Good job 👏 berechi keep it up though sometimes all the weight weight we lost will be back so quick so keep all your routine + try to add little exercise that will keep your body shape the way you want and makes to gain muscle instead of body fats
Sugar is bad, but be careful about salt as new research coming out, unlike sugar it’s very important to add In food to its limited amount. The old beliefs about the badness of salt seems to be corrected.
የኔን ልምድ ለማካፈል ያህል። ዝንጅብል ሎሚ cucumber ከታትፌ በጆግ ውስጥ በዉሀ ዘፍዝፌ አሳድርና next day I drink that water through out whole day, about six glasses . I lost 50 pounds in 3 months.
I am strongly advised everyone please 🙏 please don't put your health in danger, I'm using this for a year and NOW I have a stomach problem and I am regret .it is good but do not drink a lot with empty stomach .
I admired you. I almost give up. I was trying to loss weight but in the wrong way. I don’t eat the entire day and when I eat at night I eat a lot, so I did not see any changed, I am fat. The way explained your journey and devotion made me to follow you. I will start your way by next week. I have this self-defeating thinking when it comes weight loss and I almost give up. I heard what you are saying totally make sense. Also, to let you know you are very beautiful after you lost weight. Your beauty and your honesty all showed in your face. Keep it up. Do exercise, Simple thing Go for walk, it is good for your body. I will follow your progress and I will tell you my joinery once I completed the two month journey with your instruction. Thank You
Do the intermittent fasting, high intensity interval training with healthy keto diet you will see an incredible changes you can fix your Hemoglobin a1c, your weight loss goal and many more results for further watch videos on #dr berg you toube chanal I hope it helps!
Just drop all carb and sugar from your meals. Do intermittent fasting... Dont eat after 6pm. Try to get healthy to loose weight not loose weight to get healthy. Its a mind set... Good luck
Thanks, very well advice. Guys careful while using lemon. I read somewhere too much lemon not good for your teeth, it might damage your enamel (the top layer of our teeth)
I don't eat sweet & suger but I became 160Ib after I gave birth its been 6 year i had a baby but I don't loose it's not because I don't eat sweet or sugar
@@Metasebiya4 every one has different reaction to insulin.Stopping eating anything that shoots your insulin can help .sweets including fruits and carbs . Cut all grains too.
የኔ ማር ከለል ያለች ግልፅ እና ፍልቅልቅ ልጅ ናት እናመሰግናለን ❤
በጣም ፊልቅልቅ እና ሁለ ነገራ ይስባል
ቤተሰብ አድርጉኝ ያገሬ ልጆች
Gobz nesh well done ❤
አረ ጉድ በሉ ትልቅ ለውጥ ነው እህታችን እንኳን የምትፈልጊው ደረጃ መጣሽ ውፍረት በጣም ያስጠላል በርች
እሕትአለምየደምሪኝማሬ
ውፍረት እኔ ናፈቀኝ
@@rewdamudesir5924ነይ ልስጥሺ እኔ እዴት እደመረረኝ
በጣም ጠቃሚ ትመህርት ነው። ደስ የምትይ ፍጹም በየወህነተና በፈገግታ የተሞላሰሽ ነሽ። እግዚአብሔር ይስጥልን ።
ራኪዬ በጣም ደስስ የምትል ልጅ ናት የራስዋ TH-cam channel ትክፈት እናበረታታት እንደዚህ ቀምነገር ያለው ነገር ብትሰራ ብዙ ትጠቅመናለች 💖😊
th-cam.com/channels/epqGvH8_sa0QFXJneOQBjA.html
ጀግና ነሽ !!! አገላለፅሽ እራሱ ደስ ይላል ሌላውንም ያነሳሳል እናመሰግናለን
🥰🥰ይሄ ግን ጥሩ አደለም የጤና ችግር ያመጣል የምግብ ስረአት ማስተካከልና እስፖርት መስራት ውሃ በብዛት መጠጣት ምንም ጉዳት የሌለውና አሪፍ የሰውነት ቅርፅ እሚሰጠን እሱ ነው
በርቺ በጣም ግሩም ለዉጥ ነዉ ግን ሎሚና ዝንጅብሉን አታብዢ ጨጓራሽን ይጎዳሻል ለአሁኑ ባይሰማሽም በኋላ ነዉ የሚታወቅሽ።ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛ
አወራሽ ሲጥም አፊን ከፋቺነው የሠማሁሽ የኔናት ተባረኪ❤❤🙏
ግልጽነትሽ በጣም ተመችቶኛል፡፡ ሰው ከጣረ የማያደርገው ነገር የለም የሚገርም ለውጥ ነው፡፡ ሰው ማለት መጀመሪያ በራሱ ላይ የሚሰራ ነው!!
ተወዳጅ ለየት ያለ ኣቀራረብ ቀለል ያለች ቆንጆ ግልፅ ይባርክሽ❤❤❤❤
የኔ ቆንጆ ትግስት እና ጥንካሬሽን አደንቃለሁ!!! ጨው እና ስኳር በጣም ነው ምወደው በተለይ ጨው ውስጤ ነው እናም ከአሁን ቡኋላ በአስተማርሺን እና በመከርሺን መሰረት መተው አለብኝ ብዬ ወስኜለሁ!!! ምንም እንኳን ወፍራም ባልሆን ለጤና አስፈላጊ አይደለም
እሕትአለምየደምሪኝማሬ
@@kamilawollo7528 እነደማመር እህቴ እመልሳለሁ
እኔም ችግሬ ስኳር ነው እሱም ነው ያወፈረኝ
አመጋገብ ማስተካከል እንቅስቃሴ ማድረግ ብቻ ነው ሰውነትን ሚያስተካክለው ቁርስ ሳበሉ ምሳ መብላት እራት 🥬🥬🥬🥬🥬 መብላት ውፍረት ሚባል ነገር አይጠጋችሁም
እኔ ቀጭን ነኝ ግን ትንሽ ቦርጭ አለችኝ እሷን ለማጥፋት ሎሚ እና ዝንጂብል እሞክራለሁ እናመሰግናለን።
ወፍራሞች ለምን ወፈርን ብላችሁ አትጨነቁ መጨነቅ ያለብን ለጤናችን ነው ጤነኛ መሆናችን በራሱ ትልቅ ፅጋ ነው እናመስግን
እኔ ቀጭኝ ነኝ 4 ወለድኩ ቦረጭ ተይው እና አንጄየቴ ታጠፈ ከ50 ኪሎቀ ከፍ አልል ብየ እዳየን አየሁ
@@aminamohammed3808 ሱብሀነ አላህ እሚገርም ነው ።አንዳንዶች ሲወልዱ ይጨምራሉ አንዳንድ ሴቶች ደግሞ ወልደውም አይጨምሩም ለማነኛውም ለመጨመር ጥረት አትልድርጊ 50 ኪሎ አሪፍ ነው ከዚህ በላይ ምን ይሰራልሻል😃
በጣም እህት አለም እኔ ሰሞኑን ወፈርኩ ብዬ ለመቀንስ ያልሰራሁት ስፖርት የለም ከሚገርም ውፍረቴ ሆዴ ነው በኪሎ 62ነኝ በቁመት 1.62 ነኝ ታምሜ የማላውቀውን የሄ ጤና አይደለሁም በተለይ እምብርቴ አካባቢ እረ ተመስገን ማለት ነው ባለን ጤና እግዚአብሔር ይቅር በለኝ ብያለሁ ከምንም በላይ ጤና ነው
@@neimneim6067 እኔ ባሌ ሲያገባኝ እንደነበርኩት ነኝ ውፍረት የለ ቦርጭ የለ ሸተተር ሆዴ ሰውነቴ አላወጣ ያችው ነኝ የባሌ ቤተሰቦች ግን ወልጄየ ባለሁ ሁለተየ ሶስተየ ሲያርድልኝ ይች እንደ አፋር ሰውነቷ ጠምጣማ ናት አትልፋ ሚስትህ አታስመሰግንም ግመል ብታርድላት ይላሉ እህቱ ከሩቅ ቦታ ስመጣ ሚስትህ ሁሌ ልጃረገድ የመሰለች አንተ ማሻ አላህ አስረሀት የምበላ ነው የምመስለው ትለዋለች
@@aminamohammed3808 ክክክ
ባሎች ሽንቅጥ ያለች ነው የሚወዲት!!!!ለምን ገደል አይገቡም አኛም ሽንቅጥ ያለ ወናድ ዘለግ ያለ ነው የምንወደው
ክክክክ
እኮኒገሪያት
😅😅😅😅😅😅😅😅
ልክ😂😂😂
😂😂
ራኪ ቆንጆ እንኳን ደህና መጣሽ ኪሎን ለመቆጣጠር የሚደረግ ጥረት ምርጥ የጤና መጠበቂያ ዘዴ ነው።
እሕትአለምየደምሪኝማሬ
አይደለም 😔😔
@@ኢትዮጵያየእኝናት ?
@@LEYLA_SHEMSEDIN ስምተሽል ጉዳት እንጂ
@@kamilawollo7528 በቅንነት እነደማመር
በጣም ጎበዝ እበረታታሽኝ እኔም 65 kilo መሆን እፈልጋለሁ ሰርጌ ላይ እንደዚያ ነበርኩ ግን በጣም ጨምሬአለሁ እህንን መሞከር አለብኝ thank you
Demerige sewedeahi
በጣም ጠንካራና ቆራጥ ሴት ናት! ነገር ግን የቪዲዮው caption(ርዕስ) በጣም ነው ሚያናድደው። ምን ማለት ነው "ባሎቻችንም ሸንቀጥ ስንል ነው ሚወዱን" ማለት??? ለአካል ብሎ የሚወድ ወይም ፍቅሩ ውበታችን በጨመረና በቀነሰ ቁጥር አብሮ የሚዋዥቅ ባል FAKE ነው። ሲጀመር አንድ ሴት መብቷ አካሏን እንደፈለገች ትቀይር፣ ታስውብ እንጂ መወፈር ወይንም መቀነሷ ውበቷን አይጨምረውም፣ አይቀንሰውም፣ ምክንያቱም የፈጠራት ስላሴ አሳስቶ አልሰራትምና።
🙉🤣🤣🤣🤣🤣
ሰዎች ሸንቀጥ በሉ ለባል ሳይሆን 👉🏾ለጤና 💯
ወላሂ አወ ውፍረት ለሥሣት ነው
በጣም ይገርማል ትግስትሽን ሳላደንቅልሽ አላልፍም አምላኬ ሆይ ለኔም ትግስቱን ስጠኝ
ቆንጂት ደምሪኝ እህት
@@TUBE-rv9zs እሺ ደምሬሻለሁ
@@konjetalemudegifie2400 እመሰግናለሁ የኔ ቅን እህት💓
በጣም አድንቄሼለሁ
ግልጺ አርገሽ ስላቀረብሽልን የብዙዎቻችን ችግር ስለሆነ ተባረክ።
ጎበዝ ነሽ። መልካም ሜክር ነው፣ተባረኪ
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው እኔ 70ኪሎ ነኝ ግን ቦርጭ አለኝ ጠዋት ቡዙን ግን ቁርስ አልበላም አራት ሰአት ካፌ ጠጣለዉ እራትም አልበላም ግን እሞክራለሁ አሁን እስኪ❤
በጣም አመሰግናለሁ ጠቃሚ የሆነ መረጃ ነው የሰጠሸኝ 🙏🏾❤️
የኔ ቆንጆ እጅግ በጣም በጣም በጣም ጠቃሚ ነገር ነው የነገርሽኝ እህቴ ኢንስፓየር አድርገሽኛል በጣምምምም ......ተባረኪልኝ አሁኑኑ ነው የምጀምረው፡፡
I just love the way u said it
you made is easy looking. thanks for the honest explanation. Have a blessed marriage and kids.🥰🥰🥰
ጎበዝ ነሺ ፣ ዋናው ነገር አደርገዋለሁ ብለሽ መነሳትሺ ነው የረዳሺ ፣ your will power is high( strong)
አገርየ ደምሪን እህት
ለታመመ ጤንነትን
ላጣ ማገኘትን
ላላገባ መልካም ትዳርን
ላልወለዴ መልካም ልጅን
ለስዴተኞች በሰላም ወዴሀገር መመለድን አሏህ ይወፍቃችሁ ፕሮፋይሌ በመጫን
ኑ ወዴቤቴ ቤተሰብ ሁኑኑ
አሰላምአለይኩም ሁሴን ጥያቄ ነበረኝ ምን ለይ ነው ማገኝህ
Amen Amen Amen 🙏
አሚን ኡስታዜ
አሚንንን
Amin
ተባረኪ በትክክለኛው ሰአት ነው ያገኘሁሽ 😊
በራስሽ ሞክረሽ ስላሳየሽን እናመሰግናለን በጣም ደስ የምትይ ነሽ ተባረኪ ሞክሬ እነግርሻለሁ ❤❤❤
ዋዉዉዉዉዉለለ ጀግና ነሽ በእዉነት እሄ ምክር ለኔ ነዉ የኔ ዉድ እህት ከዛሬ ጀምሬ በቃ በተጠንቀቅ ነዉ የማደርገዉ አመሰግናለዉ ተባረኪ እግዚአብሔር ይስጥልኝ
😳😳እህት አታድርጌ በጣም ጉዳት አለው
@@ኢትዮጵያየእኝናት የኔዉድ ይገርምሻል በዚህ በ6 ወር ዉስጥ በጣም ወፈርኩኝ ቦርጬ ጡቴ ቂጤ ማሪያምን በጣም እናም ንስካፊ በሎሚ ጀምሬ 11 ቀን ጠጥቼ በጣም አመመኝ መቆም አቃተኝ ሲያዞረኝ ተዉኩኝ የቸገረዉ እርጉዝ ያገባል ሆነብኝ 😓
@@hanagerma9528 በ ፍጹም እንዳትሞክሪ እሰዋ ያለችውን 😔😔ደም ነው ምተፈው 😔😔ለ መክሳት ከፍለግሽ እሰዋ ያለችውን ጉዳት ይማይስጥ( ሎሚውና ጅንጅብል በስተቅር )ትክክ ናት እና ዶክተር ጋረ ይጅ 2 ስፕርት ካልቻልሽ ለ 1 ስዓት በ ቀን ወክ አድርጌ 2 ስኩአር አስውግጅ 3 ነጭ ዳቦ...4 ቭታሚን ተጠቀሜ በ መጭረሽአ ሃዘንተኝ ውኡሊም የሚአለቃቅስ ስው አሪቄ 😂😂
@@hanagerma9528 በቅንነት እነደማመር
Thank you, Brave women! I love the way she tell Charismatic
አረ ምግብሽ ላይ protein ጨምሪ muscle mass loss ታደርግያለሽ ፅጉርሽ እንዳይረግፍ ደግሞ ወይ የተቀቀለ እንቁላል ወይ vegetarian ከፈለግሽ ሽምብራ ባቄላ ጨምሪ ምግብሽ ላይ intermittent fasting ጥሩ ነው ለመክሳት
እሕትአለምየደምሪኝማሬ
Protein yalachew migeboch atawferum?
@@awetaraya3074 ሰሀን ሙሉ ስጋ መብላት ሳይሆን 2 እንቁላል ወይም 1 መዳፍ የሚያህል ስጋ ወይም 1 scoop protein powder. መክሳትዋን ብቻ ነው ያየችው በዝህ አበላላዋ nutrition deficiency ይመጣል እና ደግሞ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ቢያንስ በቀን ለግማሽ ሰአት walk ማድረግ:: ለምሳሌ ቁርስ ኪያር ብቻ መብላት በቂ አይደለም ኪያር nutrition value ብዙም የለውም በብዛት ውሃ ነው ባይሆን አረንጋዴ ቅጠል አቮካዶ ኪያር ጭማቂ ከprotein powder ጋር ወይም protein powder ከሌለ 2 እንቁላል ወይም ግማሽ ኩባያ እርጎ ከተፈጨ ተልባና low sugar fruit ብታደርግ ስንበላ ሰሀናችንን ለ3 ከፍለን ግማሹን አረንጓዴ አትክልት 1/4 ኛ protein ና 1/4 fat ቢደረግ fat እንደ አቮካዶ ለውዝ የለውዝ ቅቤ ቅቤ ዘይት አልመክርም
በትክክል እኔ በሶስት ወር 15ኪሎ የቀነስኩት ሰላሳ ደቂቃ ካርዲዮ እሰራለው በደምብ እበላለው ስናክን ጨምሮ ግን ጤነኛ አበላል ፕሮቲን ፋይበር ፋት አመጣጭኜ ነው የከሳውት እንደውም ጸጉሬ አደገ የጉልበት ህመም ላብ ጨጓራ ህመም ዳንኩበት አለመብላት ያከሳል ግን የማይድን በሽታ ይሰጣል
አብዛአኝዎቹ ሴቶች ውበታችንን የምን ፈልገው ለባሎቻችን ብቻ ነው ወንዶች ግን ከነ ቦርጫቼው ነው ቆንጆ የሚፈልጉት ሆ እኛስ የሱን ቦርጭ የመሽከም እዳ አለብን እንዴ 😂😂እባካችሁ ወንዶች ሽቀጥ በሉ😂🎉🎉🎉ኑማ ፕሮፋይሌን ጫን ብላችሁ😊
ከነቦርጫቸው😂😂😂😂
ክክክክክ
ልክ ብለሻል ሁሌ ሴት ላይ ነዉ ዘመቻዉ።
ትክክል ወላሂ
ክክክ
በጣም ጎበዝ እኔ ያልሞከሪኩት ነገር የለም እነ ወ/ሮ አይዳ ጋር ሄጄ ቆዳዬን ነዉ የሸበሸብኩት እንጂ ምንም አልቀነስኩም እስቲ ያንቺን እሞክራለሁ። ኮራሁብሽ
ወይ ጉድ ሸንቀጥ ማለቱ ለባልም ሳይሆን ለጤናም ጥሩ ነው
🤣🤣🤣ውይ ባል 😂😂ይች እኮ ከ ባል ይሚአፋታ ምክር እኮ ነው ይስጠች😂😂👮♀️👮♀️ውይም ሚስት እስር ቤት ይሚአስገባ 😂😂ኮይ ባልትየው ቱጃር ነው 🤔🤔🤔ኢትዮጵያ 1 ሎሚ ስንት ነው 😂😂😂😂?ባል ጤፍ ይግዛ ውይስ ሎሜ 😂😂
@@ኢትዮጵያየእኝናት በቅንነት እነደማመር
@@ኢትዮጵያየእኝናት ትክክል
Iiioo
😂😂😂😂👍👍
በቅርቡ በራስሽ ቻናል እንጠብቅሻለን ቆንጆ ባለፈው ባለቤትሽ ያረገሽ ፕራንክ በጣም ደስ ይል ነበር
የኔ ቆንጆ ጎበዝ እስፖርት ስሪ ጥሩ ነው እኔ በቀን አንዴ እየበላሁ እስፖርት እየሰራሁ በ2ወር 24 ኪሎ ቀንሻለሁ
እንዴት እስኪ ምን አይነት ስፖርት እና አመጋገብ
ene esport alwedm
እረ መቀነስ በጣም ከባድ ነው በተለይ በስደት ላለን ምክንያቱም ጭንቀት ያስበላል እኔ አንድ ሳምንት አመጋገቤን አስተካክዬ ቢያንስ 2ኪሎ እቀንስና በሁለተኛው ሳምንት ደሞ መልሼ መብላት እጀምርና ባንዴ አራት ኪሎ እጨምራለሁ እሄው በዚ ድግምግሞሽ 4አመት አለፈኝ
አወ የምር😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ዜትነው መጥፎው ዘይት የበዛበት ምግብ አትብሊ ደሞ በባዶ ሆድሽ ሞቅ ያለ ውሀ ጠጭ
ወላሂ እሱነዉ የገደለን ከለመዲሺ ግን አትበይም
እህቴ እናመሰግናለን ያንችን ጵናት ለሁላችን ይሰጠን
በጣም ነዉ ያሣቅሸኝ ደሞም አድናቂሸ ነኝ ጥፊሸ ደስ ሲል ለካ ገበዝ ሸንቃጣ ነሽ
ራኬብ የሴቶች ጀግና እኳን ደህና መጣሽ👍👍👌👌👌❤❤❤
ዋው ❤እግዚአብሔር ይባርክሽ ያንችን ተሞክሮ ነው የምከተልሽ ተባረሊልኝ
የሚገርም ለውጥ ነው ጎበዝ👏👏 አስቀናሽኝ... እኔ ምን ልሁን እንግዲህ? ሥጋና ጣፋጭ ወዳጅ ነኝ ቅጠላ ቅጠል አትክልት ሽሮ በምንም መልኩ ቢቀርብልኝ ወይ ፍንክች የአባ ቢላዋ ልጅ😁 ብርቱ ፀሎት ያስፈልገኛል የእውነት! በርቺ እህታችን ቆንጆ ነሽ ደግሞ💝
ምስኪን አይዞሽ እኔም ያንችቢጤ ልቀንስብየ ሳስብ የባስእራቤ ይጨምራል ሰብስክራይብ አዲርጊኝ
Yena msay kamgb abro mamot naw yanam chger
@@TUBE-rv9zs 😂😂😂
ማሻ አላህ በጣም ደስትያለሽ ግልፅ ነሽ እኔም አንዳንቺ እምክራላው ዋናው ቆራጥ መሆን ነው በጣም አመሰግናለው
በጣም ደስ የምትይ ጥሩ ትምህርት ነው የሰጠሽን እናመሰግናለን
ደስ ስትይ እኔም መቀነስ እፈልጋለዉ ከወለድኩ ቧሃላ 73 ኪሎ ሆኛለው እናም በጣም አስጠልቶኛል እኔም እጀምረዋለው thank u
በጣም የጤና ትምህርት ስለሆነ እጅግ እናመሰግናለን ራኬብ:: ለቦርጭ ብቻ ሳይሆን እኔ ህክምና ሞክሬ አቅቶኝ ለስምንት ዓመት ያስቸገረኝ በሽታ ፈውስ ያገኘሁት በእነዚህ ቅመማ ቅመሞች ነው:: በጣም ቆሻሻ የአንጀት በሽታ ሲያሰቃየኝ ነው የኖረው:: እኔጋ ደግሞ ማፍላት የሚባል ነገር የለም
እባክህ ዘሪሁን እኔ አንጀቴ ታምሜያለሁ 86 ኪሎ ነኝ እንዴት ልጠቀም
Cucumber ነው እንዴ ኪያር ምንድነው እያልኩ ነበር good girl that's very great idea በጣም ቆንጆ ነሽ ወፍረሽም አሁንም በጣም ታምሪያለሽ ለብ የለ ውሃ በባዶ ሆድ በጣም ጥሩ ነው ይሄም ጥሩ ነው ግን ጨጓራ በሽታ ያለበት ሰው እንዳልሽው ባይሞክሩት!💕💕
ልምድሽን ስላካፈልሽን እናመሰግናለን 🙏
የኔ ቆጆ ትዳርሽን ይባርክልሽ እስከመጨረሻ ደስተኛ ሁኒልኝ የኔ ናት
Ow mashiallah, I'm so proud 👏 of you! Grat job
ፈቲየ ደምሪኝ እህት
ውድ እህቴ ልክ የነበርሽበት ነው ያለሁት ጌታ ቢረዳኝ ምክርሽን እጠቀማለሁና ውጤቱን እነግርሻለሁ💝
እናመሰግናለን እህቴ😍💖
ውፉረት ዚበዛ በጣም ያሥጠላል ጤነኛ አንሆንም ወላሂሂ ቅጥነት ጠነኛ በሆነ መልኩ ምረጥ ነገረ ነው
Good job 👏 berechi keep it up though sometimes all the weight weight we lost will be back so quick so keep all your routine + try to add little exercise that will keep your body shape the way you want and makes to gain muscle instead of body fats
እጅግ፡በጣም፡ጥሩ፡ትምህርትነው፡የስጠሽኝ፡እኔ፡ቦርጨን፡መቀነስግእፈልግነበር
ራኪብየ። መልካም ጋብቻ። ግን ስርግሽን። ስልበላአ። ታዘብኩሽ። ራኪየ። ኪያዬ። ስልሽኑሬ ♥♥♥
በቅንነት እነደማመር
ከዛሬ አንድ ወር በፊት ነበር ቪዲዩሽን ያየሁት እኔም መጠጣት ጀምሬ ለውጥ አይቼበታለሁ ከሁሉ በላይ የገላገልሽኝ እቤት ከዋልኩ አስሬ ነበር መቀማመስ ችግር የነበረብኝ አሁን እሱን ጠዋት እና ማታ ስጠጣ ምንም መቅማመስስ አታምረኝም አመሰግናለሁ ተሞክሮሽን ስላማከርሽኝ
ዝንጅብል ዱቄቱ ይሆናሎይ ?
ሎሚ አታብዢ ደምሽን ይመጠዋል እኔ ጠናት ተነስቼ የመጀመሪያ ስራዬ ሎሚ በዉሀ መጠጣት ነበር።ግን ምግብ ሁሉ መብላት እስከሚያቅተኝ ድረስ ታምሜ ነበር ታክሜ ነዉ የዳንኩት።አሁንማ ጨጓራ በሽተኛም ሆኛለሁ እና አሁን የምጠቀመዉ ጠዋት ከምንም በፊት ተልባ መጠጣት ነዉ ለጨጓራዬም በጣም ተስማምቶኛል ጨጓራችሁን የሚያማችሁ ሎሚ ሳትጨምሩ ጠጡት ቆንጆ ነዉ ከቻላችሁ ሳይፈጭ ማታ በዉሀ ዘፍዝፋችሁ አሳድራችሁ ጠዋት በባዶ ሆዳችሁ ጠጡት
ይሄ ትክክለኛ ምክር ነው በጣም እስማማለሁ። ውፍረት ውፍረት ስንል ጤናችንን እናስተጓጉልና ከዛ ደሞ መከራችንን እናያለን። ውፍረትኮ ካልተጨነቁለት የምግብ አበላል ካስተካከልን በራሱ ግዜ እርግፍ ነው ሚለው እኔ በራሴ ስላየሁት ነው።
@@mennibeke2912 በጣም ምግብ መቀነስ ነው😂😂😂😂እኔ ትንሽ ቦርጭ አለችኝ ወፍራም አደለሁም ግን ስበላ ትወጣለች ቡዙ ካልበላሁ አይወጣም
አቦ ይመችሽ እንኳን ሀሳብሽ ተሳካ አገላለጽሽ ደስ የምትይ ሴት ነሽ ይሳካልሽ፣
Demerige sewedeshi
እኔና ዉፍረት ላንገናኝ መሀላ አለብን😂😂😂 ከ42ኪሎ ንቅንቅ አልልም ለካ ከወፈሩም መቀነሡም መከራ ነዉ ፈጣሪ ሆይ ካሁን ብሀላ አላሥቸግርክም ለመወፈር እፈልግ ነበር ግን ያዉነኝ😂የአረብ ሀገር ሩዝ እኔን ይፈራኛል አይጠጋኝም 🙈
እረ ትንሽ ጨምሪ በጣም ክስታም ያስጠላል የገርጣ ቆዳ ነው ሚያስመስለው
ቤተሰብ አድርጉኝ ያገሬ ልጆች
Semira ግዴለሽም ባለሽበት ቆይ አብዛኛውን ጊዜ ሴት ልጅ ስትወልድ ትወፍራለችና ለመወፈር አትቸኩይ በጊዜው ሳትፈልጊው መጥቶ ይተቃቀፍሻል ስለዚህ እስከዛው ...
በጣም ደስስስ ትያለሺ እናመሠግናለን💋 እኔ 70/71 ነኝ ሁሌም መቀነስ እፈልጋለሁ ግን እሺ አይለኝም ግን ጣፋጭ ስለማበዛ ይመስለኛል መተዉም አልቻለኩም ጣፋጩን ብቻ እታገላለሁ እስቲ ደሞ
ሰላም ለዚህ ቤት እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን በጣም ደስ ምክር ነው ለጤንነትም ጥሩ ነው
😔😔😔አደለም
የኔ ቆንጆ ዛሬ ነው ያየውሺ እንኮን ደስ አለሽ በዝህ ቀጥይ ጠንካራ ሴት የኔ ጀግና
Sugar is bad, but be careful about salt as new research coming out, unlike sugar it’s very important to add In food to its limited amount. The old beliefs about the badness of salt seems to be corrected.
አንቺ ተባረኪ ቦርጫሞች በትግስት ሊተገብሩተ ይገባል ምክንያቱም የቦርጭ መዘዙ ብዙ ስለሆነ
የኔን ልምድ ለማካፈል ያህል። ዝንጅብል ሎሚ cucumber ከታትፌ በጆግ ውስጥ በዉሀ ዘፍዝፌ አሳድርና next day I drink that water through out whole day, about six glasses . I lost 50 pounds in 3 months.
ካላስቸገርኩ መጠኑን ብፅፊልኝ?
ከቻልሽ አመጋገብሽን?
በብዛት አትክልት እና ፍራፍሬዎችን ነው የመገበው ። carbohydrates የሚሰጡ ምግቦችን መብላት ከፈለኩኝ ጠዋት ወይም ደግሞ ምሳ ላይ ብቻ ነው የመገበው ።
ለኔ ደግሞ የወፈርሽበትን ምክኒያት ንገሪኝ
ዋናው ትግእስት ነው እናመሰግናለን
ውዴ እንደማመር
እግዚአብሔር ይባርክሽ አመሰግንሻለው ሌላም ቪዲዬ ብትሰሪ መልካም ነው በራስሽ የተሞከረ ስለሆነ እንሰማሻለን በዚሁ እንዳትቀሪ በርቺ
ስልሳ አምስት ኪሎ አትመስይም ከዚህ ሁሉ እስፖርት ብትሰሩ ጤነኝነቱ ደስታው ቅልጥፍናው አረ ብዙ ጥቅሞች ስለዚህ ጠዋት እየተነሳቹ ዱብ ዱብ በሉ ። እኔ እስፖርት በጣም ነው ምሰራው ሰውነቴ በጣም ነው የሚያምረው።
ልክ ነሽ እስፓርት ትልቅ ጥቅም አለው
አረ እኔም እንደዛው አልኩኝ ሰውነቷ እና ኪሎዋ አልተመጣጠነም
@@mntewa አረ እኔም ስልሳ አምስት ኪሎ ነኝ ግን እንደዚህ ወፍራም አይደለውም ። ለሁሉም እስፖርት ነው ጥሩ
@@kalu252 ውዴ እስፖርት ለሁሉም ነገር ጥሩ ነው በጣም እኔ ሜትር ከ55 ነኝ ግን ኪሎዬ በስፖርት አስተካክዬ 65 ወደ 55 ነኝ ለምንም ነገር እስፖርት
@@mntewa እኔስ ብትል እስፖርት ህይወቴ ነው ካለ እስፖርት መኖር አልችልም በጣም ነው ህይወቴን የቀየረው በዛ ላይ የሚያም ቁመና ጤናው ደስታው ብቻ የሚያውቅ ያውቀዋል
ታድለሽ የኔቆንጆ እኔ ራሱ ተበላሽቻለው
Wow ለራስ እንጂ ለባሌ አይደለም ለስኳር በሽታ
ስኳር ልክ ነሽ አይጠቅምም እኔም ቡና እንዴት ይጠጣል እል ነበር አሁን ግን በምንም ነገር አልጠቀምም ሲቀር ጣፋጭ ያስጠላል አይጠቅምም
ባሌ በአናቱ ይተከል እኔ ክብደቴን የምቀንሰው ለጤንነቴ ለምቾቴ ለአለባበሴ ለልጄ እንጂ ለባል ብዬ ቱ ምንም ለሱብዬ የማረገው ነገር አይኖርም
ምነው አጣጣልሽው ካልወደድሽው መተው ነዉ ባናቱ ይተከልን ምን አመጣው
🙄🤔🤔
አያነበውም ብለሽ ነው እስኪ ልላክለት 😊
የምትገርሚ ሰው ነሽ ቅንነትሽ ለሌላው ማሰብሽ ተባረኪ
ሱብሃን አለህ አንዱ ለመወፈር አንዱ ለመቀነስ ይጨነቃል አልሃምዱሊለህ መለት ነው ስለሁሉም ነጋር🌻🌻🌻🌻
የኔ ማር ተስፋዬን ነው ያለመለምሽልኝ ሞክሬ ውጤቱን የዛሬ ወር እንገናኝ ሙቅ ውሀ ቻይናዎች በጣም ነው የሚጠጡት
90 ዎቹን ሚያስታውሱን ተረቶች በአማረኛ ለልጆች አዝናኝና አስደናቂ ልጆች ሚታዩበት media
ጌታ ይባርክሽ ግልፅ መልካም ሰው ነሽ
የተጠቀምሻቸው ሁሉም ለጨጋራ አስጊ ናቸው ጤናማ ክብደት ለመቀነስ ብዙ ካሎሪ ለማቃጠል የግድ sport ያስፈልጋል ከአመጋገብ ጋራ ኤሮቢክስ አዘውትረሽ መስራት እንጂ ዝንጅብል ሎሚ ሲበዛ ለጤና አስጊ ነው
ምን እሱ ብቻ 😂😂ባል ከ ቤት ያባርራል እንጂ የ ሎሚ ዋጋስ 😂😂
@@ኢትዮጵያየእኝናት 🤣
@@ኢትዮጵያየእኝናት 😂😂😂😂😂 አቤት ቅናት
@@Bantendres517 በቅንነት እነደማመር
@@ኢትዮጵያየእኝናት kkkkkkkkkk
በጣም አምሮብሻል ግን ይህን ብቻ ጠጥተሽ ነው ወይም እስፓርት ትሰሪያለሽ ?
I am strongly advised everyone please 🙏 please don't put your health in danger, I'm using this for a year and NOW I have a stomach problem and I am regret .it is good but do not drink a lot with empty stomach .
Thankyou
በጣም እናመሰግናለን የኔ እህት
I admired you.
I almost give up. I was trying to loss weight but in the wrong way.
I don’t eat the entire day and when I eat at night I eat a lot, so I did not see any changed, I am fat.
The way explained your journey and devotion made me to follow you.
I will start your way by next week. I have this self-defeating thinking when it comes weight loss and I almost give up. I heard what you are saying totally make sense.
Also, to let you know you are very beautiful after you lost weight. Your beauty and your honesty all showed in your face. Keep it up. Do exercise,
Simple thing Go for walk, it is good for your body.
I will follow your progress and I will tell you my joinery once I completed the two month journey with your instruction.
Thank You
Amgagbshin asetkaklesh Le 1seat walk kadergesh kebzu weha metetat her beklalu sewnt yeknsal lomina zenjibl yegonyodh guday alew tetnkeki,yemer lemkns kasebesh amegagb masetkakl becha beki new
Every one is diffrent so try diffrent way. Maybe it doesn't work for you. Try to minimize your portion 👌
ጎበዝ ነሽ። እናመሰግናለን። ምሳና እራት ምንድን ነበር የምትበይው? የራስሽን ቻናል ክፈቺ።
Do the intermittent fasting, high intensity interval training with healthy keto diet you will see an incredible changes you can fix your Hemoglobin a1c, your weight loss goal and many more results for further watch videos on #dr berg you toube chanal
I hope it helps!
Just drop all carb and sugar from your meals. Do intermittent fasting... Dont eat after 6pm. Try to get healthy to loose weight not loose weight to get healthy. Its a mind set... Good luck
ጎበዝ ነሽ። እናመሰግናለን። ምሳና እራት ምንድን ነበር የምትበይው? የራስሽን ቻናል ክፈቺ።
እኔ 70 ኪሎ ነኝ ግን በጣም መቀነስ እፈልግ ነበር እኳንም ነገርሽኝ ብዙ ጊዜ እፆማለሁ የምመገበዉ በቀን 2 ነዉ ሰዉነቴ እየወፈረ ተቸግሬ ነበር ከዛሬ ጀምሬ እሞክረዋለሁ ዉጤቱን በኮሜንት አሳወቃችኋላ በሉ ኮሜታተሮች በፀሎታችሁ አስቡኝ ሐይለኛ ጨጓራ ነዉ ያለብኝ እንዳይነሳና እዳልቃጠል😃ዳይ ወደ ተግባር
ጨጓራ ካለብሽ ሎሚ ዝንጅብል ነጭ ሽንኩርት በትንሹ ካልሆነ አይመከርም ። ተጠንቀቂ
ሞከርሽዉ?ለዉጥስ አገኘሽ? ንገሪኝ እስኪ እህት
እኔም መቀነስ እፈልግ ነበር
Ene Gena ye 13 tadagi negn gin kiloye ke 80 alfual endemitekimegn degmo aliteraterim,tnx our pretty lady , I like it so much ,
እግዚአብሔር ይባርክሽ ትልቅ ትምህርት ነው እስቲ እንሞክረዋለን
Thanks, very well advice. Guys careful while using lemon. I read somewhere too much lemon not good for your teeth, it might damage your enamel (the top layer of our teeth)
That's true, also its acidity could be harmful if taken in large doses.
Lek nesh wedde yeteres docere endatekeme belonal.yewest terse tekur belo.
በጣም ጎበዝ። እንዳንቺ ቆራጥ መሆን ግድ ይላል
ውድ የሀገሬ ልጆች ክፍ አይንካችሁ በሰላም ላገራችን ያብቃን
እሕትአለምየደምሪኝማሬ
@@kamilawollo7528 ነይ
በጣም እናመስግናለን እህታችን እኔም በጣም ተቸግርያለው በውፍረት እና አመስግናለው
አይ እስፖርት መስራት ይሻላል በዛውም የ አካል ብቃት ጥንካሬ ይመጣል ሎሚ ና ዝንጅብል ለደም ማነስ እዲሁም ለ ጨጓራችን, ጥሩ አይደለም
በደም ማነስ ፌንት እንዳልነቅል ሎሚ በቀን 1እጠቀማለሁ ብዙ ወሬ
ትክክል ይሄ የስፍና ስራ ነው
እሱ ብቻ ሳይሆን ዳሌን ላግግግ አድርጎ ጣውላ ነው የሚያስቀረው በተለይ ትከሻቸው ሰፋ ያሉ ሴቶች ደባሪ ቁመና ነው የሚኖራቸው
@@Sofi-ks3zo በቅንነት እነደማመር
ጎበዝ ነሽ የምር በርቺ ❤
It’s because you cut sweets and sugar that you lose your weight not the lemon and ginger drink .
I don't eat sweet & suger but I became 160Ib after I gave birth its been 6 year i had a baby but I don't loose it's not because I don't eat sweet or sugar
👍
@@Metasebiya4 every one has different reaction to insulin.Stopping eating anything that shoots your insulin can help .sweets including fruits and carbs . Cut all grains too.
@@Metasebiya4 I recommend you to watch Dr berg videos on you tube.
Agree...sugar and bread, the enemies of good health
ደስ ትያለሽ ግልፅነትሽ ስለቀነሽም ደስተኛ ነሽ ስላካፈልሽንም 🙏🙏🙏🙏
እግዚአብሔር እንኳን የተመኝሽውን አሳካልሽ ኔገቲቭ የሚያስቡትን እርሻቸው
መስኪየ ደምሪኝ
ቆንጂዬ አመሰግናለሁ የኔም ችግር ነበር ማርሻል ገብቼ ላሰወጣዉ ነበር ገላገልሽኝ
ጨጓራ,ይልጣል,ደም,ማነስ,ያመጣል,እህቶቼ,ተጠንቀቁ,በኔ,የደረሠ,አይድረስባችሁ
ልክ ነሽ አክስቴ በሽተኛ ሁናለች ለጉፋን ለቦርጭ እያለይ ዝንጅብልና ሎሚ በጣም ታበዛ ነበር አሁን ጨጓራሽ በጣም ተጎድቷል ተባለች ራጅ ስትነሳ ጥሩ አይደለም
እናቴ,እኔ,የማዳም,ቅመም,ነኝ,ደም,ጠዋት,ጠዋት,ስጠጣ,ደም,ማነስ,ይዞኝ,ግልኮስ,ተደርጎልኝ,ነው,የተሻለኝ,ለአንዳንድ,ሠው,አይስማማም,,ጎመን,በጤና,ለየትኛው,እድምዬ,ነው,ተመስገን,እንበል,በስንቱ,እንጨነቅ
አክስትሽን,ፈጣሪ,ይፈወሳት
የዘላለም በሽታ ነው እኔ የሸመትኩት በሎሚና ጅጅብል ተጠንቀቁ ውሀ ጠጡ ምግብ ቀንሱ እኔ እደዚህ አርጊ ባድ ወር 58 ?52ገብቻለሁ እባካችሁ ተጠንቀቁ
የእኔ ቆንጆ እኔ ዛሬ ነው የምጀምረው እግዚአብሔር ይባርክሽ በጣም ጨንቆኝ ነበር