🔴ክርስቲያን አፍቅሮ ሚሰቃየው ሙስሊም አሳዛኝ መጨረሻ😭| የፍቅር ታሪክ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 30 ก.ย. 2024
  • 🔴ክርስቲያን አፍቅሮ ሚሰቃየው ሙስሊም አሳዛኝ መጨረሻ😭| የፍቅር ታሪክ
    🔴ቤተክርስቲያን በር ላይ አገኘነው 🙄ሃይማኖታችን ቢለያይም አፈቅራታለው | የፍቅር ታሪክ
    🔴የንስር ዓይን የደረሰበት ጥቃት እውነታው 🙄ስራ ላቆም ነው?😭 | የንስር ዐይን
    🔴አረብ ሀገር ለፍታ ብር ትልክለታለች ፍቅረኛዋ ሌላ አግብቶ ወልዶ ጠበቃት😭 💍|duka show/ዱካ ሾው |addis kememoch|hab media
    ያልታሰበው ሆነ በገዛ ባልዋ የታገተችው ሚስት
    ተገኘች። የሙት መንፈስ ሽሽት ነው እዚ የመጣሁት
    ታግቼ አይደለም።
    ከሚሊኒየርነት ወደ ድህነት የቀየረችውእህቱ ከአመታት
    በኋላ ተመልሳ መጣች!!
    እንዳይለቀቅ ቢያስፈራራንም ታሪኩ አስተማሪ ስለሆነ
    ለቀነዋል
    የወር አበባዬ መትዋል እያለችው ካላረግን የሚለው
    ባለጌ ማጋጭ / ሃብ ሚዲያ / አዳኙ
    ብችል ሁሌ ባህር ውስጥ ብኖር ደስ ይለኛል የፊልም
    ባለሙያዋ አይዳ አሸናፊ በደንብ እሰራለሁ ከዚያም
    ግን በጣም እዝናናለሁ | Seifu on EBS
    ድንገት ከች!!! ተመልካች የተላኩ አዝናኝ ቀልዶች
    ደግነት ለራስ ነው ተወዳጁ ድምፃዊ ብርሃኑ ተዘራ
    የፅድቅ መንገድ | Seifu on EBS
    ያልተጠበቀ ነገር ተፈጠረ ፎዚ አልቅሳ ወጣች 😭 💍|duka show/ዱካ ሾው |addis kememoch|hab media
    አስተማሪዋ አብረሽኝ ካላደርሽአትመረቂም አላት 😳|hab media|arada plus
    ከ1998 ጀምሮ እስካሁን ማፈቅራትን ልጅ አገኘዋት❤😳|hab media|arada plus
    የፍቅር ታሪክ
    የፍቅር ታሪክ ገጠመኝ
    ምርጥ የፍቅር ታሪክ
    yefikir ketero
    Yefikir tarik የፍቅር ታሪክ
    የሰላም ገበታ
    አሳዛኝ የፍቅር ታርክ
    አሳዛኝ የፍቅር ታሪክ
    ክህሎት
    fikr bagatami
    Ebs
    hab media, hab media adagnu new, hab media today, hab media new, hab media ሃብ ሚዲያ part 1, hab media new 3addis radar, addis radare, addis radar youtube, addis radar ethiopia, addis radar new, addis radar tube, addis radar mediaaddis chewata, addis chewata 666, addis chewata tube, addis chewata youtube, addis chewata new, addis chewata interview, addis chewata part 2, addis chewata keguada, addis chewata part 1, addis chewata prank
    addis kememoch, addis kememoche, addis kememoch today, addis kememoch new, addis kememoch 2, addis kememoch 1, addis kememoch 3, addis kememoch part 3, addis kememoch part 2, addis kememoch media
    eyoha media, eyoha media youtube, eyoha media new, eyoha media 2022, eyoha media ethiopia habesha, eyoha media youtube new, eyoha media today, eyoha media youtube channel, eyoha media dagmawit, eyoha media interview
    ale tube,silehiwot tv,EBS,DONKEY TUBE,arada, በኢቢኤስ,eyoha media,እዮሃ ሚዲያ,habesh chewata,abel ye weynwa ,feta daily,arada+,አራዳ ፕላስ,አዳኙ ካሜራ,በትዳር መማገጥashruka,habesha chewata,ሃብ ሚዲያ,እኔ አይደለሁም ብላ ካደች,Addis Chewata,Tireta Media,tirta,trta midiya,ትርታ,zehabesha 4,ወሲብ,adûlt film,ከ ጓዳ,fundrasing,khlot youtube,ክህሎት,ኢትዮ መዝናኛ,sheger digital,ethio meznagna,ebs,addis chewata,የጥንዶች ፈተና,seifo on ebs,ebst v,adagnu,hab media,arada plus,eyoha entertainment,feta daily news,sele hiwote,ትርታ ሚዲያ,የወሲብ ፊልም,donkey tube,seifu on ebs,habmediaadagnu,hab media youtube,arada plus ሹገር ማሚ,hab media አዳኙ,ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ,seifu on ebs today,seifu on ebs live today,hab media ሃብ ሚዲያ,ሃብ ሚዲያ አዳኙ hab media adagnu,mubetube,fiker,yensr ayn,etthiomeznagna,addis chewata,addischewta,Ab tube አብርሽ ቱዩብ,Kumneger ቁም ነገር,addiskimemoch,tindochu,abtube,tirtamidea,cheating,danibrasko,ab tube,rohenedia,yensirayn,babuji,sifufantahun,danibrasco,addis chewta,betesebplus,Addis radar,የጥንዶች ፈተና,,Addis kememoch,Eyoha media,addis chewata youtube,ዱካ ሾው duka show,shegerdigital,addisskmemoch,kumneger,yoni magna,abel birhanu,hana yohannis,besintu,addis media,amharic movie,yensrayn,Hab media,Unique ጣዕም,hab media,የአህያ ስጋ,zenajokers,danibrascow,helloaddis,yensrayen,,sheger digital,አራዳ ፕላስ,ክህሎት,abelbirhanu,comedian eshetu,addiskememoch,cherkoseshow,seifu,hab media youtube,hab media አዳኙ, 2,ethiomeznagna,endalktube,addiskmemochaààa,addischewata,addisradar,
    ebs
    seifu on ebs
    kum neger
    ale tube
    ab tube አብርሽ ቱዩብ
    ebs tv
    aarshe
    emebet kassa new music
    emebet kassa music 2022
    emebet kassa youtube
    emebet kassa music
    emebet kassa
    እመቤት ካሳ ዋ ሀገሬ
    እመቤት ካሳ youtube
    እመቤት ካሳ ልጅ
    እመቤት ካሳ ዩቱብ
    እመቤት ካሳ ፕራንክ
    እመቤት ካሳ
    aarshe 2023
    abraham and ruta
    abrshe youtube
    emebet kassa tube
    አብርሽ ቲዩብ
    አብርሽ የቄራው
    አብርሽ ዘጌት
    አብርሽ ቱዩብ
    አብርሽ እና ሩታ
    አብርሽ ዩቱብ
    አብርሽ ይቱብ
    አብርሽ ሩታ
    አብርሽ
    አብርሽና ሩታ
    የፍቅር ታሪክ ፊልም
    የፍቅር ታሪክ ወሲብ
    የፍቅር ታሪክ በትምህርት ቤት
    የፍቅር ታሪክ
    እውነተኛ የፍቅር ታሪክ
    አማርኛ ፊልም
    ሰይፉ በኢቢኤስ
    yefiker taric
    sunday with ebs
    love story
    kumneger ቁም ነገር
    kidamen keseat ebs
    ethiopian tv show sle hiwot
    ethiopian movies
    ethiopian love story
    ethiopian film
    ethiopian drama
    ebstv
    ebs kidamen keseat
    ebs drama
    amharic movies
    ye fikr tarik
    ethiopian movie
    ዱካ ሾው duka show
    እዮሃ ሚዲያ
    እሁድን በኢቢኤስ new
    ቁም ነገር
    መንሱር ጀማል
    new ethiopian movie
    new ethiopian film
    habesha couple
    feta daily
    ethiopian vlogs
    ethiopia vlog
    eshetu
    endalk tube 2
    ebs tv worldwide
    ynsrayn
    ebs addis meraf
    kum neger ቁም ነገር
    እሙ ካልድ
    habesha drama
    hab media
    eyoha entertainment
    ethiopia movie
    ethiopia drama
    ethio meznagna
    dalol entartaiment
    ዘቢባ ግርማ
    addis radar
    addis kememoch
    addis chewata
    abrelo hd
    ዘቢባ ግርማ ተውበሀል
    #seifu_on_ebs #ab_tube_አብርሽ_ቱዩብ #ebs #seifu_on_ebs
    #ዱካ_ሾው_duka_show #hab_media_ሃብ_ሚዲያ_new
    your queries ÷
    ethio meznagna
    arada plus
    sheger digital
    hab media
    amharic film
    amharic movie
    ebs
    ethiopian movie
    feta be edalk
    uniqe ጣዕም
    ማነው ታማኝ
    ሮሔ ሚዲያ
    አዲስ ነገር
    heger digital new
    Adagnu
    Addis chewata
    Amharic film
    Amharic movies
    Ethio meznagna
    #Ab_tube _አብርሽ ቱዩብ#Eyoha_media
    #addis_chewata_youtube
    #endalk_tube_2
    #Hab_media_ሃብ_ሚዲያ_new #addiskememoch #ክህሎት #khlot #arada_plus #ማነው_ታማኝ #የመንገድ_ላይ_ጥያቄ
    @Dukashow33 @habmedia1257 @ynserayne @KumNeger-uc3et @abtube7318

ความคิดเห็น • 1.3K

  • @ተስፈኛዋተስፈኛዋ-ጀ9ቈ
    @ተስፈኛዋተስፈኛዋ-ጀ9ቈ 3 หลายเดือนก่อน +232

    ማፍቀርህ ሀፅያት አይደለም ግን እምነት ይቀድማን በሀይማኖት ቀልድ የለም😢

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 3 หลายเดือนก่อน

      ውዴደምሪኝ❤

    • @FhJf-r3d
      @FhJf-r3d 3 หลายเดือนก่อน +1

      ❤ብትክክል❤

    • @lenateshome3896
      @lenateshome3896 3 หลายเดือนก่อน

      Yes

    • @meserettadege9387
      @meserettadege9387 3 หลายเดือนก่อน

      Ere yehe be gilts yemeta saytan new Egziabher yetebekat

    • @MsAjah-e6j
      @MsAjah-e6j 23 วันที่ผ่านมา

      ንገረልኝ

  • @PanaJgs-kk9cf
    @PanaJgs-kk9cf 3 หลายเดือนก่อน +169

    እህታችን ደሞ ጅግና ነሽ ለሃይማኖትሽ ያለሽ ክብር በርቲ🙏♥️ወንድማች ደሞ አይዞህ ላንት ያላት የትም አትገባም♥️

  • @MimiMimi-bc4hg
    @MimiMimi-bc4hg 3 หลายเดือนก่อน +15

    ወይኔ የልጅቷ እርጋታ ስርዓቷ ደስ ሲል በእምነትሽ ጠንካራ ሁኝ ❤ልጁ በጣም ነው የሚያሳዝናል ሶፊ አደራ ከጌኑ እንዳትርቅ እስኪረጋጋ 😢😢

  • @Selamtube-t2r
    @Selamtube-t2r 3 หลายเดือนก่อน +69

    በጌታ ሁለታችሁም መልካም ናችሁ ለልጁ ከጎኑ ሆኑ እስከሚረጋጋ ተንከባከቡት 😢😢😢

    • @uthg7338
      @uthg7338 3 หลายเดือนก่อน

      ፍቅርከባድነው😢😢😢እኔምይከውክርስታንአፍቅሪየተስቃየውነው😢

  • @KidistHaile-et7ob
    @KidistHaile-et7ob 3 หลายเดือนก่อน +9

    ለምን ወደድካት አልልህም ግን ጸሎት አድርግ እግዚአብሔር የራስህን አጋር ይስጥህ በሁለት እመነት መሀል መኖር በጣም ይከብዳል ወንዶሜ ጠንክረህ ጸልይ

    • @MahkiaSurah
      @MahkiaSurah 3 หลายเดือนก่อน

      👍😢😢😢😢

  • @Makiyabintkasim-w8p
    @Makiyabintkasim-w8p 3 หลายเดือนก่อน +98

    መጀመርያ ቅድማ አሏህ መርጦ የወፈቀን ውዱ ኢሥልምናችን

    • @PanaJgs-kk9cf
      @PanaJgs-kk9cf 3 หลายเดือนก่อน

      🤨😏

    • @FokrteMolna
      @FokrteMolna 3 หลายเดือนก่อน +3

      ምናገባሽ

    • @AccAcc-qb9ff
      @AccAcc-qb9ff 3 หลายเดือนก่อน +1

      በትክክል❤

    • @AccAcc-qb9ff
      @AccAcc-qb9ff 3 หลายเดือนก่อน +1

      በትክክል❤

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 3 หลายเดือนก่อน

      እሕቴደምሪኝ❤

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 3 หลายเดือนก่อน +22

    እህቴ በእምነትሽ ጠንክሪ ❤❤❤❤ካሊድም እንደዛው ለአንተ ያለው ይስጥህ አንድ ሀገር ላይ እስካለን ድረስ ተከባብረን ተዋደን እኖኖራለን ግን ለጋብቻ ሁሉም በእምነቱ ነው

    • @hilamoo928
      @hilamoo928 3 หลายเดือนก่อน +1

      በጣም ወላህ ከባድ ነዉ

    • @የፉአድእናት
      @የፉአድእናት 3 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤

  • @lubabatofike2067
    @lubabatofike2067 3 หลายเดือนก่อน +12

    ኮሌድ በአላህ ለራስህ ዱአ አዱርግ ገና ልጅ ነህ ለኢሰላም ብዙ ነገር መስራት የሚጠበቅብህ ልጅ ነህ አላህ ከዚህ ጅህልና አላህ ያውጣህ

    • @HewotMuch
      @HewotMuch 3 หลายเดือนก่อน

      Dedeb seyetan fiker jil aysebelem

  • @MssMaqds
    @MssMaqds 3 หลายเดือนก่อน +1

    አትጨማለቅያላቺሁ😮ዝምበሉምንማለትነውአትጨማለቅእናተአትጨማለቁክርስቲያንመሗንመታደልነውግንማንንምአትኩእናተአታርብርቡየፈጠርቸውያውቃል🎉

  • @ነኝBወለተማርያም
    @ነኝBወለተማርያም 3 หลายเดือนก่อน

    ከወደድካትና ከልብህ ካፈቀርካት ወድም አለም መጽሐፍ ቅዱስ እና ቁረአን ተመራመርና

  • @saradubai546
    @saradubai546 3 หลายเดือนก่อน

    ጎበዝ ጀግና በጣም ተመቸሽኝ እግዚአብሔር ከአንች ጋር ይሁን በርች

  • @jujuHassen-l2p
    @jujuHassen-l2p 3 หลายเดือนก่อน +1

    አይ የነካህ ያለ መሰለኝ ወድሜ አላህ የህድህ

  • @Moo-wq2ob
    @Moo-wq2ob 3 หลายเดือนก่อน

    السلام علكم ورحمةالله وبركة ወንድም በናትህ ተከታትለህ አረጋጋዉ

  • @Samira-lw1ch
    @Samira-lw1ch 3 หลายเดือนก่อน +1

    አበጄሺ ልጅቱ ጎበዝናት ፍቅር ተሃይማኖት በላይ የለም በይማኖቱ ጠካራ ሰው እወዳለሁ ይመቺሺ እናቱ ኻሊድ ጠከር በል ፍቅር ሳይሆን ፈተናነው ፈተናህን ተራመድና በሀይማኖትህ ሁሉም ሞልቷል አሏህ ላተ ያላት እየጠበቀቺህ ነው ሂወት ይቀጥላል የለሊት ሶላት ሁለት ረካዓ ብቻ ስገድና ተገላገል

    • @awokeyohala7470
      @awokeyohala7470 3 หลายเดือนก่อน

      እንደዛ አይባልም ፍቅር ኡዉር መሆኑ አታቅም ልበል ጀግኛ የምትባል ወይም ጀግናየሚባል አደለም ይህ ፍቅር ነዉ

    • @Samira-lw1ch
      @Samira-lw1ch 3 หลายเดือนก่อน

      @@awokeyohala7470 አወ አታውቅም የሀይማኖት ሰውነኝ አስቤውም አላውቅ አለቺ እኮ ለኔ ተመቺታኝ አለቺ በተለይ ያለሀይማኖታቼው እያፈቀሩ መከራቼውን ለሚበሉ ሰወች ተወድሁ እንዳይሞክሩት ት/ት ይሆናቼዋል

  • @WfhfhfuSgdkhydjdyr-md5kv
    @WfhfhfuSgdkhydjdyr-md5kv 3 หลายเดือนก่อน

    አይዞህ ወንድሜ ፈጣሪ ካንተ ጋ ይሁን በናትሽ እህትየ እንዳትጎጁ ለፍቅር እንኮን ባትችሊ እንደ እህት ከጎኑ ሁኝ😢😢😢😢😢

  • @endalamawalebachew4650
    @endalamawalebachew4650 3 หลายเดือนก่อน

    እምነቱን ይቀይር

  • @RebeccaRogu-ut6je
    @RebeccaRogu-ut6je 3 หลายเดือนก่อน

    ውይ ይኤ ፍቅር እደው ማይገባበት የለም ልጁ አሳዘነኝ

  • @gcy3510
    @gcy3510 3 หลายเดือนก่อน

    ሶፍ ያሰራሐው በጣም ደሥ ብሎናል ታክትክ ባጠም ዳሥ ብሎነል

  • @AzebSisay-s7s
    @AzebSisay-s7s 3 หลายเดือนก่อน

    የኔ ሚስኪን ወንድም አላህ ቀላል ያድርግልህ ፍቅር ከባድ ነው እኔ አልፈርድብክም እኔም ገጥሞኞል አይዞክ 😢

  • @etfworkmamush3533
    @etfworkmamush3533 3 หลายเดือนก่อน

    ኡፍፍፍ በዉነት መፍረድ አልችልም😢

    • @uthg7338
      @uthg7338 3 หลายเดือนก่อน

      በትክክል😢😢ይፍርድብናልአንፍርድም😢ፍራጅአላህነው😢

  • @Da-cr4ge
    @Da-cr4ge 2 หลายเดือนก่อน +1

    🥺😭💔💔❣️❣️💔💔💔

  • @ዜድዩቱብ-ዀ2ዀ
    @ዜድዩቱብ-ዀ2ዀ 3 หลายเดือนก่อน +62

    እህታችን አልባበሰሸ ሀይማኖተሸ አክባሪ ጎበዝ👌👌

    • @nurmohammed504
      @nurmohammed504 3 หลายเดือนก่อน +1

      እኔ ሙስሊም ነኝ ግን የልጅትዋ በሃይማነትዋ ጽናት ሳላመሰግናት አላልፍም Hat-off

  • @HayatHayat-st9ed
    @HayatHayat-st9ed 3 หลายเดือนก่อน +118

    🥺🥺ከምንም በላይ ሀይሚኖትህ አስቀድም ወንድሜ😢😢😢

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 3 หลายเดือนก่อน

      እሕቴደምሪኝ❤

  • @Jerusalem-cm7pv
    @Jerusalem-cm7pv 3 หลายเดือนก่อน +78

    በእምነትሽ ጠንክሪ ብፍጹም.ወደ ኃላ እንዳትይ ፍቅር ክርስቶስ ነው የሰው ፍቅር ያልቃል የእግዚአብሔር ፍቅር ግን ለዘላለም ነው

    • @ብትአብዱሠኢድ
      @ብትአብዱሠኢድ 3 หลายเดือนก่อน +4

      ክርሥቶሥኮ ሙሥሊም ነዉ እናተ የምታመልኩት ሥእል ነዉ እየሡሥ እናተን አይወዳችሁም እኛን ሙሥሊሞችን ግን ይወደናል እኖደዎለንም የአሏህ ባሪያ ሥለሆነ

    • @RitaRita-xh8li
      @RitaRita-xh8li 3 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤​@@ብትአብዱሠኢድ

    • @RitaRita-xh8li
      @RitaRita-xh8li 3 หลายเดือนก่อน

      👎👎👎👎👎👎🤮🤮🤮🤮👎👎👎

    • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
      @ዳግማዊትኢትዮጵያ 3 หลายเดือนก่อน +5

      ​@@ብትአብዱሠኢድ😂😂😂😂ኧረ ባክሽ አትበጥረቂ ወሬኛ

    • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
      @ዳግማዊትኢትዮጵያ 3 หลายเดือนก่อน +7

      ትክክል ውዴ ከባድ ቢሆንም መምጣት ካለበት እሱ ይምጣ

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 3 หลายเดือนก่อน +23

    በስመአብ የልጅቷ
    አንድበት😢😢❤❤
    ፈጣሪ ይባርክሽ በቤቱ ያፅናሽ❤❤
    ካሌድ ወንድሜ ፈጣሪ ይርዳህ የልብህን ሴት ፈጣሪ ይስጥህ😢
    እውነት ከባድ ነው😢አይዞህ

  • @WsjwjsWissj
    @WsjwjsWissj 3 หลายเดือนก่อน +61

    ወይኔ አለባበስሽ አነጋገርሽ አወራርሽ ሁሉ ነገርሽ ክርስትናን ነው እሚሰብከው እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ በሐይማኖትሽ ጠክሪ መጀመሪዬያ ሐይማኖት ይቀድማል❤❤

    • @shewaneshkedir8242
      @shewaneshkedir8242 3 หลายเดือนก่อน

      Hayimanotun Keqeyere Bitkebeyiw Des Yilegnale❤❤❤

  • @SallyhaAhmed
    @SallyhaAhmed 3 หลายเดือนก่อน +66

    ልጁቱ ጀግና ነች ምርጥ መልስ. እኔ ሙስልም ነኝ ግን የልጄቱ ነገገር ደስ ይለል ።። ፍቅር ከሀይመኖት አልበልጠም

    • @mulu5
      @mulu5 3 หลายเดือนก่อน +2

      ልጁ የአይን ፍቅር ነዉ የያዘዉ ለዛ ነዉ

    • @adanchetesfaye285
      @adanchetesfaye285 3 หลายเดือนก่อน +1

      ያንን ማሰብ የምትችየሸው ተፈቃሪ ስትሆኘመ እጂ አፍቃሪ ስትሆኘመ አደለም ሆነም ቀረም በዚህ ባሉበት እድሜ የመጣውን ማስተናገድ እጂ እደዚህ አርቆማሰብ አይቻልም ለዛመሰ በፍቅር ከተጠመደሐ በኋላ

    • @meserettadege9387
      @meserettadege9387 3 หลายเดือนก่อน

      Haimanot yekedmal gobez be betu yatsnash

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 3 หลายเดือนก่อน

      ​@@mulu5ደምሪኝ❤

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 3 หลายเดือนก่อน

      ደምሪኝ❤

  • @AabiyZenbu
    @AabiyZenbu 3 หลายเดือนก่อน +15

    እህቴ በእምነትሽ ጠንክር በይ የሰዉ ፍቅር ያልቃል የእግዝአብሄር ፍቅር ግን ለዘላለም ነዉ

  • @ደስየባታናፋቂ
    @ደስየባታናፋቂ 3 หลายเดือนก่อน +52

    እህቴ በእምነትሽ ጠንክሪ በጥራሽ ለየቅል እምነት በፍቅር አብረው አሄዱም ድንግል ማርያም ትጠብቅሽ እህቴ ምነው ሚመክረው ሰው አጣ ልጁ ወደ ቀልብክ ተመለስ ወንድሜ

    • @adanchetesfaye285
      @adanchetesfaye285 3 หลายเดือนก่อน

      መሀይም ስትሮግነቷ ፈጣረመን ለመውደድ ፍቅርን ማወቅ ግደሰ ነወሰ እራሱም ፍቅር ስለሆነ ታፍቅረወሰ አይደለም ግን እደአድ ሰው ካለበት ጭቀት የሚወጣበትነሰ መገድ የምትችለውን ነገር ከጓደኞቿና ከሱ ጎደኝች ጋር ሆነው ከዚህ ጭቀት ማስወጣት ይቻላልአለቀ መሀይም አትሁኑ የሚያፈቅረሰ ልብ የታደለ ነው ሁሉመሰ ንፁ ፍቅርን አያይም

  • @malkmalk9514
    @malkmalk9514 3 หลายเดือนก่อน +106

    ልጅትዋ አነጋገር እርጋታና ስርዓት ያለው ልብ የሚሰርቅ ትህትና ነው ያላት ግን ልጅ እስከሚረጋጋ ካጠገቡ ሆነሽ ጥሩ እህት ለመሆን ሞክሪ እባክሽ እታችን ለእውነተኛ አፍቃሪ ፍቅር ከባድ ነው እራስን እስከመሰዋት ያደርሳል ከፈጣሪ ጋር አደራሽን በእህትነት ወደራሱ እድመለስ አድርጌ

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 3 หลายเดือนก่อน +1

      ደምሪኝ❤❤❤

    • @asterethopiya2300
      @asterethopiya2300 3 หลายเดือนก่อน

      እንደወንድም ተርጅው እህቴ

    • @rrrtuui2204
      @rrrtuui2204 3 หลายเดือนก่อน

      እህቴ ብሎ ነገር የለም በፍፁም ከባድ ነው

  • @meseretdeboch1649
    @meseretdeboch1649 3 หลายเดือนก่อน +37

    ሶፊ ይህ ልጅ እንዳይታመም እንዳይጎዳ እባክህን ከጎኑ ሁን አግዘው 😢😢

    • @Biba-y9z
      @Biba-y9z 3 หลายเดือนก่อน

      እኮ😢😢😢😢

  • @ሀያትሃይሌ
    @ሀያትሃይሌ 3 หลายเดือนก่อน +27

    እኔ ሙስሊም ነኝ ግን እሶ ለእምናቶ ያላት ክብር ማሻ አላህ ካሊድ አላህ ቀልብህን ይመልስው አንተ ንፉግ

    • @Zeynu-tj9tj
      @Zeynu-tj9tj 3 หลายเดือนก่อน

      ማሻአላህአላለችም

  • @ሀብታምእዳለው
    @ሀብታምእዳለው 3 หลายเดือนก่อน +28

    ማፍቀር ሀፅያት አይደለም ግን በሀይማኖት ቀልድ የለም ሶፊ ልጁን ምከረው እህታችን እዳታሳስቷት ተጠቀቅ ሁለተኛ አታገናኛቸው

  • @ABa-w3o
    @ABa-w3o 3 หลายเดือนก่อน +66

    ካለባበስሽ ካነጋገርሽ ካረማመድሽ ጭምር አንድ ክርስቲያን ከሚያደርገው ውስጥ ነሽ እማ በሀይማኖትሽ ጽኚ አሁንም ወድም አለም በርታና ወደራስኽ ተመለስ

  • @ሩፍታልበይእኽማርያመይ
    @ሩፍታልበይእኽማርያመይ 3 หลายเดือนก่อน +22

    በሰመአብ ልጅቷዋ ግን ሰርአትዋ ደሰ ሰትል በቤቱ ያፅናሸ እመቤቴ ትጠብቅሸ ታድያ ወደ ቀጥተኛዋ ሃይማኖት አይመጣም እሰክ ሁሉም ነገር ፈትሸና እዉነቱ ተረዳ በእዉነት ወደ ተዋህዶየ ተመለሰ እግዚአብሔር ይግዝክ ወንድማችን👏

    • @RAllhamdulilaalakulihal
      @RAllhamdulilaalakulihal 3 หลายเดือนก่อน +2

      😂😂😂😂 ምን እዉናት አላቹና😂ቱቱ አንድ ጥያቄ ብትጣያቁ ኡንኳን አትማልሡም ፋዛዛ😮 ጭራሽ እሱ ያንችን እምናት ልመጣ ሲያምርሽ ይቀሰራል😅😅😂

    • @ሩፍታልበይእኽማርያመይ
      @ሩፍታልበይእኽማርያመይ 3 หลายเดือนก่อน +4

      @@RAllhamdulilaalakulihal ለራሱ ቀረዉ መቸም ልኔ አይደለም ደሞ ምን አቅም ንሮሸ ነዉ ልትጠይቅኝ ማለቴ ምንድነው መጠይቅ ትችያለሸ ችግራቹ ግን የማሃመድ ልጆች ሰሙን እንጂ መሰማት አትፈልጉም😂

    • @ElsabetTeka
      @ElsabetTeka 3 หลายเดือนก่อน

      ​@@RAllhamdulilaalakulihalፋዛዛ እና ይቀሰራል ምን ማለት ነው😅😅

    • @ሩፍታልበይእኽማርያመይ
      @ሩፍታልበይእኽማርያመይ 3 หลายเดือนก่อน

      @@ElsabetTeka እኔ እንጃ 🤐😁

    • @zeynebasnake8391
      @zeynebasnake8391 3 หลายเดือนก่อน +1

      አላህ ልጁን ስበብአርግ ድነልኢስላምንንወፍቅሽ ወገኔ አችግን😂😂😂 እምኑቤትነውው እማጠነት አላህየህዱኩም ልጅግን የቤተክርስታን ከሀድሽይጣንአይቶታል እዴትሙስሊም ከካፊር ፍቅርይይዘዋል😢

  • @asresashtahlew4596
    @asresashtahlew4596 3 หลายเดือนก่อน +37

    እናቱ ተባረኪ እግዚያብሄር በቤቱ የጽናሽ ይሄ ልጅ ሳይካትሪስት ያማክር እርዳው ታሟል

  • @nardosamenu
    @nardosamenu 3 หลายเดือนก่อน +29

    እህቴ በእምነት ጠንክሪ ፈተና ነው ወንድማችን ወደ ልብህ ተመለስ

  • @FatumaMustefa
    @FatumaMustefa 3 หลายเดือนก่อน +22

    ፍቅር እውር ነው አሉ ወድሜ መጀመሪያ ለእምነትህ ጠካራ ሁን ፍቅር ከባድ ነው ግን ከአላህጋ ስትሆን የምታጠው ነገር የለም አላህ ቀልብ ይስጠን በስ የምትሳደቡ ልብ ይስጣችሁ ልጁ ጤነኛ አይመስለኝም አትሳደቡ

  • @ኢክሩወለየዋ
    @ኢክሩወለየዋ 3 หลายเดือนก่อน +17

    አላህ ቀልብህን ይመልስልህ ሙህሀደራ አዳምጥ ቁርአን ቅራ ያኔየ ጠንካሪ አና ወደ እራስህ ትመለሳለህ

  • @የድግልእናቴ
    @የድግልእናቴ 3 หลายเดือนก่อน +15

    እህቴ ከሁሉም በፊት ሀይማኖት ይቀድማል እግዚአብሔር ይጠብቅሺ ወድሜ ፈጣሪ በሀይማኖትክ የምትወዳት ይስጥክ አይዞክ በፆለት እናስብክ አለን

  • @YarosMashallah
    @YarosMashallah 3 หลายเดือนก่อน +35

    የምር በጣም አዝኛለሁ ምን ማለት እደለብኝ አላዉቅም😢😢😢😢😢😢😢

    • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
      @ዳግማዊትኢትዮጵያ 3 หลายเดือนก่อน +5

      በጣም ማርያምን ኡፍ በሷም ስናይ ትክክል ናት በሱም እንደዛው ከባድ ነው

    • @MahkiaSurah
      @MahkiaSurah 3 หลายเดือนก่อน +1

      😢😢😢😢

  • @ዓወትነቲውፅዕህዝበይ
    @ዓወትነቲውፅዕህዝበይ 3 หลายเดือนก่อน +21

    ፈጣሪ ይድረስልህ ወንድም በበኩሌ መፍረድ ኣልችልም ምክንያቱም ፍቅር በምርጫ ስላልሆነ እድሜው ራሱ ኣፍላ ነው😢 ከቻልን ብንመክረው ካልችስልን ደግሞ መጥፎ ነገር ባለመጻፍ ብንተባበረው ጥሩ ነው ባይ ነኝ።

    • @arbikantezo
      @arbikantezo 3 หลายเดือนก่อน

      ብትክክል 😢😢😢😢😢

    • @AdTa-o6x
      @AdTa-o6x 3 หลายเดือนก่อน

      አላህ ይርዳው ኢሄ ሂወት እኔም አሳልፌዋለው ብቻ በጣም ይከብዳል እባካቹ አጠገቡ ያላቹ ሰዎች እርዱት በዚህ ሰአት እራስን ከማጥፋት ሌላ ምንም አይታይም አላህ ካንተ ጋር ይሁን እሱ ይድረስልህ ቁራን ስማ(ቅራ) ከዘፈን ራቅ ያባብስብሀል የኔ ወንም አጠገብ ሆኜ ባጵናናህ ደስ ባለይ እባክ አታልቅስ

  • @zewdugebrie5128
    @zewdugebrie5128 3 หลายเดือนก่อน +36

    በእውነት የምትወደድ ረጋ ያለች ነች

  • @መሰረትየእኔ
    @መሰረትየእኔ 3 หลายเดือนก่อน +6

    ሙሰሌም እህቶቼ እምነታችሁ ሰደብ ነው እሚያሰተምረው⁉️ለምን ትሰድቡታላች⁉️ማፈቀረ ወንጀል ነው⁉️ልቡና ይሰጣችሁ
    ማህሌት እህቴ ልጁ አትራቄው እሰኪረጋጋ ድረሰ ማለት ነው ከዛ እግዚአብሄረ ነው እሚያቀው

    • @omerg8178
      @omerg8178 3 หลายเดือนก่อน

      😢ማን ተስደበ

  • @ggghhh-cr5jt
    @ggghhh-cr5jt 3 หลายเดือนก่อน +233

    ካልዲ ወንዲሜ ወደ ቀልብህ ተመለስ እየሄዲክብት ያለው ምንገዲ የተሣሣተነው ወደአላህ ተመለስ ሶላትህን ሥገዲ ዱአ አዲርግ አላህ የተሻለ እዲሠጥህ መጀመሪያ የፈጠረህን ጌታ አፍቅር የፍጡር ፍቅር አላቂነው የሆነጊዜ የምትለዲምበት ይኖራል የፈጠረህን ግን ብትወደው እና ወደሡ ብትጠጋ እሷን አውጡቶ ሌላ የምታፈቅራት ይሠጥሀል አቺም በሀይማኖትሽ እኔም በሀይማኖተ አትበል መጀመሪያ ሀይማኖታችሁን አሥቀዲሙ የልጂቱን ሀሣብ አምነህ ተቀበል ከሷ እራቅ እሷም ሂወቶን ትኑርበት አታሥጨንቃት ቁርጡን ነገረችህ አይደል እሷ ትክክልናት ፍቅርም ከባዲ እደሆነ አቃለሁግን አተ መርሳት እችላለሁ ብለህ እዲትረሣት አላህን ለምን አለቀ በማልቀስ የሚቀየርነገርየለም ሶፊ እጂግ እናመሠግንሀለን ክበርልን

    • @ሀገሬሰላምሽናፈቀኝ-ፈ7ሰ
      @ሀገሬሰላምሽናፈቀኝ-ፈ7ሰ 3 หลายเดือนก่อน +5

      በጣም፣አላህ፣ይይመልስህ፣ወደ፣ቀልብህ

    • @abebawerkneh4627
      @abebawerkneh4627 3 หลายเดือนก่อน +10

      እኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝ😂ደነዝ

    • @FokrteMolna
      @FokrteMolna 3 หลายเดือนก่อน +6

      ምናገባችሁ በሰው እይወት

    • @meritube4549
      @meritube4549 3 หลายเดือนก่อน +6

      😅😅😅😅ጅል አይሙት እዲያጫውት አሉ😂😂😂

    • @AccAcc-qb9ff
      @AccAcc-qb9ff 3 หลายเดือนก่อน +2

      አዎን በትክክል

  • @tadeleerena3481
    @tadeleerena3481 3 หลายเดือนก่อน +13

    ማንም ከእኔ በላይ አባቱን፡ እናቱን፡ምስቱን ወይም ልጁን የምወድ ለእኔ ሊሆን አችልም ይላልና እህቴ እምነትሽን በከንቱ እና አላፍ በሆነ ነገር እንዳትለወሸጪ፡፡

  • @tmtmtttt
    @tmtmtttt 3 หลายเดือนก่อน +19

    መጀመሪያ አላህን አሥቀድም ሁሉንም ለአላህ ሠተህ ዱአህን አድርግ ላንተ ዬተሻለ አዘጋጅቶልህ ይሆናል

  • @eexx5392
    @eexx5392 3 หลายเดือนก่อน +53

    እህቴ በሀይማኖትሽ ጠንክሪ ቀልድ የለም በሀይማኖታችሁ አንድ የሆነ ሰው ሞልቶልሻል

    • @Muna-bn7rx
      @Muna-bn7rx 3 หลายเดือนก่อน +3

      ❤❤❤😊ከምንበላይ እምነት።

  • @hadiyaamede
    @hadiyaamede 3 หลายเดือนก่อน +34

    ታሟልልጂወደሩቃቤትውሰዱትየአላህ

    • @zewdugebrie5128
      @zewdugebrie5128 3 หลายเดือนก่อน +2

      😂😂😂😂😂😂

    • @furiduri8440
      @furiduri8440 3 หลายเดือนก่อน +4

      እሩቃ ይቀራበት ወላሂ

    • @MehbubaAwol
      @MehbubaAwol 3 หลายเดือนก่อน

      ምን ያስቃል እውነት ነው የተናገረቹ አልታወቀለትም በሸይጣን እየተፈተነ ነው አላህ ከቀልቡ ያርገው​@@zewdugebrie5128

    • @fatumakasa-s8y
      @fatumakasa-s8y 3 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂😂😂

  • @SeBintBaba
    @SeBintBaba 3 หลายเดือนก่อน +29

    ሶፊ ካቀረባቸው እንደ እዚህ ልጅ ደሜን ያፈላው የለም እርሷ ለሀይማኖቷ ለእምነቷ ደፋ ቀና ስትል አንተ በየ አጥሩ ስር ከመደገፍ ወዱእ አድርገህ ሁለት ረካዓ መስገድና ካለህበት በሽታ መፈወስ ለምን ከበደህ?
    የሙስሊም ልጆዎች ወደ የት እየሄድን ነው?

    • @HawaHawa-bq6mj
      @HawaHawa-bq6mj 3 หลายเดือนก่อน +2

      በጣም እድህ አይነትም ሙስሊም አለወይ ነው ያልኩት

    • @SaraBenit
      @SaraBenit 3 หลายเดือนก่อน +1

      በጣም ወላሂ ሁለት ረከአዉን ሰግዶ አላህን ቢለምን የበለጠ ነበር የሚሰጠዉ

    • @sebrinatube
      @sebrinatube 3 หลายเดือนก่อน +1

      ሳህ እኔ እራሱ አጠገቡ ብሆን በጥፊ ብለው ደስታየ

    • @Tነኝየወንድሞቼናፋቂ
      @Tነኝየወንድሞቼናፋቂ 3 หลายเดือนก่อน +1

      በጣም ወላሂ

  • @BateAytenfsu
    @BateAytenfsu 3 หลายเดือนก่อน +25

    በነገራችን ላይ ፍቅር መጥፎ ነው ነገር ግን ዘላለማዊ ህይዎትን የሰጠን አምላክ ወደዚች ምድር ያመጣንን አምላክ እንደ ልብስ መቀያየር ማለት ከባድ ነው ሁላችንም በየ እምነታችን ጠንካራዎች መሆን አለብንጨ።

    • @PanaJgs-kk9cf
      @PanaJgs-kk9cf 3 หลายเดือนก่อน

      ♥️👌

    • @eexx5392
      @eexx5392 3 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤

    • @ormooapss442
      @ormooapss442 3 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤🕊🕊🕊🕊

  • @sileshigelaneh6350
    @sileshigelaneh6350 3 หลายเดือนก่อน +20

    እህታችን፡በርች፡ሃይማኖትሽን፡አጠንክሪ። ትክክል፡ነሽ። ወንድማችን፡እስላም፡የሆነችውን፡ፈልግ።እየተፈተንክ፡ነውና፡ይኸም፡ያልፋል። ካሊድ፡ሶፊን፡አዳምጠህ፡ቆርጠህ፡በእስልምና፡አማኟን፡ፈልግ።ዕውነታውን፡ስለነገረችህ፡አላህን፡አመስግን።

    • @sileshigelaneh6350
      @sileshigelaneh6350 3 หลายเดือนก่อน

      ሶፊ፣ካሊድ፡በሃይማኖቴ፡አልደራደርም፡እያለ፡እሷም፡በሃይማኖቷ፡የማትደራደር፡ስለሆነች፡ዱዋ፡እንዲደረግ ልህ፡ጠይቅ። ጓደኛው፡እንድትሆን፡ካልፈቀደ፡ባለ፡ሙያ፡ያማክርህ።ሶፊም፡አባባልህ፡በጣም፡የሚደገፍ፡ስለሆነ፡አጠንክረህ፡ምከረው።

  • @taibah5903
    @taibah5903 3 หลายเดือนก่อน +59

    ኧረእባክህተመለስ አተጨመላለቅ ወንድም ሀይማኖት ይበልጣል

    • @GxhcjGjfh
      @GxhcjGjfh 3 หลายเดือนก่อน +11

      እኔ እኮ እምትገርሙኝ የእስልማና እምነት ተከታዮች ለምን ተሳድባችሁ አስፈራርታችሁ ወደነበረበት ማንነቱ ለመመለስ እምትሞክሩት በስድብ እኮ ሰው አይመለስም ሁሉም ሳይ ስድብ ሀይማኖት ይበልጣል አወ እምነት ይበልጣል ግን የሰውን ልጅ በመሳደብ ወደራሱ ለመመለስ አይቻልም

    • @kidsttube
      @kidsttube 3 หลายเดือนก่อน +9

      እባካችሁ አትሳደቡ ተረዱት ፈልጎ ያመጣው ነገርኮ አይደለም እሽ ምን ያድርግ ከቻላችሁ ዱአ አርጉለት እግዚአብሔርን ሌላ ምንም ልል አልችልም😢

    • @ብትአብዱሠኢድ
      @ብትአብዱሠኢድ 3 หลายเดือนก่อน +4

      ትክክል ሠይጣን ይፈታተናል ከሁሉሜ ደግሞ ሀይማኖት ይቀድማል​@@kidsttube

    • @ጀሚላያሲንራያወሎነው
      @ጀሚላያሲንራያወሎነው 3 หลายเดือนก่อน +5

      አላህን ፍሪ ዱአ አድርጊለትጂ ስድብ ምን ያደርጋል አላህ ልቦናውን ይመልስለት በእምነቱ ሀላሉን ይስጠው እሷንም እደሱ በእምነቷ ይስጣት የት እደምናርፍ አናቅም

    • @ayelechtola9918
      @ayelechtola9918 3 หลายเดือนก่อน +1

      Hi danzi fiqir iko nawu😊😊😊

  • @kedestblaye1146
    @kedestblaye1146 3 หลายเดือนก่อน +10

    እህቴ ሰላምሺ ይብዛ በሀይማኖትሺ ፅኚ በርች በዝች ምድር ላይ ከሀይማኖት የሚበልጥ ነገር የለም እና በርቺ ጠንክሪ ፀሎት በጣም አርጌ እግዚአብሕር ይመሰገን የፀና አምላክ አለሺ በርቺ እህቴ ወድሜ ካሊድ ፈጣሪ የራሰክን ሀይማኖት የምትመሰለህን ፈጣሪ ይሰጥክ

  • @eexx5392
    @eexx5392 3 หลายเดือนก่อน +17

    አንተም እግዚአብሔር ያላትን ይስጥህ ወንድም በእምነትህ

  • @zewdugebrie5128
    @zewdugebrie5128 3 หลายเดือนก่อน +13

    እዚህ ላህ ኮመንት የምትሰጡ እህት ወንዶሞቼ በመጀመሪያ በሰው ላይ ባንፈርድ ከቻልን በአሳብ መርዳት ለእሱ የሚጠቅም ምክር መስጠት አይሻልም ከመሳደብ አያቹ ክርስትና ሀይማኖት ከምድር አይደለችም ወይም በሰው የመጣች አይደለችም ፈጣሪ እራሱ የመሰረታት ነው ይቺ ሀይማኖት ደግሞ ዘላለማዊናት ቢችል እሱም እውነተኛውን መንገድ አውቆ ክርስትናን ተቀብሎ በፍቅር ቢኖሩ ደስ ይለኛል ይሔ የእኔ አመለካከት ነው

    • @LubabaAhmed-w1z
      @LubabaAhmed-w1z 3 หลายเดือนก่อน +1

      ክክክክክመፃሀፍሽንአብቢው❤

  • @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ
    @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ 3 หลายเดือนก่อน +6

    ልጁ እንዴት እንዳሳዘነኝ እኔ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት ተከታይ ነኝ ልጁ ግን በጣም ነው ያሳዘነኝ እውነተኛ ፍቅር እንዴት እንደሚይዝ አይታወቅም እኔ ምን እንደምል አላውቅም ወንድሜ ካሊድ በእምነትህ ተግተህ ፀልይ ፈጣሪ እራሱ መልሱን ይስጥህ አይዞህ በርታ እህታችን በእምነትሽ መንፈሳዊ ቅናት ቀናሁ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ ቢያንስ በወንድምነት ግን አትለይው አበርቺው ስለጨነቀው እያላበው ነው ወንድሜ እሳዘኝ እግዚአብሔር ይጠብቅህ 🙏🙏🙏💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤

  • @ኢማንሰለምቴዋድኗንአዋቂ
    @ኢማንሰለምቴዋድኗንአዋቂ 3 หลายเดือนก่อน +6

    እረ ፍቅርርርርርርርር ምን ማለት ነው ሆ መጀመሪያ ጌታህን ተገዛ አትጃጃል 🤧 የተሻለውን ይሰጥሃል አች ባቋምሽ ፅኝ ከእምነት የሚበልጥ የገር የለም ይሱንም ምከሪው እምነቱን አጥብቆ ይያዝ 🤔

  • @hayat8769
    @hayat8769 3 หลายเดือนก่อน +81

    አላህን ፍራ በምነት አትቅልደ እምነትህ ላይ አትኩር😮😮

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 3 หลายเดือนก่อน +1

      ሐዩዬደምሪኝ❤

    • @zainbsaeed7414
      @zainbsaeed7414 3 หลายเดือนก่อน

      አላህ እስልምናን ይስጣትና ያጋባቹህ

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 3 หลายเดือนก่อน

      ​@@zainbsaeed7414ትክክልደምሪኝ❤❤

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 3 หลายเดือนก่อน

      ደምሪኝ❤❤

    • @21-uk9fg
      @21-uk9fg 3 หลายเดือนก่อน +4

      ​@@zainbsaeed7414ክርስትና ይቃበል እና ያግባት

  • @jdjxx9648
    @jdjxx9648 3 หลายเดือนก่อน +4

    ፍቅር እዉር መሆኑን ዛሬ ገና ገባኝ በጣም ነው የተረበሽኩት ኡፍ😢 ፈጣሪ ይርዳቹ💔

  • @mesetemesete
    @mesetemesete 3 หลายเดือนก่อน +7

    በጣም ከባድ ነዉ ፍቅር የደረሰበት ነዉ የሚያቀዉ ፈጣሪ ያረጋጋህ ወድሜ

  • @solomonhaile8848
    @solomonhaile8848 3 หลายเดือนก่อน +4

    ለካ እንደዚህ ሽፍንፍን የምትል ክርቲያን እሴት አለች??እኔ በሚስሊም እሴቶች እቀና ነበር ዛሬ ግን ቅናቴ ድራሹ ጠፋ ምክንያቱም የራሴን ሰው ስላየው አቤት ስርዓት እኔም አፍቅሪያት አለው ሶፊ መላ በለይ from London.

    • @mebatsiyon1561
      @mebatsiyon1561 3 หลายเดือนก่อน

      እረ ሞልተናል ከእይታ ችግር እንዳይሆን እንጂ...

    • @solomonhaile8848
      @solomonhaile8848 3 หลายเดือนก่อน

      @@mebatsiyon1561 አረ እኔም ከዚች ልጅ ፍቅር ይዞኛል እንዴት ነው ላገኛት የምችለው

  • @toyibatoyiba2856
    @toyibatoyiba2856 3 หลายเดือนก่อน +14

    ሀይማኖት ይቀዲማል ቀልብህ አላህ ይመልስልህ

  • @MeeraR-t3f
    @MeeraR-t3f 3 หลายเดือนก่อน +7

    አህለን ሶፌ ጀግናዉ አይይይ ምን ምን በየ ልኮምት ይህ መጋኛ ፍቅር ቦታ አይመርጥ እንደዝናብ አገኘዉ ቦታ እየጣለ እስኬ ከልብህ ዱአ አርግ የደርሰበት ያቀዋል እፍፍፍፍፍፍፍፍ

  • @mwje1289
    @mwje1289 3 หลายเดือนก่อน +9

    ፍቅር ተብዬው እራሱ ቦታውን ያውቃል እጅ ካልሰጡት መጀመሪያ ወደ እራስን ተመለስ ወንድም አለም

  • @tamiratgebregzabher1456
    @tamiratgebregzabher1456 3 หลายเดือนก่อน +6

    የአርስቱ አባባል ትክክል አይደለም የመጀመሪያ አይደሉም ክርስቲያንና እስላም ሲፋቀር አካበዳችሁት ብዙ ሰዎች አሉ ስለዚህ አታቻኩሉት የሚሆን ይሆናል

    • @NTTSUHWALE
      @NTTSUHWALE 3 หลายเดือนก่อน +1

      እረ እባክሽ መጨረሻው አያምሪም እህቴ በምነት ቀልድ

  • @Helenutub
    @Helenutub 3 หลายเดือนก่อน +59

    ኧረ ልጅቷን ተዋት በስመአም😢😢እመማይሆነውን😔😒ወድሜ ለመምን አፈቀርካት አልልህም ግን ቦታህን አላወክም😢በሀይማኖትህ ፀሎት አርግ💔💔እህቴ ፈጣሪ ይከተልሽ😢❤❤❤❤

    • @mulu5
      @mulu5 3 หลายเดือนก่อน +1

      እኮ

    • @adanchetesfaye285
      @adanchetesfaye285 3 หลายเดือนก่อน

      ቲሽ መሀይም እርዳታ በሚፈልግበት ሰአት ብትረዳወሰ ምን ቸሰግረሰ አለው??ነገራት አረጂኮ በግደሰ አላለትመሰ ሰው ከበደነሠ ከሞተ በኋለሠ ነው ቤትክርሴታን የምታደምቁት ቆሻሻ አመለካከት እዘሠ ጣይ ሰው እኮነው እደማትፈልገውን ምክኛቶቸሐነሰ ጊዜ ወሴዳ ልጀሐነሰ ከህየሰወቱና ከማንነቱን ከሚያሰዋው ነገረሰ ብትታደገው ምን ቸግረሰ አለወ??🤮

    • @godolyas306
      @godolyas306 3 หลายเดือนก่อน

      Yehe eku and erasew yechale fetan new ementeshi mene yakele endehun

  • @eexx5392
    @eexx5392 3 หลายเดือนก่อน +11

    በጣም የኔ ቆንጅ ከማነም በላይ የዘለዓለም የሆነውን አምላክሽን ብቻና ብቻ

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442
    @yedingilmeriyamlijnegn4442 3 หลายเดือนก่อน +10

    ሶፍዬ ሁንካን ባሰላም መጣ አይ ዘሜን አይ ፍቅር ጉዱ እኮ ነው ዘንድሮ ዋንድሜ ሶፍዬ ይክርታ አድርጋልኝ እኔ ካፍቅር እምናቴን ዋዳለው 🙏🥰ዋይ መከራ ልጁ ላብ ባላብ ሆና 🤔🙆‍♀️

  • @ደስየባታናፋቂ
    @ደስየባታናፋቂ 3 หลายเดือนก่อน +6

    ዋው እህቴ ኮራውብሽ ትክክል መልስ ነው በሄድሽባት እመብርሃን ትከተልሽ አንተም ወንድሜ ቆም ብለክ አስብ ሀይማኖት ለየቅል ናቸው ስለዚህ አንቺም በሀይማኖትሽ እኔም በሀይማኖቴ ሚለው ዘፈን ነው

    • @muluayel-8387
      @muluayel-8387 3 หลายเดือนก่อน

      ጀግና ናት

  • @Haleema2024
    @Haleema2024 3 หลายเดือนก่อน +17

    አተ አብደካል ልበል ከአላህ መንገድ አታርቀኝ ያረብ መጨረሻዬን አሳምርልኝ😢😢😢😢

    • @AaA-r3r3k
      @AaA-r3r3k 3 หลายเดือนก่อน

      امين يارب

    • @HawuyTube
      @HawuyTube 3 หลายเดือนก่อน

      አሚን ያረቢ🎉🎉🎉🎉😢😢😢😢😢

  • @NaNa-lw3xq
    @NaNa-lw3xq 3 หลายเดือนก่อน +8

    በሰው ሀገር ያላቹ የመዳምቅመሞች ሠላማቹ ይብዛ ለደከማቹ ብርታትን ለታመማቹ ፈውስን ስራ ላጣቹ እንጀራችሁን ይስጣቹ እግዚያብሔር ይጠብቃቹ

  • @SELAMMekonen-r1x
    @SELAMMekonen-r1x 3 หลายเดือนก่อน +13

    ፍቅሩ ከባድ ነዉ የማይሆን ነዉ በሃይኖት ቤተሰብ የሱም የሶም አይስማሙም ነገሮቹ ሁሉ እንዲከብዱ ያረጋቸዋል

    • @adanchetesfaye285
      @adanchetesfaye285 3 หลายเดือนก่อน

      ኦኮ !!የሚያኀቅር ልብ የታደለ ነወሰ ካለቦታወሰ መሆኑጂ

  • @kelemeuagatukelemeuagatu4701
    @kelemeuagatukelemeuagatu4701 3 หลายเดือนก่อน +1

    ብጅመሪያ ለምን ጀምራችሁ የፍቅር ሂሳቡን አንድ ሃይማኖት እንዳልሆናችሁ እያውቃችሁ 💔💔😭

  • @UmFarahRukaei
    @UmFarahRukaei 3 หลายเดือนก่อน +28

    አላህ የሚወደውን ከሰራን አላህ መልካምን ፣ኸይሩን ነገር ይወፍቀናል።
    መጀመሪያ አላህ ወደ ራስህ ይመልስ የ ኢስላም ወንድማችን ።ፍቅርን በሃላል በትዳር ውስጥ ፈልጉ

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 3 หลายเดือนก่อน +1

      እሕቴደምሪኝ❤

  • @yebelay1253
    @yebelay1253 3 หลายเดือนก่อน +1

    ክርስቲያን ሙስሊም ምንም ማለት አይደለም ፥ እግዚአብሔር ፍቅር ነው ፥ ግን ሁለቱም ቢፋቀሩ ወደ አንደኛቸው ሃይማኖት መጠቃለል ይችላሉ ፥ የእርሱ ፍቅር ብቻ ዋጋ የለውም ፥ ልጅቱን በተቻለ መጠን በማግባባት ወደ እርሱ ማምጣት ቢችል መልካም ነው ፥ ከዚያ ውጭ ግን በሃይማኖት ማክረር ጥሩ አይደለም ፥ ማንኛውም ሰው የፈለገውን ሃይማኖት መከተል መብቱ ነው ፥ የሁለቱ ወጣቶች መባባት እንጂ የሚከተሉት ሃይማኖት እንቅፋት ሊሆን አይገባውም (ከusa)

  • @solomonhailmariam1316
    @solomonhailmariam1316 3 หลายเดือนก่อน +4

    ምን እንደምል ግራ ገባኝ ከምንም በላይ ሁለታችሁም ሀይማኖት ይበልጣል ይህ ለናንተ ፈተና ነው እባካችሁ ፀልዩ በጣም የሚያም ፍቅር

  • @abualiyi
    @abualiyi 3 หลายเดือนก่อน +1

    አይ ዲንህን አላማውቅ ሙስሊም ለአላህ እንጂ ለፍጡር አይሰግድም አንተኮ በእግሯ ስር ተምበርክካ አገትህን ደፍታ ነው የለመንካት ሳታወቅ ከእስልምና እንዳትወጣ

  • @toybayimam6422
    @toybayimam6422 3 หลายเดือนก่อน +5

    ከሰወች ፍቅር የአላህ ፍቅር ይበልጣል ወደቀልብህ ተመለስ ወንድም ። አላይ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራህ ያረብ

  • @Zayneb-zo9mf
    @Zayneb-zo9mf 3 หลายเดือนก่อน +1

    አረ በአላህ አትጃጃል ከብርሀን ወደ ጨለማ ይሄ የበሽታ መሆን አለበት ጋዜጠኛዉ ባልሳሳት ሙስሊም ትመስለኝ አለክ ምን አለ ብትመክረዉ ስታፈቅሩ በሀይማኖታችሁ አፍቅሩ አላህን ፍሩ አላህ ሂዳ ይስጥህ😢

  • @ninjaice744
    @ninjaice744 3 หลายเดือนก่อน +8

    የልጅቷ ትህትና ስነስርዓትሽ ተባረኪ❤❤❤❤❤

  • @سندسكيب
    @سندسكيب 3 หลายเดือนก่อน +7

    እግዚያቤሔር ከእናተ ይሁን ወደኦርቶዶከሰ ተመጣ አሰጠምቂውእህቴ ፍቃደኛ ተሆነታልሆነ እግዚያቤሔር ላተያለውን ይሰጥክ አቺ ጎበዝ በእምነትሺፅኒ ❤❤❤

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad3753 3 หลายเดือนก่อน +3

    ❤❤ወላሂ ካልድ ፊትህን ወደ አላህ ዙር ወላሂ ሰላትህን ሰግደህ አላህን አስተካክለኝ ብለህ ለምነዉ ወደ ሸልብህም ይመልስሀል በቃ ሰላት ና ሰላት ብቻ ከዛ ዉጤቱን ታያለህ ❤❤❤❤

  • @marebelu
    @marebelu 3 หลายเดือนก่อน +26

    ልጁ ግን አሳዘነኝ አይ ፍቅር 😭 እውነተኛ ፍቅር እንዲ ነው ልብን እውር ያደርጋል ❤️ አይዞህ ወንድሜ😢

    • @mulu5
      @mulu5 3 หลายเดือนก่อน

      ሲጀመር የአይን ፍቅር ነዉ ገባሽ የልቡ ቢሆን ተላምደዉ አዉርተዉ ቢሆን እዉነተኛ ፍቅር ነዉ የልጁ ግን የአይን ፍቅር ነዉ እሽ ብትለዉ የሆነ ጊዜ ይተዋታል

    • @waaa4954
      @waaa4954 3 หลายเดือนก่อน +1

      በጣም 😭😭😭

    • @BdMs-ci3dp
      @BdMs-ci3dp 3 หลายเดือนก่อน

      እረ እውነተኛ ፍቅር እንዲህ አይደለም

    • @muluayel-8387
      @muluayel-8387 3 หลายเดือนก่อน

      ምንም እውነተኛ ፉቅር አይደለም እውነተኛ ፍቅር ከእምነት ይጀመራል

  • @BetiMoges
    @BetiMoges 3 หลายเดือนก่อน

    እኔባሁኑዘመእደዝችልጅክብርያለውልብስየለበስገጥሙኝዐያቅምዋውእህቴክሀፃትበስተቀርየልብሺምኘትይፈፀምልሺወድማችንዐይዘህግንመጀምሪምተስስተሀልእኔያለሀይማኖቱየምጋባይገርምኛልሀይማኑቱንትቶለፍቅርእጅየሚስጥእዴግንዐዝናለውዐተምባሀይማኑትህፀልይእህትናውድምመሄንትችላላችህጓድኘነትምኩላደለውትልቅነገርነው😢😢😢😢

  • @tgtg3001
    @tgtg3001 3 หลายเดือนก่อน +5

    ዋውውውውው ለሁላችንምምም ልቦና ይስጠንንንን ችግር የለውም ብለን ገብተን ችግር ከሚፈራሪቅብን እዲሕ ቆምብለን ማሰብንና ማስረዳትን እንልመድ እንወቅበት ሀይማኖቱቱቱ ገብቶንና ተረድተነው እጂ መቀየር ያለብን ለሰው (ለፍቅር) ብለን ፈጣሪያችንንን ማስቀየም የለብንም ባይነኝ ወድማለሜ አተም አይዞሕ በርታ ፈጣሪ ሁለታችሁንም ብርታቱን ይስጣችሁ 🤝🤝🤲🎉

  • @tesfanshiwdagenw7144
    @tesfanshiwdagenw7144 3 หลายเดือนก่อน +1

    ውይ በፈጠረሽ አብረሽው ሁነሽ አረጋጌው እራሱን ሊጉዳ ይችላል ቅረቢው ያሳዝናል

  • @Jemila-zi2gk
    @Jemila-zi2gk 3 หลายเดือนก่อน +8

    ጀግናትእሷ
    አተግንበሀይማኖትህ
    ታላግጤለህ😢😢

  • @sihinwubeshet125
    @sihinwubeshet125 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሀይማኖት አይፈቅድም ነገር ግን አንተ ስለምታፈቅራት ሀይማኖትህን ትቀይራለ??

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 3 หลายเดือนก่อน +9

    💔💔💔አይጣል አይፍረድ ይፈረድብሐል ይላል ይሔነው ወይ አዘንኩ ለልጁ በሐይማኖት ቀልድ የለም ወንድሜ ጌታ ይሑንሕ ለሡ ተአመምኩ

  • @seadiethiopiawit1782
    @seadiethiopiawit1782 3 หลายเดือนก่อน +1

    በተሳሳተ መንገድ ነው ያለከው ወደራስክ ተመለስ ሶላትክን ስገድ አላህን ለምነው ይሠጥካል የራስክን ንግስት እኔ ከዛሬ 9 አመት በፊት በኢንተርኔት የማውቀው ክርስቲያን ነበር ስንቀራረብ በፍቅር ወደቀ እኔ ስለፍቅር ምንም አላውቅ ጥሩ ልጅ ስለሆነ ብቻ አወራዋለው እሱ ግን ፍቅር ይዞት ነገረኝ እንጋባ አለኝ እኔ ስዴት እሱ ሀገር እኔ ሙስሊም ነኝ ስለ እምነት ሠፊ እውቀት ባይኖረኝም በሠአቱ ግን በእምነቴ አልደራደርም ከዛም አልችልም በእምነቴ አልደራደርም አልኩት በየእምነታችን እንኑር አለኝ ከሠለምክ አገባካለው አልኩት ካሎነ ተወኝ አልኩት እሱ ግን ባሠበት ደውሎ ስቅስቅ ብሎ ያለቅሳል ግራ እስኪገባኝ ከዛም ከእሱ አልፎ ቤተሠቦቹ ሠሙ በካናዳና በአውሮፓ የሚኖሩ ቤተሠቦቹ ሁሉ ደወሉልኝ እሱ ያፈቅርሻል ቤተሠቡ በእሱ ተጨንቋል አልፈልግክም ካልሽው በዋላ ከልቡ አይደለም አሉኝ እኔም ሀሳቤን ነገርኳቸው አንድቷ ቤተሠቡ ስለእምነቴ ስነግራት እኔ በእምነትሽ አልደራደርሽም እምነትሽን ተይም አልል አለችኝ ትባረክና ግን ልጁ በጣም ነው የሚያፈቅርሽ አለችኝ የሆነ ሆኖ እኔ በአቋሜ ጠናሁ እሱ ግን ይሔው 9 አመቱ እስካውን አላገባ በገባ በወጣ ቁጥር ለኔ ያለውን ፍቅርና አክብሮት እየገለፀልኝ ይወጣል አግባ እባክ ህይወትክን ጀምር ስለው አንች ሀገር ገብተሽ አግብተሽ ካላየው አላገባም እያለ አለ ምን ለማለት ፈልጌ ነው የለ እምነት ፍቅር የለም ፍቅር ከእምነት ይጀምራል የሌላ እምነት ተከታዮችጋ ስትቀራረቡ አቀራረባችውን ገድቡ ይሔው እኔ ከዛን ሠአት ጀምሬ እስካውን ክርስቲያን የሚባል ወንድ ቀርቶ ሴት አልቀርብም

  • @masarat2998
    @masarat2998 3 หลายเดือนก่อน +4

    ምንምጥያቄየለውም ቅድሜለህምነት ጠክሪውዴበርች የተዋህዶህቁ😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 3 หลายเดือนก่อน +2

    የነዋይን ዘፈን አንቺም በሀይማኖትሽ እኔም በሀይማኖት የማይሆን ነው።ካሊድ ለኩም ዲነኩም ወሊየዲን።አላህ ልብህን ያግራልህ።ልጅቷ ልክ ናት

  • @ያረብይቅርበለኝ
    @ያረብይቅርበለኝ 3 หลายเดือนก่อน +4

    ብቻውንአትተወው ወንድማችን ልጅ እሩቃያስፈልገዋ የፍቅር ሰይጣንይዞታል የእውነት አላህልብህንይመልስልህ

  • @shamsihserag5967
    @shamsihserag5967 3 หลายเดือนก่อน +10

    የሰቶ ንግግር ተመቸኝ

  • @solomonhaile8848
    @solomonhaile8848 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሶፊ የሚገኝበትን ስልክ በናታችሁ በእግዚአብሔር ላኩልኝ❤❤❤from London😢😢😢😢😢

  • @ameriasallah6432
    @ameriasallah6432 3 หลายเดือนก่อน +7

    እረበአላህወድሜሀይማኖትይበልጣልእሷግንጓበዝናት

  • @BhCus-i3p
    @BhCus-i3p 3 หลายเดือนก่อน +1

    እውነተኛ ክርስቲያን ከፍቅር በላይ ሀይማኖቱን ማከረበር ነው ከምንም በላይ ልጁ አጀቴን በላኝ እንዲሕ ከወደድካት ሀይማኖትክን ቀይር ክርሰቲያን ሁን

  • @mdali-jc3jz
    @mdali-jc3jz 3 หลายเดือนก่อน +10

    ሀይማኑት ይበልጣል ላትያላትን አላህ የዟትል 😢

  • @mekdesmulatu4801
    @mekdesmulatu4801 3 หลายเดือนก่อน +4

    በጣምያሳዝናል ፈጣሪ ጥንካሬ ያስጥህ ያተያላትን ልበመልካሞን ከእምነትህ አድየሆነችውን ያስጥህ ካሊድ