ልዩነታችን || Liyunetachin || Engedachn ||Grace Worship || New Music Video 2022 Official

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 12 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 784

  • @meharimatagidebo
    @meharimatagidebo ปีที่แล้ว +15

    እንግዳችን ቤተኛችን አለኝታችን
    ለሰው ሁሉ የምናሳይህ ልዩነታችን
    ዛሬ ደግሞ በተለየ ተናፍቀሀል
    እኛ ቤት ላንተ ሲሆን ምንም ይደረጋል
    እኛ ቤት ላንተ ሲሆን ምንም ይዘጋጃል
    ከእልፍ የተመረጥክ በውበትህ
    መታመኛ የሆንክ ለቤትህ
    ሸክሙ ለከበደው ማረፊያ
    የዘላለም ጥላ መኖርያ
    ከያለንበት ሰበሰብከን
    በደምህ አጥበህ አፀደከን
    ዛሬማ ማን ይቃወመናል
    እንድናጥንልህ ሆነናል
    እንግዳችን ቤተኛችን አለኝታችን
    ለሰው ሁሉ የምናሳይህ ልዩነታችን
    ዛሬ ደግሞ በተለየ ተናፍቀሀል
    እኛ ቤት ላንተ ሲሆን ምንም ይደረጋል
    እኛ ቤት ላንተ ሲሆን ምንም ይዘጋጃል
    ብርቱዎችን እንድታሳፍር
    በደካሞች ልትከብር ወደሀል
    በምህረትህ ግብዣ ታድመን
    ወደንህ አንተ ጋ ቀርተናል
    ዛሬም አንተ ነህ ጥማታችን
    እንድናይህ ነው ጉጉታችን
    በክብርህ ዳግም ተመልሰህ
    እስክትወስደን ወደ ቤታችን
    ከፍታ ቢሆን ዝቅታ
    ሀዘንና ብዙ ደስታ
    ባርነት ወይስ ነፃነት
    መላዕክት ወይ ልዩ ፍጥረት
    የቱ ነው የቱ በረከት
    ሚለየን ከፍቅርህ ጉልበት
    የቱ ነው የቱ ከፍታ
    ሚለየን ከፍቅርህ ጌታ
    ትበልጥብናለህ/x4/
    የተመኘነው ባይሞላ
    ያሰብነው ቢሆንብን ሌላ
    ትበልጥብናለህ
    ልታድነን ትችላለህ
    ባይሆንም ግን አባታችን ነህ
    ትበልጥብናለህ
    ከፍታ ቢሆን ዝቅታ
    ሀዘንና ብዙ ደስታ
    ባርነት ወይስ ነፃነት
    መላዕክት ወይ ልዩ ፍጥረት
    የቱ ነው የቱ በረከት
    ሚለየን ከፍቅርህ ጉልበት
    የቱ ነው የቱ ከፍታ
    ሚለየን ከፍቅርህ ጌታ
    ትበልጥብናለህ/x4/

    • @Cristiant769
      @Cristiant769 11 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤

  • @surafelhailemariyamofficia6728
    @surafelhailemariyamofficia6728 2 ปีที่แล้ว +522

    እእልልልልል እሰይ ትበልጥብናለህ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ ጌታ ኢየሱስ ይባርካቹ 🙌🙌🙌💎🙏🙏🙏🎸🎧🎼🎹🎬🎷🙌🪗🎤😇😇😇😍😅💎

    • @nuniyedani5223
      @nuniyedani5223 2 ปีที่แล้ว +9

      Suraye💕💕💕💕🙏🙏 biruk neh

    • @rozitsegaye3802
      @rozitsegaye3802 2 ปีที่แล้ว +4

      Amen 🙏

    • @gloryplc5185
      @gloryplc5185 2 ปีที่แล้ว +1

      1come 11or give 1@@nuniyedani5223

    • @elsitsigu113
      @elsitsigu113 2 ปีที่แล้ว

      Yy66yy6666yyy66y6yy6

    • @elsitsigu113
      @elsitsigu113 2 ปีที่แล้ว

      Yy66yy6666yyy66y6yy6

  • @iamcrazyaboutjesus.areyou237
    @iamcrazyaboutjesus.areyou237 2 ปีที่แล้ว +51

    ሰምቼው ሰምቼው ያልጠገብኩት ዝማሬ ይብዛላችሁ አሁንም በብዙ በዝቶላችሁ እንደምትምጡሉን በአንድነት እናምናለን 🙏ተባረኩልን

  • @elenimuluneh3838
    @elenimuluneh3838 2 ปีที่แล้ว +105

    የሕብረት ዝማሬ ጉልበት አለው ተባረኩ!!
    ከወጣቶች ጋር ማገልገለዎት አባታችን ጌታ ይባርኮት!!

    • @tegsitgezawe4282
      @tegsitgezawe4282 2 ปีที่แล้ว +3

      እልልልልልልል አሜን ተባረኩ

  • @GospelTube1531
    @GospelTube1531 2 ปีที่แล้ว +168

    የብዙዎቻችንን ህይወት የሚነካ ዝማሬ ነው ። በእውነት ተባረኩ ። ፀጋው ይብዛላቹ ።

  • @addisuteshome2560
    @addisuteshome2560 2 ปีที่แล้ว +34

    ይሄንን መዝሙር መስማት ማቆም አልቻልኩም ጌታ ኢየሱስ ፀጋውን ያብዛላችሁ

  • @alivingstone760
    @alivingstone760 2 ปีที่แล้ว +103

    እኛ ቤት ለ ኢየሱስ ሲሆን ምንም ይደረጋል ❤ ጌታ ኢየሱስ ይባርካቹ

  • @ashenafimatthew7238
    @ashenafimatthew7238 2 ปีที่แล้ว +21

    በዘማናት መካከል ሰው ያለው ጌታ እግዚአብሔር ከዘላለም እስከ ዘላለም ድረስ ክብር ይሁንለት !!
    ተባረኩልን!!🙏🙏❤😍

  • @mamityebekeleye7807
    @mamityebekeleye7807 2 ปีที่แล้ว +59

    እኛ የምናሳየው ነገር አለን ውድ እና እንቁዋችን እሱም ያለን ንብረት አይደለም ወርቅ ቤት ሀብት ሳይሆን እየሱስ የተባለ ከምንም የሚበልጥብን ወዳጃችን ተባረኩ!!!! God Bless You all !!!!!

  • @romanhabtamu6643
    @romanhabtamu6643 2 ปีที่แล้ว +27

    እኛ ቤት ለ ኢየሱስ ሲሆን ምንም ይደረጋል ❤
    እሰይይይ ተባረኩ 🥰

  • @fikrutilahun3060
    @fikrutilahun3060 2 ปีที่แล้ว +14

    በመንፍፈስ ቅዱስ የታሸ ድንቅ ዝማሬ ክብሩ ለሱ በረከቱ ለእናንተ ይሁን

  • @yordi2755
    @yordi2755 2 ปีที่แล้ว +95

    "እንግዳችን፣ ቤተኛችን ኃለኝታችን
    ለሰው ሁሉ ምናሳይህ ልዩነታችን….. "
    የሰበታ ልጆች ምንም ሳይለያችሁ ስብስብ ብላችሁ ጌታን ከፍ ስታደርጉ ከማየት በላይ የሚያስደስት ነገር ይለም፡፡ ይሄ ጅማሮ ነው ይቀጥላል ገና!!! እጅግ እወዳችኋለሁ ተባረኩ፡፡ ኮራንባችሁ

    • @RUTHTESFA-g4i
      @RUTHTESFA-g4i ปีที่แล้ว +1

    • @MisganawEshetu
      @MisganawEshetu ปีที่แล้ว +1

      እዉነት ማንም ከእግዚአብሔር ፍቅር ልነጥለን አይችልም ።አሜን ትበልጥቢናለህ

  • @henonhmichael2483
    @henonhmichael2483 2 ปีที่แล้ว +18

    እኛ ቤት ላንተ ሲሆን ምንም ይደረጋል
    እኛ ቤት ላንተ ሲሆን ምንም ይዘጋጃል😍😍😍😍❤❤❤❤❤

  • @MOGESKURABACHEW
    @MOGESKURABACHEW ปีที่แล้ว +3

    ከ""" ምንም ከማንንም እየሱሴ ትበልጥብኛለህ አቻም የለክ እኮ እየሱሴ ሞቴን እኮ ነው የሞትክልኝ ።።ምን ልበል ቋንቋ የለውም የሚገልፅክ ጌታ እንደው በደፈናው የሚመስልክ አቻ የለክም እየሱሴ ።።።።ተባረክልኝ።።።።።

  • @AbenezerAsrat-mx4tt
    @AbenezerAsrat-mx4tt 2 หลายเดือนก่อน +3

    በእዉነት እግዝአብሔር የአገለግሎ ዘመናችሁ ይባረክ በጣም ተባርክያሁ ነፍሰም አልቀረችሞ

  • @eyuel6026
    @eyuel6026 2 ปีที่แล้ว +26

    I can't stop listening this song🥰🔥😭እንኳን በዚህ ትውልድ መካከል ተፈጠርኩ❤❤

  • @simabelew
    @simabelew 2 ปีที่แล้ว +13

    እኛ ቤት ላንተ ሲሆን ምንም ይደረጋል ።ልዩነታችን አንተ ነህ እየሱስ።

  • @abenatube2160
    @abenatube2160 2 ปีที่แล้ว +22

    የቱ ነው የቱ በረከት?🙌
    የሚለየን ከፍቅርህ ጉልበት🥰
    የቱ ነው የቱ ከፍታ🙌
    የሚለየን ከፍቅርህ ጌታ🥰
    ትበልጥብናለህ🥰❤
    ኢየሱስ❤

  • @hanni457
    @hanni457 2 ปีที่แล้ว +10

    ከፍታ ቢሆን ዝቅታ
    ሀዘንና ብዙ ደስታ
    ባርነት ቢሆን ነፃነት
    መላእክት ወይ ልዩ ፍጥረት
    የቱ ነው የቱ በረከት
    ሚለየን ከፍቅርህ ጉልበት
    የቱ ነው የቱ ከፍታ
    ሚለየን ከፍቅርህ ጌታ
    ትበልጥብናልህ ትበልጥብናለህ
    Ufffff bsemaw bsemaw altegb yalkut mezmur nw tebareku tsegawn yabzalachu🔥🔥🔥

  • @gezahegnrobale1773
    @gezahegnrobale1773 7 หลายเดือนก่อน +3

    አቤት ከጌታ ጋር ያሉ ስደምቁ ሁልጊዜ ጌታ ብቻ በህወታችሁ ይታይ።

  • @bilisekito
    @bilisekito 2 ปีที่แล้ว +15

    Engidachin betegnachin halentachin
    Lesewu hulu minasayih liyunetachin
    Zare degmo bteleye tenafiqehale
    Egna bete lante sihon, Minim yideregale
    Egna bete lante sihon, Minim yizegajale
    Keilfe yetemeretik bewibeti
    Metamegna yehonk lebeteh
    Shekimu lekebedewu marefiya
    Yezelalem tila menoriya
    Keyslenibet sebeseken
    Bedemih atibeh asedeken
    Zarema man yiqawemenale
    Endinatinilih honenal
    BirtuWochin enditasafir
    Bedekamoch litikebrih wedehale
    Bemiretih gibja tademin
    Wedenih antega qertenle
    Zarem ante neh timatachin
    Endinayeh new gugutachin
    Bekibrih dagim temeliseh
    Eskitwesden wede betachin
    Kefita behon, ziqita
    Hazenina bizu desta
    Barinet weyes netsanet
    Melaikte wey liyu fitiret
    Yetu new yetu bereket
    Mileyen kefiqrih gulbet
    Yetu new yetu kefita
    Mileyen kefiqrih Getta
    Tibeltibinaleh
    Yetemegnenewu biymola
    Yasebnewu behonibin lela
    Tibeltibinaleh
    Litadenen tichilaleh
    bayihonim abatachin neh Tibeltibinaleh
    Beautiful worship, Tebareku

  • @እየሱስያድናልእሙየደሙፍሬ
    @እየሱስያድናልእሙየደሙፍሬ 2 ปีที่แล้ว +20

    የቱ ነው ዬቱ በረከት ሚለየኝ ከፍቅር ❤️❤️❤️ጌታ ትበልጥብኛለክ ትበልጥብኛለክ 🙏🏼🙏🏼🙏🏼🎹🎹🎸🎷🎺❤️ እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @brokybura6135
    @brokybura6135 ปีที่แล้ว +3

    ሸክሙ ለከበደው ማረፈያ አንተ እንዴት ልበል አባ ቃላት አጠረኝ 😔😔 ጌታ አልፋና ኦሜጋ ማደርያ ይባረክ ሀሌሉያ😊

  • @MOGESKURABACHEW
    @MOGESKURABACHEW ปีที่แล้ว +4

    ።እኔ ምን እደምል አላውቅም በጌታ ቤት 25 አመት በላይ ይሞላኛል እንደዚህ መዝሙር ያስለቀሰኝ የለም ።።።ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ይባርካችሁ ።።ሌላ ምን ይባላል።።።።።።

  • @lilymetachew7526
    @lilymetachew7526 2 ปีที่แล้ว +11

    እንዴት ይባርካል እፎይ እየሱስ የቤታችን ባለቤት ልዪነታችን ሁሌም ይመችህ በቤታችን

  • @edentamirat4964
    @edentamirat4964 2 ปีที่แล้ว +16

    እንግዳችን ቤተኛችን አሌንታችን
    ለሰው ሁሉ የምናሳይክ ልዩነታችን
    ዛሬ ደግሞ በተለየ ተናፍቀሀል
    እኛ ቤት ለአንተ ሲሆን ምንም ይደረጋል🙏💕❤

  • @wondwossengebreyesus6773
    @wondwossengebreyesus6773 ปีที่แล้ว +3

    እንደዘመርነው እንዲሁ እርሱን እያስበለጥን መኖር እንችል ዘንድ የጌታ ፀጋ ሁላችንንም ያግዘን። ጀማሪወች ብቻ ሳንሆን ጨራሾች ያድርገን። ድንቅ ዝማሬ፣ እግዚ/ር ይባርካችሁ።❤❤❤❤

  • @mihretfeysa25
    @mihretfeysa25 2 ปีที่แล้ว +19

    እስይይይይ እግዚአብሔር ይባርካችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ መንፈስ የሚያረሰርስ ጌታን የሚያስናፍቅ መዝሙር ነዉ ፀጋ ይብዛላችሁ በርቱ ❤❤❤

  • @haymiassefa6941
    @haymiassefa6941 2 ปีที่แล้ว +7

    እኛ የምናሳየው ነገር አለን ውድ እና እንቁዋችን እሱም ያለን ንብረት አይደለም ወርቅ ቤት ሀብት ሳይሆን እየሱስ የተባለ ከምንም የሚበልጥብን ወዳጃችን ተባረኩ

  • @AdisZowe
    @AdisZowe ปีที่แล้ว +3

    geta amlak abzto yibarkachu mesmat makom alchakum uff😍🥰

  • @lensawoldeyes1553
    @lensawoldeyes1553 2 ปีที่แล้ว +8

    ልዩነታችን ኢየሱስ ነው! እሠይ ተባረኩ-----የቱነው የቱ በረከት የሚለይን ከፍቅር ጉልበት - ትበልጥብናለህ ተባረኩተባረኩ
    ደግሞ ጨምሩ ብዙ ዝማሬ --- እንጠብቃለን!

  • @zerfejesus4372
    @zerfejesus4372 2 ปีที่แล้ว +6

    ሃሌ ሉያ ዘመናችሁ ይለምልም እሰይ ከምንም ከማንም ይበልጥብናል ለዘላለም እርሱ ብቻውን ከእኛ ጋር ይኖራል ዋው በእውነት ብሩክ ናችሁ ይብዛላችሁ

  • @yemsarachfikre3394
    @yemsarachfikre3394 2 ปีที่แล้ว +7

    እንግደችን ቤተኛችን አለኝታችን
    ለሰው ሁሉ ምነሰይህ ልዩነታችን
    ዛሬ ደግሞ በተለያ ተናፊቃሃል
    እኛ ቤት ለአንተ ስሆን ምንም ይደራጋል
    እኛ ቤት ለአንተ ስሆን ምንም ይዘጋጀል!!!

  • @SenaitKitessa
    @SenaitKitessa 3 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር እንታይ ትልቅ ይህ እልልልልልል ❤❤❤❤

  • @hacpohorizonmobile7005
    @hacpohorizonmobile7005 2 ปีที่แล้ว +7

    ብሩክ ሁኑልኝ። ስለ ዳግም ምፃት፣ ክርስቶስ እንድንናፍቅ እና ተስፋችን እንድናደርግ ጌታ ትውልድን በዚህ ድንቅ ዝማሬ ተናግሯል። ተባረኩልኝ። እየሱስ ትበልጥብናለህ!!!

  • @getayawekal
    @getayawekal 2 ปีที่แล้ว +20

    We can’t stop to listen to this song እግዚ ይባርካችሁ

  • @tedroshaile5004
    @tedroshaile5004 2 ปีที่แล้ว +12

    ሃሌሉያ! ድንቅ መረዳት፡ ድንቅ መዝሙር። ክብር ለየሱስ ይሁን፡ እየበዛቹ ኣሸብርቁ።

  • @seniethio5523
    @seniethio5523 2 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን

  • @baytewarbelachew
    @baytewarbelachew 2 ปีที่แล้ว +4

    Wuuuuuuuuuuuu elilillililililililliilili 🥰😍🥰😍🥰 minm alilm tebarekulign

  • @chalewgebinoferede2820
    @chalewgebinoferede2820 2 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ጥሩ በብዙ መልኩ! እለት እለት የሚመጡት እንግዶች ግን እንዲህ ተብሎላቸዋል:- “እናንተን የሚቀበል እኔን ይቀበላል፥ እኔንም የሚቀበል የላከኝን ይቀበላል።”
    - ማቴዎስ 10፥40
    “አንድ ሳምራዊ ግን ሲሄድ ወደ እርሱ መጣ አይቶትም አዘነለት፥”
    - ሉቃስ 10፥33
    እነሆ እንግዶቻችን! እነሆ ክርስቶስ!
    “ተርቤ አብልታችሁኛልና፥ ተጠምቼ አጠጥታችሁኛልና፥ እንግዳ ሆኜ ተቀብላችሁኛልና፥ ታርዤ አልብሳችሁኛልና፥”
    - ማቴዎስ 25፥35
    ጌታ ሆይ ተባረክ!!

  • @eyuselemon8696
    @eyuselemon8696 2 ปีที่แล้ว +5

    አሜንአሜንእልልልልልልል

  • @diborakedane1607
    @diborakedane1607 2 ปีที่แล้ว +6

    አልልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እየሱስ ❤️❤️❤️❤️ያድናል ❤️❤️❤️❤️ያድናል እልልልልልል እልልልልልል

  • @riseandshine1221
    @riseandshine1221 ปีที่แล้ว +5

    ጌታ ኣብዝቶ ይባርካቹ በዚ መዝሙር በብዙ ተባርኬኣለው
    እባካቹ ግጥሙን ጻፉልን
    ሁለተኛ ቋንቋየ ነውና
    የምወዳቹ እህታቹ ኤርትራዊ🇪🇷

  • @basazin-hb5ow
    @basazin-hb5ow 5 หลายเดือนก่อน +1

    ብህርክ ብሉ ያአባቴ ብሩካን ስወዳችሁ ❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😘😘😘😘😘😘😘🍓🍓🍓🍓🍓🍓🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🍍🍍🍍🍍🍍🍍🍍🍍🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲😍😍😍😍😍😍😍⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪🎤🎤🎤🎤🎤🎤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @meronarega9638
    @meronarega9638 2 ปีที่แล้ว +4

    ዉዴ ኢየሱስ እኛ ቤት ለአንተ ሲሆን ምንም ይዘጋጃል.....

  • @therighteouslife790
    @therighteouslife790 29 วันที่ผ่านมา +1

    ተባረኩ ቅዱሳን እወዳችኋለሁ

  • @subtosub7362
    @subtosub7362 2 ปีที่แล้ว +1

    #Geta_yibarkachihu eskahun kemesmat altekotebkum gn gitimun tsifachihu post bitadergut des yilenal #ewodachihulehu_tebarekulgn❤❤❤

  • @josseyofficial
    @josseyofficial ปีที่แล้ว +3

    አሜንንንንንንን አሜንንንንን ጌታ ኢየሱስ ከዚህም በላይ ፀጋውን ያብዛለችሁ❤❤❤❤

  • @betejmh
    @betejmh 2 ปีที่แล้ว +8

    ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ
    ሁልጊዜ የነፍስ እርካታ ዝማሬ ይብዛላችሁ!!!!

  • @ephremtsegay9393
    @ephremtsegay9393 7 หลายเดือนก่อน +2

    Zemenach yibareki bezi melki ketilu tebareku

  • @liyanadocumentary
    @liyanadocumentary ปีที่แล้ว +2

    Tebareku

  • @emuteklu5970
    @emuteklu5970 2 ปีที่แล้ว +4

    ኦኦኦኦ ኢየሱስ ትበልጥብናለህ😭😭😭🙏🙏❤❤ ኢየሱስ ፍቅራችን አለኝታችን ልዩነታችን😭😭😭🙏❤❤

  • @genetseboka3971
    @genetseboka3971 2 ปีที่แล้ว +3

    የጌታ መንፈስ በናንተ ላይ ታይቷል

  • @birukpetros685
    @birukpetros685 2 ปีที่แล้ว +2

    አዎን ትበልጥብናለን አዎን ትበልጥብናለን አዎን ትበልጥብናለን ………………………………………………………………………………………………………………………..

  • @tigistzekarias7062
    @tigistzekarias7062 2 ปีที่แล้ว +4

    እንግዳችን ቤተኛችን አሌንታችን
    ለሰው ሁሉ የምናሳይክ ልዩነታችን
    ዛሬ ደግሞ በተለየ ተናፍቀሀል
    እኛ ቤት ለአንተ ሲሆን ምንም ይደረጋል እእልልልልል እሰይ

  • @tarikuwamulugeta8461
    @tarikuwamulugeta8461 2 ปีที่แล้ว +2

    ....... እኛ ቤት ላንተ ሲሆን ምንም ይዘጋጃል !!!!
    በብዙ ዝማሬ ተባረኩ ። የሚባርክ ዝማሬ

  • @yosefaschalew5287
    @yosefaschalew5287 2 ปีที่แล้ว +7

    uffffff ኸረ ተባረኩ በጣም በጣም

  • @tigabuadijamo722
    @tigabuadijamo722 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜንንንንን አሜንንንንን አሜንንንንን አሜንንንንን አሜንንንንን አሜንንንንን አሜንንንንን አሜንንንንን አሜንንንንን አሜንንንንን አሜንንንንን አሜንንንንን አሜንንንንን አሜንንንንን አሜንንንንን አሜንንንንን ዘመናችሁ ለዘላለም የተበራክ ይሁን

  • @kirubelcheru-no7mu
    @kirubelcheru-no7mu ปีที่แล้ว +1

    birukani nachiwu tebareku betam 😍😍😍😍😍

  • @ምንቴመንገሻAR
    @ምንቴመንገሻAR หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን እስይ ሽልማቴ ነህ

  • @aasfaw2834
    @aasfaw2834 ปีที่แล้ว +2

    በደስታ እንባ ጌታን የባረኩበት መዝሙር ነዉ ፣ ብሩካን ናችሁ!! I feel burning deep inside with joy! Be all praise and glory to our Lord Jesus!

  • @nuniyedani5223
    @nuniyedani5223 2 ปีที่แล้ว +2

    tsegaw yibzalachw Ewedachihalew Tiwlidu Mushrawni Yeminafikbet Zimare Nw Tebarekulign✝🎹🎹🎹🎸🎸💔💕💕🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @biruktawitalemayehu2912
    @biruktawitalemayehu2912 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ለኡየሱስ ምንም ይደረጋል ለሰው ሁሉ ምናሳየው ኢየሱስ ነው ክብር ለስሙ ይሁን

  • @ለታመኑትዘመንአመጣ
    @ለታመኑትዘመንአመጣ ปีที่แล้ว

    እንግዳችን ቤተኛችን አለኝታችን
    ለሰው ሁሉ ምናሳይህ ልዩነታችን
    ዛሬ ደግሞ በተለየ ተነፍቀሃል
    እኛ ቤት ላንተ ሲሆን ምንም ይደረጋል
    እኛ ቤት ላንተ ሲሆን ምንም የዘጋጃል
    የተመኘነው ባይሞላ
    ያሰብነውም ባይሳካ 🙏
    ትበልጥብናለህ: ትበልጥብናለህ:: ትበልጥብናለህ ::ትበልጥብናለህ:
    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @fikreyesusbashaye3351
    @fikreyesusbashaye3351 2 ปีที่แล้ว +6

    እናንተን የሰጠን ጌታ ይመስገን ዘምሩ አትቆጠቡ እግዜር የለም በሚባልበት በዚ ጊዜ ልዩነታችን ብሎ መዘመር በራሱ የህይወት ልዩነት ነው በትውልዳቹ መልክት ናቹ በርቱ ተባርኬበታለሁ

  • @ዙና
    @ዙና 2 ปีที่แล้ว +2

    yegeta begonet zemnachun bemulu aberoachu yehun. kezih belaye zemeru aderaaaaaaaaaaaa

  • @joshuaiyasu9427
    @joshuaiyasu9427 2 ปีที่แล้ว +3

    አሜን።
    ልዩነታችን ነህ ኢየሱስ።

  • @memohammad3407
    @memohammad3407 ปีที่แล้ว

    waw tbarku yebta birkan 💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞

  • @nigatusetargachew5468
    @nigatusetargachew5468 8 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እሠይ እሠይ እሠይ አልልልልልልል,,,,

  • @hdhdhushshshje4105
    @hdhdhushshshje4105 2 ปีที่แล้ว +2

    ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል ሃሌሉያ ሃሌሉያ
    ጌታ ይባረካችሁ ታባራኩ 🌹
    እየሱስ ያደርጋል ይታደግል 🙏

  • @Agape567
    @Agape567 หลายเดือนก่อน

    ጌታ ብርክ ያድርጋቹ የአባቴ ብሩካን🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌😊

  • @AbinetMuluneh
    @AbinetMuluneh ปีที่แล้ว

    " አምላካችን መጠጊያችንና ኃይላችን፥ ባገኘን በታላቅ መከራም ረዳታችን ነው።"
    (መዝሙረ ዳዊት 46:1)

  • @Rahelyegeta840
    @Rahelyegeta840 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን 🥰🥰❤️❤️🙏🙏

  • @melatabate6392
    @melatabate6392 2 ปีที่แล้ว +3

    ክብር ለስሙ ይሁን እልልልል አረሰረሳቹህን ዘመናቹ ይባረክ ታድላቹ

  • @getaware8888
    @getaware8888 2 หลายเดือนก่อน +1

    Beewnet tebareku❤❤❤❤❤❤

  • @UserUser-fs4re
    @UserUser-fs4re 2 ปีที่แล้ว +5

    ሃሌ ሉያ 🙏🙏😍😍ኡኡኡኡ ትበልጥብናለህ ኢየሱስ❤❤❤ ተባረኩ

  • @EyerusalemJerry
    @EyerusalemJerry 2 ปีที่แล้ว +2

    ኣሜን ጌታ ሆይ! ትበልጠብናለህ! ተባረኩ የኣባቴ ውድ ልጆች! ዘራችሁ ምድርን ይውረስ!

  • @fikirabicho8065
    @fikirabicho8065 ปีที่แล้ว +1

    ቃላት የሉኝም ብቻ ተበረኩልኝ በዝህ አምሮበችሁ እንደዘመረችሁ በሠማይ መዘመር ይሁንላችሁ

  • @minalutadesse2224
    @minalutadesse2224 2 ปีที่แล้ว +4

    Wow እኛ ቤት ላንተ (ለኢየሱስ) ሲሆን ምንም ይደረጋል ምንም ይዘጋጃል! I am blessed and counting on it. God bless you more!

  • @joshuaofficial8489
    @joshuaofficial8489 2 ปีที่แล้ว +5

    የተወደደችሁ የአበቴ ብሩካን ዘማናችሁ አገልግሎታች ቤተትሁ ይበረክ የሚገርም አስደናቅ መገኛት፣የድምጻች ድንቅ ለጌታ የሚቀርብ ፎፋቴ፣በጠም የተናበበና ፣የቅኔ፣የውስጥ ንግግር፣መርክ የአቀረረብ ነዉ ።
    ሰውች ለጌታ፣በትህትናን፣አክብሮት፣በህይወታቸዉ ይህን መዝሙር እየሰሙ የሚመረኩበት፣ድንቅ መልዕክት፣ነዉ ! * የኢትዮ ቤተክርስትየን ልሸልማችሁ ይገበል ፤ ቀጠይ መልዕክቾች እንድበዙ መንገድ ይሆናል ብበረታ የታሸለ ነዉ።

  • @hanagenene7176
    @hanagenene7176 ปีที่แล้ว +1

    ኢየሱስዬ በዚህ ምድር ላይ ያአንተ ከመሆን በላይ ምን አለ...ኢየሱስዬ
    😘😘

  • @TsionTeshome-i6e
    @TsionTeshome-i6e 7 วันที่ผ่านมา

    አሜን ይበልጥብናል ተባረኩልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ruthtadesse4285
    @ruthtadesse4285 2 ปีที่แล้ว +2

    ተባረኩ ጥማታችን እርሱ ብቻ ነው 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @yamlakelias6004
    @yamlakelias6004 2 ปีที่แล้ว +3

    የቱነዉ የቱበረከት ሚለየን ከፍቅርጉልበት የቱነዉ የቱከፍታ ሚለየን ከፍቅር ጌታ ❤️

  • @kalufitsum8805
    @kalufitsum8805 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ጌታችን እየሱስ እኛ ቤት ላንተ ሲሆን ምንም ይደረጋል ...አንተ መለያችን ነህ። እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርካችሁ

  • @asterlebene9946
    @asterlebene9946 2 ปีที่แล้ว +3

    እልልልልልል ተባረኩ ዝማሬውን ኸደ ድሮ ለዛው መለሳችሁት በዚሁ ቀጥሉ እውነት ነው የቱም አይለየንም ሀሌሉያ!!!!!!!!!

  • @ashagrecherinet1329
    @ashagrecherinet1329 ปีที่แล้ว

    Wow eyesore geltolachal🙏👏😀😃

  • @tube-mo2hy
    @tube-mo2hy 2 ปีที่แล้ว +6

    መንፈስን የምያርጋጋ መዝሙር ነው ተባርኩልኝ ጸጋ ያብዛላችው 💘😍🙌

  • @tedlaarega2484
    @tedlaarega2484 2 ปีที่แล้ว +9

    Yes Yes Yes! Jesus, you are our honourable guest. I don't like to compare you with others.
    Grace worship teams, God bless you and continue with the heavenly father's blessings.

  • @binizewdu64
    @binizewdu64 2 ปีที่แล้ว +5

    በጌታ እንዴት ደስ እንደሚል
    ፀጋው ይጨመርላችሁ።
    እወዳችኋለሁ 😍🙏

  • @3BBoyz
    @3BBoyz 10 หลายเดือนก่อน +1

    የሚገርም ትውልድ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ከመንፈስ ቅዱስ የተሰጣችሁ ዝማሬ ነው ውስጥ ዘልቆ የሚገባ ዝማሬ

  • @mintesnot6857
    @mintesnot6857 2 ปีที่แล้ว +3

    እኛ ቤት ለአንተ ሲሆን ምንም ይዘጋጃል🥺🥺🥰❤🙏 ተባረኩ ፀጋው ይብዛላችሁ

  • @YIDIDIYA83
    @YIDIDIYA83 2 ปีที่แล้ว +3

    እስይ እየሱስ ትበልጥብናለህ ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏 ተባረኩልኝ #1ኞች

  • @ruthworko7465
    @ruthworko7465 2 ปีที่แล้ว +4

    እልል እልል እልል ዘመናችሁ በጌታ ቤት ይለቅ በብዙ ተባረኩ !!

  • @tesfayeshall406
    @tesfayeshall406 2 ปีที่แล้ว +2

    ተባርኬባቹዋለሁ በጌታ በየሱስ ስም ተባርካቹ ቅሩ !

  • @አዜብአያሌው
    @አዜብአያሌው ปีที่แล้ว

    ብሰማው ብሰማው አልጠግብ ያልኩት መዝሙር ፓስተር ካሳሁን እግዛብሄር ዘመንክህን ይባርክልህ🙏

  • @bekytube
    @bekytube 2 ปีที่แล้ว +2

    እየሱስን መዘመር እንዴት ደስስስ ይላል!!!

  • @fekadu3360
    @fekadu3360 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜን ልዩነታችን ነህ ጌታ

  • @felekewoldesemayat3200
    @felekewoldesemayat3200 ปีที่แล้ว +1

    የአባቴ ብሩካን አው ኢየሱስ አለኝታችን !

  • @aynalemh9590
    @aynalemh9590 ปีที่แล้ว +2

    ጌታ እየሱስ ዘመናችሁን የተባረከ ያድርገው ተባረኩ