አይኔ እያየ ልጄ አይደለሽም ያለኝ አባቴ ህይወቱን እንዳተርፍለት ጠየቀኝ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 217

  • @የኝ
    @የኝ 2 หลายเดือนก่อน +100

    ከዶንኪ ቱዮብ ነው የመጣሁት ውነትነው የግዜ እንጂ የሰው ጀግና የለውም በርቺ

    • @DakiyaTube
      @DakiyaTube  2 หลายเดือนก่อน

      🙏🙏

    • @mobilemobile7500
      @mobilemobile7500 2 หลายเดือนก่อน

      እኔም

    • @weletekiros2334
      @weletekiros2334 2 หลายเดือนก่อน

      Me too❤

    • @dj10y73
      @dj10y73 2 หลายเดือนก่อน

      እኔም❤

    • @FevneAberhim-ks1wu
      @FevneAberhim-ks1wu 2 หลายเดือนก่อน

      ጎበዝ እኮ ነሽ እናትሽን ከዚህም በላይ አኩሪያት ❤❤❤❤❤❤

  • @KarlKfoury
    @KarlKfoury 2 หลายเดือนก่อน +71

    ከእሼ ቤት ነው የመጣውት የኔ ጀግና ሴት❤

    • @DakiyaTube
      @DakiyaTube  2 หลายเดือนก่อน +1

      Thank you so much ☺️

    • @ተማሪ
      @ተማሪ 2 หลายเดือนก่อน +1

      ዳናይት፣ ልዩ ሰው ነሽ፣ ድምፅሽ እንደ ዝማሬ ነውና እንዴት እንደምታዜሚበት እንደባለሙያ (professional singer) ጥናት አድርጊበት፣ it is your highest Asset. Add some calmness when you speak. ብስለትን ያሳያል።
      ውብና የምትናፈቂ ልጅ ነሽ፣ የምታስተምሪ እና እንደምኞትሽ ተፅእኖ ፈጣሪ ትሆኛለሽ። ተባረኪ፣ ጸሎትሽ ይሰማልሽ

  • @እግዚአብሔርታላቅነዉ2721
    @እግዚአብሔርታላቅነዉ2721 5 วันที่ผ่านมา

    እዉነት ነዉ ይቀር የምትል ልብል አስተዋይ ነች ጎበዝ አስተማሪ ነዉ❤❤

  • @ፍሬህይወትሽፈራሁ
    @ፍሬህይወትሽፈራሁ 2 หลายเดือนก่อน +34

    እያዝናናሽን ስንት ስቃይ ያየሽበትን ታሪክሽን ስላካፈልሽን በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን

    • @DakiyaTube
      @DakiyaTube  2 หลายเดือนก่อน

      @@ፍሬህይወትሽፈራሁ amesegnalew 🥰🥰

    • @ተማሪ
      @ተማሪ 2 หลายเดือนก่อน

      ዳናይት፣ ልዩ ሰው ነሽ፣ ድምፅሽ እንደ ዝማሬ ነውና እንዴት እንደምታዜሚበት እንደባለሙያ (professional singer) ጥናት አድርጊበት፣ it is your highest Asset. Add some calmness when you speak. ብስለትን ያሳያል።
      ውብና የምትናፈቂ ልጅ ነሽ፣ የምታስተምሪ እና እንደምኞትሽ ተፅእኖ ፈጣሪ ትሆኛለሽ። ተባረኪ፣ ጸሎትሽ ይሰማልሽ

  • @RahelMamo-zn3ww
    @RahelMamo-zn3ww 2 หลายเดือนก่อน +28

    ከእሼ ቤት ነው ያየሁሽ በጣም ጠካራ ሴት ነሽ አድዬ በለቅሶ አደዬ በሳቅ ነው ያዬሁሽ በርቺ

    • @DakiyaTube
      @DakiyaTube  2 หลายเดือนก่อน +1

      🙏🙏

  • @KidistyetawahedoLig
    @KidistyetawahedoLig หลายเดือนก่อน +3

    ሙሉ ታሪክሽን ሠምቸዋለሁ ጀግና ጎበዝ ሴት ነሽ ጠንክሪ❤❤❤❤

  • @meddiegibbon551
    @meddiegibbon551 2 หลายเดือนก่อน +12

    እውነቷን ነው እናትሽ የጊዜ እንጂ የሰው ጀግና የለውም ብላለች እናትሽ። እውነት ነው እግዚአብሔር እንኳን ሰው አደረገሽ። አይዞሽ። ስለሁሉም ነገር እግዘ ቀን አለው።

  • @HappyFamily-y2t
    @HappyFamily-y2t 2 หลายเดือนก่อน +7

    ይቅር ማለት ጥሩ ነዉ ምክንያቱም አንቺም ብዙ የተደረገልሽ ሰዉ ነሽ እግዚያብሄር ይመስገን

  • @tirutasfwu8258
    @tirutasfwu8258 หลายเดือนก่อน +2

    ዋውውው ከማራኪ ዩቲብ ነዉ የመጣሁት የኔ ጀግና እህት የኔን ሂወት ነዉ ያወራሺልኝ ትምርቴን ባልጨርስም ግን እግዚአብሔር ይመስገን አረብ አገር መጥቼ እየሰራሁ ነዉ የሰዉ ልጅ በሂወት እያለ አይራብ በጣም ከባድ ነዉ 😢😢

  • @geniyearsemalej
    @geniyearsemalej หลายเดือนก่อน +1

    አይዞሽ ቆንጆ በርች እግዛብሄር ሁሉን አሣልፎታል

  • @Sepra_tube
    @Sepra_tube 3 หลายเดือนก่อน +17

    ፍቅር ይበልጣል 🎉 ለክፉ ሰዎች ስትይ መልካምነትሽን እንዳትተይይይይ❤

    • @DakiyaTube
      @DakiyaTube  3 หลายเดือนก่อน +1

      Thank you so much ☺️

    • @DakiyaTube
      @DakiyaTube  3 หลายเดือนก่อน +1

      Thank you so much ☺️

    • @MeriMTube
      @MeriMTube 2 หลายเดือนก่อน

      የምርየኔአባትእድህይነበር።።።።አሁንእኔአደኩአረብአገርነኝ።።።አሸላይአይቸበየቤቱየኔታሪክአለእያኩነበር

  • @yeznMamuye
    @yeznMamuye 2 หลายเดือนก่อน +32

    ከአሼ ቤት ነዉ የጣኹት❤

  • @kedesrzegene1704
    @kedesrzegene1704 2 หลายเดือนก่อน +5

    እሼ ቤት ነው አይቼሽ የመጣውት የኔ ጀግና ቃል የለኝም አብሶ እናትሽ በቃ ምን ልበልሽ ማርያምን ተስፋ የማይቆርጥ ሰው ሁሌም ከዳር ይደርሳል ጥንካሬያቸው በምነታቸው ያላቸው ፅናት ❤❤

  • @MekidesteshomeAsefa
    @MekidesteshomeAsefa 2 หลายเดือนก่อน +13

    እኔም ከእሼ ቤት ነው የመጣሁት እህቴ በጣም ጀግና ሴት ነሽ ጎበዝ ነሽ እናም በጣም ጠንካራ ሴት ፈጣሪ ከዚህ የተሻለ ነገር ይስጥሽ እናትሽንም እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልሽ (አሜን)❤❤❤❤❤

    • @almaztamiru9130
      @almaztamiru9130 2 หลายเดือนก่อน

      እኔም ❤ጃግና ሴት

    • @alemkebede5848
      @alemkebede5848 2 หลายเดือนก่อน

      እኔም ከእሼ ጋር ነው ከች ያልኩት በጣም ትልቅ ቦታ ደርሰሽ እንደማይሽ እርግጠኛ ነኝ ።

  • @AmeenaImam-jh1pb
    @AmeenaImam-jh1pb หลายเดือนก่อน +1

    ጀግና ነሺ በርች

  • @takelederesa
    @takelederesa 2 หลายเดือนก่อน +4

    እጅግ በጣም ጥንካራ ሰው ነሽ ከዚህ በላይ ብዙ ትምህርት እንደምሰጪን ትርፍ አደርጋለው እናመሰግናለን በርቺ🎉🎉🎉

    • @ተማሪ
      @ተማሪ 2 หลายเดือนก่อน

      ዳናይት፣ ልዩ ሰው ነሽ፣ ድምፅሽ እንደ ዝማሬ ነውና እንዴት እንደምታዜሚበት እንደባለሙያ (professional singer) ጥናት አድርጊበት፣ it is your highest Asset. Add some calmness when you speak. ብስለትን ያሳያል።
      ውብና የምትናፈቂ ልጅ ነሽ፣ የምታስተምሪ እና እንደምኞትሽ ተፅእኖ ፈጣሪ ትሆኛለሽ። ተባረኪ፣ ጸሎትሽ ይሰማልሽ

  • @TomasTsgaye
    @TomasTsgaye หลายเดือนก่อน +1

    አንቺ አስተዋይ ጀግኒት በርቺልኝ👌

  • @ashokabahrain2123
    @ashokabahrain2123 2 หลายเดือนก่อน +8

    እኔም ከእሼ ቤት ነው የመጣሁት
    የኔ ጠንኳራ ሴት በጣም ጎበዝ ነሽ የናትሽ ፍሬ ነሽ

  • @biruktawitgeremew7752
    @biruktawitgeremew7752 2 หลายเดือนก่อน +5

    Donky Tube ላይ ነው ያየሁሽ
    የኔ ማኪያቶ ጀግና ሴት ነሽ በርቺ

    • @ተማሪ
      @ተማሪ 2 หลายเดือนก่อน

      ዳናይት፣ ልዩ ሰው ነሽ፣ ድምፅሽ እንደ ዝማሬ ነውና እንዴት እንደምታዜሚበት እንደባለሙያ (professional singer) ጥናት አድርጊበት፣ it is your highest Asset. Add some calmness when you speak. ብስለትን ያሳያል።
      ውብና የምትናፈቂ ልጅ ነሽ፣ የምታስተምሪ እና እንደምኞትሽ ተፅእኖ ፈጣሪ ትሆኛለሽ። ተባረኪ፣ ጸሎትሽ ይሰማልሽ

  • @SameraRose
    @SameraRose 2 หลายเดือนก่อน +6

    የጊዜ እጂ የሰው ጀግና የለሁም በጣም ጀግና እናት ናአት የማያልፍ የለም ኡሉም አልፎ ለዚኢ አበቃች ተመስገን እሼ ላይ ነው ያአየሁት ፕሮግራምሽን 👍👍👍🥰🥰🥰🥰🥰

    • @ተማሪ
      @ተማሪ 2 หลายเดือนก่อน

      ዳናይት፣ ልዩ ሰው ነሽ፣ ድምፅሽ እንደ ዝማሬ ነውና እንዴት እንደምታዜሚበት እንደባለሙያ (professional singer) ጥናት አድርጊበት፣ it is your highest Asset. Add some calmness when you speak. ብስለትን ያሳያል።
      ውብና የምትናፈቂ ልጅ ነሽ፣ የምታስተምሪ እና እንደምኞትሽ ተፅእኖ ፈጣሪ ትሆኛለሽ። ተባረኪ፣ ጸሎትሽ ይሰማልሽ

  • @abelb5604
    @abelb5604 หลายเดือนก่อน +1

    ጀግና እናት አንችን ተክታለች በርች ሚለነር ተነሺ ማየት እመኛለሁ❤❤❤

  • @hlimet
    @hlimet 2 หลายเดือนก่อน +6

    ከሸ ቤት ነው የመጣሁት እናትሽ በጣም ጠንካራ የኔናት እረጂም እዲሜናጤና ❤❤❤❤አንቺም ጠንካራ አደራ እናትሽን ወላሂ በጣምነው ያለቀስኩት በታሪክሽ

    • @ተማሪ
      @ተማሪ 2 หลายเดือนก่อน

      ዳናይት፣ ልዩ ሰው ነሽ፣ ድምፅሽ እንደ ዝማሬ ነውና እንዴት እንደምታዜሚበት እንደባለሙያ (professional singer) ጥናት አድርጊበት፣ it is your highest Asset. Add some calmness when you speak. ብስለትን ያሳያል።
      ውብና የምትናፈቂ ልጅ ነሽ፣ የምታስተምሪ እና እንደምኞትሽ ተፅእኖ ፈጣሪ ትሆኛለሽ። ተባረኪ፣ ጸሎትሽ ይሰማልሽ

  • @tizitadenek1675
    @tizitadenek1675 2 หลายเดือนก่อน +4

    ከአሼ ቤት ነው የመጣሁ የዘመናችን ጀግና ሴት ነሽ እግዚአብሔር በልጅ ይባርክሽ !

  • @lemlemLem2x
    @lemlemLem2x หลายเดือนก่อน +1

    ምን አይነት ልጅ ነሽ ከአሚሮ በላይ ነሽ❤❤በርቺ ጀግና ሴት

  • @smms6004
    @smms6004 หลายเดือนก่อน +2

    ጀግና ነሽ በርቺ የኔ ቆንጆ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MekdiTube
    @MekdiTube หลายเดือนก่อน +1

    ከ እሼ ቤት ነዉ የመጣዉት በርችልኝ የኔ ጀግና ❤

  • @tetr4232
    @tetr4232 2 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ጠንካራ ልጅ ነሽ ጎበዝ

  • @madesharoba
    @madesharoba 2 หลายเดือนก่อน +12

    ዳናዊት አንድ እየሳቅሽ አንዴ እያለቀስሽ አዝናናሽን ወይስ አስለቀስሽን ለማንኛውም እኔም ገጣጣ ነኝ ገጣጣ ሰው ወግ ያውቃል እኮ ይሉኝ ነበር እማሆይ እራሴን አየሁብሽ ሰው ባሸነፈው ችግር ሲዝናናበት ማየት እና መስማት ደስ ይላል ለማንኛውም እኔ አያትነትን ተቀብዬ አምላኬን እያመሰገንኩ የምኖር አባትና አያት ነኝ አድኖቆቴ ይድረስሽ መልካም የትዳር ዘመን ።

    • @DakiyaTube
      @DakiyaTube  2 หลายเดือนก่อน

      🙏🙏

  • @Fanosdebebe-z1g
    @Fanosdebebe-z1g 2 หลายเดือนก่อน +3

    ከሼቱ ቤትነዉ የመጣሁት የኔ ጀግና በርችልን

  • @Deguhabesha-cp2se
    @Deguhabesha-cp2se 2 หลายเดือนก่อน +2

    ከ እሼ ቤት አይቸሻለሁ በርችልን ህይወትን በበቀል ሳይሆን በትግስት በረህራሄ እንሙላት

  • @UmMehir
    @UmMehir 2 หลายเดือนก่อน +3

    የኔ ቆንጆ ስታምሪ

  • @Medihnhagos-ur9nd
    @Medihnhagos-ur9nd 2 หลายเดือนก่อน +2

    በእውነት በጣም ደስ ይላል

  • @kiddycakee
    @kiddycakee 2 หลายเดือนก่อน +7

    በእሸቱ አግኝቼሽ መጣሁ የኔ ልበ ቅን ዘመንሽ ይባረክ♥️ቤተሰብ አድርጊኝ❤❤❤

  • @Werkye-s3g
    @Werkye-s3g 2 หลายเดือนก่อน +2

    ከእሼ ቤት ነው የመጣሁት ጎበዝ በርች የኔ ቆጆ

  • @KiratAbdulqader
    @KiratAbdulqader 2 หลายเดือนก่อน +5

    ከእሼ ቤት ነኝ የመጣሁት❤የኔቾኮሌት በጣም ደስ ቲያለሽ

  • @meddiegibbon551
    @meddiegibbon551 2 หลายเดือนก่อน +2

    ከእሼ ቤት ነው የመጣሁት ❤❤❤

  • @GiftyDejene-xi1yj
    @GiftyDejene-xi1yj 2 หลายเดือนก่อน +6

    ያኔ ቆንጆ ከእሼ ቤት ነው ያየውሸ በርቺ ልን ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @DakiyaTube
      @DakiyaTube  2 หลายเดือนก่อน

      @@GiftyDejene-xi1yj thank you so much

  • @tubetube4903
    @tubetube4903 2 หลายเดือนก่อน +2

    እኔም ከእሼ ቤት ነው ያየሁሽ...እናም ቆንጆ እና ጠንካራ ልጅ ነሽ በርች❤

  • @labeba3450
    @labeba3450 2 หลายเดือนก่อน +2

    የኔቆንጆበርች🎉🎉🎉🎉

  • @ተማሪ
    @ተማሪ 2 หลายเดือนก่อน +2

    ዳናይት፣ ልዩ ሰው ነሽ፣ ድምፅሽ እንደ ዝማሬ ነውና እንዴት እንደምታዜሚበት እንደባለሙያ (professional singer) ጥናት አድርጊበት፣ it is your highest Asset. Add some calmness when you speak. ብስለትን ያሳያል።
    ውብና የምትናፈቂ ልጅ ነሽ፣ የምታስተምሪ እና እንደምኞትሽ ተፅእኖ ፈጣሪ ትሆኛለሽ። ተባረኪ፣ ጸሎትሽ ይሰማልሽ

    • @ተማሪ
      @ተማሪ 2 หลายเดือนก่อน +1

      እግዚአብሔር የተባረከ ትውልድ ይስጠን። አሜን

  • @SaidaShow3
    @SaidaShow3 2 หลายเดือนก่อน +2

    ቅመም የሆሽ ልጅ ጥንካሬሽ ይደቃል ከእሼ ቤት ነው የመጣሁት በርቺ

  • @Abebech-ci8lx
    @Abebech-ci8lx 2 หลายเดือนก่อน +4

    ከዶኪ ይትዩብ ታሪክሽን እከመጨረሻዉ ተከታትዬ ነዉ የመጣሁት

  • @arhibukokitube6239
    @arhibukokitube6239 2 หลายเดือนก่อน +1

    Ke Donkey tub newu yemtawut yene Gobez❤❤❤

  • @AbbaHenokMamo
    @AbbaHenokMamo หลายเดือนก่อน

    እውነት መቀበል በጣም ይከብዳል ግን ነገረ ሁሉ ለበጓ ነው።በርቺ።

  • @mekdesgirma904
    @mekdesgirma904 2 หลายเดือนก่อน +7

    መልካምነት ለራስ ነው ቢዘገይም መልሶ ይከፍላል ጀግና ነሽ በርቺ

  • @SerkalemSerkalem-jw5pc
    @SerkalemSerkalem-jw5pc 2 หลายเดือนก่อน +8

    ከእሼ ቤት ታሪክሽን ሰምቼ እጅግ በጣምነዉ ያሳዘንሽኝ

  • @Mita_tu
    @Mita_tu 2 หลายเดือนก่อน +1

    Ene yemetawt ke eshe nw ena hulunm tarikishn semchewalew betam yemiyastemr nw kanchi tarik bzu yetemarkut ale betam des yemti sakitanesh ❤❤ betam tenkara set nesh 💕💕

  • @SamiraSamira-w8c
    @SamiraSamira-w8c 2 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ የመጣሁት ከሼበትነው የኔ ጀግና በርቺ ጀግና ሴት ❤❤❤❤❤❤

  • @መዲናአበበ
    @መዲናአበበ 2 หลายเดือนก่อน +4

    ጀግና ሴት ነሽ

  • @ልዮ
    @ልዮ 2 หลายเดือนก่อน

    በእውነት ቃል የለኝም እኔ ላንቺ ጥንካሬሽ ድንቅ ነው የእናትሽ እምነትም የሚደንቅ ነው እረጂም እድሜ ያኑርልሽ እናትሽን ታሪክሽን በእንባ ነው የጨረስኩት❤❤❤❤

  • @gadisanegussie8779
    @gadisanegussie8779 2 หลายเดือนก่อน +2

    እኔም ከእሼ ቤት ነው የመጣሁት ዳኒዬ። ገና በመጀመሪያው ክፍል ነበር የወደድኩሽ። I couldn't even wait for the second part. አይደርስ የለ ደርሶ አሁንም እንደልማድሽ አንዴ ስታስቂኝ፣ አንዴ ስታስለቅሺኝ፣ አንዴ ስለህይወት ትልቅ ትምህርት ስታስተምሪኝና በብዙ አቅጣጫ አመለካከቶቼን ስትቀይሪ አይቻለሁ። በመጀመሪያውም ክፍል ላይ በተሰማኝ ስሜት ሰፋ ያለ ሃሳብ ሰጥቼ ነበር በቪዲዮው ላይ። አሁን ደግሞ በራስሽ ቪዲዮ ላይ ሳይሽ እጅግ ግሩምነትሽን አሳይተሻል። ቀጥዪ ህዝቡን ማስተማርሽን። ከጎንሽ ነን እንደviewers የሚጠበቅብንን እናደርጋለን፣ እናበረታታሻለን። ይሄ ጥንካሬ መቼም እንዳይወሰድብሽና ሁሌም positively ተምሳሌት እየሆንሽ ስትቀጥዪ ማየት ነው ምኞታችን። አስደንቀሽኛል፣ በቃ ትችያለሽ እውነት ዳን! Keep it up!

  • @GebrealAbata
    @GebrealAbata 2 หลายเดือนก่อน +2

    ከዶንኪ ቱዪብ ነው የመጣሁት የኔ ጀግና በርቺ

  • @MitinTewodros
    @MitinTewodros 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሄር ይባርክሽ❤❤❤

  • @Gete123-i9d
    @Gete123-i9d 23 วันที่ผ่านมา

    የኔ ቆንጆ ሲወድሽ ኮንፍደንስሽ .ስወደው

  • @NajatAman-us9ip
    @NajatAman-us9ip 2 หลายเดือนก่อน +11

    ከ እሸቱ ቤት ነው የመጣሁት

  • @SaraSara-s9q
    @SaraSara-s9q หลายเดือนก่อน +1

    ልዩሴት❤❤

  • @Tsishow
    @Tsishow 2 หลายเดือนก่อน +2

    Bravo berchi Danayt

  • @tiktok.1978
    @tiktok.1978 2 หลายเดือนก่อน +1

    ታሪክሽን ስሰማው ባንቺ ውስጥ እራሴን ነው ያየሁት በርቺ እመብርሀን ጥላ ከለላ ትሁንሽ

  • @qweqwe444
    @qweqwe444 หลายเดือนก่อน +1

    ጀግናሴት የእኔ ኩሩ ❤❤❤❤😘

  • @MafishaAlex
    @MafishaAlex 2 หลายเดือนก่อน +1

    ታሪኩን በዚህ ፍጥነት በፊልም በማየቴ ደስብሎኛል

  • @tgyemariyam2120
    @tgyemariyam2120 2 หลายเดือนก่อน

    Egeziabher Ahunm chemro yestesh yewent Tarikish betaaam temesecha neber yadametekut!!!!! DANU ❤❤❤

  • @ARBICI-
    @ARBICI- หลายเดือนก่อน

    የኔ ቆንጆ የኔ እህት የኔ ህይወት ነዉ ያንቺ ህይወት ባዛር ሰርቻለሁ ወይተር ሰርቻለሁ ልዩነቱ እኔ እናቴ ሳላቃት በ2 አመቴ ሞተቺ ዘመድ ጋ ነዉ ያደኩት እንዳንቺ እርቦኛል ግን ተመስገን እሱን ያመነ የተመረኮዘ የፈለገዉ ቦታ ይደርሳል ትንሺ ብር ሲኖረኝ ገዳም ነዉ የምሄደዉ አሁን አሜሪካ ነኝ ምኞቴ ተሳክቶ አግብቼ ወልጄ ግን ማን እንዳገር ባገር ሰርቶ መለወጥ ይቻላል በርቺ እኔም ላገሬ ያብቃኝ አሜን

  • @end123w
    @end123w 2 หลายเดือนก่อน

    እያያ እኔም ከ እሼ ቤት ነው የመጣሁት ጀግና ነሽ ተባረኪ

  • @ZekariasassefaZekarias-vq3
    @ZekariasassefaZekarias-vq3 2 หลายเดือนก่อน

    ጀግና ነሽ ኮ አንች ቆንጆ❤❤❤❤

  • @sebleyoutube
    @sebleyoutube 2 หลายเดือนก่อน

    የኔ ጀግና ሴት ከእሼ ቤት ነው የመጣሁት ❤❤❤በርቺ

  • @MeazaAbera-b1g
    @MeazaAbera-b1g 2 หลายเดือนก่อน

    ከእሼ ቤት ነው የመጣሁት ጀግና ሴት ነሽ❤❤❤❤❤

  • @serajesus3983
    @serajesus3983 2 หลายเดือนก่อน +1

    ከዶንኪ ዩቱብ ነው የመጣውት❤ጎበዝ❤

  • @Siketi-i2p
    @Siketi-i2p 2 หลายเดือนก่อน

    የጀግንነት ልክ አንችና እናትሽ❤ገና ብዙ ታሪክ ትሰሪያለሽ ❤

    • @DakiyaTube
      @DakiyaTube  2 หลายเดือนก่อน

      @@Siketi-i2p 🥰🥰🥰

  • @konjitmulugeta7817
    @konjitmulugeta7817 หลายเดือนก่อน

    ከእሼ ቤት ነው የመጣሁት።

  • @SeSe-go4co
    @SeSe-go4co 2 หลายเดือนก่อน

    ከእሼ ቤት ነው የመጣሁት ጠካራ ነሽ ❤❤

  • @SamrawitBelete-l5c
    @SamrawitBelete-l5c หลายเดือนก่อน

    በክፉ ፈንታ ክፍ አትመልሱ የሚሰድቦችሁን መርቁ የሚል ቃልን አስታውሽ እህቴ❤❤

  • @Bis-ow4hs
    @Bis-ow4hs 2 หลายเดือนก่อน

    Doki tub layi aycashi baxme buzu thimrti naw yagigahuti kachi ❤❤❤❤ gobazhi barchi

  • @selefilm
    @selefilm 2 หลายเดือนก่อน

    የ እሸቱ ቻናል ላይ ነበር ያየሁሽ በጣም ጎበዝ በርቱ

  • @meazi_Yeabara
    @meazi_Yeabara 2 หลายเดือนก่อน

    አይበግሪዋ የእናቶልጅ ክእሽነው የመጣነው100ሺ እናስገባት በቅርቡ🎉🎉🎉🎉

  • @qweass2959
    @qweass2959 2 หลายเดือนก่อน +3

    የኔ ጠካራ ፈግታሽ ብቻ በቂ ነው 🥰ካሹቤት የመጣችሁ አላችሁ 🙄

  • @praise8413
    @praise8413 หลายเดือนก่อน

    You are a strong woman😭😭😭. I don’t think I would be able to forgive such cruel person, who left me to starve while living opposite his house. 🇪🇷🇪🇷

  • @MagdasTeketeleny
    @MagdasTeketeleny 2 หลายเดือนก่อน

    አስደናቂ ታረክነዉ እሺቤት ሁለቱንም አዳምጭዋልሁ ትስፋቆርጭነብር ግን ያስብኩትን እደማሳካ ካችትምሬለሁ❤❤❤

  • @WebalmeTnaw
    @WebalmeTnaw หลายเดือนก่อน

    ከማራኪ ወግ የመጣ❤❤🎉

  • @husab29
    @husab29 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤🎉🎉😢😢ትልቅ ትምህርት አለ

  • @genetchekole9502
    @genetchekole9502 หลายเดือนก่อน

    yene tenkara gobez berchi
    😇

  • @srms7403
    @srms7403 2 หลายเดือนก่อน +3

    ጀግኒት ከእሼጋ ነው የመጣሁት❤

  • @RahelMolla-c7o
    @RahelMolla-c7o หลายเดือนก่อน

    Yene jegena set ❤❤❤❤

  • @VdNb-vo6jd
    @VdNb-vo6jd 2 หลายเดือนก่อน +1

    ከእሸ ቤት ነው የመጣሁት ❤❤❤❤❤

    • @DakiyaTube
      @DakiyaTube  2 หลายเดือนก่อน

      @@VdNb-vo6jd eshi amesegnalew

  • @abdulazizkelifa9906
    @abdulazizkelifa9906 2 หลายเดือนก่อน +1

    Wow you are so amusing women

  • @adugnatamen
    @adugnatamen 2 หลายเดือนก่อน

    ዋው እደጌ

  • @taneasamea8722
    @taneasamea8722 2 หลายเดือนก่อน

    ጀግናየ 😊

  • @አለምየማርያምልጅ-ዘ9በ
    @አለምየማርያምልጅ-ዘ9በ 2 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ውድ ❤❤❤❤

  • @SalamaSalam-r8r
    @SalamaSalam-r8r 2 หลายเดือนก่อน

    ጀግና ሴት ጀግና እናት ወልዳ ያሣደገችሽ❤❤❤

  • @HiwotJenberubaye-dt5ud
    @HiwotJenberubaye-dt5ud หลายเดือนก่อน

    የኔ ጀግና

  • @አለሀምድልላህ
    @አለሀምድልላህ 2 หลายเดือนก่อน +1

    ከኤሼ ቤት ናዉ የመጣሁቲ❤❤

  • @abebaalemu9289
    @abebaalemu9289 2 หลายเดือนก่อน +1

    እናትሽ እድለኛ ናት አንችን ጀግና አፍርታለች እሺ ሁኝላት

  • @kalkidanmarkos2858
    @kalkidanmarkos2858 2 หลายเดือนก่อน

    Yene jegna mert lij ke eshe gar new yayehush ❤

  • @jgsgsghcsv9530
    @jgsgsghcsv9530 หลายเดือนก่อน

    ውይ ከማራኪ ወግ መጠሁ

  • @mesobtube2888
    @mesobtube2888 2 หลายเดือนก่อน

    በጣም ልክ ነሽ!❤❤❤❤

  • @mesaytakele-z4e
    @mesaytakele-z4e 2 หลายเดือนก่อน

    ጄግኒት ዴህና ነሽ

  • @cherinettilahun1532
    @cherinettilahun1532 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ለበጎ ሆኖልሻል እንኩአንም ይቅር አልሽ

  • @fatimaa9853
    @fatimaa9853 2 หลายเดือนก่อน +1

    እኮን አባቴን ሌላ ባዳ ብበድለኘ ለነፍስ ማትረፍ ስበብ መሆን ከቻልኩ ይቅር እለዋለሁ አተርፈው አለሁ አባቴ በድሎኘ አደለም ከዝህ የመድረሴ አባየ እደ ሻማ ቀልጦ እደብረህን ለጨለማየ በርቱ ነሁ እኔ ከይህ የቆምኩት እኮን ለኔ ለልጀ ከአባት በላይ ነው አባቴ

  • @TeddyTesfaye-97
    @TeddyTesfaye-97 3 หลายเดือนก่อน +1

    ጥሩ ስራ ነው

    • @DakiyaTube
      @DakiyaTube  3 หลายเดือนก่อน

      🙏🙏🙏

  • @Kukiid1549
    @Kukiid1549 2 หลายเดือนก่อน

    ከዶንኪ ቱዪብ የመጣሁት ጀግና ነሸ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @EkuTuyub
    @EkuTuyub 2 หลายเดือนก่อน

    እኔጀግንነትሺን ሳላደቅ አላልፍም ታሪክሺን አይቸነው የመጣሁት