ለአመታት የጠበቁት ክብረ ንፅህናዬ!!ስትጮህ ሰምተን ነበር ግን ባሏ ነበር የመሰለን

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 14 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 563

  • @fekadetessera3412
    @fekadetessera3412 2 วันที่ผ่านมา +183

    ዘሌ ልጅቱን ለዚህ ሁሉ አስከፊ በደል ያበቁዋት ቤተሰቦችዋ ናቸው። ሲቀጥል ይህችን ልጅ እንደ ታናሽ እህትህ ቆጥረህ ሁለቱንም ጎረምሶች ተገቢውን ቅጣት በማሰጠት ትበቀልላት ዘንድ እንማፀናለን። ❤❤❤❤

    • @DKJBROCJGAMINGCHANNEL21391
      @DKJBROCJGAMINGCHANNEL21391 2 วันที่ผ่านมา +2

      Yes please 🙏

    • @memhrandegideykahsay3906
      @memhrandegideykahsay3906 2 วันที่ผ่านมา

      ሰላታህ
      ይደብራል።
      ቀይረው ብየህ ነበር። ጋዝ ጋዝ ይላል በሌላው ስራህ ምርጥ ነው !

    • @HanaKetema-n5v
      @HanaKetema-n5v 2 วันที่ผ่านมา

      ምን?​@@memhrandegideykahsay3906

    • @EBO-g8c
      @EBO-g8c 2 วันที่ผ่านมา

      ftare

    • @EBO-g8c
      @EBO-g8c 2 วันที่ผ่านมา

      Ftare Ftamawen Yasamrlhn Ayzzos Ehtaaa

  • @masarat2998
    @masarat2998 2 วันที่ผ่านมา +93

    ዘሉ የወሴፍን መጨረሻ እድራክ ጀግናችን ውስጤነውየበላኝ😢😢❤❤❤❤❤

  • @genetketemawu
    @genetketemawu 2 วันที่ผ่านมา +40

    ሁለቱ ጎረምሶች መቀጣት አለባቸው ልጅቱ ታሳዝናለች 😢😢
    በርታልን ዘሌ የዮሴፍን መጨረሻ አደራ❤❤❤

  • @semiraaman935
    @semiraaman935 2 วันที่ผ่านมา +40

    ዘሌ ምርጥ ሰው የእውነት ሀቋን አውጣላት ፈጣሪ ያግዛቹ አንተንም ከመትፎ ነገር አላህ ይጠብቅህ

    • @alemkonjo9091
      @alemkonjo9091 2 วันที่ผ่านมา

      ❤ 9:18 9:19

    • @alemkonjo9091
      @alemkonjo9091 2 วันที่ผ่านมา

      Please find the 10:02? A

    • @abedaberhan
      @abedaberhan วันที่ผ่านมา

      ዘሌ ብናትህ አተን ማግኘት እፍልግህልው በጣም ረዳታህ ፍልግ ነው😢😢😢😢ብማርያም ዘሌ

  • @FreFre-w6k
    @FreFre-w6k 2 วันที่ผ่านมา +35

    ሀቋን አውጣላት አይዞሽ እህቴ እራስሽን ጠብቂ

  • @isabellaisra5888
    @isabellaisra5888 2 วันที่ผ่านมา +39

    የአሁኑ ይባስ አለ የአገሬ ሰው
    ዘልዬ ዘልዬ ለዚህ ባለጌ
    ቅጣቱን ያገኝ ዘንድ
    በርታልኝ። እጆች ሁሉ
    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

    • @Emube1
      @Emube1 2 วันที่ผ่านมา

      አቤት ግዜያችን

  • @JdMd-s1v
    @JdMd-s1v 2 วันที่ผ่านมา +31

    የኔ ጀግና ወንድምነቴ እንኳን ደህና መጣህልን ፡ዘየ፡ የንስርየ ታላቅ ወንድም

  • @jesusislordmitiku8648
    @jesusislordmitiku8648 2 วันที่ผ่านมา +25

    የዘረኝነት እና የጠባብነት ውጤትነው እራሱ የተናቀ ሌላውን ይንቃል ፍቅር ከሁሉ ይበልጣል ቤተሰቦቿ ዘረኞች ናቸው

    • @halimaali4383
      @halimaali4383 2 วันที่ผ่านมา

      Exactly 💯

    • @IsnaquIsnaqu
      @IsnaquIsnaqu วันที่ผ่านมา

      FIQIR min malet naw?
      Zeregninet min malet naw?
      AWO Fiqir ke hulu yibeltal
      Fiqir ina iwnet mindi naw ? Ye miyamesasilachew?
      Fiqir indih naw bilen kalin , IWNETIN degmo kaweqin IWNET Ininageralen Asteyayetachinim indihu yihonal. Awo IWNET GETA naw.
      GETAN kaweqin degmo Fiqirin inawiqalin malet naw.
      Iwnetin menager inji anifired feraj silale.
      Silezih yihich lij iwnet atasazinim irasuwan be kibir tebiqa ? Aw kibiruwan tebiqa neber . Geta gin yatsinanatal.
      .

  • @hawa8811
    @hawa8811 2 วันที่ผ่านมา +77

    ጀግናችን መጣ ገባ ገባ በሉ ዘሌንና የነስር አይንን እሚወድ እደኔ

  • @amandanoah3563
    @amandanoah3563 2 วันที่ผ่านมา +26

    እናትና አባትሽ ናቸው የገደሉሽ
    ስለዚህ ለእናትና እባትሽ ንገሪያቸው

  • @MomMom-p2n
    @MomMom-p2n 2 วันที่ผ่านมา +62

    ዘላለም ዘገዬ አባቴ ጀግናዬ ያልሰማነው እንጅ የልተደረገ ነገር የለም ብለሀል አንተና የንሰር አይን የተበደሉና የተጎዱትን እንባ የምታብሱ ጀግኖች ናቹህ መድሀኒያለም ይጠብቃችሁ

    • @addisw1713
      @addisw1713 2 วันที่ผ่านมา

      በጣም

    • @enatyefalke9555
      @enatyefalke9555 2 วันที่ผ่านมา

      በጣም ጀግኖች ናቸው እግዚአብሔር ይጠብቃቸው

  • @hailushimeles4857
    @hailushimeles4857 วันที่ผ่านมา +4

    የብሩክ እንባና መበደል ሁሉንም ክብርና ደስታ አሳጣቸው

  • @SolomonLombamo
    @SolomonLombamo 2 วันที่ผ่านมา +70

    2 ቱም ባ ሕግ ይጣይቁ የምትሉት 👍👍

  • @teklubirru5780
    @teklubirru5780 2 วันที่ผ่านมา +13

    ልጅቷ አስተዋይ ልጅ ናት ለቤተሰቦቿ ክብር የምትጨነቅ ግን ቤተሰቦቿ ሊረዷት በለመቻቸው ለማትፈልገው ሰው ድረዋት ስሜቷን በእጥፍ ጎድተዋታል።

  • @abebech3154
    @abebech3154 2 วันที่ผ่านมา +9

    ዙላለም ምርጡ የኢትዮጵያ ጀግና ልጅ ተባረክ ኑርልን እግዛቤር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ የቀጨኔዋ ልጅ ከምን ደረሰች ቤተሰቧቿ ዳሯት ወይስ ከምን ደረሰች ወድማችን

  • @zelekekache9756
    @zelekekache9756 2 วันที่ผ่านมา +15

    Please ዘሌ ,ሁለቱም ወደ ህግ ፍት ቀርበው የእጃቸውን ዋጋ እንድያገኙ አድርግ አጋዥ የላትም እነደ ታላቅ ወንድም ሁንላት ።

  • @zaresma
    @zaresma 2 วันที่ผ่านมา +28

    ስላም ስላም ጀግናው ይንስር ውንድም ዘሌ ❤❤ መቶል ሽር ላይክ እይደርግችሁ

  • @Wubalemmamo-y1h
    @Wubalemmamo-y1h 2 วันที่ผ่านมา +5

    አይዞሽ እህት አታልቅሽ በጣም ያአማል ሴትነት ፈተና ነዉ💔😢😢

  • @EKR24-i1f
    @EKR24-i1f 2 วันที่ผ่านมา +17

    እንኳን በደህና መጣልኝ ጀግናችን ዛሬ አንደኛ ነኝ በላይክ 👍❤

  • @לגילהי
    @לגילהי 2 วันที่ผ่านมา +10

    ግን ጎበዝ ይህ የምናየውና የምንሰማው በየ ሚዲያው እውነት ነው እኔ አልመሰለኝም ያልሰማነውና ያላየነው አለብላቹሁ ነው

  • @robekaeth3984
    @robekaeth3984 วันที่ผ่านมา +2

    በጣም ያማል አይዞሽ ውዴ ፈጣሪ የጃቸውን ይሥጣቸው😂😂😂

  • @tigirayeismylife9923
    @tigirayeismylife9923 2 วันที่ผ่านมา +8

    Welcome back you are a super hero guys I just want to say this in Indian they support their actress or anyone does something in social media but I don’t understand WHY is so hard for Ethiopian to subscribe and support this kind of hero’s that helps so many people come on give him more subscribers the views is 28000 but 3000 Likes it’s not fair COME ON WE NEED TO MAKE IT WATCH THEM BY A LOT OF PEOPLE

  • @askualaregawi2963
    @askualaregawi2963 2 วันที่ผ่านมา +8

    ምን አይነት ስግብግብ ቤተሰብ ናቸው ኤጭ ወደዛ። ኣይዞሽ እህቴ

  • @hrutfetenisa2776
    @hrutfetenisa2776 2 วันที่ผ่านมา +13

    በሰመአም ይሄ ከአይምሮ በላይ ነው ዘሌ በአንተ እተማመናለሁ እደዚህ ሰረአት ያጣ ነገር ለከ እደምታገባልኝ❤❤

  • @Grgc-y6l
    @Grgc-y6l 2 วันที่ผ่านมา +27

    ያልሰማንው ያላየንው ጅ ያልተደረገ ነገር የለም እግዚአብሔር መጥፎ ነገሮችን ከኛ ያርቅልን

    • @ኢትዮጵያየእኝናት
      @ኢትዮጵያየእኝናት 2 วันที่ผ่านมา

      😔😔አረ ጉዳችን በ እዚህ ዩቱብ ግና ግና ስንቱ እንስማ ይኦን ኢትዮጵያ የ ሲኦል አገር ኦነች 😔😔

    • @alemkonjo9091
      @alemkonjo9091 2 วันที่ผ่านมา +1

      Amark

  • @Adanech-yv3lc
    @Adanech-yv3lc 2 วันที่ผ่านมา +10

    Hayi gudii biyyaa keenya yomu hin dhumu sila agzosh obbooleetii too waqaayyoo gatii isaa yaa kenuufi jireenyuma keessantu tokko hin ta,in dhugaa waqaayyoo yaa basu 🙏🥲zalee qalii nama jabaadhu 🙏❤

  • @hayattesema4388
    @hayattesema4388 วันที่ผ่านมา +2

    እዳው የሚያስጨንቀው ባሁኑ ግዜ የጤንነት ጉዳይ በሪጓ መጨነቁን ትታ ሚዜው ጤነኛ ይሆናልወይሥ ነው አላህ ይጠብቀን ከነኚህ አይነት ደካማ አሥተሳሰብ ወዶች

  • @MeramA-f3x
    @MeramA-f3x 2 วันที่ผ่านมา +11

    እረ ዘንድሮ ያልተሰማ እንጅ ያልተደረገ ነገር የለም አለ ዘላለም ዘገየ የማዳም ዋይፋ ይኑርጅ ብዙ ጉድ አለ 😢😢😢😢

    • @AnwarEshetu-v5x
      @AnwarEshetu-v5x 2 วันที่ผ่านมา

      ታድለሽ እኔ በብር ነው የምጠቀመው ዉዴ በወር 120ብር❤❤❤

  • @almazreta9110
    @almazreta9110 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በጣም ነዉ በጉጉት የምጠብቅህ በርታልን የእኛ ጀግና አሁን አሁንማ የማየዉ ነገር አገሬ ገብቸ ቤተሰብን ለመጠየቅ እንኳን በጣም ነዉ የምፈራዉ ምን እየሆነብን እንደሆነ ማመን ይከብብዳል እንናንተን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 2 วันที่ผ่านมา +10

    ጀግናው ወንድማችን መጥቶልናል ::
    ላይክ @ ሼር @ ስብስክራይብ እያረግን እናበረታታው
    እምትሉ በላይክ አሳዩኝ 🙏🙏🙏❤️

  • @Hundumak
    @Hundumak 2 วันที่ผ่านมา +16

    ባለጌ ባል ነው ። የሴትንጠልጅ ክብር ያልገባው ሗላቀር ማይም ነው። በህግ ትጠይቀው። ከዚህ ጋር በትዳር መቀጠል የለባትም ። ፍቅር እኮ በመከባበር ላይ የተመሠረተ ነው እንጂ ሚስቱ ለመሆን የወሰነች ሴት ለሱ የሸቀጥ ዕቃ አይደለችም ለማንም ወንድ አሳልፎ የሚትሰጥ 😡😡😡

  • @ጠባይግብርምስኩሉ
    @ጠባይግብርምስኩሉ 2 วันที่ผ่านมา +5

    ጀግናዋ እንኳን በስላም መጣህልን ግን የአሁን ግዜ ምን አይነት ግዜ ነው የደረስን

  • @seidkedir6064
    @seidkedir6064 2 วันที่ผ่านมา +37

    ሴቶች ማወቅ ካለባችሁ ነገር የመረጣችሁት ወንድ መጥፎ እስካልሆነ ድረስ ቤተሰብ በትዳራችሁ ላይ ማሰገደድ አይችልም
    አላህ በተሻለው ይካስሽ

    • @arielasgedom3242
      @arielasgedom3242 2 วันที่ผ่านมา

      I disagree with your comment. Because the Bible says that to obey our family.

    • @QeyoQeysew
      @QeyoQeysew 2 วันที่ผ่านมา +1

      The repply read quraan chap 28 v 2

    • @HubelAl-UZZA
      @HubelAl-UZZA วันที่ผ่านมา

      ምንድነው ቁራዔን ???😂😂😂​@@QeyoQeysew

    • @salamsalam8539
      @salamsalam8539 วันที่ผ่านมา

      Ene aleheu bebetseb melnyat teleyayech zare hulo mngbegebew esunm asekayech zare ene wagayen eykfleku new😢😢😢

  • @fekermitka
    @fekermitka 2 วันที่ผ่านมา +18

    ጀግናው እግዚአብሔር ይጠብቅህ እረ ጉድ😢😢😢😢

  • @etalemkasaa5586
    @etalemkasaa5586 2 วันที่ผ่านมา +8

    ዘሌ ካንተ የሚያመልጥ ነገር የለም እንደ ባለፈው ታሪክ እንዳይሆን ጠበቅ አድርገህ መርምር

  • @aynalemtilahunadem7089
    @aynalemtilahunadem7089 2 วันที่ผ่านมา +14

    አይ አገሬ የማንስማው የለም እንደው ምን የከፋ ግዜ ደርስናል ይቅር ይበለን 🙏🏽

  • @ሱመያተገኘ
    @ሱመያተገኘ 2 วันที่ผ่านมา +14

    አሏህይጠብቅህ በሄድክበትሁሉ

  • @samrawitabera3381
    @samrawitabera3381 2 วันที่ผ่านมา +4

    በእጣም የቤተሰብ ጣልቃ ገብነት ብዙ ግዜ ፈተና ላይ ይዳርገናል ይሄ ህይወት በኔም ስለደረሰ ፔኑን አቀዋለሁ፡፡

  • @SebleworkAdeme
    @SebleworkAdeme 2 วันที่ผ่านมา +3

    ዞላ በርታ ሃቁን ከእግዚአብሔር ጋር አውጣላት ይህ ፀያፍ ነገር ነው

  • @Alma-p7j
    @Alma-p7j 2 วันที่ผ่านมา +4

    አይ ቤተሰብ ምን አለበት የልጃችሁን ውሳኔ ብታከብሩ ይችን የተከበረች ልጅ ተጫወታችቧት የልጃችሁን ክብር በማይረቡ ጎረምሶች አሳጣቿት ፈጣሪ የእጃችሁን ይስጣችሁ ዘሌ የኛ ጀግና እነዚህ ባለጌዎች ለህግ ማቅረብ አለብህ ነገም በሌሎች እህቶቻችን መደገሙ አይቀርም እነሱ ካልተቀጡ

  • @اللتز-ف1ل
    @اللتز-ف1ل 2 วันที่ผ่านมา +5

    ለዘላለምዬ የኛ ጀግና ሰላምህን ያብዛልኝ የየውሴፍ አለኝታ የሆንከው የኛ ወንድም የውሴፍን ስወደው የኔ ወንድም ደስታውን ነው እምጠባበቀው❤😢 አንተንም ሰላምህን ያብዛልኝ❤🎉 አይዞሽ እህቴ አንቺ ቅድሚያ ለምን ሰከርሽ ባጠጭስ ቢቀርብሽ እኮ እራስሺን ትቆጣጠሪያሉሽ እንዴ ማነው ጠጥቶ ክብርና ያስኬደው??? ሆይ ችለሽ አታሶዝጅም እንዴ?? ጥፋተኛ አይመስለኝማ ባል ተብየው መስከርሽ አስጠልቶት ይሆናል የቀየረው ሚዜውን😢

  • @hjezehjezr9522
    @hjezehjezr9522 2 วันที่ผ่านมา +7

    የኔ ጀግና ጋዜጠኛ ፈጣሪ እድሜ ይስጥህ ግን ራስህን ጠብቅ በጣም ያሳዝናልልል😢😢😢 አይዞሽ የኔ እህት በፈጣሪ ስምምምም ምንአይነት ጉድነውውው

  • @SisaySamuel-g5d
    @SisaySamuel-g5d 2 วันที่ผ่านมา +3

    ዘሌ እንኳን ደህና መጣህ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉 ሲቀጥል ባሏ እና ሚዜው ያቀዱት እቅድ ነው እጂ በጭራሽ የሚወዳት ቢሆን ለሰው አሳልፎ አይሰጣትም ጨካኝ ነው

  • @meseretgebrie1599
    @meseretgebrie1599 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    I feel you girl, enam bezih hunata wwisit alifalehu .ayzosh

  • @kidaneabraraw902
    @kidaneabraraw902 2 วันที่ผ่านมา +12

    በኖርማል ድጋይ ነበር እራሱን መቀጥቀጥ !!!

  • @alemneshtilahun8887
    @alemneshtilahun8887 2 วันที่ผ่านมา +6

    ለዝህ ሁሉ ያበቃሽ የበተሰቦችሽ መጥፎ አመለካኬት ነው ።አንቺም በራስሽ ለወደፊት ህይወትሽ በማሰብ ከመጀመሪያዉ ጓደኛሽ ጋር መሆን ነበረብሽ።

  • @IsnaquIsnaqu
    @IsnaquIsnaqu วันที่ผ่านมา

    Ayzosh Geta yasinashal . Ahunim ayzosh. Be iwnet ine betam ke aqme belay azignalehu.
    Awo betesebocha tifategna nachew.

  • @HenokWendemgegn
    @HenokWendemgegn 2 วันที่ผ่านมา +1

    ዘልዬ ሰላማችሁ ይብዛ ልትለን መጣህ ያንተንም ሰላም ያብዛልህ የኔ ጀግና ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ ወንድሜ ክፉ አይንካህ

  • @almiasfaw7158
    @almiasfaw7158 2 วันที่ผ่านมา +6

    በጣም ያበሳጫል ያማል ለሕግ መቅርብ አለባቸዉ አንችን ግን አሁንም ድንግል ነሽ

  • @سامرخالد-ك7ض
    @سامرخالد-ك7ض 2 วันที่ผ่านมา +2

    ወይጉድ ጅግናው አተን ናየነስር። አይንን የወለድ እናቶች እግዚአብሔርእድሜና ጤናይስጣቸው ❤❤❤

  • @ellenihagos657
    @ellenihagos657 2 วันที่ผ่านมา +17

    እንኳን በሰላም መጣህ ጀግናችን !
    ሰላማችንን ቸሩ መድሃኒያለም ! ያብዛልን አሜን !!!
    መቼም እዚች አለም ስንኖር ብዙ ፈተናዋች ይገጥመናል ከባድ ፣ቀላል ፣ መሀከለኛ ከ ቸሩ መድሃኒያለም !ጋር ፈተናዋቻችንን በትግስት እንድናልፋቸው ያብቃን አሜን !!!

  • @arielasgedom3242
    @arielasgedom3242 2 วันที่ผ่านมา +2

    I appreciate the lady for being respectful to her family. The Lord God will bless her for kept her virginity and obey her family.

  • @Alice-kr5op
    @Alice-kr5op 2 วันที่ผ่านมา +3

    መጀመርያዉ አንደኛ ሙዝየዉ ወይመድሃኒት አርጎለት እንዳይሆን ከዚህ በፊት እንደዚህ አይነት ታሪክ ሰምቼሎህ በጣም ያሳዝናል የሴት ልጅ ገፍ ወደ ህግ ዉሰደዉ አይዞህ ዘልየ ፈጣሪ ይርዳህ 🙏❤️

  • @selamfiker4087
    @selamfiker4087 2 วันที่ผ่านมา +4

    ❤❤❤❤great job my brother the truth always wins thank you ❤❤❤❤

  • @AboneshiAboneshi
    @AboneshiAboneshi 2 วันที่ผ่านมา +2

    ዘላለምጌታእየሱስአብዝቶይባርክህወድሜ

  • @FikirSentayew
    @FikirSentayew 2 วันที่ผ่านมา

    ዘሌ እንኳን በሰላም ወደ ስራህ መጣህ አንተ ጀግና የሚደንቅ ሰራ ነው የምሰራው በርታ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ተባረክ

  • @KassimHassan-y8m
    @KassimHassan-y8m 2 วันที่ผ่านมา +3

    ክፍል 2 እባክህ ወንድሜ ቶሎ ቶሎ የሚጠብቅህን አሳየን

  • @nouncell6397
    @nouncell6397 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    yene mmaarr ayiizoshii😢😢😢😢😢😢😢

  • @helenkasse9972
    @helenkasse9972 2 วันที่ผ่านมา +2

    በጣም ታሳዝናለች ሁለቱ ወንዶች መቀጣት አለባቸው

  • @zebeneWoldemariam-v1t
    @zebeneWoldemariam-v1t วันที่ผ่านมา +3

    ዘሌ የቻልከውን መሰዋትነት ከፋለህ ብሩኬን አናግረው አሁንም ሊያፈቅራት ይችላል እምበዋን ሊያብስ የሚችለው እሱ ብቻ ነው

  • @sadiyahassen318
    @sadiyahassen318 2 วันที่ผ่านมา +1

    ሰለም ጀግናችን እንኳን ደህና መጣህ አለህ ይጠብቅህ እኛ ሀገር ያልተሰማ ጉድ የለም በጠም አሳዛኝ ሁኔታ ላይ ደርሰናል በህግ ይጠየቁ እንጅ

  • @hiruttesfaye8578
    @hiruttesfaye8578 2 วันที่ผ่านมา +8

    ዘላለም ዮሴፍ ነገር መጨርሻውን መሰማት ናፍቆኝል

    • @Susu-p8v5w
      @Susu-p8v5w 2 วันที่ผ่านมา

      እደ አልሰለቻችሁምደ ያን ሁላ እርእስ ባአድ ሰው መስራቱ

  • @AlemtehayTemesgen
    @AlemtehayTemesgen 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ዘልዬ ለሰው አንደቆምቅ ሁሉ አግዚአብሔር ይጠብቂቅ 🥰🥰🥰🥰🎉🎉

  • @LulapaNugus
    @LulapaNugus 2 วันที่ผ่านมา +1

    ጀግናቺና ዘልዬ እንኳን ደናመጣህልን አባ❤🎉🎉🎉በርታልን

  • @LemlemAga
    @LemlemAga 2 วันที่ผ่านมา +3

    አቤት አምላኬ ቸር አሰማን ምን ጉድ ነዉ ዜሌ እራስህን ጠብቅ

  • @Jamela-ob5iq
    @Jamela-ob5iq 2 วันที่ผ่านมา +5

    😢😢 የእትዮጱየ ህዘብ ህይ የስደት እንግልትነ የአረብ ግርድነ የእርስ በረስ መገደደል የሴቶቸነ የህፀነቶቸ ጩቌነ የሰለም መጠት እንደ ቆም ከፈለገቸ ፉተህዊ የሸርአ ህግ ይቀቆም አረ የስደት ኑር ሰለቸን በአገረቸን የ ሆለ ሀብት እየሉን በሰወ አገረ ተነከረተተን ተወረደን አረ በአገረቸን ሰረተን እንብለበት

  • @SentayewSentayew-g1c
    @SentayewSentayew-g1c 2 วันที่ผ่านมา +5

    ዋናዉ ማመኑ ነዉ እንኳን አመነ ፈጣሪ አጋለጠዉ

  • @AjabMabre
    @AjabMabre 2 วันที่ผ่านมา +2

    እህቴ የደረሰብሽ ለመስማት ይዘገንናል ሁቱንም ለህግ ይቅረቡ 😭😭😭

  • @tiruneshegebretsadik
    @tiruneshegebretsadik 2 วันที่ผ่านมา +3

    እባክህን ዘላለም ዘገየ እነዚህ ኮርማዎች ልክ አስገባቸው ተበቀልላት እንባዋን አብስ ከመዳህኒአለም ጋር

  • @negagetachew974
    @negagetachew974 2 วันที่ผ่านมา +6

    አንዳንዴ በቤተሰብ የመጣ በግድ ሳይሆን በመተማመን ይሰራል አንዳንዴም በራስ ፍላጎት የተመረጠ የማይሰራበት ጊዜ አለ የአሁኑ ባል ስለማይሆንሽ እሺ ካለሽ ጓደኛሽን አግቢ ❤️ ፍቅር ያሸንፋል ❤️❤️

  • @AkuBinu
    @AkuBinu 2 วันที่ผ่านมา +1

    ዘሌ የምድር ነገር ምን እንደሚባልና እንደሚደረግ አላውቅም ወንጀልም ሆነ ቅጣት ነገሮች ከሆኑ በኃላ ነው ካሳ ይሆን ይሁን አላቅም ነገር ግን ተገቢውን ፍትህ ልታገኝ ይገባል አንተም በርታልኝ የተፈጠረባት ነገር በጣም ያሳዝናል

  • @AyniKidane
    @AyniKidane 2 วันที่ผ่านมา +3

    በጣም ያሳዝናል ያናድዳል አእሮአቸው ኋላ ቀር ነው

  • @AlemituAnjulo
    @AlemituAnjulo 2 วันที่ผ่านมา +21

    Romans 10 አማ - ሮሜ
    4: የሚያምኑ ሁሉ ይጸድቁ ዘንድ ክርስቶስ የሕግ ፍጻሜ ነውና።

    • @MayoshaTa
      @MayoshaTa 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አሜን❤❤

  • @אבטהפקראדיס-י9פ
    @אבטהפקראדיס-י9פ 2 วันที่ผ่านมา +2

    ፈጣሪ የእስራኤል ዓምላክ ይርዳህ አተ ሁሉን ትሰራለህ ኢሂንም እውነቱን
    ትደርስ አለህ
    ፈጣሪ ይርዳህ

  • @ZufiTefe-xh4dj
    @ZufiTefe-xh4dj 2 วันที่ผ่านมา +1

    Zelya encone dhena methe

  • @etsegenetteklu9379
    @etsegenetteklu9379 2 วันที่ผ่านมา +1

    Wiy betam yasazinal egzhabher yiridah

  • @sbekele4200
    @sbekele4200 2 วันที่ผ่านมา +4

    ዘሌ አንተ የምታቀርበው ታሪክ ወይ ጉድ የሚያስብል ነው።ለሙሽራዋ እንዲህ መሆን ቤተሰብዋም ተጠያቂ ናቸው።

  • @ShShh-u8n
    @ShShh-u8n 2 วันที่ผ่านมา +1

    በስመአብ ምንጉድነው እማይሰማየልም ዘልየ በርታልን ለሕግ አቅርባቸው😢😢😢😢😢😢

  • @jeenajeena6909
    @jeenajeena6909 2 วันที่ผ่านมา +5

    እንኳን ደህናመጣህ ዘሌ በርቱልን ❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Rody-sd7tq
    @Rody-sd7tq 2 วันที่ผ่านมา +3

    እንኳን ደህና መጣህልን የኛ ጀግና 🎉🎉❤❤

  • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
    @ዳግማዊትኢትዮጵያ 2 วันที่ผ่านมา +3

    ዘልዬ የዮሴፍን መጨረሻ አደራህን የኛ ጀግና ዮሴፍ በጣም ነው ልቤን የሰበረው ተከራተተ ተገፋ 😢😢😢እህታችን ለዚህ ሁሉ ችግር የዳረጓት ቤተሰቦቿ ናቸው የማትፈልገውን ሰው አግቢ ብሎ ማስገደድ እሷም እሽ ብላ መቀበል አልነበረባትም የብዙ ቤተሰቦቻችን ችግር ይከ ነው ብሄር ምናምን እያሉ 😢😢ባል ተብየውም ሚዜውም ለህግ መስጠት ነው 😢ባለቤቷ ድንግልናውን መውሰድ ሲያቅተው ነው ሚዜው እንዲወስደው ያደረገ

  • @ነኝተማሪዋጀግና
    @ነኝተማሪዋጀግና 2 วันที่ผ่านมา +2

    ዱሮ እንድህ ይደረጋል ሲሉኝ አላምንም ነበር ጨምላቃ ሰው ብዛቱ😢😢😢😢

  • @TigistBatebo
    @TigistBatebo 2 วันที่ผ่านมา +3

    ዘሌ ዉዳችን የንስር አይን መኩርያችን ፈጣር ይጠብቃችዉ

  • @Jerusalem-cm7pv
    @Jerusalem-cm7pv 2 วันที่ผ่านมา +3

    እህቶች አስተውሉ ለቤተሰቦቻችሁ በምንም ነገር ልትስማሙ ልታዘዙ ትችላላችሁ በህይወታችሁ.ምንም አትስሙ እናትና አባታችሁም ቢሆን ስህህተት ውስጥ አትግቡ እንጂ ነገ የእናንተ ህይወት ማንንም አይኖርላችሁም

  • @ረድኤት
    @ረድኤት 2 วันที่ผ่านมา +6

    ትዳርም በብሔር ሆነ አይ አገሬ ይገርማል ትዳር የእግዚ አብሔር ፍቃነው ብሔር አይ ወስነውም

    • @sweetman5249
      @sweetman5249 2 วันที่ผ่านมา

      Ewunet new kezih beshita geta yifewusen. Sew ensisa honoal …

  • @almazdwoldetsadik2073
    @almazdwoldetsadik2073 2 วันที่ผ่านมา +3

    ከ60ና 70ዓመት በፊት የነበረ ኋላቀር አስተሳሰብ በደንብ ለፍርድ መቅረብ አለባቸው

  • @አመትች
    @አመትች 2 วันที่ผ่านมา +5

    እንኳን ደና መጣ ዘሌዬ❤🎉😊

  • @ሉበበይቱብ
    @ሉበበይቱብ 2 วันที่ผ่านมา +3

    እንኳን ደህና መጣህ ጀግናችን👍👍👍

  • @addiswassie8467
    @addiswassie8467 2 วันที่ผ่านมา +3

    I am so glad, he believed it.

  • @elsabetmulugeta4583
    @elsabetmulugeta4583 2 วันที่ผ่านมา +1

    እውነት አው እኮ ዘልዩ ስራችን እኮ በጣም ያንገሸግሻል እኮምንምአልሆንም እኮእግዜር አዘነልን እንጂ አንዳንዴ ሲያንስፕን ነው እላለሁ

  • @kuw6095
    @kuw6095 2 วันที่ผ่านมา +4

    እንኮን ደህና መጣ ወንድሜ❤❤❤❤❤ አንተ ጀግና ነህ

  • @samrawitdagne-w6d
    @samrawitdagne-w6d 2 วันที่ผ่านมา

    የድንግል ማሪያም ልጅ መድሃኒያለም ይመስገን !!!!!!!!ካመኑ ምንም ይሁን ይሆናል ማዙ በጣም ነው ደስ የሙሉ እረዥም እድሜ ተመኘሁ

  • @hanaabatehana5489
    @hanaabatehana5489 2 วันที่ผ่านมา +1

    ያአላህ፣ከደዚአይነት፣አላህ፣ይጠብቀን
    ሁለቱም፣ወደህግ፣ይሒዱ፣የጃቸዉ፣ይቀበሉ፣😢😢😢😢😢😢😢😢😢፣

  • @azebkelemework
    @azebkelemework 2 วันที่ผ่านมา +3

    ወላጆች በልጆች ትዳር ባይገቡ መልካም ነው

  • @ديحهسيمو
    @ديحهسيمو 2 วันที่ผ่านมา +2

    ዘልኔ ሁሌም የምልህ ሰላምህ ይብዛ ሁሌም ጀግናችን ነህ💪💪💪💪💪👍

  • @galaxyim8630
    @galaxyim8630 2 วันที่ผ่านมา +1

    አይ ዘሌ ያስመነው እንጂ ያልተደረገ የለም❤❤❤❤ ልክ ነህ

  • @Alazar_q12dt3ht8u
    @Alazar_q12dt3ht8u 2 วันที่ผ่านมา +5

    ያልሰማንው ነገር ምን አለ ጆሮዬ ሊሞላነው

  • @AyuBeleteofficial
    @AyuBeleteofficial วันที่ผ่านมา +2

    Yihe defar normal nw aleko😢, please asasirew,

  • @Ganet2024
    @Ganet2024 2 วันที่ผ่านมา +1

    ዘሌ፡የኛ፡ጀግና፡የየዎሴፍን፡መጨረሻ፡ከማዳምስራጋ፡አተን፡ባየሁ፡ቁጥር፡የዎሴፍነው፡ትዝ፡የሚለኝ❤❤❤

  • @Zinu-T
    @Zinu-T 2 วันที่ผ่านมา +1

    ስላልበሰልሽ እንጂ ቤተሰቦችስ ጥንቅር ብለዉ መቅረት ይችሉ ነበር ። ምክንያቱም እነሱ ለሆነ ጥቅም ነዉ ይሄን የወሰኑት።