በውፍረቴ ሰው ሁሉ ይጠቋቆምብኝ ነበር!የማይታመን ለውጥ 103 ኪሎ ወደ 64 ኪሎ!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 367

  • @MonaTubeማሂ
    @MonaTubeማሂ 5 หลายเดือนก่อน +74

    ይህ ፕሮግራም ደስ ያለው ማነው

    • @tgstSolomon
      @tgstSolomon 5 หลายเดือนก่อน +2

      ደምሪኝ ውዴ

    • @Masho-m9e
      @Masho-m9e 5 หลายเดือนก่อน +1

      አድርሻ

  • @ethiocelebrities23
    @ethiocelebrities23 5 หลายเดือนก่อน +110

    ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ የምትሰሩትን ይባርክ🥰❤

    • @tgstSolomon
      @tgstSolomon 5 หลายเดือนก่อน +3

      አሜን ደምሪኝ ውዴ

    • @SA-oc2kw
      @SA-oc2kw 5 หลายเดือนก่อน +1

      Amen!🙏🏽

    • @hiwotmindaye858
      @hiwotmindaye858 5 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን

    • @korichafantaye1135
      @korichafantaye1135 5 หลายเดือนก่อน +1

      AMEN AMEN AMEN 🙏❤

    • @tgstSolomon
      @tgstSolomon 5 หลายเดือนก่อน

      @@korichafantaye1135 ደምሪኝ ውዴ

  • @LeyoLeyo-i6n
    @LeyoLeyo-i6n 5 หลายเดือนก่อน +27

    ተባረክ ወንድሜ የሰውነትን ክብደት እና መከራውን የሚያቅ ያውቀዋል

  • @YohannesDemissieGebremedhin
    @YohannesDemissieGebremedhin 4 หลายเดือนก่อน +3

    በጣም ደሰ የሚል ውጤት ነው ማስተር ሄኖክ ጀግና ነው:: አደንቀዋለሁ ላገኘውም እፈልጋለሁ ። የእኔ ሞያ ደግሞ ለዚህ የበቁትን ወደ ነባር ቅርጻቸው መመለስ ነው ብዙ እማዋጣው አለኝ አንቺም በርቺ
    ዶ/ረ ዮሐንስ ፕላስቲክ ሰርጅን

  • @Maroha-wy5mz
    @Maroha-wy5mz 5 หลายเดือนก่อน +77

    ሰላም ለዚህ ቤት ቤተሰቦች
    ክብደታችሁን የቀነሰባችሁበት
    የተጠቀማችሁትን። ምግቦች ብትዘረዘሩልን በክብር እጠይቃለሁ። 🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @betelmulu4897
    @betelmulu4897 5 หลายเดือนก่อน +22

    ዋው እኔም ተስፋአለኝ እናመሰግናለን ስለቀረባችሁ እናም መሲየ ይሄን ፕሮግራም ስላቀረብሽልን❤

  • @-SOpHANITE-2997
    @-SOpHANITE-2997 5 หลายเดือนก่อน +13

    መሲ ብሩከ ሁኚ እንኳን ደስ ያላቹ በርቱ

  • @DayyyDayyy-j5i
    @DayyyDayyy-j5i 5 หลายเดือนก่อน +2

    እኔም ምስክር ነኝ ይቻላል የማስተር ሄኖክ ውጤት ነኝ ማስተር ሄኖክዘመንህ ይባረክ አመሠግናለሁ መሲዬ በአንድ ወቅት ያንቺ እንግዳ ነበርኩ ሁሉም አለፈ ተመስገን

  • @Frehiwet6246
    @Frehiwet6246 5 หลายเดือนก่อน +116

    127 ኪሎ ወደ 90 ኪሎ ደርሼ አለሁ እግዚአብሔር ይመስገን ውፍረት እውነት እንዴት አባት እንደሚያስጨንቅ

    • @meselechfeyessa1226
      @meselechfeyessa1226 5 หลายเดือนก่อน +12

      በምን ቀነሽ በስፖርት ነው?

    • @gedag5658
      @gedag5658 5 หลายเดือนก่อน +4

      ጎበዝ በርቺ 👍

    • @umu..Reyan7bb
      @umu..Reyan7bb 5 หลายเดือนก่อน +1

      ወልደሽ ነው እንዴ እንድህ የወፈርሽው

    • @meselechfeyessa1226
      @meselechfeyessa1226 5 หลายเดือนก่อน +3

      አመጋገብሽስ?

    • @Fahizaawe
      @Fahizaawe 5 หลายเดือนก่อน +2

      በምን ቀነሸ??

  • @liyalyl
    @liyalyl 4 หลายเดือนก่อน

    ዋው እውነት ነው ማስተር ሄኖክ ማለት ጀግና ነው ሳላመሰግንክ አላልፍም ለእናቶች ተመርጦ የተሰጠን ሰው ነው እድሜና ጤና ተመኙለት እባካቹ ይገባዋል

  • @القرانالكريم-ض3ب
    @القرانالكريم-ض3ب 4 หลายเดือนก่อน +10

    ውፍረት ማለት በህይወት ደስተኛ የማያራግ ነገር ነው እኔ ስከሳ ያለኝ ደስታ ያለኝ ሞራል የፈለኩትን ልብስ ስለብስ ያለኝ ደስታ 🎉😊😊😊😊

    • @Chapi-217
      @Chapi-217 3 หลายเดือนก่อน

      Tadelesh

  • @emmy1365
    @emmy1365 5 หลายเดือนก่อน +6

    ጉርሜሲቱ ኦሮሞ አይደለሁም ግን ደስ እሚል ስም!!! ክብደት መቀነስ እጅግ ከባድ ነው እህቶቼ ጀግኖች ናችሁ በርቱ❗

    • @merongirma567
      @merongirma567 5 หลายเดือนก่อน +1

      ደፋር እና ጉርሜስቱ ምን ማለት ነው ታዲያ ካላወቃችሁ አላቅም ማንን ገደለ አሰባሰበችን ማለት ነው በ ኦሮምኛ 😁😁😁

    • @emmy1365
      @emmy1365 5 หลายเดือนก่อน +5

      @@merongirma567 SO WHAT? እኔ ያልኩት ትርጉሙን አይደለም ትርጉሙንማ ጉርሜሲቱ ስትናገር ሰምቻታለው ስሙ ሲጠራ ነው ያልኩት:: እንደው ግን ቅንነታችንን ምን ወሰደብን❓❗ እግዚአብሔር አምሮዋችንን ይፈውስ❗

    • @Jonny-z9n
      @Jonny-z9n 4 หลายเดือนก่อน

      ​@@merongirma567 ደስ ይላል ነው ያለችው ደግመህ አንብብ

  • @meselechfeyessa1226
    @meselechfeyessa1226 5 หลายเดือนก่อน +25

    የማስተሩን አድራሻ🙏

    • @dagikal7431
      @dagikal7431 5 หลายเดือนก่อน +2

      ቦሌ አለምነሽ ፕላዛ , ማስተር ሄኖክ

    • @HabeshayeTadese
      @HabeshayeTadese 4 หลายเดือนก่อน +1

      ዩትውብ የለውም?

    • @titisolomon3411
      @titisolomon3411 3 หลายเดือนก่อน

      ​@@HabeshayeTadeseMaster henok 90 days weigt loss ብለሽ ሰርች አርጊ

  • @emebettomass
    @emebettomass 3 หลายเดือนก่อน

    አይ ወፍረት በጣም አስቀያሚ የሆነ ነገር መሆኑን የተረዳውበት ግዜ ላይ የናንተን ፕሮግራም አየውትና በጣም ተገረምኩኝ ብዙ ግዜ የማያውቁኝ ሰውች ማዘር ሲሉኝ ብዙም አይገርመኚም ነበር አሁን በቅርብ ቀን elementary እያለው አብሮኝ የተማረ አብሮ አደጌ የሆነ ቦታ አግኝቶኝ እንዴት ዋሉ አለኝና በጣም ተገረምኩኘ በጣም ደነገጥኩኝ እንደዚህ የለድሜ ማርጀት በጣም ብቻ ውፍረት አስቀያሚ ነገር ነው እህቶች ቀናውባቹ

  • @selam733
    @selam733 5 หลายเดือนก่อน +3

    Am proud of you girls keep going

  • @aynalemgaredew3505
    @aynalemgaredew3505 5 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ደስይላል እግዚአብሄር ይስጣችበተለይቸረለኛለሴቶ

  • @genigeni5020
    @genigeni5020 5 หลายเดือนก่อน +1

    ጀግኖች ናቹ ትመቹኛላቹ 🔥💪 ስትሰሩ ፐ 🔥💪

  • @TigisitWodajo
    @TigisitWodajo 2 หลายเดือนก่อน

    በእርግጥ የሰውነት ክብደት ያስጠላል ግን ከሁሉም ይበልጥ የኃጢአት ክብደት ከባድ ነው ኃጢአት በግልፅ ቢታይ ኖሮ አንድም ሰው ቀና በሎ ባልሄደ ነበር ዳሩ ግን እግዚአብሔር ድንቅ ነውና ሰወረልን😢😢😢

  • @SeniteBadarga
    @SeniteBadarga 5 หลายเดือนก่อน +5

    ቦታዉ ይነገረን🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @titisolomon3411
      @titisolomon3411 3 หลายเดือนก่อน

      ማስተር ሄኖክ 90ቀናት የዉፍረት መቀነስ

  • @RahelBerhana
    @RahelBerhana 5 หลายเดือนก่อน +4

    ክፍያ ማሻሻያ ቢደረግበት መካከለኛ ኑሮ ላለው መልካም ነበር

  • @ዚዚዚዙዙዙ
    @ዚዚዚዙዙዙ 5 หลายเดือนก่อน +9

    የታገር ነዉ እኔም ልግባ

  • @loza-so4qg
    @loza-so4qg 5 หลายเดือนก่อน +21

    እኔ ምለው ኦርቶዶክስ እህቶች ማታ ላይ 100 ብትሰግዱ ምን አለበት?ለነፍሳችሁም ይጠቅማል

    • @Mimi-qg1iq
      @Mimi-qg1iq 4 หลายเดือนก่อน

      It's true it's work for me

    • @HabeshayeTadese
      @HabeshayeTadese 4 หลายเดือนก่อน

      በትክክል

    • @embeteferede5119
      @embeteferede5119 4 หลายเดือนก่อน

      በጣም በእውነት

  • @KidusMessay-nm2sx
    @KidusMessay-nm2sx 5 หลายเดือนก่อน +2

    MASTER Henock really surprising to me. What about people above 50 and older, can we particiate your program? Tks.

  • @POWER.....
    @POWER..... 5 หลายเดือนก่อน +5

    Wow! ጀግኖች✊🏽🫡

  • @HuriyaIdris
    @HuriyaIdris 5 หลายเดือนก่อน +2

    They are lucky I wish I am in addis

  • @selamawitgebretsadik3097
    @selamawitgebretsadik3097 5 หลายเดือนก่อน +5

    Well done girls 👏:❤

  • @hasusiraj-d4b
    @hasusiraj-d4b หลายเดือนก่อน

    besport atebelu ewnt tenageru daite nw misetew sew atasastu ename endzi aycha gemra endza alkenesnem

  • @Hawa-c3k
    @Hawa-c3k 3 หลายเดือนก่อน

    እኔም ልሞክር በጣም መቀነስ በጣም ነው የምፈልገው

  • @HawaHawa2-q2d
    @HawaHawa2-q2d 5 หลายเดือนก่อน +26

    እኔ ኢቶ ሥገባ በጣም ወፈሬነበር ሀገር ሥገባ በጣምነው የቀነሥኩት የአረብ ሀገር ውፍረት አርትፊሻነው

    • @fatumamehamed3270
      @fatumamehamed3270 5 หลายเดือนก่อน +4

      ነፃነት ስለሚሰማን ነዉ ማን እደሀገር ይመስለኛል

    • @SadiyaSadiya-vh3xb
      @SadiyaSadiya-vh3xb 4 หลายเดือนก่อน

      በስት ወር ቀነሽ ውዴ

  • @TizuG-k6t
    @TizuG-k6t 5 หลายเดือนก่อน +31

    እኔ ለራሴ ጀግና ነኝ 26ኪሎ ምግብ በማስተካከል ብቻ የቀነስኩት

    • @Jonny-z9n
      @Jonny-z9n 4 หลายเดือนก่อน

      በፈጣሪ ንገሩኝ እኔ 110 ነኝ እንቢ አለኝ

    • @القرانالكريم-ض3ب
      @القرانالكريم-ض3ب 4 หลายเดือนก่อน +3

      እኔም ጣፍጭ ነገር ከሂወቴ አወጣሁ የተወሰነ እቅስቃሴ እሰራለሁ ከ 86ወደ68ወርጃለሁ

    • @EthioLove-ly9kr
      @EthioLove-ly9kr 4 หลายเดือนก่อน

      ​@@Jonny-z9n05 05 12 11 45 በዚህ ቁጥር አውሪኝ እኔ ከ79 ወደ 62 ገብቻለሁ

    • @FrahywetFantahun
      @FrahywetFantahun 3 หลายเดือนก่อน

      በናትሽ ንገሪኝ እኔ 76 ነኝ

    • @SeadaShiferaw
      @SeadaShiferaw 3 หลายเดือนก่อน +1

      የኔውዲ እደት አርጌላስተካክል ምግብ ካስተካከልኩ እደምከሳ እርግጠኛ ነኝ ግን ምግብ ልተው አልቻልኩም😢😢😢😢

  • @destata7749
    @destata7749 5 หลายเดือนก่อน +1

    በርች

  • @eteneshtesfatsion5879
    @eteneshtesfatsion5879 5 หลายเดือนก่อน +4

    I am so proud ledy 🎉🎉🎉🎉🎉keep up I understand your feeling

  • @mahletyilma-lu2rc
    @mahletyilma-lu2rc 5 หลายเดือนก่อน +14

    ያለውት ከአገር ውጪነው የተመገባችውበት አመጋገብ ብትፅፉልኝ ስል በትህትና እጠይቃለው እባክህን ተባበረኝ

    • @Jonatan55Jonatan55
      @Jonatan55Jonatan55 3 หลายเดือนก่อน

      በቀን ሁለቴ ብቻ ተመገቢ ምሣና እራት ራት ደግሞ በጊዜ ተመገቢ ለኔ በጣም ጠቅሞኛል

  • @HabibaSide-t3c
    @HabibaSide-t3c 5 หลายเดือนก่อน +10

    የሴት ብቻ ወንዳች የሌሉበት ጠቁሙን ሙስሊም ነኝ ለዛ ነው እስፖርት ሲሰራ መገላለጥ ስላለ ነው

    • @DahabAhmad-es2jx
      @DahabAhmad-es2jx 3 หลายเดือนก่อน +1

      እቤትሺስሪ

    • @HabibaSide-t3c
      @HabibaSide-t3c 3 หลายเดือนก่อน

      @@DahabAhmad-es2jx እቤት ሲሄን ችላ እላለው ሚያሰራህ ሲኖር በስነስረአት ይሰራል

  • @Sara-g4o2d
    @Sara-g4o2d 5 หลายเดือนก่อน

    ግበዝች❤❤❤

  • @AsterBaraki-c9c
    @AsterBaraki-c9c 5 หลายเดือนก่อน +4

    እንዴ መሴ የማስተር ሄኖክ አድራሻ በምን እናግኝ አድራሻውን አስቀምልና መሲየ ❤

  • @JMGD44
    @JMGD44 5 หลายเดือนก่อน +4

    I need this አሰልጣኝ trener in my life

  • @alemkebede5848
    @alemkebede5848 5 หลายเดือนก่อน +6

    ለሁላችሁም እስፓርት ለጤንነት እስፖርት ለአካል ማጎልመሻ እስፓርት ለአይምሮ ማንቂያ የሚለውን የተስፋዬ ገብሬ በ1975 አመተምህረት የዘፈነውን ዘፈን ጋብዣችኋለው።

    • @SumeyaAbduljelil
      @SumeyaAbduljelil 5 หลายเดือนก่อน +1

      ዋው እንዴት አስታወሽው ልጅ ሆነን ይሄ ዘፈን በሬድዬ ይከፈት ነበር አስታወስኩት እናመሰግናለን

  • @ZanbAa-i4t
    @ZanbAa-i4t 3 หลายเดือนก่อน

    ማሻ አላሂ

  • @tigista7276
    @tigista7276 3 หลายเดือนก่อน

    ጉርሜሲቱ ጋሮማ እንዴት ታምራለች ይሄ አዲስ ስም አይደለም ጋዜጠኛ ማወቅ ያለብሽ ይህ በጣም ጥሩ ትርጉም አለው ስም ነው:ስማችን እንደ ብሄራችን ይለያያል ... ጉርሜሲቱ የኔ ቆንጆ ይህን ካነበብሽ ስልክሽን ፃፊልኝ ባክሽ ... እህትሽ ነሽ . የእኔም ስም አብደኔ ... ትርጉሙ መመክዬዬ ማለት ነው::

  • @የማሜታናሽዚያዳ-ኈ3ዐ
    @የማሜታናሽዚያዳ-ኈ3ዐ 5 หลายเดือนก่อน +5

    ቆይ እኔ ብቻ ክብደት የማልቀንሰው

  • @ismuibra8379
    @ismuibra8379 5 หลายเดือนก่อน +1

    Endati new ena betami efelig neber

  • @belayche4050
    @belayche4050 5 หลายเดือนก่อน +6

    Wow Amazing 👍

  • @mastwalshefferaw9537
    @mastwalshefferaw9537 5 หลายเดือนก่อน +1

    Wow you should start online too

  • @selamawitminda7752
    @selamawitminda7752 5 หลายเดือนก่อน +1

    አድራሻውን አስቀምጭልን

  • @meskeremkidanemariam88
    @meskeremkidanemariam88 4 หลายเดือนก่อน +5

    ለአካል ጉዳተኞችስ ምን ታስቦአል ?

  • @tadalachgetachwe5118
    @tadalachgetachwe5118 4 หลายเดือนก่อน +1

    ኢትዮ ጵያ ያለዉስ አቅም የሌለዉ በነፃ አገኘ እኛ የማዳም ቅመሞች ስራችን እራሱ 24 ሠዓት ተገትረን ነዉ የምን ዉለዉ ሲቀጥል ነጋ ጠባ ምግባችን ሁል ጊዜ የምንመገበዉ እሩዝ እና ዳቦ ነዉ

  • @የማራያምልጅነኝ
    @የማራያምልጅነኝ 5 หลายเดือนก่อน +11

    እኔም ብቀንስ ደስባለኝ 60ግንከዛ በታች ብሆን እፈልጋለሁ እኔ በምግብ ይወፈራን ብየ አላምንም ከምበላበት ቀን ያማልበላበትና የምራብበት ቀን በጣም ብዙነው በምግብ ነው ብየ አላምንም

    • @zahramohammad5812
      @zahramohammad5812 5 หลายเดือนก่อน +3

      እረ ቀላል ይወፈራልደ እረጊፊ አረጌ ስተወው መስሎኝ ሰው የሆኩት

    • @noonoo3732
      @noonoo3732 5 หลายเดือนก่อน

      😢እኮ እኔ ዓመቴ በቀን አንድ እዜ የሆነ።ትንሽ ነገር ነው እምበላው ግን አንድ 😂😂ኪሎ እንካን አልከነስኩም።ውይ

    • @humble305
      @humble305 5 หลายเดือนก่อน

      Esu le to maintain new baleshbet lemeketel new miredaw enem teshewje neber behulet Ken ande meblat sijemr kenesku ​@@noonoo3732

    • @AmechioLove
      @AmechioLove 5 หลายเดือนก่อน

      chenket kensu yeken enkelf atetigu yelelit enkelfe besreat metigiat lewtun tayutalachu

    • @HalimaEshetu-u9n
      @HalimaEshetu-u9n 3 หลายเดือนก่อน

      እኔ ስበላ ነዉ የምዉለዉ ግን አልጨምርም ልጆችም አሉኝ2 ግን ምንም አልጨምር 51 ኪሎ ነኝ ትንሽ ብጨምር አሪፍ ነበር

  • @alem8640
    @alem8640 5 หลายเดือนก่อน

    Yesimwan tirgum b Engilizecha ménager min asfelege kwanqwachin aidelem

  • @MenarMenar-o6k
    @MenarMenar-o6k 3 หลายเดือนก่อน

    እኔ 118ኪሎ ነበርኩኝ አሁን 80ገብቻለው እግዚአብሔር ይመሰገን ውፍረት በሸታ ነው
    እንትፋሴ እያጠረብኝ ነበረ በውፍረት

    • @DahabAhmad-es2jx
      @DahabAhmad-es2jx 3 หลายเดือนก่อน

      እዴትቀነሺ

    • @muhamedmuhamed5114
      @muhamedmuhamed5114 3 หลายเดือนก่อน

      እደት ነው የቀነሺው መልሺልኝ

  • @sabagessesse3420
    @sabagessesse3420 5 หลายเดือนก่อน +6

    አድራሻ የት ነው

  • @Addis-d3z
    @Addis-d3z 5 หลายเดือนก่อน +16

    አዝዬ ያሳደኳትን ጥንጥዬ እህቴን በውፍረቷ እናትሽ ናቸው ተብያለው ና ኢትዮጵያኖች ውፍረትን አስቡበት :: መጠኑን ቀንሱ ስኳር አቁሙ ዳቦ አቁሙ እስከመጨረሻው

    • @fanomidia688
      @fanomidia688 5 หลายเดือนก่อน

      😂😂😅

    • @fatemahosain6027
      @fatemahosain6027 5 หลายเดือนก่อน

      ዳቦ ሲባል ግን ከምን የተሰራን ነው ማቆም ያለብን እኔ የምኖርበት ቤት ምግባቸው ዳቦ ብቻ ነው እኔም ምርጫ የለኝም እመገበዋለሁ ክብደቴም እየጨመረ ነው

    • @Addis-d3z
      @Addis-d3z 5 หลายเดือนก่อน +1

      @@fatemahosain6027
      ማንኛውም አይነት ዳቦ ካትቦሃይድሬት ስላለው መተው ይመረጣል በሳምንት አንዴ ቢበላና ከዛ በዋላ ወክ ማድረግ ጥሩ ነው እኛ አገር ደም ግፊት ስኳር ኩላሊት ጉበት በሽታ በብዛት እየታየ ነው ::
      ደም ግፊትና ስኳር በጣም ዘመዳሞች ናቸው እነሱ ደግሞ ዝምድናቸው ሲጠነክር ኩላሊትን ይወልዳሉ :: ጉበት መጠጥ የሚጠጣ ሽልማቱ ነው

    • @selamyohanes5646
      @selamyohanes5646 4 หลายเดือนก่อน

      Enem le balebete enateh nat belewet eskezare yesekebegnal

    • @galilaatnafu8779
      @galilaatnafu8779 4 หลายเดือนก่อน

      🇪🇹👋

  • @TtTt-i3q
    @TtTt-i3q 5 หลายเดือนก่อน +4

    ስልክ የለም አስቀምጡልን

  • @haimont9075
    @haimont9075 5 หลายเดือนก่อน +3

    እድራሻው የት ነው እባካችሁ

  • @ThyAa-d7y
    @ThyAa-d7y 3 หลายเดือนก่อน

  • @YalmayaMesfin
    @YalmayaMesfin 5 หลายเดือนก่อน

    Jagenoche nachew!! ❤❤

  • @meselechfeyessa1226
    @meselechfeyessa1226 5 หลายเดือนก่อน +8

    ለመቀነስም ሆነ እስፖርት ለመስራት የእድሜ መስፈርት አለው??

    • @hannanabdurahman1907
      @hannanabdurahman1907 5 หลายเดือนก่อน +3

      Wagaw wud new enji yellewm 25/30,000 akababi new

    • @AsterBaraki-c9c
      @AsterBaraki-c9c 5 หลายเดือนก่อน

      አድራሻው የት ነው ግን?​@@hannanabdurahman1907

    • @gurmesitugaruma512
      @gurmesitugaruma512 5 หลายเดือนก่อน

      Ye edime mesferit yelewim

    • @HelenKonjo-v9x
      @HelenKonjo-v9x 5 หลายเดือนก่อน

      @@hannanabdurahman1907በወር ነው?

    • @titisolomon3411
      @titisolomon3411 3 หลายเดือนก่อน

      ​@@hannanabdurahman1907አሁን በነፃ ጀምሯል ቅዳሜና እሁድ በ ወዳጅነት ፓርክ 10,000 ሰዎችን ለማሰልጠን ምዝገባ ላይ ነዉ።እኔ ከ 1,000ዎቹ አንዷ ነኝ

  • @HawuletSeid-m6c
    @HawuletSeid-m6c 3 หลายเดือนก่อน

    አድራሻዉ የት ነዉ

  • @fikirtephilipos5103
    @fikirtephilipos5103 4 หลายเดือนก่อน

    Master Henok #1

  • @loomiloomi7190
    @loomiloomi7190 5 หลายเดือนก่อน +8

    ስልክ ቁጥሮን

  • @Cokebtube2
    @Cokebtube2 4 หลายเดือนก่อน

    እናት ዉድ የሀገር ልጆች ሰብ አድርጉልኝ

  • @fetiyamohamedawol458
    @fetiyamohamedawol458 5 หลายเดือนก่อน +1

    🤩😍seadiii

  • @maskiapp5405
    @maskiapp5405 5 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ ሰልችቶኛል 😢😢😢

  • @hiwotmindaye858
    @hiwotmindaye858 5 หลายเดือนก่อน +5

    የኛ ማስተር ሄኖክ ጀግናው 90 ቀናት ይችላል 💪💪💪💪💪 ይለያል🥰🥰🥰🥰

    • @ፍሬ
      @ፍሬ 5 หลายเดือนก่อน +2

      በጣም ጀግና ነሽ አረ በናትሽ እርጅኝ አረብ አገር ነኝ እሱ ጋ መምጣት አልችልም ስራ መስራት አቃተኝ ፍቃደኛ ከሆንሽ በውስጥ አውሪኝ ትንሽ ብቻ መንገዱን አሳይኝ😢🙏🙏🙏

    • @MestiSemahegn
      @MestiSemahegn 5 หลายเดือนก่อน

      የት ነው ያለ እባክሽ አድራሻ

  • @AAaa-po9bi
    @AAaa-po9bi 4 หลายเดือนก่อน

    👍👍❤

  • @AsterBaraki-c9c
    @AsterBaraki-c9c 5 หลายเดือนก่อน +1

    ኧረረረረ አድራሻ? የት ሄደን እንመዝገብ? ሆ መሲ ደሞ?😂♥️ አድራሻ አስቀምጡ 🙏

  • @werkneshgetanehwerknesh5389
    @werkneshgetanehwerknesh5389 5 หลายเดือนก่อน +1

    Wofram adelhum gin borch alegn min ladrg mikarugn waganoche gin tolo tolo yirbengal 😢😢

  • @AyeshaAyesha-w5f
    @AyeshaAyesha-w5f 3 หลายเดือนก่อน

    በኢትዮጵያ ኑሮ ግን የሚወፍር ሰው አለ ግን??

  • @sauditaif7667
    @sauditaif7667 5 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤ምርጥ ፕሮግራም

  • @saratekle8650
    @saratekle8650 5 หลายเดือนก่อน +17

    ሰው በልቶ ሲወፍር ደሰ ይላል ምግብ ይቀንሣል ምግብ የምትጠላ ሴት ነው የምባለው ቁርሴ ባዶ ቡና ነው በቀን አንዴም ሰበላ መብላት ሣይሆን መቅመሰ ነው ግን ወፍራም ነኝ አይገርማችሁም😢

    • @muluabera2379
      @muluabera2379 5 หลายเดือนก่อน +6

      ቡና በስኳር? ለስላሳ መጠጦችስ ትጠጫለሽ?

    • @fanimark17
      @fanimark17 5 หลายเดือนก่อน +1

      Ayugermegnim...hormon check argii

    • @Me.me1239
      @Me.me1239 5 หลายเดือนก่อน +1

      Insulin resistance, PCOS linoribishi yichilal check adrigi

    • @brighttube4me
      @brighttube4me 4 หลายเดือนก่อน +1

      ይመስለኛል በቂ ምግብ ሰውነትሽን በየጊዜው ስለማትሰጪው ልክ በቀን አንዴ ስትበይ ስውነትሽ ለረጅም ጊዜ እንደማትመግቢው ስለሚያቅ ምግብ እያጠራቀመ ይመስለናል::

    • @አማንየፍቅርሰው
      @አማንየፍቅርሰው 4 หลายเดือนก่อน

      ስፖርት ስሪ ከተመቸሽ ሰአት ካልተመቸሽ ማታ ባለሽበት ሆነሽ እሰከ ወር ለውጥ ላታይ ይችላል ከወር በሀላ ግን ለውጥ ታያለሽ በዛ ስላሳለፍኩ ነው

  • @BirhanBelete-hs7vu
    @BirhanBelete-hs7vu 4 หลายเดือนก่อน +1

    አባክህ ዶክተር እኔ በአሰም መዳንት ምክንያት 30ኪሎ ትርፍ ነው ና ምን ላድርግ?? አምስግናልሁ!!

  • @Mikimiki.67
    @Mikimiki.67 4 หลายเดือนก่อน

    አራቱ ኮርነሮች የት ናቸው በትገልፅልን በሚገባው መንገድ ....አመሰግናለሁ

  • @LeyoLeyo-i6n
    @LeyoLeyo-i6n 5 หลายเดือนก่อน +6

    ወዮ ታድላችሁ ማሻአላ እኔ እራሴንም እንደናንተ ለመሆን ያብቃኝ

  • @fatimahfrdosa4395
    @fatimahfrdosa4395 3 หลายเดือนก่อน

    ለምን ስልክየለም

  • @sarahbiruk2574
    @sarahbiruk2574 5 หลายเดือนก่อน +1

    ምግብ በደንብ ስጠቀጥቅ እወፍራለው ቁርስና ምሳ ብቻ ከሆነ እቀንሳለው ግን 65 ነኝ ወፈርቁ ካልኩ 71ነው እምሆን

  • @Saemir-s7l
    @Saemir-s7l 5 หลายเดือนก่อน

    ምግብ ፈተና ሆነብኚ አምላኬ ሆይ 65 ነኚ ግን ዉፍረቴን በጣም ነዉ እምጠላዉ ምኖቴ 40 መሆን ነዉ

  • @asfawabebe9035
    @asfawabebe9035 5 หลายเดือนก่อน +1

    በሦስት ወር ይህን ያህል መቀነስ ለአሞት ጠጠር ያሰጋል።

  • @tgay5642
    @tgay5642 5 หลายเดือนก่อน

    ከወለድኩ እኔም

  • @-nt5np
    @-nt5np 5 หลายเดือนก่อน +1

    ውጪ ላለነውስ በምን እናግኛችሁ ?? ተበላሸን እኮ ወገን

    • @SadabiSb
      @SadabiSb 4 หลายเดือนก่อน

      😢😢

  • @user-xn1ts9tv7l
    @user-xn1ts9tv7l 4 หลายเดือนก่อน

    እሰኪ የሚያወፍር ንገሩኝ

  • @mimiekuba5248
    @mimiekuba5248 4 หลายเดือนก่อน

    መሲየ ጰጉሜ 2 ወዳጅነት ፓርክ ስንት ሰዓት ነው ሰዓቱ አልተገለፀም እንድንገኝ ሰዓቱን ግለፁልን ?

  • @HelenAbel-m5l
    @HelenAbel-m5l 3 หลายเดือนก่อน

    ክፍለ ሀገር ያለን እንዴት እናድርግ

  • @meserettekie1421
    @meserettekie1421 3 หลายเดือนก่อน

    የት ነው ቦታው?

  • @selamyohanes5646
    @selamyohanes5646 4 หลายเดือนก่อน

    Yenem lij temeheret bet atmechi telegn neber

  • @endalkachewberta5087
    @endalkachewberta5087 5 หลายเดือนก่อน +1

    Jagen jagen jagen

  • @redseaeritrea3722
    @redseaeritrea3722 5 หลายเดือนก่อน +1

    እህቴ እንዴት ማስተር ሄኖክ ማግኘት ይቻላል please???

  • @CellCenter-v5s
    @CellCenter-v5s 3 หลายเดือนก่อน

    እኔ በ BMI 20.97ነኝ😊 ቁመቴ 156 ኪሎዬ 49😢 ግንበ BMI ጤናማ ነኝ🤗 ግን 53 ላይ መድረስ ፈልጋለሁ 🏃🏽‍♀️🧘🏽‍♀️

    • @muhamedmuhamed5114
      @muhamedmuhamed5114 3 หลายเดือนก่อน

      እደት ቀነሺ ንገሪኝ

  • @natandagnachew2790
    @natandagnachew2790 5 หลายเดือนก่อน +2

    የት ነው አድራአሻው የእስፓርት ቤቱ

  • @Helen-c2m
    @Helen-c2m 5 หลายเดือนก่อน +2

    መሲዬ አኔ ወፍራም አይደለሁም ግን ሱኳር አለቡኘ በእደሜም ትልቅ ነኘ እንደወጣቶቹ ግንበስ ቀናብሎ ለመስራት አልችል ግን በመን አይነት መንገድ ብሳተፍ ሰኳሩ ማጥፋት አችላለሁ? አመሰግናለሁ

    • @ProudlyETHIOPIAN
      @ProudlyETHIOPIAN 4 หลายเดือนก่อน

      if it is type 2 diabetes, you can reverse it by doing exercise and changing your diet.

  • @ethiokuwaittube5566
    @ethiokuwaittube5566 4 หลายเดือนก่อน

    ቪደወ ይለቀቅልን እኛም በእርቀት ሁነን አብረን እንሰራለን

  • @user-bl9vt8yr9C
    @user-bl9vt8yr9C 5 หลายเดือนก่อน

    ዋውው ደስትላላችሁ እኔ 70ኪሎነኝ በየቀኑ ይጨንቀኛል

  • @RfewDge
    @RfewDge 2 หลายเดือนก่อน

    የቅድስ😳

  • @AjabMabre
    @AjabMabre 4 หลายเดือนก่อน

    ለአረፍት እትዮጵያ ገብቼ በአንድ ወር ውስጥ 10 ኬሎ ቀንሼ መጣው ከመጣው በሀላ ጨመርኩ

  • @SemirAhimed
    @SemirAhimed 4 หลายเดือนก่อน

    Online ke ager wich lalenew Ketchale

  • @gemechukiya21
    @gemechukiya21 5 หลายเดือนก่อน

    የት ነወ ጳጉሜ 2 የሚመዘግቡት

  • @abeyabate
    @abeyabate 4 หลายเดือนก่อน

    😮

  • @WelsteTdes
    @WelsteTdes 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤

  • @ZegaHayilu
    @ZegaHayilu 5 หลายเดือนก่อน +4

    Kkkkkk weyiii wefertee edzii meqnsee yichilalee

  • @Hanagutafita
    @Hanagutafita 5 หลายเดือนก่อน

    🎉🎉🎉👍👍👌💪💪🫶🫶💯

  • @fekernehelave7884
    @fekernehelave7884 5 หลายเดือนก่อน +1

    Betam gobz astge,ma shallh watsapp telfon benorh tru neber