አቤት የፈጣሪ ስራ ግራ ጎኑን አገኘ...... ሳይታሰብ መንገድ ላይ ፍቅረኛ አገኘ ተፋጠጡ ይዋደዱ ይሆን።

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 30 ก.ย. 2024
  • አቤት የፈጣሪ ስራ ግራ ጎኑን አገኘ....... ሳይታሰብ መንገድ ላይ ፍቅረኛ አገኘ ተፋጠጡ ይዋደዱ ይሆን።

ความคิดเห็น • 1.2K

  • @እናትያላህስጣታናት
    @እናትያላህስጣታናት ปีที่แล้ว +924

    የመዳም ቅመሞች ላይክ አርጉኛ ፈልጊው ነው

    • @rosarose2433
      @rosarose2433 ปีที่แล้ว +3

      እሽ❤

    • @ያረብ-አ
      @ያረብ-አ ปีที่แล้ว +6

      😂😂እሽ😊

    • @ሲዱ
      @ሲዱ ปีที่แล้ว +2

      እሺ 😂

    • @nomore3027
      @nomore3027 ปีที่แล้ว +3

      እሽ😅

    • @Ddfghjkuygbn
      @Ddfghjkuygbn ปีที่แล้ว +3

      ደግየ ዴስ ይበልሺ

  • @Ggg-gz3vu
    @Ggg-gz3vu ปีที่แล้ว +11

    ለውጥማ አለ ከማፍታት ወደ ማጋባት😂😂😂😂😂😮

  • @kassa1894
    @kassa1894 11 หลายเดือนก่อน

    አንተ ማሳራ ስራ የለም ኣይደሌ በጣም ጡሩ ነዉ ጎበዚ ምጥ ሰዉ ነሄህ ❤

  • @ተሽንፍአለው
    @ተሽንፍአለው ปีที่แล้ว +397

    ይህ የዝሙት በር መክፈቻያ ነው ወንድም ይበቃል የሀገራችን ዝሙት በዝቶአል

    • @እናትያላህስጣታናት
      @እናትያላህስጣታናት ปีที่แล้ว +3

      ክክክክክ በትክክል እና አዳኝ ስራ ልያበዛባች ነው በቃ

    • @ASSEB-268
      @ASSEB-268 ปีที่แล้ว +3

      መስመርትኮ አለው ወዳው እንደተያዩ አይነካኩም ‼️

    • @mihretmamo3408
      @mihretmamo3408 ปีที่แล้ว +12

      ወሬ አሌቢሺ አንች ደሞ ወዴ ዝሙት የምመረ የረሰችን ልቢ ነዉ

    • @user-hana365
      @user-hana365 ปีที่แล้ว +13

      ምን አገናኘዉ ዝሙትን ከዚህ ትዳር እያጣመረ ቤት እያስገነባ እጅ ስራአት ይኑራቹህ 🤦

    • @azizamohammed2642
      @azizamohammed2642 ปีที่แล้ว +1

      እራባችውን መጠብቅ የነበሱፈታ ነው

  • @tigistadis1139
    @tigistadis1139 ปีที่แล้ว +108

    ይኸን ስራ አልገድፍም ማርያምን ናውር ነው 😢😢ይኸ የዝሙት ስራ ነዉ

    • @SamreaMama
      @SamreaMama ปีที่แล้ว +1

      ለምን እደዛ አልሽ እና በለያቸው ላይ ይማግጡ ነው የምትይው

    • @saadahsaadah2535
      @saadahsaadah2535 ปีที่แล้ว

      ትክክል

    • @UxYv-mn6fh
      @UxYv-mn6fh ปีที่แล้ว

      ​@@SamreaMamaሰለምን መማገጥ ነዉ በመንገድ ለይ ወንድ ማገኛነት ምን ማለት ነዉ ነይ ዘማዊ ሁኚ እያላት ኮነዉ😒😒😒😒😒

    • @ormooapss442
      @ormooapss442 ปีที่แล้ว

      ​@@UxYv-mn6fhትክክል ይሀ የዝሙት ስራ ነው አየ ግዜ ባህላችንም አይፍቅድም😮

    • @elfeshyemane3303
      @elfeshyemane3303 ปีที่แล้ว

      Mendenew yemetelew

  • @lilitylility4864
    @lilitylility4864 ปีที่แล้ว +116

    መንገድ እየተሳስትክ ነው የህ ባህላችንን ሃይማኖታችንን እይፍቅዲም ይቋረጥ😢😢😢😢😢

    • @haha8349
      @haha8349 ปีที่แล้ว +3

      ልክነሺ ውደ

    • @lilitylility4864
      @lilitylility4864 ปีที่แล้ว

      @@gabreelgabre6813 እህያ ፍት ጋሕባ

    • @lilitylility4864
      @lilitylility4864 ปีที่แล้ว

      @@gabreelgabre6813 ወዲ ኪሊቢ ስነ ስርዓት ጊበር እዲጊ

    • @hawiishawa4028
      @hawiishawa4028 ปีที่แล้ว +1

      👍👍

    • @semirahssen
      @semirahssen ปีที่แล้ว +3

      ትክክል ወዴ ዝሙት መጣራት ማለት ነው

  • @እናትያላህስጣታናት
    @እናትያላህስጣታናት ปีที่แล้ว +49

    ላይክ አርጉ በቃ ፍልጌው ነው

  • @etusolometusolom596
    @etusolometusolom596 ปีที่แล้ว +85

    ግን ወንድም እሄ ስራ የቀርበችሁ በዱሮ ስራ ቀጥሉ ምክነቱም ፍቅር እረስ በእረሰችሁ ሰገነኙ ነው የምጥመው ትዳር ከእግዚአብሔር ነው

    • @Elu2424
      @Elu2424 ปีที่แล้ว +1

      Thanks so much so you’re right 🙏

    • @etusolometusolom596
      @etusolometusolom596 ปีที่แล้ว

      @@Elu2424 😘🙏

  • @seble1020
    @seble1020 ปีที่แล้ว +60

    ያኛው የፅድቅ ስራ ነው እውነት ና ውሽታሙን እየለያችሁ ነው
    ይሄኳን አይነፋአም ዝሙት በር ነው የከፈትከው ወድማችን

  • @abebaembiale3452
    @abebaembiale3452 ปีที่แล้ว +59

    ተው በመጀመርያ የእግዛብሔርን❤ፍቃድ ጠይቁ😢😢😢😢😢

    • @ormooapss442
      @ormooapss442 ปีที่แล้ว

      ትክክል በእውነት የእግዚአብሔር ፍቃድ መጠየቅ የለም የዛሬ ትውልድ በአይን ፍቅር ታውርን 😢😢😢

    • @abebaembiale3452
      @abebaembiale3452 ปีที่แล้ว

      @@ormooapss442 እውነት ነው ያሳዝናል።

  • @rabimhammed119
    @rabimhammed119 ปีที่แล้ว +77

    ጉድ እኮ ነው እንኑር እንጂ ብዙ እናያለን እማይመጣ የለም

    • @meazafisha115
      @meazafisha115 ปีที่แล้ว +1

      በጣም ጉድ ነው እድሜ ይስጠንና እውነት ነው

    • @LubababintHassen
      @LubababintHassen ปีที่แล้ว +1

      በጣም ወላሂ አኼረ ዘመን አሏህ መጨረሻችንን ያሳምርልን

    • @RitaRitacell-w7o
      @RitaRitacell-w7o ปีที่แล้ว

      በጣም😢😢😢

  • @Makdas1224
    @Makdas1224 ปีที่แล้ว +93

    አረረረ ተውውው ፍቅር ከእግዚአብሔር ነው ትዳርም ከእግዚአብሔር ነው ሰው ሰራሽ ፍቅር አያዋጣም የሚል 👍👍👍

    • @shbahal9303
      @shbahal9303 ปีที่แล้ว

      Egzabher eko bemknyat new emiseten @ makdas1224

    • @sofiethiopia9369
      @sofiethiopia9369 ปีที่แล้ว +4

      ስበቡን ሳታደርሽ ቁጭ ብለሽ ይመጣል እንደ😂

    • @shbahal9303
      @shbahal9303 ปีที่แล้ว +1

      @@sofiethiopia9369 kkkkkk

    • @alahamdulilahalakulihal
      @alahamdulilahalakulihal ปีที่แล้ว

      ​@@sofiethiopia9369😂😂😂😂

    • @hawuathawuat6164
      @hawuathawuat6164 ปีที่แล้ว

      ሰበብም አድርሱ ብሏል ጌታችን

  • @sintayehualemu903
    @sintayehualemu903 ปีที่แล้ว +112

    እንኳን በዚህ በደንብ የምናቀው አብረን ያደግነው አልሆን ብሏል ፈጣሪ ሆን መጨረሻችንን አሳምርልን

  • @westdesert55
    @westdesert55 ปีที่แล้ว +10

    ጎደኛየ በመንገዲ ተገናኘተው 2ልጆች ወልዳ ጥሩትዳር ይዛ ትኖራለች

  • @ሀዩወለዬዋ-መ2ጨ
    @ሀዩወለዬዋ-መ2ጨ ปีที่แล้ว +16

    ፍትህ በሳውድ ለሚሰቃዪት ወገኖቻቻን

  • @abrh1882
    @abrh1882 ปีที่แล้ว +14

    የሚሸቀልበት በቃ ጠፋ ትዳር ከእግዚአብሔር ሲሰጥ ነዉ የሚሰምረዉ ወገኖቸ😢

  • @rigvhfg275
    @rigvhfg275 ปีที่แล้ว +21

    እረ ምን ጉድ ነው አምላኬ ቶሎ ና ህዝቤ እየጨለለ ነው 😭😭😭😭😭😭😭

    • @kalkidangobezie4078
      @kalkidangobezie4078 ปีที่แล้ว +1

      ገና ብዙ እናያለንከቆየን

    • @emueAbdullhe
      @emueAbdullhe ปีที่แล้ว +1

      😅😅😅😅😅 እውነትም ህዝቤ እየጨለለ ነው ወየው

    • @linayuser4585
      @linayuser4585 ปีที่แล้ว

      😅

  • @ፍቅርከወሎልጅ-ቐ9ደ
    @ፍቅርከወሎልጅ-ቐ9ደ ปีที่แล้ว +52

    ኤድ ስንት ስራ ሞልቶ እሄንን ማበረታታት የለብንም እህቶቼ ዝሙትን ማስፍፍት ነው እድሜ ይስጠንጅ ገና ብዙ እናያለን ምን አይነት ጊዜ ደረስን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @helayetata5637
    @helayetata5637 ปีที่แล้ว +58

    በጣም ደስ የሚል ነዉ አንተ ያጣመርካቸዉ ፈጣሪ ተጨምሮበት ተጋብተዉ ማየት እንፈልጋለን❤❤❤❤

  • @widneshigethaun8008
    @widneshigethaun8008 ปีที่แล้ว +12

    አይ ያንተ ሥራ ግማሹን ታለያያለክ ግማሹን ታጣምራለክ ይመችክ ግብ ሁለቱም ጥንዶቺ ምርጥ ናቸው 👌👌👌👌

  • @zebnayoutube9214
    @zebnayoutube9214 ปีที่แล้ว +51

    አቤት እማትገቡበት የሌለ አቤቱ ፈጣሪ ሆይ ወደት እየሔድን ነው😥😥😥😥አምላኬ ሆይ እባክህ ተመልከተን ትዳር እንደ ቀላል ነገር አይይይ

    • @እረህመት-ዘ5ተ
      @እረህመት-ዘ5ተ ปีที่แล้ว +1

      ልክ ነሺ በፍቅር ስም ወደ ዝሙት ከባድ ነው ቀስ ብለው ሲፈልጉ ወደ ትዳር ቢገቡ ነው ጥሩ

    • @ormooapss442
      @ormooapss442 ปีที่แล้ว

      አየ ሴቶች ሴቶች ኮ የዋህ ነን በቃ እወድሽ አለሁ ያለን ወንድ ማመን 😢😢

  • @asnakezenebe8690
    @asnakezenebe8690 ปีที่แล้ว +11

    ጥሩ ቲያትር ነው ከመንገድ በ20 ደቂቃ ውስጥ ማገናኛት ቀልድ ይሁሉ ሳሰበው ድህነታችን ገንዘብ ማግኛ ዘዴ መፉጣራቹህ አደንቃለሁ ይህስ ለደህናነው ስውን እያጣሉ እርስ በእርስ የሚያጋድሉ ብዙ አሉ ይመችህ

  • @ZAHTube941
    @ZAHTube941 ปีที่แล้ว +6

    ኧረ ተው ግን ሴቶች በራሳችሁ ግዜ አትርከሱ እጭ
    አይ ሀገር ዝሙት በሚድያ የሚጠራ ትውልድ አፈራሽ አይ 😢😢😢

  • @bintbaba3632
    @bintbaba3632 ปีที่แล้ว +2

    እኔ ምለው ቤተሠብ ለምኖ ሽማግሌ ልኮ ማግባት ቀረ እንደ ? እሲኪ እንደኔ የበፊቱ ባህል የናፈቀው

  • @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
    @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc ปีที่แล้ว +16

    አረ ተዉ ባህላችን አይፈቅድም😢
    😢😢😢😢😢

  • @hayatmohamed8193
    @hayatmohamed8193 ปีที่แล้ว +27

    እረ እኔንም አጣምረኝ ከእነ ድንግሌ 30 አመት ሞላኝ 😂😂 እድሜ የማዳም ቤት 😂😂
    ያጣምርሽ የምትሉ like አድርጉልኝ

    • @sadaMustefa-ij8fu
      @sadaMustefa-ij8fu ปีที่แล้ว

      😅😅😅😅😅አብሽሪ ሁለችንም ነን

    • @taibah5903
      @taibah5903 ปีที่แล้ว

      ​@@sadaMustefa-ij8fuክክክአብሽሪ ኮሜዲሆናችሁብኝ ኮመቶች

    • @SoniyaTesfye
      @SoniyaTesfye ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂

    • @Alemneshgirma-b3m
      @Alemneshgirma-b3m ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @emebetyesfaye4853
      @emebetyesfaye4853 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂

  • @almazalmaz8997
    @almazalmaz8997 ปีที่แล้ว +15

    አሁን ነው ጥሩ የሰራችሁት
    አጣምሯቸው
    ማጣላት ብቻ አይሁን😂😂😂 የሰው ስልክ እያስደወላችሁ ሚሲጢር እያወጣችሁ ብዙ ጎደኛና ፍቅረኛ አጣልታችኋላ አሁን ደግሞ እያጣመራችሁ ነው ፡፡አሪፍ ነው በዚህ ቀጥሉበት😂😂😂😂❤❤❤❤

    • @kimtanha478
      @kimtanha478 ปีที่แล้ว +2

      ምኑኑ ነዉ ሀሪፍ ዝሙት እያሥፋፉ😢😢😢

    • @ormooapss442
      @ormooapss442 ปีที่แล้ว +1

      የመንገድ ትዳር በሁሉም ሃይማኖት አይፍቅድም ይሀኮ ለልጆች ትምህርት በሚሄድበት መንገድ ባል ይዘህ መምጣት እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ 😢😢

  • @asdpeh3842
    @asdpeh3842 ปีที่แล้ว +39

    መኖር ደጉ ገና ብዙ እናያለም እንሰማለን 😣😣😣

    • @ormooapss442
      @ormooapss442 ปีที่แล้ว

      😅😅መኖር ደጉ ልክ ነሽ በቃ ሽማግሌ ቀር በመንገድ ባል ይዘህ መምጣት ይሀ ትምህርት አይደለም በፍጣርም ጥሩ ስራ አይደለም የዝሙት ስራ ነው😢😊

  • @ZEBlDAR
    @ZEBlDAR ปีที่แล้ว +23

    ዋው ልጅቱ ጀነን ያለች ናት እደዘመኑ ሴቶች እሪሪ የምትል አይደለችም

    • @muluayel-8387
      @muluayel-8387 ปีที่แล้ว

      አሁን አይታወቅም

  • @tigistya
    @tigistya ปีที่แล้ว +16

    አሪፍ ፕሮግራም ነው ። ተጣምረው የመጡትን አለያይታችሁ ከምትልኩ ሲንግሎችን ብታጣምሩ ይሻላል 🤣🤣🤣🤣🤣

    • @Daima611
      @Daima611 ปีที่แล้ว +2

      asakshign eko ehite😂😂

    • @raditube791
      @raditube791 ปีที่แล้ว +2

      😅😅😅

    • @hayatabate2636
      @hayatabate2636 ปีที่แล้ว +2

      ይሻላል🤣🤣🤣🤣🤣🤣

    • @gdhdg3660
      @gdhdg3660 ปีที่แล้ว +1

      😂😂😂😂😂🎉

    • @tibeyibmola4834
      @tibeyibmola4834 ปีที่แล้ว +1

      በቀጣይ ኘሮግራም ዉሸታሙን ለይቶ ያለያያቸዋል ኘሮግራሙ ጥሩ ነዉ ብቻ ሀሳቡ አይከፋም

  • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
    @ዳግማዊትኢትዮጵያ ปีที่แล้ว +10

    😢😢የበፊቱን ስራህንም ቀጥልበት

  • @zedishakonjo7985
    @zedishakonjo7985 ปีที่แล้ว +13

    ትህግስቱን ስጠኝ ወዴት ወዴት ነው 😢😢

  • @sikosilo815
    @sikosilo815 ปีที่แล้ว +8

    ሽልማቱንም በሰጣቸው የበለጥ ያምር ነበር

  • @user-uh5ei9ph9
    @user-uh5ei9ph9 ปีที่แล้ว +1

    አንዳንዶቹ ግን ግሪም ምትሉኝ ስንቷች አሉ አይደል እንዴ በfb ተዋዉቀዉ የእግዚአብሔር ፍቃድ ጠይቀዉ ተጋብተዉ ልጆች አፈተዉ የምኖሩት ሰዉ እኮ በአጋጣሚም በስራም በመንገድም በታከስም በተለያዩ ነገሮች ይተዋወቃሉ እንዴ እነዚ ልጆች ተዋወቁ እንጂ በአንዴ አልተጋቡ። ጓደኛሞችም ልሆኑ ይችላሉ ዚም ብላቹ እንተመጣላቹ አትናገሩ ከምር አስባቹ አስተዉላቹ ተናገሩ። ስንቶቻቹ አላቹ አይደል እንዴ በአጋጣሚ ተዋዉቃቹ የተጋባቹት ወይም ጓደኛሞች የሆናቹት።

  • @Selamkassa-iv7vj
    @Selamkassa-iv7vj ปีที่แล้ว +7

    ራሱ አፍቅሮ አያገባም ፍቅር የእግዚአብሔር ስጦታ ነዉ😏

  • @dagmawithaile9969
    @dagmawithaile9969 ปีที่แล้ว +1

    እኔ ግን ፈቅር በፋስቡክ ፍቅር በቲክቶክ ተዋውቀው ፍቅረኛሞች ይሆኑ የለ ebs ላይ ስላልቀረበነው ዝሙት የምትሉት በጌም በኩል ሁለት ሲንግሎችን ማቀራረብ ነው ምንም መጥፎ ነው ብዬ አላስብም

  • @FatimaAhmad-w5f
    @FatimaAhmad-w5f ปีที่แล้ว +21

    ፈገግታቸው ሲያምር❤❤❤❤

  • @Stiyonyemaryamlij
    @Stiyonyemaryamlij ปีที่แล้ว +1

    እረ ይሔ ከባህል የወጣ ነው በጣም ይደብራል ምናልባት ለሽልማቱ ብለው ይሆናል የተስማሙት የመጨረሻው ምርጫ ደሞ ሼም የሚያሲዝ ነው
    እንደኔ ያልተመቸው like

  • @habibahabibah2143
    @habibahabibah2143 ปีที่แล้ว +22

    ዝሙትን አሥፋፉ 😢😢😢

  • @messkawlla2632
    @messkawlla2632 ปีที่แล้ว +1

    በጭራሺ የምሰራው ስራ ጡሩ መስሎ ህ ሊሆን ይችላል ጡሩ አይደለም ይህ ብልግና ዝሙት እድሰሩ እቤት አስገብተህ በር ቆልፈህባቸው እደወጣህ ቁጠረው ምነው ጡሩ ነገር ብሰሩ

  • @almaztarekegn8508
    @almaztarekegn8508 ปีที่แล้ว +22

    በጣም ደስ ይላሉ ያምራሉ እግዚአብሔር ይጨመርበት አድ ያርካቸው ❤❤❤❤❤

    • @momskiyyah77734
      @momskiyyah77734 ปีที่แล้ว

      እኔም እንዳንቺው እላለሁ በዚህ በተበላሸ ጊዜ ይሄ ይሻላል

  • @mywollraya
    @mywollraya ปีที่แล้ว +1

    እሷን ስታገኛት ኢንተርቪው የት አለ? ዝም ብለህ ይዘሀት የመጣኸው ይኸ የተመካከራችሁ ይመስላል አልተዋጠልኝም😂😂

  • @Kalidesmael
    @Kalidesmael ปีที่แล้ว +4

    እንኮን በሰከንድ ትውውቅ ትዳር ሊሆን ይቅርና ላዳርም አይሆን😂😂😂😂😂

  • @almazteshome9954
    @almazteshome9954 ปีที่แล้ว +1

    ለምንትዋሻለህይሄሁሉ በሀያደቂቃ መጀመርያ ቀጥረሀችውነው

  • @agereaddis1762
    @agereaddis1762 ปีที่แล้ว +5

    ልጅቱስ እዴት በመገደኛ ሰዉ ነይ ስትባይ ክብርሽን ትተሽ ወንድ ፍለጋ ትጎተቻለሽ

  • @SosiMelkamu-tv1sy
    @SosiMelkamu-tv1sy ปีที่แล้ว +7

    ወይ ጊዜ አያመጥዉ የለ በአንድ ቀን😂😂😂😂😂😂😂ኦሯ😂😂😂

  • @wpwp3506
    @wpwp3506 ปีที่แล้ว +4

    እረ የበፊቱ ስራ ይሻላል ጭራሽ ለዝሙት በር ከፈታችሁለት ያረቢ በአደባባይ አላህ ሱብሀን ወተአላ ዝሙትን ከልክሎል እና አላህ የከለከለውን አናበረታታ እኛ ተመልካቶች

  • @fasicamolla7352
    @fasicamolla7352 ปีที่แล้ว +1

    እናንተ ሰዎች እባካችሁን ሰውን ወደ ዝሙት አትገፋፉት ሳያገባ እንዴት ፍቅረኛ የለክም ብሎ መጠየቅ ተገቢ አይደለም ኤጭ።

  • @Demenamorke2146
    @Demenamorke2146 ปีที่แล้ว +7

    ምርጥ ስራ ነው እድሉን ይሞከር አንቴ በድጋም አቅረባቻው ጡሩ ነው መሰፈረታቻው ተመሳሳይ ነው አይለያችሁ ሁለቱም እረጋ የያሉናቻው

  • @eijleeij
    @eijleeij ปีที่แล้ว +1

    Big mistake 🙄 አጋጣሚ ያጋጥማል ለማለት ነዉደ😛😛

  • @yesharegchernet8589
    @yesharegchernet8589 ปีที่แล้ว +4

    እረ ባህላችን ሃይማኖታችንን እማይፈቅደውን ባናደርግ ደስ ይለኛል ሼ ነው

  • @AmoAmo-n9h
    @AmoAmo-n9h ปีที่แล้ว +5

    😢😢😢ተጠናንተን ተፋቅረን እራሱ እየሰመረልን አይደለም ወንድም አለም አታጣምር ይቅርብህ

  • @soltanwad7a79
    @soltanwad7a79 ปีที่แล้ว +10

    እረ በሳቅ ተረታሁልሽ እናቴ ወይ ዘድሮ አይመጣ የለም 😂😂😂

  • @workyemengesha731
    @workyemengesha731 ปีที่แล้ว +1

    😊😊😊😊ይቅር የምትሉ ላይክ ምኑም አልጣመኝም እኔ ሌላ ሀሩፍ ስራ ስራ ከሀይማኖት ያልወጣ

  • @f-iu4ex
    @f-iu4ex ปีที่แล้ว +10

    ትዳር በደላላ አስመሰላችሁች 😊

    • @Geni2341
      @Geni2341 ปีที่แล้ว

      ተጀምሯል መሰል 😁

    • @madenam830
      @madenam830 11 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂

  • @አባቴሂወቴእናቴመድሀኒቴኑ
    @አባቴሂወቴእናቴመድሀኒቴኑ ปีที่แล้ว +4

    ሱብሀን አላህ በጣም ያሳዝናል መኖር ደጉ ገና ብዙ እናያለን እሄን ነገር ልታቆም ይገባሀል እምናታችንም ባህላችንም አይፈቅድም 😢😢😢😢😢😢 ጉድ ሺያጭ ገበያ ተጀመረ 😢😢😢😢😢

    • @HayatDawud-n3u
      @HayatDawud-n3u 10 หลายเดือนก่อน

      ሙስሊሞች አይደሉም ሲቀጥል ሙስሊሞችን እድህ አያደርግም

  • @MartayeTewahedoLiji
    @MartayeTewahedoLiji ปีที่แล้ว +3

    ነውር ነው እንደዚህ አይነት ነገር ሰው በአንድ ቀን ፍቅር የለም ከባህላችን አታፈንግጡ ዝሙትን ማስፍፍት ነው😮😮😮

  • @momskiyyah77734
    @momskiyyah77734 ปีที่แล้ว +1

    ብሩንም ግን ለመጀመሪያ ጊዜ ቃልህም ስለ ሆነ ብትሰጣቸው መልካም ነበር ደግሞ ከወር በኃላ አቅርብልን መልሰህ

  • @ድንግልሆይእርጂኝ
    @ድንግልሆይእርጂኝ ปีที่แล้ว +11

    😂😂😂😂 ጉድ ሳይሰማ መስከረም አይጠባም የሚል ተረት ዛሬ ቦታዉን አገኜ በጣም ይደብራል አይ አገሬ ዱሮ በኛ ግዜ ከብት እና ዶሮ ነበር እያስማማን የምንሸጠዉ የመዳም ኩሽና ውስጥ ስሮሮጥ ለካ ዘመኑ ሄዶል ወይኔ ወይኔ ወይኔ ሰላሳ አመቴ 😢😢
    ብዚ አይን የመዳም ቅመሞች ተስፋ አለልን መለት ነው 😂😂😂😂 ሁፍፍ ወዶ አይስቁ አለ ያገሬ ሰው ❤❤

    • @lolwaalkhalaf4840
      @lolwaalkhalaf4840 ปีที่แล้ว +1

      እኔ አልስማማም ኪኪኪኪኪኪ

    • @ፋኑየጌታሊጅ
      @ፋኑየጌታሊጅ ปีที่แล้ว +2

      እውነትሽን፤ነው፡ሁላችንም፤እንዳንችው፡እድሜ፡ቆሞ፡አይጠብቅም፡አስቡበት😂😂😂😂

  • @ሰላም-ዐ1ሐ
    @ሰላም-ዐ1ሐ ปีที่แล้ว +1

    በቃ የዩቱብ ገንዘብ እናታቹን ታሻሽጣላቹ

  • @wfcgetegy1275
    @wfcgetegy1275 ปีที่แล้ว +6

    የፈጠርከኝ አምላክ እድሜ ጨምርልኝ😳😳😳

    • @bizuneshqatar146
      @bizuneshqatar146 ปีที่แล้ว

      Awo bizuu endiasayenii 😅😅😅😅😅

    • @wfcgetegy1275
      @wfcgetegy1275 ปีที่แล้ว

      @@bizuneshqatar146 እኮ 🤣🤣🤣

    • @bizuneshqatar146
      @bizuneshqatar146 ปีที่แล้ว

      @@wfcgetegy1275 Minii enarigh tadiyaa jawanduu yestuu eshii Malatii ekoo enkwanmii Bagizaa agabaa Markatoo Gabiyaa honee Zamanuu!

    • @madenam830
      @madenam830 11 หลายเดือนก่อน

      ለሁላችንም ይጨምርልን😂😂😂😂😂😂

  • @Kalidesmael
    @Kalidesmael ปีที่แล้ว +1

    ይከስ ስራችሁ እግር እግር ይላል ይቅርባችሁ እኔ በራሴ አልደግፈውም

  • @ASSEB-268
    @ASSEB-268 ปีที่แล้ว +6

    ይቀጥል አሪፍ ፕሮግራም ነው፣
    እባካቹህ ለኔም ፈልጉልኝ ስደተኛው ነኝ
    ሳላገባ እድሜየ 30 ሞላኝ😢

    • @ssuu4227
      @ssuu4227 ปีที่แล้ว +2

      ትዳር በፋለጋ አይደለም ከአሏህ የሚሰጥ ፀጋ ነው

    • @ፋኑየጌታሊጅ
      @ፋኑየጌታሊጅ ปีที่แล้ว +1

      ውዴ፡ፈጣሪን፡ጠይቅው፡ሁሉ፡በእጁ ነው

    • @HadiyaUsman-y7w
      @HadiyaUsman-y7w ปีที่แล้ว

      አላህ ለአንተ የወሰነው አለ. አይዝሽ. ማር❤❤❤❤

    • @tigisttamiru5213
      @tigisttamiru5213 ปีที่แล้ว

      ተማዳም ቤት ሳትወጭ የት ያገኝሻል

    • @BerketBe-l3w
      @BerketBe-l3w 11 หลายเดือนก่อน

      እትዮ አድስአባ እኖራለሁ ሀይ በይኝ❤

  • @mihretmamo3408
    @mihretmamo3408 ปีที่แล้ว +13

    ደስ ትለለቹ የገረመኝ ዝምተኛ እና አጠር ያሌች ቢሎ ነበረ እና እንዴዘዉም ነዉ የሆነችሁ😀😀 በሉ እየሄደቹ የደረሰቹበትን አስተዉቁን እንዴቀጠለቹና እንደአቋረጠቹ እግዚአብሔር ሰዉ ቢቻዉን ይሆን ዘንድ መልከም አይዴሌም ስለምል አንድ ለይ ቀጥሉ

  • @yakoyayako1404
    @yakoyayako1404 ปีที่แล้ว +3

    ትዳር ከእግዚአብሔር ነው የሚሰጠው ምን ማለት ነው እናጣምራለን ሌላ ስራቹን ብትሰሩ ይሻላል ሲጀምር አብሮ ያደገ የተዋለደ ሁሉ ስት ጉድ እያየን ነው እንኳን ከመንገድ አገናኝቶ ይቅርና 🥺🥺

  • @እረህመት-ዘ5ተ
    @እረህመት-ዘ5ተ ปีที่แล้ว +2

    ኧረ ይሄ ስራ ጥሩ አይደሉም ባላሰቡት መንገድ ወደ ፍቅር ከፍቅር ወደ ዝሙት ማምራት ነው በየ ቦታው በፍቅር ቆይተው በዝሙት ጀምረው ይገባሉ ትዳር በኋላም ታማኘ አይሆንም ሁላችሁም ፈጣሪያችሁን ፍሩ ከትዳር በፊት በፍቅር ሰበብ ዝሙትን አንስራ እንራቅ

  • @HalimaHalima-y1f
    @HalimaHalima-y1f ปีที่แล้ว +3

    ልጁግንአከሳሱያሳዝናል😮😮

  • @meseretbrhanu1523
    @meseretbrhanu1523 ปีที่แล้ว +1

    Silkachewun tekebelina yet indederesu teyikachewu lantem arfi new

  • @mahdermedu5230
    @mahdermedu5230 ปีที่แล้ว +3

    አንተ እብድ ልጅ ይመችክ ማርያምን የማዳም ስራ ላይ ሆኜ ነው ያንተን program ምጔጔው😢😢

  • @alem-rh1ub
    @alem-rh1ub ปีที่แล้ว +1

    Akerabiw biyans fetarihn fera cheleman yemiyangawen amelak ferana serahn keyer

  • @habibsaeed1936
    @habibsaeed1936 ปีที่แล้ว +9

    አሪፍ ነው ቀጥሉበት

  • @hawulitube7001
    @hawulitube7001 ปีที่แล้ว +1

    ኧረ ቀጥልበት ችግሩ መች ጓደኛ መጥፋቱ ሆነና ታማኝ ማግኘቱ ነው እንጅ🤔🤔🤔

  • @madina3096
    @madina3096 ปีที่แล้ว +4

    ከማጣላት ወደ ማጋባት ዞራቺሁ ማሻላህ😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @maqdsmaqds5132
    @maqdsmaqds5132 ปีที่แล้ว

    አጣማሪው:እስቲ:እኔንምአጣምረኝ:በቅርቡ:ወደአገርልመለስነው:ጓደኛአለኝግን:የምሰማው:ወሬደስአይልም:እሱግንምንምእደሌለነው:የሚያወራኝ:ሁለተኛ:ሥደትላለመመለሥ:ቶሎማግባትአለብኝ

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ፀ7ሐ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ፀ7ሐ ปีที่แล้ว +4

    ሚስት ባል በድለላ😂😂😂😂

    • @bizuneshqatar146
      @bizuneshqatar146 ปีที่แล้ว

      Barenaa Bagiii Gabiyaaa new😅😅😅😮😮😮

  • @أمعسمان
    @أمعسمان ปีที่แล้ว +1

    አየ አኼሩ ዘመን ዝሙት እን ሀላል ባደባባይ የወጣበት ግዜ አሁንስ በሚድያ ለይ ያለው ነገር ሳይ ፈጣሪ ምን ያክል አንደታገሰን እገነዘባለው ፈጣሪ ሆይ አፈጣጠሪኝ እንዳሣመርከኝ አሟሟሟቴንም አሳምርልኝ😢🤲🤲🇪🇹🇦🇪❤

    • @madenam830
      @madenam830 11 หลายเดือนก่อน

      ያረቢ አሚን ዘላሂ 😢😢😢ዝሙት በዛ

  • @SaRa-v8y2n
    @SaRa-v8y2n ปีที่แล้ว +4

    ገም ብቻ ማየት yamfelgiu😂😂😂

    • @tayeedashaw8770
      @tayeedashaw8770 ปีที่แล้ว +2

      😁😁አኔይም አነድዛው ውድ ገም ነው መረጦው 🤣🤣🤣

  • @wollo_adi
    @wollo_adi ปีที่แล้ว +1

    አሁን አገናኝተህ በኋላ ታፋታለህ መገን ጊዜ

  • @mahiTubeማሂ
    @mahiTubeማሂ ปีที่แล้ว +12

    ኑ የመዳም ቅመሞች ህዝቤ ጨለለ 😂😂😂

  • @meloniytetube8011
    @meloniytetube8011 ปีที่แล้ว +1

    😂😂😂 ሴተኛ አዳሪ አስመሰልከው ባህል ያጠፋል

  • @tigsttube7259
    @tigsttube7259 ปีที่แล้ว +5

    ጉድ ነው ዘድሮ ኢትዮ ላይ ማናየው ማሰማው የለም

  • @BaitBait-uw5ig
    @BaitBait-uw5ig ปีที่แล้ว

    ግንእናተእኔሁልግዜእከታተላለሁግንአንድፈቅረኞጠፈቶብኞልታገኝልኞለህ❤❤❤❤❤❤ከተለያየንአምስትአመታችን

  • @rabiyarabiya6872
    @rabiyarabiya6872 ปีที่แล้ว +12

    አተልጂ የተቸገሩትን እርዳ እባክህን መገድ ላይ ቁጭ ብለው ከልጆቻቸው ጋር ያለቅሳሉ እረሃብና ጥማት እየተፈራረቀበባቸው።

  • @hulegebtoube1631
    @hulegebtoube1631 ปีที่แล้ว +1

    ግን ቅሬታ አለኝ ብር እሸልማለው ብለህ ልባቸውን አንጠልጥለህ ምን ችግር አለው ብሸልማቸው በዛውም ሻሂ ቡና ይሉበታል

  • @halimawallokamise7825
    @halimawallokamise7825 ปีที่แล้ว +4

    😂😂😂😂😂😂😂😂እኔ እምልህ ከየት አገኝህለት 😂😂እኔም አንተ ዘንድ መጥቼ ትፈልግልኛለክ እሺ

  • @SayedAhmada-s4x
    @SayedAhmada-s4x ปีที่แล้ว

    ኧረወደዚያይህጥሩአይደለም።በወግማርግምአይሆንእንኳንበዜህሌላስራቀይርለሀገርየሚጠቅምይህ×××××

  • @user-kc6dr2ps3s
    @user-kc6dr2ps3s ปีที่แล้ว +12

    ብዙ ሰው ሰላያያችሁ 😂በዚህ ይስረይላችሁ 🎉

    • @Tigsit282
      @Tigsit282 ปีที่แล้ว +1

      😂😂😂

    • @Geni2341
      @Geni2341 ปีที่แล้ว

      አረ በሳቅ ኡኡ 😂🤣🤣

    • @zelalemdesta499
      @zelalemdesta499 ปีที่แล้ว

      ያንች ይሻላል😂😂😂

  • @Zainab-ud3xe
    @Zainab-ud3xe ปีที่แล้ว +1

    ወይ ዘንድሮ😂😅የማልሰማው የለኝ

  • @ghghh3547
    @ghghh3547 ปีที่แล้ว +4

    አይነፋም የዛሬዉ

  • @Muluwork-h4b
    @Muluwork-h4b 3 หลายเดือนก่อน

    ስራህ አልተመቸኝም እባክህን እኔ ሴት ነኝ ግን አንድ ነገር ልምከርህ ማገናኘቱ ከፈጣሪ ከሆነ ጥሩ ነዉ ግን እነኝህ ሰዎች ድንገት ወጥተዉ መንገድ ላይ ስጓዙ ስታጣምራቸዉ በወንዱ ኪስ ገንዘብ ይኖራል ብለህ እንዴት ገምተህ ነዉ ከተመራረጡ በኋላ አጣምረሀቸዉ የምትለየዉ ብያንስ ሻይ መጋበዣ ብር ጣል ከድርግላቸዉ በናትህ የምታገኛቸዉ ወንዶችን ሰመለከታቸዉ ባዶ ኪስ ይመስሉኛሎና እባክህን ትኩረት ብትሰጥ

  • @baniaychu7478
    @baniaychu7478 ปีที่แล้ว +3

    መኖር ደጉ ገና ብዙ እናያለን እንሰማለን😣

  • @enatsewstotaw-gk6vk
    @enatsewstotaw-gk6vk ปีที่แล้ว +1

    ነገ ደሞ መንገድ ላይ ታፋታለህ ጉድ እና ጅራት እያደር ይወጣል 😬😬😬😬😬

  • @sanirasanira8383
    @sanirasanira8383 ปีที่แล้ว +9

    ሴቱ እረከስ ከምንገድ ተጎትቶ መምጣት ፈጣሪን ፍሪ

  • @zenebeh
    @zenebeh ปีที่แล้ว

    ሠዉምፈልገዉ አይነት ልቡዉሥጥእዲ ምላሥላይ ወይም መልክአይኖሪም ደግሞ ድራማቹ ለዝሙት አመቺነዉ አይበቃምእዴ አገራችላ የጠፍዉታማኝነት ብቻ በኔሃሣብአልደግፈዉም የማዳምቅመሞች ጠቃሚእዳይመሥላቹ ምንምጊዜ ምትፈልጉትንነገሪ ለፈጣሪእጂለሠዉአጠይቁ።

  • @MeskiFiker-jf3vb
    @MeskiFiker-jf3vb ปีที่แล้ว +4

    አምላኬ ሆይ ለይተህ ምታ 😢😢😢

  • @HiwotHaile-b6x
    @HiwotHaile-b6x ปีที่แล้ว

    እውተት ይሻላል ትዳር እሚገኘው ባጋጣሚ ነው ለቁም ነገር ከበቁ እግዚአብሄር ጠይቁ እንዲፀናቹሁ ሁላችንም እምንተዋወቀው ባጋጣሚ ነው በፌሰቡክ እንኳን ተዋውቀን ባል ብለን እንኳን እየያዝነ ነው🤣🤣🤣🤣እውነት አታዋሹ ቅመሞችየ

  • @fanahaile1153
    @fanahaile1153 ปีที่แล้ว +16

    ዋው በጣም ደስ አላችሁኝ ሁለታችሁም ጌታ ፍቅራችሁን እንከን አይንካው ብያለሁ

    • @BerketBe-l3w
      @BerketBe-l3w 11 หลายเดือนก่อน

      ከዛስ😅😅😅

  • @user-ye4le8cm8y
    @user-ye4le8cm8y 10 หลายเดือนก่อน

    አረ ባክህ ይቅርብክ የተጣመሩትሥ እያየሀቸው አደል እንዴ ገንብቶ ማፍረሥ ሥራ ይቅርብክ ነው ምልክ ባይሆን እንዳንተ አይነቶች ወንድሞች ከዙርያህ አደራጅተህ በዛ ስራህ ወይም የሠዎችን ህይወት ከውሸት በማራቅ ላይ ተበራታ ይህ ነው ምያምርብክ

  • @nomore3027
    @nomore3027 ปีที่แล้ว +3

    አው ሁሌ ተቃቅፈው መጥተው እየበተንካቸው ነበረ የዛሬው ይሻላል😅😅

  • @samiramitiku5068
    @samiramitiku5068 ปีที่แล้ว

    የቂስ ሚሰት አወቀች አወቀች ቢሎት መፀሐፍ አጠበች አሉ 😢😢😢😢😢 ምን ሚሉት ነው? መስመር እየሳትክ ነው ወንድሜ ተመለስ ይህ ትልቅ አጢያት ወይም የዝሙት በር መክፈቻ ነው ምን አይነት ዘመን እና ጊዜ መጣብን ጌታ ሆይ የምንሰራውን አናውቅም እና ይቅር በለን ነው ድራማ እየሰራቹሁብን ነው