ ይስጣትና በአንድ ያኑርህ ወንድሜ ከባድፈተናውስጥነህ
እንደ ጀግና ኻሊድ አብኑወሊድ ያድርግ ያአሏህ ፍቅር ልብህን ይሙላው
ኧረ እሷም የለባትም ቅድሚያ እምነት እሱም እንደዛው እንዲህ ሁን ማለት ይከብዳል😢
ቀይረህ አግባት ከወደድካት እውነት አትሰቃይ
አሚንንንን ያረብብብብ
ትገርማላችሁ እሷ አላፈቀረችዉ እጨለማ እምገባ
አላህን ክዴሰውንወደማምለክእዬሱስሰውነው ግንጠካራከሆነአግብታትቀስብሉአስተምር ማስለምይችላል❤❤❤❤❤@@MmMm-ek8qs
አደራ አደራ ማህተብሽን አህቴ ከምንነት በላይ የለም 😢😢😢😢
መታብሽኔ እዛሽ ጋዳል ጊቢ
እህቴ በሀይማኖትሽ ጠንካራ ሁኚ ሁሉም ነገር ጥቅር ይበል እምነት ይበልጣል አደራሽን ማህተብሽን አጥብቂ እሺ❤❤❤❤❤
መልካም ሴት እውነት መውደዱ በምክንያት ነው❤❤❤❤
እህቴ ሱባኤ ግቢና ፀልዪበት
እመብርሃን ሓደራ ካብ ፍተና ሰይጣን ሓልውያ አብ እምነታ አፅንዕያ ❤ ሓደራ አደ ጎይታና 😢
እኔ የምመክርሽ እህቴ አየሽ እሱ ሰው ስጋ ለባሽ ደካማ ነው የሞተለሽና በመስቀል ሕይወት የሰጠሽ እየሱስ ክርስቶስን አስቢ በጣም ደካማ አትሁኚ እኛ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች ከሀይማኖታችን ውጪ ምንም አይነት ግኙኝነት ከማንም ሰው ጋር እንደማይፈቀድልን አታውቂም በይ ወደ ቀድሞ ማኖነትሽ ተመለሺ ከእሱ ተሰቅሎ ያዳነሽን አምላክሽን እንዳታስቀይሚ አርፈሽ ተቀመጪ እሱሙ ጢጠውን ይፈልግ አጉል አዘንኩኝ ብለሽ እራስሽን ወጥመድ ውስጥ አትክተቺ ትሰሚ እንደሆን መልካም አደረግሽ ከምንም በላይ ከሰውነትም በላይ ሀይማኖት ይቅደም
እህቴ በምነትሽ በርች ከፍቅር በላይ ለኛብሎ ለሞተልን እግዚአብሔርን እዳትለቂ ወንድማችንም በምነትህ በርታ ፃድቃኔ ማርያም አትለይሽ ማንም ሰው በፍቅር ባይሳካ በህት ወንድምነት መቀጠል ይቻላል ልጁ ወደራሱ ይመለስ በሳይኮለጅም ይረዳ ግን በምነትሽ በርች ሀይማኖትሽን ያጅ ስተት የሰራችሁት እደዝህ እስከምትደርሱ ለምን ተጓጅአችሁ ግን
አለህ ወደ ቀልብህ ያመልስህ ፍቅር ከበደ ነው ግን ከሀይመኖት አይበልጥም
ደሚርኝማ
@@user-ym8dm3zz4o አንቺም ደሚሪኝ
@@user-ym8dm3zz4o እኔ ደሚሬሸለው
❤❤
ሳህህ
እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ እህቴ ከእምነትሽ አይበልጥም ፈተናነውእዳትሰናከይ እመብርሀን ትርዳሽ ብዙ ባትቀርቢው ይሻላል እህቴ
ፍቅረ እወረ ነው እሚባለውኮ እውነት ነው በምን አጋጣሚ እደሚይዝህ አታቀውም ❤❤🎉🎉
እውር አይደለም ፍቅር
Yesssss betam tekikil
😢😢😢😢😢በጣም ያልደራሠበት ላፍርድ ይሮጣል@@user-hw2lx8sm4s
ትክክል አዳዴ ይከሰታል ሰዎች በአይን ሰውን ይወዳሉ ልጁ ስሜቱ ይሄ ነው ። ሶፊ ግን እጅግ ደስ ይላል ትእግስትህ 💯
ልጅቷ ደግሞ በጣም ደስ የምትል ንግግሯ የረጋ፣ መንፈሳነቷ ደግሞ ለሰው ያላት ፍቅር ያሳውቃል ። ብቻ እግዚአብሔር ልጁን ወደ ልቡ ይመልሰው ።
ሳህህወላይከውእኔምአውሮኛል😢
ፍቅር ከምነት አይበልጥም እግዚአብሔር ወደራህስ ይመልስህ ወንድማችን 🙏🙏
ከሀይማኖት ፍቅር አይበልጥም ይህ ፍቅር ሳይሆን ስሜት ነው አሏህ ይጠብቀን ከደዚህ አይነት ፍቅር
አዎ ማርያምን😢😢
በጣም አሏህ ሂዳዉን ይሰጠዉ
ሀሊድ ወዴአላህ ተመለሰና ቶበት አድርግ ሶፊ ምከርው ወላሂ ካላህጋር እየተጣላነው ሞትመቸ እደሚመጣብን አናቅም ወዴ አላህተመለሥ
አልሃምዱሊላህ በዚህ መስማማቱ የልጅቱ ትህተና ደስ ሲል አላህ ያክብርሽ የኔዉድ የሀይማኖታችሁን ነገር አደራ ከምንም በላይ እምነት ይበልጣል እራሳችሁን ጠብቁ ካሊድ ደሞ ጓደኛማቾች ሁናችሁ በቅርብ እንጠብቃለን ኢንሻአላህ ሶፊ መልካም ሰዉ ነህ አላህ ይጠብቅህ ወድም ከነ ሙሉ ቤተሰቦችህ እና ከነ ሙሉ ቲሞች ፈጣሪ ያክብራችሁ ያለዉን ነገር አሳዉቁን አደረራ😍
ሀይማኖትሽ አክበሪ አደራ የማህተብሽ ነገር 🙏🙏
Lenchetunewu
ሀይማኖትሸ አክብሪ የኔ እህት
@@asoalasoal7642 እሺ 🥰🥰
እመብርሃን ካንችጋ ትሁን እህቴ በሃይማኖትሽ እንዳትደራደሪ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቀጥተና ምንገድ⛪️⛪️⛪️✅✅✅
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እሕታችን ሐይማኖትሽን ጠብቂ " በእምነት ከማይመስሏችሑ ጋር በማይመች መንገድ አትሒዱ" ይላል ቃሉ እና በርቺ ፍቅር እሚጀምረው ከሐይማኖት ነው በርቱ በያዛችሑትን ሐይማኖት ጠንክሩ
ደንግልማርያም ታፅናሽ የኔ እህት ከሀይማኖትሽ ውጪአይፈቀድም
ከክርስቶስ ፍቅር ማን ይለየናል እንዳለው ሀዋሪያው ጳውሎስ። ወንድሜ ሁሉም ነገር ከክርስቶስ ውጭ ሁሉም የሞት መንገዶች ናቸው ።እግዚአብሔርን ተቀበል እና እግዚአብሔርንም አባቴ ብለህ ጥራው እርሷንም አግባት።
😂😂😂😂😂😂😅😅
ስለተረዳሽ ተባረኪ ግን ሁለታችሁም ሀይማኖታችሁን አስቡ ዋ!
በጤና አይደለም ቁረአን ይቀራበት😢😢
ግን አስልሞ ቢያገባት ጥሩ ነበር አለበለዚያ ሀይማኖትህን አስቀድም ማፊ መጃጃል ወዴ አላህ ተ መለስ ቁርአን ቅራ መስገጃህ ላይ አላህን ለ ምነው ምርጥ ሰለፊዋን ይሰጥሀል አላህ ለባሮቹ ምንም አያጎልም ከኛ ጥፋት እንጂ
አላህ ሂዳ ይስጠው ያርቢ
ሳህ❤❤🎉🎉
ደግሞ ኩት ብዲግ ሲል 😂😂 ከጉልበቶ ላይ ሲስም ደነግትኩ አላህም እኮ ይኮታል ፣ ያረብ ይህ በሥታ እንጂ ፍቅር አይደለም....الله يشفي.
ገጠመኝ የመምህር ተስፈየ አበራ ኣዳምጪ ፆሎት አድርጊ ስግደት ስገዲ ከተቻለ አስተምረሽ ወደ አንቺ መልስው ❤
Wedecfrna
እረ ፍጡርእዴትይመለካል አድአላህንዬሚያመልክሂሊና ሶስትኡካልንአያመልክም
@@fatimaabdlqw4374 እንዴት ታቅያለሽ ስለ እኛ ሃይማኖት በምን ዕድልሽ ይልቁስ ራስሽ ካለሽበት የጣኦት ኣምልኮ ወጥተሽ ወደ ትክክለኛ ሃይማኖት ኦርቶዶክስ ብትመጪ ይሻለሻል
ኣላህ ለራሱ ያላዳነ ለአንቺ አያድንሽም
የኔ እህት ♥️ሃይማኖትሽ ኣኽብሪ አደራ አደራ የማህተብሽ ነገር 🙏
ሶፊ ጥሩ አርገሀል ጥሩ እህትና ወድም መሆን ይችላሉ ፍቃደኛ ስለሆሽ በጣም ደስ ብሎናል ኢሻ አላህ አላህ የተሻለውን ያውቃል
እባክሸል እህቴ ከእምነት በላይ ምንም የለም በእየምነታቹሁ ሁኑ
ሰታፈቅሩ ከእምነት ጀምሩ ከምንም በላይ እምነት ይቀድማል
ልጁ ግን በጤናው ነው😢😢😢😢😢😢
በጣምያሳዝና የጤናውጉዳይ አሁንግን ከጐኑሆናህክምናከተደርገለት ወደራሱእደሚመለስእርግጠኛነኝ አላህ ሂዳያይስጠው በጣምነውሚያሳዝነው
እረሱተሞል ሸይጣነውእዲህያረገው
በጤናው ነው እውነት ነው ፍቅር በጠፋበት ግዜ እንዲህ አይነት ፍቅር መታየቱ ይደንቃል
እህቴ በማርያም መንገድሽ እንዳትስቺ ገዳም ሄዴሽ ስባኤ ግቢ የሰይጣን ፈተና ነው የሄ
በትክክል መልሱን እዛ ታገኛለሽ
እምነት ይበልጣል እህት አለም ለወንድ ብለሽ እምነትሽን እዳቀይሬ ለፈተና ነው
የኒእህት በሀይማኖት ጠካራስለሆንሽ ፈተናነዉ እባክሽ እዳትሳሳች ገዳም ሱባኤያዥ😢 አባቶችን ቅረቢ ❤❤
Betikikil yene asiteway ❤❤❤
የኔ እህት ፍቅር ከሀይማኖት ይጀምራል በመጀመሪያ ወደራሥሽ ተመለሺ😢😢😢😢😢
ወይኔ ሶፊ ትእግስትክ የኔ ውድ ወንድም አላህ ይጨምርልክ❤❤
ምኑን ነው ምጨምርልት ማጃጃል አኡዝቢለህ
@@user-sy1vb6ot5l ትእግስቱን ይጨምርለት።
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ይሄን ልጅ ቀርባ ትሪት ብታደርገው እኮ መልካም ነው ራቂ አትበሏት ክርስትና እኮ ፍቅር ነው ይሄ ልጅ እየተበላሸ ነው ስለዚህ ታረጋጋው ቢያንስ አንድ ህይወት ታተርፋለች ይሄን የመሰለ ልጅ በፍቅር ምክኒያት ለምን ይበላሽ እና ሶፊን በጣም አደንቀዋለሁ ልጅቷም የተባረከች ፈጣሪ ያክብርልን ተባረኪ።
አይዞሽ እህታችን እግዚአብሔር ምክንያት አለው ልጆም አይፈረድበትም ፍቅር ነው ብዞወቹ እየቀየሩ ይጋባሉ በናንተ አልተጀመረም እና ልጆ ካፈቀረሽ ሀይማኖት ቀይሮ ያግባሽ የእግዚአብሔር ፍቃዱ ከሆነ የኔ እህት እንደሠወኛ ካሠብን ይህ ነው❤
አደራ፣በሃይሞትሽ፣አትደራደሪ፣ከሁሉም፣በላይ፣የሞተልሽን፣ክርስቶስን፣አስቢ፣የኔ፣ቆንጆ፣ማር፣ነሽ።
እህቴ. ተጠንቀቂ. ጠልፎ. ሊጥልሽ የመጣውን መንፈስ እዴት እደምትቋቋሚው. የቅዱሳን ሐዋርያት. አምላክ. ይርዳሽ. በእውነት ነው የምልሽ
ብታነብ ጥሩ ነበር ግን ቻናሉን አታዉቅም 😢😢
@@mulu5 ምኑን ላንብበው
😅😅😅😅😂😂ጠልፍ የሚጥል ምን 😂😂😂😂
@@NuryaAlem ምን እደሆነማ. እራስሽው. ታውቂዋለሽ. መሽዋወዱ. አስፈላጊ. እደለም
@@user-qb9cj4qg4t ለማንኛውም ተዋደዋል ትምጣ ባይ ነኝ ክክክክክክክ እሶ
አደራ ሃይማኖትሽ ጠብቂ አባቶቻችን ይፀልዩልሽ አደራ አደራ እህቴ
እህት ይህፈተና በሃይማኖት ደረጃ ፀይልይ ለአአባቶችም አማክሪ ፀይጣን እየተፈታተነሽ ነው መሃተብሽን ጠቢቃት
እደሰውኛ ስናስብ ደሞ ቅንነት መልካም ነው ቦታው ለመመለስ ልጁን በጓደኝነት አግዥው በህክምናም መሄድ ካለበት ውሰጅው እውነታውን ቀስ እያልሽ አስረጅው ሃይማኖቱን ከቀየረ እንኳን አላማሽን እታትረሽው አደራ
ሶፊ ይቅርታ ያው አንድ ሰው ጤናማ ሂወት ለመኖር አላማውን መርሳት የለበት እየደወልክ እሷም ምትረዳበትን እሱም ሚረዳበትን መስመር ማስያስ አለብክ የሱ ህመም ነው በዶክተርም ይድናል እሷ ከተሳሳተች ግን ስጋዋ ሳይሆን ነብሷ ነች ምትበላሸው መስመራቸውን እንዲያስተካክሉ ከጎናቸው ሁን እሱ እዲድን እሷ መበላሸት የለባትም ሶፊ አደራ አንዱ ሲድን ሌላው መግደል የለብንም ይቅርታ ግን ሶፊ ይህን ስል ከተሰመኝ ስሜት ነው ❤❤❤🙏🙏🙏
ልክ ነሽ ምንም ስህተት አልተናገርሽም
እህቴ አደራ ጠንካራ ሁኝ ገዳም ሂጅና ጸልይ እመብርሃን ካንቺ ጋር ትሁን እራስሽን ጠብቂ
እህቴ እምነትሽን ጠብቂ ከምንም በላይ ፆለት አድርጌ
አተንም ወድሜ እግዚአብሔር ይርዳህ
እህቴ በርትተሸ ፀልይ ፈተና ላይ ነሸ እመብርሃን ከዚ ፈተና ታውጣሸ 😢
ሚሥኪን ልጂናት የኔቆጆ አላህ ከይረ ነገረ ይሻላችሁ ሀይማኖት ይቀድማል❤
አላህሆይአተመጨረሻችንንአሳምርልን
እህቴ ሃይማኖትሽ ኣደራ መድሃንኣለም ይጠብቅሽ 🙏 ግን ከሱ ብትርቅ ይሻልል ካልሆነ ግን ተጠንቀቅ በድንግል ማርያም❤ ወንድም ኣንተንም ወደ ሃይማኖትህ ቅረብ 🙏
ከነደዚህ አይነት ጨለማ አላህ ይጠብቀን ወንድሜ ወደራስህ ተመለስ በሰላት አላህን በማስታወስ ተጠናከር ምንም የማይሳነው አላህ በሰፊው ይክስሃል እንሻአላህ
እህቴ ስለተረዳሸው እግዚአብሔር ይስጥሸ ግን አንድ ነገር እዳረሸ እምነትሸን ጠብቀ🙏❤
በየ ቦታው ከመቆም ልክ እንደ እርሷ ድንህ ላይ ጠንካራ ሙስሊም ቢሆን አላህ ይጠብቅህ ነበር አሁንም እርሱ ይመልስህ ። ከሁሉም በፊት እምነት ይቀድማል።
Fiker eko ayemanote ayemeritemi eshi.min beneusu bicha aydele yetejimirew.ethiopianochi wede nefesebet menefese new mitwedute ayeferedi new mibalew eshi.
@@user-qy6iv6gy4i ይመረጣል ማለቴ ሳይሆን የፍቅር መሰረቱ ሀይማኖት ነው መሰረት የሌለው ፍቅር ደግሞ ምንም ነው
ፍቅር ሀይማኖት አይገድበውም አፈቀራት
Yefkr meseret haymanot new meseret yelelew fqr de mnm new.
ያረቢ ወንድሜ አላህ ይመልሥህ ሂድያ ይሥጥክ
አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን አላህ በድኔ እንዳፈትነኝ ጠንካራ አርገኝ እጅ ከድኔጋር ምንም ማንንም እንዳተደራድረኝ ያረብ🤲🤲🤲🤲
አሚን እህቴ
አሚን ያርብ
እህቴ አባቶች አማክሪ ጠንክሪ ይህ ፈተና ነዉ፡፡
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤
አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን. ይሄ ሁሉ. አላህን በደብ ባለማወቁ ነዉ. የወንድ አልጫ
ኤ ወሏህ አሏሁሙሥተአን
Ukko😢😢😢suban Allah
የወንዲ አልጫ የወንዲ አልጫ
አዎ ወላሂ ዲኑ ቢያወቅ እንዲህ አይሆንም አረ ድርሽ አይለም ነበር አላህ ቀልብ ይስጠው
ኤ ወላሂ
አረ በአላህ እንደዚህ አትሁን አላህ ሆይ ወደ ቀልቡ መልሰው ያረብ ኢላሂ መጨረሻችንን አሳምርልን
እህቴ አደራ ሰው አስደስታለሁ ብለሽ እግዚአብሔር ፈጣሪሽን እንዳታሳዝኝ አደራ ከምንም በላይ ሐይማኖት ይበልጣል
እህቶ ከምንም በላይ አይማኖትሽን አደራ በመቀራረብ የሚፈጠረ ነገር አይታወቅም ከምንም በላይ እራስሽን ጠብቂ ምንም ሰዓት ቢሆን በወጣትነት ፈጣሪህን አስብ እግኑም ተብቅ ይላል እና ቃሉ በአይማኖት ቀልድ የለም ከፈለገ እሱ ይሁን
በጣም ከባድ ነው የተለያየ ሀይማኖት ነው ያላቸዉ ይህስ ፈተና ነው በስማም
እህቴ አደራ እላለሁ ሃይማኖትሽን ጠብቅ ሁሉም ነገር ከሃይማኖትሽ አይበልጥም
እህትዬ በኪዳነ ምህረት ወደራስሽ ተመለሽ እግዚአብሔር ከቤቱ ያቆይሽ ፆም ፀሎት ስግደት ያስፈልጋል የመጣውን ሰይጣን ከምድረገፂ ያጥፋልሽ ሶፊ ተብዬው አርፈህ ተቀመጥ በሀይማኖት ቀልድ የለም እግዚአብሔር ይቅር ይበልህ
የኔ አህት ፈተና ላይ ነሽ አባክሽ ለአባቶች አማክሪ ጸልይ ስባኤ ግቢ አመ ብርሃን ለምንያት ከዚ ፈተና ልጠብቅስ አግዚኣብሄር ኮንቺ ይሁን 😢😢😢😢😢😢😢😢
የኔ እህት ከሃይማኖትሽ ውጭ ነው እባክሽ እራቂ ኦንዳያስትሽ ወደገዳም ሂጂ አባቶችን ቅረቢ እምነትሽን ጠብቂ
ወዳች ከመጣ አስጠሚቂው ያለምን ነገር ሁለት አመት ወደሠንበት ትምህርት አስገቢው ከዛ የሚመጣውን ለውጥ ታያለሽ ያለዛግን ትተሽ በምንም መልኩ መቅረብ አያስፈልግሽም
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር ሃይማኖታቹህን ጠብቁ አትዝረክረኩ መፃሐፍ ቅዱስ አብቡ እምነታቹህን ጠብቁ 👏👏👏👏
እውነት ነዉ
እዉነት ነዉ
አዎ ልክነው ሃይማኖት ይቀድማል🙏🙏🙏
አዉ በማርያም😢😢😢😢
😢hayyi jalala dhuga kana
ምከሪው ለአንች ሲል ይቀየራል እባክሽ አትራቂው ሱባዬ ይዘሽ እንዲቀየር ጸልይ እግዚአብሔር ይመልስልሻል እሽ የክርስትና ደንቡን ማየት አለበት እህቴ
ምን አይነት ድፍረት ነው ይቀይራል ሰው ሊያመልክ እንጨት ሊሸከም ነው ፈጣሪውን ትቶ ወደ ፍጡር ማምለክ እሚጓዘው ደፋር የራሱን ሀይማኖት እሚያከብር የሰው ሀይማኖት ዝቅ አያደርግም ስርአት ያዙ
እረ አድንአምላክዬሚያመልክ ሶስት አምላክ ፍጡርን እዴትሂልናውይቀበለዋል
Zme malte atclme ehhh mne agbchue
አኡዙቢላህ ወደት ወደት አክሥቴ እውነትማ ያለው ከሡ ነው አይ ብታነቡኮ ጥሩ ነበረ
@@user-cl4mw9pr2j እኔ ሐይማኖቱን ይቀይር አላልኩም ለአንች ሲል ያልኳት ጭንቀቱን እና እሷን የሚለውን እሷ ሳታፈቅረው እሱ አፍቅሮ እንዳይጓዳ ለማለት ነው ይቀይራል ያልኩት ሀሳቡን ነው ለምን እሱ እምነቱን ይወዳል እሷም እንደዛ ለዛ ለሷ ሲል ፍቅር የአሰበውን ወደ ንጽህ ጓደኝነት ይቀይራል ለማለት ነው እሽ ወገን
👉🥰🥰በሀይማኖት እንዳትደራደሪ እህቴ
አላህ 😭😭😭ወንድሜ አይዞህ😭
ያአላህ የዝህልጅ ሥቃይ ምሳኪን😢
በእውነት ይሕ ፈተና ነው የኔ እህቴ ሱባኤ ያዥ እባክሸ ባትቀረቢ ጥሩ ይመሰለኛል እምነት እደፈለግን የምናደረገው አይደለም የመጨረሻ ሒይወት ነው እራሰሸን ጠብቂ ለሱም የራሱ እመነት ተከታይ ይሰጠው
ትክክል
አላህ ከእንደዚህ አይነት ፍቅር ይሰውረን 😢ጌታዬ ሆይ ልቤን በአንተ ፍቅር ሙላልኝ
የመምህር ተስፈየን ገጠሙኝ አዳምጭ እባክሽን እህቴ አጣብቂኝ ውስጥ ነሽ ፀበል ተጠመቂ እባክሽን እቴ አስተምራታለሁ ይላል ደግሞ የወደድካት አተ ነክ ተማር ተጠመቅ ከዛ አግባት እህቴ ኦርቶዶክስ ይሁን ከአባቶች እግር ስር ቁጭ ብሎ ይማር ከዛ ተጋቡ አች ፀልይ ስገጆ ፈተና ውስጥ ነሽ
ምን እደምል አላውቅም ግን አላህ ከይሩን ይምረጥልህ አላህ ካቀለለው ሁሉም ነገር ቀላል ነው ያረብ እሱ ይርዳህ
የኔ እሕት ከመገድሽ እዳትሳሳች ውደ ገዳም ሒጅ የኔ እናት እመብርሐን ልባነሽን ወደሴ ታቅርብሽ አደራ ሐይማኖትሽን ❤❤❤❤❤
ፍቅር የእዚአብሔር ሰጦታ ነው ነገር ግን ማህተብሸ አደራ እህታችን ፀሊየ 👏
በይ ወደ እግዚአብሔር ቤት አስገብዉ ❤❤❤❤እህቴ
አላለችም ከስልምና ወደ ክርስትና አይሆንም ደመቁ
አላልሽም ወደ ቀጥተኛዉ መንገድ ይምራትና. ወደ እስልምና ይምራትና ባንድ ይሁኑ
ሶፊየ ትግሰትህ ሳላድንቅልህ አላልፍም እና ጉንፋ ይዞሃል ፈጣሪ ይማርክ ጅግናችንንን መልከ መልካም ሰው ነህ ና❤
አላህ መጨረሻውን ያሳምረው ወደ ቀልቡ እደሚመለስ ተስፋ አለኝ
ሁንከን በሰላም መጣ ሶፍዬ ዋንድሜ 🙏🥰አይዕዕ ፍቅር በጣም ይከብዳል 😭😭😭😭😭ጊን እግዚአብሔር የመቸርሻቹ ያሰምርላችሁ እህት ዋንድሜ ካሊድ ጊን እምነት የሚባል አሌ እንዴትስ መቼሬሻ ምን ሁን?????
እኮ እኔም ግራ የገባኝ እኮ እሱ ነው 😢😢😢እሱም ወደ እኛ ቢመጣ መልካም ግን ከባድ ነው ኡፍፍፍ ምን ልበል
@@user-cr3yq9kr1o እራ በጣም ፍቅር ህዉር ያረጋል ድንግል መርያም ትቆምላችሁ ምክናቱም ላማንም ማፈረድ አንቺልም አትፍራዱ እፋርድባጭሆ የምል ቃል አሌ እና 🙏
ኡፍፍፍፍ 😭 ፍቅር ከባድ ነው 😢
በሀይማኖትሽ እዳትደራደሪ ወደ አቺ ከመጣ እሰየው ካልመጣ ግን ፍክች እዳትይ እሱም በሀይማኖቱም ያለችውን ያፍቅር አቺም በሀይማኖትሽ ያለውን አፍቅሪ ከሀይማኖት በላይ ምንም የለም
እሄልጂ አጥፈሺ ነው ገለ በይ በናትሸ
እጨት ለማምለክ
😂😂😂😂😂😂 hullum ayasfelegm yeleyayu
ምን ወራዳ ነሽ አምጭዉ ሥትይ አታፍሪም ማፈሪያ እሷን ብሎ ቢመጣኳ እምነቱ አያቀዉም እኔ ሁለቱም ለሰዉ ብለዉ ድቀይሩ አልፈልግም
😳😳😳
የኔ እናት ፈራሁልሺ 😢 እመብረሀን ትጠብቅሺ ሀይማኖትሺን ጠብቂ አደራ ጠላት እየፈተነሺ እዳይሆን በሱላይ አድሮ የፍቅር አምላክ ለሁለታቺሁም መፍትሄ ይስጣቺሁ ፈቅር ከባድ ነው በገሀድ አላወጣሁትም እጂ 14 አመቴ ታፈቀርኩ እዳፈቀርኩ ማንም አያቅም ከፈጣሪ በቀር ከስደት መልስ ይለያል ። እግዜአብሔርን መታመኛየ ነህ እለዋለሁ
ሶፍ ግን ወላሂ የምርጦች ምርጥ ነህ አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ
አደኛ. ላዳምጥ. ወይ ጉድ በምን እደተስማሙ
ውድየ ደምሪኝ በቅንነት❤❤
ዛሬ ብስማሙ በመጨረሻ ይለያያሉ😢😢😢
አይሆንም😢
ግን ሀይማኖት ጠበቅ አድርጊው ቪዲዮ ገብተሽ ኢይው እና ባለፍ ያለው ትቅርበኝ እንጂ ስለ ሀይማኖትቴ አሥተምሪያት ወደ እኔ ሀይማኖት አመጣታለው ነው ያለው እና ሀይማኖት ቀልድ አይደለም እና ቅድሚያ ሀይማኖት ሽ አክበሪ አደራ የማህተብሽ ነገር
ነገረኛ ካሁኑ ልታጣሊያቸዉ ነዉ እስኪ ዝም በይ
@@zahraayalew3965 እራሥሽ ዝም በይ በሀይማኖት ቀልድ የለም ከፈለግ ልጃቹ ይጠበቅ
@@zahraayalew3965 እሱ መጣባት እንጂ የኛ አልሄደችም እሷን ከፈለገ ሀይማኖቱን ይቀይር
ትከከለኛው ሀይማኖትኮ እሰልምናነው እሱ ልክነው
@@furiduri8440 ይህ ላንቺነው እንጂ ለኛ ለኦርቶዶክስ ልጆቾ ከክርስትና የሚበልጥ የለም ስለዚህ እዛው እራሣቹሁን ቻሉ ያለዛ ጠቅልላቹ ኑ
እግዚአብሔር በምነትሸ ያፅናሸ እህቴ❤❤❤
ይሄ ነው እውነተኛ ፍቅር ሀይማኖትን ጥቅምን ያላማከለ ግን ንፁህ ፍቅር ጋዜጠኛው አድናቂህ ነኝ እንዲህ አይነት ነገር ሲከሰት ነገሮችን አረጋግቶ ማስኬድና መላ መፈለግ የሰው ህይወትን ይታደጋል ተባረክ
ሳፊ ግን ታዳላለህ ስለ ሃይማኖትህ ለሱ ታማክረዋለህ ለስዋ ተረጅው ከጎኑ ሁኝ ትላታለህ ተውጂ😢
እህቴ እባክሽ እባክሽ ይቅርብሽ የሀ ፈተና እንድታልፍ አጠንክረሽ ጸልይ
እግዚአብሔር አምላክ ያግዛት ፈተናው ያርቅላት