ከ ኢሚግሬሽን ነው ሲሉ አመንኳቸው! ተጠንቀቁ እንደ እኔ እንዳትሸወዱ!​⁠

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 127

  • @tadelakidane101
    @tadelakidane101 39 นาทีที่ผ่านมา +1

    Betame yasazenale egzabeher yeker yebelene

  • @alemkebede5848
    @alemkebede5848 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +11

    ለብዙዎች አስተማሪ መልእት ነው ።

  • @ZedAzezo
    @ZedAzezo 23 นาทีที่ผ่านมา

    በጣም ቀላል ነው ሴኪዮሪቲ ካሜራ ተጠቅመው በስአቱ በቀኑ ያለውን ትራክ ማድረግ እና የዛን ስአት ተጠቃሚዎችን ትራንዛክሽን መፈተሽ ነው :: ግን ህግ አልባ አገር ስለሆነ ማንም ሀላፊነት አይወስድም :: ግን ለማንኛውም ኢሚግሬሽን እንዴት በቴሌግራም ይደውላል ብሎ ማሰብ ያስፈልጋል:: ለወደፊት ለሌሎች የማንቂያ ደወል ነው:: የመንግስት ተቋም በመስመር ስልክ እንጅ በአፕ ሊደውል አይችልም ::

  • @lijmilytube1553
    @lijmilytube1553 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +10

    ባንኮቹ እራሳቸው መጠየቅ አለበት

  • @ethiolal2148
    @ethiolal2148 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    ሰው ያልደከመበትን ገንዘብ መሰብሰብ አለመታደል ነው ሰርቶ እንደመብላት::ይሄ ገንዘብ እኮ ሂዶ ጤናን እሚያሳጣና በህክምና ሊያልቅ ይችላል::

  • @senaitjira209
    @senaitjira209 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +10

    እናመሰግናለን እህታችን የሰው ገንዘብ ለጊዜው ያስደስታል መጨረሻው ግን እንደ እሳት ይለበልባል አንቺ ደክመሽ ያመጣሽውን ብር ወሰዱ ላንቺ ፈጣሪ የድካምሽን ዋጋ ይተካልሽ ለነሱ የውስጥ እሳት ይልቀቅባቸው ስለምክርሽ እናመሰግናለን

  • @ayshaahmed8148
    @ayshaahmed8148 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +19

    አሁን እየዘረ ፉ ያለ የባንክ ሰራተኛ ናቸው እንዴት በፍጥነት ሊዘዋዎር ቻለ?

  • @tisi3500
    @tisi3500 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    የንግድ ባንክ አሰራር ሃላፊዎቹ ላይ ትኩረት ቢደረግ። በጣም የወረደ አሰራር ነው ያለው

  • @selamleethiopia3423
    @selamleethiopia3423 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    የአሁኑ ይባስ።

  • @hamidfaris1977
    @hamidfaris1977 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    እባካችሁ ተጠንቀቁ ሲጀመር ኢሚግሬሽን ለግለሰብ አይደውልም እና መንግስት ኢሚግሬሽንን

  • @totowoldeyes
    @totowoldeyes 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ይገርማል ለእኔም ደውለውልኝ ነበር ባለፈው ዘጋሁባቸው ገና የሎ ካርድ ሲሉኝ እግዚአብሔር አወጣኝ 🙏🙏🙏

  • @genetkassa3719
    @genetkassa3719 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሰላም መሲየ በጣም ይገርማል እኔም ጋር እናቴም ጋር ደውለው ነበርእኔ ግን ስለነቃሁ ሁለተኛ እንዳትደውል ብየ ነው የዘጋሁት እባካችሁ ተጠንቀቁ እዚህም አሜርትካ የዚህ አይነት ማጭበርበር ብዙ አለ በተለይ ትክስ ክፈሉ ሶሻል ሴኩሪቲ ከጠየቁ እና የተለየ ቁጥር ካያችሁ አትመልሱ ተጠንቀቁ ::❤❤

  • @zehraissa5162
    @zehraissa5162 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    አለህ ይጣብቃን

  • @AaBb-kr3bi
    @AaBb-kr3bi 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ይህን ያደረገው ሰው ግን በጣም የሚያውቃትና የሚቀርባት ሰው ነው እርግጠኛ ነኝ

  • @Kidist136
    @Kidist136 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    በሀገራችን ህግ አልባ መሆን ተስፋ ቆርጠናል❗️

    • @almaz-rudy8793
      @almaz-rudy8793 9 นาทีที่ผ่านมา

      ሀገራችን ህግ አልባ ስልሆነ ሳይሆን ሌብነቱ International ነው ።

  • @birtukanadmase194
    @birtukanadmase194 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    እረ ጀርመን ያለ ሰውም እንደዚሁ በስሙ ልክ እንደሷ በድምፅ እየላኩ ብዙ ሰዎችን ተበልተዋል የኢትዮጵያ ነገር እየከበደ ነው

    • @AaBb-kr3bi
      @AaBb-kr3bi 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ከቀን ወደ ቀን ሲስተማቸውን እየቀየሩ ህዝቡን እየበሉ ነው በጌታ ስም

  • @Tigist-q8g
    @Tigist-q8g 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ባንክ ቤቱ መጠየቅ አለበት ሌቤቹ እዛው ውስጥ ናቸው

  • @selamawitlemma5742
    @selamawitlemma5742 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +14

    መሲ እኛም ባለፈው ከቤተሰቦቼ ላይ ተወስዶ እዳ ከፍያለው ፖሊስ ጣብያ ስናመለክት ከመቶ ሺብር በታች ምንም ሪፖርት አንቀበልም ብለውኛል አንከራተው ካበቁ በዋላ፣እጃችን ላይም አካውንቱን የተጠቀሙት ሰዎች ሙሉ informationአለን ግን ምንም ማድረግ አልቻልንመ፣ ከደወልሽልኝ ሙሉውን አስረዳሻለው።

    • @AhmedK-x6e
      @AhmedK-x6e 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      Massssiiiiii. Siiiiiid nurrrrrr20000000000🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

      አይ እምዬ ኢትዬጲያ ሰለጠንን ብለን የሰለጠነ ሌባ ለቀቁብን እግዝዬ መንግሰት አልባ አገር ሆናለች😢😢😢😢😢

    • @bona2318
      @bona2318 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Endezih yibalal? Lemin 1 santim ayihonim yesew genzeb lemin yitefal

  • @ወለተሚካኤል-123
    @ወለተሚካኤል-123 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    እኔም የማቃት ልጅ ደውለው ገንዘብ ጠየቁኝ ግን ቤተሰብ ስልክሽ ዝጊው እና ሌላ ስልክ አውጭ ተብላሌላ ቁጥር ቀየረች DC ነው

  • @belachewdemeke1594
    @belachewdemeke1594 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +11

    ጥፋቱ፡ የባንኩ፡ ነው፡ እንዴት፡ እንዲህ፡ ዓይነት፡ አሠራር፡ ይኖራል፡ ሆንተብሎ፡ እየተደረገ፡ ያለ፡ ነው።

    • @HaymanotAsnake-e4c
      @HaymanotAsnake-e4c 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ሲጀመረ ሌባ ብቻውን አይሠራም ከሠራተኛው ጋራ ተግባብቶ ነው

  • @ZedAzezo
    @ZedAzezo 17 นาทีที่ผ่านมา

    ለማንኛውም መሸወድ ያለ ቢሆንም አንች ባለቤትዋ እራስሽን ማስተማር አለብሽ ሶሻል ሚዲያ ስንጠቀም የአካውንታችንን ደህንነት አብረን ማወቅ አለብን::

  • @AbebaAlemu-zu6xc
    @AbebaAlemu-zu6xc 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እኔንም እየደወሉ አስቸግረውኛል። i am from vegas ግን ብዙ ተጨቃጨቅን ግን ጠዋት ደውል ብዬ ዘጋሁ። ግን ኢትዮጵያ ም እዚህም ተዘጋጅተን ስንጠብቅ ነበር።

  • @ቡራቅ-ረ5ጠ
    @ቡራቅ-ረ5ጠ 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    የጉድ ሀገር እኮነዉ ያለነዉ

  • @Simplefunlover
    @Simplefunlover 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +16

    You live in USA, You should know better. Basics like
    How to protect your personal informations! Never Never share a code, PIN number, passwords, s/s number etc.
    I never answer a call that I don’t recognize the number…

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

      Me too. I do not answer a phone number that I do not recognize. Some habeshas laughed at me when I told them that 😂I also do not give out any personal information unless I initiate the call.

    • @Simplefunlover
      @Simplefunlover 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      You are a responsible citizen!

    • @zizimoha8064
      @zizimoha8064 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      Exactly

    • @Helu2024
      @Helu2024 57 นาทีที่ผ่านมา

      Is this all the have for today

    • @Helu2024
      @Helu2024 57 นาทีที่ผ่านมา

      @@zizimoha8064 አሽቃባጭ

  • @Hayat-yb5ns
    @Hayat-yb5ns 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ሱበሀንአላህአላህይጠብቀን😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @elsabeautynt
    @elsabeautynt 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    ባንኩ ያ ብር transfer የተደረገው ማለት ከሌቦቹ ወጥቶ ወዴት እንደተወሰደ እንዴት አያቅም??? ሌቦቹ መጀመሪያ ካስገቡበት አካውንት ወደማን ነው ያዛወሩት? ፓሊስ ሪፖርት ካለ ይሔንን ለማጣራት ባንኩ እንዴት አቃተው? ሁሉም ተባባሪ ሌቦች ናቸው አለቀ

    • @Simplefunlover
      @Simplefunlover 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      In USA it is protected by FDIC up to $250,000

  • @bttysentayehusentayehu8108
    @bttysentayehusentayehu8108 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ባንክ ቤቱ እራሱ ይሄ ሁሉ ገንዘብ ሲንቀሳቀስ እንዴት አያዉቅም

  • @saedia27
    @saedia27 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ወይ ጉድ አሜሪካም ገቡ እኔም ሳውድ ነኝ በሜሴጀር አስር ሺ ብር ተበልቻለሁ

  • @betnat-9450
    @betnat-9450 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Ewnet new egzyabher betinishu mirogni new enji enem tebelichalehu 😭😭😭😭

  • @weinihabte9436
    @weinihabte9436 20 นาทีที่ผ่านมา

    የወንጀለኛ አገር ሆኗል 6 ሚሊዮን ዶልላር ሰርቆ በነጻ የሚለቀቅበት አገር ነው እንደነ ቀሲስ በላይና ጟደኞቹ ማለት

  • @FatimaAssefa
    @FatimaAssefa 41 นาทีที่ผ่านมา

    ሳውዲወች ተጠቀቁ ብር የሚልክልን ሰራፋ ስጡን እያሉ በየግሩቡ እየመጡ ሲሰጦቸው ለቤተሰብ ላኩልን ይላሉ ከሳውዲ ወደ ሳውዲ እሺ ብለው ይሰጣሉ አስገብተና ኢትዮጵያ አስገቡልን ብለው ደረሰኝ ስንላቸው ፍርጂድ ደረሰኝ ይልካሉ እደተላክ ያሳያል ሚሲጅ አይገባም ግን አንድ ፍቱራ ልኪለሁ ቶሎ አስገባልኝ ሲሉው ትንሽ ቆይቶ ይገባልኛል ብሉ ወደኢትዮ 2500ሪያል በኢትዮጵያ 85 ብር ወሰዱበት. ወላህ. ተጠቀቁ ለማንም አትስጡ ተሰጣችሁ መጀመሪያ ሚሲጅ እዮ

  • @hamidfaris1977
    @hamidfaris1977 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    እኔም ጋ ደውለው ነበር ባለቤቴን ሲናግሩ እኔ ምን ፈለጋችሁ ስላቸው ኢሚግሬሽን መታወቂያ ነብረክ የሎው ካርድ ብለው አይ ኢሚግሬሽን ለምን አሁን ይደላል ብያቸው ከዛ ኮድ እንልካለን መልሰህ ንገረን አሉኝ ወዲያው ስልካቸውን ዘጋሁት ወዲያው ብሎክ አደረኩት እና በብዛት ላስቬጋስ ያለ ሰው ይናገራሉ እባካችሁ

  • @ጌራወርቅ
    @ጌራወርቅ 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    እዛው ባንክ ውስጥ የሚሰሩት ሰራተኞች ናቸው ህዝቡን የሚረዱ መስለው ፓስወርዱን እያዩበት የሚሰርቁት ሌላ ማንም ሰው አይደለም

  • @Didu-y8e
    @Didu-y8e 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ለምን ትራንስፈር የተደረገዉ አካዉንት አይዟአቸዉም ሌላ ዉጭ ያላቹ የስልክ ሳይበር መከላከያ አድርጉ ያን የላኩት ኮድ ነው ጉድ ያረጋት ፤ ስዊዝ ይህ አገልግሎት አለ የማይታመን ነገር ሲሆን ራሱ ይዘጋል ተጨማሪ 3 chf ብቻ ነው በወር ተጨማሪ የሚከፈል

  • @Natay-cf9ir
    @Natay-cf9ir ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Me too betam new yemgermw

  • @zizimoha8064
    @zizimoha8064 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ከኢሚግሬሽን ውስጥ የሚተባበር ሰው አለ ኢንፎ የሚሰጥ

  • @BONANZ321
    @BONANZ321 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ምነው ከዚህ በፊት እኮ ከኢትዮጲያ immigration ውስጥ የሚሰሩ በማጭበርበር ታስረዋል:: አሁንም በተለየ መንገድ ከባንኮች ጋር እያታለሉ ነው::

  • @TegestAsrat
    @TegestAsrat 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    እንዴት ባንድ ቀን ወጣ

  • @rahelwolde146
    @rahelwolde146 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    ትክክል ናት ጓደኛዬ ወደሃገር ገብታ ነበር እና ኢሚግሬሽን የሎ ካርድ እና ስልክ ጠይቀዋት ካዛ በኋላ አሜሪካ ያለን ጓደኞቿ ጋር ያለችውን ገንዘብ አስገቡ የሚል ነበር ። ዝም ብሎ ገንዘብ ይገባል ሞኝህን ፈልግ ችግሩ ኢሚግሬሽን ጋ ነው። ተጠንቀቁ።

    • @nonenone3420
      @nonenone3420 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ሌባ ስጡ ይሰጣችኋል ከጋዝ⛽️ station የምታገኙት ብር 💵💵💵 እና ከነፃ ምግብ በልታቹ የምታገኙት ነዉ 😂😂😂

  • @amyethiopian4426
    @amyethiopian4426 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አሁንኮ አንድ የድምሽን ካወቁ ማቀናበር ይቻላሉ በጣም አስፈሪ ጊዜ ነው የደረስነው

  • @geniigenni3262
    @geniigenni3262 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ወይ ጉድ እኔም ቢጫ ካርድ ለማውጣት ፕሮሰስ ሳደርግ በዋትሳፕ ቀጥታ ደወሉ አላነሳሁትም ከዛ ቮይስ አስቀመጠ መልስ አልመለስኩለትም በኢሜል ብቻ ከኢሚግሬሽን የሚላክልኝ መልዕክት እየተከታተልኩኝ የምጠየቀውንም መረጃ እየላኩኝ ቢጫ ካርድ አገኘሁ ።

  • @kassa4882
    @kassa4882 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    One of the main cheaters government 😡😡😡😡

  • @Ra.com65
    @Ra.com65 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    መንግስት ይጠይቅ::

    • @BezaTerefe
      @BezaTerefe 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      Yetegnaw mengest?

  • @DD-oh5fu
    @DD-oh5fu ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የባንክ ሰራተኞች ኮሚሽን ተከፍልዋቸው አብረው ተባብረው ነው ሚያደርጉት ሌቦቹ ብቻቸውን ማድረግ አይችሉም

  • @hamidfaris1977
    @hamidfaris1977 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ገንዘብ ላኩ ከተባላችሁ ላክ ያለውን ሰው ደውላችሁ ክሮስ ቼክ አድርጉ እና ተጠንቀቁ

  • @getit5763
    @getit5763 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እኔንም ብለውኝ ነበር ሌባ ብየ አባሪያቸዋለሁ ቀጥታ በቁጥሪ ነው የደወሉልኝ

  • @Ayehut
    @Ayehut 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ቆይ ስልኩን ጠልፈው ነው ይከ ሁሉ የተደረገው በማሪያም😢😢😢

    • @chuchudamena2588
      @chuchudamena2588 54 นาทีที่ผ่านมา

      ኮድ ላኩላት የተላከውን ኮድ ንገሪኝ ሲሏት ነገረቻቸው ከካ ስልኳን ጠለፉት

  • @negashtersit7630
    @negashtersit7630 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ኧረ የመድኃኔአለም ያለህ !! ኢትዮጵያ አገራችን ውስጥ ሌብነት ነውር መሆኑ ቀረ ማለት ነው ?

  • @KritiKajol
    @KritiKajol 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Ere meseya enemy endesu adergewegnal meseleshe

  • @aschalechtesfaye4687
    @aschalechtesfaye4687 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አቤት ጉድ የማያመጡት ብልሃት የለም ይገርማል ።

  • @Sara.Paris22
    @Sara.Paris22 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ይሄማ ስላንቺ በደንብ ሙሉ መረጃ ያለው ሰው መሆን አለበት ወይም ከሚግሬሽን የሚረዳቸው ሰዎች ይኖራሉ ሲቀጥል ግን ባንኩ እንዴት እንደዚህ አይነት አሰራር ይሰራል ጉድ እኮ ነው እኔስ የማላውቀው ቁጥር ሲደወል አላነሳም እግዚአብሔር ይጠብቀን

  • @Tigist-q8g
    @Tigist-q8g ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ውይይይ ኮሜንት

  • @genetyoutube5524
    @genetyoutube5524 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    😢😢 እድህም መጣ ጉድ ነው

  • @throwbackvibezz6757
    @throwbackvibezz6757 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +10

    ወይ ወርቅዬ ጎረቤቴ ምን ጉድ ነው እና እንደዚህ አይነት ጉድ ካለ ምናለ ብትነግሪን ቤቴክርስቲን ውስጥ ላለነው እንኳ ብትነግሪን አብረንሽ እየዋልን 💔💔💔

    • @mulubirara7956
      @mulubirara7956 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

      እረ😮😮😮 ለናንተማ ይከብዳል ይጋነንባት እና ያማል እኮ ስታጋኙዋትም ባታነሱባት ጥሩ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @aschalechtesfaye4687
      @aschalechtesfaye4687 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አዎ መነገርማ አለበት ።

    • @nonenone3420
      @nonenone3420 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ሌባን ሌባ ቢሰርቀዉ ምን ይደንቀዉ ብላ ነዉ አሜሪካ ዉስጥ identity theft እንዳለ አታዉቁም እንዴ እሷ ባትናገር እናንተ ማወቅ አለባቹ።

    • @Christian-wm1ib
      @Christian-wm1ib 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ሰይቨአበሻ መች ይናገራል ለራሷ ብላ ወጣች እንጂ እንዳይደግሙአት

    • @Tigist-q8g
      @Tigist-q8g 57 นาทีที่ผ่านมา

      ድንጋይ እራስ

  • @tmarcel1594
    @tmarcel1594 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    የአንድ ሰውን ድምፅ ሙሉ በሙሉ ለማስመሰል ካስፈለገ የዛን ሰው ጥቂት ድምፀ ቃላት ቀደም ብሎ ከተቀዳ የውይይት የድምፅ ላይ በመውሰድ ድምፁን ማራባትና ያዛንው ሰው ትፈጥሮአዊ ድምፅ ማስመሰል ይቻላል። ይህም የሚቻለው በAi (artificial intelligent) አማካኝነት ነው። Ai technology በመጠቀም የድምፁ ባለቤት ያላለውን በመጨመር የሱ አስመስሎ ማቅረብ ይቻላል።

  • @TumsM
    @TumsM 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ታዲያ ያካውንቱን ባለቤት ፎቶ ማውጣት ነው ካስተላለፉትም የተላለፈለትን ሰው ማውጣት ነው ፕሊስ መመርመር ከፈለገ ማግኘት ቀላል ነው ገንዘብን አታገኚ ይሆናል ግን በህግ እንዲጠየቁ ፖሊስ እና ባንክ ስራችሁን ብትሰሩ ምን ዬላችሁዋል?

  • @tsigeredayeshiwas
    @tsigeredayeshiwas 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የሚገርመዉ ባለፈዉ ሳምት ደዉለዉ ሙሉ ስሜን ጠርተዉ አወ ነኝ ስላቸዉ ከኢትዮጵያ ንግድ ባክ ነዉ እድለኛ ነሽ አሉ እና ስላቸዉ ስልኩን ዘጉብኝ....

  • @BONANZ321
    @BONANZ321 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ኢትዮጵያ immigration ውስጥ የሚሰሩ ሰዎች ከ ኢትዮጵያ ባንክ ውስጥ ካሉት ሌቦች ጋር በመመሳጠር አብረው የሚሰሩት የሌብነት ሥራ ነው::

  • @werkeneshararso781
    @werkeneshararso781 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    በለዉ የስም መሳሰል ለካ አንቺን ፈልገዉ ይሆን እኔ እራሱ ማርያምን ተጠይቄ ነበር ቴሊግራሜ ላይ ግን ማንም ሳይልክላቸዉ ቀረ ጎደኞቼን ዘመዶቼ ጋር ነዉ ሚሴጁ ችግር ላይ ነኝ በዚህ አካዉት አስገብ እያሉ ሲጠይቆቸዉ ሁለቱ ቤተሰብ ስለሆኑ ምን ገጠመሽ ብለዉ ደወሉልኝ እረ ምንም አሎኩም ስል ብር 40 ሺ ብር አስገቢልኝ አልሽኝ ሲሉኝ ነዉ ከእንቅልፋ የነቃዉት አካዉቱ አለ አሁንም መሲ ከምር በደንብ ይሰራበት

  • @hawamohammed4122
    @hawamohammed4122 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እንዴት ቴሌግራምሽን ታስጠልፊያለሽ😳😳

  • @Helu2024
    @Helu2024 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አረ ግፍነው

  • @benai5241
    @benai5241 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Im sorry for your got hacked, unfortunately, you are full responsibility for the whole loss. U not supposed to give them the code 😮

  • @BONANZ321
    @BONANZ321 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እህታችን:- ማንም የሚሰማሽ የለም:: ከላይ እስከታች ሌቦች ናቸው:: ጠያቂ ተጠያቂም የለም::

    • @nonenone3420
      @nonenone3420 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      መሀይም መጀመሪያ scamm ምን እንደሆነ ተማሪ ጠይቂ እወቂ እሷ እራሱ ደደብ ናት እንጂ አሜሪካ ዉስጥ እራሱ scammer የሚባሉ አሉ ከናጄሪያ አሜሪካ ደዉለዉ ይሰርቃሉ።

  • @tsehayfedlu2832
    @tsehayfedlu2832 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ቆይ የሎ ካርድስ ቢሆን በዚህ ደረጃ ብር ይጠየቃል እንዴ? አልገባኝም እንደው ደንዝዘሽ ነው እንጂ

    • @desertlumi1420
      @desertlumi1420 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      የሆነች slow ነገር ናት

  • @zizimoha8064
    @zizimoha8064 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ለምን የማታውቅውን ስልክ ታነሻለሽ መልክት ይተውልሽ

  • @welelaweldemichael8747
    @welelaweldemichael8747 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Ayii betam atefash anchi don’t share this code to any body yilal eko mn aynet new yihe

  • @martadesta2972
    @martadesta2972 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    መሲ እኔምዛሬ ብለውኘ በቴሌግራምኮድ ልኮ ኮድንአልነግርም አትንገሩ ይላል እልኩት ዘጋብኘ ሲደውል በዋትሳፕ ነው ኮድን ሲልክ በቴሌግራም ልኮ ቁጥሩን ይጠይቅሻል

  • @meklitk.9703
    @meklitk.9703 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Be AI yefelegutn dimts masmesel yichilalu

  • @chuchudamena2588
    @chuchudamena2588 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Please don’t share any password and don’t answer if you don’t know.

  • @AzebGme
    @AzebGme 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Alemlsekume inje enime gare dewelwale nebre emalawekwene kutere alemleseme

  • @እህተማርያም-ቨ8ቀ
    @እህተማርያም-ቨ8ቀ 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ወርቅዬ

  • @tsehaibereket683
    @tsehaibereket683 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Anchy gala who cares about your money

  • @sosnafisshaye958
    @sosnafisshaye958 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Enanm endi new yehonkut wodyaw Facebook lay post aderekut genzeb enkon aelagegnum betam metenkek yasfelgal

    • @ganimaawal-np1yq
      @ganimaawal-np1yq 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Endet new nigeriny

  • @BONANZ321
    @BONANZ321 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ሕግ ሲኖር ነው በኢትዮጵያ ሕግ አይከበርም ከሕግ ውጪ የሚተዳደር ሀገር ነው::

    • @nonenone3420
      @nonenone3420 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እስቲ ጥፊ ትምህርት ቤት ጊቢ እኔ ከአሜሪካ በህንዶች identity ተሰርቄያለሁ የኢትዮጵያ ጦስ ዉሰጂ syber ሌብነት ሁሉ ቦታ አለ

  • @belayshebo3149
    @belayshebo3149 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ወይበንኮች ደግሞ ከ አሜርካ ለገበዉ አሉ?

  • @rutafruh6588
    @rutafruh6588 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    አንች ክነዚህ በጥቁር ዶላር የሚዘረዝሩት ነሽ???????

    • @dawityontandawit4249
      @dawityontandawit4249 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      መን ዓይነቱ እበትነህ 🤮🤮🤮

    • @Tigist-q8g
      @Tigist-q8g ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ምን አገባሽ እንቺ ስለሊሽ ነው ዳይምንድም ብታዘዋወር ደደብ

  • @BezaTerefe
    @BezaTerefe 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Banku erasu leba new yesebesebew

  • @belayshebo3149
    @belayshebo3149 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ምን አይናት ከብቶች ነችሁ ስንትግዜ እየተጭበረበረ ነዉ ስበል አትሰሙም እንዴ?

    • @desertlumi1420
      @desertlumi1420 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ምን ኣባቷ ሆና ነው ለ stupid yellow card ይሄ ሁሉ የምትከፍለው? ይቺን ነበር trump deport ማረግ ያለበት

  • @fikreteru6742
    @fikreteru6742 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    የልጅሽ ጏደኞች ቀርበው በየዋህነት አውርቶ ሰልለውት ወይም አሰልለውት ሊሆን ይችላል

    • @zizimoha8064
      @zizimoha8064 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ከኢሚግሬሽን ውስጥም የሚተባበር ሰው ሊኖር ይችላል

  • @teyebaaderejee
    @teyebaaderejee 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    የልጇ ስራ ነው ይሄማ 😅

    • @tigetad5649
      @tigetad5649 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ማለት አልገባኝም ?

    • @teyebaaderejee
      @teyebaaderejee 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      @tigetad5649 ካርዷ እክስፓይርድ እንደሆነ ልጄና እኔ ባለቤቴ ነን የምናውቅው አለች ከኛ ውጪ ማንም አያቅም አለች ልጇም ኢትዮ ነው ያለው አስቡት እስኪ😁

    • @tigetad5649
      @tigetad5649 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      እውነት ነው አሁን ስትናገር ሰማሁ

    • @dawityontandawit4249
      @dawityontandawit4249 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ሌባው አንተ ነህ ማለት ነው

    • @dawityontandawit4249
      @dawityontandawit4249 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ሌባው አንተ ነህ ማለት ነው

  • @getit5763
    @getit5763 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    እኔንም ብለውኝ ነበር ሌባ ብየ አባሪያቸዋለሁ ቀጥታ በቁጥሪ ነው የደወሉልኝ

  • @BONANZ321
    @BONANZ321 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ምነው ከዚህ በፊት እኮ ከኢትዮጲያ immigration ውስጥ የሚሰሩ በማጭበርበር ታስረዋል:: አሁንም በተለየ መንገድ ከባንኮች ጋር እያታለሉ ነው::