ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እህቴ በጣም አሳዘነሽኝ እሱን ከምትለማመጪ ፈጣሪን ብትለማመጭ ከዚህ ቀንጨራ ጭንቅላቱ ትንሽ የወረደ ሰውዬ ቀርበሽ መነጋገር አያስፈለገም እረ አስቢበት ወደ ፈጣሪ ቅረቢ እሱን ለምኚ አይዞሽ ፈጣሪ ይረዳሻል
በትክክል😢😢😢😢
የምር ሰውየው ጤነኛ አይደለም አፈር ብላ ለሰው ሪስፔክት የለውም 😢😢😢😢
የምንማሰራትነዉ ደሞለወንዲ
መምህር ተስፋዬን አዳምጪ- ስግደት ስገጂ ይሄ ግልፅ የሆነ መንፈስ ነው
በጣም ደንቆሮ ና መሐይም እሄ ቆሽሽ ሴት ልጃን መቶ ጀግንነት ያለውይመስልሀል ።አንተ ከዱህነት ተነስተህ እዚህ ቦታ ደርሰህ ተመስገን በማለት ይህን ሰው እግዝአብሄር የስራህን ይስጥህ ።የኔ ቆንጆ እሱ ላንቺ የሜገባ አይደለም ።ቤተሰቦችሽን አታዝኛ ተይው ለጥቅም ብሎ የቀረበሽ ሚመስለኛ።ለሴት ልጀ ክብር የሌለው ነው የሰው አይምሮ የሚጎዶ ።በሽታ ይዞብሽ እንዳይመጣ !!!!!አንቺ በጣም ፈጣሬ ይወድሽል ገላገለሽ ከዜህ ሲኮፖት !!!!ጤነኛ አይመስለኛም
ይገርማል እኔ ከሰውነት ተራ ወጥቸ የነበረኝ ውበት እረግፏ በሚያስደነግጥ ሰውነት ውስጥ ሁኘ ባለቤቴ ሰለቸኝ ደከመኝ ሳትል እንቅልፍ አጥታ እኔን ለማስታመም ከሰውነት ተራ ወጥታ አስታማኝ።እግ/ር ይመስገን ዛሬ ተሽሎኝ ከነበረኝ ውበት ሰውነት የበለጠ ተሽሎኝ ጥሩ አቋም ላይ ሁኘ ስራየን እየሰራሁ ልጆቻችንን እያሳደግን ደስተኛ ቤተሰብ እየመራን ነው።በህመሜ ወቅት የራሴ ሰውነት ባስጠላኝ ወቅት እሷ ሳትጠላኝ ላስታመመችኝ ባለቤት በጣም አመሰግናለሁ።
እኔ ወንድ ነኝ እደዚህ ሞራል የሌለው ሽባ ነገርሴት ልጅ እናት እህት ናት ነገ ምን አደሚገጥምህ ታቃለህ በምንህ ነው የምትተማመነው? ሴቶች ሙሉ ኮፊደስ ይኑራቹ አላህ የፈጠራቹ ውብ አድርጎ ነው የፈጠራቹ
Keberilin bro
ግን እኮ እርሱንም አለ የመኪና አደጋ አለ ብዙ ነገር አለ
ewnet new
@@KedirShafi ጪራሺ ከሴት እደተወለደ እኮን ከላወቀም እግዜአብሒር ልቦና ይስጠው ሆሆሆሆሆ
❤❤❤
ለራሱ ምን ቅርጽ አለው ስለ ቅርጽ ያወራል ሽልጦ መሳይ ፡የዚህ ሰው መጨረሻ ባይ ደስ ባለኝ ነበር ፡ሌላ አፍቅሮ ነው ፡የእጁ ያገኛል ቆፎ ራስ።
😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂
❤❤👍👍🥹😭
እኮ እስኪ ቁምጣ ይልበዝና እንየው ሹካ ነው የሚመስለው
ያሳዝናል እረ ግፍ ነው ሴቶችየ ፈጣሪ የሰጣችሁን ሰውነት በህክምና አትበላሹ ስራህ ትክክል አይደለም ማለት ነው ይገርማል ያማል😢
ሳህ በትክክል በጭራሽ አስፈላሀጊ አይደለም አላህ የሰጠንን ተከባክበን መያዝ የእኛ ፈንታ ነው የሰው ልጂ ይከሳል ይጠቁራል እንዳማረአይኖርም የተፈጥሮን ሰውነት ከሳሁ ተብሎ ሰርጀሪ መሰራት ደባሪ ነው የሰው ልጂ በኑሮ መንገላታትም ይሁን በህመም ምክንያት ቢከሳ ሲድን ሰውነቱ ይመለሳል ልጂቷ ግን በጣም ተሳስታለች😢
እህቴ ይሄንን ኮሜት የምታይዉ ከሆነ ከአሁን ቡሀላ እሱን አትለማመጪ ፈጣሪ ላች ጥሩ ነገር አዞልሽ ይሆናል ወዴጌታሽ ተመለሽ ፀበል ሂጂ ወላሂ እሱ የዘራዉን ነዉ የሚያጭዴዉ
ተባሪኪ
እዉነት ነዉ እህቴ
😊አንች ሙስሊም አሰዳቢ ሙስሊም ሆነሽ ጸበል ትያለሽ አላህዋ ትዕግስቱን ስጠኝ ደሞ ወላሂ እያለችቲሽ አይቸ ማለፍ አልቻልኩም
@@meremayimamahmed733betam yichi asmesayi😢😢😢😢
ከዱሮውም ሲፈልጋት ለትዳር ሳይሆን ለአዳር መሰለኝ ግን ልጅቱ ታሳዝናለች ከሁሉም ውጪ😢
እድለኛ ነሽ እህቴ ! ፈጣሪ ሲገላግልሽ ነው ከድንጋይ ራስ ! You deserve better ❤ 🙏❤
እደለኝነሽ አላልሽም ሰዉነቷን አበላሽታ ለሱ ብላ 😢😢😢
እኔ፥አላዝንም፤ምክንያቱም፡ፈጣሪን፤አጉለህብኛልና፤በሰውሰራሽ፤አካላት፤እኖራለሁ፥እያሉነውኮ
ማርያምን ምን ዓይነት ሰው ነው
ሰውነት እኮ ባደ ነው አንተ ፀበል መግባት አለብህ በጤናህ አይመስለኝም😢
ድሮስ ታክሲ ላይ ሰርተህ ምን ይጠበቃል ጋጠወጥ ብትወልድ ብትጠቁር ብትጨማደድ እቤት አትገባም ባለጌ ስድ የኔቆንጆ ከዚሰው ምንም አጠብቂ አሳፋሪነው
ሴቶች እግዚአብሔርን የምላችሁ መልካችሁን የሚያደንቅ ወንድ እንዳታገቡ 🥹🥹🥹ሚስትየዋ ጸበል ግቢ
የሴትሡሥያለበት ወንድአታግቡ ይድፋችሁ እንደዚህያላችሁ ወንዶች በሙሉ
ለዚህ ሰዉ የሚገባዉ ዋጋ የምትከፍልለት ሴት አትገባዉም የምትገባዉ ሴተኛ አዳሪ ነዉ በቃ እህቴ አች ምርጥ ሴት ትዳርሽን አክባሪ ነሽ
እግዚአብሔር ማስታዋለው ይሰጥህ አንተ የዝሙት መንፈሰ አለብህ ፀበል ተጠመቀ አይዞሸ እህቴ ያልፍል
የኔ እህት አብሽሪ ፈጣሪ ላንች የተሻለዉን ይስጥሽ ,እሱ ፈጣሪ ልቦና ይስጠዉ ምንስ ብጠላት ትንሽ እንኳን ክብረ ይኑረህ
ሰውየው ምንም ፍቅር የለውም ስለማያፈቅራት ነው እንጅ ከህመምዋ ስላገገመች ደስ ሊለው ይገባ ነበር😢😢😢
😢😢😢በትክክል
ወንዶች አላህን ፍሩ ብንወፍር መከራ ብንከሳ መከራ አብሽሪ ማሜየየ እኔ ስምንት አመት የደከምኩበበት ትዳሬ ቀጭን ነሸብሎ ፈቶኛል ሳያገባኝ የነበረኝን ወርቄን ሽጨ መኪና ገዝቸ መኪናዋን ሸጦ በዛ ገዝቸ አምጥቸቸው በናቲ ሰም በእለተ ሰም ቤት ሰርቶ ፈቶኛል ወላሃ አንድ ቀን ስራ ሳልፈተታ በሰመንት አመት ባዶ እጀን ተሠለሼለሁ ብንይዝ ባንይዝ ስቃየምትቀበለን እናቴና ሐገሬ ናቸው
የኔ ቆንጆ አይዞሽ ፈጣር አለ አንዳንድ ወንዶች ውሾች ናቸው
Ehe yewende Meleke enkane yelelewe Leze poshasha beleshe Eraseshene atebedeye ache alebedelesheweme fexare yekaseshe ehene poda wenede yeqerebeshe
❤❤❤❤❤
የኔ ናት አይዞሺ እግዚአብሔር የተሻለ ይሰጥሺ ወዶቹ እዴት. አባታቸው ተግማሙብን የኢትዮ ወዶች ጭቅላታነው የተበላሸነው የማይረቢ😮😢
አይዞሽ😢😢
ይዲፋህ ውለህ አትደር በጣም ነው የተናደዲኩት በንግግርህ ባለጊ የሴት ልጄ ነህ ፈጣሪ ይዲፋህ ወይም ሺባ አርጎ የሰቀምጥህ እናትህን እንዳዋረዲክ ነው ፈጣሪ ያዋርዲህ ሴትን እዳዋረዲክ ሳይውል ሳያዲር ከተቀመጥክበት አተነሳ
Amen yedefaw😅😅😅😅
ኧረ ይሄክፍት አፍ
ሰውየ ፀበል ያስፈልገዋል እንዲጠላት ተደርጎበት ይሆናል መተት ወዶ አይደለም
Inem endeza nw yasbkut yemir betnw adelm 😢😢😢
በጭራሽ እንደዛ አይደለም የታክሲ ሹፌር አይደል ወረተኛ
ከዚሕ ጋር የሔን ሁሉ ግዜ እንዴት ኖርሽ ፡ ጌታ በቁሙ ሰውነቱን ያፍርሰው ፡፡ ስትጋቡ የገባው ቃልኪዳን ይክዳው ፡፡ አለባበሱን መጀመሪያ ያስተካከል እራሱን ምን አድርጎ ነው የሚያስበው ጎዶሎ ነው ሴሴኛ ነው
በጢና አይመስለኝም ሰዉየዉ የሆነ ነገር ሁነዋል ግን በጢና አደለም 🙏😢
@@Aose-z5h መፈስአለበት ጤነኚአይደለም እዴ ፖሰቸርይላል
መተት
ያስብላል የጤና አይመስልም ምክንያቱም ማንኛውም ሰው ከባለቤቱጋ ቢጣላ እንድህ ቃል በቃል ሚስቱን ሞራሏን እሚነካ አነጋገር መናገር ከባድ ነው😢
ፀበል ውሰዱት ግደለም የጤና አደለም በጭራሽ😢
አይዞሽ እህታለም ለፍቅር ብለሽ ብዙ ምፆሀት ከፍለሻል
እቤት ጌታየ በጣም ግፈኛ ነህ ለሞራሏ ለሴት ልጅ ከቃልህ የሚወጣ ብትጠነቀቅ የእጅህ ታገኛለህ
አይዞሽ ጠቅረሽ ቁሚ ወደፈጣሪ ጸልይ ውበት እረጋፊ ነው ውበት የውስጥ እንጂ የውጭ አደለም መልስ ከላይ ነው ብልጥ ሁኚ ቆም ብለሽ አስቢ አይዞሽ ነገም ሌላ ቀን ነው❤❤
ጥሩ ትተውናላችሁ ይመቻችሁ
እንዳሰሚው
የሆንክ ድርቆሽ አንተም ሰዉ ሆነህ አይ የሴት ልጅ እድል
ክክክክክክክክ እሄ አንድ ቁጥር የመሰለ እሱም ሰው ሆኖ
አንተ ማንህና እርግጥ ንህ
ሴቱነው እራሳቸውን ያረከሱት
እንትን ራስህን በመስታወት እይተሀል
ባለጌ ነህ
ልጂ በጤናው አይደለም እሷም ምስኪን ናት ያወጣችውን ወጭ ብታስቀምጠው ይሻላል ነበር
ሲጀመረአላህክሰጣትወጨለወደብሎምንምማርገጠሮአደለም
ንግድ ብትጀምርበት❤❤❤
ልጅቷም እንደዚህ ዓይነት የቅርፅ ልውጥ ለማደረግ የሄደችበት መንገድ የሚደገፍ አይደለም እሱ ግን ትንሽ የዕውቀት ማነስ ይታይበታል የሰው ልጅ የሥጋ ቁንጅና መወፈር መቀጥን አይደለም ልጁ ትንሽ የአይምሮ ችግር ያለበት ስለሆነ ወደ ፀበል ሁለቱም በሄዱ።
Good luck be strong he is not the only one in this world
አንተ ራስህ በጣም ታሳፍራለህ ይሄ የሰው ባህሪ አይደለም ራስህን እይ ልክ አደለህም!!! ጌታ ይርዳህ..ብቻ
ቋይ እንጅ ልጁ እኮ ሽልጦ ነው የሚመስለው ሲያስጠላ
What 😂😂😂😂
😅😅😅😅
አቤት ይህ ደንቆሮ ልጅ ግፍህ ፈራሁልህ እግዚኦ እግዚኦ እህቴ አይዞሽ ያንቺ የምሆን የትዳር አጋር እግዚአብሔር ይሰጥሻል ተይዉ ልጁ የአምሮ በሽታ አለበት አትለምኝዉ አንቺ ዉድ ፍጥረት ነሽ እግዚአብሔር ይወድሻል ❤😊
ልጅ መፀበል አለበት ምን አልባት እዲጠላት የተደረገ ነገር ይኖራል
ትክክል መልክ አጥፋ እየተባለ ስንቱ ላይ መተት ይሰራል የኔ እህቴ በጣም የምታምር ቁመተ መለሎ ናት እና ጸበል ስትገባ ቁመናዋ ብቻ ያናድደኛል የሚል የጓደኛ መተት ይለፈልፋል
@@tigisit2534 አው በጣም የብዙ ሰው ሂወት እየተበላሸ ነው በእደዚ አይነት ነገርሁላችንም ከጀረባችን ብዙ ፈተና አለ ለምሳሌ እኔ ከአገር ሰወጣ እታመማለው አገር ሰሁን አልታመምከልጂ ጋራ አልስማማም ይሄ ሁለ ነገር የገባኝ ግን አሁን ላይ ነው
Ati Garu qoshasha dha ilmoni nama bifa otoo intane ilmoni nama amala tu cala dadebi qoshasha 😢😢😢😢😢😢😢
እህታችን፣እንክዋን፣ ደስ ያለሽ፣ ይሄንን፣እብድ፣እንክዋን፣ገላገለሽ፣ላንቻ፣ አምላክ፣ ይክድሻል።
ጓደኞችሽ የሆነ ነገር አድርጎብሽ እንዳይሆን የሚቀናብሽ ሰው ሊኖር ይችላል😢
ማነው በዚህ ሰውየ ባል ነው ብሎ የሚቀናባት ? እንኳን ሊቀኑ ከሱ ጋር መኖሯ እያዘኑላት ይሆናል እንጂ
አይታወቅም እህቴ ጞደኛ ጥሩም እዳለ ሁሉ መጥፎወቺም አሉ
ገጠመኝ አዳምጭ 😢 ንሰሐ ግቢ፣ፀልይ ስገጂ ከቤትሽ የፀሎት ቦታ አዘጋጂ እና መፀለይ፣መስገድ፣ፀበል መጠመ ጀምሪ፣ ኢትዮጵያ ውስጥ ያላቹሁ ሰዎች እንዴት ነው የምታስቡት ፀበል አትሂዱም ሒዳቹሁ አትጠመቁም ስንት ታምርኛ ፀበል እያለ ፣እንዴት ነው ምትጃጃሉት ፣ በነፃ ሒዳቹሁ መዳን እየቻላቹሁ በገዛ በራቹሁ በሽታ ትገዛላቹሁ ፣በፅሎት በርትተሽ ፀልይ ፣ስገጂ እግዚአብሔር ይማርን፣ባል ተብየውም ስነ ስራአት ቢኖርህ ጥሩ ነው ፣በሰው ሞራል አትርማመድ 😢
መጀሪያም ሳታውቂ ነው ያገባሽው እግዚአብሔር ለበጎ ነው አይዞሽ
አይዞሽ እህቴ ጌታ መልከም ነዉ
ስያስጠለ ምን አይነት ጀዝባ ሰው ነው መሀይም ነገር ነህ ለሴት ልጅ ክብር ይኑርህ ዶማ ራስ💀
ይህ ሰው በሽተኛ ነው ግን ዋጋ ይከፍላል:: እህቴ አንቺ ጠንክሪ . . . . .
ሰውነት ባዳነው አላህ ያፍርስ የመኬና አደጋ ያርግህ
😂
አሜን ይሄ የማይረባ የሆነ ሰንደል አቋም
ወላሂየመኬናአደጋያርግህ
😂🤣😀
🙆🏽🙆🏽🙆🏽🙆🏽🙆🏽🙆🏽🙆🏽
ፀበል ይግባ ይሄ ሰውዬ
ያንሳህ ። የአእምሮ ደሀ ነህ ። መሰልህን ያንሳህ። ሴት ልጅ እኮናት ። አተ ድንጋይ እራስ።
እግዞኦ!!! በየቤቱ ያለ አመል። እህታችን እንኳንም ያለበትን አመል ህዝብ እንዲያፍርበት አደረግሽ።
አቤት ብቸኚነቴን እወዳታለሁ ኸኸኸኸኸኸ
ያስብላል እንደዚህ የመሰሉ ሰዎች ማየት
@@asmeretghirmatsion5571Betam
እረ ላጤነት ይለምልም
@@kemariyabdu8280 እውነትነው ከዴአይነት ትዳር
በጣም ማርያምን ብቸኝነት ጣእም አለው ከእንደዚህ አይነት ድንዝዝ ከሰው በታች የሆኑ ሠወች ይጠብቀን
ስልባቦት ሲያስጠላ ፈጣሪ አንዱን አካልክን ያሳጣህ ያኔ አሁን የተናገርከው ይጸጽትሀል ገልቱ አይዞሽ የኔ እናት ፈጣሪ የተሻለውን ይሰጥሻል
4 ኮማች ነኝ ግን ሰዉየዉ ይገርማል ለሠዉ ሞራንኳን አይጨነቅም ቀን ጠብቅ እግራስር ወድቀህ ይቅርታ ነዉ የምትላት
የኔ ቆንጆ እህት እመንኝ ለቦጎ ነው ፈጣሪ የተሻለ ነገር ይዞሽ እየጠበቀሽ ነው አይዞሽ አንተ ግን ድንጋይ ራስ ነህ እሄ አሁን እሄ ወንድ ነው እሄ እንደ ባል ይቆጠራል አሁን
አሁን ራሱ ሰውየዉ ምላስ ብቻ ያለው የሚናገር ሬሳ ነው እሱን ተይው እና ከእግዚአብሄር ኣምነሽ ሌላ እድልሽ ሞክሪ አይዞሽ !
አረ ተይዉ አታባብይዉ ጥርግ ይበል😂😂😂😂😂
ፍቅርየለህም ሲጀመር ደንቆሮ
ሴቷናት ጥፋተኛዋ ትለምነዋለች
አየ ሴት ልጅ እንደት እንደቃ እንኳ ክብር ሣይሰጣት እንደዚህ ሲያንከላፍታት አዘንኩ አንደዚህ አይነት ሰገጤ ጋር እንኳን ለትዳር ለግር አጣቢም አይሆንም የኸን አንጎል እነደት ወደደቺው
ከአምስት ደቂቃ በኋላ በሕይወትህ ምን ተከስቶ ከመኖር ወደ አለመኖር ቢለወጥ ፀፀትህ ይታየኛል ለሷ አምላኴ አለላት
እሷ ላይ ይህን ያህል ንቀት እንዲያሳድር ያደረገቺው እራሷ ናት እና እልል ብሎ እንዲወዳት ነበር የጠበቃቹት ሲቀጥል ወንድ ብሄድ ወንድ ኣይደል የሚመጣው ለወንድ ተብሎ ፈጣሪን የማይወደው ከገላ መቀነስና መጨመር ምን ኣመጣው እንደኒ ምንም ኣላሳዘነቺኝም ይቅርታ
ወንድሜ አዳርህንም ውሎህንም አታውቀው ሸፕ ስትፈልግ እግርህ ወይም እጂህን አጥተህ። አካለ ጎዶሎ እዳትሆን ፈጣሪህን ፍራ ስው እፊት መቆም እዳታፍር ያፍህ ግፍ። ግፈኛ
😢😢😢
ጌታ ሴት ልጀለይ ይጣልህ
ወንድ አሰዳቢ አላህ የምላስህን ዋጋ የሰጥሀል ጠብቅ አንቺም እራሡ አላህ ላንቺ ብሎ መጥኖ በሰጠሽ ሰውነት ለዚ ንፍጥ ብለሽታሠሪአለሽ አላህ ተቆጥቶሻል
ፈጣሪ ነው የረዳሽ በሽታ ያሲዝሻል ይችላል ለበጎ ነው
ድሮስ ከሊስትሮ ምን ትጠቢቂያለሽ ይሄ ሊስሮ እዛው ከሊስትሮ ተራ የሚመጥነውን እንዲፈልግ እንደዶሮ እሽ ብለሽ አባሪውና ላንቺ የሚመጥንሽን ወንድ አፍቅረሽ ለመኖር ሞክሪ ይሄ እርካሽ የደሀ ልጅ
አይ ስንት ጥሩ አለ❤❤❤
ወንድች ይህን ቆሻሻ ውንድች አትሰሞት በጣም ቆሻሻ ነው
ምን አይነት ነዝናዛ ባለጊ ወድነው አችስ ለምነው ምትለማመጭው ገደል ማይገባ
ከብት ነዉ ሰዉዬዉ አይዞሽ ፈጣሪ ይሰጥሻል
ይህን ስውዬ፣ በጤናው፣ አይደለም፣ፀበል፣ያስፈልገዋል፣ ፀበል፣ያስፈልገዋል።
ልጁጤናው።ያሳስባል
ልጁ ብቻ አይደለም ጤና የሌለው እሷም ጤና የላት የሰው ልጅ እንደት ትዳርን ለማቆየት ብሎ ሴርጀሪ ይሰራል ፍቅሩ ከቀነሰ ከእግዛብሄር መጠየቅ ከዛ ካለፈ ህይወትስ ያልፍ የለ እንደ እንኳን የሱፍቅር ሌላ ሰው እንኳን ማፍቀር ባትችል ቢያንስብቻዋን ሁና ህይወቷን መቀጠል ትችላለች
መጀመሪያም አፍቅረሀት አልነበረም አስተሳሰብህ በጣም የወረደ ነው ሰው መሆንኽን የረሳህ ይመስለኛል ውበት ይረግፋል
አምላኬ ትግስቱን ስጠኝ ሰው ተጥቂሞ እንደማስቲካ መጣል ማለት ፈጣሪ ልብ ይስጠን አሜን አሜን አሜን 🙏😢
ፈጣሪ የሰራውን አካልህ እራሱ ያፈርሰውና ከሷ በታች ያድርግህ
እናት ይቅርብሽ ይሔበጣም ባለጌነዉ ይቅርብሽ እግዚያብሔር ለበጎነዉ ያራቀልሽ አይዞሽ❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤
አንቴም ብሎ ወንድ 😢😢😢
No respect because when he was a child was abused by someone that's why the way he's talking bado mind i fill sorry about this cheap man the lady be strong 😢😢😢😢
ወይኔ😢😢😢 ልሳቅ ወይስ ላልቅስ
Both
ሳቄ እረ
@@Shishige OK kkkkkkkk
Selam ❤fitari samayina Midrni yasinaw bikalu new Esee mahigim
እግዚአብሔር እግርህን ሃንዲካፕ አርጎ የማትንቀሳቀስ አርጎ ይቀይርህ
ስድ አደግ ነህ ባለጌ ከወለደ የገደለ ፀደቀ ይላል የሀገር ሰዉ ቆሞ ያስቀርህ ቅስምህን ይስበረዉ መደሐኒአለም ኢሔኔ በመተትክ አስረካት ነዉ እንዲ ስትጫወትባት ዝም ያለችክ የጅክን ይስጥ ክፊ ድሮም ወያላ ከያአንዳንዱ ከሚናገረዉ ወሬ አፀያፊ ቃላት ካልተጠቀመ ያመዋል መረን መንገደኛ ነህ ምነዉ እኔ ባገኝክ ኖሮ ድጋሚልጅነትክ ትዝ እስኪልክ ለመሽኛክ አስቀርቼ ነበር ጥሩ አድርጌ ነበር የምገርዝክ ከዛ እድሜልክክን ሼፕ እያማረክ ይቀራል ወይ ሰርጀሪ ትሰራታላክ ተመስገን በል ምስኪኖአ ላይ ጥሎካል. እህቴ ግን ፀበል ሒጂ ቶሎ
ደግ አደረገሽ ሲጀመር እንደዚ በንቀት ለሚያይሽና አፍርብሻለው ለሚልሽ ባል አካልሽን ቀዳዴሽ አርቲፊሻን ነሽ አልፈልግሽም እያለሽ ጭራሽ ከስር ከስሩ ትርመጠመጫለሽ እየተለማመጥሽ ለራስሽ ክብር የሚባል አልሰጠሽም የናቀሽም ለዛ ነው
በጀመሪያ ውበትሽን አድንቆ ገዘብሽን አይቶ የሚቀርብሽ ወንድ ባልሽ ሊሆን አይችልም ካች የተሻለች ቆንጆ ሲያገኝ ይተውሻል አንች ፈጣሪ በሰጠሽ ውበት ኮንፊደስ ይኑርሽ በጀመሪያ የፈጠረሽን አመስግኒ
@@Hshddghd እኮ
ለወንዶች እኮ ሞቱ አነሳቸው
Fetari shiba adergo yaskereh balege!!!
Abeeeeeeeti yaa rabbi
አንቴን ብሎ ወንድ ሴሰኛ ኡርጉም ዶንቆሮ
እውነት ነው እቃውን አበላሾው እንደዚህ ያለው ቆሻሻ አርፎ እንዲቀመጥ እቃውን ቁረጭው 🤣🤣🤣
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
አይባልም
ኧረ ሞኝ የላኩትን አይረሳም እንዳይሆን
ሲጀመር አይወዳትም ሰው ለሚወደው እንደዚህ አይነት ፀያፍ ቃላት አይናገርም አንቺም ሰርጀሪ መሰራት የለብሽም እኔ ከወደድኳት ዝንጀሮም ትሁን ያለው ማን ነበር ንግግሩ ይዘጋል ባለጌ እሱ ራሱ ጤነኛ አይደለም ወደ ቤተክርስቲያን ሄዶ ፀሎት ይደረግለት😢😢
አይረባም ስጀመረ ፊቅር የለህም አይዞሽ ❤❤አንቴ ነጌ የምታገባት ሴት አስጠለሄኝ ብላ የምት ሄድ ታገባለህ ሰዉ የዘራዉን ያጭዳል በቆሎ ዘርቴህ ስንዴ አትጠብቅም አትረባባባባምምምም😮😮
አረ ምን ጉድ ውስጥ ገባን ወገን አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ ይቅር በለን ማረን
ቆይ አተ እዲህ ለመኖርህ ምን ዋስትና አለ? ነገ መልክህን ሰውነትህን ልታጣ ትችላለህ እኮ😢 አቤት መሃይምነትህ
የታክሲተራ የወያላ አለቃ ሼፕ ምናምን ይላል የታክሲ ሹፌር የመጨረሻ ቦርኮ ነው በዚላይ ሊስትሮ
ይህን ሰው መንገድ ትራንስፖርት ሊመረምረዉ ይገባል የሚሰራበት መስሪያ ቤት በትክክል የመስሪያ ቤቱ ሰራተኛ ስነምግባር የሚያሳስበዉ ከሆነ
ስነባህሪ እያሉ ያስተምሩናል ደሞ
Ahunim degime ilalehu igziabiher yigesisih.Ibakishin yefelegew bihon yihe sew balish aydelem lihonim aychilim yihe newuregna sew nae?
አይዞሽ እህቴ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው ህይወት ይቀጥላል በርቼ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
እኔብሆን በተኛበት እቃውን ነበር የምቆርጠወ አላህ ይቀረኝ 😅
😂😂😂
😂😂😂😂😂😂ሳልፈልግ አሳቀኝኝኝ
Kkkk
እስር ቤት 😂😂😂😂😂
እረ 🙄🙄🙄🙄🤣🤣🤣🤣
እስኪ ልስማችሁ አይ ፈተና ጉድ
This guy’s mind is still listro
Nice Show!
አላሀምዱሊላ ቆጆ ና ምርጥ ሰውነት ሰልሰጠኝ አላሀ ሀርቴፍሻ መጨረሻው ይሄ ነው አላሀ የሰጣቹን ሰውነት ንቃቹ ሰው ሰራሽን ምትምርጡት ለምድነው ግን
ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ የኛ ውዱ ነብይ ሱለላህ አይህ ወሰለም❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤
የችኩላ ነገር ይህ ነዉ፣ ታክሲ ቦታ አገኘሽዉ የጀርባ ታሪኩን አታዉቂውም ሊስትሮ ወያላ ነበር ዘለሽ አገባሽ ጭራሽ ከሰው ፊት ድብድብ ጀመረ ፣ሰውየዉ የአዕምሮ ብስለት የለውም ጅልአስተሳሰቡ እጅግ የወረደ ነው አይሆንሽም ፣አንችም አንደሱ ደንቆሮ ነሽ አካልሽን በመለዋወጥ ፍቅር ለመግዛት ሞከርሽ ስትወልጅ የበለጠ ስሜትሽን ይጎዳዋል ሌላዉ መንገድ ትራንስፖርት እየሰራ ይህን ሁሉ ገንዘብ የት አገኘው ይህን የህል ገንዘብ ይከፍላል እንዴ? እንደ መንግስት ሰራተኛ አስተሳሰቡ ደካማ ነው፡፡
ኧረ ይሄ ስድ ለሱ ብለሽ ጤናሽን እዳታጪ ተይው አንቺ ቆንጆ ነሽ ይሄ ስድ ይቅርብሽ ቆሻሻ ነው ይሄ የመንደር ወንድ ነው ደሞ ለሱ ይለቀሳል
ወላሂ አው በጣም ቆንጆ ናት እሱ የሆነ ቀፎ ምን ይመሰላል ሽብ ሸብ ይላል አላህ ሽባ አርጓ እቤት ያውልህ ቱ
አርቲፊሻል ጨመረችበች ፈጣሪን አንተ የሰጠሀኝ በቂ አይደለም አለች ወንድን ለማስደሰት እና ፈጣሪን እያመፁ የሚስተካከል ነገር የለም
የሰርጀሪውን ጣጣ ለወንድ ማን ነስንሺ አለሽ: የሚገርም ትውልድ
የኔ እናት አይዞሽ ለሱ ይህን ያህል ከምት ሆኝ ፈጣሪሽን ተደገፊ ሁሉም ያልፋል ::
እህቴ በጣም አሳዘነሽኝ እሱን ከምትለማመጪ ፈጣሪን ብትለማመጭ ከዚህ ቀንጨራ ጭንቅላቱ ትንሽ የወረደ ሰውዬ ቀርበሽ መነጋገር አያስፈለገም እረ አስቢበት ወደ ፈጣሪ ቅረቢ እሱን ለምኚ አይዞሽ ፈጣሪ ይረዳሻል
በትክክል😢😢😢😢
የምር ሰውየው ጤነኛ አይደለም አፈር ብላ ለሰው ሪስፔክት የለውም 😢😢😢😢
የምንማሰራትነዉ ደሞለወንዲ
መምህር ተስፋዬን አዳምጪ- ስግደት ስገጂ ይሄ ግልፅ የሆነ መንፈስ ነው
በጣም ደንቆሮ ና መሐይም እሄ ቆሽሽ ሴት ልጃን መቶ ጀግንነት ያለውይመስልሀል ።አንተ ከዱህነት ተነስተህ እዚህ ቦታ ደርሰህ ተመስገን በማለት ይህን ሰው እግዝአብሄር የስራህን ይስጥህ ።የኔ ቆንጆ እሱ ላንቺ የሜገባ አይደለም ።
ቤተሰቦችሽን አታዝኛ ተይው ለጥቅም ብሎ የቀረበሽ ሚመስለኛ።
ለሴት ልጀ ክብር የሌለው ነው የሰው አይምሮ የሚጎዶ ።
በሽታ ይዞብሽ እንዳይመጣ !!!!!
አንቺ በጣም ፈጣሬ ይወድሽል ገላገለሽ ከዜህ ሲኮፖት !!!!
ጤነኛ አይመስለኛም
ይገርማል እኔ ከሰውነት ተራ ወጥቸ የነበረኝ ውበት እረግፏ በሚያስደነግጥ ሰውነት ውስጥ ሁኘ ባለቤቴ ሰለቸኝ ደከመኝ ሳትል እንቅልፍ አጥታ እኔን ለማስታመም ከሰውነት ተራ ወጥታ አስታማኝ።እግ/ር ይመስገን ዛሬ ተሽሎኝ ከነበረኝ ውበት ሰውነት የበለጠ ተሽሎኝ ጥሩ አቋም ላይ ሁኘ ስራየን እየሰራሁ ልጆቻችንን እያሳደግን ደስተኛ ቤተሰብ እየመራን ነው።በህመሜ ወቅት የራሴ ሰውነት ባስጠላኝ ወቅት እሷ ሳትጠላኝ ላስታመመችኝ ባለቤት በጣም አመሰግናለሁ።
እኔ ወንድ ነኝ እደዚህ ሞራል የሌለው ሽባ ነገር
ሴት ልጅ እናት እህት ናት
ነገ ምን አደሚገጥምህ ታቃለህ በምንህ ነው የምትተማመነው?
ሴቶች ሙሉ ኮፊደስ ይኑራቹ አላህ የፈጠራቹ ውብ አድርጎ ነው የፈጠራቹ
Keberilin bro
ግን እኮ እርሱንም አለ የመኪና አደጋ አለ ብዙ ነገር አለ
ewnet new
@@KedirShafi ጪራሺ ከሴት እደተወለደ እኮን ከላወቀም እግዜአብሒር ልቦና ይስጠው ሆሆሆሆሆ
❤❤❤
ለራሱ ምን ቅርጽ አለው ስለ ቅርጽ ያወራል ሽልጦ መሳይ ፡የዚህ ሰው መጨረሻ ባይ ደስ ባለኝ ነበር ፡ሌላ አፍቅሮ ነው ፡የእጁ ያገኛል ቆፎ ራስ።
😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂
❤❤👍👍🥹😭
እኮ እስኪ ቁምጣ ይልበዝና እንየው ሹካ ነው የሚመስለው
ያሳዝናል እረ ግፍ ነው
ሴቶችየ ፈጣሪ የሰጣችሁን ሰውነት በህክምና አትበላሹ ስራህ ትክክል አይደለም ማለት ነው ይገርማል ያማል😢
ሳህ በትክክል በጭራሽ አስፈላሀጊ አይደለም አላህ የሰጠንን ተከባክበን መያዝ የእኛ ፈንታ ነው የሰው ልጂ ይከሳል ይጠቁራል እንዳማረአይኖርም የተፈጥሮን ሰውነት ከሳሁ ተብሎ ሰርጀሪ መሰራት ደባሪ ነው የሰው ልጂ በኑሮ መንገላታትም ይሁን በህመም ምክንያት ቢከሳ ሲድን ሰውነቱ ይመለሳል ልጂቷ ግን በጣም ተሳስታለች😢
እህቴ ይሄንን ኮሜት የምታይዉ ከሆነ ከአሁን ቡሀላ እሱን አትለማመጪ ፈጣሪ ላች ጥሩ ነገር አዞልሽ ይሆናል ወዴጌታሽ ተመለሽ ፀበል ሂጂ ወላሂ እሱ የዘራዉን ነዉ የሚያጭዴዉ
ተባሪኪ
እዉነት ነዉ እህቴ
😊አንች ሙስሊም አሰዳቢ ሙስሊም ሆነሽ ጸበል ትያለሽ አላህዋ ትዕግስቱን ስጠኝ ደሞ ወላሂ እያለችቲሽ አይቸ ማለፍ አልቻልኩም
@@meremayimamahmed733betam yichi asmesayi😢😢😢😢
ከዱሮውም ሲፈልጋት ለትዳር ሳይሆን ለአዳር መሰለኝ ግን ልጅቱ ታሳዝናለች ከሁሉም ውጪ😢
እድለኛ ነሽ እህቴ ! ፈጣሪ ሲገላግልሽ ነው ከድንጋይ ራስ ! You deserve better ❤ 🙏❤
እደለኝነሽ አላልሽም ሰዉነቷን አበላሽታ ለሱ ብላ 😢😢😢
እኔ፥አላዝንም፤ምክንያቱም፡ፈጣሪን፤አጉለህብኛልና፤በሰውሰራሽ፤አካላት፤እኖራለሁ፥እያሉነውኮ
ማርያምን ምን ዓይነት ሰው ነው
ሰውነት እኮ ባደ ነው አንተ ፀበል መግባት አለብህ በጤናህ አይመስለኝም😢
ድሮስ ታክሲ ላይ ሰርተህ ምን ይጠበቃል ጋጠወጥ ብትወልድ ብትጠቁር ብትጨማደድ እቤት አትገባም ባለጌ ስድ የኔቆንጆ ከዚሰው ምንም አጠብቂ አሳፋሪነው
ሴቶች እግዚአብሔርን የምላችሁ መልካችሁን የሚያደንቅ ወንድ እንዳታገቡ 🥹🥹🥹ሚስትየዋ ጸበል ግቢ
የሴትሡሥያለበት ወንድአታግቡ ይድፋችሁ እንደዚህያላችሁ ወንዶች በሙሉ
ለዚህ ሰዉ የሚገባዉ ዋጋ የምትከፍልለት ሴት አትገባዉም የምትገባዉ ሴተኛ አዳሪ ነዉ በቃ እህቴ አች ምርጥ ሴት ትዳርሽን አክባሪ ነሽ
እግዚአብሔር ማስታዋለው ይሰጥህ አንተ የዝሙት መንፈሰ አለብህ ፀበል ተጠመቀ አይዞሸ እህቴ ያልፍል
የኔ እህት አብሽሪ ፈጣሪ ላንች የተሻለዉን ይስጥሽ ,እሱ ፈጣሪ ልቦና ይስጠዉ ምንስ ብጠላት ትንሽ እንኳን ክብረ ይኑረህ
ሰውየው ምንም ፍቅር የለውም ስለማያፈቅራት ነው እንጅ ከህመምዋ ስላገገመች ደስ ሊለው ይገባ ነበር😢😢😢
😢😢😢በትክክል
ወንዶች አላህን ፍሩ ብንወፍር መከራ ብንከሳ መከራ አብሽሪ ማሜየየ እኔ ስምንት አመት የደከምኩበበት ትዳሬ ቀጭን ነሸብሎ ፈቶኛል ሳያገባኝ የነበረኝን ወርቄን ሽጨ መኪና ገዝቸ መኪናዋን ሸጦ በዛ ገዝቸ አምጥቸቸው በናቲ ሰም በእለተ ሰም ቤት ሰርቶ ፈቶኛል ወላሃ አንድ ቀን ስራ ሳልፈተታ በሰመንት አመት ባዶ እጀን ተሠለሼለሁ ብንይዝ ባንይዝ ስቃየምትቀበለን እናቴና ሐገሬ ናቸው
የኔ ቆንጆ አይዞሽ ፈጣር አለ አንዳንድ ወንዶች ውሾች ናቸው
Ehe yewende Meleke enkane yelelewe Leze poshasha beleshe Eraseshene atebedeye ache alebedelesheweme fexare yekaseshe ehene poda wenede yeqerebeshe
❤❤❤❤❤
የኔ ናት አይዞሺ እግዚአብሔር የተሻለ ይሰጥሺ ወዶቹ እዴት. አባታቸው ተግማሙብን የኢትዮ ወዶች ጭቅላታነው የተበላሸነው የማይረቢ😮😢
አይዞሽ😢😢
ይዲፋህ ውለህ አትደር በጣም ነው የተናደዲኩት በንግግርህ ባለጊ የሴት ልጄ ነህ ፈጣሪ ይዲፋህ ወይም ሺባ አርጎ የሰቀምጥህ እናትህን እንዳዋረዲክ ነው ፈጣሪ ያዋርዲህ ሴትን እዳዋረዲክ ሳይውል ሳያዲር ከተቀመጥክበት አተነሳ
Amen yedefaw😅😅😅😅
ኧረ ይሄክፍት አፍ
ሰውየ ፀበል ያስፈልገዋል እንዲጠላት ተደርጎበት ይሆናል መተት ወዶ አይደለም
Inem endeza nw yasbkut yemir betnw adelm 😢😢😢
በጭራሽ እንደዛ አይደለም የታክሲ ሹፌር አይደል ወረተኛ
ከዚሕ ጋር የሔን ሁሉ ግዜ እንዴት ኖርሽ ፡ ጌታ በቁሙ ሰውነቱን ያፍርሰው ፡፡ ስትጋቡ የገባው ቃልኪዳን ይክዳው ፡፡ አለባበሱን መጀመሪያ ያስተካከል እራሱን ምን አድርጎ ነው የሚያስበው ጎዶሎ ነው ሴሴኛ ነው
በጢና አይመስለኝም ሰዉየዉ የሆነ ነገር ሁነዋል ግን በጢና አደለም 🙏😢
@@Aose-z5h መፈስአለበት ጤነኚአይደለም እዴ ፖሰቸርይላል
መተት
ያስብላል የጤና አይመስልም ምክንያቱም ማንኛውም ሰው ከባለቤቱጋ ቢጣላ እንድህ ቃል በቃል ሚስቱን ሞራሏን እሚነካ አነጋገር መናገር ከባድ ነው😢
ፀበል ውሰዱት ግደለም የጤና አደለም በጭራሽ😢
አይዞሽ እህታለም ለፍቅር ብለሽ ብዙ ምፆሀት ከፍለሻል
እቤት ጌታየ በጣም ግፈኛ ነህ ለሞራሏ ለሴት ልጅ ከቃልህ የሚወጣ ብትጠነቀቅ የእጅህ ታገኛለህ
አይዞሽ ጠቅረሽ ቁሚ ወደፈጣሪ ጸልይ ውበት እረጋፊ ነው ውበት የውስጥ እንጂ የውጭ አደለም መልስ ከላይ ነው ብልጥ ሁኚ ቆም ብለሽ አስቢ አይዞሽ ነገም ሌላ ቀን ነው❤❤
ጥሩ ትተውናላችሁ ይመቻችሁ
እንዳሰሚው
የሆንክ ድርቆሽ አንተም ሰዉ ሆነህ አይ የሴት ልጅ እድል
ክክክክክክክክ እሄ አንድ ቁጥር የመሰለ እሱም ሰው ሆኖ
አንተ ማንህና እርግጥ ንህ
ሴቱነው እራሳቸውን ያረከሱት
እንትን ራስህን በመስታወት እይተሀል
ባለጌ ነህ
ልጂ በጤናው አይደለም እሷም ምስኪን ናት ያወጣችውን ወጭ ብታስቀምጠው ይሻላል ነበር
ሲጀመረ
አላህክሰጣትወጨለወደብሎምንምማርገጠሮአደለም
ንግድ ብትጀምርበት❤❤❤
ልጅቷም እንደዚህ ዓይነት የቅርፅ ልውጥ ለማደረግ የሄደችበት መንገድ የሚደገፍ አይደለም እሱ ግን ትንሽ የዕውቀት ማነስ ይታይበታል የሰው ልጅ የሥጋ ቁንጅና መወፈር መቀጥን አይደለም ልጁ ትንሽ የአይምሮ ችግር ያለበት ስለሆነ ወደ ፀበል ሁለቱም በሄዱ።
Good luck be strong he is not the only one in this world
አንተ ራስህ በጣም ታሳፍራለህ
ይሄ የሰው ባህሪ አይደለም ራስህን እይ ልክ አደለህም!!! ጌታ ይርዳህ..ብቻ
ቋይ እንጅ ልጁ እኮ ሽልጦ ነው የሚመስለው ሲያስጠላ
What 😂😂😂😂
😅😅😅😅
አቤት ይህ ደንቆሮ ልጅ ግፍህ ፈራሁልህ እግዚኦ እግዚኦ እህቴ አይዞሽ ያንቺ የምሆን የትዳር አጋር እግዚአብሔር ይሰጥሻል ተይዉ ልጁ የአምሮ በሽታ አለበት አትለምኝዉ አንቺ ዉድ ፍጥረት ነሽ እግዚአብሔር ይወድሻል ❤😊
ልጅ መፀበል አለበት ምን አልባት እዲጠላት የተደረገ ነገር ይኖራል
ትክክል መልክ አጥፋ እየተባለ ስንቱ ላይ መተት ይሰራል የኔ እህቴ በጣም የምታምር ቁመተ መለሎ ናት እና ጸበል ስትገባ ቁመናዋ ብቻ ያናድደኛል የሚል የጓደኛ መተት ይለፈልፋል
@@tigisit2534 አው በጣም የብዙ ሰው ሂወት እየተበላሸ ነው በእደዚ አይነት ነገር
ሁላችንም ከጀረባችን ብዙ ፈተና አለ
ለምሳሌ እኔ ከአገር ሰወጣ እታመማለው አገር ሰሁን አልታመም
ከልጂ ጋራ አልስማማም ይሄ ሁለ ነገር የገባኝ ግን አሁን ላይ ነው
Ati Garu qoshasha dha ilmoni nama bifa otoo intane ilmoni nama amala tu cala dadebi qoshasha 😢😢😢😢😢😢😢
እህታችን፣እንክዋን፣ ደስ ያለሽ፣
ይሄንን፣እብድ፣እንክዋን፣ገላገለሽ፣
ላንቻ፣ አምላክ፣ ይክድሻል።
ጓደኞችሽ የሆነ ነገር አድርጎብሽ እንዳይሆን የሚቀናብሽ ሰው ሊኖር ይችላል😢
ማነው በዚህ ሰውየ ባል ነው ብሎ የሚቀናባት ? እንኳን ሊቀኑ ከሱ ጋር መኖሯ እያዘኑላት ይሆናል እንጂ
አይታወቅም እህቴ ጞደኛ ጥሩም እዳለ ሁሉ መጥፎወቺም አሉ
ገጠመኝ አዳምጭ 😢 ንሰሐ ግቢ፣ፀልይ ስገጂ ከቤትሽ የፀሎት ቦታ አዘጋጂ እና መፀለይ፣መስገድ፣ፀበል መጠመ ጀምሪ፣ ኢትዮጵያ ውስጥ ያላቹሁ ሰዎች እንዴት ነው የምታስቡት ፀበል አትሂዱም ሒዳቹሁ አትጠመቁም ስንት ታምርኛ ፀበል እያለ ፣እንዴት ነው ምትጃጃሉት ፣ በነፃ ሒዳቹሁ መዳን እየቻላቹሁ በገዛ በራቹሁ በሽታ ትገዛላቹሁ ፣በፅሎት በርትተሽ ፀልይ ፣ስገጂ እግዚአብሔር ይማርን፣ባል ተብየውም ስነ ስራአት ቢኖርህ ጥሩ ነው ፣በሰው ሞራል አትርማመድ 😢
❤❤❤❤❤
መጀሪያም ሳታውቂ ነው ያገባሽው እግዚአብሔር ለበጎ ነው አይዞሽ
አይዞሽ እህቴ ጌታ መልከም ነዉ
ስያስጠለ ምን አይነት ጀዝባ ሰው ነው መሀይም ነገር ነህ ለሴት ልጅ ክብር ይኑርህ ዶማ ራስ💀
ይህ ሰው በሽተኛ ነው ግን ዋጋ ይከፍላል:: እህቴ አንቺ ጠንክሪ . . . . .
ሰውነት ባዳነው አላህ ያፍርስ የመኬና አደጋ ያርግህ
😂
አሜን ይሄ የማይረባ የሆነ ሰንደል አቋም
ወላሂየመኬናአደጋያርግህ
😂🤣😀
🙆🏽🙆🏽🙆🏽🙆🏽🙆🏽🙆🏽🙆🏽
ፀበል ይግባ ይሄ ሰውዬ
ያንሳህ ። የአእምሮ ደሀ ነህ ። መሰልህን ያንሳህ። ሴት ልጅ እኮናት ። አተ ድንጋይ እራስ።
እግዞኦ!!! በየቤቱ ያለ አመል። እህታችን እንኳንም ያለበትን አመል ህዝብ እንዲያፍርበት አደረግሽ።
አቤት ብቸኚነቴን እወዳታለሁ ኸኸኸኸኸኸ
ያስብላል እንደዚህ የመሰሉ ሰዎች ማየት
@@asmeretghirmatsion5571Betam
እረ ላጤነት ይለምልም
@@kemariyabdu8280 እውነትነው ከዴአይነት ትዳር
በጣም ማርያምን ብቸኝነት ጣእም አለው ከእንደዚህ አይነት ድንዝዝ ከሰው በታች የሆኑ ሠወች ይጠብቀን
ስልባቦት ሲያስጠላ ፈጣሪ አንዱን አካልክን ያሳጣህ ያኔ አሁን የተናገርከው ይጸጽትሀል ገልቱ አይዞሽ የኔ እናት ፈጣሪ የተሻለውን ይሰጥሻል
😂😂😂😂😂😂
4 ኮማች ነኝ ግን ሰዉየዉ ይገርማል ለሠዉ ሞራንኳን አይጨነቅም ቀን ጠብቅ እግራስር ወድቀህ ይቅርታ ነዉ የምትላት
የኔ ቆንጆ እህት እመንኝ ለቦጎ ነው ፈጣሪ የተሻለ ነገር ይዞሽ እየጠበቀሽ ነው አይዞሽ አንተ ግን ድንጋይ ራስ ነህ እሄ አሁን እሄ ወንድ ነው እሄ እንደ ባል ይቆጠራል አሁን
አሁን ራሱ ሰውየዉ ምላስ ብቻ ያለው የሚናገር ሬሳ ነው እሱን ተይው እና ከእግዚአብሄር ኣምነሽ ሌላ እድልሽ ሞክሪ አይዞሽ !
አረ ተይዉ አታባብይዉ ጥርግ ይበል😂😂😂😂😂
ፍቅርየለህም ሲጀመር ደንቆሮ
😂😂😂😂
ሴቷናት ጥፋተኛዋ ትለምነዋለች
አየ ሴት ልጅ እንደት እንደቃ እንኳ ክብር ሣይሰጣት እንደዚህ ሲያንከላፍታት አዘንኩ አንደዚህ አይነት ሰገጤ ጋር እንኳን ለትዳር ለግር አጣቢም አይሆንም የኸን አንጎል እነደት ወደደቺው
ከአምስት ደቂቃ በኋላ በሕይወትህ ምን ተከስቶ ከመኖር ወደ አለመኖር ቢለወጥ ፀፀትህ ይታየኛል ለሷ አምላኴ አለላት
እሷ ላይ ይህን ያህል ንቀት እንዲያሳድር ያደረገቺው እራሷ ናት እና እልል ብሎ እንዲወዳት ነበር የጠበቃቹት ሲቀጥል ወንድ ብሄድ ወንድ ኣይደል የሚመጣው ለወንድ ተብሎ ፈጣሪን የማይወደው ከገላ መቀነስና መጨመር ምን ኣመጣው እንደኒ ምንም ኣላሳዘነቺኝም ይቅርታ
ወንድሜ አዳርህንም ውሎህንም አታውቀው ሸፕ ስትፈልግ እግርህ ወይም እጂህን አጥተህ። አካለ ጎዶሎ እዳትሆን ፈጣሪህን ፍራ ስው እፊት መቆም እዳታፍር ያፍህ ግፍ። ግፈኛ
😢😢😢
ጌታ ሴት ልጀለይ ይጣልህ
ወንድ አሰዳቢ አላህ የምላስህን ዋጋ የሰጥሀል ጠብቅ አንቺም እራሡ አላህ ላንቺ ብሎ መጥኖ በሰጠሽ ሰውነት ለዚ ንፍጥ ብለሽታሠሪአለሽ አላህ ተቆጥቶሻል
ፈጣሪ ነው የረዳሽ በሽታ ያሲዝሻል ይችላል ለበጎ ነው
ድሮስ ከሊስትሮ ምን ትጠቢቂያለሽ ይሄ ሊስሮ እዛው ከሊስትሮ ተራ የሚመጥነውን እንዲፈልግ እንደዶሮ እሽ ብለሽ አባሪውና ላንቺ የሚመጥንሽን ወንድ አፍቅረሽ ለመኖር ሞክሪ ይሄ እርካሽ የደሀ ልጅ
አይ ስንት ጥሩ አለ❤❤❤
ወንድች ይህን ቆሻሻ ውንድች አትሰሞት በጣም ቆሻሻ ነው
ምን አይነት ነዝናዛ ባለጊ ወድነው አችስ ለምነው ምትለማመጭው ገደል ማይገባ
ከብት ነዉ ሰዉዬዉ አይዞሽ ፈጣሪ ይሰጥሻል
ይህን ስውዬ፣ በጤናው፣ አይደለም፣
ፀበል፣ያስፈልገዋል፣ ፀበል፣ያስፈልገዋል።
ልጁጤናው።ያሳስባል
ልጁ ብቻ አይደለም ጤና የሌለው እሷም ጤና የላት የሰው ልጅ እንደት ትዳርን ለማቆየት ብሎ ሴርጀሪ ይሰራል ፍቅሩ ከቀነሰ ከእግዛብሄር መጠየቅ ከዛ ካለፈ ህይወትስ ያልፍ የለ እንደ እንኳን የሱፍቅር ሌላ ሰው እንኳን ማፍቀር ባትችል ቢያንስብቻዋን ሁና ህይወቷን መቀጠል ትችላለች
መጀመሪያም አፍቅረሀት አልነበረም አስተሳሰብህ በጣም የወረደ ነው ሰው መሆንኽን የረሳህ ይመስለኛል ውበት ይረግፋል
አምላኬ ትግስቱን ስጠኝ ሰው ተጥቂሞ እንደማስቲካ መጣል ማለት ፈጣሪ ልብ ይስጠን አሜን አሜን አሜን 🙏😢
ፈጣሪ የሰራውን አካልህ እራሱ ያፈርሰውና ከሷ በታች ያድርግህ
እናት ይቅርብሽ ይሔበጣም ባለጌነዉ ይቅርብሽ እግዚያብሔር ለበጎነዉ ያራቀልሽ አይዞሽ❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤
አንቴም ብሎ ወንድ 😢😢😢
No respect because when he was a child was abused by someone that's why the way he's talking bado mind i fill sorry about this cheap man the lady be strong 😢😢😢😢
ወይኔ😢😢😢 ልሳቅ ወይስ ላልቅስ
Both
😂😂😂😂😂😂
ሳቄ እረ
@@Shishige OK kkkkkkkk
Selam ❤fitari samayina Midrni yasinaw bikalu new Esee mahigim
እግዚአብሔር እግርህን ሃንዲካፕ አርጎ የማትንቀሳቀስ አርጎ ይቀይርህ
ስድ አደግ ነህ ባለጌ ከወለደ የገደለ ፀደቀ ይላል የሀገር ሰዉ ቆሞ ያስቀርህ ቅስምህን ይስበረዉ መደሐኒአለም ኢሔኔ በመተትክ አስረካት ነዉ እንዲ ስትጫወትባት ዝም ያለችክ የጅክን ይስጥ ክፊ ድሮም ወያላ ከያአንዳንዱ ከሚናገረዉ ወሬ አፀያፊ ቃላት ካልተጠቀመ ያመዋል መረን መንገደኛ ነህ ምነዉ እኔ ባገኝክ ኖሮ ድጋሚልጅነትክ ትዝ እስኪልክ ለመሽኛክ አስቀርቼ ነበር ጥሩ አድርጌ ነበር የምገርዝክ ከዛ እድሜልክክን ሼፕ እያማረክ ይቀራል ወይ ሰርጀሪ ትሰራታላክ ተመስገን በል ምስኪኖአ ላይ ጥሎካል. እህቴ ግን ፀበል ሒጂ ቶሎ
ደግ አደረገሽ ሲጀመር እንደዚ በንቀት ለሚያይሽና አፍርብሻለው ለሚልሽ ባል አካልሽን ቀዳዴሽ አርቲፊሻን ነሽ አልፈልግሽም እያለሽ ጭራሽ ከስር ከስሩ ትርመጠመጫለሽ እየተለማመጥሽ ለራስሽ ክብር የሚባል አልሰጠሽም የናቀሽም ለዛ ነው
በጀመሪያ ውበትሽን አድንቆ ገዘብሽን አይቶ የሚቀርብሽ ወንድ ባልሽ ሊሆን አይችልም ካች የተሻለች ቆንጆ ሲያገኝ ይተውሻል አንች ፈጣሪ በሰጠሽ ውበት ኮንፊደስ ይኑርሽ በጀመሪያ የፈጠረሽን አመስግኒ
@@Hshddghd እኮ
ለወንዶች እኮ ሞቱ አነሳቸው
Fetari shiba adergo yaskereh balege!!!
Abeeeeeeeti yaa rabbi
አንቴን ብሎ ወንድ ሴሰኛ ኡርጉም ዶንቆሮ
እውነት ነው እቃውን አበላሾው እንደዚህ ያለው ቆሻሻ አርፎ እንዲቀመጥ እቃውን ቁረጭው 🤣🤣🤣
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
አይባልም
ኧረ ሞኝ የላኩትን አይረሳም እንዳይሆን
ሲጀመር አይወዳትም ሰው ለሚወደው እንደዚህ አይነት ፀያፍ ቃላት አይናገርም አንቺም ሰርጀሪ መሰራት የለብሽም እኔ ከወደድኳት ዝንጀሮም ትሁን ያለው ማን ነበር ንግግሩ ይዘጋል ባለጌ እሱ ራሱ ጤነኛ አይደለም ወደ ቤተክርስቲያን ሄዶ ፀሎት ይደረግለት😢😢
አይረባም ስጀመረ ፊቅር የለህም አይዞሽ ❤❤አንቴ ነጌ የምታገባት ሴት አስጠለሄኝ ብላ የምት ሄድ ታገባለህ ሰዉ የዘራዉን ያጭዳል በቆሎ ዘርቴህ ስንዴ አትጠብቅም አትረባባባባምምምም😮😮
አረ ምን ጉድ ውስጥ ገባን ወገን አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ ይቅር በለን ማረን
ቆይ አተ እዲህ ለመኖርህ ምን ዋስትና አለ? ነገ መልክህን ሰውነትህን ልታጣ ትችላለህ እኮ😢 አቤት መሃይምነትህ
የታክሲተራ የወያላ አለቃ ሼፕ ምናምን ይላል የታክሲ ሹፌር የመጨረሻ ቦርኮ ነው በዚላይ ሊስትሮ
ይህን ሰው መንገድ ትራንስፖርት ሊመረምረዉ ይገባል የሚሰራበት መስሪያ ቤት በትክክል የመስሪያ ቤቱ ሰራተኛ ስነምግባር የሚያሳስበዉ ከሆነ
ስነባህሪ እያሉ ያስተምሩናል ደሞ
Ahunim degime ilalehu igziabiher yigesisih.
Ibakishin yefelegew bihon yihe sew balish aydelem lihonim aychilim yihe newuregna sew nae?
አይዞሽ እህቴ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው ህይወት ይቀጥላል በርቼ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
እኔብሆን በተኛበት እቃውን ነበር የምቆርጠወ አላህ ይቀረኝ 😅
😂😂😂
😂😂😂😂😂😂ሳልፈልግ አሳቀኝኝኝ
Kkkk
እስር ቤት 😂😂😂😂😂
እረ 🙄🙄🙄🙄🤣🤣🤣🤣
እስኪ ልስማችሁ አይ ፈተና ጉድ
This guy’s mind is still listro
Nice Show!
አላሀምዱሊላ ቆጆ ና ምርጥ ሰውነት ሰልሰጠኝ አላሀ ሀርቴፍሻ መጨረሻው ይሄ ነው አላሀ የሰጣቹን ሰውነት ንቃቹ ሰው ሰራሽን ምትምርጡት ለምድነው ግን
ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ የኛ ውዱ ነብይ ሱለላህ አይህ ወሰለም❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤
የችኩላ ነገር ይህ ነዉ፣ ታክሲ ቦታ አገኘሽዉ የጀርባ ታሪኩን አታዉቂውም ሊስትሮ ወያላ ነበር ዘለሽ አገባሽ ጭራሽ ከሰው ፊት ድብድብ ጀመረ ፣ሰውየዉ የአዕምሮ ብስለት የለውም ጅል
አስተሳሰቡ እጅግ የወረደ ነው አይሆንሽም ፣አንችም አንደሱ ደንቆሮ ነሽ አካልሽን በመለዋወጥ ፍቅር ለመግዛት ሞከርሽ ስትወልጅ የበለጠ ስሜትሽን ይጎዳዋል
ሌላዉ መንገድ ትራንስፖርት እየሰራ ይህን ሁሉ ገንዘብ የት አገኘው ይህን የህል ገንዘብ ይከፍላል እንዴ? እንደ መንግስት ሰራተኛ አስተሳሰቡ ደካማ ነው፡፡