ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ዋው በዚህ ታሪክ ላይ እናትየው በጣም አስደሰተኝ በቀል፣ተንኮል ሴራ ሳይኖር ሁላችንም ጋር የይቅርታ ልብ ቢኖረን የት በደረስን ነበር
ልጁ ትልቅ ጥፋትም ቢያጠፋ ግን በጣም ትሁት ነው የኔ እናት ለልጇ ሟች ናት
ግሩም ድንቅ እናት ከዚህ በኃላ ስህተታችሁን አርማችሁ ወደፊት ነዉ ወደ ኃላ መመለስ የለም
ይዚቺ ጋዜጠኛ ላይክ ሽር እናረጋት ጥንካራ ልጅ ናት ጋዜጠኛው እግዚአብሔር ከኩፉ ይጠብቅሽ❤❤እናት ለዘላለም ትኑረ❤❤❤
እናት አንድ ባትሆን በጣም ገራሚ ምርጥ እናት እናቸው ❤️❤️
የሚገርሙ እናት በእውነት እድለኛ ነክ
አግዘአቤሔር ይሰጣቸሁ , እናትየዋም ,ጋዜጠኘዋም እደዘህነዉ ,ሰወሰነባል መመለሰ ,ያሰፈልጋ. ልጀቱ አደ ነገር ብትሖን , መጰጰትአቀረም. ❤❤❤❤
ከሰው ስተት ከብረት ዝገት አይጠፋም ስተቱ ከሱ ብቻ አደለም ከሁለቱም
እናትም ልክ ናቸዉ የማንም እናት ልጇን በወግ በማድረግ ነዉ መዳር የምትፈልገዉ አሁን ደግሞ አሰቡ እናት እናት ናት ብልጇ የምትጨክን ምድር ላይ የለችም በጣም ደስ ብሎኛል መጨረሻ ይመርላችሁ❤❤❤❤🎉🎉🎉
😢wowowow dasesel liju turulijenew inatach turu inat alcho❤❤❤❤❤❤😂
አስመሳይ መቸ ፈለካት እናቷ እጅ ክብር ለእናቶቻችን❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍
ደሚርኝማ ዉድ 9:46
እውነተኛ እናት ሺ አመት ኑርልን❤❤❤
So lovely Mommy God blessed 🤲💎💎♦️⭐️ umurii dheeraadha haadhaa keenyaa🥰🌟💎
ጋዜጠኛዋ በጣም ጎበዝናት እናት ጎበዝናቸው
ደሚርኝማ 8:46
ይሔ ድራማነው ትወናነው ምክናቱም እርግዝና አይመስልም የሆነ የታሰረ ጨርቅ ነው ያስታውቃብ ከሆነ አይቀር አደግሱም ነበር ለቀለበቱ
ጎበዝ ጋዜጠኛ ነሽ በደንብ ላይክ አድጋት
ይሔ መምህር ብላቹሁ ስጠሩት በጣም አሳፍሮኛል መምህር እኮ የመልካም ስነምግባር አርዕያ ነዉ።ይሄ ግን ልጆቻችንን ለመምርሀን አስተምሩልን ብለን ብለን አደራ መስጠት እንድንፈራ አድርጎናል።መምህር ትይዋለሽ ያደረገውን እንደጀብዱ ቆጥረሽ ????
ድሮስ.መምህር.ሹፌር.ፖሊስ..ደኩተር.አይተዉ.ያልፋሉእዴ?😂😂😂😂😂😂😂😂ከሰዉየዉ.ኮሜቱ.አሳቀኝ.ሀይምሮ.የቀጠዉ.ልጅ.ይስጠኝነዉእሚባል.!!!እኛምስለነበርንበት.😅😅😅😅
መምህር ስሜት የለውም ያለው ማን ነው?😂
@@TgisitMengeshaM😂😂😂
ሁሉም ባይሆን በጣም ብዙ ልክስክስ መምህሮች አሉ በተለይ ካምፓስ ውስጥ አህዮች 😏
@@Susu143j ካምፓስ ትያለሽ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የሰምንተኛ ክፍል ተማሪ ምንም ያየማታውቅ ልጅን ብልግና አስተምሯት መጨረሻ ላይ አስኮብልሎ ይዟት የጠፋ መምህር አለ በተለይ አሁን አሁን የሚመጡት መምህራኖች እሩጠው ያልጠገቡ በእድሜም ያልበሰሉ ወጠጤዎች ናቸው ቆንጆ ቆንጆ ሴቶችን ማደን ሆንኗል ስራቸው
እናት ብሎ ዝም ❤❤❤ ረጄም እድሜና ከጤና ጋራ ይስጥልን የኛ ረሱል አላህ እዲ ብለዋል ሞት አፋፍ ሆነው ፈተቁ ዱንያ ፈተቁ ኒሳ ሴትልጅንና ዱንያን ፍሩ ብለዋል ሴት ልጅ የራስህን እሰከምታረጋት እኮን ልትገናኛት በሩቅ ሆነህ ፍራት እዳታያት ሀላልህ ከሆነች እደፈለክ አረጋት ሌላ ግን ሴት ልጅ ሸክላ ናት ከተሰበረች መጠገን አይቻልም ወድሜ አደራ ጠብቃት ሴት ልጅ አቺም ተጠቀቂ ከኔካሀ በፊት ምንም አታሪጊ አቺ ውድ ደካማ ፉጡር ነሽ እደ ወድ ጠካራ አይደለሽ አደራ እራስሽ ከዙሙት አርቂ
ነጽዩ ፈጣሪይባርክሽ እናታችን እረጂምእድሜ ሴቴውለደ ያጋጥማል ጥሩአደረጉ ይችልጂ ጓበዝሆናእጂ ብዙወችእራሳቸውንያጠፋሉ እመብረሀንበሰላምትገልግልሽ እማ ጠካራሴትነሽ ወድማችንምማስፈለገህጥሩአደረግህ🎉🎉🎉🎉
ጀግና እናት ከም ር እንደዚ ነች እናት የልጇን ገመና ሸፋኝ ለምን ብሎ ችግሮችን ከማባባስ ወደመፍትሄ መሄድ ነው ዘመናዊ እናት
እግዚአብሔር ይባረክህ መምህር ተባረክ
በጣም እድለኛ ናችሁ እናት ለልጇ ምንም ትሆናለይ❤❤❤
ምርጥ እናት
ነጺ ማይኩን አስጠግተሽ አውሪ ኮሜንት አንብቢ ብዙወች እያሉሽ ነዉ እባክሽ😢❤❤❤❤❤❤
እሱን ብቻ መዉሸስ የለባችሁም ለምን ያለፍላጎቷ አላደረገም ወይ አልደፈራትም ፈቅዳ ነዉ ጥፋቶኞች ናቸዉ አሁን ሰምቶ ስለልጅቷ አልካደም አብርያት እኖራለዉ ብሏል እንደ ዛሬ ሰዎች አልሸመጠጠም አይለያችሁ እንደ አዲስ ይጋቡ የምትሉ
እንደዚህ ልጅ የዋህ ወንድ አይቸ አላውቅም ፍቅራቹ ይፅና💐👰💍🌺🌿🌹
ደሚርኝማ
ጎበዝ ጋዜጠኛ ነሽ ውድ እህት በርቺ
እናት እናት ናት ለዘላለም ትኑር
እናት ለዘላለም ትኑር 😢😢🎉
ይህ፣በልጅነት፣ግዜ፣በሁሉም፣ያለና፣የነበረ፣ነው፣ሁለተኛ፣የማይገኘው፣ልጅነት፣ልጅነቴን፣አስታወሱኝ፣ደስ፣የምትል፣እናትሰፊልቦና፣ያደላት፣መጨረሻው፣ያሳምርላችሁ፣እናትየልጅዋን፣ገበና፣ሸፋኝ፣ናት፣እድሜ፣ይስጦት፣
ግን እውነት ነው ወይስ ድራማነው😮😮😮
በአስተማሪ እና ተማሪ መሀል ፍቅር ለምን ተፈጠረ አይባልም ይፋ ስላልወጣ ወይም በእኛ አገር ተቀባይነት ስለሌለው ተደብቆ ነው እንጂ ብዙዎቹ ጋር የሚታወቅ ነገር ነው። ግን ደግሞ እንደአንድ መምህር እንደአንድ አስተማሪ ትውልድን ሊቀይር ከሚገባው አንድ ግለሰብ ይሄ አይጠበቅም ቢያንስ ይቺ ልጅ ገና ልጅ ናት ትምህርቷን እየተማረች ፍቅሩንም እኩል እያስኬዳችሁ ብትቆዩ ይሻል ነበር ። ግን የፈሰሰ ውሀ አይታፈስም እና የተፈጠረው ተፈጠረ አሁን ብቻ ሰላሟን እንድታገኝ ማድረግ ነው።
😂😂😂😂😂😂ይሄ ነገር ውሼት ነውዴ ስላ ሆሆሆሆ ከመቼ ወድህ ነው ባህላችን የሴት እናት ቀለበት ለሁለቱም ገዝታ የምትሰጠው ያውም በሜዲያ እንዴ ኧረ እሚገርም ነው 😅😅😅😅😅 ለክብራችን ለባህላችን አለ እንዴ እንድህ አይነት ያውም በይፋ ኧረ ወይኔ 😮😮
😂😂
ከመዋረድአገበችይባል.ተብሎይመስለኛል😂.የመጨነቅነዉወገን
@@TgisitMengeshaM ኧረ ወዳ ዝሬኮ ተዋርደዋል ሳታገባ ነውኮ የተረገዘው ክክክ ከዚህ ሁላ እሱው ዝግ ብሎ ቢያስርላት ይሻል ነበር አምኖ ከተቀበለኮ ያው ከጋብቻ በፊት ብታርግዝም ከጠቀለለ ያው ነበር አስበሽዋል በቅርብ የሚያቋቸው ምን እንደሚሉ በፌድዩ ሲመለከቱት እኛስ አናቃቸውም መችም
እና ትዋረድ እንዴ😂
@@Seadi143-b4s ክክክክ ስንቴ ትዋረዳለች ከዚህ በላይ
ጉድ በል ጎንደር ኧረ በፈጣሪ ስም አይውርደት 😮😮😮 ኤጭ አሁንስ መኖር አስጠላኝ ቆይ ሴት አግባኝ ካለች😮😮😮😮😮 የሴት እናት ቀለበት ካሠረች ሙት ይሻላል አይእማማ ሀገሬ ወግማረግሽ ጠፋ 😢😢😢😢😮😮😮😮😮😮😮😮😮
Yeset Lej Hiwot Yasazenal Begizew Aymeslenem Gen Yechegeroch Hulu Gefet Kemashoch Nen Gen Fetari Telo Aytelenem🙏❤🙏❤🙏❤🙏
መምህራን በርቱ ተማሪዎችን አስረግዙ የቀለበት ወጪ አታስቡ ❤በርቱ
Baxam sakugn😂😂😂😂😂❤
Mom gobez nachew lela lij kalachew bidirulign❤❤❤
😂😂😂😂😂😂😂በጠም
አረጎበዝ ተዉ ወደወይት እየህደነዉ ወዱነዉጁ ቀለበት የማረገዉ አረተረጋጉ ሰዉዉዉ❤❤❤❤
ጽዮንምን ማለትሽ ነው ። ለምን እልስለቃሽ ትሆኛለሽ። በመጨረሻ ያላስበችው ኣሳዘኝ ነገር ኣጋጠማት ብትይ ምን ልሰማ ንፕው እያልኩ ስንሰፈሰፍ ነው የቆየሁት። የዚችም ያስለቅሳል። ባል ቅን ነው። እግዚኣብሄር የባረከው ኣፍቃሪ ነው።ብዙዎቹኮ ይሸሻሉ። ሙሽሪት ኣንቺም እናትሽም እንኳን ደስ ኣላችሁ።
ነጽቀበጧ ያችስእምደረሰ ቀስብለሽአስብበትና አችንምአግበተሽ እንይ 🎉🎉🎉
ሥወድሽ እኮ ጥንካሬሽ ፈጣሪ ይጠብቅሽ እህቴ
መተኪያ የሌላት እናት !!!!!
ይሔ ሰውዬ ጠፋች በተባለ ሰአት ምክኒያቱ እሱ ሆኖ ሳለ ጠፋች ብሎ ከመጨነቅ መጠርጠሩ ስለአሳሰረዉ ቆጭቶት ስለሶ አጠይቁኝ አይመለከተኝም ብሎ ሲመፃደቅ ነበር።አሳፋሪ ዱርዬ መምር ነው አሁን ይሔ???
አሁን ጎበዝ ሆነክ ካሳት ወድሜ😮😮😮😮😮😮😮😮😮🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
በጣም ደስ የምል ክብርያሌ ልጂነዉ
የኔ እናት እንዴት እዳስደስተችኝ😢😢❤❤
ጠሩነው፣እንኳን፣ሰራች፣ለቤትዋ፣ለልጅዋ፣መሥራት፣መለማመድ፣ይሆናታል፣ሁሉንነገር፣ለበጎ፣ነው፣
አሪፍነዉ.እናቲቱግን.ተሳሳቱ.ቀለበት.አቅሙ.ባይኖረዉምእኳ.ዝብሎ.ማግባት.ይችላል.እናት.ምንአስጨንቆሽ.ቀለበት.ገዛሽ???ለማንኛዉም.እኳን.ተጋባችዉ.እናቷ.ያባትሽ.ቤተሠቦች.ስትልሰምቻትነበር.አሁን.ደስ.አላት.እሰይ::
ደሚርኝማዉድ
ጀግና እናት አመስግኝል❤💞👄🥰🥰🥰
ኡነት ግን እርጉዝ አትመስልም ማለት ይሀና የእርጉዝ አቀማመጥ አንድ አይደለም
ጨርቅር መጉዝጉዛ ያሰታውቃን
እኔም ጨርቅ ነው ሚመስለኝ😂😂😂
እር ተው ኮሜንተሮች ጨርቅ ነዉ እያላችሁ ሳታዩ😢😢
እዉነት ከሆነ በጣም ደስስስስስ የምል እናት
ዋው ምርጥ እናት
ጨረቃ ነዉ የምን እርግዝና አይደለም
ዬኔ እናት ዬተለየሽ ነሽ ሺህ አመት ኑሪ❤
Woww betam dess ylal❤❤❤
አይ እናት ሺ አመት ትኑር ❤❤❤❤
😂ግን እኔ ብሆን ቀልቤ አይቀመጠኝም በኔምላይ ሌሎችን ይደፍራል ነውምለው😂😂😂😂😂
ማሻአሏህ በጣም ደስይላል
Yegna jegina ehet nurelin barche yena wuddd enwadeshlen❤❤❤❤❤❤
ቆጮዬ፡ስወድሽ፡በርቺ፡ጥሩነው
ወይ እናት እግዚአብሔር ይባርኮት❤❤❤❤❤❤
ቀጮ ሣላደንቅሽ አላልፍም ማዘር ግን አራዳ ናቸው ጌታን እድሜ ይሥጥወብ
ጥሮእናተ ነወተ በጣም ደሰየላነ ❤❤❤
ግን የልጅቱ ሆድ ጨርቅ የተጠቀጠቀ ነው የሚመስለው
በጣም ጨርቅ ነው የሚመስለው
Bayyee nama gammichiisaa allhammdullii yaa rabbii 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የኢትዮጲያ ጉድ ማለቂያም የለው
እዉነትም ጨሪቅ
Garu ulfaa hin fakkaatu dhugaa 😅
እሰይ እሰይ እሰይ የኔ እናት❤❤❤❤❤❤❤❤❤
😂😂ሲጀመር እርግዝናው ጨርቅ ነው ይለኛል
💯💯💯💯💯💯💯😅😮👈
Barchi jagna neshi barchi❤❤❤❤❤
የማይታይ ነገር የለም አይኔ ነው እናቷ ቀለበት ገዝታ አመጣች በሉ የሴት ልጆች እናት ቀለበት አዘጋጁ ሆሆሆሆ
ድምጹ ጥራት የለውም ።ሁሉም ብስቱዲዮ ቢቀዳ ይመረጣል።
Weye. Shamrock. Yna. Wedohe❤❤❤❤❤❤❤❤
ጨርቅ ነው አርግዝና አይደለምፕፕ😂😂😂
ዉድ የሀገሬ ልጆች እስት ደሚሩኝማ
ጀግናእናት❤❤❤❤❤❤❤🎉
are..yewushet..yaleh..ljitu..mnm..ergzna..yelebatm cherk...newu
አይ እናትነት
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤ God Bless u mom
👍👍👍❤❤❤
Inatiyawe gobaze nache
😂😂😂እዴእማማእራሱአያረግምእዴገስቶሆ😂😂😂😂😂ታድለሀልደናአማትአገኘህቀለበትየሚያስር
enatyew seyasaznu leb yenkal bewnet yenat felgotwako leljewa ....
ግን የልጂቱ ሆድ እርግዝና አይመስልምእሳ
❤❤❤❤❤
አረ ቡናው ቀዘቀዘ
😂😂😂
Sah ❤😂😂
Kebetyo dimxishei ykoraretal
አዳኙ ካሜራ ለምን ተቋረጠ???
ምኑ ነው አሳዛኝ የሆነው
የሄማ ይታወቃል ልጅ አይደለም
Wy edmana tna ystwo
Mene malate edalabegne alawekeme ljoche labatasabacwe welame asetawesu setesasatu yalafute batasabe lkumenagare lamaderase ede honawe ljoche segagj yazenalu
ergizinwu feki nw
አይ ውሸት ሌሎቹ ሲታሰሩ እናተ ጀመራቹ 😂😂😂😂😂😂
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍
abeti wushet ye ljituwa hodi cherik newu yasitawukal ye mir😮😮😮😅😅😅
👍👍❤❤
That is not true, its drama
Wwwwww desh sile betame teru enate bewneth wwww enekhne deseblhu wedimeme endhte ybezalene enatem egzabhre edemi ysetahu edemi ysetahu bewneth ehtina wedemi betedarhhu ekhne deseblahu bewnhte negegrhmi thtnahme egzabhre teru tedare yseth ehtime afelalegesh edezh ysedestesh egzabhre edmi ysetes conegira wwwww❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉 edhzh emhteseru egzabhre ythbekahu

ጽዮን
ምን
ማለትሽ
ነው ። ለምን እልስለቃሽ ትሆኛለሽ። በመጨረሻ ያላስበችው ኣሳዘኝ ነገር ኣጋጠማት ብትይ ምን ልሰማ ንፕው እያልኩ ስንሰፈሰፍ ነው የቆየሁት። የዚችም ያስለቅሳል። ባል ቅን ነው። እግዚኣብሄር የባረከው ኣፍቃሪ ነው።ብዙዎቹኮ ይሸሻሉ። ሙሽሪት ኣንቺም እናትሽም እንኳን ደስ ኣላችሁ።