ጄነራል ብርሀኑ ጁላ የመከላከያ ሰራዊት መቀሌ ከተማን መቆጣጠሩን አስመልክቶ የሰጡት መግለጫ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 12 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 816

  • @የበረሀአበባውሃጥምትያላት
    @የበረሀአበባውሃጥምትያላት 4 ปีที่แล้ว +307

    ጀግናው ሰራዊት ደመወዝ ይጨመርለት ቤት የለለው ቤት መግስት ያደራጂላቸው የምትሉ እጂ አውጡ በላይክ

    • @fatumabakala1744
      @fatumabakala1744 4 ปีที่แล้ว +5

      100% Tikikil lisexachew yigebal

    • @lovrlovt1677
      @lovrlovt1677 4 ปีที่แล้ว +3

      ትክክል

    • @hayatmuhammed2267
      @hayatmuhammed2267 4 ปีที่แล้ว +4

      ትክክል እኛ እራሱ ሁለት ቤት ያለን እዱን ለነሱ መስጠት አለብን

    • @ikram21imine32
      @ikram21imine32 4 ปีที่แล้ว +3

      Ewonet newo

    • @AbduRahman-bo3ud
      @AbduRahman-bo3ud 4 ปีที่แล้ว +3

      ok

  • @nejattube3877
    @nejattube3877 4 ปีที่แล้ว +44

    አልሀምዱሊላ የኛ ጀግኖች እንኳን ደስ ያላችሁ የልፋታችሁ ውጤት ነው ደስታን መቆጣጠር ያቅታል ለነዛ ለተጨቆኑ ህዝቦች እንኳን ደረሳችሁላቸው

  • @kerennino4850
    @kerennino4850 4 ปีที่แล้ว +33

    እንኳን ደስስስስስ አለን ለሕቱም የ ኢትዮጵያና የኤርትራ ህዝቦች. እልልልልልልል ❤❤❤❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤❤❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @Kevindurant35734
    @Kevindurant35734 4 ปีที่แล้ว +96

    *Congratulations to the People of Ethiopia 🇪🇷🇪🇷🇪🇷*

    • @mesrert123
      @mesrert123 4 ปีที่แล้ว +7

      🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💕💕💕

    • @zemizemi1750
      @zemizemi1750 4 ปีที่แล้ว +6

      እልልልልል

    • @zemizemi1750
      @zemizemi1750 4 ปีที่แล้ว +3

      የስየስየስየስየስ

    • @xmediabox
      @xmediabox 4 ปีที่แล้ว +2

      @@zemizemi1750 Thank you

    • @Dave-kc1jb
      @Dave-kc1jb 4 ปีที่แล้ว +3

      Thank you my Eritrean brother 🇪🇹❤️🇪🇷

  • @Dave-kc1jb
    @Dave-kc1jb 4 ปีที่แล้ว +28

    እልልልልልልልልልልልልልልልልል
    ኢትዮጵያውያን እንኳን ደስ አለን
    ክብር ለጀግናው መከላከያችን
    ክብር ለአማራ ልዩ ሀይል
    ክብር ለጀግናው መሪያችን ዶ/ር አብይ
    🇪🇹❤️🇪🇹❤️🇪🇹❤️🇪🇹❤️🇪🇹❤️🇪🇹❤️

    • @ethio-alem5989
      @ethio-alem5989 4 ปีที่แล้ว +1

      Elelelelelel......

    • @Zenaneh
      @Zenaneh 4 ปีที่แล้ว +1

      እልልልልልልልልልልልልልልልልል

    • @Zenaneh
      @Zenaneh 4 ปีที่แล้ว

      @@ethio-alem5989 እልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @mlmame7951
    @mlmame7951 4 ปีที่แล้ว +59

    መሪያችን ችግኝ መትከል ብቻ ሳይሆን
    አረምንም እንዴት መንቀል እዳለበት እያሳየን ይገኛል!!!

    • @Halefom
      @Halefom 4 ปีที่แล้ว +3

      ማሪያምን ከት ብዬ ነው የሳኩት!! በጣም ትክክል! 😀😀😀😀😀

    • @eshetudesta1225
      @eshetudesta1225 4 ปีที่แล้ว +1

      😍😍😍😍

    • @halefomteddla9771
      @halefomteddla9771 4 ปีที่แล้ว

      That is true! Some one to call upon a hero!

  • @hamzaomohammede7603
    @hamzaomohammede7603 4 ปีที่แล้ว +73

    የሀገረቹ ሠለም የነፈቀቹ እስቲ ላይክ👍👍👍

  • @miminigussie2794
    @miminigussie2794 4 ปีที่แล้ว +6

    ጀግናው የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት እናመሰግናለን ይቺን አገር መቼም ሊላቀቃት ከማይችል ጨካኝ አውሬ ቡድን ለዘላለሙ ስላላቀቃችሁን የእድሜ ዘመን ባለውለታዎቻችን ናቹ እድሜና ጤናን ለሁላቹም እመኛለሁ ድሉ ይቀጥላል።

  • @shewa1271
    @shewa1271 4 ปีที่แล้ว +24

    ጀግናው መከላከያችን አኮራን 👍🏾👍🏾👍🏾💚💛❤️እልልልልል.......

  • @ነፍሴጌታዬንታከብረዋለች
    @ነፍሴጌታዬንታከብረዋለች 4 ปีที่แล้ว +28

    አረ እልልልልልልልልልል በሉ ያገሬ ሰዎች እንኳን ደስ አላቹ ከዚህ ብኋላ ያለውን እግዚአብሔር ያውቃል አገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @ሀስቢየላሁወኒእመትወኪልኢ
    @ሀስቢየላሁወኒእመትወኪልኢ 4 ปีที่แล้ว +20

    እኮን አብሮ ደስ አለን የኛ ጀግኖች አላህ ይጠብቃችሁ በእውነት ደስታየን መቆጣጠር ነው ያቃተኝ አልሀምዱሊላ

  • @wudinesh2337
    @wudinesh2337 4 ปีที่แล้ว +18

    ❤💛የትግራይ ህዝብ እንኳን ለዚህ ለነጻነት ጊዜ አደረሳችሁ ሰላማችሁ ይብዛ 😘😘 ኢትዮጵያ በሰላም በፍቅር ለዘላለም ትኑር 🇪🇹❤

  • @ተወከልቱአለአላህ-ለ6ቘ
    @ተወከልቱአለአላህ-ለ6ቘ 4 ปีที่แล้ว +23

    እካን ድስ አላችሁ የምየ ኢትዮጵያ ህዝቦች💔💔 አላህ መጨረሻውን ያሳምረው 💪💪💪

  • @ተሽንፍአለው
    @ተሽንፍአለው 4 ปีที่แล้ว +63

    የሞት ቤተስብ አላህ ለቤተስቦቻቸው ስብር ይስጣቸው ደስታው ሁሉም የሚደስትበት ያርግልኝ

  • @tigistubeyeneofficial3264
    @tigistubeyeneofficial3264 4 ปีที่แล้ว +58

    እንኳን ደስ አለሽ አገሬ ኢትዮጵያ እንኳን ደስ አላቹ ውድ የትግራይ ተወላጆች ወንድሞቼ እና እህቶቼ

    • @ማይናሃባይ
      @ማይናሃባይ 4 ปีที่แล้ว

      Egna wendemamoch adelenm tegaru tigray now hagerachin

    • @kedijaahmed7236
      @kedijaahmed7236 2 ปีที่แล้ว

      ኧረየመቸነውያምናነውወይስ

  • @tsehaydemeke
    @tsehaydemeke 4 ปีที่แล้ว +10

    ኢትዮጵያዊነት ይቀጥላል። የኢትዮጵያ የመከላከያ ሰራዊት ለኢትዮጵያ አለኝታነቱን አረጋግጧል። እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ።

  • @ethiopiasolo2863
    @ethiopiasolo2863 4 ปีที่แล้ว +7

    እግዚያብሔር ኃያል ነው! መከላከያ ሰራዊታችን አና የአማራ ልዩ ኃይልና ሚኒሻ እናመሰግናለን! የኢትዯጵያ ሕዝብ እንኳዋን ደስ አላችሁ!! ኢትዮጵያ ለዘለአለም ትኑር!

  • @lopisobelayneh.2291
    @lopisobelayneh.2291 4 ปีที่แล้ว +2

    🗣ኢየሱስ አመሰግናለሁ ክብር ሁሉ ለአንተ ይሁን ኤሁሉ የሆነው በእግዚአብሔር እጅ ነው።💓💝🇪🇹✅

    • @sifmplc4583
      @sifmplc4583 4 ปีที่แล้ว +1

      Ameneeee hallelujah thanks to the great God!! Very true👍👍😘😍

  • @hamzaomohammede7603
    @hamzaomohammede7603 4 ปีที่แล้ว +23

    እንኳን አብሮ ደስ አለን መጫረሸውንም የሰምርልን ጀግናው ጄኔረል ብረሀኑ አበቴ በርታልኝ አብቹን ይዛህ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👈

    • @bethelihemabreham6752
      @bethelihemabreham6752 4 ปีที่แล้ว +1

      “E/r yimesgen “.....👏👏👏👏👏👏👏👏Ilili bey hagere !!!!

  • @kedijawesiman9828
    @kedijawesiman9828 4 ปีที่แล้ว +13

    እኳን አብሮ ደስያለን የኢትዮጵያ መከላከላያ ኩራታችን ናችሁ እልልልልል እልልልልል👏👏👏👏👏👏🇬🇭🇬🇭🇬🇭🇬🇭🇬🇭🇬🇭

  • @tareyads5906
    @tareyads5906 4 ปีที่แล้ว +20

    ጀነራል ብርሀኑ ጁላ የቁርጥ ቀን ጀግናችን በጣም እናመሰግናለን!

    • @mestes4158
      @mestes4158 4 ปีที่แล้ว

      This guy is not hero he was prison of they let go free

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 4 ปีที่แล้ว +2

    የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊታችን እንኳን እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ሆነ እንወዳችዋለን 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @eliasgugsa2612
    @eliasgugsa2612 4 ปีที่แล้ว +3

    ይህ ድል ለመላው የትግራይ ሰላም ናፋቂ ህዝብ ታላቅ የምስራች ነው:: ታላቅ ክብር ለመከላከያ ሠራዊት::

  • @mussahussen2719
    @mussahussen2719 4 ปีที่แล้ว +11

    እልል በይ ሀገሬ ሰላምሺን እንጅ ክፉሺን አያሰማኝ ምስጋናየ ለመከላከያ ሰራዊት ለሞቱት ነፋስ ይማር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

    • @kiditariku6817
      @kiditariku6817 4 ปีที่แล้ว +1

      እንኳን : ደስ: አለን👏👏👏👏👏👏💚💛❤

  • @emebetemiru5992
    @emebetemiru5992 4 ปีที่แล้ว +55

    Elllllllleeeeellllllll God is great.🙏🏽🙏🏽🙏🏽

    • @Zenaneh
      @Zenaneh 4 ปีที่แล้ว

      እልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @ibrahimadem4746
    @ibrahimadem4746 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ ደስ ብሎኛል መላዉ የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት አድናቆቴን እና ምስጋናዬን አቀርባለሁ። መላዉ የኢትዮጲያ ህዝብ እንኳን ደስ አላችሁ።

  • @tamirutegene3611
    @tamirutegene3611 4 ปีที่แล้ว +17

    Congratulations for all Ethiopian 🇪🇹💪!.Bad news for TPLF and their followers.

  • @AB-rf2tb
    @AB-rf2tb 4 ปีที่แล้ว +1

    ድል ለኢትዮጵያውያን ህዝብ ሰላም ለትግራይ ነዋሪዎች

  • @elsakassa1088
    @elsakassa1088 4 ปีที่แล้ว +6

    እልልልልልልልልልል እንኳን በስላም መቀሌ ገባችሁልን ጀግኖቻችን እንኳን ደስ አላችሁ የትግራይ ህዝብ

  • @selamselina2145
    @selamselina2145 4 ปีที่แล้ว +28

    ትግራይ የጁንታው መቀበሪያ እንጂ መፈጫ አይደለችም

  • @mazadaneal3775
    @mazadaneal3775 4 ปีที่แล้ว +30

    እልልልልልልልልልልልል ብለናል ሀገሬ ሰላምን ይብዛልን በነካ እጃቹሁ ኦነግ ሸኔ የሚባለውንም ልክ አስገቡልን የኔ ነው ትክክለኛ ምስጋና የተሟላ ደስታም የሚሆንልን

  • @tisgekaafniinama1538
    @tisgekaafniinama1538 4 ปีที่แล้ว +25

    ውድ የትግራይ ወገኖች ሰላም ፈላጊ እንደሆናችሁ እርግጠኛነኝ እኛም ከእናንተ ወንድሞቻችን ጋር ሰላም ነው የምንፈልገው ጠላታችን ድህነትነው ድህነትን እንዋጋ በስማቹ የነገዱትን አትመኑ እኛም አናምንም ቀርውን ዘመን እግዚአብሔር ሰላም ያድርግልን የደሃውልጅ በከንቱ አለቀ

    • @emaleyjored7043
      @emaleyjored7043 4 ปีที่แล้ว

      እርግጠኛ ነህ ትግሬ ሰላም ፈላጊ ነው?

  • @amirmohammed697
    @amirmohammed697 4 ปีที่แล้ว +3

    እግዚያብሔር ክብር ምስጋና ይግባው!
    መከላከያ ሰራዊታችን እናመሰግኀናለን!

  • @የማዳምስራሰለቸኝ
    @የማዳምስራሰለቸኝ 4 ปีที่แล้ว +18

    ሰው ሲያረጅ እንደ ህፃን እኮ ነው አስተሳሰቡ ሁሉ ምድረ የሽማግሌ ስብስብ የታባቸው አሁን የትግራይ ህዝብን በየ አቅማችን መርዳት አለብን

  • @yordi1683
    @yordi1683 4 ปีที่แล้ว +12

    Congratulations 🎊🍾 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹🌹🌹👍🏾👍🏾

  • @ክርስቶስእየሱስያድናል
    @ክርስቶስእየሱስያድናል 4 ปีที่แล้ว +3

    የእኔ ጅግና እንካን አብሮ ደስ አለን
    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @ahmedabdulkader860
    @ahmedabdulkader860 4 ปีที่แล้ว +42

    Long live Dr Ahmed.

    • @lydiahagos5178
      @lydiahagos5178 4 ปีที่แล้ว

      His days are numbered, Ex selected PM, not even elected, cowards run. Like Mengistu, don't you learn... And how many time has your fascist Abi lied to you... WAKE UP!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @destamamo4895
    @destamamo4895 4 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ ደስስስስስስስስ አለን ክብር ለመከላከያው ሰራዊታችን ይሁን ኢትዮጵያ አገሬ አሁን ገነ ሰለምሽ ይመላሰል ኡፍፍፍፍፍፍ ለውድ ለአገር ወደጅ ለመከላከያ ሰራዊታችን ቃላት የለኝም ክብር ይገባቸውል

  • @ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ
    @ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ 4 ปีที่แล้ว +32

    ያቺ ካቴና ደብረጽዬንና ጁንታው እጅ ስትገባ ሰበር በሉኝ የናፈቀኝ ቢጫዋ ኤልኮፕተር ጭና ስታጋጉዝ ማየት ነው

  • @westesfaye5684
    @westesfaye5684 4 ปีที่แล้ว +1

    እናመሠግናለን፡፡የኢትዮጲያ፡መከላከያ፡ሠራዊት፡፡እና፡ኢትዮጲያውያኖች፡፡እንኳን፡ደስ፡ያላችሁ፡፡ጁንታውን፡፡ከነ፡ግብረአበሮቻቸው፡መቅበር፡አለብን፡፡

  • @eilyasgirma8732
    @eilyasgirma8732 4 ปีที่แล้ว +9

    ብሬ የፊትህ ደስታ ምን ያህል ለኢትዮጲያ ትልቅ ፍቅር እንዳለህ የሚገልጽ ፊት ይነበብብሀል።እንኳን አብሮ ደስ አለን ብሬ♥♥♥እልልልል...

  • @abrahamzekios2666
    @abrahamzekios2666 4 ปีที่แล้ว +1

    Thanks so much for Ethiopia security defense force you did good job. Ethiopia tikidem. One military one flag one amaharic language of the Ethiopia. Ethiopia tikidem. From tigrayns USA. Ethiopia forward. Next is asap port belong to Ethiopia. It is never belong to enemy Eritrea.

  • @obsatola696
    @obsatola696 4 ปีที่แล้ว +32

    congurtulation for ethiopian peoples !

    • @wudinesh2337
      @wudinesh2337 4 ปีที่แล้ว +2

      🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @apaaa2612
    @apaaa2612 4 ปีที่แล้ว +8

    ዝም ብለን እግዚአብሔርን እናመስግን የሰላም አምላክ ለዘለዓለም ለሀገራችን ሰላምን ያድልልን

    • @kaschgech9150
      @kaschgech9150 4 ปีที่แล้ว

      አሜን
      አሜን
      አሜን

  • @bahunegn
    @bahunegn 4 ปีที่แล้ว +44

    ዋው!!!
    እንዲህ በቀላሉ?
    ኣይ ወያኔ!
    ለዚህ ነበር ስትደነፊ የነበረው?

    • @kingofking8620
      @kingofking8620 4 ปีที่แล้ว +2

      ወያኔ ግን ደርግን አሸንፈዋል ? ቂቂቂቂቂ
      17 የፈጀባቸውን እኛ በ 20 ቀን ተቆጣጠረነው

  • @rozasebru103
    @rozasebru103 4 ปีที่แล้ว +1

    እልልልልልልልል ክብር ለመከላከያችን እና Dr. Abey 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🟩🟩🟩🟩🟨🟨🟨🟨🟥🟥🟥🟥🟢🟢🟢🟢🟡🟡🟡🔴🔴🔴🔴💚💚💚💚❤️❤️❤️💛💛💛

    • @tafessaabullatafessa3976
      @tafessaabullatafessa3976 4 ปีที่แล้ว

      እልልልልልል,ለመከለከየ,ሰረዊታችን,አንከን,ደሰአለችዉ

  • @user-ev7xq1yj6v
    @user-ev7xq1yj6v 4 ปีที่แล้ว +7

    የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጆች ናችው መከላከያችንን ሃይላችን እንወዳችሁለን እግዚአብሔር ይመስገን ብርሀኑ ጁለ በጣም ደስ ትለነኘለህ

  • @tareyads5906
    @tareyads5906 4 ปีที่แล้ว +18

    አኮራችሁን! የኢትዮጵያ ጀግኖች ክብር ለናንተ!

  • @zmyoutube
    @zmyoutube 4 ปีที่แล้ว +3

    እንኳን አብሮ ደስያለን ክብር ለሰራዊቶቻችን ክብር ለጠቅላይ ሚንስተራችን እና ለመላው በዚ ለተሳተፉ ባድም በሌላም ለሀገሩ ዘብ የቆመ ሁሉ እናመሰግናለን ሀገሬ ኢትዮጲያ በልጆችሽ ከብረሻል ከብረሽም ትኖራለሽ የጀግኖች ምድርነሽና

  • @mnflove7911
    @mnflove7911 4 ปีที่แล้ว +2

    እትዮጵያችን 🇪🇹❤🇪🇷💪በጀግነዉ ሀገር መከለካያ በቆረጥ ህዝቦቹወ ተፍረነ ተከብረ ለዘለላም ትኖረለች የሀገርን ክብር ለመስከበር ህዎተቻዉን የሰዉ መከለከዎችንም አለሀ ይረሀመቸዉ😭

  • @ahmedabdulkader860
    @ahmedabdulkader860 4 ปีที่แล้ว +14

    Thanks million times to the brave men and women Ethiopian military for free Tigray.

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 4 ปีที่แล้ว +3

    ክብር ለሰራዊታችን 🙏🙏🙏
    ለሌላውም ለዐለም ትልቅ ትምህርት ሆናችሁ :: ኢትዮጵያውያንን ለመከፋፈል የመጣውን ሰይጣን ቅዱስ ገብርኤል በለተ ቀኑ ድልን አጎንፃፎናል::
    ጀግናው ታጋሹ ጨዋዉ መሪያችን አብያችን ዛሬም እንደሁል ግዜው ኮራንብህ:: እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቅህ እመብርሀን ከእቅፏ አታውርድህ ::
    ኢትዮጵያውያን እንኳን ደስ አለን::

  • @sewhun903
    @sewhun903 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ክብር ይስጥልን የሃገራችን መመኪያ ወቶአደሮች::
    ማንኛውም ሰው ውድ የሆነውን ወቶ አደሮች በማንኛውም ይህዝብ አገልግሎቶችና በማንኛውም ሁኔታ ላይ ቅድሚይ በመስጠትና እጃችንንም በግንባርችን ላይ እያደረግን ስለ አገልግሎትህ እናመሰግናለን የማለት ልምድ እንዲኖረን ስል በትህትና እጠይቃለው::🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🎖🎖🎖🎖🎖🎖🎖🎖🎖⚔️⚔️⚔️⚔️⚔️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @ሁሉምያልፋል-ሸ7ቀ
    @ሁሉምያልፋል-ሸ7ቀ 4 ปีที่แล้ว +3

    ተመስገን ተመስገን ተመስገን የኢትዮጵያ አምላክ!

  • @messigetachew552
    @messigetachew552 4 ปีที่แล้ว +3

    ድል ለመከላከያ 💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 እልልልልልልልልልል

  • @MAHA8470
    @MAHA8470 4 ปีที่แล้ว

    💚💛❤️ 🎧 📖የተለያዩ መጽሃፍት ትረካ ከፈለጉ ቻናላችንን ይጎብኙ📖 🎧 💚💛❤️
    👉 th-cam.com/users/MAHA8470 👈 🔔

  • @hawayasin5013
    @hawayasin5013 4 ปีที่แล้ว +1

    እሰይ እንኳን ደስ አለን ኢትዮጵያዊያን ድል ለመከላከያ ሰራዊታችን የአማራ ልዩ ሀይልና ሚኒሻ 💚💛🧡🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪

  • @kingofking8620
    @kingofking8620 4 ปีที่แล้ว +4

    የኢትዮጵያ ታሪካዊ ቀን እጅግ በጣም አናመሰግናል ክቡር ጀናራል !!

  • @እናትአገሬኢትዮጵያ
    @እናትአገሬኢትዮጵያ 4 ปีที่แล้ว +8

    እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ይለመል በርቱልን ጀግናው በከላከያ

  • @shockwavex7939
    @shockwavex7939 4 ปีที่แล้ว +5

    Hero Ethiopian defiance force Thank you 🙏 so much we love you !!!! Long live Ethiopia 🇪🇹 Good Bless Ethiopia .

  • @halimam0hamede991
    @halimam0hamede991 4 ปีที่แล้ว +2

    እልልል ክብርህ ይስፋ ፈጣሪ
    ክብር ለመላአኩ ቅድስ ገብረኤል ተመስገን ተመስገን ተመስገን ክብር ለመከላከያ ሰራዊት
    ዛሬ ተኝቼ አድራለሁ እልልል♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 4 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን አብሮ ደስ አለን
    እንኳን ኢትዮጵያዬ ደስ አለሽ
    እንኳን ደስ አላችሁ የእኛ ጀግኖች
    እንኳን ደስ አለህ መንግሥታችን ዶክተር አብያችን 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️👍👍👍🙏🙏🙏

  • @abebayene5559
    @abebayene5559 4 ปีที่แล้ว

    ክብር ለመከላከያችን እንኳን ደስ ያለን መላው የኢትዮጵያ ህዝብ ። እንኳን ደስ ያለህ ዶ/ር ጠ/ሚ አብይ አህመድ ። አስተዋይ ብልህ መሪዬ እንኳን ደስ ያለህ ።

  • @selamr-lk7wz5dc3r
    @selamr-lk7wz5dc3r 4 ปีที่แล้ว +6

    👍👍 እንኳን አብሮ ደስአለን እልልልልል በይ ሀገሬ ኢትዮጵያ አላህ ከናተጋይሁን

  • @ባሏንአፍቃሪያተውነኝእመነ
    @ባሏንአፍቃሪያተውነኝእመነ 4 ปีที่แล้ว +16

    አላህ ሆይ ውድ የኢቶቢያን ልጆቺጠብቃቸው በራህመትህ ድል ለመከላክያ ሰራውይት

  • @ethioonelove6222
    @ethioonelove6222 4 ปีที่แล้ว +1

    ጎበዘ የኢትዮጵያ ሰራዊት እናመሰግናለን 👍🏾

  • @frewiniasrat7337
    @frewiniasrat7337 4 ปีที่แล้ว +3

    We Eritrean are celebrate the victory our brothers Ethiopian Army Congratulations.

    • @frewiniasrat7337
      @frewiniasrat7337 4 ปีที่แล้ว

      @AKLILU ZERAI the entire Eritrean support the operation against group unity peace wayane.. you are one of the fugitives.

  • @abebaabrham1655
    @abebaabrham1655 4 ปีที่แล้ว

    ጀግናው የመከላከያ ሰራዊታችነ ተባረኩ ዘመናችሁ ይለምልም አምላክ ሁሌም እጅ ከእናንተ ጋር ይሁን ተባረኩ አባታችነ አምላክ ከኢትዮጵያ ጋር ነው ጀግናው አብያችን ሁሌም በድል ያኑርህ ተባረኩ አንተም ሳይታክትህ አየዘገብክ ለዚች ቀን ያበቃህ ተባረክ

  • @edisonedi2921
    @edisonedi2921 4 ปีที่แล้ว +26

    ያማራን መሬት በፍቅር መልሱለት ሀገር ወዳድና ህግ አክባሪ መሆኑን አሳይቷል
    ልጄን ቤቴን ቤተሰቤን ሳይል ዉድ ሂወቱን ሰቷል አሁን በትክክል መሬቱና ርስቱ ይመለስለት

  • @Truthwinns
    @Truthwinns 4 ปีที่แล้ว +5

    እንዴት አይነት ጀግና ሰው ነው!!!! ንግግሩ የአንበሳ ነው!!!! መከላከያ እንደዚህ ነው መከበርና መፈራት ያለበት!

  • @amanuelalemu1477
    @amanuelalemu1477 4 ปีที่แล้ว +1

    የኝ ጀግነውች እንኳን አብረን ደስ አለን ጁታውችን ከምድራ ገጽ ይጥፋ ጀግነ መከላከያ ሠራዊተችን እንውድሃሌን ክብር ለእናቴ ይሁን

  • @yordi1683
    @yordi1683 4 ปีที่แล้ว +38

    Congratulations 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

    • @sew9495
      @sew9495 4 ปีที่แล้ว +2

      Thanks

    • @sew9495
      @sew9495 4 ปีที่แล้ว

      @@sadany1324 sema chgrachen zera charsanle gen! Mulu Ertria ethiopa endala atezanga

    • @salemk6926
      @salemk6926 4 ปีที่แล้ว +1

      Specially for Eritrean people Awet Nihafash ✊🏽🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @dw8435
    @dw8435 4 ปีที่แล้ว +2

    ውይ ዛሬ በደንብ እተኛለው። ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን። ክብር ለመላው መከላከያ ሰራዊት እና ለአማራ ልዩ ሀይል እና ሚኒሻ እንዲሁም ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ ይሁን።

  • @hailabseyoum5746
    @hailabseyoum5746 4 ปีที่แล้ว +5

    እጅግ ትልቅ ስራ ነዉ እናመሠግናለን!! እንኳን ደስ አለን!!❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹

  • @Zenaneh
    @Zenaneh 4 ปีที่แล้ว +2

    ተመስገንንንንንንንንንንንንንንንንንን
    የኛ የሀገር ባለውለታዎች!!!!!!!!!!!!!

  • @yonatandawit4855
    @yonatandawit4855 4 ปีที่แล้ว +18

    ጀግና ብሪዬ አኮራቹን የእውነትን መከላከያ ለዘላለም ይኑር!!!💪💪💪

  • @ፍቅርህይወት
    @ፍቅርህይወት 4 ปีที่แล้ว +2

    የጥላሁን ገሠሠ ኢትዮጵያ የሚለዉን ሙዚቃ እንደ ዛሬ በፍቅር ያደመጥኩበት ቀን የለም ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር እስቲ ዛሬ እንደኔ ደስ ያለዉ ሰብስክራይብ ያርገኝ 💚💛❤

    • @סאסובוגלה
      @סאסובוגלה 4 ปีที่แล้ว

      ደስታው ሊገለኝ ነው እሰይ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ለመከላከያ ሰራዊታችን እመቤቴ በየሄዳችሁበት ሁሉ ትከተላችሁ

  • @Name-ib1du
    @Name-ib1du 4 ปีที่แล้ว +1

    ሀገሬ ኢትዮጵያ ሰላምሽ አንድነትሽ ብዝት ይበል ክብር ለመከላከያ ሰራዊታችን

  • @missahlutube1136
    @missahlutube1136 4 ปีที่แล้ว +3

    ጀግናው መከላከያ ሰራዊት እንኳን ደስ አለህ
    ሁሌም እንኮራበሀለን

  • @mmg5475
    @mmg5475 4 ปีที่แล้ว +1

    Hallelujah!!!!!!Praise the Lord!!!! Thank you Dr. Abiy! Thank you the Ethiopian Deforce Force!!!!!

  • @mesrert123
    @mesrert123 4 ปีที่แล้ว +2

    እልልልልልልልልልልልልልልልል እንኳን ደስ አለህ የኢትዬጵያ ህዝብ

  • @qeew2686
    @qeew2686 4 ปีที่แล้ว +1

    አልሀምዱሊሏህ እንኳን አብሮ ድስአለን አማራ ጀግና ወልዳለች ለመከላከያ ስራዊይት ረጅም እድሜ ከጤናጋር እናት ሀገሬ ስላምሽ ይመለስ ያረብ

  • @HabtamuDesalegn
    @HabtamuDesalegn 4 ปีที่แล้ว +16

    We proud of Ethiopia Defense Army too. God Bless Ethiopia

    • @Abraham-zc9vc
      @Abraham-zc9vc 4 ปีที่แล้ว

      There is no peace now it's your turn to bleed. You will see what is going to happen. In this copule days. Your citys will burn your town will barish! Your peope will flee. Die in hanger. Tplf is in the mountains and they destroy the citys from there!

    • @HabtamuDesalegn
      @HabtamuDesalegn 4 ปีที่แล้ว

      @@Abraham-zc9vc I said God Bless Ethiopia. This is my answer to you and this is what I know. and I recommend you don't fight with Ethiopia. I know you are not in the mountain but you said this bad things. Lebona yesetek/yeseteshe.

    • @nonenone3420
      @nonenone3420 4 ปีที่แล้ว

      check your spelling it’s all wrong A B C D E .......z

    • @HabtamuDesalegn
      @HabtamuDesalegn 4 ปีที่แล้ว

      @@nonenone3420 Losers Go Hell! ማንም ለኢትዮጵያ ያለንን ህልም እንዲያጨልምብን አንፍቀድ። Ethiopia Always WIN.

  • @besttelecom9857
    @besttelecom9857 4 ปีที่แล้ว +3

    እልልልልልልልልልል............. በይ ሀገሬ ኢትዮጵያ ለዘላለም ኑሪሪሪሪሪሪሪሪሪሪሪሪሪሪሪሪ

  • @gerrywelde3753
    @gerrywelde3753 4 ปีที่แล้ว +18

    Congratulations Abiy Ahmed and Mr General for all Ethiopia peoples 🇪🇹🙏🇪🇹🙏🇪🇹🙏

  • @wudinesh2337
    @wudinesh2337 4 ปีที่แล้ว +7

    ለዘመናት ሰላምን የናፈቀው ህዝብ እንዴት ይወጋል ለሁሉም ጊዜ አለና አሁን ለዘመናት የናፈቁት ሰላም ይኸው መጣላቸው ተመስገን...❤❤ሰላም ለትግራይ ሰላም ነጻነትን ለሚፈለገው ለምስኪኑ ህዝብ🤲🤲

  • @Platinum_Eki
    @Platinum_Eki 4 ปีที่แล้ว +9

    Congratulations to the Ethiopian defence force!! from your East African friends
    🇸🇴 🇸🇩 🇰🇪 🇪🇷 🇺🇬 🇩🇯
    God Bless East Africa and it’s people
    🇸🇴 🇸🇩 🇰🇪 🇪🇷 🇺🇬 🇩🇯

  • @assefatadele638
    @assefatadele638 4 ปีที่แล้ว +7

    Congrats to the Ethiopian Army 💪🏾! Now, the hard work begins. Good luck 🤞

  • @ጀማልመሀመድ-ሠ2ተ
    @ጀማልመሀመድ-ሠ2ተ 4 ปีที่แล้ว +3

    ይመቺህ!!!!!!!!!!!!!የኛ!!ጀግና!! ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም ለኢትዮጵያ ህዝብ ።

  • @salme4126
    @salme4126 4 ปีที่แล้ว

    ድል ለመከላከያ ሰራዊታችን እራሳቸው ጠብቁ

  • @حمدالفلاح-ز3ح
    @حمدالفلاح-ز3ح 4 ปีที่แล้ว +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል አህምዱ ሊላህ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹ክብር ለመከላከያ እንኳን ደስ አለችሁ አለን

  • @vxhyiuggg2630
    @vxhyiuggg2630 4 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ደስያላን ለመከላከያ ብቻአደለም ድሉ ለኢቶዮጵያ ህዝብም ነው

  • @kasegvighoh4721
    @kasegvighoh4721 4 ปีที่แล้ว +3

    ክቡር ይገባችኋል የጀግኖች እልልልልልልልልልል

  • @mekdesfekede6017
    @mekdesfekede6017 4 ปีที่แล้ว +3

    ተመስገን ሀገራችን ሰላም ስቶኝ እኛም ሰላም ይሰማናል ዞሮ መግባችን

  • @التل-ت2ث
    @التل-ت2ث 4 ปีที่แล้ว +1

    እልልልልልልልልል በይ ሀገሬ ጅግናው ሰራዊታቺን ክብራቺን ሰራዊታቺን ያይናቺን በሌን ሰራዊታቺንን የደፈረብንን ጁንታ አላህ ቀብሩን በሰራዊቱ እጅ እንዲሆን እንመኛለን ጅንታው አንገት ላስደፋ ጅግኖቺ አላህ ሀያታቸውን ያቆይልን

  • @bzuwerqethiopia569
    @bzuwerqethiopia569 4 ปีที่แล้ว +1

    እኳን አብሮ ደስ አለን እልእልልእልእልእልእልእልልእልእልእ።በመላኩ ቅዱስ ገብርኤል እለተ ቀን ከጅንታ ነፃ ወጣን እሰይ በእዉነት እግዚአብሔር ይመስገን አሜን።👏 ክብር ለመከላከያ ሰራዊታችን 👏👏👏💪

  • @tesfasenaytube9868
    @tesfasenaytube9868 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን!!! ክብር ለኢትዮጲያ!!! ክብር ለአስተዋዩ አገር ወዳድ ሕዝብ አክባሪ መሪያችን ዶ/ር ዐብይ!!! ክብር ውድ ሒወቱን ለአገሩ ለህዝቡ የሰጠው ውድ የመከላከያ ሰራዊታችን ኮራንባችሁ!!! መላው የኢትዮጵያ ሕዝብ እንኳን ደስ አላችሁ ደስ አለን!!! ኢትዮጵያ ታፍራና ተከብራ ለዘላለም ትኖራለች!!!

  • @tegsttegst6503
    @tegsttegst6503 4 ปีที่แล้ว

    ቅዱስ ገብርኤል በለተ ቀን መልካም ዜና ሰማን ተመስገን ምንይሳንካል

  • @nine_digit
    @nine_digit 4 ปีที่แล้ว +14

    በትራምፕ እና በወያኔ መውደቅ የተደሰታችሁ። የኢትዮጵያ ተስፋዋ የታያችሁ subscribe በማድረግ ደስታችሁን ግለጹልኝ

    • @TseganehKuma
      @TseganehKuma 4 ปีที่แล้ว

      በግርግር ልትሸቅል? እሺ ይመችህ!

    • @nine_digit
      @nine_digit 4 ปีที่แล้ว +1

      @@TseganehKuma ነቃህብኝ

  • @lonbrit7960
    @lonbrit7960 4 ปีที่แล้ว

    Thank you ALMIGHTY GOD, Dr. Abbey Ahmed and Ethiopia Defense Army.
    God bless and save Ethiopia.
    Victory is belongs to ALMIGHTY GOD and Dr.Abbey and Our Defense Army. Amen.