"...ፋኖን ቆሞ የሚዋጋልን ኃይል የለም!" ብልጽግና!ጎንደር.! ጎጃም.! ሸዋ.! ወሎ- ዓላማጣ.!16 August 2024

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 200

  • @ayalbasazen6893
    @ayalbasazen6893 2 หลายเดือนก่อน +19

    የአማራ ብልፅግናዎች እለተሞታቸውን ከመጠበቅ ሌላ ምንም አማራጭ የላቸውም፡፡ድል ለአማራ ፋኖ

  • @Sara-d9d
    @Sara-d9d 2 หลายเดือนก่อน +1

    ድል ለተገፋዉ አማራ ህዝብ ድል ለነበልባሉፋኖ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw 2 หลายเดือนก่อน +12

    አንድነት ሐይልነው መከፋፈል ውድቀት ነው የአምሐራ ሕዝብ ጠንካራ አምሐራዊ ብሔርተኝነትን ማዳበርነው የሚያዋጣህ ከዚያውጭ ጎጠኝነትና የግል ጥቅመኝነት ያጠፋሐል

  • @MesfnMojo
    @MesfnMojo 2 หลายเดือนก่อน +1

    በሌ ምርጥ ሰው በርታልን
    ድል ለአማራው ፋኖ ሠላም ለሐገራችን

  • @beletetigist9830
    @beletetigist9830 2 หลายเดือนก่อน +15

    " መከላከያ " የአማራን ህዝብ በጠላትነት እንደፈረጀ ያልገባው አማራ ካለ እብቅ ነው ❗

  • @lofysis
    @lofysis 2 หลายเดือนก่อน +4

    ❤❤ድል ለፋኖ

  • @adeladlewtessema3719
    @adeladlewtessema3719 2 หลายเดือนก่อน +4

    ድል ፋኖ❤❤❤

  • @sintayehudamite7914
    @sintayehudamite7914 2 หลายเดือนก่อน +4

    ድል ለአማራ ፍኖ!!

  • @AdaneMarkos-sp8qg
    @AdaneMarkos-sp8qg 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤

  • @werkemelese7492
    @werkemelese7492 2 หลายเดือนก่อน +3

    ድል ለአማራ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ

  • @KinduTesfaw
    @KinduTesfaw 2 หลายเดือนก่อน +8

    ደስ ብሎኛል በሌ የአማራ ህዝብ ልጅ ኑርልን

  • @kadunatsouli622
    @kadunatsouli622 2 หลายเดือนก่อน +7

    ድል፡ለፋኖኖኖ❤❤❤❤

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw 2 หลายเดือนก่อน +5

    አምሐራዊ ብሔርተኝነት ይለምልም
    ጥቅመኝነትና ጎጠኝነት ስለማይጠቅመን ይውደም የብሔርተኝነትን ጥንካሬ ከትግሬወች እንማር

  • @SahaleKebebew
    @SahaleKebebew 2 หลายเดือนก่อน

    ሁሌም ጥሩዜና ነው የምትአቀርበው

  • @habeneyome206
    @habeneyome206 2 หลายเดือนก่อน +3

    በለጠ በጣም ትክክለኛውን መረጃ ስለምትነግረን እናመሰግናለን

  • @MohammedJemal-us9ob
    @MohammedJemal-us9ob 2 หลายเดือนก่อน +12

    ዘመን ጊዜ ገንዘብ ስልጣን እና መከራ የማይቀይራችሁ በለጠ እና በላይ አላህ ይጠብቃችሁ።

    • @dessiemengiedagnew
      @dessiemengiedagnew 2 หลายเดือนก่อน +2

      Awo gn bizuwech Amharan slekadut enesunm fetari endih kemehon yitebkachew bemalet metseley new

  • @hayassss-fb4gf
    @hayassss-fb4gf 2 หลายเดือนก่อน +4

    ❤❤❤❤ፋኖ ያሸንፋል።

  • @ChalachewZe
    @ChalachewZe 2 หลายเดือนก่อน +4

    ድል ለፋኖ

  • @abrahammihret6239
    @abrahammihret6239 2 หลายเดือนก่อน +4

    ድል ለአማራ ሕዝብ!! ወንድማችን በርታ! ፋኖ አንድ ወታደራዊ ተቋም እንዲሆን የዘውትር ግፊት ቢሆን እላለሁ። አመሰግናለሁ።

  • @blackeagle27
    @blackeagle27 2 หลายเดือนก่อน

    ድል ለአማራ ፋኖ🤞🤞🤞

  • @sendekworku3872
    @sendekworku3872 2 หลายเดือนก่อน +6

    በለጠ የሀገሪ ልጅ ተባርክ! ❤❤❤

  • @GzenewWesanu
    @GzenewWesanu 2 หลายเดือนก่อน

    በርታልን በልጤ

  • @mulukenfetene4996
    @mulukenfetene4996 2 หลายเดือนก่อน +15

    ማንም ተልካሻ ምክንያት እያመጣ ትግሉን ለማስተጓጎል እየቋመጡ ነው!! ድል ለፋኖ!!

  • @Shrbirub
    @Shrbirub 2 หลายเดือนก่อน

    በርታልን በሌ ምርጥሠው

  • @דסלםמהרט
    @דסלםמהרט 2 หลายเดือนก่อน +11

    ጀግናው አማራ ፋኖ ያቸንፋል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MeskeleHilen
    @MeskeleHilen 2 หลายเดือนก่อน

    በለጠ ካሣ እስከዛሬ ስሰማህ ነበር ለካ የኡጋንዳው ስኳድ ነህ ነብር አየኝ በለኝ?

  • @Liolimshahi
    @Liolimshahi 2 หลายเดือนก่อน +1

    አታዛዛ ግልፅ አማረኛ አጠር አድርገሕ ተወዳጅ አድርገዉ ሲረዝም በመሰላቸት ሙሉዉን የሚሰማየለም ታማኝ መሰጃ አቅርብ

  • @abebawzemenu3430
    @abebawzemenu3430 2 หลายเดือนก่อน

    በለጠ በጣም ጎበዝ ጋዜጠኛ ነህ እኔ እንኳን የማውቅህ ከአስራት ቴሌቪዥን ጀምሬ ነው በውነት ጋዜጠኛ ማለት አንተ ነህ ጎበዝ እናመሰግናለን በለጠ በላይ ማናየን እንዴት ነው እንዃን ተፈታህ በልልን

  • @adbe5876
    @adbe5876 2 หลายเดือนก่อน +2

    የኦሮሙማ ኦነጋዊ ፋሺስትች ሀገራችንን የዲፕሎማሲ ኪሳራ አድርሰው ሀገራችንን ከነበራት ክብር አውርደው ፈጥፍጠዋል

  • @tsigemezgebu2805
    @tsigemezgebu2805 2 หลายเดือนก่อน +1

    ጃዊሳ የአማራ ሕዝብ መቅሰፍት ነው!

    • @adfresptariku5909
      @adfresptariku5909 2 หลายเดือนก่อน

      አንች የፓሊቲካ አለሌ የመንገድ ላይ ገልቦ ስጥ ነሽ እንጅ ስለፋኖ የምታውቂው ምንም የለም። ፋኖ መቅስፍትነቱ ለ አብይ ዘራፊ መንግስትና ባንዳ ፣ ሆዳምና ጫማ ላሾች እንጅ ለህዝብማ ክጎኑ ሆኖ ዘራፊ ሌባና ተስፋፊን የአ ብይን ስርዓት ለመናድ የሚታገል እውነተኛ የህዝብ ልጅ ነው።

  • @tadesseyimer4412
    @tadesseyimer4412 2 หลายเดือนก่อน +4

    የመረጃ ምንጫችሁ አስተማማኝ ነው። ይህን ልል የቻልኩት ከህልውናው ዘመቻ ጀምሮ ቀን በቀን ስንከታተለው እየኖርን የነበርና አሁንም ባካባቢያችን ካለው ነባራዊ ሁኔታ ጋር መረጃው ስለሚያንፀባርቅ በራሱ ነው። በርቱ። መረጃ ለመጠቆም ያህል ራያ አላማጣ ላይ ወያኔ የከተማው ነዋሪ ወጣቶች ላይ አሁንም ግድያ እየፈጸመ ነው።

  • @soheilmiah
    @soheilmiah 2 หลายเดือนก่อน

    መሌ❤❤🎉

  • @Abdslegn
    @Abdslegn 2 หลายเดือนก่อน +2

    ምን አይነት አለመታደል ነው የብልጽግናን ግምገማ ሰማችሁልኝ ሁለመናቸው ስይጣናዊ መንፈስ እና ስራ ነው ያላቸው ኧረ እግዚአብሔር ይቅር ይበለኝ እና እኒህ ሰወች በተንኮላቸው ከሰይጣንም በላይ ናቸው ።

  • @ManMan-w5u
    @ManMan-w5u 2 หลายเดือนก่อน

    በርታ

  • @melakumulu4637
    @melakumulu4637 2 หลายเดือนก่อน

    በርታልን

  • @Yerous
    @Yerous 2 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ጀግናዉ እናሸንፍለን እስክድረን ያስወጣልን ፈጣሬ

  • @lofysis
    @lofysis 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤በርታ

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw 2 หลายเดือนก่อน +2

    የአማራሕዝብ በትንሿ ወያኔ የራያን ሕዝብ አስወርረን ለባርነት ሰጥተን የሚሰማው ግፍ ምንአይነት ስሜት ይሰማችኋል

    • @Phoenix40-u7p
      @Phoenix40-u7p 2 หลายเดือนก่อน

      የወያኔ አለማጣን መውረር ለአማራ ጊዜያዊ ጥቅም አለው። የፋኖ ትግል ምክንያት እንደነበረው አረጋግጦዋል። ወያኔ ገና ከመቀሌም ይነቀላል

    • @DersolegneEndeshaw
      @DersolegneEndeshaw 2 หลายเดือนก่อน

      @@Phoenix40-u7p አመሰግናለሁ ለሞራሌ ድጋፍ ሁነኸኛል

  • @meharimena8093
    @meharimena8093 2 หลายเดือนก่อน

    🎉🎉

  • @yb6516
    @yb6516 2 หลายเดือนก่อน

    One Amhara one Amhara Fano one Amhara nation victory to Fano

  • @SebhatMesfen
    @SebhatMesfen 2 หลายเดือนก่อน +1

    በልጤ ይሕን ሚናዊነትሕን ቀጥልበት በርታልን (ከጎደር ?

  • @alimohammed-ir5td
    @alimohammed-ir5td 2 หลายเดือนก่อน

    ታማኝ ሚድያ ነው የእውነት

  • @MNJSBSGS
    @MNJSBSGS 2 หลายเดือนก่อน

    በርታ ወንድማችን

  • @yemisrachworeta4739
    @yemisrachworeta4739 2 หลายเดือนก่อน +3

    ጀግናው የአማራ ህዝብ ይልቁን ስምህ አስብ
    ጠላት ወራሪው አውዳሚው. ከካሁን አሁን ከባድ አይደለም. ፈፃሞ. ድባቅ ተመትቶል. ።
    ይልቁን እየተሰራ ያለው.
    የብሀርዳር መሪ ለመሆን ያለው ሀይል. ከወራሪው ጋር አይዋጋም. የሚዋጋው ከህዝብ አማራ እና ፋኖ መሩ ከሆኑት. ከአቸፈር እና ዛሬ. ከነብሴ እሳር ምድር. አማራወች ጋር ሁኖል.
    ሌላውን አማራም. በመዝለፉ ስም በመስጠት. የምንሰማው. ወደባሀርዳር ገብተህ አትዋጋም ጠላት ወራሪውን ኦሮሞ አትመታም ይሁን እነ ቀንድ አውጣን ከነኩባንያ አትመታም ማለት ምን ማለት ነው ?
    ይልቁን ጎጃም አማራው ይበልጥ ከገባህበት አዘቅጥ በፍጥነት ወጣ. አምሮህ አይ ዙር. እየሆነ ያለውን አገው ነኝ. እናቴ ቅብርጥስ ያለህ. የማይዋጋ የማያዋጋ
    ባክህ ናምራን ተብሎ ከዱር የወጣው ብሎ ወቶ የዘመተው በአማራ ህዝብ ላይ በዛው ይህ ማለት በቁመናህ ተውጠሀል. በዛ ላይ. አምሮህን ሲያዞርህ. ወለጋ አዲስ አበባ. ያለው አማራ. የሚያልቀው ያንተ ወጎን እዳልሆነ ከሱ ወዳንተ የመጣውን መከራ ዘለህ ሂደህ. መጋጋውን ፈርቅቀህ እዳታወጣ እየሆነ ነው.
    በዚሁ ሲሆን በሁለነገር መሞት ከዛው ይሆናል.
    መቀጠልም አትልም እደቅድህ አይደለም እደተገባልህም ቃል. ማለት መራው ለሚሉት ማለቴነው. ተጠናክሮ ኦሮሞው ሁልህን ም ድባቅ መትቶ ይወርሳል ምድር. ይሆናል ።
    በሌላበኩል. በአማራነቱ. የቆመው. ሀይል ጥሶ አዲስ አበባ ከገባ ትልቅ ነገር ግልግል ይሆናል ።
    በያለህበት ግራ የተጋባህ አስተውል. የሚሰራው ሆን ተብሎ ነው. ህዝብ ትርፍ ነው. በሆላነው ፀፀቱ የሚመጣው ።
    በትግል በመከራ ህይወት ኖሮው. የሆነ. ከሆነግን በምንም አይረታም. አስተውሎ አውቶ አውርዶ ወራሪንም እያነከተ ከምንም ይህዳል. የሚገድበው የለም ።
    እደነ ማአዛ. ሀጎስ ( መሀመድ ). ተቀናጂተህ ሚዲያከፉተህ በቀለብ አዱን ካንዱና. የሞተን ትግሬ ጀግና አስመስሎ ከመዋዋል. ከንቱ ቅዥት. አንጀቴን የሚበላው ቢኖር የራያው አማራ ነው.
    በአረቂ ቀቃይ ሻጭ. ምሬ እያለ ልጥፉለማኝ. ተበርካኬ ስንት ጀግና አማሮች. ባለፉበት
    እነሞላ አጃው
    ለውጊያውና የትግሬን ወራሪ ድባቅ ለመምታትማ አማራው ጎንደር ባሀርዳርም. ገብቶ ነፃ አውቴታል.
    ላስታን ላሊበላን ዋግምራን. በ አርበኛ ደረጀ በላይ ብቻ ነው ጦር. ጥሰው ገብተው ድባቅ የመቱት እያየን አይረሳም
    ስንቱ እራያላይማ. አርበኛ ውባንተ በለው. አርበኛ ገበየው እንየው. የመሰሉት ሁሉ ልዮሀይሉ የሳት ልጂ እረመጥ. የአማራው ልክ ሀይል የጦሩ ገበሬ
    ለዛም በጀ/ ል. ተፈራ በስልክ እየተመራ ግራይ ካሶ ቁብ ያለበትን.
    ይልቁን ምክር እየዞረ ሌላን ከመሳደብ በስራ መታወቅ ማሳወቅ ሲገባ. በዘለፉ ይመስል
    ይመከር ምሬና ቡድኑ. ።
    ድል ለጀግናው አማራ ሰፊው ህዝብ ፋኖ መሩ
    ሞት ለሙታን ፋሺሺት አሸባሪ ወራሪ አውዳሚ ዘራፊ ኦሮሞ አለቃና ምንዝሩ አብይ ሀመድ አሊ ከነ ምርኮ ጁላና ባጫ ወዘተ የጋኔል ጭፍሮች ።

    • @assafunn5695
      @assafunn5695 2 หลายเดือนก่อน

      የቡዳ ልጅ

    • @yemisrachworeta4739
      @yemisrachworeta4739 2 หลายเดือนก่อน

      @@assafunn5695 እኔው ነኝ. ልጂ ሳልሆን
      በእውቀት በአይኔ በህዝብ ላይ የማልቀልድ. ወሮበላ ጠላቴን የማልምር ።
      ስለሆነም ነገዴ አማራ. የሆንከው ሁሉ. የመኖር ያለመኖር የገጠመህ. ጀግና ህዝብ. አገው ነው እየመራህ ያለው በስምህ አማራ እያለ ስለፎከረ አይደልም ማለት ባህል ወግህ ልሳንህ ተዋህዶታል
      ይሁና እየበላህ ነው ነው የምልህ ፋጠህ ንቃ
      ባህርዳርን. አማራው. በጌ ምድረውም. ዳሞቴው ደጋው. በለው ቆላው መግባት ጠላትን
      ቀንድ አውጣን ከነኩባንያው ማነቅ ማፉረጥ
      ሺዋ አዲስ አበባን በተመሳሳይ
      እጂአይንህ ጀሮህ እየሰማ አረ እደነቁራለው ካልክ
      ከሞት የተረፉክና የደቀክ ስትነቃ ሀገው ውጦህ
      ለኦሮሞ ምድርህ. ሌላው ጀግናው አማራ. አይበገርም ትግሬ ን ገትሞት ነው የኖረው አድስ አይደለም
      ጠመንጃ ትክሻው እስኪ ዝም የውችንም የውስጥንም ቅድሚያ ከሱ ስለሚዘምት የግድ
      እቆቆነው. አትሸውደውም ቀድሞ ይበላሀል ያስተውላል እንጂ ።
      ድል ለጀግናው አማራ ሰፊው ህዝብ ፋኖ መሩ
      ሞት ለሙታን ፋሺሺት አሸባሪ ወራሪ አውዳሚ ዘራፊ ኦሮሞ አለቃና ምንዝሩ አብይ ሀመድ አሊ ከነ ምርኮ ጁላና ባጫ ወዘተ የጋኔል ጭፍሮች ።

  • @wubalemikonnen
    @wubalemikonnen 2 หลายเดือนก่อน +1

    በርታ !በርታ!

  • @moss2409
    @moss2409 2 หลายเดือนก่อน +4

    i Like The Ways Your Present The new news

  • @gwudfre
    @gwudfre 2 หลายเดือนก่อน +1

    great work brother.

  • @Muluye-zr9cs
    @Muluye-zr9cs 2 หลายเดือนก่อน +3

    Bertalin bro❤❤❤❤❤❤❤

  • @GasamAli-q3m
    @GasamAli-q3m 2 หลายเดือนก่อน

    አህለን ወድሜ

  • @OmarOmar-ji5em
    @OmarOmar-ji5em 2 หลายเดือนก่อน +2

    ፉኖ ተመችቶኛል ጥይትማስገዛቱ ካድሬወቹን

    • @badreyanaga4292
      @badreyanaga4292 2 หลายเดือนก่อน

      WOOOOOOOOOOOOOOW FANOOOOOOOOOይምራን ፋኖ ሙህር ነዉ የምንለዉ ሼኔ ቢሆን ገድሎ ሥጋቸዉን ይበሉ ነበር

  • @elsabethe
    @elsabethe 2 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ደህና መጣህ ጠፍተህ ነበር

  • @tesfawamare836
    @tesfawamare836 2 หลายเดือนก่อน +1

    አይዞሽ በሌ ቆፉጣናው

  • @denkudenku9700
    @denkudenku9700 2 หลายเดือนก่อน

    በሌ ሰላም ነህ በሌ ባህርዳር ወጥቶ ቆሎ መግዛት እራሱ አልቻል ነም ቤተክርስቲያን ሊያስቀድስ የሄደው ሰው እንዴት እንደሚሮጥ ምንም ታክሲ ባጃጅ ውር እሚል የለም ሰባት ስአት እንገባለን ተሸከፋ ተብሎ ምንም ነገር የለም ሁሉም ዘግቶ ተቀምጦል

  • @JERRTUBE-k3y
    @JERRTUBE-k3y 2 หลายเดือนก่อน

    የሚገርም ነዉ ጭራሽ ብሬን አስገዟቸዉ😅😅😅 ፋኖ እኮ በፖለቲካዉም አልተቻለም!!

  • @elsabethe
    @elsabethe 2 หลายเดือนก่อน

    God help Fano

  • @KamelaKk-v4c
    @KamelaKk-v4c 2 หลายเดือนก่อน

    የራያ ህዝብ ግን ምን ነካው መሞቱ ላይቀር እየታገለ መሞት ነው.

  • @muhammedhassen6133
    @muhammedhassen6133 2 หลายเดือนก่อน

    በርታ በሌ

  • @EyobAdane-rx1jj
    @EyobAdane-rx1jj 2 หลายเดือนก่อน +1

    አረ ጣርማበር ውጊያ የለም

  • @tekadelele5687
    @tekadelele5687 2 หลายเดือนก่อน +1

    Ethio news is the truth source of information

  • @zinasheamare545
    @zinasheamare545 2 หลายเดือนก่อน

    Victory for fano ❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @BeleteMekuannt
    @BeleteMekuannt 2 หลายเดือนก่อน

    በሌእደነህ፣ዋናውኣጀዳህ፣ስለፋኖአድነት፣ቢሆንይመርጣል።

  • @EndalewBezabih
    @EndalewBezabih 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤Fanoye!!

  • @kassimyishak5983
    @kassimyishak5983 2 หลายเดือนก่อน

    ዜና አድርገው

  • @ashenafitadesse8975
    @ashenafitadesse8975 2 หลายเดือนก่อน +2

    ዳዊ ሳይሆን ዳዋ ነው የሚባለው ።

  • @TesfaMichael-x3t
    @TesfaMichael-x3t 2 หลายเดือนก่อน

    ይህ የተገደለው ከፍተኛው የጦርእዛዥ ኮረኔል ጆሀር ሊሆን ይችላል ወይ ጆሀርም ብዙ ንፁሀን እማሮችን
    እስገድሏል

  • @timket.begetabegeta-ly6sp
    @timket.begetabegeta-ly6sp 2 หลายเดือนก่อน

    ቻው ብልፅግና መኃል ላይ ብቻ ነው ያለው

  • @seidmuhammedmuhammedhassen1919
    @seidmuhammedmuhammedhassen1919 2 หลายเดือนก่อน

    የነ ደፂ ህወሃት ጠንክሮ መውጣቱ አይቀርም፤እንደዚያ ቢሆን ደስ ይላል።

  • @siyoumyeshitla746
    @siyoumyeshitla746 2 หลายเดือนก่อน

    በርታልን ወንድሜ ።

  • @AwekeEniayehu
    @AwekeEniayehu 2 หลายเดือนก่อน

    እረ መረጃ አሥቀድም ዘገባውን መጨረሻአድርገው

  • @Masrat-m5t
    @Masrat-m5t 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሺ ጊዜ የጥላቻ ፕሮፓ ጋዳ ወሬ ቢያወራ እዉነት ትከራለችእጅ አትቆረጥም (አትበጠሥም )❤

  • @SolomonTadesse-r6f
    @SolomonTadesse-r6f 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ነህ አቶ በለጠ እያደረግህ ለለው አኩሪ ተግባር ታላቅ አክብሮት አለኝ መረጃዎችህም ተማኝነታቸው አያጠራጥርም አንድ አስተያየት አለኝ ይሄውም መረጃዎችን በምታቀርብበት ጊዜ ወጥ የሆነ ቢሆን ወሎ ጀምረህ ሽዋ ጎንደር ጎጃሞ ሸዋ ጀምረህ ጎጃም ወሎ ተመልሰህ ሺዋ ከምታደርገው ሽዋ ከጀመርህ ሽዋን ጨርሰህ ወደሌሎች መሄድ ቢቻል እና ከሚዘበራረቅ ወጥነት ያለው ቢሆን

  • @DessieEndalamaw-w5z
    @DessieEndalamaw-w5z 2 หลายเดือนก่อน

    Berta wendem.

  • @BadryaBadrya-hz5nh
    @BadryaBadrya-hz5nh 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @asrdewadmas8959
    @asrdewadmas8959 2 หลายเดือนก่อน

    እውነት ነው እኔ ትውልዴ እዛ ነው

  • @kiburtebeje-oe9ps
    @kiburtebeje-oe9ps 2 หลายเดือนก่อน

    hi በለጠ የላኩልክን ሙዚቃ ለወንድሞቻችን አድርስልን

  • @desalegntadese9210
    @desalegntadese9210 2 หลายเดือนก่อน +9

    እኔ ስለህወሀት የምታጠፋው ጊዜ ባይኖር ደስ ይለኛል

  • @kassahuntessega2381
    @kassahuntessega2381 2 หลายเดือนก่อน

    ወሬ ማውራት አይሰለቻቸውም የሁኔታ ግምገማ እንኳ የላቸውም የተጣላውን እንኳ ለማዎቅ ገና አልገባውም ብልግና።

  • @haregnegusu6432
    @haregnegusu6432 2 หลายเดือนก่อน

    ዳዋ ነው የሚባለው

  • @sisayteklay890
    @sisayteklay890 2 หลายเดือนก่อน

    በርታ ወንድም

  • @Yif66
    @Yif66 2 หลายเดือนก่อน

    Bravo Fano

  • @habtamualamrew9137
    @habtamualamrew9137 2 หลายเดือนก่อน

  • @Semira-fz8fg
    @Semira-fz8fg 2 หลายเดือนก่อน +1

    Dele la amhara fano❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @weldesenbetmolla6775
    @weldesenbetmolla6775 2 หลายเดือนก่อน

    ጃዊ በሚል ይስተካከል ።

  • @desalegntadese9210
    @desalegntadese9210 2 หลายเดือนก่อน +4

    ፋኖ ያሸንፋል

  • @الال-و2ص
    @الال-و2ص 2 หลายเดือนก่อน

    ህውሀት ሲባል በለጠ ያነዝርሀል.ትቃጠላለህ እንጂ ምንም አይፈጠር ትግራይ ጐጃም አይደለም

  • @ምንጩመኳንንት
    @ምንጩመኳንንት 2 หลายเดือนก่อน

    የትግራ ፓለቲካ ባለቤት አለው የአማራን ፓለቲካ ከተወላጅ ባንዳ ዘሩን አጥፌ ከጠላት ጋር ተሰላፌ እንስሳ ገዳይ አስገዳይ ጨካኝ ሆዳም ? ነፃ አውጡት???

  • @juharsirag-zn6lg
    @juharsirag-zn6lg 2 หลายเดือนก่อน

    ሰላም እንኮን ደህ ናመጣህ

  • @HabtamuSechu16-rn6cn
    @HabtamuSechu16-rn6cn 2 หลายเดือนก่อน

    Tileyalek belawa❤❤❤❤

  • @tsigemezgebu2805
    @tsigemezgebu2805 2 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ'ኮ የሚገርመኝ!ጃዊሳ ብረት ለበስ ነው?ከሆነ ለምንድን እስከ ዛሬ አንድ የገጠር ከተማ የማይዘው?ኣይ ጉራ እና ውሸት!

    • @abiyadefris8473
      @abiyadefris8473 2 หลายเดือนก่อน

      ምን ማለት ነው የገጠር ከተማ ማለት

  • @bishawbaye9869
    @bishawbaye9869 2 หลายเดือนก่อน +3

    ስለህወሀት የምታጠፋው ጊዜ?????😡

  • @AmareTsega-f5q
    @AmareTsega-f5q 2 หลายเดือนก่อน +1

    አአአመሠግናለሁ ከአንተ ብዙ ሀው መማር አለበት ውሸት የለበትም እኔ በምቀሳቀሰው ደውየም በማረጋግጠው አው ነው መልሣቸው

  • @abebawmengistu3874
    @abebawmengistu3874 2 หลายเดือนก่อน

    Bele Berta tikkile

  • @greater1666
    @greater1666 2 หลายเดือนก่อน +2

    ስለስኳድ መረጃ ሰብስበህ ዘገባ ስራልን

    • @SaleMuche-tb9dc
      @SaleMuche-tb9dc 2 หลายเดือนก่อน

      ጅል ጎጠኛ

    • @GundeAu
      @GundeAu 2 หลายเดือนก่อน

      ስኳድ ማለት የጎንደር ህዝብ ነው ወንድሜ።

  • @natanemmesfin5291
    @natanemmesfin5291 2 หลายเดือนก่อน

    ህዉሀት ባለፉት ሁለት አመታት እራሴን በፖለቲካም በሐብትም እራሴን አዘጋጅቻለሁ ብሎ ነው አሁን የፈለገው ይግጠመኝ አይነት ግብግብ እየፈጠረ ያለው ፤ የፕርቶሪያው ስምምነት በሴራ tplf እንዲድን አድርጐታል የትግራይ ህዝብ ከ tplf ነፃ መውጣት አለበት፤፤

  • @yeshinehmolla2564
    @yeshinehmolla2564 2 หลายเดือนก่อน

    በሌ ዳዋ ነው የሚባለው ማሰሮ ደንብ አካባቢ ነው ቦታው

  • @JulietDelta007
    @JulietDelta007 2 หลายเดือนก่อน

    ኃይሉ ዮሴዴቅ ነው ፣ ታላቁ ኃይሉ ዮሴዴቅ የጎጃም ራስና የእቴጌ ምንትዋብ የልጅ ልጅ ነበሩ።

  • @timharmon10
    @timharmon10 2 หลายเดือนก่อน

    የ ብአዴን ግምገማ እና አሉ ባሉት ችግር ላይ የሰጡት መፍትሄ የሚጋጭ ነው፣፣ ፋኖን መዋጋት አንችልም ብለው ሲያበቁ፣ መጠነ ሰፊ ዘመቻ እናደርጋለን፣ ሃይል እናዛባለን፣😂 እንዴት ነው ነገሩ?
    ኦህዴድ ብአዴንን አስማተኛ አደረገው ልበል?

  • @IbsaGutema
    @IbsaGutema 2 หลายเดือนก่อน

    whatever TPLF is doing, we amhara accept if it is not harming us. we wish the best for tigray people. fano!

  • @tesfawambawtegegne3295
    @tesfawambawtegegne3295 2 หลายเดือนก่อน +1

    We (FANO)are winers because we are resonable

  • @MestugirmaZeleke
    @MestugirmaZeleke 2 หลายเดือนก่อน

    እንዴት አደርክ ብሎ ወንድማችን