"የቀረሽ ይመስለኛል" አብነት አጎናፍር | "Yekeresh Yimeslegnal" Abinet Agonafir

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 1.5K

  • @መስታወትታዬ-ቀ4ሠ
    @መስታወትታዬ-ቀ4ሠ ปีที่แล้ว +64

    መጀመሪያ ስሰማው በጣም ነው ያለቀስኩት ab
    ❤ክበርልን ይሄንን ዘመን ማይሽረው ዘፈን በምርጥ አልበም ይሸለም ምትሉ 👇👇👇👇

    • @SifanRabira
      @SifanRabira 5 หลายเดือนก่อน +1

      Yaw yesera Ethiopia 🇪🇹 wust aybelam😊😊😊

  • @AsEe-zl7qz
    @AsEe-zl7qz ปีที่แล้ว +61

    ምናልባት ሳይሆን በርግጠኝነት ሌላ ሰው ወዳ የነገረችኝ ውድ ፍቅሬን የእኔ ህይወት ነው በቃ ግጥሙ አመስግናለሁ አብነት መአዚን ያፈቀርኩበት ልቤ ግን ሌላ መቼም አያፈቅር እስከ ህይወት ፍፃሜዬ በህመም በመግፋት የሷን ደስታ በመመኘት ይኖራል።በምንም በማንም ፍቅሬ አይቀየርም ምክንያቱም ልቤ ቢሆን ይረሳል አዕምሮየ ቢሆን ላያስተውል ይችላል እሷን ግን ነፍሴ ነች ያፈቀረቻት ነፍስ ደግሞ አይረሳም።

    • @AaA-mc5rx
      @AaA-mc5rx ปีที่แล้ว +10

      እኔም አለሁ ለአመታት ጠብቄ ሞት ነጥቆኝ እነሆ ከሞተ 8ተኛ አመቱ አሁንም ግን የሚመለስ ይመስለኛል ሌላ ወንድ ጋር ከምሆን የሱን ትዝታ እያስታወስኩ መኖር ምርጫየ ሆኗል😢😢😢

    • @AsEe-zl7qz
      @AsEe-zl7qz ปีที่แล้ว +6

      ነፍስ ይማር ካፈቀሩት ሰው ውጭ መኖር ከርቶ ማሰብም ከባድ ነው

    • @paulosbinalf6408
      @paulosbinalf6408 ปีที่แล้ว +1

      Text her bro 😂

    • @saremurael1600
      @saremurael1600 ปีที่แล้ว

      😢😢😢😢

    • @meron1729
      @meron1729 ปีที่แล้ว +4

      ወድሜ ሒዎት ዪቀጥላል ሰዉ ቢዬድ ሰዉ ዪመጣል አትሞኜ

  • @rahelgebra4395
    @rahelgebra4395 ปีที่แล้ว +840

    በጣም ነው የምናመሰግነው ጎፋ ገብርኤል ያለውን ሰው እውነተኛ ታሪክ አሳታወስከኝ እስካሁን እዛ ቦታ ላይ ይጠብቃታል😭😭

    • @edne-ditekla7237
      @edne-ditekla7237 ปีที่แล้ว +9

      😢

    • @ethiotiktok325
      @ethiotiktok325 ปีที่แล้ว +33

      ውይ እሱ ሰውዬ ፈጣሪ ወደ ልቦናው ይመልሰው ልብ ይሰብራል💔

    • @AbuuTek
      @AbuuTek ปีที่แล้ว +7

      eskahun yetebekatal gen eko

    • @batenoshmelakeselam6384
      @batenoshmelakeselam6384 ปีที่แล้ว +16

      ልክ ኮመንት ካደረኩ በኋላ ይህንን ኮመንት አየሁት። እኔም ያስታወሰኝ እሱን ነው። እስካሁን አለ? ለቡ አካባቢ መስሎኝ ነበር ። ምስኪኖ

    • @letinaabraham1004
      @letinaabraham1004 ปีที่แล้ว +5

      Eniem esun eyastaweskut neber🥲💔

  • @abelteshome4236
    @abelteshome4236 ปีที่แล้ว +56

    ማስታወሻነቱን ጎፋ ገብሬኤል መንገድ ላይ ላለው ሰውዬ ይሁን ምርጥ ስራ ድምፁን ተወው ምንም ቃላት አይገለልፀውም

    • @henokbesufekad3642
      @henokbesufekad3642 ปีที่แล้ว +5

      ክሊፑን ሳየው የመጣልኝ ሃሳብ እሱ ነበር

    • @KiaRashid
      @KiaRashid 4 หลายเดือนก่อน

      እዉነትነዉ.የሠፈሬእዉነተኛአፍቃሪ

  • @habtamumeskele9840
    @habtamumeskele9840 ปีที่แล้ว +33

    እኔ ረጋ ያለ ሰዉ ረጋ ያለ ዘፈን በቃ ረጋ ያለ ነገር ዉስጤ ነወ።

    • @AmsalSetegn-y7g
      @AmsalSetegn-y7g 8 หลายเดือนก่อน

      me too bro ergata selam new berta

    • @AsiratGoaMimi
      @AsiratGoaMimi 6 หลายเดือนก่อน

      Temesasayi mircha

  • @kalkidanshewaye1732
    @kalkidanshewaye1732 ปีที่แล้ว +12

    ይህንን ዘፈን ጎፉ ካምፕ አስፖልቱ ጋር ለየሚቆመው ሠውዬ መታሠቢያ ብታደርገው ደስ ይለኛል

  • @Oumlizaaa
    @Oumlizaaa ปีที่แล้ว +127

    AB የኔ ባለ ቅኔ የዘመኑ ፈርጥ በሙዚቃዎችህ ደስታን ፍቅርን ህመምን ዝምታን ገለፅክባት ውለታ አለብን ክበርልን እንግዳዬ ቴዶ ክበርልኝ የኔ ሰዉ👏👏❤

    • @beshawterefawoldeyes7672
      @beshawterefawoldeyes7672 ปีที่แล้ว +3

      የምትገርሚ አሽቃባጭ አገልጽሽም እንዲም አይነት ሰው አለ ግን እማማን

    • @genitefera1375
      @genitefera1375 ปีที่แล้ว +1

      😂😂😂

    • @tsegaStudio
      @tsegaStudio ปีที่แล้ว

      ​@@beshawterefawoldeyes7672👌👌🤣🤣🤣🤧

  • @amanuelmegersa3662
    @amanuelmegersa3662 ปีที่แล้ว +20

    ለምን እንደሆነ ባይገባኝም ከየአልበሙ ውስጥ ለኔ የዘፈናቸው የሚመስሉኝ ዘፈኖች አይጠፉም ምንም ታሪክ በሌለበት ሁኔታ። አብነት የኔ 1ኛ❤

  • @biniyamishetu2431
    @biniyamishetu2431 ปีที่แล้ว +102

    ምርጡ የጥበብ ሰው አርቲስት አብነት አጎናፍር የምታነሳቸው ሀሳቦች በፊትም በጣም የመቹኛል
    ጠንካራ ሆነው አድማጭ ሲሰመቸው የሚረደቸው ናቸው። አክባሪነኝ በርታልኝ ያምራል

  • @yodittesfaye4443
    @yodittesfaye4443 ปีที่แล้ว +23

    ጎፋ ገብርኤል መስቀል ክትፎ አካባቢ የሚቆመው እውነተኛ አፍቃሪ ወጣትነቱን ጨርሶ አርጅቶ አሁንም ቆሞ ይጠብቃታል ባየሁት ቁጥር ምናይነት አፍቃሪ ልብ ነው ያለው ብዬ እራሴን እጠይቃለሁ ❤❤❤😢😢

    • @user-gy4lq1id1z
      @user-gy4lq1id1z ปีที่แล้ว

      Or he is mentally ill dude.

    • @selamberhanu7404
      @selamberhanu7404 ปีที่แล้ว

      መታደልነው

    • @MohammedIbrahim-qx3vq
      @MohammedIbrahim-qx3vq 8 หลายเดือนก่อน

      inem bakirbu makome ayikerim indesu misten ina lijen nechoch netikewugn bichayen iyetebekugn naw gin iske mache

  • @ሀሊማመሀመድ-ተ6ዘ
    @ሀሊማመሀመድ-ተ6ዘ ปีที่แล้ว +301

    የአመቱ ምርጥ አልበም ነው የ90ወቹ ፈርጥ የውስጣችንን በደብ አረገህ ገልፀህልናል እናመሠግናል!!!

    • @mreamama
      @mreamama ปีที่แล้ว +1

      ደምሩኘ ❤እቴ ወንድ ሞቼ❤

    • @Dj_Josy
      @Dj_Josy ปีที่แล้ว

      ደምሩኝ አህት

    • @_AloS
      @_AloS ปีที่แล้ว

      the worst album ...

  • @Netyashu
    @Netyashu ปีที่แล้ว +8

    በየ አልበምህ አንዱ ሙዚቃ የኔን ህይወት ይነካል ይገርማል።አመሰግናለሁ

  • @yonasworkneh1511
    @yonasworkneh1511 ปีที่แล้ว +17

    ምርጥ አልበም እንደሚሰሩ እርግጠኛ ሆኜ የምጠብቀው አንተን እና ቴዲ አፍሮን ነው ይኸው ገርሞኝ እያዳመጥኩህ ነው
    AB የእውነት በቃ ትችላለህ,ለሰጠህን ምርጥ ስራ ከልብ እናመሰግናለን

  • @TedyMola-x3s
    @TedyMola-x3s ปีที่แล้ว +1

    ቃላቶች የለኝም ለኔ ሁሌም አንደኛ ነህ ሁሉንም ሙዚቃዎችህን እወዳጀዋለሁ አድማጭህም አድናቂህም ነኝ ግን ለኔ ሁሉሜ አንደኛ ዘፈኑን ምትወድለት ብባል አሳታራቂም የለ ሚለው ቀዳሚ ምርጫየ ነው በዚህ የሙዚቃ ምርጫየ ሚስማማ ላይክ ያድርገ ኝ

  • @abrhamassefa8335
    @abrhamassefa8335 ปีที่แล้ว +28

    በ ስድት ደቂቃ ቪድዮ የስልሳ አመት የፍቅር ታሪክ መስራት ምን ያህል ጥልቀት ያለው ስራ እንደሆነ መግለፅ ከባድ ነው ጥፍጥ ያለ ስራ👏👏👏

  • @BirhaneNuri
    @BirhaneNuri 13 วันที่ผ่านมา

    እኔ ደሞ ይህንን ዘፈን ሁልጌዜ እየደጋገምኩት ስሰማው መቼም የማይሰለየኝ ዘፈን ነው❤❤❤

  • @eyerusalem6160
    @eyerusalem6160 ปีที่แล้ว +62

    የድምፅህ ምርኮኛ🎸🎧 ነኝ እድሜ ጤና ይስጥህ❤

  • @SimonWeld-bx1ef
    @SimonWeld-bx1ef ปีที่แล้ว +5

    ሁሌም አንተን ስሰማ ለቅሶ አይ የእኔ ነገር ከቶ ምን ይሻለኛል ! አየ ስደት መቸም ክፉ ነህ ይብላኝልህ !!!!!!

    • @MitikuKassa-nk3lb
      @MitikuKassa-nk3lb ปีที่แล้ว

      2ኛ ቆሮንቶስ 6:2
      በተወደደ ሰዓት ሰማሁህ በመዳንም ቀን
      ረዳሁህ ይላልና እነሆ÷የተወደደው ሰዓት አሁን ነው፤ እነሆ ÷የመዳን ቀን አሁን ነው።

    • @MitikuKassa-nk3lb
      @MitikuKassa-nk3lb ปีที่แล้ว

      ይእግዚአብሔር ቃል ለመንባብ ጥራት አደርግዊ❤❤😍

  • @fetliwube8091
    @fetliwube8091 ปีที่แล้ว +13

    ስለ አብነት,ስለ ታምራት ደስታ እና ስለ ማዲንጎ ቃላት የለኝም❤❤❤😢

  • @habtamushemils2711
    @habtamushemils2711 ปีที่แล้ว +10

    ድንቅ ዜማ ነው የታሪክ ፍሰቱ እና የግጥም ስደራው እጅግ ግሩም ነው እና ደግሞ የተኖረ ህይወት ነው ሙዝቃው

  • @nejatabderzk7905
    @nejatabderzk7905 ปีที่แล้ว +22

    ሰው እያለቀሰ ያምራል😲ቴዲ you are best actor ever and handsome🥺!! i am your fan🙌❤

  • @abutube6506
    @abutube6506 ปีที่แล้ว +30

    ድምፅህን ስሰማ ይነዝረኛል እስኪ አብነት በማርያም ይዥሀለሁ❤❤❤❤ስምሽን ጠርቸ መቸ አፍራለሁ የሚለውን ለድንግል ማርያም የተዘመረውን ባአንተ ድምፅ ብስማ እንዴት ደስ እንደሚለኝ...አንተም በአማላጇ ምልጃ ትባረካለህ❤❤❤

    • @Amanu-z2k
      @Amanu-z2k ปีที่แล้ว

      በዘማሪያን አንደበት ብትሰማው አይሻልም

  • @TheDailySpark360
    @TheDailySpark360 ปีที่แล้ว +17

    ይሔን ሙዚቃ ስሰማ ባለቤቴን ነው እማስባት መጀመሪያ ያስደመጠቺኝ እሷ ስለሆነች። እንባ የሚስመጣ ሥራ ነው የሰራኋው አብነት።👏

  • @ትዴቀሽቲ
    @ትዴቀሽቲ ปีที่แล้ว +76

    ገራሚ ስራ 🙏ገራሚ ተዋናይ 🙏አስገራሚ ድምፅ🙏አንደኛ ግጥምና ዜማ ❤

    • @bethelhemalyea8450
      @bethelhemalyea8450 ปีที่แล้ว +1

      በጣም ተዋህደዋል ሁሉንም ያቀናጀ።

  • @mesi16-91
    @mesi16-91 ปีที่แล้ว +21

    የቀረሽ ይመስለኛል 👌ጥሩ ስራ አብነት
    እንግዳሰው ሀብቴ /ቴዳ ጥሩ ትወና❤

  • @dinadhuga4418
    @dinadhuga4418 ปีที่แล้ว +5

    አጭር ዶኮመንተሪ ፍልም እንጂ የሙዚቃ ክሊፕ አይመስልም Ab ሙዚቃን ሙዝቃ አድርገህ ነፍስ ዘርተህባት የምተደርሰን የኔ ምረጥ የኔ ዘመን የሰፈሬ ልጅ እናመሰግናለን ቴዲም በደንብ ተውኖታል ❤❤❤

  • @MekdseKebede
    @MekdseKebede ปีที่แล้ว +3

    የሚገርም ስራ ነዉ በማይረባዘፈን ሙዚቃን ለሚያንብጫርቁ እናውቃለን ባዮች ጆራችን ሙዚቃን እስከምንጠላዉ ለሚያበላሹ ገራሚ ዘፈን ነዉ ሙዚቃን ከ❤ሆነህ ነዉ ምሰራዉ ተባረክልን እረጅም እድሜ ከነሙሉ ቤተሰብህ ይስጥህ አለማድነቅ ንፉግነት ነዉ በላይክና ሼር አበረታቱት ይገባዋል

  • @destatsion5740
    @destatsion5740 ปีที่แล้ว +3

    በእውነት እኔ ልክ ዘፈኑን ሳዳምጥ እሱ ስውዬ ነው ትዝ ያለኝ ያን ሁሉ ዓመታት ዝናብ ፀሀይ ብርድ የመኪና ጭስ ሲፈራረቅበት ተመሳሳይ ቦታ ላይ ቆሞ ሲጋራውን እያጨስ ወደ እንድ እቅጣጫ እያየ የሚጠብቀውን ስው መምጫ እያየ እይምሮ ው እዚያው ያቆመ በጣም የሚያሳዝን ስው ነው::

    • @MohammedIbrahim-qx3vq
      @MohammedIbrahim-qx3vq 11 หลายเดือนก่อน

      inem indezaw ligen ina misyen sitebik keza belaly hognalew ahunim

  • @hiwotluel3026
    @hiwotluel3026 ปีที่แล้ว +36

    😭😭😭አለው ሰደት አድክምኝ 😭ዝያለው😭 የወጣውበትንም ቀን አየረገምኩ እኔ ሙቻለው ብያለው 😭😭😭😭ባንተና በእናቴማ እንዴት ይጨከናል 💔💔💔

    • @KISANETGALERI
      @KISANETGALERI ปีที่แล้ว

      🥺🥺🥺🥺🥺

    • @hulunakefmedia3443
      @hulunakefmedia3443 ปีที่แล้ว +1

      አይዞሽ ይህም ያልፋል😂😂😂

    • @roseawk6631
      @roseawk6631 ปีที่แล้ว +1

      ፈጣሪ ያግዝሽ ውዷ እሕታችን፡፡

    • @ሰናይትተስፋዬ
      @ሰናይትተስፋዬ ปีที่แล้ว

      አይዞሽ የኔናት አምላክ ከናፈቅሻቸው ጋር በሰላም ያገናኝሽ

    • @hiwotluel3026
      @hiwotluel3026 ปีที่แล้ว

      @@ሰናይትተስፋዬ 🙏🙏🙏

  • @MelakHailu-o7o
    @MelakHailu-o7o ปีที่แล้ว +12

    አሁን ለ 4 ግዜ እያዳመጥኩ በቃምንም አልልም አሁንም ሌላ ይደገምልን የምትሉ እስቲ❤❤❤❤

  • @kuralove2988
    @kuralove2988 ปีที่แล้ว +5

    የአብነት አጎናፈር አድናቂ በሙሉ ሰላሙን ያብዛለት

  • @solmanuntd6930
    @solmanuntd6930 ปีที่แล้ว

    የአቶ ለማን ታሪክ በዘፈን ስሰማ ሁሌ አዝናለው የምር ውስጤን ይሰማኛል ለፍቅር የተከፈለ መስዋትነት

  • @mezeretworku3030
    @mezeretworku3030 ปีที่แล้ว +15

    ምርጥ ስራ💯
    ምርጥ ሀሳብ💯
    ምርጥ ዜማ 💯
    ምርጥ ግጥም 💯
    ምርጥ ትወና ድራማ የማይ ነው የመሰለኝ በሀሰብ በዙ ቦታ ወሰደኝ ። የፍቅርን ሀያልነት በይሆናል መብሰልሰልን ታሞኖ መጠበቅን አረ ስንቱ " እረቀቅ "ያለ ስራ ተባረክ ❤

  • @etsegenetabera8015
    @etsegenetabera8015 ปีที่แล้ว +10

    🙏አንደኛ ግጥምና ዜማ ❤ስንቴ እንዳዳመጥኩት አላውቅም በጣም ልብ የሚንካ ነው ምርጥ ሙዚቃ teddy ምርጥ ትወና

  • @hiwotaynalem353
    @hiwotaynalem353 ปีที่แล้ว +17

    ምርጥ ነው!!!! ለኑሮ (ለብር)ጋበዝኳት

    • @rabiwello2972
      @rabiwello2972 ปีที่แล้ว +3

      😅😅 ለፍቅርማ ድሮ ተዘፍኖላታል

    • @lidet8049
      @lidet8049 ปีที่แล้ว

      😂😂😂

  • @sewasew
    @sewasew ปีที่แล้ว +358

    በምሕረቱ እያቆመን
    በቸርነቱ እየደገፈን
    በረድኤቱ እያኖረን
    ዛሬ ላይ ያደረሰን
    እግዚአብሔር ይመስገን !
    ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለአለም ሁሉ ይሁን
    ጌታ ሆይ ከምንም ነገር በፊት ኢትዮጵያን ሰላም አድርግ በምህረት አስብልን::
    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር🙏 ሰላምሽ ይብዛ አገሬ

  • @mehdi3194
    @mehdi3194 ปีที่แล้ว +102

    ኢትዮጵያ ውስጥ ካሉ ጥቂት የተሟሉ ከሚባሉ ድምጻውያን መካከል አቢና አንዱ ነው። ምችት ይበልህ❤❤❤

  • @diborawerku7146
    @diborawerku7146 ปีที่แล้ว +1

    በጣም አመሰግንሃለሁ ኤቤ ያምራል በቃ ትችላለህ የጎፋ ገብርኤል ያለውን ሰውዬ አሰብኩ እና ዘመርክልት አፍ ሆክለት ማርያምን ትችላለህ

  • @roseawk6631
    @roseawk6631 ปีที่แล้ว +58

    አንዳንዶቻችን ላይ የሆነው ይኸው ነው፤መፅናኛው ፡ፈጣሪ፥ምርጥ ጓደኛና ያንተው አይነት መፅናኛ ግጥም ከጥዑም ዜማ ጋር ነውና እናመሠግናለን!!!✍ተባረክልን!!!
    #አብነት_አጎናፍር!!!♥✔✍

    • @_AloS
      @_AloS ปีที่แล้ว +2

      አልቃሻነትን ባናበረታታ ምናለበት 😒

    • @michaelmeng332
      @michaelmeng332 ปีที่แล้ว

      @@_AloS ደነዝ በቁምህ አልቅሰሀል አዳምተዉ በደንብ

    • @_AloS
      @_AloS ปีที่แล้ว

      @@michaelmeng332 አንተ!? ወንድ ነህ? ከሆንክ ታሳፍራለህ:: 🤣 ሴት ጥላኝ ሄደች/Dumped me/ ብሎ እንዲህ መነፋረቅ is the most disgusting 🤮 ነገር:: ሴት ስትሄድ ሌላ ሴት ትተካለች ከእናትህ በስተቀር:: Learn this fact. እሷ ፍየል ስትሆን አንተ በግ አትሁን!

    • @miliwoldekidan
      @miliwoldekidan ปีที่แล้ว

      እውነት ነው የልባችንን ነው የነገረን

  • @tewodroszerefa7258
    @tewodroszerefa7258 ปีที่แล้ว +29

    ስለ እውነት አይደል የሃገራችን እንቁ አርቲስቶች አንዱ ነህ የእለት እለት ኑሮአችንን ; አካሄዳችንን ; ዝምታችንን ; ሳቃችንን ; ደስታችንንና ሃዘናችንን ; ሰቆቃችንን እንዲህ ለዛ ባለው ይንጎራጎራል እኛም እናጎራጉራለና " እውነት የኔ ነሽ ወይ !! እፁብ ድንቅ ብለናል የምንወድህ አብነት !!

    • @kalukalu0735
      @kalukalu0735 ปีที่แล้ว

      በጣም ልብ ውስጥ ይቀራል ምርጥ ስራነው ይህኛው ከዚኛው ተብሉ የማይበላለኝ ፅድትያለ

  • @MonetizeHive
    @MonetizeHive ปีที่แล้ว +505

    ይህን ለምታነቡ ሁሉ ያልታሰበ እንጀር ይስጣቹ❤❤❤

  • @AdeyNafiqe
    @AdeyNafiqe ปีที่แล้ว +8

    ኣሁን ያለሁበት ሁነታ ነው የውስጤ የገለፀልኝ ያህል ነው የተሰማኝ በጣም ልቤ ተሰበረ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😭😭😭😭

  • @teddyandselamtube7969
    @teddyandselamtube7969 ปีที่แล้ว +14

    ይሄ ዘፈን አንድ ሰው አስታወሰኝ ጎፍ ካምፕ አካባቢ ያለውን ሰውዬ ❤

    • @natinaelfeleke1173
      @natinaelfeleke1173 ปีที่แล้ว

      ሰዉየዉ የቱ ጋር ነው ምቀመጠው

    • @teddyandselamtube7969
      @teddyandselamtube7969 ปีที่แล้ว

      ማለት ቦታውን ከሆነ ጎፍ ካምፕ መጨረሻ

  • @shewashon2983
    @shewashon2983 ปีที่แล้ว +1

    ሙዚቃ አድናቂም,አዳማጭም አይደለውም ግን ይህን ሙዚቃ መስማት ማቆም አልቻልኩም ዛሬ ይህው ከጠዎት አንስቶ እየሰማውት መሸ❤😢

  • @edne-ditekla7237
    @edne-ditekla7237 ปีที่แล้ว +12

    ምርጥ ዘፈን ስንቱን አለቀስኩት 😢😢😢😢😢😢😢 እፍፍፍፍፍፍ ሲያሳዝን የድሮ ፍቅረኛሞች ትዝ አስባልከኝ

    • @hamidabesh4724
      @hamidabesh4724 ปีที่แล้ว

    • @AaA-mc5rx
      @AaA-mc5rx ปีที่แล้ว

      ወልቀሸ ልሞት ነው ለዛውም 7 አመት በልጅነት የጠበኩትን በሞት መጠነቅ አሁን ግን ሞት እየናፈቀኝ እጠብቀው አለሁ😢😢😢😢😢

    • @mohajoker7428
      @mohajoker7428 ปีที่แล้ว

      በጣም እንጂ እፍፍፍፍፍፍ 😢😢😢

  • @danieldesalegn4308
    @danieldesalegn4308 ปีที่แล้ว +1

    የለማ ታሪክ። ለማ ማለት ጎፋ ካምፕ አከባቢ ለብዙ አመታት ቆሞ ፍቅረኛውን ሚጠብቅ ድንቅ ሰዉ ነው፡፡ 🥺

  • @welelaleja308
    @welelaleja308 ปีที่แล้ว +7

    አላውቅም ለምን እንባዬ በአይኖቼ ግጥም አሉ። ABዬ ድምፅህ ስራህ ልብ ሰርስሮ ይገባል ገራሚ ስራ ነው የሰራኸው በርታ❤

  • @habtar593
    @habtar593 10 หลายเดือนก่อน

    የዚህ ሙዚቃ መልዕክት ገራሚ እንደሆነ ሁሉ የvideo clip ላይ ያለው detail በጣም ገራሚ ነው። ድንቅ ስራ❤❤

  • @kuki558
    @kuki558 ปีที่แล้ว +25

    የቀረሽ ይመስለኛል ከቀረሽ እኮ ያመኛል ለአስር አመታት በተስፋ ለምጠብቃት እህቴ ይሆንልኝ በጣም ናፍቀሽኛል መቼ ነው የምንገናኘው 😢😢

  • @SamuelNegash-h6n
    @SamuelNegash-h6n 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እግዚ አብሄር ከመጀመሪያ ፍቅራቹህ ጋር ያኑሯቹህ መለየትን ለጠላቴም አልመኝም

  • @ቤተልሔም
    @ቤተልሔም ปีที่แล้ว +4

    ቴዲ ልዩ ነው የሰራከው ቪዲዮ እናመሰግናለን
    አብነት ምርጥ ድምፅ ምርጥ ግጥም እና ዜማ ክበር ❤

  • @binihamer4503
    @binihamer4503 ปีที่แล้ว +3

    የ ለማ ታሪክን አስታወሰኝ እስካሁን እዛዉ ቆሞ ሚጠብቃትን

  • @emahabeshawi9276
    @emahabeshawi9276 ปีที่แล้ว +22

    የመጀመሪያ ፍቅሬ ኣይዳዬ ሁሌም በልቤ ውስጥ ነሽ❤
    I can't Stop Listening 😢

    • @behappy5431
      @behappy5431 ปีที่แล้ว

      😢😢

    • @seada9327
      @seada9327 ปีที่แล้ว

      ተለያይታችሁል ???

  • @mitayenatowlije9927
    @mitayenatowlije9927 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ሚገርመው ዝፈን ማዳመጥ ብዙም አደለውም ዛሬ ተልኮልኝ ድንገት ሳዳምጠው አንጀቴ ነው ሥርሥር ያለው❤❤❤❤❤

  • @saraa3434
    @saraa3434 ปีที่แล้ว +6

    ዋዉ❤❤👍💪💪 ምርጥ አልበም ነዉ ❤ ምርጥ ክሊፕ ደሞ ቴዲ የእዉነት የሚተዉነዉ ነገር ይገርመኛል ምንም ዉስጥ ቢገባ የእዉነት ነዉ የምተዉነዉ እንክድህ ቀጣልበት በባባ ምትክ አንተን እጠብቃለን💪❤

  • @sushyybabiz6458
    @sushyybabiz6458 ปีที่แล้ว +5

    አብነት መቼም የማይቀየር ድንቅ ዘፋኝ ኑርልን

  • @ዚዚዚዙዙዙ
    @ዚዚዚዙዙዙ ปีที่แล้ว +6

    ማነዉ እደኔ የተመቸዉ ሙዚቃዉ እፍፍ😢😢😢

  • @tmaniacell
    @tmaniacell ปีที่แล้ว

    አብነት የሰፈሪ ልጅ እውነትም ትልቅ ሰው ተባረክ ማንም ቤረሳን አንተግን ሀረብአገር ላ ሎ ብሄድ ቤሮት ብለህ ሰላሰታወሰከን አመሰግንሃለን ተመጣለህ

  • @nebiyu2707
    @nebiyu2707 ปีที่แล้ว +64

    AB አንደኛ ነው አቦ ትችላለክ እስቲ የAB ወዳጆች በላይክ ግለፁልኝ 👌 ለላይኩ አመሰግናለው 🙏

    • @neba1034
      @neba1034 ปีที่แล้ว +1

      AB አንደኛ ነው 👌 ዳይሬክቲንጉ ዝም ነው ዋው ፍፁሜ ባጭሩ ትችላለክ 👏

    • @martaasetawsegne4591
      @martaasetawsegne4591 ปีที่แล้ว

      ❤❤

  • @amarechtato9964
    @amarechtato9964 ปีที่แล้ว +4

    ሳየው ለ አመታት ጓደኛው ትመጣለች ብሎ እየጠበቀ ያለውን ሰውዬ እውነተኛ ታሪክ ለሱ የዘፈንክ ነው የመሰለኝ ቆንጆ ስራ ነው

  • @netsanetfekyibelu6246
    @netsanetfekyibelu6246 ปีที่แล้ว +22

    ሳላስበው አስለቀሰኝ😭😭😭 ልጁ በጣም አሳዘነኝ 💔💔💔 እውነተኛ ፍቅር ሀያል ነው❤❤❤

    • @astuesrael897
      @astuesrael897 ปีที่แล้ว

      በጣምምምምምም በተላይ የማታገኚው ሰው ስታፈቅሪ 😢😢

  • @zmariam772
    @zmariam772 ปีที่แล้ว +51

    የድንግል ማርያም ልጅ የሆናችሁ እስቲ 100 ላይክ እንስጥ።

    • @butterfly1536
      @butterfly1536 ปีที่แล้ว +3

      በሙዚቃ ወይም ሙዚቃ ውስጥ አይደለም ይህን የምገትልፀ/ጪው እስኪ መዝሙር ጋ ይሄን ጻፍ/ፊ

    • @ananianishoengida8720
      @ananianishoengida8720 7 หลายเดือนก่อน

      Jil

  • @fkaduDemsew
    @fkaduDemsew ปีที่แล้ว +4

    😢😢😢በ6 ደቂቃ ምርጥ የዘላለም የፍቅር ማስታወሻ😢 አገላለፅ

  • @HawleteAsfaw
    @HawleteAsfaw ปีที่แล้ว +3

    የአመቱ ምርጥ ዘፈን ነው እድሜ ጤና ይስጥህ

  • @martatadesse6994
    @martatadesse6994 ปีที่แล้ว +8

    እንዲሁም ከፍቶናል እንኮን እንዲህ ያለ ሙዚቃ ተጨምሮበት 😢😢😢😢

    • @YohannesEshetu-sp7dz
      @YohannesEshetu-sp7dz 10 หลายเดือนก่อน

      እንኳን እናቴ ሞታ እንዲሁም አልቅስ አልቅስ ይለኛል😢😢😢😢

  • @Tigst-y6d
    @Tigst-y6d หลายเดือนก่อน +2

    በጣምእናመሠግናለን ትልቅ ትምርትአለዉ ላክርጉኝ ❤❤❤❤❤

  • @Tsehaypictures
    @Tsehaypictures ปีที่แล้ว +2

    ዳይሬክተር ፍጹም ካሳሁን በጣም ጀግና ነክ ምርጥ ቪዲዮ ክሊፕ ነው ታሪኩን የገለጽክበት መንገድ ዋው ነው አብነት ያው እንደወይን እየቆየክ ስትመጣ ሁሌም ጥኡም ነክ ባጠቃላይ ገራሚ ስራ ነው

  • @MeriDire-if4he
    @MeriDire-if4he ปีที่แล้ว

    በጣም ምረጥ ሥራ የተዋጣለት አልበም 30ጊዜ አደምጬዋለው የተለየ ሥራ አብነት ረጀም አደሜ ተመኘው የድሬው

  • @ay_habesha9550
    @ay_habesha9550 ปีที่แล้ว +4

    ab ምርጥ ሙዚቃ teddy ምርጥ ትወና....ድንቅ ጥምረት...አቦ ይመቻቹ

  • @abuwelide121
    @abuwelide121 ปีที่แล้ว

    አብነት ይህ የሚስረቀረቀው ድምፅህ ነፍሴን በሐሴት ያርዳታል

  • @lillysamuale4001
    @lillysamuale4001 ปีที่แล้ว +4

    ምርጥ ድምጽ....💚💚ምርጥ ትወና***የሚገርም ስሜት እና ብዙ ትዝታ❤❤ብዙ ህመም አቢ ትችላለህ። ቴዲዬ አንተም ምርጥ ነህ❤❤❤

  • @tedyhailu-d7m
    @tedyhailu-d7m 9 หลายเดือนก่อน

    ራሚ ስራ 🙏ገራሚ ተዋናይ 🙏አስገራሚ ድምፅ🙏አንደኛ ግጥምና ዜማ ❤wow ab

  • @yalewanley123
    @yalewanley123 ปีที่แล้ว +16

    ለ ችግራችን የምንሰጠው መደለያ ና ማታለያ ለጊዜው ያከመን ቢመስለንም ህመሙ ሕያው ነው! 10Q AB man

  • @HanaWorkeye-cc1qn
    @HanaWorkeye-cc1qn ปีที่แล้ว

    በጣም ነዉ የሚያምረዉ በዚሁ ቀጥል ካነበብከዉ ሙዚቃ በጣም ነዉ የምወደዉ እድል አላገኘሁም

  • @eyerusalem6160
    @eyerusalem6160 ปีที่แล้ว +80

    የቀረሽ ይመስለኛል ከቀረሽ እኮ ያመኛል ለወር ደመወዜ ይሁንልኝ💵

  • @ZemenTube5
    @ZemenTube5 ปีที่แล้ว

    ሙዚቃ የነብስ ምግብ ናት ።የግጥም ጥጉን ነዉ ያየሁት እናመሰግናለን ።ሃዮ ሚድያ ።

  • @binihabesha5096
    @binihabesha5096 ปีที่แล้ว +8

    ሁሉም ነገር የተዋጣለት ገራሚ ስራ ነዉ AB ድምፅህ እኮ ብራንድ ነዉ

  • @SeasonJembolla
    @SeasonJembolla ปีที่แล้ว +2

    ቴዲን ግን አለማድነቅ አይቻልም ምርጥ ስራ Ab

  • @HanaAlemayehu-c5y
    @HanaAlemayehu-c5y ปีที่แล้ว +13

    አብነት አንተ እኮ ትለያልህ እውነት ጅግና ነህ የኔ ምርጥ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @የሺሐረግአሥራት
    @የሺሐረግአሥራት ปีที่แล้ว

    ቴዲ ምርጥ ነው የሰራከው አብነት በጣም ጥሩ ሙዚቃ ነው ክበሩልኝ

  • @BirukWajebo
    @BirukWajebo ปีที่แล้ว +3

    ፈጣሪ በሰጠህ በዚህ ጥሩ ድምፅ ቀሪውን ዘመንህን በመዘመር አገልግለው።

  • @teshalegessa7163
    @teshalegessa7163 ปีที่แล้ว +2

    ብዙ እጅግ ብዙ ሠዎች አሉ የሚጠብቁ እስከ ፍፃሜው ምርጥ እውነት ነው

  • @eyoelg5142
    @eyoelg5142 ปีที่แล้ว +3

    አብነት ከድብቅ ውበት እስከ አለቀ ድረስ ምርጥ አልበሞችን ሰጥተኸናል ትውልድ የሚሻገር የማያልቅ የሙዚቃ ጣዕም አቅምሰኸናል የድምፅህ ቀለም በተለየ መልኩ ለኔ ይመቸኛል you are a legend 🫡🫶

  • @lizhenen5395
    @lizhenen5395 ปีที่แล้ว +2

    ኩሽኳሽ ጋጋታ ወከባ ምናምን ያልበዛበት በአንድ ተዋናይ እና ድምጻዊ የተሰራ ጽድት ያለ የሙዚቃ ክሊፕ ይመችህ ኤቢ ወንድምህም ከልቡ ይችላል ምርጥ ዳይሬክተር ነው👌 አለማየሁ ደመቀ እንደሁሌውም አንደኛ👏👏 ትችላላችሁ ‼‼‼‼

  • @LucySorsa-x4q
    @LucySorsa-x4q ปีที่แล้ว +3

    የአመቱ ምርጥ አልበም ነው የውስጣችንን ነው የገለፅክልን እናመሰግናለን🙏🙏🙏😍😘😘

  • @kassyyigezu962
    @kassyyigezu962 ปีที่แล้ว +1

    በጣም አሪፍ ስራ ነው አብነት እናመሰግንሃለን ተባረክ

  • @tedrosahabe2010
    @tedrosahabe2010 ปีที่แล้ว +9

    አቢ አንተ ብቻ ዝፈን የልቤን ነዉ እኮ የምትተነፍስልኝ አመሰግንሀለዉ

  • @jamesabebe5909
    @jamesabebe5909 ปีที่แล้ว

    ሁሌም አንደኛ ይሄ ሙዚቃ ለመጭው ትውልድም የምቀመጥ ዘመን አይሽሬ ነው

  • @tsiyonyelule3200
    @tsiyonyelule3200 ปีที่แล้ว +11

    በጣም ምርጥ ስራ ነው እኔ በህይወቴ የደረሰ ታሪኬ እስኪመስለኝ ድረስ ልቤ ገባ ❤እናመሰግናለን🙏 ድምፃዊ አብነት አጎናፍር 🙏

  • @shemesedinnuri1072
    @shemesedinnuri1072 หลายเดือนก่อน

    ኡኡኡኡኡኡኡኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ከብዙ ቀናቶችበኋላ መፈሴንአየሚያሥደሥታት ሠማች ብሮሮሮ ተመቸኝበርታታታታ

  • @maheltendale
    @maheltendale ปีที่แล้ว +6

    አቤ እንዲህ አይነት ፍቅር እንኳን ድሮ ቀረ ግን እኔ ተመችቶኛል የዘጠናዎቹን ፍቅር እና ጊዜ እያሰብኩ ❤❤❤❤

    • @sefineshb9262
      @sefineshb9262 ปีที่แล้ว

      በጣምእናመሰግናለን

    • @fird6864
      @fird6864 ปีที่แล้ว

      ahunm ale

    • @maheltendale
      @maheltendale ปีที่แล้ว

      ኧረ የለም የት ነው ያለሽው አፍቅሮ እንዲህ የሚሆን ዘ90ዎቹ ላይ ቀረ ውዷ

  • @Jemswello-yw8uw
    @Jemswello-yw8uw 8 หลายเดือนก่อน

    የኔንህይወት በስትክክል የሚገልፅ ሙዚቃ ለውድፍቅሬ ለሀያትዬ አመሰግናለሁ አብነትአጎናፍር😢😢😢

  • @abrehamyosef3719
    @abrehamyosef3719 ปีที่แล้ว +4

    ከምር የእኔ ህይወት በአንተ አንደበት የሰማሁት
    ፈጣሪ ይባርክህ

  • @felizhappy253
    @felizhappy253 ปีที่แล้ว +1

    ላንተ ካለኝ ክብር የተነሳ ቃል እንኩዋን የለኝም ብቻ ከገለፀልኝ 👌👌👌❤️❤️❤️👍👍👍🌹🌹🌹

  • @edenhaile5452
    @edenhaile5452 ปีที่แล้ว +6

    ቴዲ አንደኛ ዘፈኑን ህይወት ዘራህበት👏👏👏

  • @ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ
    @ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ ปีที่แล้ว +1

    አብነት አጎናፍር የዘመኑ የሙዚቃ ንጉስ ባለ ቅኔው ዘፋኝ አብዬ ስወድክ ክበርልኝ ምርጥ ስራ ነው የአመቱ ምርጥ አልበም ነው ቴድሻ ደግሞ ክሊፑን ውብ አድርጎታል😘

  • @helenkidane4616
    @helenkidane4616 ปีที่แล้ว +9

    ዘመንን የተሻገረ ፍቅር ኤቢ what a heart touch song😢

  • @albatross1457
    @albatross1457 ปีที่แล้ว

    ሮክን ሁሌም አንተ ዝፈነው፡ አያልቅብህም በጣም በጣም ጀግና ነህ ጥርት ያልክ ሰው፤ጥርት ያለ ስራ፤ ይለያል

  • @ሰናይትተስፋዬ
    @ሰናይትተስፋዬ ปีที่แล้ว +4

    AB ሁሌም እንዳስደመምከን ምርጥ ስራ

  • @thffhhgfg3381
    @thffhhgfg3381 ปีที่แล้ว +2

    አብነት አጎናፍር ትለያለህ እድሜና ጤና ይሰጥህ ❤❤❤❤❤ እናመሰግናለን