Ethiopia Sheger FM - Mekoya - እስከመቼ ትገድሉናላችሁ? የአፍሪካ አሜሪካውን ድምፅ - ስለ ጆርጅ ፍሎይድ - በእሸቴ አሰፋ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 มิ.ย. 2020
  • #ShegerFM #Mekoya #EsheteAssefa
    Ethiopia Sheger FM - Mekoya - እስከመቼ ትገድሉናላችሁ? የአፍሪካ አሜሪካውን ድምፅ - ስለ ጆርጅ ፍሎይድ - በእሸቴ አሰፋ
    Sheger FM 102.1 Radio is The First Private FM Radio Station in Ethiopia
    youtube channel:bit.ly/2ychCUy
    Website:www.shegerfm.com/
    Facebook: / sheger102.1
    Telegram:t.me/EthioshegerFmRadio
    Twitter: shegerfm?lang=en
    Mobile Application ከApple Store እና play store ያውርዱ play.google.com/store/apps/de...
    apps.apple.com/app/id847859021
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 34

  • @oneday269
    @oneday269 2 ปีที่แล้ว +1

    Amazing programme be strong eshete....

  • @messilio5357
    @messilio5357 4 ปีที่แล้ว +2

    Enamesginalen mirtu gazetegna eshete asefa.

  • @lf8480
    @lf8480 4 ปีที่แล้ว +3

    ለአንድ ቀን የሀገር መሬ ብሆን እሸለመ ነበር አሸቴ ዘገባህ በሃይማኖት በፑለቴካ በወሎ ነፃ እና ገልተና ሰው በርታ ልምደህን ብትክፈለን ደሰ ባለን

  • @dungedunge7226
    @dungedunge7226 4 ปีที่แล้ว +1

    ጋሽ እሸቴ አሰፋ እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @bercap8115
    @bercap8115 3 ปีที่แล้ว

    Mastawekia betam ybezabetal

  • @TINATO73
    @TINATO73 4 ปีที่แล้ว +2

    ቆንጆ ዘገባ ነው

  • @samriethiopia3264
    @samriethiopia3264 4 ปีที่แล้ว +5

    በፈጣሪ ቦታው ላይ ያለሁ እስኪመስለኝ ነው ተመስጬ የምሰማህ ኑርልኝ

    • @getachewferede1869
      @getachewferede1869 4 ปีที่แล้ว +1

      አሳዛኝ ክስተት ነው 😈😈😈

    • @mirahtube6262
      @mirahtube6262 4 ปีที่แล้ว

      Esthete Asefa, God Bless your Job!

  • @getachewferede1869
    @getachewferede1869 4 ปีที่แล้ว +1

    እሸቴ አሰፋ በጣም ነው አተራረክ ምትችለው ይመችህ ብቻ ቶሎ ቶሎ ከች በል💙💙💙👈

  • @user-ej2nk9je7p
    @user-ej2nk9je7p 7 หลายเดือนก่อน

    ኢትዮጵያዊ ላይ እንዲ ይደረጋል አሜሪካ

  • @semirafarisidris
    @semirafarisidris 3 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን !

  • @tilethio
    @tilethio 4 ปีที่แล้ว +1

    A good radio journalist should have a very good voice and style of speaking. You gash Eshete get the two the best. I always enjoy your Mekoya. God bless

  • @Joymberhe
    @Joymberhe 4 ปีที่แล้ว +1

    Estay l love listening you beautiful voice

  • @semiraahmed8088
    @semiraahmed8088 4 ปีที่แล้ว +1

    ረጅም እድሜ ይስጥልኝ እሸትዬ ያንተ ዝግጅት አልፎኝ አያውቅም

  • @kalkidanashenef5298
    @kalkidanashenef5298 4 ปีที่แล้ว

    Eshete Assefa, you are the beauty of Sheger FM!!

  • @edrisali1524
    @edrisali1524 4 ปีที่แล้ว +1

    ስለ ፓኪስታን ሴቶች ስቃይ የተረከውን በጣም ነው የወደድኩት

  • @nebyateyasu6033
    @nebyateyasu6033 4 ปีที่แล้ว

    አብዝቶ ጤናውን እውቀቱን ይስጥልኝ

  • @shewithagos9433
    @shewithagos9433 4 ปีที่แล้ว

    Eshetye amlak edme tena abzto yistk enodkalen betam..... Betam enameseginalen eshi

  • @haimanotmerdassa6288
    @haimanotmerdassa6288 3 ปีที่แล้ว

    ጋሽ እሸቴ ድምጽ ሸጋ አመሰግናለሁ!
    እንዴሁም እምዬ ሚኒሊክ የኢትዮጵያ ባለዉለታ!! ኢትዮጵያዊያን አንገት ከፍ እንድናደርግ ስላደረጉን እናመሰግናለን ❤️

  • @abrahamwoldu4825
    @abrahamwoldu4825 4 ปีที่แล้ว

    Thank you

  • @yesufali5758
    @yesufali5758 4 ปีที่แล้ว

    Eshete asefan ejgee betam madenkew merte gazetegna new bakal enkuwan balagnew beselk bagnew dess yelgnal adressun metaweku sewoch lakulgn

  • @ethiozare8001
    @ethiozare8001 4 ปีที่แล้ว +2

    «የጆርጅ ፍሎይድ ታሪክ የጥቁር ሕዝቦች ታሪክ ነበር።ምክንያቱም ከ401 ዓመት ጀምሮ እኛ መሆን የምንፈልገዉን እና የምናልመዉን መሆን ያልቻልበት ምክንያት እናንተ አንገታችንን በጉልበታችሁ እንደፈጠረቃችሁት በመቆየታችሁ ነዉ።እኛ፣ ለኛ ካዘጋጃችኋቸዉ ደካማ ትምሕርት ቤቶች የበለጠ ብልሆች ነን።ግን አንገታችንን በጉልበታችሁ እንደፈጠረቃችሁት ነዉ። ጉዳናዎች ላይ ችግር ከመፍጠር ይልቅ ትላልቅ ኩባንዮችን መምራት እንችል ነበር።ግን አንገታችንን በጉልበታችሁ እንደፈጠረቃችሁት ነዉ።የመፍጠር ክሒል ነበረን።ግን አንገታችንን በጉልበታችሁ እንደፈጠረቃችሁት ነዉ።ማንም ሌላ ሰዉ የሚያደርገዉን ማድረግ አንችል ነበር።ግን ጉልበታችሁን ካንገታችን ላይ ማንሳት አልቻልንም።በፍሎይድ ላይ የተፈፀመዉ ይሕቺ ሐገር፣ በየትምሕርት፣ በየጤና አገልግሎትና በይትኛዉ የአሜሪካ ኑሮ በየዕለቱ ይፈፀማል።በጆርጅ ስም በጋራ ቆመን ጉልበታችሁን ከአንገታችን ላይ አንሱ የምንልበት ጊዜ አሁን ነዉ።»
    © ለጆርጅ ፍሎይድ በተደረገዉ የስንብት ሥርዓት ላይ ጥቁር አሜሪካዊዉ ሬቨረድ አል ሻርፕተን ከተናገሩት የተወሰደ።

  • @ibro8732
    @ibro8732 4 ปีที่แล้ว

    ዋናው ነገር ትክክለኛው መሆን አለመሆኑ ሳይሆን ፕሮግራሙ ነው ወሳኝ የሚያደርገው

  • @user-iu9ov4yd5k
    @user-iu9ov4yd5k 3 ปีที่แล้ว

    ምነው የሀገራችን ፖሊሶች ከህዝብ ጎን መሆን ይገባል ተነማሩ የሀገሬ ደብዳቢ ፖሊሶች ከኛ የተፈጠሩ ማይመስሉ ድረስ

  • @user-hd1ep5so4z
    @user-hd1ep5so4z 4 ปีที่แล้ว

    የጥቁር ህይወት ዋጋ አለው!!

  • @mgooner521
    @mgooner521 4 ปีที่แล้ว

    Endiet enda mitmachugn sheger fm nurlugn

  • @munshima2736
    @munshima2736 4 ปีที่แล้ว +1

    በጥቁር አሜሪካዊያን እየተፈጸመ ያለው ግፍ በጣም ያሳዝናል።
    ሳምንታዊ አዝናኝ እና አስተማሪ ቪዲዮዎችን ለማግኘት ይህን ቻናል ሰብስክራይብ አድርጉ
    th-cam.com/video/cXdxf4cIMk8/w-d-xo.html

    • @natnaelzelalem1613
      @natnaelzelalem1613 4 ปีที่แล้ว

      ዛሬ ዩቱብ ላይ አንድ አሪፍ መረጃ አየሁ እና ላጋራች ሁ ወደድኩ ኢትዮዺያ ውስጥ ባመት 10ሽ ሰው በውሻ በሽታ እንደሚሞት አላቅም ነበር መሉን ለማየት ከፈለጋችሁ
      th-cam.com/video/YBlO3B8qCDg/w-d-xo.html

    • @user-ej2nk9je7p
      @user-ej2nk9je7p 7 หลายเดือนก่อน

      ግን ኢትዮጵያዊ ላይ እንዲ ይደረጋል አሜሪካ

  • @natnaelzelalem1613
    @natnaelzelalem1613 4 ปีที่แล้ว

    ዛሬ ዩቱብ ላይ አንድ አሪፍ መረጃ አየሁ እና ላጋራች ሁ ወደድኩ ኢትዮዺያ ውስጥ ባመት 10ሽ ሰው በውሻ በሽታ እንደሚሞት አላቅም ነበር መሉን ለማየት ከፈለጋችሁ
    th-cam.com/video/YBlO3B8qCDg/w-d-xo.html