ምርጥ ቆየት ያሉ ወርቃማ የኢትዮጵያ ሙዚቃዎች / Best Ethiopian Oldies Music Collection

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 6 ส.ค. 2019
  • ➕ ውድ የቻናሌ ቤተሰቦች ሌሎች መርጬ የጫንኩላችሁን ቪዲዮች መርጣችሁ የተመቻችሁን ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን ማየት ትችላላችሁ፡፡
    1, ይርዳው ጤና - እናቴ | Yirdaw Tena - Enate
    • ይርዳው ጤና - እናቴ | Yirdaw...
    2, ምርጥ ቆየት ያለ አስቂኝ ሙዚቃ
    • ምርጥ ቆየት ያለ አስቂኝ ሙዚቃ | ...
    3, በኮሮና ቫይረስ የተያዘች ሚስቱን ተንከባክቦ ያዳነው ባል ታሪክ
    • በኮሮና ቫይረስ የተያዘች ሚስቱን ተ...
    4, የተወዳጇ አርቲስት ፍርያት የማነህ የሰርግ ስነ ስርአት
    • Video
    5, የሚደነቁ ክርስቲያኖ ሮናልዶ የሰራቸው የበጎ አድራጎት ስራዎች
    • የሚደነቁ ክርስቲያኖ ሮናልዶ የሰራቸ...
    6, የዳዊት ጽጌን ባየው ባየውን በኤርትራውያኖቹ ህዳረቦች አስገራሚ
    • የዳዊት ጽጌን ባየው ባየውን በኤርት...
    7, ሰበር መረጃ! በኮሮና ቫይረስ ምክንያት የተወሰኑ አስደንጋጭ ውሳኔዎች
    • ሰበር መረጃ! በኮሮና ቫይረስ ምክ...
    8, እሚያስቀኑ አባት እና ልጅ የተጫወቱት ሙዚቃ
    • እሚያስቀኑ አባት እና ልጅ የተጫወቱ...
    9, ምርጥ ቆየት ያሉ ሙዚቃዎች ስብስብ (ባህሩ ቃኜ ፣ በዛወርቅ አስፋው ፣ ንዋይ ደበበ ፣ ምኒሊክ ወስናቸው ፣ ተክሌ ተስፋዘሂ ፣ አለማየሁ እሸቴ)
    • Video
    10, የዶር አብይ አህመድ የመጨረሻ ውሳኔ፤የጀርመን ጠቅላይ ሚኒስተር በኮሮና ተጠርጥረው ልዩ ማቆያ መግባታቸውና ሌሎች ወቅታዊ መረጃዎች
    • የዶር አብይ አህመድ የመጨረሻ ውሳኔ...
    11, አስቸኳይ መልዕክት ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ
    • አስቸኳይ መልዕክት ለመላው የኢትዮጵ...
  • เพลง

ความคิดเห็น • 296

  • @ethiohd1137
    @ethiohd1137  4 ปีที่แล้ว +53

    ውድ የቻናሌ ቤተሰቦች ሌሎች መርጬ የጫንኩላችሁን ቪዲዮች መርጣችሁ የተመቻችሁን ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን ማየት ትችላላችሁ፡፡
    1, ይርዳው ጤና - እናቴ | Yirdaw Tena - Enate
    th-cam.com/video/77gkANH2Nag/w-d-xo.html
    2, ምርጥ ቆየት ያለ አስቂኝ ሙዚቃ
    th-cam.com/video/KsaqybEAeUI/w-d-xo.html
    3, በኮሮና ቫይረስ የተያዘች ሚስቱን ተንከባክቦ ያዳነው ባል ታሪክ
    th-cam.com/video/G2ahOrYzSj8/w-d-xo.html
    4, የተወዳጇ አርቲስት ፍርያት የማነህ የሰርግ ስነ ስርአት
    th-cam.com/video/zuJGgCzB4Dc/w-d-xo.html
    5, የሚደነቁ ክርስቲያኖ ሮናልዶ የሰራቸው የበጎ አድራጎት ስራዎች
    th-cam.com/video/S71HlFBWryE/w-d-xo.html
    6, የዳዊት ጽጌን ባየው ባየውን በኤርትራውያኖቹ ህዳረቦች አስገራሚ
    th-cam.com/video/MPOIpJweoyk/w-d-xo.html
    7, ሰበር መረጃ! በኮሮና ቫይረስ ምክንያት የተወሰኑ አስደንጋጭ ውሳኔዎች
    th-cam.com/video/e03JO-r7oEg/w-d-xo.html
    8, እሚያስቀኑ አባት እና ልጅ የተጫወቱት ሙዚቃ
    th-cam.com/video/1xK6OD1YbnQ/w-d-xo.html
    9, ምርጥ ቆየት ያሉ ሙዚቃዎች ስብስብ (ባህሩ ቃኜ ፣ በዛወርቅ አስፋው ፣ ንዋይ ደበበ ፣ ምኒሊክ ወስናቸው ፣ ተክሌ ተስፋዘሂ ፣ አለማየሁ እሸቴ)
    th-cam.com/video/TmrEXJCYecw/w-d-xo.html
    10, የዶር አብይ አህመድ የመጨረሻ ውሳኔ፤የጀርመን ጠቅላይ ሚኒስተር በኮሮና ተጠርጥረው ልዩ ማቆያ መግባታቸውና ሌሎች ወቅታዊ መረጃዎች
    th-cam.com/video/CSmoOCl4KO4/w-d-xo.html
    11, አስቸኳይ መልዕክት ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ
    th-cam.com/video/DfGgvgOonZg/w-d-xo.html

  • @tamiratmilkesa9516
    @tamiratmilkesa9516 ปีที่แล้ว +7

    ይህን ዜማ የምትወዱ ሁሉ ዘር ቀለም ሐይማኖት ሳልል በጣም እወዳቸዋለሁኝ የ80's ትውልድ ነኝና። በተለይ ይህን ዜማ ቢቻ ሳይሆን በዚህ ላይ የተካተቱት ዜማዎች ሁሉ በጣም እወዳቸዋለሁኝ። እንዲሁም ከ 1978-1990 ዓ.ም ያለው ትውልድ ለእኔ ሊዬ ስፍራ አለውና I love you so much!!!

  • @gosayemesele786
    @gosayemesele786 2 ปีที่แล้ว +11

    መርአዊ ዮሀንስ ።።።ጅማ መጥቶ ሳለ እኔ የ20 አመት ወጣት ነበርኩ ።።ይህን ሲዘፍን አበሬው ደንሻለሁ።።።

  • @helentadese3555
    @helentadese3555 2 ปีที่แล้ว +9

    ይሄነው ዘፈን ማለት ፍቅር ደስታ መተሳሠብ ሁሉም ያምር ነበር ያሁኑ ነው ቅጡ የጠፋበት ብቻ ወደ ጥሩ ወደ ልካም አስተሳሰብ ይመልሠን ሀገራችንን ይጠብቅልን ህዝቤንም ጭምር🙏🙏🙏🙏🙏

  • @eskinderhailemariam4162
    @eskinderhailemariam4162 4 ปีที่แล้ว +25

    ስንቱን አስታወስኩት ይገርማል!!!!

  • @gosayemesele786
    @gosayemesele786 2 ปีที่แล้ว +11

    እነዚህን ሙዚቃዎች ስሰማ እድሜዬ እየጨመረ፣፣፣አየጨመረ፣፣፣እየጨመረ ይሄዳል።።እግዜር አንደነዚህ አይነት ምርጥ አርቲስቶችን ስለሰጠን ልናመሰግነው ይገባል።።ሙዚቃ ህይወት ነው።።።።።

    • @milkilion696
      @milkilion696 ปีที่แล้ว

      Ahun senet honek bro.99 daraseke😂

  • @meskeremneway4765
    @meskeremneway4765 2 ปีที่แล้ว +29

    አሁን ነው ያየየሁት ወይኔ እንባዬ ጓደኛ ቤተሰብ አስታወሰኝ ዘረኝነት የለም ነበር ፍቅር ብቻ ነበር

    • @abufirdowswelloye9786
      @abufirdowswelloye9786 2 ปีที่แล้ว +4

      ያደጉ ግዜ እንዴት ይረሳል ፣ አሁን ሁሉም ፖለቲካ ቁርስ እና እራት አርኅት አረፈው የሰው ልጅ እርስ በርሱ ተፈራረቀ ጥላቻ ሰፋ ደም ጠማው ሁሉም ያማል ብቻ ፣ያአላህ ሀገሬን ሰላም አርግልን ህዝቡንም ወደ ፍቅር ወደ መተሳሰብ ምራልን።

    • @sammedhin2151
      @sammedhin2151 2 ปีที่แล้ว +1

      Ayzoh wegen wendeme

  • @eshetudesta1225
    @eshetudesta1225 4 ปีที่แล้ว +7

    ምንጊዜም የምወደው መርሐዊዬ !!

  • @user-ec1he5zu2p
    @user-ec1he5zu2p 6 หลายเดือนก่อน +1

    Old songs have the power to take us to our childhood without any transportation

  • @amare7879
    @amare7879 25 วันที่ผ่านมา +1

    oldies goodies

  • @kumelachewshibeshi3134
    @kumelachewshibeshi3134 5 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይባርክህ ዘመን ተሻጋሪ ሙዚቃዎችን አቀናብረህ ያቀረብካቸው❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እንዴት አንደወደድኳቸው

  • @yoseflij1522
    @yoseflij1522 2 ปีที่แล้ว +8

    "one good thing about music,when it hits you. you feel no pain."

  • @user-xb1ol3qu8w
    @user-xb1ol3qu8w 4 ปีที่แล้ว +22

    የድሮ ዘፈን ልብን ሠርስሮ የሚገባ ለሰስ ያለ ነው የዘንድሮ ፍልፈላወች ተጫወቱበት

    • @bezawitkifle9564
      @bezawitkifle9564 4 ปีที่แล้ว

      ewnetim techawetubin ... suriaychewn enkuan be agbabu yalateleku lijoch

  • @ayichewdagnew1970
    @ayichewdagnew1970 4 ปีที่แล้ว +12

    ወይ ጉድ ስንቱን አስታወስኩት .ማን እነደ ጥንቱ
    ማን እነደድሮ.ጤነኛ ትውልድ የበዛበት

  • @zeritessema9182
    @zeritessema9182 3 ปีที่แล้ว +7

    OMG!!😭😭❤️❤️❤️ Hulum yerasu tizeta alew thank you

  • @yodit7265
    @yodit7265 2 ปีที่แล้ว +2

    ዘመን ዬማሽረው ዘፈንን ♥♥♥ወደዋላ ሁሁ ስንቱን አስታወኩከት

  • @ethiohd1137
    @ethiohd1137  4 ปีที่แล้ว +20

    ውድ ኢትዮጵያዊ እሀትና ወንድሞቼ ቻናሌን ከወደዳችሁት ሰብስክራብ በማድረግ ቤተሰብ ሁኑ፡፡ እንዲሁም የደወል ምልክቷን በመጫን በቀጣይ የምንለቃቸውን ቪዲዮዎች ምንም ሳያመልጣችሁ መከታተል ትችላላችሁ። መልካም እና ያማረ ቀን ይሁንላችሁ !!

    • @nuensaq752
      @nuensaq752 4 ปีที่แล้ว +2

      በርታ ሰብስክራብ አድርጌሀለው፡፡

    • @habeshamedia2121
      @habeshamedia2121 4 ปีที่แล้ว

      yenenim subscribe adergie eshi mirtua!!!!

    • @aseramanuel9834
      @aseramanuel9834 4 ปีที่แล้ว

      Best

    • @Amelia16192
      @Amelia16192 4 ปีที่แล้ว

      eres be eres tetekakemalchu aydel, yihe nw Ethiopiawinet

    • @mengistuutessfa5496
      @mengistuutessfa5496 4 ปีที่แล้ว

      Done. Thank You.

  • @dinagoddinagod7463
    @dinagoddinagod7463 4 ปีที่แล้ว +16

    ጋሸ ሙሐሚድ ረ ጀምሮ እድሜና ጤና ይሰጥዎት

  • @debalkefantaw2103
    @debalkefantaw2103 9 หลายเดือนก่อน

    የድሮ ዘፈን በጣም ደስ ዪላል ያላችሁ ኑሮልኝ የተለያችሁኝ ነብሳችሁ ዪረፍ

  • @birhankassa1328
    @birhankassa1328 3 ปีที่แล้ว +3

    ስንቱን አስታወስኩት

  • @tedlamola8366
    @tedlamola8366 3 ปีที่แล้ว +2

    Ali birra 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @sarahdamour6919
    @sarahdamour6919 2 ปีที่แล้ว +1

    የመልካም ዘመን ሰውን የምናፈቅረው በሰውነቱ በጸባዩ በመልካም ስራው የዋህነቱ ዘር የሚባል ካሰር ሳይመጣ በፊት እኔ በዘመኔ አካባቢዬ የሰፈር ልጅ አንድ ላይ አድገን ተፋቅረን ስንኖር ማን የማን ዘር እንደሆነ አናቅም ድሬ የድሮዋ ናፈቀችኝ አምላኬ የድሮ ፍቅራችንን መልስልን መሀሙድ አሊ ቢራ ኬኔዲ የፍቅር ዘመን

  • @hirutkidanemariam5364
    @hirutkidanemariam5364 ปีที่แล้ว

    እንደነዚህ አርቲስቶችና ሙዚቃ የሚመች ምን አለ?❤❤oldist is goodist ማለት ይሄ ነው.

  • @mestwalgetachew4463
    @mestwalgetachew4463 9 หลายเดือนก่อน

    እንኳን አደረሳቹለአዲስ አመት ሰላማዛቹ ይብዛ

  • @anwaryesuf9672
    @anwaryesuf9672 2 ปีที่แล้ว +1

    የትናንቱ ፍቅር ጣዕሙ ቁምነገሩ😭😭😭😭😭😭😭😭 የእውነት ልብ ይነካል

  • @sabamedhanit8021
    @sabamedhanit8021 2 ปีที่แล้ว +4

    Today was the day i needed a good reminder of how good it all was.

  • @Cerita_Horror_Nyata.
    @Cerita_Horror_Nyata. 3 ปีที่แล้ว +19

    Am from indonesia, i like etiopian music oldiest , verys romantic. Beautiful sound

    • @abufirdowswelloye9786
      @abufirdowswelloye9786 2 ปีที่แล้ว +1

      Really so how you understand my country language

    • @Cerita_Horror_Nyata.
      @Cerita_Horror_Nyata. 2 ปีที่แล้ว +1

      @@abufirdowswelloye9786 iam not understood. But a music is universal

    • @Cerita_Horror_Nyata.
      @Cerita_Horror_Nyata. 2 ปีที่แล้ว

      Absolutly etopian musik 70's. I like it

    • @Cerita_Horror_Nyata.
      @Cerita_Horror_Nyata. 2 ปีที่แล้ว +2

      @@abufirdowswelloye9786 00:01 the first song what a title??? This is genius song.

    • @abufirdowswelloye9786
      @abufirdowswelloye9786 2 ปีที่แล้ว +1

      @@Cerita_Horror_Nyata. ,he is mahmud ahmed best old song everyone love this song ,if you understand what he say you will cry hearthouching music.

  • @e-ftube8052
    @e-ftube8052 4 ปีที่แล้ว +5

    ምርጥ ምርጫ ነው

  • @surafielbetru9743
    @surafielbetru9743 2 ปีที่แล้ว +12

    I will never tired of Epherem Tamiru. It brings all good memories back to life. Old good time

  • @user-bx2te6nc5h
    @user-bx2te6nc5h 7 หลายเดือนก่อน

    هذا الأسلوب في جمع الأغاني القديمة
    جميل ورائع 👌شكرا

  • @enayko5471
    @enayko5471 4 ปีที่แล้ว +6

    I like Ethiopian music oldies
    🙄🙄😘😢😢🎶💓

    • @gechberedow447
      @gechberedow447 4 ปีที่แล้ว

      find older and enjoy their amazing lyrics th-cam.com/video/OkcoJykIH_8/w-d-xo.html... consider subscribing

  • @birtukanabebe3854
    @birtukanabebe3854 3 ปีที่แล้ว +4

    Beautiful collection. I tern back to rimember my younger age.
    Thanks

  • @addisengeda4194
    @addisengeda4194 3 ปีที่แล้ว +10

    ይህንን ሙዚቃ በተሰማመት ኣሁን ደግሞ ግደለው ሰሰማ ይገርመኛል ኢትዬጵዪ ሀገራችን ኣሁንም ልጆች ኣላት ትነሳለች

  • @YeshitilaAyalewWube
    @YeshitilaAyalewWube 10 หลายเดือนก่อน +1

    Everlastingly loved, Ethernal

  • @awolnur182
    @awolnur182 3 ปีที่แล้ว +1

    የሙዚቃው ንጉሥ ረጅም እድሜ ይስጥህ ዘመን የማይሽረዉ ስራ ነው

  • @abudagitube9254
    @abudagitube9254 4 ปีที่แล้ว +2

    ምርጥ ነው

  • @mengistuutessfa5496
    @mengistuutessfa5496 4 ปีที่แล้ว +8

    i Love this Musics especially @ Anchi Lij Min yemta @...!!! its Memorable and unforgettable forever.

    • @teoleo1201
      @teoleo1201 3 ปีที่แล้ว

      HEY if u love oldies collections please check TAG EVERYTHING

  • @mollaterefe
    @mollaterefe ปีที่แล้ว +1

    ilove old ethiopian music

  • @abezawshiferaw4235
    @abezawshiferaw4235 3 ปีที่แล้ว +4

    hulum diro kere ikkoo fikru metesasebu wedajinetu ye hager fikru
    min yaregal ahuun yekeserew tiwlid endefelege yifenechibinal

  • @hawiroba6911
    @hawiroba6911 2 ปีที่แล้ว

    ምርጥዬ ነህ

  • @user-qr3tp1jt5k
    @user-qr3tp1jt5k 4 ปีที่แล้ว +4

    ስንቱን አስታዎስኩት

  • @markansador5212
    @markansador5212 2 ปีที่แล้ว +1

    ሙዚቃ የህይወት ጣፋጭ ቅም ነው

  • @ngsteababu3092
    @ngsteababu3092 11 หลายเดือนก่อน +1

    😢😊 i love it😊😊😊😊😊😊

  • @natantube2527
    @natantube2527 ปีที่แล้ว +1

    this is best of the best musics

  • @Gigi10001
    @Gigi10001 4 ปีที่แล้ว +7

    OMG ሀምሳ ኣለቃ ባዩሽ was everything! 🤣

  • @extraterrestrial2513
    @extraterrestrial2513 3 ปีที่แล้ว +4

    I would love to get back my love of Ethiopia
    Now politics ruined it.

  • @babatek7136
    @babatek7136 4 ปีที่แล้ว +5

    ይመችሕ አራፍ ነዉ።

  • @dawitberhanu7498
    @dawitberhanu7498 4 ปีที่แล้ว +3

    😘😘😘😘😘😘😘😘😘Ihave no words for all oldies music

  • @simsayzenebemitaye2643
    @simsayzenebemitaye2643 2 ปีที่แล้ว

    Wow andegn ante andegn nk

  • @tegegnewassie7460
    @tegegnewassie7460 2 ปีที่แล้ว +4

    I really witness it is best collections of the oldies!

  • @kedirmukta9679
    @kedirmukta9679 4 ปีที่แล้ว +4

    Wonderful...thank you!!!

  • @yuliaaaaaaaaaaa
    @yuliaaaaaaaaaaa 4 ปีที่แล้ว +19

    it just has this melancholy feel to it 🥺

    • @teoleo1201
      @teoleo1201 3 ปีที่แล้ว +1

      HEY if u love oldies collections please check TAG EVERYTHING

    • @Calamity8
      @Calamity8 ปีที่แล้ว +1

      It’s reminds me of my good memories I have in Ethiopia with my family.

  • @zelalemnuru2581
    @zelalemnuru2581 3 ปีที่แล้ว

    Tebareku miri Ethiopian nachihuna

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 3 ปีที่แล้ว +4

    LONG LIVE OUR MOM CANTERY ETHIOPIA

  • @meseretaklilu1277
    @meseretaklilu1277 4 ปีที่แล้ว +8

    በጣም ምርጥ ሙዚቃ

  • @ethio-europetube6012
    @ethio-europetube6012 4 ปีที่แล้ว +6

    Amalili forever for me I was listening with my 1st boyfriend he is my husband now it was 20 years ago

    • @teoleo1201
      @teoleo1201 3 ปีที่แล้ว

      HEY if u love oldies collections please check TAG EVERYTHING

    • @firhanagebremedehen4744
      @firhanagebremedehen4744 3 ปีที่แล้ว

      Me too with my first boyfriend + husband 22 years ago

  • @user-ry2zp3uh8y
    @user-ry2zp3uh8y 4 หลายเดือนก่อน

    Thanks etv

  • @You_are_not_normal
    @You_are_not_normal 3 ปีที่แล้ว +1

    The best! 🔥

  • @kidusbaweke2044
    @kidusbaweke2044 3 ปีที่แล้ว +3

    Wonderful Timeless musics

  • @atinkutyibabie1335
    @atinkutyibabie1335 3 ปีที่แล้ว +1

    ልዩ ትዝታ ነው ያለኝ ሀዋሳየ....

  • @samifikr136
    @samifikr136 4 ปีที่แล้ว +1

    Esti yenebr yawra esti yaye yinager ever best

  • @LeonMatlab
    @LeonMatlab 2 ปีที่แล้ว

    አሪፍ የሙዚቃ ስብስብ እናመሰግናለን👍👍👍

  • @adanehabitie1020
    @adanehabitie1020 4 ปีที่แล้ว +2

    ever best musics.......plus best collection

  • @zenebegetaneh3338
    @zenebegetaneh3338 5 หลายเดือนก่อน

    BEST SOUL MUSIC,AS IT GONE BEHIND YEARS

  • @atnafuyenealem2859
    @atnafuyenealem2859 2 ปีที่แล้ว +2

    woow long live our iron artists

  • @abdulrahmanabdo2864
    @abdulrahmanabdo2864 4 ปีที่แล้ว +4

    Very good Collection 👍

    • @jddbxx4445
      @jddbxx4445 4 ปีที่แล้ว +1

      1999 Asabba

    • @birhanuwerku8566
      @birhanuwerku8566 4 ปีที่แล้ว

      ምናለ የድሮዎቹ እንደ ገና በገበያ ላይ እንደ አዲስ ቢሸጡ ያሁኖቹ ዘፈን እያሉ አደኖቆሩን እኮ ዉይ ምርጥ እኮ ናቸው የድሮቹ

  • @sintayehubelay6929
    @sintayehubelay6929 3 ปีที่แล้ว

    Wow best collections

  • @Marta-yb7kj
    @Marta-yb7kj 2 ปีที่แล้ว

    Yechach abo bertu💓

  • @abbymartv4184
    @abbymartv4184 3 ปีที่แล้ว +2

    Nice!

  • @habtamumenwuyelet1053
    @habtamumenwuyelet1053 3 ปีที่แล้ว +2

    Wow The Best Old Music
    I love it So Much

  • @bettyasfaw3625
    @bettyasfaw3625 4 ปีที่แล้ว +3

    ጊዜ የማይሽረው

  • @mihretieewnetie2058
    @mihretieewnetie2058 3 ปีที่แล้ว +3

    I strongly admire your selection

  • @selihom05
    @selihom05 3 ปีที่แล้ว

    What The Legend!!!!

  • @obistreaming620
    @obistreaming620 2 ปีที่แล้ว +2

    Great collection!!

  • @ayichewdagnew1970
    @ayichewdagnew1970 4 ปีที่แล้ว +2

    I like Ethiopia old songs

  • @Pulcrarum
    @Pulcrarum 2 ปีที่แล้ว +4

    🥺The songs bring me back home. Felt like the food critic tasting the ratatouille made by the rat.

  • @mulukenyonas2848
    @mulukenyonas2848 2 ปีที่แล้ว

    Thank you

  • @ayichewdagnew1970
    @ayichewdagnew1970 4 ปีที่แล้ว +1

    Oldies is always best

  • @cbacon5067
    @cbacon5067 3 ปีที่แล้ว

    Feels smooth

  • @user-tw1yp6od2b
    @user-tw1yp6od2b 4 หลายเดือนก่อน

    Wawww idet deas yilal sintun astawosen

  • @Mikiethio
    @Mikiethio 4 ปีที่แล้ว +2

    🔥🔥👏🏼

  • @dagime4979
    @dagime4979 4 ปีที่แล้ว

    Wow betam nw des milew

  • @estifanossolomon5834
    @estifanossolomon5834 4 ปีที่แล้ว +11

    BEST COLLECTION

    • @teoleo1201
      @teoleo1201 3 ปีที่แล้ว

      HEY if u love oldies collections please check TAG EVERYTHING

  • @addis312
    @addis312 4 ปีที่แล้ว +2

    ውድና ወቅትና መልእክት ያለው ዘፍን

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 3 ปีที่แล้ว +1

    I'M ESHETE DAGNEW I'M ETHIOPIAN NAVAL FORCES I'M LIIF. THANKS SO MUCH DR ABIY AHMED AND YOUR CHIF STAFF OFFICER

  • @-chinafromtheinside391
    @-chinafromtheinside391 ปีที่แล้ว +1

    And Abebe Teka!!!He sang his heart out and took everyone’s heart with that live performance!!Will never forget that day!!

  • @bemiretoualemayehu5518
    @bemiretoualemayehu5518 4 ปีที่แล้ว +1

    i like old music specially roha band,aregahne ,kendy.......

  • @aselefowtiroro6552
    @aselefowtiroro6552 4 ปีที่แล้ว +1

    realy i like it

  • @alextilahun546
    @alextilahun546 2 ปีที่แล้ว

    It so good !! l like it

  • @tarikfekadutarikfekadu4987
    @tarikfekadutarikfekadu4987 3 ปีที่แล้ว

    Wow tilati zare ayihonim

  • @user-mu8mf4bg1p
    @user-mu8mf4bg1p 4 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ምርጥ

    • @sisayasefa5141
      @sisayasefa5141 4 ปีที่แล้ว

      best now old music all about an tiam

  • @hena4796
    @hena4796 3 ปีที่แล้ว

    Yezefagochun sem ena yezafenune sem betsfiln arif neber comment sectionu lay kechalsh

  • @tesfayekebede5136
    @tesfayekebede5136 3 ปีที่แล้ว

    ዘመን ተሻጋሪ ምርጦች

  • @meronsisay5643
    @meronsisay5643 3 ปีที่แล้ว

    All music in the coiiection are relly great

  • @giovannaiamele2932
    @giovannaiamele2932 ปีที่แล้ว

    I like ethiopian oldies!

  • @muletube2612
    @muletube2612 4 ปีที่แล้ว +3

    nice

  • @yonasemaha4404
    @yonasemaha4404 3 ปีที่แล้ว +1

    Amazing song

  • @habtamuashebir5880
    @habtamuashebir5880 4 ปีที่แล้ว +1

    all music are very best for me

  • @senaymichealay7453
    @senaymichealay7453 4 ปีที่แล้ว +12

    Alibira is a fantastic musician, his music always make me relaxed. Thank you Alibira, long live!

    • @gechberedow447
      @gechberedow447 4 ปีที่แล้ว

      find older and enjoy their amazing lyrics th-cam.com/video/OkcoJykIH_8/w-d-xo.html... consider subscribing

    • @teoleo1201
      @teoleo1201 3 ปีที่แล้ว +1

      HEY if u love oldies collections please check TAG EVERYTHING

    • @Rasdashen1
      @Rasdashen1 ปีที่แล้ว

      Yeah, until he turned out racist OLF sympathizer.

  • @ethiostar9084
    @ethiostar9084 4 ปีที่แล้ว +3

    It’s very nice reminds me back home thanks

    • @teoleo1201
      @teoleo1201 3 ปีที่แล้ว

      HEY if u love oldies collections please check TAG EVERYTHING