በፊልሞች ሱስ ተጠምጃለው

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 340

  • @SeyaTube1
    @SeyaTube1  4 หลายเดือนก่อน +117

    ላይክ እና ሼር❤

    • @Daima-rh7gd
      @Daima-rh7gd 4 หลายเดือนก่อน

      እንየ በጣምነውየምወዲህ❤❤❤

    • @NaemahHusein
      @NaemahHusein 4 หลายเดือนก่อน +3

      ሰያ ወድሜ ፎቶ አትለጥፍ ለምክርህ ጀዛከላኸይር

    • @halimatube6731
      @halimatube6731 4 หลายเดือนก่อน

      ኢንሻ አሏህ

    • @ሰሚራሰሚራ-ዠ7ቈ
      @ሰሚራሰሚራ-ዠ7ቈ 4 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

    • @user-nl1qs1tx6g
      @user-nl1qs1tx6g 4 หลายเดือนก่อน

      ትምህርቱጥሩሁኖሳለ✅✅✅✅ግንእምትለጥፈውፎቶከትምህርቱጋርአይሄድምፎቶአትለጥፍ❌❌❌❌

  • @hayuti8321
    @hayuti8321 4 หลายเดือนก่อน +186

    የኔ ወንድም አላህ ካለህበት ያውጣህ ሀቂቃ እኔም እንደ ቀልድ ገብቼ ሰምጬ እንዳንተ ሆኜ ነበር ወላሂ ግን እራሴን መቀየር አለብኝ ብዬ ወሰንኩኝ አላህን ተደፍቼ ለመንኩት ሰላቴን አስተካክዬ መስገድ ጀመርኩ ወላሂ ሂወቴ መቀየር ጀመረ ስራዬን በስነስርዓት መስራት ጀመርኩ ወላሂ እራሴን ምን ያህል እንደበደልኩት የገባኝ ወደ አላህ ስጠጋ ያገኘሁትን ሰላም ሳይ ነው እራሴን ወደድኩት ወላሂ ሙቺ ሙቺ ይለኝ ነበር አልሃምዱሊላህ የጠዋት እና የማታ ዚክሮችን አብዛ ቁርአን ቅራ በቃ አንድ መስመርም ብትሆን ሳትቀራ አተኛ ወላሂ ነፍስያህን ምን ያህል እንደበደልካት ሚገባህ አላህን ሙጥኝ ስትለው ነው ወንጀላችን ከባህር አረፋ ቢሰፋ እንኳን ከአላህ ራህመት እዝነት ይቅር ባይነት መራቅ የለብንም የእውነት ተፀፅተህ ወደሱ ተመለስ ከቻልክ ዊትር እና ተሃጁድ ስገድ ወላሂ በማታውቀው መንገድ ሂወትህ በደስታ ይሞላል

    • @UiopMklh
      @UiopMklh 4 หลายเดือนก่อน +6

      ماشاء الله ماشاء الله

    • @Hayat-k7i
      @Hayat-k7i 4 หลายเดือนก่อน +7

      ማሻአላህ አላህ ያፅናን ቀጥተኛውንመንገድ ይምራን ያረብ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @AsnaKemal-qd9hn
      @AsnaKemal-qd9hn 4 หลายเดือนก่อน +1

      ማሻ አላህ አላህን ያወቀ የአለማቱን ጌታ እርሱ ሳያውቅ የኖረበት ዘመን ይቆጨዋል አልሃምዱሊላህ አል ኩልሃል😍😍

    • @temimatemima3730
      @temimatemima3730 4 หลายเดือนก่อน +1

      ማሺአላህ

    • @modinaibrahim685
      @modinaibrahim685 4 หลายเดือนก่อน

      ማሻ አላህ አው በአላህ ተስፍ አይቆረጥም ለሁላችንም አላህ ይምራን ያረብብብብብ

  • @Sumeya-z9m
    @Sumeya-z9m 4 หลายเดือนก่อน +39

    ሠለላሁ ዐለይሂ ወሰለም 🎉 ሠለላሁ ዐለይሂ ወሰለም 🎉 ሠለላሁ ዐለይሂ ወሰለም 🎉 ሠለላሁ ዐለይሂ ወሰለም 🎉 ሠለላሁ ዐለይሂ ወሰለም 🎉 ሠለላሁ ዐለይሂ ወሰለም 🎉 ሠለላሁ ዐለይሂ ወሰለም 🎉 ሠለላሁ ዐለይሂ ወሰለም 🎉 ሠለላሁ ዐለይሂ ወሰለም 🎉 ሠለላሁ ዐለይሂ ወሰለም 🎉

  • @meekham2590
    @meekham2590 4 หลายเดือนก่อน +61

    ያኬራ እህቶቸ ወንድሞቸ ይችን ኮመንት የምታነብ ሁላ አላህ ያሰብሸዉን ያሳካልሸ በሉኝ የህት ዱኡ ሙስቲጃባ ነዉ አላህይጠብቅ አችሁ

    • @uryyyeuwue2928
      @uryyyeuwue2928 4 หลายเดือนก่อน

      አላህ ያሳካልሽ ኦኽቲየ

    • @መኪያYouTubeመካነሰላም
      @መኪያYouTubeመካነሰላም 4 หลายเดือนก่อน +2

      ያሰብሺው ነገር ላች ኸይር ከሆነ አላህ ያሳካልሺ

    • @fathemafathema7476
      @fathemafathema7476 4 หลายเดือนก่อน +1

      አላህያስካልሽ

    • @meekham2590
      @meekham2590 4 หลายเดือนก่อน

      @@መኪያTH-camመካነሰላም አሚን ያረብ

    • @meekham2590
      @meekham2590 4 หลายเดือนก่อน +1

      @@uryyyeuwue2928 አሚን

  • @AsnaKemal-qd9hn
    @AsnaKemal-qd9hn 4 หลายเดือนก่อน +47

    እንዲ አይነት ስዕሎችን ባትጠቀም ጥሩ ነው ወንድም

    • @ያአሏህእዚነትህንያረብ
      @ያአሏህእዚነትህንያረብ 4 หลายเดือนก่อน +2

      እደው ያጥፍው ባይ ነኝ ከሱ ባላቅም

    • @AsnaKemal-qd9hn
      @AsnaKemal-qd9hn 4 หลายเดือนก่อน

      @@ያአሏህእዚነትህንያረብ አዎ ሀቂቃ በማየት ብቻ ስሜታዊ የሚሆን ሰው ሊኖር ይችላል ፈተና

    • @zeharamuhammed2590
      @zeharamuhammed2590 4 หลายเดือนก่อน +5

      እኔ ኮሜት ሰጥቸ አላዉቅም ግን የህ ነገ
      ር በፍፁም መደረግ የሌለበት ነገር ነዉ

    • @AsnaKemal-qd9hn
      @AsnaKemal-qd9hn 4 หลายเดือนก่อน

      @@zeharamuhammed2590 አዎ ልክ አደለም

  • @hayat1270
    @hayat1270 4 หลายเดือนก่อน +37

    ባለ ታሪኩ ወንድማችን ከቻልክ አግባ
    በተጨማሪ ተፀፃቹ(ተመላሹ) ቶበተኛ ወጣት የሚለውን የኡስታዝ ሀሊድ ራሽድን ዳእዋ አድምጠው።
    ሀሊድ ራሽድ ብለህ ሰርች አድርግ ከዛም አድምጥ ኢንሻ አላህ ትቀየራለህ በአላህ ፍቃድ

  • @የኔመንገድ-የ9ዐ
    @የኔመንገድ-የ9ዐ 4 หลายเดือนก่อน +15

    አላህ ከዚህ ችግር ያወጣህ ወንድማችን ቁርአን ቀራ የጧት እና የማታ ዝክሮች ላይ በርታ ሱረቱልበቀራህ ቀራ ከመተኛትህ በፊት ጥሩ ነይ ሙሀድራውች አዳምጥ ስጁድላይ ዱአ አደርገ አላህ ያርዳህ ሌላው ዳሞ ውደ ትዳር ገባ

  • @Rabeah-zn8gp
    @Rabeah-zn8gp 4 หลายเดือนก่อน +20

    ከደዚህ አላህን ከሚያስቆጣ ስራ አላህ ያላቅህ ወድሜ ወድም ሰያም ጀዛከላህ ኸይር ግን ፎቶ ባትጠቀም ባነኝ

  • @Susu-p8v5w
    @Susu-p8v5w 4 หลายเดือนก่อน +7

    እራስህን 100 %ካሳመከው ጀሀነብን እና ቀብረን ደግመህ ደገመህ አስታወስ ሲቀጥል የቀብርም ሆነ የጀሀነብ እሚስታውስ ሀድስ ደጋግመህ አዳምጥ ወላሂ ይረዳሀል ወጀሉን በፈፅምክ ቁጥስ ፈራቻ እያደረብህ ይመጣል ፈራቻ በጨመረብህ ልክ ደሞ ወጀሉን እየቀንስክ ተመጣለህ ከዛ መቶ በመቶ ትተዋለሁ ቢኢዚኒሏህ ተአላ አሏህ ይርዳህ ወድሜ ነፍስያቸን ልናሸንፍ ግድ ይለናል

  • @HikuKiki-qb2kv
    @HikuKiki-qb2kv 4 หลายเดือนก่อน +3

    በአላህ ዘንድሮ 12ተኛ ክፍል ተፈታኝ ነኝ፡፡ አላህالله❤ ያግራልሽ ብላቹ ዱዐ አድርጉልኝ፡፡አባቴን👳 ማስደሰት እፈልጋለሁ ፡፡

  • @NajateNajate-112
    @NajateNajate-112 4 หลายเดือนก่อน +3

    ሱብሀን አላህ ሀያሉ ፈጣሪ ጥራት ይገባው ሀራም ነገር ማየት ልብ ያደርቃል ያጨናንቃል ዚክርና ቁርአን የልብ ብርሀን ናቸው አሁን ሰአት ሰወች ሙዚቃና ፊልምን አዝናኝ አድርገው እየተሸወዱ ነው በሁለቱም ሀገርኪሳራ ናቸው አላህ ይጠብቀን ያረብ

  • @hasnag3161
    @hasnag3161 4 หลายเดือนก่อน +2

    አላህዬ ቀጥተኛውን መንገድ ምራን ያረብ ወንጀላችንን ማረን

  • @nunu-jv8er
    @nunu-jv8er 4 หลายเดือนก่อน +8

    وعليكم السلام ورحمه الله وبركاته
    اللهم صل وسلم وبارك على نبينا محمد
    اللهم صل وسلم وبارك على نبينا محمد
    اللهم صل وسلم وبارك على نبينا محمد
    اللهم صل وسلم وبارك على نبينا محمد
    اللهم صل وسلم وبارك على نبينا محمد
    جزاكم الله خير يا اخي
    اللهم يا مقلب القلوب ثبت قلوبني على دينك

  • @አልኢሰላምዲኑሰላም
    @አልኢሰላምዲኑሰላም 4 หลายเดือนก่อน +5

    አላህ ይዘንልን ወንድሜ ሁላችንም በጣም ትልቅ ፈተና ውጥነው ያለነው ሀቂቃ ይሄ እራሰን ማርካት እና የወሲብ ፊልም ተለያይቶ በሚኖሩ ባል እና ሚሰት እድሁም ላጤወች ላይ ይከሰታል እሰኪ ዱአ አድርጉልኝ የለኔም በዲኔ በጣም ጠንካራ ከሚባሉ ሰወች ውሰጥነበርኩ አሁን ግን 😢😢😢

    • @susubintbaba2745
      @susubintbaba2745 4 หลายเดือนก่อน +1

      በጣም ትልቅ ፈተና ላይ ነን አሏህ ይዘንልን😢😢

  • @Hiakm-ft2rb
    @Hiakm-ft2rb 3 หลายเดือนก่อน

    وعليكم السلام ورحمه الله وبركاته جزاك الله خيرا واحسن الجزاء زادك الله علما وفهما يا اخونا الفاضل 🎉🎉🎉

  • @ToybaAssefa-n9q
    @ToybaAssefa-n9q 4 หลายเดือนก่อน +7

    ጀዛከላህ ከይረን ወንድሜ 🌹🌹🌹🌹✅✅✅

  • @SgBh-nh6pt
    @SgBh-nh6pt 4 หลายเดือนก่อน +2

    ትክክል ወላሂ አኼራን እረስተን ለዱኒያ እየኖርን ያረብ አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን ይህን የምታነቡ ሁሉ እህት ወንድሞቸ ዱአ አርጉልኝ ወላሂ ቀራአን አቀራለሁ ብየ ስስብ ሸይጧን አስሮኛል በዱአችሁ አትርሱኝ ጀዛኩም አላህ ኸይር

  • @aiyasaabase8198
    @aiyasaabase8198 4 หลายเดือนก่อน +3

    አሰለም አለይኩም ወረሀመቱለይ ወበረከቱ የጀመ ዱአ አዲረጉሊኘ ኢሺ

  • @SusuBaba-zw5vp
    @SusuBaba-zw5vp 4 วันที่ผ่านมา

    ጀዘካላህ ኸይር ሰያ

  • @sikosilo9832
    @sikosilo9832 4 หลายเดือนก่อน +3

    አሏህየ መጨረሻችንን አሳምርልን ወላሂ ህወት ከባድ ነናት ወድም አሏህ ይርዳህ አለዛ ከባድ ነው በዝህነገር ያልተጠመደ የለም አሏህ ያዘነለት ስቀር ቢራህመትክ እዘንል

  • @seadayemar5159
    @seadayemar5159 4 หลายเดือนก่อน +1

    ያረብ መጨረሻየን አሳምርልኝ ጀዛካላህ ከይር

  • @EkramGetahun
    @EkramGetahun 4 หลายเดือนก่อน +1

    صلى الله عليه وسلم صلى الله عليه وسلم صلى الله عليه وسلم صلى الله عليه وسلم صلى الله عليه وسلم

  • @ሀሊማመሀመድ-ተ6ዘ
    @ሀሊማመሀመድ-ተ6ዘ 4 หลายเดือนก่อน +2

    ለቤቱ አዲስ ነኝ እርእሱን አይቼ ስገባ ምርጥ ምክር ነው🙏🙏🙏

  • @semirakemal3483
    @semirakemal3483 4 หลายเดือนก่อน +1

    መዳሃኒቱ ማግባት ነው እንደምንም
    ብለህ"አግባ "ዲናችን ገር ነው ለሁሉም ነገር መፍትሄ አለው አልሐምዱሊላህ

  • @አልሀምዱልለህ
    @አልሀምዱልለህ 4 หลายเดือนก่อน +1

    ወአለይኩም አሰለም ወራህመቱለሂ ወበረከቱ ❤ሰለለሁ አለይሂ ወሰለም
    ሰለለሁ አይሂ ወሰለም❤ ጀዘክ አለህ ኸይር🙏👍

  • @radyiaessa7605
    @radyiaessa7605 4 หลายเดือนก่อน +1

    Selelhu alyhi woselm dua adergulgne ehet.wendmochi

  • @abdumohammed9259
    @abdumohammed9259 4 หลายเดือนก่อน +3

    ጀዛኪላህ ኸይር ጀዛ

  • @اتتت-س7ت
    @اتتت-س7ت 4 หลายเดือนก่อน +1

    ሥደትየተባለይጥፍልን❤❤❤ይሄሁሉ ባልከሚሥቱ ሤቷምከባሏ ተለያይተን❤❤ከብዷል❤❤ወላሂ አላህሀላልንእምንከተል ያዲርገን ያረብ❤❤በዛላይሙቀቱጋ አይቻልም ሀገራች እራህመት❤❤እርዚቅ የተባለይግባልን እኛም ከሀራም እንጠበቃለህ❤❤❤አልሀምዱሊላ አለኒእመል እሥላም ሀሥቡነላህወኒእመልወኪል
    አላህይጠብቀ❤❤ሁላችንንም አሚን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉ጀዛከላኸይርያአኺ❤❤❤❤❤

  • @ዘናጩነኝአፍቃሪው
    @ዘናጩነኝአፍቃሪው 4 หลายเดือนก่อน

    ፈጣሪ ሆይ ኢኔና መሰሎቼ በቡዙ ፈተኖች ወድቀናል ያረብ ከዛ ፈተና መውጣት አንችልም ባንተ ኢገዛ ቢሆን ኢንጂ
    ያረቢ ሊባችን ለከይር ነገር ኢንጂ ለመጥፎ ነገር አቲክፈተው
    ያረቢ ኢኛ ደካሞችነን ያንተን ኢርዳታ ሁሌም ኢንጠይቃለን
    ያረብ በኢዝነትህ ወደ ቀጥተኛው መንገድ ምራን

  • @foziya-seid
    @foziya-seid 4 หลายเดือนก่อน +2

    ሰያ የምለጥፋቸው ካተአይጠበቁም ወላሂያስጠላል አጥፋው ስጀመር ፎቶ አያስፈልግም ካጠፋሁ ማሌሽ

  • @qwqw2031
    @qwqw2031 4 หลายเดือนก่อน

    ወአለይኩምሰላምወራህመቱላሂወበረካትሁ ጀዛክአላህኸይር ሰላሁአለይሂወሰለም ያረብቀልባችንን አርጥብልን ምህረትህንለግሰን ያረህማን የአላህ 📿

  • @አላህብቻበቂዬነው-ሰ7በ
    @አላህብቻበቂዬነው-ሰ7በ 3 หลายเดือนก่อน

    አላህ ያውጣህ ወድሜ ሸይጦንንም አላህ ያስወግድልህ

  • @ዜዷዋ
    @ዜዷዋ 3 หลายเดือนก่อน

    ሱብሀን አላህአላህ መጨረሻችንንያሳምርልን

  • @MeremSani
    @MeremSani 4 หลายเดือนก่อน +1

    وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته🎉
    صلى الله عليه وسلم❤
    جزاك الله خير ياخي ❤
    بارك الله فيك زادك الله❤
    علما وفهما❤ اللهم سترنا في الدنيا والاخيرة🤲

  • @b.6015
    @b.6015 4 หลายเดือนก่อน +1

    አህለን ሰያው እኳን ደህና መጣህ ወድምየ

  • @JameelaSaeed-bc7hh
    @JameelaSaeed-bc7hh 4 หลายเดือนก่อน

    ወአሊኩም ሠላም ወራመቱላሂ ወበረካቱ አላህ መጨረሻችን ያሳምርልን አላሁመ አሚንንንንንንን 👍አላህ ከመጥፎ ነገር ያርቀን

  • @seidkase8283
    @seidkase8283 4 หลายเดือนก่อน

    أللهم صلِ وسلم على نبينا محمد عدد ماذكره الذاكرون وعدد غفل عن ذكره الغافلون وعدد ميل السماء والأرض وما بينهما

  • @Ruki-fq9ch
    @Ruki-fq9ch 4 หลายเดือนก่อน +2

    እኔም ሙሰልሰል ካላየሁ እንቅልፍ አይወስደኝም ያረብ ልቤን መልስልኝ ወዳተ😢

  • @ZainabEthopiya-px1eb
    @ZainabEthopiya-px1eb 4 หลายเดือนก่อน +2

    ጅዛክላ ክይር ውንድም

  • @AhmadAli-je9qm
    @AhmadAli-je9qm 4 หลายเดือนก่อน +1

    ሱበሀን አላህ አላህ ይጠብቀን ያረብ ከዚህ አይነት ነገር 🤲🤲🤲😢😢😢

  • @fozeyamohamed4473
    @fozeyamohamed4473 4 หลายเดือนก่อน

    وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته جزاك الله خير
    اللهم صل وسلم على نبينا وحبيبنا محمد وعلى آله وصحبه أجمعين وسلم تسليما كثيرا ❤

  • @momina1149
    @momina1149 4 หลายเดือนก่อน

    አላህየ እሰካሁን ሰትረህኛል እሰከመጨረሻው ሰትረኝ ያረብ ያአላህ

  • @Tybatube
    @Tybatube 4 หลายเดือนก่อน +2

    ይችን ፀሁፈ የሚታነቡ በያላችሁበት ደሰታ እንጅ ክፍ አይንካችሁ ያልታሰበ የማታ እንጀራ ይስጣን ያርብ አማን እስቲ. አንድሺ በች አሰገቡን ቤትሰቢ አቢረታቱን በቂነናቲ ውድ የአግሬ ልጆች እስቲ ቅንነታች አሶይኝ ወዴች ቅንነት የራስ ነወ😢 አላሂ ይጠብቅን😢😢😢

  • @SofiyaSofiya-ro5it
    @SofiyaSofiya-ro5it 4 หลายเดือนก่อน

    ያረብረእኔምእፊልምውስጥነኝ,ያረብአላህሂዳይሰጠንያረብያላህበእዝነቱይየን

  • @Abdurazaq9820
    @Abdurazaq9820 4 หลายเดือนก่อน

    ጀዛከላህ ኸይር አሏህ መጨረሻችን ያሳምርልን ኢንሻዓሏህ ብዙዎችን ያስተምራል

  • @SgBh-nh6pt
    @SgBh-nh6pt 4 หลายเดือนก่อน

    ሱበሃን አላህ አላህ ከኙን ምንገድ ይምራን ያረብ ለሁላችንም ልቦና ይስጠን ያረብ ያኢላሂ ሰያው መልካም ሰው ጀዛክ አላህ ኸይር

  • @ሱሱነኝያሀላሌብቻ
    @ሱሱነኝያሀላሌብቻ 4 หลายเดือนก่อน +6

    ወድማቺን አላህ ይጠሀብቀን ለምክርክ ጀዛካላህ ኸይር ስቀጥል ፎቶ አትጠቀም ???

    • @badrea36
      @badrea36 4 หลายเดือนก่อน +2

      አረ አይሰማም ትንሽ ዉቀት የለቻዉ ሰሆች አይሰሞም

    • @ሱሱነኝያሀላሌብቻ
      @ሱሱነኝያሀላሌብቻ 4 หลายเดือนก่อน +2

      @@badrea36 ምንድን ነው ጥቅሙ ከሙስልምና ወጭ አላህ እድያ ይሰጠው ኮመት ማበቡ አለቀት አሰተምራለሁ እስካለ ድረስ ፎቶ አግባብ አይደለም

  • @SofiMohammed-z9l
    @SofiMohammed-z9l 4 หลายเดือนก่อน +1

    መልእክቱ ጥሩ ነዉ ግን በአላህ ስእሉን አጥፍዉ አትጠቀም

  • @ttww9470
    @ttww9470 4 หลายเดือนก่อน +1

    ዋሊኩምእሠላም እራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ወድም ጀዛኩሙላሁ ኸይረን
    አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን ከጥመት ሁሉ አላህ ይጠብቀን ያረብ
    ሰለላሁ ወአልሂ ወሰለም ሰለላሁ ወአልሂ ወሰለም ሰለላሁ ወአልሂ ወሰለም ሰለላሁ ወአልሂ

  • @EminaAli-eo2bk
    @EminaAli-eo2bk 4 หลายเดือนก่อน

    አላህ. ይጠብቅህ. የኛ. መካሪ. አላህ. ሠምተዉ. ከሚጠቀሙት. ያደረገን. يارب

  • @EikemaOumer-id7te
    @EikemaOumer-id7te 4 หลายเดือนก่อน

    ዋለይኩም እሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ሠ ወ ወ አላህ ከላህበት ችግር ያውጣህ ኡስታሳችለን አላህ ይጠብቅ ዳዋ ሆች በጣም ነው የምወዳቸ

  • @UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
    @UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ 4 หลายเดือนก่อน +1

    ዉድ የሀገሬ ልጆች በስደት የለቹሁ አለህ የደስተ ህዎት ይዎፊቀቹሁ ደሚሩኝ እስት

  • @zebibaseid3841
    @zebibaseid3841 4 หลายเดือนก่อน +1

    እኔም ነበርኩ ባይጠናም ያዉ የወንጀል ትንሽ የለዉም አሁን ከእንደዚህ አይነት ተግባር ርቂያለሁ አልሃምዱሊላህ መልካም ትዳር እንድሰጠኝ ዱአ አርጉልኝ😢

    • @Yy-bm8uo
      @Yy-bm8uo 4 หลายเดือนก่อน

      እንጣመር

  • @HayuuWoloyewa
    @HayuuWoloyewa 4 หลายเดือนก่อน +2

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካቱህ አህለን ሰያ ወንድሜ ጀዛከ አላህ ኸይር 🥰🥰🥰🥰

    • @AbiduShefasuraje
      @AbiduShefasuraje 4 หลายเดือนก่อน

      اسلام عليكم ورحمة الله وبركاته ❤❤እንዴትነሽ ጠፍቴሸል

  • @tamerARAGAW
    @tamerARAGAW 4 หลายเดือนก่อน

    እዉነትነዉ ቃና ብዙ ጥፋት አስጠፍቶል እና ወድማቺን ጪክን ብሉ ወዴ ቁራአኑ ይመለስ ይለቀዋል ኢሻ አላህ

  • @ABDUMENGESHA-tl8ix
    @ABDUMENGESHA-tl8ix 4 หลายเดือนก่อน

    አሠላሙ አለይኩም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱህ ሠያው ማሻ አሏህ ምክርህ አሪፍ ነው ግን አላስፈላጊ የሆነን ፈቶ ባትለጥፍ አሪፍ ነው

  • @الحمدللهربالعالمين-د8ن
    @الحمدللهربالعالمين-د8ن 4 หลายเดือนก่อน +1

    جزاكم الله خير الجزاء

  • @فوزيهتفرا
    @فوزيهتفرا 4 หลายเดือนก่อน +4

    🇪🇹🇸🇦🕊🕊وعليكم السلام ورحمةالله وبركاته أخي لا إله إلا الله محمدرسول الله لا حول ولا قوة إلا بالله العلي العظيم 🤕استغفر الله الزي لا إله إلا هو الحي القيوم وأتوب إليه سبحان الله وبحمده سبحان الله وبحمده سبحان الله وبحمده سبحان الله وبحمده سبحان الله وبحمده سبحان الله وبحمده سبحان الله وبحمده سبحان الله العظيم سبحان الله العظيم سبحان الله العظيم واتوب إليه لا إله إلا الله وحده لاشريك له له الملك وله الحمد وهو على كل شيء قدير لا إله إلا أنت سبحانك إني كنت من الظالمين 🕊🖊📚📚أللهم صل وسلم على محمد وعلى آل محمد كما صليت على ابرهيم وعلى آل ابرهيم انك حميد مجيد اللهم وبارك على محمد وعلى آل محمد كماباركت على ابرهيم وعلى آل ابرهيم انك حميد مجيد 🕋📚🕊🖊

  • @MrwmJdbis
    @MrwmJdbis 4 หลายเดือนก่อน

    እደውፊልምክልጀነቴምአልወድ ደክምነውየሚለኝ ስያ ትምርቱመሽአላህ. ጀዛካላኽይር

  • @TeebahMesbah
    @TeebahMesbah 4 หลายเดือนก่อน +1

    ሰያ ጀዛክአላህ ምን ጊዜም የአንተን ምክሮች ተከታታይ ነኝ ምክንያቱም አስተማሪ ስለሆኑ አላህይጨምርልህ ሠ.አ.ወ

  • @jrhrhhhdhddh8906
    @jrhrhhhdhddh8906 4 หลายเดือนก่อน

    ጀዋሉን ሽጠዉ ወይም ስበረዉ እኔም አስጠልቶኛል አሁንስ ከስደን ስመለስ ከሻፍ ነዉ የምይዘዉ እኔግን ቁረአኔን እየቀራሁበት ነዉ❤

  • @momina1149
    @momina1149 4 หลายเดือนก่อน

    ሠያው ወድማችን ጀዛከላህ ኸይር

  • @AmenaNesra
    @AmenaNesra 4 หลายเดือนก่อน

    አላህይጠብቀን በጣም ምፈራውነገርነውእኔራሱ አላህወጀልንከሩቁ ከምርቁትያርገን

  • @maryemendirsyoutube2251
    @maryemendirsyoutube2251 4 หลายเดือนก่อน +1

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ

  • @jameelajam7839
    @jameelajam7839 4 หลายเดือนก่อน

    ሱብሀን አላህ አላህ መጨረሻችን ያሳምረልን 😢😢

  • @Daima-rh7gd
    @Daima-rh7gd 4 หลายเดือนก่อน +1

    ወአኪኩምእሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ማሻአላህ ሰያ ወዲሞ አላህ ይጨምርልህ ያረብ ❤❤❤❤🎉

  • @sufiyyaayyob7331
    @sufiyyaayyob7331 4 หลายเดือนก่อน +1

    አላህሞ ሠሌ ወሠሌ መአላ ነብይና ሙሀመድ

  • @MohammadMo-ei8ky
    @MohammadMo-ei8ky 4 หลายเดือนก่อน

    صلى الله عليه وسلم صلى الله عليه وسلم صلى الله عليه وسلم على نبينا محمد ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @سميرهيتا
    @سميرهيتا 4 หลายเดือนก่อน +2

    ሀበይቤ ዱአ አድርጉልሽ እኔም ካለሁበት ችግር አላህ እንድያስወጣኝ

  • @Aml-vx8gh
    @Aml-vx8gh 4 หลายเดือนก่อน +1

    ሱበሀንአላህ

  • @ConfusedAlien-vb5vr
    @ConfusedAlien-vb5vr 4 หลายเดือนก่อน

    አሰላሙ አለይኩም ወንድሜ ሠያው እንዴ ነው የማገኝህ እኔም እድትመክሩኝ እፈልጋለሁ እንዴት ነው የማገኚህ

  • @KiyayeKiyaye-ip8vu
    @KiyayeKiyaye-ip8vu 4 หลายเดือนก่อน +1

    ያረብ አንተ ጠብቀን መጨረሻችንንም አሳምርልን ያረብ

  • @SameriyAhmedin
    @SameriyAhmedin 4 หลายเดือนก่อน +1

    ሱበሀን አለህ 🎉አለህ ይጠብቀን 😊

  • @Pnice-xu6rh
    @Pnice-xu6rh 4 หลายเดือนก่อน +1

    አለሁመ ሦሊወሠለም አለነብይና ሙሀመድ ሡለሏሁ አለይሂ ወሠለም

  • @momina1149
    @momina1149 4 หลายเดือนก่อน

    ያአላህ መጨረሻችን አላህ ያሳምርልን

  • @NaimaNaima-ss7ft
    @NaimaNaima-ss7ft 4 หลายเดือนก่อน

    ጀዛኪላሁ ኸይረን ሰለላሁዋሊይወሰለም

  • @MadinaZaynu
    @MadinaZaynu 4 หลายเดือนก่อน +1

    Wa alyki salam wrwb

  • @Mhamedabdu-de6wn
    @Mhamedabdu-de6wn 4 หลายเดือนก่อน

    ሰለሏህ ዐለይሂ ወሠለም

  • @gebregziabhergetachew6975
    @gebregziabhergetachew6975 4 หลายเดือนก่อน

    Silelah alehji weselem fidake abiweaumi yaresurelah we wenefsi❤❤❤

  • @sufiyyaayyob7331
    @sufiyyaayyob7331 4 หลายเดือนก่อน +1

    ሱበሀን አላህ

  • @أبوصالحزينو
    @أبوصالحزينو 4 หลายเดือนก่อน

    وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته الله مصلي وصلم الا نبينا محمد 💚

  • @SeadaMohammed-bi5yu
    @SeadaMohammed-bi5yu 4 หลายเดือนก่อน +4

    ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ባለ ታሪኩን አሏህ ይራኸመው 😂
    አሏህን በሚያስታውስና በማያስታውስ መካከል ሰው ያለው ምሳሌ በህይወት እንዳለና ልክ እንደ ሞተ ነው ።
    አሏሁ ሙስተአን
    🌹 ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹
    🌹 ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹

    • @Susu-p8v5w
      @Susu-p8v5w 4 หลายเดือนก่อน +6

      አይሳቅም መጨረሻችንን ያሣምርልን ነው እሚባለው

    • @SeadaMohammed-bi5yu
      @SeadaMohammed-bi5yu 4 หลายเดือนก่อน +1

      @@Susu-p8v5w መርሀባ አሚን

    • @sadahs4112
      @sadahs4112 4 หลายเดือนก่อน

      አውን።ወላሂአያስቅም።ያለንበተዘመንበጣምከባድነው።አላህመጨርሻችንንያሰምርው።ያርብ🎉

    • @semirakemal3483
      @semirakemal3483 4 หลายเดือนก่อน +1

      የኔእህት ከባድ ነው አትሳቂአሏህይጠብቀን

    • @SeadaMohammed-bi5yu
      @SeadaMohammed-bi5yu 4 หลายเดือนก่อน

      @@semirakemal3483 መሳቅ ቢሉሽ መሳቅ ነው ማሽላ እያረረ ነው አሉ እሚስቀው
      ይኼ ባለታሪክ አወለን አወለን ሀራምና ሀላልን መለየት አለበት
      ዛሬ በወጣትነት ዘመኑ እነዚህን ሱሶች ማራቅ ካልቻለ ነገስ አላህ ፊት ምን ይሆን መልሱ
      ወይስ በ21 ክ/ዘመን ከሰያ ጋ መጥቶ ማለቃቀስ አሁንም ሳይመሽ ቶሎ ወደ ቶበት መመለስ ቅርብ ነው ቀሪ ሂሳቡ አላህ ጋ ይሆናል አላህ ይገዘው

  • @AsiyaMuhmed
    @AsiyaMuhmed 4 หลายเดือนก่อน

    .yihenn fetaghi seytan alah yarqln yarebi

  • @SeidAli-mp6jp
    @SeidAli-mp6jp 4 หลายเดือนก่อน

    በሴት እወሰወሳለሁ ባለቤቴ አትረዳኝም ዱዓ አድርጉልኝ

  • @AaAa-bx3cs
    @AaAa-bx3cs 4 หลายเดือนก่อน +1

    በትክክልአላህሁይማ

  • @Hayat-uh8pw
    @Hayat-uh8pw 4 หลายเดือนก่อน

    የአላህ በራህመቱ ይምራን ያረብ እኔማ እሱው ይምራኝጂ ተሳንፌ አለሁ

  • @hykelahmad1024
    @hykelahmad1024 4 หลายเดือนก่อน

    ለምድነዉ ፎቶ የምትጠቀመዉ?

  • @zahraajman7611
    @zahraajman7611 4 หลายเดือนก่อน

    ምነው በሰያ ትምህረት የተቀየረ እኔ የመጀመሪያው ነኝ ወድሜ ሰያ አላህ ይጠብቅህ

  • @Zzz-bx3mw
    @Zzz-bx3mw 4 หลายเดือนก่อน

    አላህ ይጠብቀን ያረቢ❤❤❤❤

  • @Bd-xi7pc
    @Bd-xi7pc 4 หลายเดือนก่อน

    አሏህ ከለህበት ህመም ያውጣህ ወድማችን አሏህ ይዘንልን

  • @ዘምዘምቲዩብሀስቡን
    @ዘምዘምቲዩብሀስቡን 4 หลายเดือนก่อน +1

    አላህይጠብቀን ሱብሂም ያመልጠውይሆናል

  • @ggoo3232
    @ggoo3232 4 หลายเดือนก่อน +3

    ዋሊኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ሰያ ወድማችን ለምክርህ ጀዛከላ ኸይር ግን ወድሜ ጥያቄ ነበርኝ ከቻልክ መልስልኝ ወድሜ ማለቴ ኮሜቴን ካየኸው እና ጥያቄየ ሳኡድ እዳለሁ ልጅ ወልጄ ነበር እና ሀቂቃውን አላወጣሁለትም ምክናየቱም በወለድኩ በ6 ቀኔ ተያዝኩ እና እዝር ቤት ገባሁ ከዛ ሰባት ወር ካሰርኩ እና አገርም ስገባ አቅም አጠረኝና አላወጣሁለት እና አሁን ዱባይ ከመጣሁ አንድ አመት ሆነኝ እና ማውጣት ይቻላል ወይስ ለሱ ብየ ነይቼ ለሚስኪን ልስጥለት ለጁ ግን ሶስት አመት ሁኖታል እና ወድሜ መልስልኝ ግራ ስለገባኝ ነው የጠየኩሁ ወድሜ

    • @ZahraFeta
      @ZahraFeta 4 หลายเดือนก่อน +1

      አሁንም ማውጣት ትቺያለሺ ሁቢ ዛሬ ፈተዋ ሰምቻለሁ ልጀ አስር አመቱነው ሀቂቃ አላወጣሁለትም ነበር አሁን እቺላለሁ ወይ ብላ ጠይቃ አወ ብሏታል

    • @ሰሚራሰሚራ-ዠ7ቈ
      @ሰሚራሰሚራ-ዠ7ቈ 4 หลายเดือนก่อน

      ሽኩርን❤❤

    • @senyamuhammed6094
      @senyamuhammed6094 4 หลายเดือนก่อน

      ማውጣት ትችያለሽ ውዴ

    • @hayatteshome573
      @hayatteshome573 4 หลายเดือนก่อน

      ​@@ZahraFetaምንድን ነው???

  • @afR-y9s
    @afR-y9s 4 หลายเดือนก่อน +3

    ሰያ እንደዚህ አይነት ፎቶ ካንተ አይጠበቅም አትጠቀም ።

    • @EkramGetahun
      @EkramGetahun 4 หลายเดือนก่อน

      እንዴት አይነት

    • @afR-y9s
      @afR-y9s 4 หลายเดือนก่อน

      @@EkramGetahun አንስቶታል አሁን የለም

    • @EkramGetahun
      @EkramGetahun 4 หลายเดือนก่อน

      @@afR-y9s እሺ በቃ ሹክረን

    • @EkramGetahun
      @EkramGetahun 4 หลายเดือนก่อน

      @@afR-y9s እሺ በቃ ሹክረን

    • @EkramGetahun
      @EkramGetahun 4 หลายเดือนก่อน

      @@afR-y9s እሺ በቃ ሹክረን

  • @TabaAhmad-z6c
    @TabaAhmad-z6c 4 หลายเดือนก่อน

    جزاك الله خيرا وبارك الله فيك

  • @TygdssGhfss
    @TygdssGhfss 4 หลายเดือนก่อน

    አላህ ይጠብቀንسبحان الله

  • @TaybaAbdo-bj4yn
    @TaybaAbdo-bj4yn 4 หลายเดือนก่อน

    አላሁመሰሌወሰሌሞአላ ወድም ሰያአላይጨምርልህ

  • @zainabmohamed8602
    @zainabmohamed8602 4 หลายเดือนก่อน +2

    ሱበሀን አሏህ

  • @አብዲልፈተስሎ
    @አብዲልፈተስሎ 4 หลายเดือนก่อน

    አለህ ቀጥተኘሁን መገዲምራን
    ዎድመችን አለህ ያለቀት ቸግሪ ኢሁ ያጠይ ዱአሪግ እክፈሪን አብዝ

  • @hikmayesuf-ep3js
    @hikmayesuf-ep3js 4 หลายเดือนก่อน

    አላሁመሶሊ ወሰሊም ዐላ ነቢይና ሙሀመድ

  • @KobraAa-w8e
    @KobraAa-w8e 4 หลายเดือนก่อน

    ውድምሠያጀዛከሏኸይርንለምክርህ
    ቁጥርህንእደትነውእማገኘውግንእኔም
    ምክርህበጣምጠቃሚነውእኔምጥያቄአለኝነበር
    ለይቱብህአድሥነኝምክርህማሻአላህነውወድሜእናካየኸውመልሥልኝቁጥርህንእደትላውጣውደውየጥያቄየንመጠየቅነውእምፈልገውጀዛከሏኸይርን