ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
Hopefully, this is a permanent mentality, not for a couple of years! We need a better working culture that improves constantly, just like this, for years to come!🤞❤🇪🇹
Indémodable mais c'est vrai je att...pour voir la suite c'est étonnant. Weye Adis Abeba ❓️🤔
👍
ሰውን የሚያስርብ እና ሜዳ ላይ የሚጥል ልማት ልማት አትበለው።
ሰርተህ ብላ መንግስት ሊያጎርስህ ፈለክ ልማት ሲሰራ የሚተች ቁጭ ብለህ ቄንጥ ታወጣለህ መተቸት ብቻ ሳይሆን ለሀገርህ ስራ
የምትኖረዉ ለመብላት ነዉ ወይስ ለመኖር ነዉ የምትበላዉ እዚህ ስንቱ ለስራ ሲተጋ እንዳንተ አይነቱ ሰነፍ መንደር ዉስጥ መርመጥመጥ የለመደ የሚርመጠመጥበት ጉራንጉር ሲፀዳ ልክ እንደ መንገድ ላ ይ እንደሚንጦለጦሉት ዉሾች መሆኑ አይቀሬ ነዉ እዛ የጉልበትም ስራ ቢሆን ተቀጥረህ ሰርተህ መመገብ ግድ ይላል እንግዲህ ኗሪዋቹ አፓርትመንት ገብተዋል አንተን ስራህ ያዉጣህ ብለዉ እዚህ አታለቃቅስ ሴቶች እንኳን መንገድ ወተዉ የጉልበት ስራ ሰርተዉ ሲገቡ ትንሽ ሀፍረት አይሰማህም
@abieteffrimekta2344 ቤታቸው ፈርሶባቸው በየቀኑ ራሳቸውን ስለሚያጠፉት ሰዎች አልሰማህም ማለት ነው? እስካሁን 80 ራሳቸውን ገድለዋል። ለልጆቻቸው የሚያደርጉት ሲጠፋቸው ምርጫቸው ራስን መግደል ሆነ። አብይ ይህ ያስደስተዋል። የድሀ ልጅ ጨካኝ ነው። የድህነቱ አስተሳሰብ አይኑን ጋርዶታል።
Hopefully, this is a permanent mentality, not for a couple of years! We need a better working culture that improves constantly, just like this, for years to come!🤞❤🇪🇹
Indémodable mais c'est vrai je att...pour voir la suite c'est étonnant. Weye Adis Abeba ❓️🤔
👍
ሰውን የሚያስርብ እና ሜዳ ላይ የሚጥል ልማት ልማት አትበለው።
ሰርተህ ብላ መንግስት ሊያጎርስህ ፈለክ ልማት ሲሰራ የሚተች ቁጭ ብለህ ቄንጥ ታወጣለህ መተቸት ብቻ ሳይሆን ለሀገርህ ስራ
የምትኖረዉ ለመብላት ነዉ ወይስ ለመኖር ነዉ የምትበላዉ እዚህ ስንቱ ለስራ ሲተጋ እንዳንተ አይነቱ ሰነፍ መንደር ዉስጥ መርመጥመጥ የለመደ የሚርመጠመጥበት ጉራንጉር ሲፀዳ ልክ እንደ መንገድ ላ ይ እንደሚንጦለጦሉት ዉሾች መሆኑ አይቀሬ ነዉ እዛ የጉልበትም ስራ ቢሆን ተቀጥረህ ሰርተህ መመገብ ግድ ይላል እንግዲህ ኗሪዋቹ አፓርትመንት ገብተዋል አንተን ስራህ ያዉጣህ ብለዉ እዚህ አታለቃቅስ ሴቶች እንኳን መንገድ ወተዉ የጉልበት ስራ ሰርተዉ ሲገቡ ትንሽ ሀፍረት አይሰማህም
@abieteffrimekta2344
ቤታቸው ፈርሶባቸው በየቀኑ ራሳቸውን ስለሚያጠፉት ሰዎች አልሰማህም ማለት ነው? እስካሁን 80 ራሳቸውን ገድለዋል። ለልጆቻቸው የሚያደርጉት ሲጠፋቸው ምርጫቸው ራስን መግደል ሆነ። አብይ ይህ ያስደስተዋል። የድሀ ልጅ ጨካኝ ነው። የድህነቱ አስተሳሰብ አይኑን ጋርዶታል።