ጓደኞቻችን የተፈተኑበት አስደንጋጭ የስልክ ጥሪ - የጓደኝነት ጥግ በተግባር 🤭

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 488

  • @toybaseid2845
    @toybaseid2845 ปีที่แล้ว +125

    ይህ በጣም ትምህርት አለው ብሬክሰ እያዚናና ያሰተምራል የመዳም ቅሞመች አላህ የእርፍት እንጀራ ይሰጠን

  • @mmmsss9657
    @mmmsss9657 ปีที่แล้ว +175

    ኧሰ ብሬክስ አባ ሀናን አምጣልን ይምጣ እምትሉ ላይክ

    • @ረዴትዩቱብ
      @ረዴትዩቱብ ปีที่แล้ว

      በጣም አባሀና 😍😍😍

    • @እታጉየእናቷንናፉቂ
      @እታጉየእናቷንናፉቂ ปีที่แล้ว +1

      Edaymta brekse lebzu ftena ybekaw esu new

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว

      ​@@ረዴትዩቱብ ደምሪኛ

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว

      ​@@እታጉየእናቷንናፉቂ ደምሪኛ

    • @ረዴትዩቱብ
      @ረዴትዩቱብ ปีที่แล้ว

      @@fatumawase እሺ አችም ስብስክረይብ አርጌኝ 😁😁😁

  • @ዙዚነኝ
    @ዙዚነኝ ปีที่แล้ว +63

    እኔስ ጓደኛ የለኝም አቃለሁ በሂይወቴ በጣም የምወዳት እናቴ ብቻ ናት

  • @የአሳምነውልጅከወሎ
    @የአሳምነውልጅከወሎ ปีที่แล้ว +49

    ወይኔ ጫላ ሲያሳዝን ወላሂ ከሚስቴ ውጭ ሰው የለኝም አለ 😍

  • @hafizmohammed389
    @hafizmohammed389 ปีที่แล้ว +8

    ልንገርህ ሰው የመጨረሻው የመሀይብ ጥግ ሰው መግደል ይመኛል አይደለም አንድ ባል ለምን ሶስቱን ወንድ አታገባም እኔ ከእሷ ሞት ምን ይጠቅመኝል ምንም ለእኔ ለሰው ልጆች ሞትን የሚመኝ መሀይብ ነው የአንጎል ድሀ ነው የአምሮ ድሀ ነው በደንብ መንከር ያፈልጋል የደደበው አምሮ እንዲፀዳ

  • @ניצן-ד6ב
    @ניצן-ד6ב ปีที่แล้ว +20

    አረ የት ናቸው ልጆች ሮቤል የኔ ቆንጆ የምትወደዱ ናችሁ ዘመናችሁ ይባረክ።

  • @ניצן-ד6ב
    @ניצן-ד6ב ปีที่แล้ว +31

    አረ እንዲህ ታማኝ ጓደኛ 50 ሺህ የሚያበድር የኔ ጌታ እንዲያውም በዚህ ዘመን ተባረክልኝ መታደል ነው።❤

  • @GalaxyA-zq3qy
    @GalaxyA-zq3qy ปีที่แล้ว +32

    ትትልቅ ዩቲዩብ ያላቹ ለምንድነዉ ለቦረና ህዝብ ድምፅ የማትሆኑት ኢትዮጵያዊ አይደሉም ረሀብ ቀን ይሰጣል 😭

  • @MadinaEhh
    @MadinaEhh 6 หลายเดือนก่อน

    በአሏህ ብቻ ነዉ መመካት እርግጥ ጓደኛ ያሰፈልጋል እደሜ ለዘመዶቸ ጓደኛችም ወዶጆቸም የራሴ ያልኳቸናቸዉ እርግጥ ምርጥ ናቸዉ ያሉኝ ሁሉ

  • @fanostube15
    @fanostube15 ปีที่แล้ว +6

    ምርጥ ጎደኛ ነው ከምር ተባረክ ባልሽ ከሚያገባና ከሚሞት ለሚለው ከሚሞትብኝ አግብቶ አብረን ብንኖር ይሻለኛል ሆሆ ሄራየ የኔ ቆንጆ ተሰማኝ ጉደኛ ነሽ ማሚየ🥰

  • @Yeshifetene
    @Yeshifetene ปีที่แล้ว

    እኔ ቢሆን ተለያይተን መኖረ እመረጣለው ምክንያቱም ምን ቢሆን የልጄ አባት ነው እና ደግም ሰው ነው ከሞት አይመለስም ግን በህይወት ቢኖረ እመረጣለው ለዚቸ አጨረ እድሜ❤❤❤❤❤

  • @ይሆናልሁሉምበጊዜዉ
    @ይሆናልሁሉምበጊዜዉ ปีที่แล้ว

    የምር በጣም ደስ ይላል የቁርጥ ቀን ሰዉህን ማወቅ እኮ እረፍት አለዉ ግን ሰዉ ተሰባሪ ስለሆነ እግዚአብሔር ን ማመን ሙሉ ያደርጋል እናመሰግናለን ተምረንበታል

  • @Mimisyum2813
    @Mimisyum2813 ปีที่แล้ว +11

    ብጣዕሚ ገራሚ ፈተና ይኡ ግን ናይ መሲ ዓርኪ ዋውው ከለምኽንያቱ ጎበዝ ይኣ 👍👌🥰

  • @tub371
    @tub371 ปีที่แล้ว +7

    ሄራዬ ተመቼችኝ እውነትዋን ነው ፣፣ የሰው ትዳር ብር ሰጥታ ማባረር የለባትም ጎበዝ

  • @የፍቅርአድናቂ
    @የፍቅርአድናቂ ปีที่แล้ว +41

    የመሲ ጓደኞ ወላሂ ከጎንሽ ነኝ ያለችዋና ማዘሬን ጠይቄ እሠጠሀለሁ ያለዉ ልጅ ተመችተዉኞል እደኔ የተመችዉ ላይክ ✌✌✌💝

  • @hiratube4660
    @hiratube4660 ปีที่แล้ว +25

    መሻ አላህ በጣም ሀሪፍ ትምህርት ነዉ እናመሰግናለን መሲየ የኔ መልካም እህት ኑሪልኝ 😘😘😘😘

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว +1

      ደምሪኛ

    • @maa6428
      @maa6428 ปีที่แล้ว +1

      አስተማሪነው የተመቸው ላይክ

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 ปีที่แล้ว

      ​@@maa6428 በጣም

  • @LubabahMohammed
    @LubabahMohammed 2 หลายเดือนก่อน +2

    ማሻአላህ ጎዴኛ ማለት እንዲህ ነው❤❤🎉🎉

  • @እኔነኝከዛሰፈር
    @እኔነኝከዛሰፈር ปีที่แล้ว +88

    እኔ በስደት ነው ያለሁት እንደዚህ ብላቸው ዘመድም ሆነ ጓደኞች አሉኝ ግን. ለችግሬ ማንም አይደርስ

  • @mahobaahmed2408
    @mahobaahmed2408 ปีที่แล้ว +5

    ወላሂ እኔም የምወዳት ጓድኛ አለችኝአብርን አድገን አሁን ግን ተራርቀን ነው ያለነው ግን ወላሂ በጣምነው የምወዳት እሷም እደዛው ነው አላህ ይጠብቅልኝ❤Hዪ❤

  • @እንደመሽአይቀርም
    @እንደመሽአይቀርም ปีที่แล้ว +8

    በነገራችን ላይ ሙስሊም ጎዴኛ መያዝ መታደል ነው እኔ ብዙ ጊዜ ፍትኛለሁ ሲበዛታማኝ ናቼው

  • @حليمهحسن-ر7ث
    @حليمهحسن-ر7ث ปีที่แล้ว +3

    ጠፍታችኃል በድሮው ስራህ በርታ ቀጥል ፍትህ ለቦረና በድርቅ በረሀብ ለሚሞቱ ህዝቦች ግን ግን የ50ሽ ብሯ ነገር የልብ ድካም ትቀሠቅሳለች

  • @zayenabzayenab548
    @zayenabzayenab548 ปีที่แล้ว +2

    ጥሩ ሐሰብናው ቃጥሉበት በርቱ ብሬክስ ሁሌም አዲስ ጃግናው

  • @zeharatube1277
    @zeharatube1277 ปีที่แล้ว +5

    ከሚሞት መለያየት ነው እንጅ እየማገጠ አብሮ መኖር ጡሩ አይደለም
    ሌላ ለምንወዳቸው ፍቅርን መግለፃችን ጡሩ ነው
    ሄራ ከብሩ ለማስታረቅ ነው የፈጠነችው ክክክክክ አረ አትጣሉም አለች

  • @saratube9100
    @saratube9100 ปีที่แล้ว

    ሂራየ የኔ ቆንጆ በብሬክስ ኮራችበት ማሻአላአለይሀ የመጨረሻውም አሳዝኖኛል 2000ሽብር ነው ያለኝ አለ እስኪ እፈልጋለሁ አለ ያሳዝናል ጫላ ደግሞ ከሚስትህ ጋር ያለህ ፍቅር አይለያችሁ

  • @asni5084
    @asni5084 ปีที่แล้ว +7

    ቤሞት ወይም ብትሞት ይሻላል
    ለምን አፂያት ከመትሰራ ከሜሰራ መሞት ወደ ፈጣሪ መሔድ ፅድቅ ነው።

  • @warkmeoko
    @warkmeoko ปีที่แล้ว +17

    ከንድሰው ውጭ አልፈልግም ሀገራችን ሰላም ያውድልን ምርጥ ጎደኛ አለህ ወንድሜ ናኦዴ

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว

      ደምሪኛዋ

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጰ7ፐ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጰ7ፐ ปีที่แล้ว +7

    ውይ በሳቅ ልሞት ነው ደስ ትላላችው ፍቅራችው።

  • @f-io7sj
    @f-io7sj 4 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ቀላል መለያየት እያል ለምን ሙት አልመኝም እድኔ ❤

  • @hayattesema4388
    @hayattesema4388 7 หลายเดือนก่อน +1

    የቁርጥ ቀን ነበርክ
    አለ ብረሬክሥም ይጠይቅጂእናእኔብሆን የለኝምነው መልሤ

  • @tyebeti7363
    @tyebeti7363 ปีที่แล้ว +5

    እኔ ምርጥ ጎደኛ አለችኝ ከሊሊላት ተበድራ ነው የምሰጠኝ አልኸምዱሊላህ

  • @Tube-cn7rv
    @Tube-cn7rv ปีที่แล้ว +4

    ዋዉ ጓደኛዉን አለማዲነቅ አይቻልም የመሲ ጓደኛም ዋዉ ተባረኪ

  • @Tube-nf1mc
    @Tube-nf1mc ปีที่แล้ว +3

    የመሲ እና የሄራየ አስለቀሰኝ በጣም የምወዳትን ጓደኛዬን በብር ምክኒያት አጥቻታለሁ😭😭😭

  • @ሃይማኖትHymanot
    @ሃይማኖትHymanot ปีที่แล้ว +1

    ፈጣሪ ከናተ ጋረ ይሁን በጣም አሰቂኝ በጣም አዝናኝ ነዉ ምታሳያቸው ነግሮች ፈጣሪ ያበረታቹህ ፈቅሩን ይድላቹህ ለሰው ልጅ ፈቅረ ነዉና ፈቅሩን ይሰጣቹህ ፀባያቹህን አይቀይረዉ😍😍😍

  • @aregashgabre824
    @aregashgabre824 ปีที่แล้ว +2

    ናኦል የደወለለት ልጅ ማዘርን ጠይቄ አምሳሺህ ብርአበድርሀለው ያለው ግን በጣምነው የገረመኝ በሀገሬ በብዙ ነገር ተስፋ ቆርጬ ነበር ግንተመልሼ ተስፋ እንዳደርግ አደረገኝ ለካመተሳሰባችን የመረዳዳት በሀላችን አለማለት ነው ተመስገን አምላኬ ሀገራችንን ከመጣባት ቁጣጠብቅልን❤❤🙏🙏👌👌👌

  • @ayshaaysha6028
    @ayshaaysha6028 ปีที่แล้ว +5

    ሂራየ የኔ እህት ምን ጊዜም እኮራብሻለሁ

  • @ሀያትቢንትአወል
    @ሀያትቢንትአወል ปีที่แล้ว +6

    ትሙት ያለው ልጅ አሳቀኝ😂😂😂😂😂😂😃

  • @tub371
    @tub371 ปีที่แล้ว +6

    ጥያቄው ለወንድ ከሆነ. ያግባ እንጅ እንድሞትብኝ አልፈልግም
    ጥያቄው ግን እንዴተጠዬቀው ለሴት ከሆነ መሞቴን እመርጣለሁኝ
    ምክንያቱም አንድት ሴት ሁለት ወንድ አገባች ማለት ልጅ ስታረግዝ የማንኛቼው ነው ትላለች??? ይህ ማለት . ወተት እና ውሀን ቀላቅሎ መለዬት እንዴማይቻለው ሁሉ. አንድት ሴትም ሁለትወንድን ባል ማድረግ አትችልም
    ወንዱ ግን ሁለት ሚስት ቢኖረው ልጆቹን መለዬት አይቼገርም
    ስለዚህ. እሱ ያግባ
    ጥያቄው ለእኔ ከሆነ እኔ ልሙት

  • @ቢዝነስሚዲያ
    @ቢዝነስሚዲያ ปีที่แล้ว +3

    ለሴት ሁለት ባል ይከብዳል
    ወንድግን ሁለት ሚስት ማግባት ይችላል
    ከመሞት ግን ተለያይቶ መኖር ካልሆነ አብሮ ለሁለት መኖር ነውጁ ሞት አልመኝም

  • @sartt6950
    @sartt6950 ปีที่แล้ว +11

    እኛ በሸሬአችን ምንም አይዴለም ለምን ይሞትብኛል 𝙼 የኔ ስስት ውዴታ እስከ ጀነት በሉኝ በዚሁ አጋጣሚ

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว

      ደምሪኛ

    • @fydur360
      @fydur360 ปีที่แล้ว

      ውደታ እስከጀነት

  • @ehetneshehetnesh3399
    @ehetneshehetnesh3399 ปีที่แล้ว

    ልክ ነወ ከሠዉ ላይ ሠዉ ከሚደረበዉ መሞት ይሻላል መናደዱም ከሞት ቁጥረነወ ሥለዚህ ወደ አባቱ መሄዱ ይሻላል

  • @kamiletube3956
    @kamiletube3956 ปีที่แล้ว +8

    ይሄ ጥያቄ ለወንድ አይሆንም እኔ ግን አልሀምዱሊላህ አላህ ፈቅዶለታል ያግባ

    • @redetayalew1187
      @redetayalew1187 ปีที่แล้ว +1

      ፈጣሪ አልፈቀደም ቢፈቅድማ ለአዳም ብዙ ሚስቶች ይፈጥርለት ነበር የሰው ፍላጎት እንጅ ፈጣሪ አልፈቀደም

    • @kamiletube3956
      @kamiletube3956 ปีที่แล้ว +1

      @@redetayalew1187 ማማየ ስለ እራስሽ ሀይማኖት አውሪ ስለ ሰው አያገባሽም መፍቀዱንና አለመፍቀዱን አንቺ አነግሪኝም

  • @sadahuesien1678
    @sadahuesien1678 ปีที่แล้ว +2

    አወል ትክክል ነዉ ቢት ሞቲ ነዉ ምሸላዉ ታዳ ኑሮ እንዴት ነዉ በአድ ቤት ሁሌቲ ዎድ ሆ❤👍😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ደ9ተ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ደ9ተ ปีที่แล้ว +2

    በኛ በሀበሻ አልተለመደም እንጂ በአረብ ሀገር
    አንድ ወንድ አራት ሴት ከዛም በላይ አግብቶ አንድ ቤት ውስጥ የሚኖሩ ብዙ አረቦች አሉ

    • @userbvggjy
      @userbvggjy ปีที่แล้ว

      አትዋሽ አላህ ያልፈቀደውን ከ4በላይ የሚያገባ የለም ሆ

    • @zekiyatube954
      @zekiyatube954 ปีที่แล้ว

      አይዋሽም የኔ እህት አረቦችም ቢሆኑ ከ4 በላይ አያገቡም ሲቀጥል በአንድ ቤት ውስጥ አብሮ አያኖርም ምን አልባት አንድ ኢማራ ማለቴ ፎቅ ቤቱ የሱ ከሆነ አንዳንዱን ሹጋ ሊያደርግ ይችላል እንጂ አንች እንዳልሽው አይደለም

  • @f-io7sj
    @f-io7sj 4 หลายเดือนก่อน

    ውይ በአላህ ምርጥ ትምህርት

  • @genigeni2689
    @genigeni2689 ปีที่แล้ว +1

    ይገርማል እራሴን የፈተነኝ ጥያቄ እኔ ማንም የለኝም ከመድሀንያለም ውጭ በጣም ነው ያዘንኩት😢😢😢😢

  • @netsanetworku2852
    @netsanetworku2852 ปีที่แล้ว +7

    ደስ ትላላቹሁ በተረፈ ገጠመኝ ወይም የመምህር ተስፋ ትምህርት አዳምጡ ኮሜቶችን ይጨምራል አዳምጡ

  • @ሠላምየተዋህዶልጂ
    @ሠላምየተዋህዶልጂ ปีที่แล้ว +3

    ትሙት ያለዉ በሳቅ 😁😁😁😁

  • @ፍቅርወሎየዋ-ዘ5በ
    @ፍቅርወሎየዋ-ዘ5በ ปีที่แล้ว +7

    እግዛብሔር ይመሥገን ፍቅር የሆነች ጓደኛ አለችኝ እድሜና ጤናዋን ይሥጥልኝ

  • @hayattube8821
    @hayattube8821 ปีที่แล้ว +6

    ጠንካራ ሴት ስትሆኚ አንቺን ማንም ሊያሸንፍሽ አይችልም
    ተፈላጊ እንጂ ፈላጊ አትሆኚም
    ማንም ቢሄድ ማንም ቢመጣ አትጎጂም።
    በሰወች ቅንጣት ተስፋ ካላደረግሽ ሙሉ በሙሉ ተስፋሽ በአሏህ እስከሆነ ድረስ ሠው ቀረበሽ ራቀሽ ደንታ አይሰጥሽም ዋናው ተስፋ በአሏህ ማድረግና ጥንካሬ ፕሩፍይሌን በመጫን ጎራ ይበሉ ጠቃሚ ደአዋች ይማሩበታል👈👍🍒

  • @arsamarsam2222
    @arsamarsam2222 ปีที่แล้ว

    በነገራችን ላይ ሀሪፍ መልእክትነዉ ያስተላለፋቹሁት እኛም እራሳችን እንድንፈትሽ ያደርጋል

  • @Elbethel167
    @Elbethel167 ปีที่แล้ว +3

    አለው ብለህ የምታስበው ሰው፣ ምናልባት ለሰው ያልተናገረው ችግር ኖሮበት በጁላይ ገንዘብ ላይኖረው ይችላል።

  • @meazi.yemerewa
    @meazi.yemerewa ปีที่แล้ว +7

    እኔ ባሌ ከሚሞት አደለም አንድ ሴት ቀርቶ ሁለትም ቢያገባ ይሻለኛል እኖራለሁ

  • @MariamMariam-q2n5b
    @MariamMariam-q2n5b 7 หลายเดือนก่อน

    ይገርማል ብር ሰጣለዉ ያለዉ ልጅ ግን ጥሩ ልጅ ነዉ

  • @ሠአድነኝወለየዋ
    @ሠአድነኝወለየዋ ปีที่แล้ว +6

    ወድም ለቦረና ሠወች ድምፅ ሁን አላህ የተራቡትን የተጠሙትን አተ በዝነትህ አሥባቸው

    • @eilham2682
      @eilham2682 ปีที่แล้ว +1

      የምን እራብ ቦረና የት አካባቢ

    • @umuhayattube
      @umuhayattube ปีที่แล้ว

      አማርአይድሎም ኦሮሞወቺናቺው

    • @ሠአድነኝወለየዋ
      @ሠአድነኝወለየዋ ปีที่แล้ว

      @@eilham2682 ቦረናነገሌ ነው እማ ደቡብ ኦረሚያ ክልል እኛጋ ሠላም ነው አልሀምዱሊላህ

  • @madinatmadinat8575
    @madinatmadinat8575 ปีที่แล้ว +2

    ውይኧረእኔስ አይሙትብኝ ግንእኔምአገባበታለሁ

  • @kadejayoutube
    @kadejayoutube ปีที่แล้ว +3

    ለልጆቹ ይኑር ሌላ አግብቶ ህወት ይቀጥላል ይሙት አልልም

  • @الجالوديالجالودي-ذ8ه
    @الجالوديالجالودي-ذ8ه ปีที่แล้ว +9

    እንደዚህ ጐደኛ አይፈተንም ምክንይትም ላይኖረው ይቻላል

  • @Yenantwtube.
    @Yenantwtube. ปีที่แล้ว +7

    እረ እኔ ማንም እግዚአብሔር ጠርቶት ካልሆነ በቀር እንዲሞት አልፈልግም እና አግብቶ ይኑር ነው የምለው ለምን በአንድ ሳሎን ለምን አይሆንም ልቡ ከፈቀደለት እኔ ምንም አይመስለኝም ።

  • @sofiya3102
    @sofiya3102 ปีที่แล้ว +14

    መሢየ ሒራየን እፈትናለሑ ብለሽ ለራስሽ አጭር ጥያቄ መጣብሽ ሒራየ የኔውድ እሕት ለሠወች የምታሥብ ያችን አይነት ሺህ ሰው ቢኖር ምኞቴነበር

  • @fatumaebrahimebrahim6163
    @fatumaebrahimebrahim6163 ปีที่แล้ว +10

    ወይ ጉድ 50,000 ሺ እኮ 500 አስመሰላችሁት ወይ ጉድ

    • @RR-yj8rb
      @RR-yj8rb ปีที่แล้ว

      20,000ወይም አስርሽ ብሆን ትንሽ ይሸለል

  • @እራቢቲአራጌ
    @እራቢቲአራጌ 6 หลายเดือนก่อน

    ሀምሳሺ ዋው አደኛነው

  • @onelove1703
    @onelove1703 ปีที่แล้ว +5

    ብሬክስ ስታወራ በጣም ትጮሀለክ ድምፅ ለመቀንስ ሞክር የምታወራ ሳይሆን የምትቆጣ ነው የምትመስለው

  • @fatumamohammed1592
    @fatumamohammed1592 5 หลายเดือนก่อน

    ወላሂ በጣም ፈተኝ በተለይ በባል ላይ ከባድ ነው የተጠየቀው ብሬክ

  • @طايلالعتيبي-ع2ي
    @طايلالعتيبي-ع2ي หลายเดือนก่อน

    ብትሞት ነዋ ትክክል ነው የሱጓደኛው የምር❤❤❤❤❤😊😊😊😊

  • @የተኝቢ
    @የተኝቢ ปีที่แล้ว +4

    እኔ ካወኩኝ አቅሙ ከቻል ያገባ ሁለታችም ማስተዳድር ከችል

  • @hadiaha3001
    @hadiaha3001 ปีที่แล้ว +5

    ግንኮ ሁሉምሰዉ ባለብርአይደለም

  • @hiratube4660
    @hiratube4660 ปีที่แล้ว +4

    ብሬክስ ወንድሜ ተናፍቃችኋል ሮባየ የኔ ኬክ 😘😘😘🌹🌹

  • @የፍቅርአድናቂ
    @የፍቅርአድናቂ ปีที่แล้ว +5

    ደርቆሽ ደርቆሽ የሚል ጥያቄ ቢገባ ምናሻኝ ቢሞት ምን አገኞለሁ 😒

  • @Zeynu-tj9tj
    @Zeynu-tj9tj 7 หลายเดือนก่อน

    አረብትሞትይሻላልአላለምእደትእዳዝናናኝ

  • @mhretmeri
    @mhretmeri 11 หลายเดือนก่อน +1

    ye iwunet ine betam temiralo

  • @lubabahussain7713
    @lubabahussain7713 ปีที่แล้ว +3

    ብሬክስን መሰከረችለት

  • @aminatseyd8464
    @aminatseyd8464 ปีที่แล้ว +3

    እደ ከባድ ጥያቄነው ምንምቢሆን አብረው ኑረው ከባድውሳኔ እኔምለው እሷም ሌላሂወት እሱም እደዛው እምትስማሙ ላይክ

  • @Master_ofElements
    @Master_ofElements ปีที่แล้ว +1

    ዋዉ የዛሬዉ በጣም ደስ የሚል ነበር አጠረ እንጂ

  • @rosakejela1459
    @rosakejela1459 ปีที่แล้ว

    Ewodachewalew agerachin selam yargilin tseliyu sileborana aderachun ye akimachun argu

  • @መሲኡሚሐያቲ
    @መሲኡሚሐያቲ ปีที่แล้ว +4

    አይ 😍😍😅😅ጫላየ ስወድሕ

  • @fhgjugh2796
    @fhgjugh2796 ปีที่แล้ว +1

    ጫላ ከበድ ጥያቄ ነው የማይ ሆን ነገር ነው በጭረሽ አይሆንም እንለያየለን መቼም አብሬው አልኖርም ጎመን በጤና

  • @fhgjugh2796
    @fhgjugh2796 ปีที่แล้ว +4

    ናኦል ምሮጥ ጎደኛ አለክ

  • @حمدسالمالدوسري
    @حمدسالمالدوسري ปีที่แล้ว

    ወይ ከሚሞት ይኔር ለነም እግዝያቢርአለ

  • @ftumaassefa5501
    @ftumaassefa5501 ปีที่แล้ว

    ከሌለዉ ከየት ያምጣ ሠዉ እጠይቃለሁ ግንሌላም ፈልግአለ ማለትእሺብሎ ባያገኝለትሥ ወላሂ አሣዘነኝ

  • @makiamakia142
    @makiamakia142 ปีที่แล้ว +1

    ያግባ ወላሂ ምንም አልል

  • @AlemamsalutoAlemamsaul
    @AlemamsalutoAlemamsaul 7 หลายเดือนก่อน

    አሪፍ ነው ዋው

  • @Lesewe-hm2fe1sv9A
    @Lesewe-hm2fe1sv9A ปีที่แล้ว +1

    ድብን ይበል😂😂😂😂😂

  • @rahmarhama2201
    @rahmarhama2201 ปีที่แล้ว

    ዘናያረጋን በርቱለን መሲ ዘናነውያረገን ደሥይላን በሣቅ😂😂😂😂👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @aishaalemadi5383
    @aishaalemadi5383 ปีที่แล้ว +3

    ሄራዬ ብሬክስ አያረገውም አለች

  • @ekrame7439
    @ekrame7439 ปีที่แล้ว +10

    እውነት ቃላትየለኝም ምርጥጥያቄ ነው ጓደኛ ማለት በችግር ገዜ የሚደርስ ነው

  • @user-vx7id7wt3m
    @user-vx7id7wt3m ปีที่แล้ว +1

    እኔ አብሬወ ብኖር እምርጣለሁ ሆ ለምን ይሙት ይኑርልኝ ሺ አመት ግን አሏህ እዳያደርግብኝ ክክክክ

  • @Welloyewa-123
    @Welloyewa-123 ปีที่แล้ว +7

    እኔ ባሌ እድሞት አልፈልግም
    ደወስም ባይለኝ አበረን እንኖራለን🥺

  • @ekrutube4011
    @ekrutube4011 ปีที่แล้ว +3

    ችግር የለውም ያግባ ከሚሞት

  • @አባየንመሳይመኖርህያኖረኛ
    @አባየንመሳይመኖርህያኖረኛ ปีที่แล้ว +2

    ክክክክክክክክክክክክክክ የጫላ ጎደኛ

  • @janatsaed2877
    @janatsaed2877 ปีที่แล้ว +2

    የልብ ጓደኛ ያለዉሰዉ የታደሉ ናቸዉ

  • @እናትዩቱብEnatTube
    @እናትዩቱብEnatTube ปีที่แล้ว +3

    የዛሬው ቪደወ 👌😅😅😅😅😅

  • @sayedaethiopia
    @sayedaethiopia ปีที่แล้ว

    አግብቶቢኖርአወዳችኋለሁብሬናመሢ❤❤❤

  • @MariamMariam-up3dz
    @MariamMariam-up3dz ปีที่แล้ว +3

    ወይኔ ዋጋ የለሽም🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @አሚናትሀርቡ
    @አሚናትሀርቡ ปีที่แล้ว +2

    አሚን

  • @sedhamohammed3093
    @sedhamohammed3093 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ መሰሎችህን አላህ ያብዛልን🥰🥰🥰

  • @wellotube2
    @wellotube2 ปีที่แล้ว +4

    አላህ እኛም በአገራችን ላይ እንዴዚክ ፈታ እያልን የምንኖር ያድርገን በነፃነት ኡፍፍ ስደት ብቻ አልሀምዱሊላህ አላህ አገራችንን ሰላም ያድርግልን😥🙏🇪🇹

  • @መቅዲ-ኀ6ደ
    @መቅዲ-ኀ6ደ ปีที่แล้ว +3

    በርዬ በፈጠረክ ጉማ ጉማ እያለ የሸለለዉን ልጅ አምጣልኝ ።

  • @EtabisgetanEtabis
    @EtabisgetanEtabis 4 หลายเดือนก่อน

    በጣምጥሩነው

  • @TV-vh2im
    @TV-vh2im ปีที่แล้ว +1

    😄ቆራፅ ፍተና

  • @fatuaSeid-ud5mo
    @fatuaSeid-ud5mo 6 หลายเดือนก่อน

    እኔንም ጓደኛየ ጋ በዚህ መልኩ ባወራት ደሥይለኛል