አርበኛ አስረስ ማረ: You are a fighter, a liberator, and a visionary. Thank you for standing tall and determined. Your people draw strength from your unyielding spirit, and the world watches with admiration. You remind us that real change is never easy, but it’s the true mavericks-the ones who dare to challenge and inspire-who have the power to reshape the world. With your unique perspective, you cut through the noise and see possibilities where others see only limitations. The Amhara and Ethiopian people stand behind you, united in purpose and hope. May GOD bless you and the cause you stand for.
ፀጥ ብዬ የሰማውት የተማርኩበት ምርጥ ቃለመጠይቅ አንደበተ ሩቱው አርበኛ አስረስ ማረ ዳምጤ እናመሰግናለን በርታ መሳይም ክበርልን 💚💛❤
‼️. " የሰማውት.." ❌ አይባልም ስህተት ነው :: (( የሰማሁት )) ✅
Unity The Source Of Strengths!!! Ethiopia Tomorrow !!!
በጣም የሚስደንቅ ጨዋነት ቃለ መጠይቅ ነው
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ጎጃሞች ገራሚ አርበኞች።መሬት ላይ ያሉ ፋኖዎች ብቻ ሳይሆን ሚዲያ ላይ ያሉ የጎጃም ልጆች ሁሉ እንዴት እንደሚተባበሩ ፣እንደሚናበቡ ይገርማሉ።
እኔ ግርርርርርም የሚለኝ ፋኖን የወለደች ማህፀን እንዴት ብትባረክ ነው እንደዚህ አይነት ጀግና ልጆች የፈጠረች እግዚአብሔር ርሁርሁነታቹን ደግነታቹን ስለሚያውቅ እኮነው🙏🥰🥰🥰🥰💪💪💪
አንድነት ሃይል ነው ጀግኖቻችን አንድ ሁኑልን እኛም ደስ ይበለን ጠላትም ድብን ይበል ድል ለአማራ ፍኖ
Fano must be United so that coming to Addis is easy. Peaple in Addis is waiting Fano.
አክቲቪስተ አማራ👹👺👹👺👹👺👹👺👹👺
፩። ሆዳቸው ከሞላ ወድያው ነው በፍልሚያ ላይ ያለውም አማራ የሚረሱት
፪። ከአንድ መቶ ሺ በላይ አማራ በእስር ላይ እንዳለ በይፋ እየተነገረ እነሱ ግን ሲለፈልፉ የሚውሉት እንትናን ላስ ላስ አርጊው ስደቢው ስደባት ነው።
፫። እነግርሻለው እነግርሃለው ምናምን እያሉ ቧልት ቀኑን ሙሉ ሲያወሩ ነው የሚውሉት
፬። በሳኡዲ እስር ቤት በግፍ ስለ አማራ ስለጮኸ ስለታሰረው ልጅ አንድም ጊዜ ሲጮሁ አልሰማሁም። ይህ ልጅ ግን በቲውተር ስለ አማራው ሲጮህ የነበረ ልጅ ነበር። አማራውን በከፍተኛ ደረጃ ሲፋለምለት ነበር። በኤምባሲ በኩል ነው እንዲታሰር የተደረገው። ሱሌማን ይባላል ልጁ።
እሱ ከታሰረ በኃላ አማራ አክቲቪስት የለውም ማለት ይቻላል።
፭። አክቲቪስት ነን የሚሉትም በየቀኑ እርስበርሳቸው ሲሰዳደቡ ነው የሚውሉት።
፭። በድሮን ጡት በማጥባት ላይ ያሉ እናቶች መጨፍጨፋቸውን እንኳን ሰምተው አልጮሁም።
አሳፋሪ ሆዳሞች ናቸው።
👹👺👹👺👹👺
የትግሬና ኦሮሞ አክቲቪስት ግን ህዝባቸው ጦርነት እስኪቆም ድረስ አንድ ሆነው ይጮሁ ነበር። ታጋዮቻቸውን አይሰድቡም ነበር።ድንቅ ስራ ነበር የሰሩት።
Don't give up all ERITREAN. Support fanno. BROTHER FROM ERITREA 🇪🇷 USA ✋️ 🇪🇷 🇺🇸
Eritrean ♥️🇪🇷👌 thank you. WE knew Hero people Always Stands with freedom Against Oppresser, moreover WE Amhara Love ♥️ you all Eritrean 🇪🇷
Thanks 🙌🏾🙏🏾🙏🏾🤛🏽
@snr9054 absolutely well come 👏. Fanno is the solution for ETHIOPIA and ERITREA. Thanks
@@YosepheYehdego-cc8zw 🙌🏾🙏🏾🙏🏾
በሳል ፖሊቲከኛ እና ታጋይ። ትንታጉ አስረስ ማረ ዳምጤ
ጀግናው ትንታጉ አስረስ ማረዳምጤ ኑርልን የኛ መከታ ወንድም የአማራው ውድ ልጅ!
ሞጣ የሚያወራው ምንድነው
@@ERMIYESKETEMAራሱን ሞጣን ጠይቀው እንጅ እኛ ምን እናውቃለን
🤣😂🤣
@@ERMIYESKETEMA Mota mnamn ezaw tiktok lay...yehe tegel nw. Mota ena wezeteerefe....mengest kuch yaregachew elel yalu faroch nachew
አማራ ይችላል የጀግና ዘር ድል ለፋኖ❤❤❤
ለምን ታዲያ ከክልሉ ወተው ጋሎች ክልል አይገቡም
@@ERMIYESKETEMAligebu silu mehal mikefafle sew slale new
መጀመሪያ ክልላቸውን ነፃ መውጣት አለባቸው።
አርበኛ አስረስ ማረ ዳምጤ በሳል የሆነ ንግግር በርታልን እግዚአብሄር ከእናንተ ጋር ይሁን ጋዜጠኛ መሳይ መኮንን የህዝብ ድምፅ ስለሆንህ እናመሰግናለን
አርበኛ አስረስ ማረ ዳምጤ እጅግ በጣም እናመስግናለን ። ታሪክ እየሰራችሁ ነው ❗ አርበኛ በላይ ዘለቀ ከፋሺት ጣሊያኖች ጋር ካደረግው ትግል ያልተለየ ትግል ነው እያረጋችሁ ያለው ። ልዩነቱ የዛሬው ፋሺስት ጥቁር መሆኑ ብቻ ነው ‼️
Asres is so matured, very amazing response and very respectful person. Asres >100000000xAbiy Ahmed
ይሄ ነው አማራ የፋኖ አስረስ ማረ የፖለቲካ ከፍታ የሚደነቅ ፍጥነት ነው
ፋኖ መሳይ አንተም ኮከብ ጀግና ነህ እናመሰግናለን
❤❤❤ መሳይ ወንድማችን አርበኛ አስረስን ስላቀረብክልን እናመሰግንሃለን ፣ የአርበኛ አስረስን አነጋገር የሰማ የወረሞ የጠላት መንጋ በዛሬው እለት በብዙ ሚሊዮን ሞቶ ያድራል ፣ ምክኒያቱም የፈሪ ውላጅና የአስተሳሰብ ጠባቦች ስለሆኑ ❤❤❤
ድልለአምራህዝብናፋኖኖኖኖኖኖኖ ለጀግኖቻችንንንንን💪💪💪💪💪💪👍🏾👍🏾👍🏾🐯🐯🐯🐯🐯🐯🐯♥️💛💚🟥🟨🟩🥂✅✅✅✅✅🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🖥️💻🪑🪑🪑🪑🪑🪑🪑🪑🪑🪑🪑🪑🪑🪑🪑🪑🪑🪑🪑🪑🪑🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ፋኖ አስረስ ማረ ዳምጤ እንኳን ተወለድክ የአማራ ህዝብ በአንተ ይኮርል ታሪክም ሲዘክርህ ይኖራል
አርበኛ አስረስን ሁሌ አዳምጠዋሁ ዛሬም በደንብ አዳመጥኩት በብዙ መልኩ አሁን ይህችን ሃገር በበላይነት ከሚመሩ ሰዎች በበዙ መልኩ በፖለቲካ በማህበራዊ በኢኮኖሚው ጉዳዮች የአለምን ነባራዊ ሁኔታዎችን ከመረዳትና ከመተንተን አንፃር ይበልጣል ህዝብ ይህንን ስርዓት አምርሮ ከሚጠላባቸው ጉዳዮች እኔን ጨምሮ የአማራ ህዝብ በእነዚህ አይነት በእውቀት በበለፀጉ ሰዎች በበቂ ምክንያት የሚደረግ ሆኖ ሳለ ትግሉን ለማንኮሰስ ተራ በሆነ ፕሮፓጋንዳ በመግለፅ የሚሄዱበት እርቀት ስናይ ነው አሁን ክልሉን የሚመሩ ሰዎች በአቅምም በብቃትም በጥበቡም በሞራልም በየትኛውም የመሪነት መለኪያ የወደቁ ሰዎች ናቸው ሄዶ ሄዶ እራሳቸውንም እንመራዋለን የሚሉትንም ህዝብ ተራ በሆነ ክብር ዝና ምቾት እንዲሁም ለቁስ ሰቀቀን ሲሉ ገደል እየከተቱት ነው የኦሮሞ ብልፅግና ምን እየሰራ እንደሆነ ይታወቃል የአማራ ብልፅግና የሚባል ድርጅት እንደሌለ ደግሞ በተግባር እያየን ነው
"አሁን ክልሉን የሚመሩ ሰዎች" ኦሮሞወች እና የኦነግ ጀነራሎች ነው አሁን አማራን ቀኝ ግዛት እየገዙት ያሉት። ሃቁን ዋጥ መጀመሪያ፡፡ የማንም ሊስትሮ ፈልጎ መሪህ ነው እያለ ሚጨፈጨፍህ ኦሮሞ እሚባል ገጀኖሳይድ ውጭ የማያውቅ እንስሣዊ፡ ጸረ አማራ ፡ ጸረ ሃይማኖት ህዝብ ነው።
❤
ድል ለተጨቆነው ለአማራ ህዝብ አርበኛ ማረዳምጤ ጀግናችን ድሉ የናተ ነው ❤❤❤❤❤
አርበኛ አስረስ የአለምን ፖለቲካ አረዳዱ ሁሌም ያስደምመኛል
በርታልን
Nice explanation. Bravo Asres D.
ዋዉ, ጀግናዉ አስረስ no words ❤💪💪💪💪💪
በቱ አይዟችሁ ድል የማንም ሳይሆን የፋኖ ነው
ምክንያቱም ትግሉና አላማው ለአማራ ህዝብ
ብቻ ሳይሆን የኢትዮጵያን ህዝብ መሰረታዊ
ፍላጎት ሊያሟላ የሚችል በመሆኑ ድል ለፋኖ
ትክክል። ኢትዮጵያ የምትድነው በፋኖ ነው። ድል ለፋኖ💪💪💪
ኮመንት ልፅፍ ስለአስረስ ስገባ እየተቀደምኩ ትንሽ ቢደብረኝም ግን ከሰማሁ በዋላ ይችን ልበል
እኛ አማራወች የፋኖን ሀይል እና ጀግንነት ብሎም የማይቀረውን ድል የምናነበው ከአንተ ነውና ፈጣሪ ፈፅሞ ይጠብቅህ ከወንድሞችህ ጋር
ፋኖ አስረስ ማረ ዳምጤ ጀግናችን በርታልን ወንድማችን ጥሩ ቃለምልልስ ነዉ።
ለካ የኢትዮጵያን ዳር ድንበር ጠብቆና አስከብሮ የኖረ አማራ ነው።
ድል ለጀግናው ፋኖ !!!!
ፋኖዎቻችን በርቱልን !
እንድም የዳያስፖራ ፖለቲከኛን ተስፋ አታድርጉ። አንዳቸውንም መሀላችሁ አታስገቡ። በግድ ተፈሩ ተከበሩ ። ስለአማራ አፋን የሚከፍተውን ማስጠንቀቂያ ስጡት አልሰማ ካለም ክላሽ ሸልሙት።የአማራ ሞት አይደለም መሰደብ መቆም አለበት ።
ጀግናው አሥረሥ
የዘሜ ታማኝ❤❤አላህ ይጠብቃችሁ
አድነታችሁን እንፈልገዋለን ግን ከሥከደር ዶላር እዝ የጸዳ መሆን አለበት።
አስረስ ማር አቤት አነጋገር ቅመም ነህ በርቱ ልን አንድነታችሁን እንሻለን አንድነት ሃይል ነው እግዚአብሔር ከናንተ ጋ ይሁን❤
አንድነት ኃይል ነውና ለማሳካት እግዚአብሔር ይርዳችሁ።
ተመልከት እንግዲ መልሱን አኩሪ የሆነ መልስ ድንቅ የሆነ ንግግር አብይን ብጠይቀው ዶሮ ሆያወዬ ነበር መልሱ አጠፋለሁ በድሮን እገላለሁ በቃ ይሄን ነበር ከአብይ የምታገኘው መልስ ወይ አማራ ድንቅ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው ያላቸው መታደል ነው እራሱ የተሰጣቸው ስጦታ ድል ለአማራ ህዝብ 💪💪💪💪💪💪💪👌👌👌🥰🥰🥰❤️❤️❤️🇨🇬🇨🇬🇨🇬
አቤት ንግግር❤❤❤❤ የተፃፈ የሚያነብ እንጅ የሚናገር አይመስልም እኮ። አስረስ ማሬ በሁሉ ነገር ጀግና ነው።
መሳይ እንዴት ነህ ወድማችን ❤❤❤ፋኖ ውድ ጀግኖቻችን ዛሬም ድል በድል ይሁኑልን እየሆኑልም ነው እግዚአብሔር ይርዳልን
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ጀግናዉ አንተ ማለት በጋዜጠኝነት መሲ ነህ መሳያችን ❤❤❤❤❤❤
አንበሣው የፉኖ መሪዎች ሆይ በመላው አማራ ውስጥ አንድ ሆኖና በአንድ ራዕይና እስትራቴጂ ተደራጅታችሁ ይህን መንግሥት ካልታገላችሁ የአማራን እልቂት ዘመን ታራዝማላችሁ። ሲሆን ሌሎች ህዝቦቾን ፣(ደቡብ ህዝብ፣ አፉር፣ኦሮሞ፣ ወዘተ) አደራጅታችሁ ትግሉ በመላው ሀገሪቱ እንዲሥፋፋ መደረግ ይኖርበታል።
እሰይ በርቱልን እናመሰግናለን ደሞቻችን ትንታጎቻችን ወጥሩ ፋኖ ይለያል የጀግና ዘር ፋኖ በርቱልን እናመሰግናለን ደሞቻችን ትንታጎቻችን ወጥሩ
#ፋኖነት_የኢትዮጵያ_ተስፋ !
አስደማሚ ቅንጅትና ድል ተስፋም የታየበት የፋኖ ትግል ወደ አንድነት መጥቶ ትግሉ ጫፍ መድረስ አለበት። ይኼንን የፋኖ ድል የአማራ ሕዝብ ብቻ ሳይሆን ፍትህ የተነፈገው መላው የኢትዮጵያ ሕዝብ እንደ ምፅአት ቀን በጉጉት እየጠበቀው ነው !
አስረስ እግዚአብሔር ይጠብቅሀ። ጀግኖቻችን። We love you my brother!!!!!
ፋኖ ነት አስረስን አለማድነቅ ሀጢያት ነው❤❤❤❤❤❤❤
መሳይ መኮነን በርታልን።❤❤❤
ድል ለተገፋው ለተጨቆነው እፎይታ ላጣው አማራ ህዝብ ! የመሳይና የአስረስ ውይይት ፤ የአማራው ወዳጆችና ወገኖች አለማቀፍ ሰላማዊ ትይንት፤ የዘረኞችና የእበላ ባዮቹ ብልጽግናዎች ፍጻሜ መቃረብ ዋነኛ አመላካች ነው፤ እናንት የኢትዮጵያ ልጆች በርቱ፤ ትግሉ መራራ ቢሆንም ድሉ ጣፋጭ ይሆናል።
Beautiful interview. Articulate, concise, honest and incontrovertible. I will do my part in sharing this with the rest of the world.
እመብርሀን ከወጎኖች ጎን ትሁንል።
ድል ለፋኖችን❤❤❤❤
እንግዲህ ጀግናዉ አስረስ አንባሳዉ እና አርበኛዉ የሰበዊ ማብት ተሞጎቹና ጋዜጠኛ መሰይ ሞኮንን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዲያሥፖራ የኢትይጵያልጆች በርቱ ትግሉይቀጥላል !!!!ድልለፋኖ።ድልለተገፋው ህዝብ ❤
Anchor media ታማኝ የመረጃ ምንጭ መሳይ በርታልን
የጎጃም የሸዋ የወሎ የጎንደር የአማራ ፋኖ መሪ ዘመነ ካሴ ይሁን የምትሉ ላይክ አረጉ💚💛❤💪
የጊዜ ጉዳይ እንጂ ዘምዬን የአማራ ብቻ ሳይሆን የኢትዮጵያ እናደርገዋለን
እነሱ በራሳችው፡ይተዋወቃሉ የኛ ጥልቃ መግባት አያስፈልጋችውም።
ይሄ ሰውዬ ነብሰበላ የሆነ እሳት አማራ እንደሆነ ያልገባን ብቸኛዌቹ ፍጥረቶች አማሮች ሳንሆን አንቀርም።በምን አወክ ካላችሁኝ ኦሮሞዎች እና ትግሬዎች ጥቂቶቹ ፊትለፊት ብዙዎቹ በማይታወቁበት ሁኔታ በጥንቃቄ እያጣጣሉት የሰደቡት አንባ ገነን ነው እያሉ ምርጫ አድርገው የመረጡት ያክል ሲሰድቡት ሲውሉት እየታዘብኩ ገባኝ።እኔ እድሜዬ 45 አከባቢ የሸዋ አማራ ነኝ ።በዘመኔእ እንደዚህ ሰዎች የሚፈሩት ሰው አይቼ አላውቅም።በርግጥ ሰውዬም የሞቱ ሰዎችን ስሜት ቀስቅሶ የሚያዋጋ እርጉም ሰው ነው።
ማንም ይሁን ብቻ አንድ ይሁኑልን
ድል ለፋኖ💪💪💪💪💪💪💪💪💪
እስቲ አትቀባጥሩ እንደዚ እያላቹ! እነሱ ተስማምተው የፈለጉትን ይምረጡ:: ቢፈልጉ አንድ ሰው ከፈለጉም አራት ሰው በቡድን የሚመሩት አንድ ግንባር መፍጠር ይችላሉ:: ደሞ በአንድ እዝ ልንሆን ነው ሲሉ እገሌን ምረጡ እያላቹ ልትበጠብጡ ነው? እኛ keyboard ፋኖዎች ነን ማንነታችንን አንርሳ! የኔ የትግል ስሜ asterisk ነው:: ያንተ ማን ነው?
ድል ለፋኖ 💚💛❤️😢
አሰረሥ አላህ ይጠብቃቹ ከአዲሰ አበባ ነው
አንድ ሁኑልን ፋኖወች
ድል ለአማራ ፍኖ❤❤❤❤❤💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪❤❤
ድል ለፋኖ!
ደስ ይላል subscribe እየጨመረ ነው ። ድል ለ ፋኖ
ጀግኖች እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን። እኛም ከእናንተ ጋር ነን።
Asres Mare my favorite 🥰🥰🥰
Victory to Amhara-Fano‼️💚💛❤️‼️
አስረስ የሚናገራቸው ቃላት ተፅፈው የሚነበብ ነው የሚመስለው...ድንቅ ነው....ድል ለአማራ ፋኖ....!
Yeah!!!✌🏾
ድንቅ የሆነ ንግግር
አርበኞ አስረስ በርታልን መሪያችን በጣም
ትልቅ ተጋድሎ ነዉ"የፈጣሪ"የመለኳታዊ
ኃይሉ ከእናተ ይሁን🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ድል ድል ድል ለፋኖ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ ነፃነት ለመላዉ ኢትዮጽያዊያን
❤️❤️❤️
አማራዬ አንድ ሁን እና ጥላትን እንደለመድከው አርበድብደው ድል ለአማራ ህዝብ ድል ለፋኖነት ሞት ለባንዶች አንድ ነው አማራ
I pray for Amhara , May the Almighty GOD protect and shield you.
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ድል ለህዝብ ልጅ ፍኖ
Brilliant young man አሰረስ ማረ ዳምጤ ብርቅዬ የአማራ ልጅ
💪💪💪💪💪ድል ለአማራ ፋኖ
ድል ለአማራ ፋኖ!
ድል ለአማራው እንድሁም ለኢትዩጵያየ😢🙏🙏
ድል ለፋኖ 💚💛❤️💪💪💪
ድል ለተገፋው አማራ
አንድነት ሐይልነው መከፋፈል ውድቀት ነው!!!
ፈጣሪ የአማራ ፋኖዎችን ይጠብቅልን ድሉ ለእናንተ ይሁን እናመሰግናለን አርበኛ አስረስ ወንድሜ 💚💛❤️
የፈለከውን ዶልት፣ አሲር፡፡ የፈለከውን የዘረኝነት ቅርሻትህን አቀርሽ፣ ሰራዊት አዝምት፡፡ እነግርሃለሁ! አማራ ላይመለስ ተማምሎ ተነስቷል፡፡ የአማራ ትግል በእግዚአብሔርም በሰውም የተከበረ የጽድቅ ትግል ነው፡፡ አማራ ከላይ አምላኩን፣ ከታች ነፍጡን ታጥቆ በአንጸባራቂ ጀግንነት ያንበሳ ጎፈሩን ነስንሶ በፋሽስት ጣልያን ላይ የተቀናጀውን ድል በጥቁሩ ጣልያን ላይ ሊደግም ፈንኗል፡፡
Amhara fano
አማራ ፋኖ🦁🕊😍❤😘😍❤🦁🕊🦁🦁🦁🕊🕊🕊
እናመሰግናለን መሳያችን!
በላይክ ሼር ግቡ እባካችሁ❤🎉
Elsa can you contact me l wants your advice
ድል ለአማራ ፋኖ
❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤
አንደበተ እርቱው ጠበቃ አስረስ ማረ ዳምጤ ፈጣሪ ይጠብቃቹህ ድል ለአማራ ፋኖ 💚💛❤
አማራ ይችላል ፍኖ ክንደነበልቡ ድሉ ለፍኖ❤
ጀግኖች በርቱልን 💙💙💙💙💙💙💙
እግዚአብሔር በሄዳችሁበት ቦታ ሁሉ ይከተላቹህ የኢትዮጵያ ጀግኖች .💚💛❤️🙏🏾💪🏾
ድል ለፋኖ ፋኖ ያቸነፋል 🐅🐅
ጠንክር መሣ
አምሐራዊ ብሔርተኝነት ይፋፋም
ጎጠኝነትና ኋላቀር አስተሳሰብ ይውደም
የአማራው ጠበቃ አስረስ ማረ ዳምጤ ዘላለም ኑርልን ❤❤❤
ድል ለፋኖ
እግዚአብሔር ይጠብቅህ አስረስ መሳይ የኢትዮጵያን ተንሳኤ እግዚአብሔር ያሳይህ በርታ
Brilliant journalist and brilliant politician
እንደ አማራ ፋኖ እሰቲ በታሪክ ማን አለ በዱላ ዲሸቃ ሚማርክ💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻
የፋኖ ትግል አለም የሚማርበት ታሪካዊ ትግል ነው።
❤ድል ለፋኖ❤
አማራየ
አርበኛ አሰረሰ በጣም የሚደነቅ ትተና ነዉ የምትናገረዉ አንድ ሁኑልን እባካቹህ ከእግዚአብሔር ቀጥሎ ያላቹሁን እናተ ናቹህ.🙏🏾❤️💪🏾
አርበኛ አስረስ ማረ: You are a fighter, a liberator, and a visionary. Thank you for standing tall and determined. Your people draw strength from your unyielding spirit, and the world watches with admiration. You remind us that real change is never easy, but it’s the true mavericks-the ones who dare to challenge and inspire-who have the power to reshape the world.
With your unique perspective, you cut through the noise and see possibilities where others see only limitations. The Amhara and Ethiopian people stand behind you, united in purpose and hope. May GOD bless you and the cause you stand for.
ፋኖ አንድ መሆን አለበት አንድነት የሌለው ሠራዊት የባንዳ መጫወቻ ነው የሚሆነዉ ፣አንድነት፡ድል ለፋኖ፡አንድነት ኃይል ነው
በዉነት በዉቀትእዉነትን መሠረት አርጎ የሚሠጠጥ መልስ እኳንየታግሉ ደጋፊ ይቅር እና ተቃዋሚ ን የሚያረካ እግዚአብሔር የጠብቅህ
Yezi Media teketatay bemulu like eyaregachu, yiha ye Amara hizb bilom ye Ethiopian dimits new❤❤❤❤❤
አይአነጋገርጀግናእኮነህአስርስየየኔጀግናሺአመትኑርፈጣሪይጠብቅህከጦርሠራዊይቶችህ፡ጋዜጠኛመሣይእናመሠግንሀለንጀግናውንአስርስማርንቃለመጠይቅስላርክልንድልለፋኖሠራዊይት።
Victory for fano❤❤❤
ኩልል ያለ ንግግር አንጀት እሚያርስ❤❤
አማራው ያለው አማራጭ በአንድ ልብ ሆን ወደ እግዚብሔር እናልቅስ ጌታ ከተጎዳና ከሚሳደደው ሚስክን ህዝብ ጋር ነው የሚሆነው። ጀግኖቻችን በርቱልን እንዚህን ነብስ በላ አረመኔዎች ከስር መሰረቱ መንቅሎ መጣል ብቻ ነው የሚያዋጣው የእውነት አምላክ ከአንተ ጋር ይህን መሳያችን በርታ ወንድሜ ኢትዮጵያ ትሸልምህ። 🙏👍
Unity is power
Kudos to you both
አስረስ ቃል የለኝም ላንተ 💪💪💪💪
Lawyer Fano and the patriotic Asres Mare stand as exceptional politician🫡💪🙏😍
በርታጎበዝ🎉❤❤❤
ድል ለአማራ ህዝብ ፋኖ 💪💪💪💪💪💪💪💚💛❤
አድሁኑ እባካቹ ❤❤❤❤❤
Oh, Assres what a profound speaker, knowledgable, and an honest politician. God bless you