የ 149 ደቂቃው ክስተት
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 13 ก.ย. 2021
- This channel is the place to find different mysteries about nature, humans, animals and worldwide events. With daily videos packed with funny, scary, crazy and sometimes sad information’s that you have never heard of.
For business inquiries please contact- abelbirhanubaye21@email.com
ይህ ቻናል በአለማችን ላይ አስደናቂና አስገራሚ የሆኑ ተፈጥሮዎች፣ ሰዎች፣ እንሳዎችና አነጋጋሪ ሁነቶች የሚዳሰሱበት ሲሆን፤ በየእለቱ በሚለቀቁት ቪዲዮዎች በትክክለኛ መረጃ ላይ የተመሰረቱ አስቂኝ፣ አስፈሪ፣ አስደናቂና አንዳንዴም አሳዛኝ እውነታዎችን የምታገኙበት የ አቤል ብርሃኑ (የወይኟ ልጅ) 2ኛ ቻናል ነው፤
ለጥያቄዎቻችሁ- በ abelbirhanubaye21@gmail.com አግኙን
FOLLOW ME:
✭ Instagram: / abelbirhanu
✭ Facebook page: / abelbirhanu21
✭ Telegram: t.me/abe11
✭ Tik Tok: / abelbirhanu
✭ Twitter: / abelbirhanu21
✭ Download App: bit.ly/3ca4XQ3
Abel Bihanu የወይኗ ልጅ - บันเทิง
ማነው እዴኔ የዚህን ምረጥ ልጂ ዜና በጉጉት የሚጠብቀው
ደስ የሚል ዝግጅት አቤላ!😘
አንደኛ ነህ።❤❤
ይህን ያህል ህዝብ ማለቁን አልገመትኩም ነበር አቤል በእውነት አመሰግናለሁ ስለመረጃህ ።በጣም ነው የሰቀጠጠኝ።መልካም አመት ይሁንልህ
ዉድ የአገሬ ልጆች እንኳን 2014ደሳላም አደረሳችሁ ፋጣሪ አገራቺን ሳላም ያድግር የካሳ አመት ይሁንልን 2015ሳው ይበለን ❤❤❤
መሲየ ስወደሽ በቅንነት ደምሪኝ
አሜን
Amen Amen Amen
@@hannagerewmew8108 why
በ22 ደቂቃ ስለ 149 ደቂቃ ክስተት! Thank you Abel.
ራሳቸው አሜሪካኖች ናቸው ህንፃውን ያፈነዱት ሁሉም ቅንብር ነው የራሳቸው ስራ🙄😏
አትሳሳቼ ይሄ የአሸባሪዎች ስራ ነው የአሜሪካን አይደለም
ይሄ የታወቀ ነዉ የራሷ የአሜሪካ እና የሲአይኤ ድራማ ነዉ
አቤል ምርጥ ሰው እናመሰግናለን በእርግጠኝነት በውቀቱ እጅግ በጣም ከባድ የሚሆነው ለአብራሪዎች ና ለተሳፋሪዎች የጭንቅ ነው
but you must have to know that america is enemy of muslims.
tesafariwoch biyasaznum gn america be muslimoch lay tlachan lemefter asbam lihon ychilal
best way of presentation abel birhanu keep in touch !!
አቀራረብህ ደስ ይላል በሌላ ክፍል ይህን ጥቃት ማን እንዳቀነባበርዉ የሰጡትን መላ ምቶች ማስቃኘት አለብህ በተለይ ሰለ 11 ቁጥር
'
አቤላ እንኳን ደና መጣክ የሚገርም ነገር ነው
ሀገራችን ሰላም ያድርግልን 🤲🤲🙏
አቤላ ምርጥ መረጃ ነው የምትሰጠን ይመችህ ወንድሜ
ገራሚ ትውስታ ነው ያቀረበህልን!!
አሳዛኙ ክስተት ሴራው ግን የአልቃይዳ ሳይሆን የ666ቶች ነው ምክንያቱም ብዙው አደጋው ከ11 ጋር የሚገናኝ ነገር አለው። በእነሱ ደግሞ 11 የገድ ምልክት ናት። እናም 11ኛው ወር፣11 ኛው ፎቅ እና ሌሎችም ብዙ 11 አሉ። ። ሀናንያ ከቀብሪደሀር
by the way September is 9th month
wow abela thanks..abel birhanu my best choose
አቤሎ በርታ በጣም ምርጥ አቀራረብ እውነተኛ ታሪክ ጋር ምታቀርበው በዚሁ ቀጥል
አቤል ከቪድዮጀምሮ እስከ ድምስህ ሳቢ እና ማራኪ አቀራረብ አለው እድሜ ላንተ ብዙ አወኩ ጋዜጠኞች ከአንተሊማሩ ይገባል
በጣም ደሰ ይላል በርቱ ወደፊት
ወንድማችን አቤል !!!
አቤል በጣም ነው የምናመሠግን 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
በጣም ይገርማል ፈጣሪ ከእንደዚህ ያለ አደጋ ያድነን አምላኬ ኢትዮጵያን ጠብቃት
አቤል እናመሰግናለን ጡሩ ማስረጃ ነው
Thanks for info👌👍
በጣም ይገርማል እናመሰግናለን
Abela selamhn yabzaw fetari 🙏🙏🙏
ሰላም እናመሰግናለን አቤል
አቤሎ ለወሎ ተፈናቃዮች ድምፅ ሁን ቢንሥ ሰው እዲረዳቸው
wow የሚገርም አቀራረብ አቤሎ በርታ
አልቃይዳ ያለችው አሜሪካ ናት የሰው ሀገር ለመበጥበጥ ስትፈልግ አሸባሪ ትላለች ግን ሀቁን አላህ አወጣው ድል በአሜሪካ ለሚሸበሩ አህጉራት
ዉጣ ከዚ ሌባ
የአሜሪካ የራሷ ሴራነዉ አቤል እስቲ በደንብ ተመራምረህ አጥንተህ ንፁህ መረጃ አቅርብልን
ሰላም እናመሰግናለን አቤል💚💚💚💛💛💛❤❤❤
ውደ ስወድሽ ደምሪኝ
ማነውእንደኔየአቤሎinformationጓጉቶየሚጠብቅ
ውይ ደሞ ጠላፊዎቹ ምን አይነት ክፉዎች ናቸው ልጂ ምን አለበት ሰላማዊ ሰው ባይጨርሱት ከፈለጉ ሰው የሌለበት አይጥሉትም አሮፕላኑን ወይ ይዘው ቢጠፉ ፕሌኑን ይዘው
Abel great man
ትመቸኛለህ
ጉድ ነው ይገርማል ከእድህ አይነቱ አጋጣሚ ፍጣሪ ይጠብቀን
🎉Happy New year 🎉 Able 💚💛❤️
አሜሪካ ገና ፈጣሪ ይቅርይበላት በኢትዮ ላይ የምታሴረዉ ሴራ የኢትዮ ፈጣሪአምላክ የስራዋን ይስጣት
እናመሰግነሌን አቤል በጣም ያስፋራል
የሚገርም ነገር ነው አቤላ በርታልን
WAW AREF MERJA NEW
አቤላ እናመሰግናለን
ዋው ይመችህ አቦ የአሜሪካን ጥቃት ሲሰማ ደስ ነው ሚለኝ
ገራሚ ነው አቤል ቀጥልበት
አይዘመንአይጌዚሰቱሞቱ
አይየማረሶውዘመንአይየኔምእድሜእዳተወሬሁኖል😮😮😮😮😮
ጎበዝ ነህ ተባረክ
wow abel my best youtuber wow
ኢትዮ አንድሁና አሜሪካን የምታስንቅ ከአለም አንደኛ ትሆናለች
ሰላም አቤሎ 😍😍
አቤል እናመሰግናለን
ይህእወነት ነው ምንጉድ ጠላፈወች ለራሱው ለነፍሳችው ትንሺእንኮውን አየማያሰብው 😢😢😢😢
የሞቱት በጣም ያሳዝናሉ😥😥😥
ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም ለሀገራችን ህዝብ
መልካም አዲስ አመት አቤል እናመሰግናለን🙏
መ ስወድሽ በማሪያም ደምሪኝ
ያረብ ምንጉዲነው የሰውልጂ ሸርአበዛን
Abel tebrek
Wow abel
አቤል ምርጥ እናመስግናለን ቆንጅ አቀራረብ
መልካም ቀን ይሁንልን ለምላው አለም
አሜን ለሁላችን ሶፊ ደምሪኝ እመልሳለሁ
Enamesegnalen abelo ene yeteweledkut bezih ken neber
Thank you bro
አቤላ ገራሚ አቀራረብ ነው ሁሌም ስራህ ግን ሲያሳዝኑ ያለቁውት🥺
nice
Tnx abel keep it up
Wow nice
የሚገርም፡ነበር፡ያሣዝናል፡፡
Amazing
በጣም ድንቅ አቀራረብ ነው
endezi adega des yemilegn adega yelem sew simot des ylshal endatlugn amirica manm aynekagnm yehulum yebelay negn bla stkora 149 dekika snt sewochuan atach esu gena mn ayta kesemaym dof nw mizenbbat
Abel
betam adenkihalew kiberilin abelo 😘😘😘😘😘
ኢልሀም ጀማል ደምሪኝ እህቴ
አቤል ትችላለህ በጣም 😘
መልካም መረጃ ነው እናመሰግናለን አቤል ሰላም ለኢትዮጵያ እና ለህዝቧ ።🙏🙏🇪🇹🇪🇹
ግማታም መልካም ዜና ለይ መጀመሪያ
በጣም እናመሰግናለን አቤል 👍👍👍
በአሜሪካና በአፍጋኒስታን መካከል ምን ችግር እንዳለ ትንሽ ግር ያለኝ ነገር ነበር ስላብራራህልኝ አመሰግናለው አቤልዬ😍
እንደዉ የምታመጣዉ ነገር ገራሚ ነዉ እናመሰግናል
አልገባህም በደንብ ቡሽ ያውቃል የራሳቸው ስራ ነው ።
Unboxing Abel.
በጣም ገራሚ ነው❤❤❤❤❤
ጀግና ናቸው
ዋው አቤል የውይኗ ልጅ ገራሚ ታሪክ ነው ያቀረብከው በርታ
Leb የኔ ቆንጆ ስወድሽ ደምሪኝ
ላይክ👍👍
wow becha nw yemlew
ወይኔ ደስስስስስስ ሲል አሜሪካ ስትሸበር ማየት የሰው ሀገር እያፈረሱ
ምኑ ነዉ ደስ የሚለዉ ጠኒያም ሰዉ ሲሞት ደሰ ይላል
Ya betam asfery ena aschenaki bizu sewoch hiwetachewn yatubet gze neber 😢
Describe about biledin arrest and death i need it
Wow
ሀሰን ሀገራችንን እደይህ እያባሉ ያሉት አሚሪካን ነቸዉ
ውይ እረ አሁንም በደገማቸው ጥጋባቸው ይተነፍሰ ነበር ያሜሪካኖች እግዚአብሔር ይፍረድባቸው
Semichewalew Alemnew wase akribot ያሳዝናል
ምርጥ እኮ ነኽ
ሠላምአቤሎ
አቤላ አንድ ሚሊየን ሰብስክራይበር ስትደርስ ታስታውሰኛለህ ?
😳😳😳😳😳🤔🤔🤔
የሚገርም ነው ሌላው አለም ላይ ሚሰሩት ግፍ
አቤሎ በጣም እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
የራሣቸዉ እቅዲሆኖ ለምንይደነግጣለ
Abelo metakerebachew negeroch meret nachew lebezuhanu temehirt yehonachewal berta
የአሸባሪዎች ባህሪ ሌሎችን በተለይ ሙስሊሞችን በሽብር መክሰስ ነው። ጅራፍ እራሱ ገርፎ እራሱ ይጮህ እንዲሉ።
አቤል ግን ጠላፊወች እደት ተረፉ
Hay selamnew
የሞባይልስልክ40ጫማ ከፍታላይእንኳንያኔዛሬምአይሰራምይህመረጃየተሰራውበቡሽነውምክንያታቸውምአረቦችንለመውረርነበርወረሩም ሌላመረጃህንፃዎቹ3000ዲግሪሴንቲግሬድእንዲቋቋሙተደርገውነውየተሰሩትየአውሎፕራኑእሳትየሚፈጥሩት1500ዲግሪሴንቲነውሌሎችቪዲዮችንአይተህብትሰራጥሩነው
ትክክል ገልጠኸዋል
ትክክል ህንፃዎቹም የተመቱት በቦንብ እና በመብረቅ እንጂ በአውሮፕላን አልነበረም ጥሩ መረጃ ነው የሰጠኸን።
አንተ ደሞ ሳይብስብህ ታከም
የሚገርምህ ይህ አደጋ ከመሆኑ በፊት ደብዳቤ ጽፌ ነበር ተመላሽ ሆነብኝ እንጂ
ትመቸኛለህ የወይኗ ልጅ
ወላሂ ተመስጨነዉየሠማሁት እሚገርምነዉ
አሞ ስሞትልሽ ደምሪኝ እህቴ
@@tube6676
እሽማር ግን መደመርማለትእደትነዉ
ሰብስክራይብ ማለት ነው ማማየ
@ZEUS APOLLO
ምንአልሽ 😏😏
@ZEUS APOLLO
ምንአልሽ 😏😏
Ok