I am so speechless........ God Bless you all!!! Soooooo Amazing and you all are anointed..... Shining faces by the great joy of the Lord. Keep shining ተባረኩ
1999 I remember my brothers God bless you all I am not forget Valley off Hubo woliyta sodo I was 1999 Ethiopian calendar for a breakthrough any yolk any cars God a breakthrough Everything from me and my family we blessed by this spiritual song This time I’m live in the USA my God bless you guys your rest life
Keep on calling His name, Jesus Christ, the name above ALL other names! Stay focused on Jesus Christ the only True & Real Hope for ALL ! Thank you for sharing this beautiful, artistically an elegant worship song! Stay blessed!
እናንተ ምን ያህል እድለኞች ናችሁ በዚህ እድሜ ጌታን ማወቅ ማገልገል ከዚህ የበለጠ በረከት የለም ተባረኩ❤❤❤
አቦ ጌታ ብርክ ያሰጋቹ❤❤❤❤❤
በእርግጥም አባት፣ ወዳጅ፣ ኑሮ ፣ሁሉ ነገሬ ብዬ አላፍርኩበት በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ!
የ90ዎቹን የሚያስታውስ ትውልድ ኦየመጣልን ነው ልጅነታችንን ያደመቁልን ከኢየሱስ ጋር ያጣበቁን ዝማሬዎች❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤
gedel eyegebachihu new bigebachihuma
@@mebrekutub-bw2wo ወይኔ የክርስቶስን ፍቅር የመስቀሉን ፍቅር ብትቀምሱ እኮ 🙏🙏🙏
👉 ይሄ ዘፈን አይደለም መዝሙር እንጂ_ ስለዚህ የ90ዎቹ የሚባል የአለም አይነት ማስታወሻ አስፈላጊ አይደለም። መዝሙር ተሻጋሪ ነው! ልጅነታችንን ያደመቁልን ምን ማለት ነው? ለዚህ አልተዘመሩምና_ ንግግርሽ የአዛጦን ነው።
ማዳመጥ ማቆም አቃተኝ።amazing spirit ....God blessed you all...አላፍርብህም።እየሱስ ❤❤❤❤❤❤❤❤
ወግ መራጌ ብልህ አላፍርብህም ኢየሱስዬ
እሰይ ጌታ ይባረክ አይዞአችሁ እንደዘመራችሁት ይሆናል የማያሳፍር ጌታ ከናንተ ከልጆቹ ጋር አለ እጁን ታዩታላችሁ ተባረኩልኝ እደጉልኝ
በዚህ ክፉ ዘመን በእግዚአብሔር ቤት መሆንና ለክብሩ እንደመቀኘት የመሚያስደስት ነገር የለም:: ተባረኩ
በእግዚአብሔር የተወደዳችሁ ወጣቶች ልጅነታችሁ ወጣትነታችሁ በጌታ ቤት ይለቅ
ለትውልድ መዳኛ ያድርጋችሁ ። ተባረኩ
አሜንንን እርሱ አላፋረብኝም አላፍርብህም የኔ ኢየሱስ 🙏🙏 በጌታ በኢየሱስ ስም ተባረኩልን
እውውውውይ የአስፋው መዝሙሮቹን
በጣም ነው የምወዳቸው
እናንተም ደስ ትላላችሁ ተባረኩ
I am so speechless........ God Bless you all!!! Soooooo Amazing and you all are anointed..... Shining faces by the great joy of the Lord. Keep shining ተባረኩ
I don't know why its underrated. Please share guys. Its so amazing cover.
Tebareku !!! Ambassadors of Christ !!! Keep shining on the darkness 🙏
ነፍስን ይመልሳል፣ ያረሰርሳልም። ተባረኩ ወንድሞቼ ❤❤❤
ወግ መራጌ ብልህ አላፍርብህም ኢየሱስዬ
ተባረኩ በጣም ነው ደስ የሚለው
ይህን የማለዳ ዕድሜ የሆነውን ወጣትነታችሁን ለጌታ ሰጥታችሁ በቤቱ እሱን እያገለገሉ ያውም በእንደዚህ አይነት ሁኔታ እንዴት መታደል ነው ጌታ ይባርካችሁ አለም ስጋ ክፉ አግኝቶ እንዳያሸንፋችሁ በክርስቶስ ተጠብቃችሁ ተከልላችሁ በፀጋው ተደግፋችሁ እደጉ ተረካቢ እና ተተኪ ብዙ ሺህ ፍሬ የምታፈሩ የወንጌል አርበኞች ሆናችሁ ቅሩ
በእዉነት በዚህ ዝማሬ በጣም ተባርኬበታለዉ ጌታ እየሱስ ዘመናችሁን ዪባርክ
Wow ተባረኩ እንደዚ ርግት ባለ መልኩ ደስ ሲል
👉 አስፋው ዘመንህ ይባረክ
❤️Novel studio የምታቀርቡት ዝማሬዎች ድንቅ ናቸው ተባረኩ❤️ 10Q🙏🙏🙏
በዚህ ዘመን ለጌታ መዘመር መታደል ነው ተባረኩ እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምር
አሜን አሜን ተባረኩ ፀጋው በእጥፍ ይብዛላቹ ትለያላቹ 🥰🙏
ልምልም በሉ ክፉ አይንካቹ ዘመናቹ ለእየሱስ ይገዛ❤❤❤❤
Amen
👉 በዝማሬዎችህ በረከታችን የሆንከው ዘማሪ አስፋው መለሰ_ ክበርልን!!!
አሜንንንንንንንን ቅዱስ እግዚአብሔር ይባረክችህ❤❤❤❤
አሜንንንን❤❤❤❤ተባሩኩ እንደዚ በረጋ መንፈሰ ሰላመለካችሁ ደሰ ይላል ወደ አምልኮ ይሰባል
አባትዬ ስምህ ብሩክ ይሁን! ውዶችዬ ዘመናችሁ በዘይት ይጥለቅለቅ!!!
ሁሉ ነገሬ ኢየስዬ ውድድድድድድድ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤ JESUS IS LORD
BLESS IN JESUS NEME All
WASHING YOU FROM MAURITIUS ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
1999 I remember my brothers God bless you all
I am not forget Valley off Hubo woliyta sodo I was 1999 Ethiopian calendar for a breakthrough any yolk any cars God a breakthrough
Everything from me and my family we blessed by this spiritual song
This time I’m live in the USA my God bless you guys your rest life
ነፍሰ አልቀረልኝም በጣምነው ደሰሚለው❤❤ ኢየሱስ ክርስቶስ ዘመናችሁን ይባርክ በብዙ ጨምሩ
❤❤❤ተባረኩ
አሜን በእየሱስ አላፈርም ❤❤እርሱ አያስፈሪም 😊😊❤❤
ዘመናችሁ በእግዚሐብር ቤት ይለቅ
አሜን!! የዘላለም ወዳጅ ስሙ ብሩክ ይሁን። ተባረኩ ....
ተባረኩልኝ በቤቱ ዘለዓለም የምታጥኑ ያድርጋቸሁ
Tebarek bbiz Amen Amen Amen ❤❤❤❤❤
🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Keep on calling His name, Jesus Christ, the name above ALL other names! Stay focused on Jesus Christ the only True & Real Hope for ALL !
Thank you for sharing this beautiful, artistically an elegant worship song!
Stay blessed!
ጌታ ምርኩአችንን እየመለሰ ነው ስሙ ይባረክ
May God bless you abundantly brother keep your ayes on God he never takes his eyes off you 🤲🙏🙏🙏💕🌹💕🌹💕🌹🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
ጩሁ ዝለሉ እያሉ ያንዱን ዝማሬ ጀምረው ሌላ የሚቀጣጥሉ በበዛበት በዚ ጊዜ ስላስነሳችሁ ጌታ ይባረክ አትቀላቀሉብን ተባረኩ
ድንቅ ዝማሬ ነው
ተባርኬበታለሁ ተባረኩ
ማይታፈርበት ጌታ ስሙ ይባረክ!
አሜን አሜንን ተባረኩ እግዚአብሔር ይባረክችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤
ቃለት አጠረኝ የኔ ኢየሱስ አንተ ለኔ መልካም ነህ አያሁብህ እኮ
ጌታ ሆይ ለእኔ ሁሉም ነገሬ ነህ
ተባረኩ ዘመናችሁ ይባርክ ❤❤🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ🙌 ዘመናችሁ በቤቱ ይለቅ🙌🙏🙏🙏
ተባረኩ በጣም ነው ደስ የሚለው ከ ጌጃ c coir ጄሪ❤ ለ ትውልዱ ተፅእኖ ፈጣሪ ያድርጋችሁሀ
❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢ኤግዚያብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይብርክችሁ
Tebareku God blesseyou ❤❤❤❤❤
This is breath-taking. God bless you all!
Amennnnnnnnn
ክብርና ምስጋና ለዘላለም ሰምህ የኔ ጌታዬ እየሱስ ከሰንት ከክፉ , ከአመጻና ከጥልቁ ጨለማ አወጣኸኝ ጌታዬ ከቶውኑ አልረሳውም የኔ ውድ ጌታዬ ሁሉም በአንተ ምህረትና ቸርነት ሆነ !!!😭😭😭😇😇😇❤️❤️❤️❤️🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌
ዘመናችሁ በእጥፍ በእጥፍ ይባረክ ከዚህ በላይ ፀጋው ይብዛላችሁ በጌታ ሰም ለታላቁ ሰሙ ለጌታ እየሱስ ክብር ክርስቶስ ድመቁ ,በርቱ ልጆቼ የጌታ መሆን ,ማገልገል ትልቅ ዕድልና ዕጣ ነው !!!!!!!😇😇😇😇😇❤️❤️❤️❤️❤️
አሜንንንንንንንንንንንንንን*🔥🔥
አሜንንንንንንንንንንንንን🔥🔥
አሜንንንንንንንንንንንን😢😢
አሜንንንንንንንንንንን🔥🔥
ክብር ሁሉ ለጌታ ለእየሱስ ክርስቶስ ብቻ ይሁንለት አሜን ጌታ እየሱስ ለዘላለም ጌታ ጌታ ነው አሜንን
ሃልሉያያያያያያያያያያያያያያያያያያያያ
እልልልልልልልልልልልልልልልልል
በጌታ በእየሱስ ስም ተባረክ ዘመንሽ ይባረክ ተባረክ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባረክክ ፀጋው ይብዛልሽ ማማዬ
📖📖💯💯💯✅✅✅❤❤❤❤❤🙏🙏🙏
ቀጥሉበት ጌታ ይባርካቹ የአምልኮ መንፈስ አለበት ድምጻቹ
አሜን አሜን አሜን 😭😭😭😭
የኔውድወድሞች ተባረኩልኝ ፀጋይብዛላቹህ ድቅዝማሪነው ማይታፈርበት ጌታአለን ሁሌምግነንእንለዋለን አሜንአሜን
😮😮😮😮😮geta zemnachun yibark
Geta yibarkachu zemenachu yibarek ♥♥
እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ ዝመናችሁ በቤቱ ይለቅ❤❤❤❤
አሜን ጌታ ለኛ መልካም ነው❤፡ ተባረኩልኝ❤❤❤❤
ጌታ ይባርካችሁ እርቃኑን ሲሰቀል ያላፈረብን ድንቅ ጌታ አለን ታድለን ኢየሱስ ያድናል
We trust in our Almighty God ❤ praise God! Keep going on! May God bless you abundantly ❤
አሜንንን አሜንንን ታባረክ ❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ክብር ሁሉ ለኢየሱስ ይሁን
አሜንንንን
አሜንንንንንን
አሜንንንንንንንን
አሜንንንንንንንንንን
❤❤ዘመናቹ❤❤የተባረከ❤❤ይሁን❤በብዙ ❤❤ፀጋ❤❤❤
Tebarikuuuuuu❤❤❤❤
Zemenachun geta yabarikachuuuu
uuufffffff😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢amennnnnnnnnnnnn
This song can top the charts..need more musical accompaniments. Great song. Praise the Lord!🙏🏾
ዘመናቹህ በቤቱ ይለቅ በብዙ ፀጋ ተባረኩ🙏🙏🙏❣️
Amen❤
አሜንንንንንንንንንንን
አሜንንንንንንንንንንንን
አሜንንንንንንንንንንንን
አሜንንንንንንንንንን
አሜንንንንንንንንንንን
🤲🔥🔥🔥🔥🔥🔥🤲
አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን ጌታ አምላኬ አብዝቶ ይባረክ ታባረክ ❤❤🎻🎻🎻
🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🔥🔥🔥
አሜንንንንንንንንንን ታባረክ ተባረክ🔥🔥🍒🍒🍒🍒
አነተ ግን የዘላለሜ ነህ
መቼም ቢሆን የማላፍርብህም
ተባረኩልኝ ወንድሞቼ ዘመናችሁ በምስጋና ይለቅ ታምራላችሁ ወጣትነት እንደዚህ ትልቅ እድል ነው❤
አሜን አሜን አሜን ❤️❤️🙏🙏🤲🤲😔😔እናመሰግናለን ተባረኩ
Amen🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Ameni ameni ❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍
ooooooooooooooooooo...!..I love you juses😍🥰😍😍🥰❣❣❣❣
ዘመናችሁ በልምላሜ ይለቅ በኢየሱስ ስም!!
Wow❤❤❤❤❤❤❤❤
Birukan nachu ❤️ love it!
Amaizing and Sprit filled song. Bebzu tebareku. Nefs yemimels amlko❤ante lene melkam neh 🙏
እውነት ነው አይታፈርብህም ኢየሱሴ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አላፍርብህም🙌🙌
ተባረኩ ፀጋ ይብዛላችሁ😊
Amen 🙏 that's Powerful message
He is the father of fatherless
Geta zemenachun Hulu yebarkew
ጌታ ይባርካቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Amen Amen Halleluja 🙏 🙏 🙏
Mechem alafrebehem ❤❤❤❤
Amen amenn amen amen amen amen amen amen
አላፍርም ኢየሱሴ❤❤❤❤❤ ተባረኩልኝ
አሜንንንንንንንንንንን ጌታዬ በአንተ አላፍርብህም ታባረኩ የአባቴ ብሩካን
Amen Amen Amen ✅️ 🙏🏻 🙌 👏🏻 ❤️ Tabarekeuuu ❤❤❤❤
ዋው ዋው🎉🎉🎉
❤❤❤❤😍😍🥰😘🥰🙏✝️✝️🌹🌹🌹✝️lalala lala hallelujah hallelujah amen 🙏 🎉🎉
ጌታ ይባረካቹ ተባረኩ ፀጋው ይብዛ
ጌታ ይባርካቹ ዘመናቹ ይባረክ❤❤😊😊
wowww, i loved it. manafrebet geta...zemen teshagari mezmur..Tebareku!!
Amen Amen ...ayteh zm atlm
Birk belu des yemil mezimur geta bebetu yestnachihu Ayiwesedibachihu❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤bless you
ተባረኩ❤❤
ተባሪኬለሁ ።ጌታ እየሱስ ይባርካችሁ❤❤❤❤❤
ተባርኩ በጌታ በኢየሱስ ስም
አሜንአሜን ተባረኩ❤❤😢
Demena kenate ayeleyachu tebareku