እንኳን ደስ አላችሁ፤ አዲስ አበባ የአፍሪካ ምርጥ ከተማ ተባለች | One of Best Africa city, Addis Ababa 🇪🇹 Walking tour 2024

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 12

  • @genetselassie7224
    @genetselassie7224 วันที่ผ่านมา +1

    ቦታውን ብትገልፁ ጥሩ ነበር። ይህ አካባቢ ስሙ ወይም እንዲህ ይባል ነበር ብትሉ ለተመልካች ግልፅ ይሆናል።

  • @yadomabreha5547
    @yadomabreha5547 วันที่ผ่านมา

    Bau egure yeamehedwo huzbe buzaut😮😮😮

  • @gebibeshir5709
    @gebibeshir5709 วันที่ผ่านมา +3

    ℹሁሉም ሰው ምግቡ ለይ ጨው መጠቀም ላይመቸው ይችላል፣ አና የፈለገ ሰው ይጨምር፣ አንተ አትጨምርላቸው። ።።።።። ሙዚቃ አታስገባ ቪዲዮቹ ለይ። ሚፈልግ የራሱን ሙዚቃ ከፍቶ ማዳመጥ ይችላል፣ በ ጎን ቤቱ፣ አንተ ምታስገባው ሙዚቃ ደግሞ ለሁሉም ተመልካች ሊመች አይችልም። የሁሉንም ሰው ምርጫም ማወቅ አይቻልምℹ
    ሌላው ነገር ሁሉም፣ አሪፍ ነው፣ ሰፈ ር ስም፣ ምናልባት ሰኣትም እና ቀኑን ከ ታች ጠርዝ ላይ ብታስቀምጥ ይበልጥ አሪፍ ነው፣ በርታበት👍👍

  • @kevinremmy5724
    @kevinremmy5724 วันที่ผ่านมา

    Your vlog is good but always try to capture around you, show us both sides too not straightly.

  • @yefikr351
    @yefikr351 2 วันที่ผ่านมา

    ኧረ አትቀደድ ካዛብላንካ ሃያ ዓመት ሙሉ ምንም ሳትሰራ ብትጠብቃት ራሱ አትደርስባትም

    • @abe066
      @abe066 วันที่ผ่านมา +1

      አህያ 😂

  • @Bbnnnn-s4z
    @Bbnnnn-s4z วันที่ผ่านมา +1

    You show us Addis Ababa and forgot to show us the people of Ethiopia, fo you know a lot of them are homeless in Ethiopia or abroad, sorry to say it, you just like a show....

    • @abyssiniawalkanddrive
      @abyssiniawalkanddrive  วันที่ผ่านมา

      @Bbnnnn-s4z
      Thank you for your comment

    • @abe066
      @abe066 วันที่ผ่านมา

      This TH-cam video is not about Ethiopian homeless people hello!