ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
አኔም የ ገጠር ልጅ ነኝ ግን ድራማ DASSSSSSSS የላል በርቱ ሁነት ነው ገጠር ላማሆነ ቆራለው ገጠር ልጆች ብቻ like woooooow 😍😍😍😍
በጣም ትክክል ነህ
እዉነትህን ነዉ ወድማለም ማንነታችንን እዳንረሣ አድርጋችሑ ሥለምታቀርቡልን ልኡል እግዚአብሔር ያክብርልን በዕዉነት ማንነታችን የሚታወቅኮ በገፅር በሚሠራዉ ነገር ነዉ በርቱ
እስኪ የበፊቷን ደመቁ አድናቂወች
እኔ
@@gffhilaayalw2314 ድምፇኳ ይናፍቃል የበፊቷ ደመቁ ይችኳ እደሷ በደብ እምሰራ አይመስልም ክክክክክክክክክክ
እኔም ሰወዳቸው
እኔግን በጣምነው የምወዳቹ በጉጉት ስንጠብቃቹ
ላ ለምን ቀየራቹዋት ደመቁ ውስጤናት በጣም ነው የምወዳት
ልብ ብሎ ለተከታተለው ትልቅ ትምሕርት አለው ተባረኩ❤❤❤
ደሥ የሚል ነዉ ቀጥሎበት ከዚህም የበለጠ አሪፍ ነገረን እንጠብቃለን የገጠረ ልጅ በመሆኔ ደሥታ ይሠማኛል ባህሉን የሚወድ ላይ ያድረግ
እንኳን ደና. መጣችሁ ሥራችሁ. በጣም. በጣም. ደስታ የሚሰጥ. ድራማ. ነው. እኔ. አሁን. የከተማ. ልጅ. ነኝ. ግን. የገጠር. ድራማ. በጣም. ደስ. ይለኛል. እና. አትጥፉ. የኛን. ሰው. አትመልከቱ. አቃቂር. ከማውጣት. አይቆጠብም. እና. በርቱ. እግዚአብሔር. ይማራት. በርቱ. ጀግና. መሆን. ነው. ሰውን አትመልከቱ።መልካም. ስራ. ይሁንላችሁ።
እንኳን ደና መጣችሁ ተመልካቾቻችን በአስቸጋሪ ሁኔታ ላይ ሆነን ነው የሰራነው ምክንያቱም ለናንተ ክብር ስላለን ቅሬታ ካላችሁ ቅንነት በተሞላበት ብታደርሱን የምናስተካክል መሆናችንን እንገልፃል የዋህነት ሞኝነት አይደለም ሰላሙን ያብዛላችሁ ወደፊት ምርጥ ምርጥ ስራዎችን የምናቀርብላችሁ መሆናችንን እንገልፃለን
እውስጤናችሁ የኔወቹ
ዋዋው
ስላዘገየንባችሁ ይቅርታ ብለህ ስታበቃ ያለፈውን ትለቃላችሁ እንዴ አይደብራችሁም
Enamsegnslen
ለውሬ ቦታ አትስጡት
በጣም ነው ደስ የሚለኝ ደመቁ ና ደመቀች ደግ ህዝብ that's great drama 👍👍👍
ደመቀች ና ደመቀ ድራማው ላይ ከተቀየሮ ድራማችሁ ሳም ሃው ውበት ያጣል ትልቅ ለውጥ አለው I'm sorry I say that that's how I'm flying part 5 👍👍👍
ውይይይ በሂይወቴ እደዚህ ፊልም እምወደው የሚመስጠኚ ፊልም የለም ሀገሬን ቤተሰብን ነው የሚያስታውሰኚ በርቱልኚ
ሀብትዬ ዝም በላቸው የሁላችንም ሒወት ነው በጣም ምርጥ ፊልም ነው ቀጥሉበት ወንድሜ
ወይይይይይይይይይይ በጣም ደስ ትላላችሁ የገጠር ልጂ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር በርቱ ሀሪፍነው
በእውነት በእውነት በጣም ደስሰሰሰሰሰ ነው የሚለው እግዚአብሄርን በጣም በጣም ነው ደስያለኝ ወንድሜ ሰላምህን እግዚአብሄር ያብዛለህ እግዚአብሄር ለዘላለም ሰላምህ ይብዛልኝ እኔ የገጠር ልጅ ነኝ ያውም የወግዲ የጀግኖጁ ሀገር🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ደመቁየ ደመቀየ እንኳንም መጣችሁ ቦታ ልያዝና ትንሽ ሸቁል አለች እሷን እንዲያ እንዲያ አድርጌ እሾፍችሁለሁ አበጀ ይሙት ደስ ብሎኛል ስለመጣችሁ
በጣም ደስ የሚል ትዝታ ነው በርቱልን ዘመዶቼን ነው ያስታወሳቹሁኝ
እውነትህን ነው ወንድሜ ስንቶቹ ያሉበትን እንጂ የመጡበትን ይረሳሉ እኔ በበኩሌ ወድጄዋለሁ በርቱ እ/ር ይርዳችሁ
በጣም ያምራል ግን ደመቁ ማቋረጣ በጣም ውስጤ ተጎዳ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ
ግንይሄልጅ ፍልም ይሰራልአይደልጋይስ
ምርጥ ነው ብዙዋችን እንፈልገዋለን በጣም ደስ ይላል በርቱ ገጠር ውስጣችን ነው ሁሉ ነገራችን ነው
በጣም ልክ ነህ ወድሜ ጥሩልብ ይስጣችሁ እኔምየገጠር ልጅ ነኝ ሳያቸው ደስ ይለኛል እፅናናለሁ በጣም
ewntinew
ይለቀቅልን ሌሎች ክፍሎች
በጣም እኮራለን በገጥ ልጅ በመሆናችን
ደስ ይላል በርቱትምት አዘል ነው
ገጠር ሁሌም ውስጤ ነው
ሠላም ለሀገራችን ፍቅር ለህዝባችን ይላክልን ቸሩ አምላካችን እግዚአብሄርን ነው እምላችሁ በጣም አሪፍነው እሚሳደቡትን አትስሞቸው የሚሳደቡ የዶቢሎስ ሰወች ናቸው ወንድሜ አይዞችሁ ጠንክሩ አብሺሩ ሰላምህ ይብዛልህ ወንድሜ በእውነት በጣም አሪፍነው🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ልክ ነህ ወድሜ እኛ የገጠር ልጆች በጣም የዋህ ነን ይመችህ
እናመሰግናለን
እኔምአላቀውእክህየገጠርልጅነኝ
ልክ. ነህ. ወድም. እከተማ. እራሡ. የሚኖረዉ. አብዛሀኛዉን. እና. በብዛት. እኛ የገጠር. ልጆች. ነን.. ሥለዚህ. ደሥታለወት.. ኮሜት መሥጠት. ነዉ. ደሥ. ካላላችሁ. ደሞ. አትከታታሉ. አትሣደቡም.. ምክናያቱም. በከተማም. ይሁን. በገጠረ. የሠዉልጂ.. በአለም. ሢኖር. እጀራ. ለማገኘት. ንሮን. ለማሻሻል. ሢል. የማይፈተን. የለም.. ሥለዚህ. ወድማችን. እዳለዉ. ሥድብ. ባይጨመር. ጡሩነዉ. እኛም ሠዉ የሆነዉ. ባዱ. ፈጣሪአችን. ነዉ. እና.. ታይመሥለን. ሠዉን. መሣደብ.. ብንጠነቀቅ.. ለራሣችን.. ይሆናል. ብየ. አሥባለሁኝ... ደሞም. የገጠርልጆች... ከምንም. በላይ.. የታደል. ነን.. እሥታናዉቀዉ. እጂ. ታወቅን. ከተረዳን.. ብኋላ. ከተማ. ከሚኖሩት. ይልቅ. እኛ. የገጠርልጆች. ነን. ባሥተሣሠብም.. በሁሉም... የምንበልጠዉ. ምክናያቱም. ሥት ግፍ ያልፍብናል. እዛ ተመድረሣችን. በፊት..የተሣሣኩት. ካለኝ. ይቅርታ. እጠይቃለሁኝ... የገጠርልኝ. ነኝ. ያዉም. ወሎየዋ
Anamesegenalen eni yegetere lege nege yawome weloyewa yebabo lege nege bereteu dese yelal
ትክክል ነህ ወንድሜ ሁላችንም የገጠር ልጅ ነን የዋህነት ሞኝነት አይደለም ትክክል አደኛ አዲናቂ ነኝ ስለ ገጠር ልጅ
በጣም በጣም ደስ የሚል ማንነታችንን የሚአስታውሠን ምርጥ ስራ ነው በርቱ አይዞአችሁ
በጣም ልክ ነህ ወንድሜ የምትሰሩት ነገር ትክክል ነው እኔ በጣም ናፍቃችሁኛል በርቱልኝ ምርጦቼ
አይዞ ዋቹ የሰዉ ወሬ አትስሙ በርቱ ምርጦች በጣም አሪፍ ነዉ ድራማዉ ያስተምራል ሌላም እጠብቃለን ❤❤😘😘😘💋💋💋
ደመቁ ያቺኛዋ ትምጣ የምትሉ 👍አሳዩኝ
ዋውናፍቀን፣
Continue making these great videos and continue your amazing work. We love you all.
ልክ ነህ ወዴሜ የገጠር ልጂ በመሆኔ በጣም እኮራለሁ ከተሜ ነኝ የሚለውም ቤት ዘግቶ ነው የሚበላው ገጠርኮ አይደለም ያለውን ነፍሱንም ይሠጣል የዋህነቱ
ገጠሬ እኮ ታዲያ ወደከተማ ሲገባ ሽሮና በርበሬ ለይቶ አያውቅም ክክክክክክክ
@የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ፍሬ እኛ ነና ሀሀሀሀሀሀሀሀ ማነው ??
@የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ፍሬ የገጠር አራዳ ለከተማው እዳ ሲባል አልሰማሽም ክክክክክክክክ
አረደመቁ
ትከከል.ነከ.ባልሰማ.ማሳለፋ.ነወ.በርቱልበ.ሰላማቹ.ብዝት.ይይበልልን
በጣም ትክክል ወድሜ የክፉል ሀገር የገጠር ልጅ የዋህ ነን እኮራለሁ በማንነቴ በርቱልኝ ወገኖቼ
አረ በጣምነው ደስየሚለው ቀጥሉበት ፈጣሪ ይርዳችሁ እኛም የገጠርልጂነን ገጠር ውስጤ ነው
ጎበዝ አሥተያዬትህ ደሥ ይላል።ፊልሙ እራሡ ደሥ ይላል።
ወኔበጣምነበርየተናድድኩትእኳንደናመጣቺሁ
ይህ ፊልም ያደግንበትን የገጠር ባህላችንን ሙሉ ያልተበረዘ ማንነትን የሚያፀባርቅ ስለሆነ በጣም ተመችቶናል በርቱ ምርጦቼ
ትክክል ወዲሜ ገጠር መህን አያሳፍረም ያኳራል እጂ በረቱ ደስ ይላል
ባርቱ በጣም ቆንጆንው
በርቱልን በጣም እሚያምርስራ ነው ከዘመኑ ድራማ እጅግ ደስ እሚል ዝሙት ሳይሆን ማንነትን በመስታወት እንደ ማየት ማለት ነው
የፊቲቱን ደመቁ አምጡልን
እውነት ነው ወድም በጣም አሪፍ ነው እኔ በጣም ደሰ ብሉኝ ነው ያየሁት የከተማ ልጅ ገጠር ሲሂድ በብዙ ነገር እደሜሸወድ የገጠር ልጅም ከተማ ሲሂድ በዙ ይሸወዳሉ ይህ እውነተኛ ማንነታችን ነው በርቱ
አረ የት ገባችሁ ኮሜቶች የገጠር ልጂ ነኚ ዉስጤ ናችሁ በርቱልን አትቆዩ ልቀቆልን አደራ
እረ አለን
በርቱልኝ እዎዳችሁአለሁ
እሪፍ ነው
ገብርኤልን አድ ግዜ እደዝህ ሁኛለሁ ከቸቡ ዶሮ ሰርቸበት አቃለሁ ድልክ ነዉጨብየ
አለን ማር
ዋው ማኛሰው
ወይኔ በጉጉት ነበር የምጠብቀው ግን እንደሷ አትሆንም እሷን አምጧት
እረ በጣም ደስ ይላል የሚሳደቡት የአገራችን በአል ለማጥፋት የሚሮጡ ናቸው ይህ ቀናነት ነበር የሚያምርብን ትክክለኛው የኛ ነው
እውነት በጣም ደስ ይላል በርቱ ገጠር ውስጤ ነው ሳየው እምባየ ይመጣል ያደኩበት አይና ፍርነቴ የወህነቴ
በጣም ደስ ነዉ የሚል ቀጥልቦት ለተሳዳቢወቹ ልቦ ና ይስጥን ሁላችንም የክፊል አገረ ልጀ ነነ ሰለጠንን የሚልቱ እኮ ወድሜ አዲስ ሰለጠን እያሉ ምንም ሳያዉቁ የሰዉ ሞራን መካት ተገቢ አደለም በጣም አሪፊ ነዉ እዳታቋረጡት አደራ
ናፍቀውኝ ነበር እስኪ ልሹፋችሁ
በጣምንውደስየሚልንው።
እንኳን ደህና መጣችሁልን ገጠር ውስጤ ነው
አይዟችሁ በጣም ነው የምንወዳችሁ ታዝናኑናላችሁ አብሦ በሥደት ላለነው እኔመቸም ሢከፋኝ በናተው እዝናናለሁ አብሽሩ ደመቁ የኔ ቆጆ በርቱ
ኧረ ምርጥ ሥራ ነው እሚሣደቡትን አትሥሙ
አረ እኔ ምችት ነው ያለኝ ደስ ደስ ብሎኝ የራሴን ህይወት እያስታወስኩ በፍቅር የማየው ድራማ ነው እኔ ኩርት።ያልኩ የገጠር ልጅ ከየዋሁ እና ገደጉ መሀበረሰብ የወጣው ነኝ በርቱ በጣም አሪፍ ነው እንወዳችኃለን
ትክክል የኔ ወንድም የገጠር ሰው እኮ የዋህ ነው ምን ያውቃል እንደዚሕ አይነት አስተያየት ለሚሰጡት ልቦና ይሰጣቸው እኔ በበኩሌ በጣም ተመችታችሁኛል ምክንያቱም እኔ የገጠር ልጅ ነኝ በመሆኔም እኮራለሁ
@የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ፍሬ እሽ እህት አለም
@የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ፍሬ ምንም አይደል የኔውድ መልካምነት ለራስ ነው አያከፍልም እኮ
ትክክል ነህ
ልክ ነህ ወንድሜ ሁሉም የገጠር ልጅ ነው ሆኖም ግን ማንም አሁን ያለበትን እንጂ የመጣበትን ይረሣል ትክክል ያሣለፍነውን ነገር ነው የሠራችሁልን እናመሠግናለን በርቱ
ምችት ብሎኛል የገጠር ልጅ ነኝ ይመቻቹ
ወይ ወይ ወይ ማርያምን በጣም ነው ደስ የሚል እግዚአብሔር ይጠብቅቸሁ
እውነት ለመናገር የመጀመሪያዋ ደሙቁ ትመቸኝ ነበር
ወይኔ ወንድምዋየ በጣም ነው የምወደው ዛሬ ስደት ቢያጨራምተኝም በልጅነቴ ግን ማንነቴን መቸም አረሳትም እንደውም ደጋግሜ እያየሁ ራሴን በሀሴት አፅናናለሁ በእውነት በጣም ትልቅ ትምህርት ነው ደግሞ ገጠሬ በመሆነ እኮራለሁ የዋሁ ገበሬ ወላሂ ከተማኮ ልብሳቸው እንጂ ካንዳንዶች ውጭ ውስጣው የሌለ ነው ግን በርቱልን አደራ።ሊያዩን ይፀየፋሉ አይደለም ሊያዝኑና ሊያስተናግዱ ክክክክ እንተዋወቃለን ዘመድህ ቢሆንም እንኳን ገጠሬው ግን አይደለም ናስተናገድ ሀልጋውን ይለቃል እሽ
ደመቁን የተካችሁ ልጅ ግን ብዙም ኣትነፈም? በሂደት ወደ ሙዱ ካልገባች በስተቀር?
እናመሰግናለን በርቱልን
አዋ
😂ውድድድድድድድ😂ነው ማረጋቸው እንደዚህ ትክክለኛ የሀገራችን ገፅታ የሚያሳይ እውነት የሚያሳዩን ነበረ የሚያስፈልገን እናመሰግናለን 🙏በርቱ❤
ልክ ነሽ አባቴ የገጠር ልጅ መሆን አያሳፍርም
new ቪድዮ እንኳን ደህና መጣችሁልን
የእውነት። የገጠር ነገር ሥይ ደሥሥሥሥሥ ነው የምለኝ ቀጥሉበት የዋህነትና ፍቅር ያለው ገጠር ነው ።።።
እረገ እንደው አንተየዋ ደመቁ የተገጨች መስሎኝ ደንግጨ ነበር በርቱ ያገሬ ልጆች እነዚህ ወጣቶች ወሎየ ይመስላሉ ደሞቼ ናችሁ ትክሻየ ነገርኝ
እንደ.ያለደመቁ.እሯ.አለእከ.ምኖም.አላማረኝ.ደመቁን.የምትሉ
Ere ewnet naw temtalen
ይመቻችሑ. አቦ. ውይ. ደሥሲል. በርቱ ለወሬኛ. ቦታ. አትሥጡ
ወይኔ ዴመቁ ተቀየርች ምነው ምንገጠማት ኡፍፍፍ
በጣም ደስ ይላል በውነት የአያቶቻችን እንደዚህ ናቸው የነበሩ በርቱ ጥሩ ሰራ ነው ደመቁየ እና ደመቀ አወዳችሁ አለሁ
ደመቁን በጣም እንወዳታለን ከተቻለ እንድትመለስ አድርጉ
እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልን ኢትዮጵያን እና ስደተኞቹን አብዝቶ ይጠብቅልን አቤቱ አምላኬ ማረን ይቅር በለን ወድማችን እናመሰግናለን እውነት ብለሀል ማርያምን
እንኳን ደህና መጣችሁ የተቋረጠ መስሎን ነበር ለኮሜት 15ኛ ነኝ የደመቀና የደመቁ ወዳጆች 👍 ላይክ ግጩኝ 💚💛❤
ትክክልነህ።ውዴ።ደሥይላል።በርቱልን።እግዝያአብሔር።ይርዳቹ
እረ እኔ የገጠር ልጅ ነኝ እኩራለው በገጠሬነቴ
ውነት እልሀለሁ እሚለቀቅበት ቀን እራቅ ይልብኛል
እኔም
አረ ዝምበሏቸው አዳድ ክፍታፍ አሉ ተዋቸው በጣም የምወደው ድራማ ነው በርቲልን
ውዶች ኢሳም ሀበሻ ፊልም ስራ አቆመ ለምን ይሆን ሙሉውን ቪድዩ ለማየት ሊንኩን ይጫኑ th-cam.com/video/uD2b9JRf9ZQ/w-d-xo.html
እኒም የገጠር ልክጅ አኝ እውነተኛ ታሪክ ነው በርቱ ክፉውን አትስሙ ለኒ ተመችቶኛል ይመቻችሁ
አር በጣም።ደስስ ይላል።በመቋርጡ እራሱ እየቆጨን ነበር።ቀጥሉበት
*እኔም ተውልጀ ያገኩት ገጠር ነው ግን እናንተ በጣም በጣም አጋነናችሁት ትንሽ ቀዝቀዝ አድርጉት ባሁኑ ሰአትኮ ገጠርም ሰልጥኗል አላያችሁምደ ወደ ገጠሩ ወረድ ብላችሁ እዩንስኪ* 😕😕
@የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ፍሬ ❤❤❤
የእውነት ግን እኔ የገጠርን ኑሮ በቅጡ አላቀውም ግን በጣም ነው ሚያዝናኑ ምናለ ሁሉም እደዚ ሆኖ በቀረ ተኮል የለባቸው ሸር ዋው በርቱ
እኔ ማንነቴን አረሳም የገጠር ልጅ ነኝ ፅድት ያልኩኝ
Tikikl new diram bxm das yilegal wly ye gaxar dirama bxm das yilegal 👌👌👌🌺🌹❤🌹❤🌹🌺❤🌹🌹
እውነትህን ነው እኔም የገጠር ልጅ ነኝ ብጣም ደስ ይላል አድናቂያችሁ ነኝ ዝም በላቸው እነዚህ ያርብ አገር አሰልጥኗቸው ይሆናል
የኔ ጀግና ገጠር ፍቅር የገጠር ልጅ መሆን ኩራት ነው የኔ ጎበዝ በርታ ውድድድድድድድነው ሜርጋችሁ
ደመቁና ደመቀ እናኳን በሰላም መጣቺሁ በጣም ደስይላል የተወለዲኩበትን ያደኩበት ሀገሬን ነው ያስታወሰኝ በርቱ ቀጥሉበት እናመሰግናለን
አቦ ይመቻችሁ የእዉነት ትዉሥታ እንኳንም ፅድት ያልኩ የገፀር ልጅ ነኝ ሠላማችሁ ይብዛልኝ በርቱ በጣም ጥሩ ነዉ
ምርጥ ነው። የገጠር ልጂ መሆኔ። በጣም እኮራለሁ
በጉጉት ነበረ የጠበኳችሁ ስለመጣችሁ ደስ ብሎኛል የሰራን ሰው ፈተና አያጣውም ሰይጣን እንደሀው እየሱስንም ፈትኖታል መልካም ነገር ስለሰራ ማለት ነው ስለዚህ ጥሩ አስተያየቶች ለብርታት መጥፎ አስተያየቶች ለ መነቃቃት ይሆናሉ በርቱ እኔ የአዲስአበባ ልጅ ብሆንም የሃገሬ ገጠራማው ሰዎች በህልና ትውፊትን በፍቅር ነው የምከታተለው እናንተ ደግሞ አንደኞች ናችሁና በርቱ👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
ትዝታዬ ለኔ በጣም ነው የመሰጠኝ ቀጥሉበት የየዋዎች መንደር ገጠር ትውልዴ
አትስማቸዉ የሀበሻ ሠዉ ብዙ ይላሉ እኛ የገጠር ልጆች ሣሩ ቅጠሉ ናፍቆናል ወድሜ አብሽሩ ጠንክሩ
ስላም. ነው. ወዶች. በጣም. ደስ. ይላል. በርቱ
ብዙ መልካም ሰወች እንዳሉ ሁሉ አንደበታቸው ለስድብ እና ለትችት የተሳለ መልካም መልካሙን ለማሰብና ለመመኘት ያልታደሉ ጥቂት ደካሞችም መኖራቸው የግድ ስለሆነ እነሱን አትስሙ ። በጣም ምርጥ ስራ ነው እየሰራችሁ ያላችሁት በርቱልን ። በተለይ ደሞ ለኛ ለገጠር ልጆች ፣፣፣ብቻ አታዘግዩት
ትክክል ነህ የገጠር ልጂ በመሆኔ እኮራላሁ ትዝታ ችንን እያሥታወሥን አንኖራለን
እኔም የገጠር ልጅ ነኝ እና በጣም ነው የተመቸኝ በርቱል ቀጥሉበት የእውነት በጣም ደስ ይላል ሲቋረጥ ተናድጄ ነበር እንኳን በሠላም መጣችሁ እናመሰግናለን
በትክክክል ብለሀል የእውነት በጣምነው የምናመሰግነው እግዚያብሄር ይባርካችሁ የእውነት በጣምነው የወደድነው
ትክክል ውነንዲሜ አብሸረ አተጨነቀቅ ለሠውልጅ ሠው እንደሆነ ብዙነው የሚለው እና እኔም የገጠር ልጅነኝ የፍቅርነን ብርቱ
ደስ ዪላል ቀጥሉ በርቱ የህን ማያቅ የለም ማንም ቢሳደብ ቦታ አትስጡት በጉት ነዉ ምጠብቀዉ
እረ ሞኝነት አይደለም የዋህነትነው ያገርቤትሰውየዋህነው በርቱ
በርቱልን እግዚአብሔር ሰላምችሁን ያብዛው
Enikan beselam metachu sitebikachu neberkun yeneye lewahech👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏
ትክክል ወንድሜ ድሀ ሲጠግብ አይደል ነው ብዙወቹ የነበሩበትን ይርሳሉ ለእኔ ግን እንደውም የተወለድኩበትን ያደኩበትን ስለሚሰሩ ትስስር ናቸው እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ከልቤ ውድድድድድድድድድድድድድድ
በጣም አሪፍ ስራ ነው ሰላማችሁ ይብዛ ቀጥሉበት የእኛ የድሮ ባህላችንን ማንነታችን እንዳንረሳ ሳይሆን መለስ ብለን እንድናስብ አድርጋችኋል እናመሰግናለን ።
ዋው በጣም ስድ ይላሉ ብርቱ ነው። እግዚብሔር። ይባርክችህ እውነት። የቲምችውን እግዚብሔር። ይማርት❤❤❤❤❤
👍👍👍💟💟💟
ወንድሜ፡በጣምትክክልነህ፡ለተሣዳቤወችፈጣሪአፋቸውን፡ይዝጋቸው
በጣም ደስ ይላል መገናኘታቸው የዋሆቹ የገጠር ሰዎች በርቱ ደስ የሚል ነው የሳለፍነውን የሚያስታውሠን ድራማ ነው
የኔ ምርጦች ኧረ የበፊቷን ደመቁ መልሱልን 😘😘😘
ትክክልነህ ወድም ብዙ አስተሳሰባቸዉ የወረደሰዎአሉ ግንአለማወቅነዉ በጣምደስትላላችሁ ❤ ቀጥሉበት
ኡፍፍፍፍ ስወዳችሁ ፈጣሪ ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ሠላም ፍቅር ያኑርልን 💚💛❤🙏😍😍😘😘ወድማችን ከልብ እናመሰግናለን ትክክልነክ ቆጆ
ዋውውውውውውውውው እንኳንም የገጠር ልጂነኝ በጣም ጥሩነው በርቱልኝ ውድድድድድ♥♥♥♥♥♥
እኔ፡በሰአቱ፡ባላየዉም፡በጣም፡ነዉ፡ልቤን፡የነካዉ፡የገጠር፡ማንነቴን፡አይቼበታለሁ፡በርቱ፡ቀጥሉበት፡እወዳችዃለሁ
Wowwwwwww.bartuu.tizitaa.kersii.new.betam.new.yimemchagn
እረ ያምራል እኔ ገና ክፍል 5 ላይ ነው የተቀላቀልኩት ግን ሰላማችሁ ይብዛልኝ ብያለሁ ‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️
ጥሩ ስራ ነዉ የሁላችንም መነሻች ገጠር ነዉ በርቱ በጣም ነዉ የምወዳችሁ ብዙ አትጥፉብን
አኔም የ ገጠር ልጅ ነኝ ግን ድራማ DASSSSSSSS የላል በርቱ ሁነት ነው ገጠር ላማሆነ ቆራለው ገጠር ልጆች ብቻ like woooooow 😍😍😍😍
በጣም ትክክል ነህ
እዉነትህን ነዉ ወድማለም ማንነታችንን እዳንረሣ አድርጋችሑ ሥለምታቀርቡልን ልኡል እግዚአብሔር ያክብርልን በዕዉነት ማንነታችን የሚታወቅኮ በገፅር በሚሠራዉ ነገር ነዉ በርቱ
እስኪ የበፊቷን ደመቁ አድናቂወች
እኔ
@@gffhilaayalw2314 ድምፇኳ ይናፍቃል የበፊቷ ደመቁ ይችኳ እደሷ በደብ እምሰራ አይመስልም ክክክክክክክክክክ
እኔም ሰወዳቸው
እኔግን በጣምነው የምወዳቹ በጉጉት ስንጠብቃቹ
ላ ለምን ቀየራቹዋት ደመቁ ውስጤናት በጣም ነው የምወዳት
ልብ ብሎ ለተከታተለው ትልቅ ትምሕርት አለው ተባረኩ❤❤❤
ደሥ የሚል ነዉ ቀጥሎበት ከዚህም የበለጠ አሪፍ ነገረን እንጠብቃለን የገጠረ ልጅ በመሆኔ ደሥታ ይሠማኛል ባህሉን የሚወድ ላይ ያድረግ
እንኳን ደና. መጣችሁ ሥራችሁ. በጣም. በጣም. ደስታ የሚሰጥ. ድራማ. ነው. እኔ. አሁን. የከተማ. ልጅ. ነኝ. ግን. የገጠር. ድራማ. በጣም. ደስ. ይለኛል. እና. አትጥፉ. የኛን. ሰው. አትመልከቱ. አቃቂር. ከማውጣት. አይቆጠብም. እና. በርቱ. እግዚአብሔር. ይማራት. በርቱ. ጀግና. መሆን. ነው. ሰውን አትመልከቱ።መልካም. ስራ. ይሁንላችሁ።
እንኳን ደና መጣችሁ ተመልካቾቻችን በአስቸጋሪ ሁኔታ ላይ ሆነን ነው የሰራነው ምክንያቱም ለናንተ ክብር ስላለን ቅሬታ ካላችሁ ቅንነት በተሞላበት ብታደርሱን የምናስተካክል መሆናችንን እንገልፃል የዋህነት ሞኝነት አይደለም ሰላሙን ያብዛላችሁ ወደፊት ምርጥ ምርጥ ስራዎችን የምናቀርብላችሁ መሆናችንን እንገልፃለን
እውስጤናችሁ የኔወቹ
ዋዋው
ስላዘገየንባችሁ ይቅርታ ብለህ ስታበቃ ያለፈውን ትለቃላችሁ እንዴ አይደብራችሁም
Enamsegnslen
ለውሬ ቦታ አትስጡት
በጣም ነው ደስ የሚለኝ ደመቁ ና ደመቀች ደግ ህዝብ that's great drama 👍👍👍
ደመቀች ና ደመቀ ድራማው ላይ ከተቀየሮ ድራማችሁ ሳም ሃው ውበት ያጣል ትልቅ ለውጥ አለው I'm sorry I say that that's how I'm flying part 5 👍👍👍
ውይይይ በሂይወቴ እደዚህ ፊልም እምወደው የሚመስጠኚ ፊልም የለም ሀገሬን ቤተሰብን ነው የሚያስታውሰኚ በርቱልኚ
ሀብትዬ ዝም በላቸው የሁላችንም ሒወት ነው በጣም ምርጥ ፊልም ነው ቀጥሉበት ወንድሜ
ወይይይይይይይይይይ በጣም ደስ ትላላችሁ የገጠር ልጂ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር በርቱ ሀሪፍነው
በእውነት በእውነት በጣም ደስሰሰሰሰሰ ነው የሚለው እግዚአብሄርን በጣም በጣም ነው ደስያለኝ ወንድሜ ሰላምህን እግዚአብሄር ያብዛለህ እግዚአብሄር ለዘላለም ሰላምህ ይብዛልኝ እኔ የገጠር ልጅ ነኝ ያውም የወግዲ የጀግኖጁ ሀገር🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ደመቁየ ደመቀየ
እንኳንም መጣችሁ
ቦታ ልያዝና ትንሽ ሸቁል አለች እሷን እንዲያ እንዲያ አድርጌ እሾፍችሁለሁ
አበጀ ይሙት ደስ ብሎኛል ስለመጣችሁ
በጣም ደስ የሚል ትዝታ ነው በርቱልን ዘመዶቼን ነው ያስታወሳቹሁኝ
እውነትህን ነው ወንድሜ ስንቶቹ ያሉበትን እንጂ የመጡበትን ይረሳሉ እኔ በበኩሌ ወድጄዋለሁ በርቱ እ/ር ይርዳችሁ
በጣም ያምራል ግን ደመቁ ማቋረጣ በጣም ውስጤ ተጎዳ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ
ግንይሄልጅ ፍልም ይሰራልአይደልጋይስ
ምርጥ ነው ብዙዋችን እንፈልገዋለን በጣም ደስ ይላል በርቱ ገጠር ውስጣችን ነው ሁሉ ነገራችን ነው
በጣም ልክ ነህ ወድሜ ጥሩልብ ይስጣችሁ እኔምየገጠር ልጅ ነኝ ሳያቸው ደስ ይለኛል እፅናናለሁ በጣም
ewntinew
ይለቀቅልን ሌሎች ክፍሎች
በጣም እኮራለን በገጥ ልጅ በመሆናችን
ደስ ይላል በርቱትምት አዘል ነው
ገጠር ሁሌም ውስጤ ነው
ሠላም ለሀገራችን ፍቅር ለህዝባችን ይላክልን ቸሩ አምላካችን እግዚአብሄርን ነው እምላችሁ በጣም አሪፍነው እሚሳደቡትን አትስሞቸው የሚሳደቡ የዶቢሎስ ሰወች ናቸው ወንድሜ አይዞችሁ ጠንክሩ አብሺሩ ሰላምህ ይብዛልህ ወንድሜ በእውነት በጣም አሪፍነው🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ልክ ነህ ወድሜ እኛ የገጠር ልጆች በጣም የዋህ ነን ይመችህ
እናመሰግናለን
እኔምአላቀውእክህየገጠርልጅነኝ
ልክ. ነህ. ወድም. እከተማ. እራሡ. የሚኖረዉ. አብዛሀኛዉን. እና. በብዛት. እኛ የገጠር. ልጆች. ነን.. ሥለዚህ. ደሥታለወት.. ኮሜት መሥጠት. ነዉ. ደሥ. ካላላችሁ. ደሞ. አትከታታሉ. አትሣደቡም.. ምክናያቱም. በከተማም. ይሁን. በገጠረ. የሠዉልጂ.. በአለም. ሢኖር. እጀራ. ለማገኘት. ንሮን. ለማሻሻል. ሢል. የማይፈተን. የለም.. ሥለዚህ. ወድማችን. እዳለዉ. ሥድብ. ባይጨመር. ጡሩነዉ. እኛም ሠዉ የሆነዉ. ባዱ. ፈጣሪአችን. ነዉ. እና.. ታይመሥለን. ሠዉን. መሣደብ.. ብንጠነቀቅ.. ለራሣችን.. ይሆናል. ብየ. አሥባለሁኝ... ደሞም. የገጠርልጆች... ከምንም. በላይ.. የታደል. ነን.. እሥታናዉቀዉ. እጂ. ታወቅን. ከተረዳን.. ብኋላ. ከተማ. ከሚኖሩት. ይልቅ. እኛ. የገጠርልጆች. ነን. ባሥተሣሠብም.. በሁሉም... የምንበልጠዉ. ምክናያቱም. ሥት ግፍ ያልፍብናል. እዛ ተመድረሣችን. በፊት..የተሣሣኩት. ካለኝ. ይቅርታ. እጠይቃለሁኝ... የገጠርልኝ. ነኝ. ያዉም. ወሎየዋ
Anamesegenalen eni yegetere lege nege yawome weloyewa yebabo lege nege bereteu dese yelal
ትክክል ነህ ወንድሜ ሁላችንም የገጠር ልጅ ነን የዋህነት ሞኝነት አይደለም ትክክል አደኛ አዲናቂ ነኝ ስለ ገጠር ልጅ
በጣም በጣም ደስ የሚል ማንነታችንን የሚአስታውሠን ምርጥ ስራ ነው በርቱ አይዞአችሁ
በጣም ልክ ነህ ወንድሜ የምትሰሩት ነገር ትክክል ነው እኔ በጣም ናፍቃችሁኛል በርቱልኝ ምርጦቼ
አይዞ ዋቹ የሰዉ ወሬ አትስሙ በርቱ ምርጦች በጣም አሪፍ ነዉ ድራማዉ ያስተምራል ሌላም እጠብቃለን ❤❤😘😘😘💋💋💋
ደመቁ ያቺኛዋ ትምጣ የምትሉ 👍አሳዩኝ
ዋውናፍቀን፣
Continue making these great videos and continue your amazing work. We love you all.
ልክ ነህ ወዴሜ የገጠር ልጂ በመሆኔ በጣም እኮራለሁ ከተሜ ነኝ የሚለውም ቤት ዘግቶ ነው የሚበላው ገጠርኮ አይደለም ያለውን ነፍሱንም ይሠጣል የዋህነቱ
ገጠሬ እኮ ታዲያ ወደከተማ ሲገባ ሽሮና በርበሬ ለይቶ አያውቅም ክክክክክክክ
@የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ፍሬ እኛ ነና ሀሀሀሀሀሀሀሀ ማነው ??
@የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ፍሬ የገጠር አራዳ ለከተማው እዳ ሲባል አልሰማሽም ክክክክክክክክ
አረደመቁ
ትከከል.ነከ.ባልሰማ.ማሳለፋ.ነወ.በርቱልበ.ሰላማቹ.ብዝት.ይይበልልን
በጣም ትክክል ወድሜ የክፉል ሀገር የገጠር ልጅ የዋህ ነን እኮራለሁ በማንነቴ በርቱልኝ ወገኖቼ
አረ በጣምነው ደስየሚለው ቀጥሉበት ፈጣሪ ይርዳችሁ እኛም የገጠርልጂነን ገጠር ውስጤ ነው
ጎበዝ አሥተያዬትህ ደሥ ይላል።ፊልሙ እራሡ ደሥ ይላል።
ወኔበጣምነበርየተናድድኩትእኳንደናመጣቺሁ
ይህ ፊልም ያደግንበትን የገጠር ባህላችንን ሙሉ ያልተበረዘ ማንነትን የሚያፀባርቅ ስለሆነ በጣም ተመችቶናል በርቱ ምርጦቼ
ትክክል ወዲሜ ገጠር መህን አያሳፍረም ያኳራል እጂ በረቱ ደስ ይላል
ባርቱ በጣም ቆንጆንው
በርቱልን በጣም እሚያምርስራ ነው ከዘመኑ ድራማ እጅግ ደስ እሚል ዝሙት ሳይሆን ማንነትን በመስታወት እንደ ማየት ማለት ነው
የፊቲቱን ደመቁ አምጡልን
እውነት ነው ወድም በጣም አሪፍ ነው እኔ በጣም ደሰ ብሉኝ ነው ያየሁት የከተማ ልጅ ገጠር ሲሂድ በብዙ ነገር እደሜሸወድ የገጠር ልጅም ከተማ ሲሂድ በዙ ይሸወዳሉ ይህ እውነተኛ ማንነታችን ነው በርቱ
አረ የት ገባችሁ ኮሜቶች የገጠር ልጂ ነኚ ዉስጤ ናችሁ በርቱልን አትቆዩ ልቀቆልን አደራ
እረ አለን
በርቱልኝ እዎዳችሁአለሁ
እሪፍ ነው
ገብርኤልን አድ ግዜ እደዝህ ሁኛለሁ ከቸቡ ዶሮ ሰርቸበት አቃለሁ ድልክ ነዉጨብየ
አለን ማር
ዋው ማኛሰው
ወይኔ በጉጉት ነበር የምጠብቀው ግን እንደሷ አትሆንም እሷን አምጧት
እረ በጣም ደስ ይላል የሚሳደቡት የአገራችን በአል ለማጥፋት የሚሮጡ ናቸው ይህ ቀናነት ነበር የሚያምርብን ትክክለኛው የኛ ነው
እውነት በጣም ደስ ይላል በርቱ ገጠር ውስጤ ነው ሳየው እምባየ ይመጣል ያደኩበት አይና ፍርነቴ የወህነቴ
በጣም ደስ ነዉ የሚል ቀጥልቦት ለተሳዳቢወቹ ልቦ ና ይስጥን ሁላችንም የክፊል አገረ ልጀ ነነ ሰለጠንን የሚልቱ እኮ ወድሜ አዲስ ሰለጠን እያሉ ምንም ሳያዉቁ የሰዉ ሞራን መካት ተገቢ አደለም በጣም አሪፊ ነዉ እዳታቋረጡት አደራ
ናፍቀውኝ ነበር እስኪ ልሹፋችሁ
በጣምንውደስየሚልንው።
እንኳን ደህና መጣችሁልን ገጠር ውስጤ ነው
አይዟችሁ በጣም ነው የምንወዳችሁ ታዝናኑናላችሁ አብሦ በሥደት ላለነው እኔመቸም ሢከፋኝ በናተው እዝናናለሁ አብሽሩ ደመቁ የኔ ቆጆ በርቱ
ኧረ ምርጥ ሥራ ነው እሚሣደቡትን አትሥሙ
አረ እኔ ምችት ነው ያለኝ ደስ ደስ ብሎኝ የራሴን ህይወት እያስታወስኩ በፍቅር የማየው ድራማ ነው እኔ ኩርት።ያልኩ የገጠር ልጅ ከየዋሁ እና ገደጉ መሀበረሰብ የወጣው ነኝ በርቱ በጣም አሪፍ ነው እንወዳችኃለን
ትክክል የኔ ወንድም የገጠር ሰው እኮ የዋህ ነው ምን ያውቃል እንደዚሕ አይነት አስተያየት ለሚሰጡት ልቦና ይሰጣቸው እኔ በበኩሌ በጣም ተመችታችሁኛል ምክንያቱም እኔ የገጠር ልጅ ነኝ በመሆኔም እኮራለሁ
@የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ፍሬ እሽ እህት አለም
@የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ፍሬ ምንም አይደል የኔውድ መልካምነት ለራስ ነው አያከፍልም እኮ
ትክክል ነህ
ልክ ነህ ወንድሜ ሁሉም የገጠር ልጅ ነው ሆኖም ግን ማንም አሁን ያለበትን እንጂ የመጣበትን ይረሣል ትክክል ያሣለፍነውን ነገር ነው የሠራችሁልን እናመሠግናለን በርቱ
ምችት ብሎኛል የገጠር ልጅ ነኝ ይመቻቹ
ወይ ወይ ወይ ማርያምን በጣም ነው ደስ የሚል እግዚአብሔር ይጠብቅቸሁ
እውነት ለመናገር የመጀመሪያዋ ደሙቁ ትመቸኝ ነበር
ወይኔ ወንድምዋየ በጣም ነው የምወደው ዛሬ ስደት ቢያጨራምተኝም በልጅነቴ ግን ማንነቴን መቸም አረሳትም እንደውም ደጋግሜ እያየሁ ራሴን በሀሴት አፅናናለሁ በእውነት በጣም ትልቅ ትምህርት ነው ደግሞ ገጠሬ በመሆነ እኮራለሁ የዋሁ ገበሬ ወላሂ ከተማኮ ልብሳቸው እንጂ ካንዳንዶች ውጭ ውስጣው የሌለ ነው ግን በርቱልን አደራ።ሊያዩን ይፀየፋሉ አይደለም ሊያዝኑና ሊያስተናግዱ ክክክክ እንተዋወቃለን ዘመድህ ቢሆንም እንኳን ገጠሬው ግን አይደለም ናስተናገድ ሀልጋውን ይለቃል እሽ
ደመቁን የተካችሁ ልጅ ግን ብዙም ኣትነፈም? በሂደት ወደ ሙዱ ካልገባች በስተቀር?
እናመሰግናለን በርቱልን
አዋ
😂ውድድድድድድድ😂ነው ማረጋቸው እንደዚህ ትክክለኛ የሀገራችን ገፅታ የሚያሳይ እውነት የሚያሳዩን ነበረ የሚያስፈልገን እናመሰግናለን 🙏በርቱ❤
ልክ ነሽ አባቴ የገጠር ልጅ መሆን አያሳፍርም
new ቪድዮ እንኳን ደህና መጣችሁልን
የእውነት። የገጠር ነገር ሥይ ደሥሥሥሥሥ ነው የምለኝ ቀጥሉበት የዋህነትና ፍቅር ያለው ገጠር ነው ።።።
እረገ እንደው አንተየዋ ደመቁ የተገጨች መስሎኝ ደንግጨ ነበር በርቱ ያገሬ ልጆች እነዚህ ወጣቶች ወሎየ ይመስላሉ ደሞቼ ናችሁ ትክሻየ ነገርኝ
እንደ.ያለደመቁ.እሯ.አለእከ.ምኖም.አላማረኝ.ደመቁን.የምትሉ
Ere ewnet naw temtalen
ይመቻችሑ. አቦ. ውይ. ደሥሲል. በርቱ ለወሬኛ. ቦታ. አትሥጡ
ወይኔ ዴመቁ ተቀየርች ምነው ምንገጠማት ኡፍፍፍ
በጣም ደስ ይላል በውነት የአያቶቻችን እንደዚህ ናቸው የነበሩ በርቱ ጥሩ ሰራ ነው ደመቁየ እና ደመቀ አወዳችሁ አለሁ
ደመቁን በጣም እንወዳታለን ከተቻለ እንድትመለስ አድርጉ
እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልን ኢትዮጵያን እና ስደተኞቹን አብዝቶ ይጠብቅልን አቤቱ አምላኬ ማረን ይቅር በለን ወድማችን እናመሰግናለን እውነት ብለሀል ማርያምን
እንኳን ደህና መጣችሁ የተቋረጠ መስሎን ነበር ለኮሜት 15ኛ ነኝ የደመቀና የደመቁ ወዳጆች 👍 ላይክ ግጩኝ 💚💛❤
ትክክልነህ።ውዴ።ደሥይላል።በርቱልን።እግዝያአብሔር።ይርዳቹ
እረ እኔ የገጠር ልጅ ነኝ እኩራለው በገጠሬነቴ
ውነት እልሀለሁ እሚለቀቅበት ቀን እራቅ ይልብኛል
እኔም
አረ ዝምበሏቸው አዳድ ክፍታፍ አሉ ተዋቸው በጣም የምወደው ድራማ ነው በርቲልን
ውዶች ኢሳም ሀበሻ ፊልም ስራ አቆመ ለምን ይሆን ሙሉውን ቪድዩ ለማየት ሊንኩን ይጫኑ
th-cam.com/video/uD2b9JRf9ZQ/w-d-xo.html
እኒም የገጠር ልክጅ አኝ እውነተኛ ታሪክ ነው በርቱ ክፉውን አትስሙ ለኒ ተመችቶኛል ይመቻችሁ
አር በጣም።ደስስ ይላል።በመቋርጡ እራሱ እየቆጨን ነበር።ቀጥሉበት
*እኔም ተውልጀ ያገኩት ገጠር ነው ግን እናንተ በጣም በጣም አጋነናችሁት ትንሽ ቀዝቀዝ አድርጉት ባሁኑ ሰአትኮ ገጠርም ሰልጥኗል አላያችሁምደ ወደ ገጠሩ ወረድ ብላችሁ እዩንስኪ* 😕😕
@የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ፍሬ ❤❤❤
የእውነት ግን እኔ የገጠርን ኑሮ በቅጡ አላቀውም ግን በጣም ነው ሚያዝናኑ ምናለ ሁሉም እደዚ ሆኖ በቀረ ተኮል የለባቸው ሸር ዋው በርቱ
እኔ ማንነቴን አረሳም የገጠር ልጅ ነኝ ፅድት ያልኩኝ
Tikikl new diram bxm das yilegal wly ye gaxar dirama bxm das yilegal 👌👌👌🌺🌹❤🌹❤🌹🌺❤🌹🌹
እውነትህን ነው እኔም የገጠር ልጅ ነኝ ብጣም ደስ ይላል አድናቂያችሁ ነኝ ዝም በላቸው እነዚህ ያርብ አገር አሰልጥኗቸው ይሆናል
የኔ ጀግና ገጠር ፍቅር የገጠር ልጅ መሆን ኩራት ነው የኔ ጎበዝ በርታ ውድድድድድድድ
ነው ሜርጋችሁ
ደመቁና ደመቀ እናኳን በሰላም መጣቺሁ በጣም ደስይላል የተወለዲኩበትን ያደኩበት ሀገሬን ነው ያስታወሰኝ በርቱ ቀጥሉበት እናመሰግናለን
አቦ ይመቻችሁ የእዉነት ትዉሥታ እንኳንም ፅድት ያልኩ የገፀር ልጅ ነኝ ሠላማችሁ ይብዛልኝ በርቱ በጣም ጥሩ ነዉ
ምርጥ ነው። የገጠር ልጂ መሆኔ። በጣም እኮራለሁ
በጉጉት ነበረ የጠበኳችሁ ስለመጣችሁ ደስ ብሎኛል የሰራን ሰው ፈተና አያጣውም ሰይጣን እንደሀው እየሱስንም ፈትኖታል መልካም ነገር ስለሰራ ማለት ነው ስለዚህ ጥሩ አስተያየቶች ለብርታት መጥፎ አስተያየቶች ለ መነቃቃት ይሆናሉ በርቱ እኔ የአዲስአበባ ልጅ ብሆንም የሃገሬ ገጠራማው ሰዎች በህልና ትውፊትን በፍቅር ነው የምከታተለው እናንተ ደግሞ አንደኞች ናችሁና በርቱ👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
ትዝታዬ ለኔ በጣም ነው የመሰጠኝ ቀጥሉበት የየዋዎች መንደር ገጠር ትውልዴ
አትስማቸዉ የሀበሻ ሠዉ ብዙ ይላሉ እኛ የገጠር ልጆች ሣሩ ቅጠሉ ናፍቆናል ወድሜ አብሽሩ ጠንክሩ
ስላም. ነው. ወዶች. በጣም. ደስ. ይላል. በርቱ
ብዙ መልካም ሰወች እንዳሉ ሁሉ
አንደበታቸው ለስድብ እና ለትችት የተሳለ
መልካም መልካሙን ለማሰብና ለመመኘት ያልታደሉ ጥቂት ደካሞችም መኖራቸው የግድ ስለሆነ እነሱን አትስሙ ።
በጣም ምርጥ ስራ ነው እየሰራችሁ ያላችሁት በርቱልን ። በተለይ ደሞ ለኛ ለገጠር ልጆች ፣፣፣
ብቻ አታዘግዩት
ትክክል ነህ የገጠር ልጂ በመሆኔ እኮራላሁ ትዝታ ችንን እያሥታወሥን አንኖራለን
እኔም የገጠር ልጅ ነኝ እና በጣም ነው የተመቸኝ በርቱል ቀጥሉበት የእውነት በጣም ደስ ይላል ሲቋረጥ ተናድጄ ነበር እንኳን በሠላም መጣችሁ እናመሰግናለን
በትክክክል ብለሀል የእውነት በጣምነው የምናመሰግነው እግዚያብሄር ይባርካችሁ የእውነት በጣምነው የወደድነው
ትክክል ውነንዲሜ አብሸረ አተጨነቀቅ ለሠውልጅ ሠው እንደሆነ ብዙነው የሚለው እና እኔም የገጠር ልጅነኝ የፍቅርነን ብርቱ
ደስ ዪላል ቀጥሉ በርቱ የህን ማያቅ የለም ማንም ቢሳደብ ቦታ አትስጡት በጉት ነዉ ምጠብቀዉ
እረ ሞኝነት አይደለም የዋህነትነው ያገርቤትሰውየዋህነው በርቱ
በርቱልን እግዚአብሔር ሰላምችሁን ያብዛው
Enikan beselam metachu sitebikachu neberkun yeneye lewahech👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏
ትክክል ወንድሜ ድሀ ሲጠግብ አይደል ነው ብዙወቹ የነበሩበትን ይርሳሉ ለእኔ ግን እንደውም የተወለድኩበትን ያደኩበትን ስለሚሰሩ ትስስር ናቸው እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ከልቤ ውድድድድድድድድድድድድድድ
በጣም አሪፍ ስራ ነው ሰላማችሁ ይብዛ ቀጥሉበት የእኛ የድሮ ባህላችንን ማንነታችን እንዳንረሳ ሳይሆን መለስ ብለን እንድናስብ አድርጋችኋል እናመሰግናለን ።
ዋው በጣም ስድ ይላሉ ብርቱ ነው። እግዚብሔር። ይባርክችህ እውነት። የቲምችውን እግዚብሔር። ይማርት❤❤❤❤❤
👍👍👍💟💟💟
ወንድሜ፡በጣምትክክልነህ፡
ለተሣዳቤወችፈጣሪአፋቸውን፡ይዝጋቸው