ምናለ ሚስጥሩን ቢደብቅ? ያሳዝናል🥺ተጠንቀቁ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 362

  • @SeyaTube1
    @SeyaTube1  5 หลายเดือนก่อน +126

    ላይክ ሼር❤

  • @semutimohamed8744
    @semutimohamed8744 5 หลายเดือนก่อน +69

    አንዳንዴ ከራሳችን የማያልፉ ሚስጥሮችን ለሰው መናገር እራስን ማስናቅ ነው መጠቀሚያ ነው የሚያደርጉን መቆጠብ መልካም ነው::

  • @AaA-nl9fj
    @AaA-nl9fj 5 หลายเดือนก่อน +30

    እኔም የምወዳት ጓደኛ ነበረች ሚሰጥር የተባለ እናወራለን ግን ደረጃየን አወረደችዉ መናናቅ መጣ ብቻ አሁን ግን ልብ ገዝቸየ ብሶቴን ለአላህ ብቻ ነዉ ያረኩት

    • @GdgdGdg-q2g
      @GdgdGdg-q2g 5 หลายเดือนก่อน

      ✅✅✅✅👍👍👍👍👍

    • @ሱሱነኝያሀላሌብቻ
      @ሱሱነኝያሀላሌብቻ 5 หลายเดือนก่อน

      አይዞሺ ማር

    • @sbsbvsga48
      @sbsbvsga48 5 หลายเดือนก่อน

      እደኔ ሱብሀነላህ

    • @FatumaAli-co5vt
      @FatumaAli-co5vt 5 หลายเดือนก่อน

      ኡኡኡኡ እንባየን መቆጣጠርአቃተኘ የራሴን ቁሥልነካህብኘ

    • @FatumaAli-co5vt
      @FatumaAli-co5vt 5 หลายเดือนก่อน

      አይ አሁን የኔይርሳልብላቺሁነው ሚሥጥሬ ሁሉንምአውጥተውታል

  • @SumeyNur
    @SumeyNur 5 หลายเดือนก่อน +12

    ዝምታ ወርቅ ነው የሚሉት አባባል ከወረቅም በላይ ነው ያረብ ከመጥፌ ጓደኛ ጠብቀን

  • @SeadaMohammed-bi5yu
    @SeadaMohammed-bi5yu 5 หลายเดือนก่อน +43

    ❤ አላሁ መሶሊ አላ ሙሃመድን ❤
    ❤ወአላ አሊ ሙሃመድ❤
    ❤ ከማ ሶለይተ አላ ኢብራሂመ ❤
    ❤ ወአላ አሊ ኢብራሂመ ኢነከ ሀሚዱን መጅድ ❤

  • @UmmuEmran
    @UmmuEmran 5 หลายเดือนก่อน +10

    አላህየ ሚስጥሬን ከማይጠብቅ ሰው አርቀኝ ሚስጠረኛየ አላህ እና እናቴ ብቻ

  • @semutimohamed8744
    @semutimohamed8744 5 หลายเดือนก่อน +15

    አይዞህ ወንድማችን በሒወትሕ የሚከሰቱ ነገሮችን መማሪያ አድርገህ ውሰድ አሏህ ብቻ አይጥላህ የሰው ልብ ተገለባባጭ ነው አብሽር ወደ ፊት💪

  • @hawamohammed2571
    @hawamohammed2571 5 หลายเดือนก่อน +6

    ያረቢ የአላህ በስደት ድክም ብሎኛል አገር መግባት እፈልግልሀለሁ ሞልቶልኝ ሳይሆን ትቸው አላህ መልካም ጥቅመኛ ያልሆነ ባል እድሰጠኝ ዱአ አድርጉልኝ

    • @Amina-kd7eg
      @Amina-kd7eg 5 หลายเดือนก่อน

      የኔዉዲአይዞሽ

  • @MuluDawudMuluDawud
    @MuluDawudMuluDawud 5 หลายเดือนก่อน +12

    ያአላህ😢😢😢 አላህ ይረዳህ እኔም የቀረበኝሁላ ጡሩእየመሰሉኝ የውሰጤን አወራለሁ ቡዙነገረ አጥቻለሁ ብቻ አልሀምዲሊላህ💔😭😭😭

    • @ዚየድዩቱቡ
      @ዚየድዩቱቡ 5 หลายเดือนก่อน

      በኔም የደርስብኝ ልክ ኢንደዚ ነወ😢😢😢😢😢😢ሰወ መመን አኡዚብለህ

    • @Naeema-c9w
      @Naeema-c9w 5 หลายเดือนก่อน

      እኔም እንደዚህ ነኝ ም

  • @ttww9470
    @ttww9470 5 หลายเดือนก่อน +5

    ዋሊኩምእሠላም እራህመቱላሂ ወበረካቱሁ
    አህለን ወድማችን ጀዛኩሙላሁ ኸይረን አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን ከጥመት አላህ ይጠብቀን
    ሰለላሁ ወአልሂ ወሰለም ሰለላሁ ወአልሂ ወሰለም ሰለላሁ ወአልሂ ወሰለም ሰለላሁ ወአልሂ ወሰለም ሰለላሁ ወአልሂ ወሰለም

  • @ሲቲካሚላትእናቷንናፋቂ
    @ሲቲካሚላትእናቷንናፋቂ 5 หลายเดือนก่อน +6

    አሰላሙ አለይኩም የምታቀርባቸቸውን ዲናዊ ት/ቶች ተከታትዬ ለመስማትና ሼር ለማድረግ ፈልግ ነበር ግን ፎቶ ነኮችን አብረህ ባትለጥፍ የራስህንም ምስል በድብቅ አድርገህ በድምጽ ቢሆን ከነብያችን ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም ሱናጋር ይሄድ ነበር ለሌሎቹ ሼር ለማድረግም ታብሌቱ ላይ የምትለጥፋቸው ነገሮች ዲኑ አይፈቅድም stickers ሮችም የሰው ምስልም በተረፈ በርታ አሏህ ያጽናን በቀጥተኛው መንገድ

    • @ttww9470
      @ttww9470 5 หลายเดือนก่อน +1

      ዋሊኩምእሠላም እራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን

  • @MominaMomina88
    @MominaMomina88 5 หลายเดือนก่อน +3

    ሚስጥረኛየ አንድ አላህ ብቻ ነዉ ወላሂ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Tybatube
    @Tybatube 5 หลายเดือนก่อน +1

    ይችን ፀሁፈ የሚታነቡ በያላችሁበት ደሰታ እንጅ ክፍ አይንካችሁ ያልታሰበ የማታ እንጀራ ይስጣን ያርብ አማን እስቲ. አንድሺ በች አሰገቡን ቤትሰቢ አቢረታቱን በቂነናቲ ውዴች 😢😢😢

  • @SeadaMohammed-bi5yu
    @SeadaMohammed-bi5yu 5 หลายเดือนก่อน +2

    ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ በዚህ ሰአት በዙሪያዬ ያለው አንድ አላህ ብቻ እና ብቻ ነው
    በግልፅም ሆነ በሚስጥር ንግግርን ከአላህ ሱ.ወ ጋር ብቻ እንጂ ከሰው ልጅ እራሴን አግልያለው በጣምም ደስተኛ ነኝ አልሃምዱሊላህ
    ❤ አላሁ መሶሊ አላ ሙሃመድን ❤
    ❤ ወአላ አሊ ሙሃመድ ❤
    ❤ ከማ ባረክተ አላ ኢብራሂመ ❤
    ❤ ወአላ አሊ ኢብራሂም ❤
    ❤ ኢነከ ሃሚዱን መጅድ ❤
    ሌላው ወንድም ሰያ ስለምትለቃቸው ተከታታይ ድናዊ ትምህርቶች ጀዛ ከለህ ኸይር ጀዛ ያንተ ት/ቶች በሙሉ ገንቢዎች ናቸው ! ስለዚህ ወደፊት

  • @የባሌንግስት-ጰ6ሠ
    @የባሌንግስት-ጰ6ሠ 4 หลายเดือนก่อน

    በጣም ትክክል ይሄ ታሪክ የኔም ታሪክ ነው እራሴን ለማጥፋት ብዙ ግዜ ሞክሬአለሁ ግን የመጨረሻየ ነገር ያሳስበኝ ነበር ግን በመሶበሬ አሁላይ ጥንካሬ ሁኖኛል ከአላህ በታችም ጓደኛየ በስአቱ የማስበው አሁላይ ባሌ ሁኖ ያለው አግዞኛል አልሀምዱሊላህ በጣም ጥሩ ሂወት ላይ ነኝ ስለዚህ ያጀመአ ከአላህ ውጭ ለሰው ሚስጥራችሁን ለማንም ከመናገር ሆነ ለማሳየት አትሞክሩ ለትምህርት ይሆናችሀል

  • @tamerARAGAW
    @tamerARAGAW 5 หลายเดือนก่อน +1

    ካላህዉጪ እሚታመን ማንም የለም ባሁኑ ሰኣት እሱግን ማሻአላህ አወራብኝ ብሎ ባለማዉራቱ አዴቀዋለሁ አላህ ይጨምርለት ሁሉም ላድግዜ ብቻነዉ ቢጎዳም ትምርት ይሆናል ይብላኝለት ቃሉለበላዉ ሲጀመርም ላላህ ሱባሃነሁ ታአላ ያልታመነ ሰዉ ለማንም አይታመን

  • @AaA-nl9fj
    @AaA-nl9fj 5 หลายเดือนก่อน +6

    አወ አሰዉ ልጂ ሚሰጥራችንን ባወቀ ቁጥር ይንቀናል አሏህ ይሰቱር

  • @ZeynebaZeyneba-fd1ic
    @ZeynebaZeyneba-fd1ic 5 หลายเดือนก่อน +10

    እንኳንም ኋደኛ አኖረኝ አልሀምዱሊላህ😢😢😢😢😢

  • @b.6015
    @b.6015 5 หลายเดือนก่อน +6

    አለሀምዲሊላህ ዲነተል ኢስላም ጀዛኩም አላህ ከግዲህ ለማንም ትፍሺ አልልም እኔ ጓደኛ ሚስጥር የማወራው የለኝም ነበር እስደት ላይ አዲት እህቴን የስጋም ዘመድ ነን ብዙ እናወራለን ግን ሳያት ለኔ ጥሩ አታስብም በነገርኳት ነገሮች ለማሸማቀቅ ትሞክራለች ተውኳት አለሀምዲሊላህ እና ሰወች ስንባል ከባድ ነን አላህ ልቦና ይስጠን

    • @dohadoha8116
      @dohadoha8116 5 หลายเดือนก่อน +1

      በተለይ ዘመዲጋርማ ሚሰጥረኛ መሆን ጥሩ አይዴለም እነሱጋር በመረዳዳትንጂ ሚሰጥር አያሰፈልግም ሲጀመር ሚሰጥረኛችን አላህ ይበቃናል

  • @Zebibasied-zi1td
    @Zebibasied-zi1td 5 หลายเดือนก่อน +3

    ወአለይኩምሠላም ወራህመቱላሒ ወበረካትሁ አይ ጓደኛ ያሳዝናል ኢላሒ ሚስጥሬ ሁሉ ላተ እድሆን እገዘኝ ሠውኮ አዙሮ ነው የሚያርደው አላህ ይጠብቀን

  • @Zinet_Mu.
    @Zinet_Mu. 5 หลายเดือนก่อน +1

    سبحان الله መርጥ አስተማሪ ታሪክ!! جزاك الله خير ❤️❤️
    ሠለላሁ አለይህ ወሰለም

  • @sbsbvsga48
    @sbsbvsga48 5 หลายเดือนก่อน +1

    ለአላህ ብሎ መዋደደን ይወፍቀን መልካምም ያድርገን ከመልካሞቹም ያጋጥመን

  • @b.6015
    @b.6015 5 หลายเดือนก่อน +4

    እውነት ነው ሰውን ማመን ቀብሮ ነው

  • @KobraAa-w8e
    @KobraAa-w8e 5 หลายเดือนก่อน +1

    ሡባሀንአሏህማነውእሚታመንአላህሒዳይሥጠን

  • @seadayemar5159
    @seadayemar5159 5 หลายเดือนก่อน +1

    ሡባሀን አላህ ወይ የሠዉልጂ ክፍት አላህየ ከክፍ ጠብቀኝ በዝነትክ በራህመትክ

  • @AminaHusein-p7v
    @AminaHusein-p7v 5 หลายเดือนก่อน +1

    ጀዘከልሏሁ ኸይረን አለህ ሂዳያ ይስጠን

  • @Make-kr5sg
    @Make-kr5sg 5 หลายเดือนก่อน +1

    ሰያ ያረቢ አላህይጨምርልህ እኛምበሰማነዉእምንጠቀምያርገን

  • @MuhammedAdem-qg7rv
    @MuhammedAdem-qg7rv 5 หลายเดือนก่อน +1

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰያ ደርሶችህ ሁሌም ከለብ የሚገቡ ናቸዉ ሁሌም ልቀቅልን

  • @NefisaYimer-d9e
    @NefisaYimer-d9e 5 หลายเดือนก่อน +1

    ዋአለይኩምሰላም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱ ጀዛክ አላህ ኸይር ሰያ

  • @حياهحياه-ع1ت
    @حياهحياه-ع1ت 5 หลายเดือนก่อน +1

    اللهم صلى وسلم وبارك على نبينا محمد وعلى اله وصحبه اجمعين

  • @HdXh-lr5ut
    @HdXh-lr5ut 5 หลายเดือนก่อน

    ትክክል ነው ጀዛክአላህይር ወንድም

  • @الحمدالله-ش8م5ي
    @الحمدالله-ش8م5ي 5 หลายเดือนก่อน +1

    ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ አህለን ሰያዉ ሱብሀነክ አሏህ ይጠብቀን

  • @tamimeaberar9046
    @tamimeaberar9046 5 หลายเดือนก่อน

    ሱበሀን አለህ ሰለለሁ አለይህ ወሰለም ጀዘከለህ ከይርን አለህ ከኪፉ ነገር በሙሉ ይጠቢቀን ያረቢ

  • @KerimaKerima-iv6ds
    @KerimaKerima-iv6ds 5 หลายเดือนก่อน +1

    ሱብሀን አላህ አላህ ይጠብቀን ያረብ
    ጀዛኩምላህ ኸይረ ሰያ

  • @SzFr-f7m
    @SzFr-f7m 5 หลายเดือนก่อน +2

    አላህ ይጠብቀን ወላሂ የቀረበኝ ሁሉም ሠው አምናለሁ

    • @ሀዉይYouTubeቻናል
      @ሀዉይYouTubeቻናል 5 หลายเดือนก่อน

      የኔ ቢጤ አላህ አለን እኔም በጣም ነውሰው😢😢😢 የማምነው

  • @qader6010
    @qader6010 5 หลายเดือนก่อน +3

    እኔ በሂውቴ ሚስጥሬን ለሰው ነግሬ አላቅም ሚስጥሩን ለሰው ካወሩ ሚስጥሩን ይቀራል

  • @halimatube6731
    @halimatube6731 5 หลายเดือนก่อน

    ሰለሏህ አለይሂ ወሰለም ጀዛክ አሏሁ ኸይር ትክክል ወላሂ አላህ ይጠብቀን አይፈትነን

  • @MedinaMedi1234
    @MedinaMedi1234 5 หลายเดือนก่อน

    s❤a❤w❤ እዉነት ነዉ እኛ ሰዎች ደካማ ነን ሁላችንም ለአላህ መንገር ነዉ ምስጥራችንን ችግራችንንም ሁሉ ነገራችንን ለአላህ መንገር ነዉ እሱ ብቻ ነዉ ማመን ሰዉ ማማን ቀብሮ ነዉ አለች ቀበሮ ይባላል 🙏

  • @jemilakedir4960
    @jemilakedir4960 5 หลายเดือนก่อน +3

    Subhanallah

  • @ሀዪቲዩቱቢ
    @ሀዪቲዩቱቢ 5 หลายเดือนก่อน

    ዋሌኩም መሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካቱቱቱ ወላሂ ትክክክክል እኔ ግን የፈለገው ፈተና ና ችግር ቡዙ ታሪክ ባሳልፍ የሰው አልናገርም ቢጠጉኝም ፊት አልሰጥም ጌታዪ አለኝ 😢😢😢 አልሀምዱሊላህ ግን ጠካራ መሆን ያስልጋል

  • @فتحيه-ل9ح
    @فتحيه-ل9ح 5 หลายเดือนก่อน +1

    ኡሱተዝ በጠምነዉ ምክሪክ ደሰነዉ ሚለኝ ወለሂ

  • @jemilakedir4960
    @jemilakedir4960 5 หลายเดือนก่อน +1

    Saallallahu aleyhi wassallam ❤
    Saallallahu aleyhi wassallam ❤
    Saallallahu aleyhi wassallam ❤
    Saallallahu aleyhi wassallam ❤
    Saallallahu aleyhi wassallam ❤

  • @mekiayAhmed
    @mekiayAhmed 5 หลายเดือนก่อน

    የአላህ ከ እንደዚህ አይነት ጓደኛ ይገብቀን ሚስጥር ማለት ለአንድ አላህ ብቻ የሚነገር አላህን ብቻ እመን ሀታ ቤተሰብም ቢሆን ❤❤❤❤❤ ሰለላህ አለይሂ ወሰለም ❤❤❤❤❤❤

  • @Mohammad-p2w1p
    @Mohammad-p2w1p 4 หลายเดือนก่อน

    ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም ❤❤❤ ወንድሚ አላህ ይጠብቅህ❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍🙌🙌🙌🙌👏👏👏👏👏

  • @NorEruq
    @NorEruq 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሰያ ጥያቄ ውን መልስልኝ ፎቶ ለምን እደምትጠቀም በአላህ

    • @NorEruq
      @NorEruq 3 หลายเดือนก่อน +1

      😢

  • @HawuletSeid-m6c
    @HawuletSeid-m6c 5 หลายเดือนก่อน +2

    صل الله عليه وسلم صل الله عليه وسلم صل الله عليه وسلم ❤❤❤❤

    • @ሙናA
      @ሙናA 4 หลายเดือนก่อน

      اللهم صل وسلم على نبينا محمد صلى الله عليه وسلم

  • @jumuayasmina3811
    @jumuayasmina3811 5 หลายเดือนก่อน

    وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته
    ﷺﷺﷺﷺﷺﷺ
    ﷺﷺﷺﷺﷺﷺ
    ﷺﷺﷺﷺﷺﷺ
    جزاك الله خير الجزاء ❤🎉❤🎉❤🎉

  • @SzFr-f7m
    @SzFr-f7m 5 หลายเดือนก่อน +1

    እህቶቸ ወድሞች እስኪ ዱአ አድርጉልኝ ልቤ ደርቆብኛል ዉላሂ

  • @Zahra-yy5gz
    @Zahra-yy5gz 5 หลายเดือนก่อน +2

    ሡለላህአለይህወሠለም

  • @fanouseayela7005
    @fanouseayela7005 5 หลายเดือนก่อน

    ሱብሀን አላህ
    ወልሀምዱሊላህ
    ወላሁ አክበር

  • @abcdefgabcd2135
    @abcdefgabcd2135 5 หลายเดือนก่อน

    ሱለሏህ አለይ ሂ ወሰለም 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ሰያ ወድማችን ጀዛከላሁ ኸይረን አላህ ይጠብቅህ 🎉🎉🎉

  • @modinaibrahim685
    @modinaibrahim685 5 หลายเดือนก่อน +1

    ጀዛክ አላህ ወንድማችን ሰያ አው ሰው ማመን በጣም ከባድ ነው ጥንቃቄ በድረግ ያስፈልጋል በእሁን ሰአት

  • @Zainab-y1c8q
    @Zainab-y1c8q 4 หลายเดือนก่อน +1

    ትክክክክል❤❤❤❤

  • @medgghhEehhfgjhbkekrjfvkk
    @medgghhEehhfgjhbkekrjfvkk 5 หลายเดือนก่อน

    እኔ ም ደርሶብኛል በስአቱ ሕይወቴን ለማጥፋት ወሰንኩ ግን አልሃምዱሊላህ አላህ አተረፈኝ

  • @Kids-nd2cj
    @Kids-nd2cj 5 หลายเดือนก่อน

    ይገርማን እኔንም እዲህ አይነት ገጥሞኛል አሱም በስደት ኣላህ ምጣ ብቀን

  • @አላህበቂዬነው-ፈ9በ
    @አላህበቂዬነው-ፈ9በ 5 หลายเดือนก่อน +1

    وَعَلَيْكُم السَّلَام وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎
    ﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺ

  • @RabiaHussen-yg6lh
    @RabiaHussen-yg6lh 5 หลายเดือนก่อน

    አጂይብ ከባድ ነው አላህ ለሡ ብሎ ያዋደን ለጥቅም ብሎ መዋደድ በጣም ያሥጠላል።

  • @RamlaAbdulqadir-y6f
    @RamlaAbdulqadir-y6f 5 หลายเดือนก่อน

    Waaleykumassalaam warhmatulahi wabarakaatuh Sallallahu Aleeyhii wassallam sallallahu Aleeyhii wassallam sallallahu Aleeyhii wassallam sallallahu Aleeyhii wassallam ❤❤❤❤

  • @ZabibaAbdo
    @ZabibaAbdo 5 หลายเดือนก่อน

    ጀዛካላሁ ከይር ሰያ አላህ ይጠብቅህ ዉድሜ

  • @mita-nc3qq
    @mita-nc3qq 5 หลายเดือนก่อน

    ሱለላሁ አለሂ ወሰለም❤❤❤❤
    ሱብሀን አላህ😢😢😢

  • @رحم-ب7ظ
    @رحم-ب7ظ 5 หลายเดือนก่อน

    ሱበሀንአላህ ዋአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ

  • @fatehafateha7539
    @fatehafateha7539 5 หลายเดือนก่อน

    Jazakullah hayer

  • @LubabaAhmed-w1z
    @LubabaAhmed-w1z 5 หลายเดือนก่อน +1

    ሡለሏአሉወሠለም
    ሡለሏአሊወሠለም
    በርታሠይድ ወንድማችን አሏህይጠብቀን ዛሬ ጓዴኛየለም ተጠቀቁ ያጀማአ ወይእዴኔብቸኛሁኑ❤፣፣፣✅✅✅🌺💜💗💜💗💜💗💜💗💜💗💗❤💗💗🏠

  • @qwqw2031
    @qwqw2031 5 หลายเดือนก่อน

    ወአለይኩምሰላምወራህመቱላሂወበረካትሁ ሰለላሁአለይሂወሰለም ጀዛክአላህኸይር

  • @YouTub-nq6ek
    @YouTub-nq6ek 5 หลายเดือนก่อน

    ሰለለዋሌሂ ዋሰለም ፊዳካ አቢዋ ኡሚ ያረሱለለ

  • @FatumaMohmmed-o7g
    @FatumaMohmmed-o7g 4 หลายเดือนก่อน

    ሳህ ወንድም ሰያ ጃዛከሏህኽይርርርር

  • @nakigandajoan2938
    @nakigandajoan2938 5 หลายเดือนก่อน

    Masha Allah Allah🤲🤲🤲🤲

  • @hhhaaa523
    @hhhaaa523 5 หลายเดือนก่อน

    ጀዛክ አላህ ኡስታዝ

  • @AmenaNesra
    @AmenaNesra 5 หลายเดือนก่อน

    ሰ.ዐ.ወ ጀዛከላውከይረን

  • @NNNNNN-ko7yl
    @NNNNNN-ko7yl 5 หลายเดือนก่อน +1

    ሡለላሁአለይህወሰለም💐💐💐

  • @jamilasalah2298
    @jamilasalah2298 4 หลายเดือนก่อน +1

    tkekil😢😢

  • @AishaMohmad-f6z
    @AishaMohmad-f6z 5 หลายเดือนก่อน

    ጀዛከላህ ወድማችን አላህልብ ይስጠን

  • @SaadasaidSaada
    @SaadasaidSaada 4 หลายเดือนก่อน

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሙሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሙሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሙሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሙሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሙሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሙሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሙሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሙሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሙሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሙሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሙሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሙሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሙሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሙሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሙሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሙሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሙሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሙሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሙሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሙሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሙሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሙሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሙሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሙሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሙሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሙሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሙሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሙሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Fatumaeman
    @Fatumaeman 4 หลายเดือนก่อน

    አላሁመሶሊ ወሰሊም አላነብይና ወሀቢቡና ወሰይዲና ሙሀመዲ ስለላህ አለይህ ወሰለም❤❤❤ አህለን ወዲሜ አላህ ይጠብቅህ ሀቢቢ❤❤❤

  • @saedanasser18
    @saedanasser18 5 หลายเดือนก่อน +1

    👍👍👍

  • @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi
    @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi 5 หลายเดือนก่อน

    ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ

  • @አልሀምዱልለህ
    @አልሀምዱልለህ 5 หลายเดือนก่อน

    ወአለይኩም አሰለም ወራህመቱለሂ ወበረከቱ ❤ሰለለሁ አለይሂ ወሰለም❤ ሰለለሁ አለይሂ ወሰለም ❤ጀዘክ አለህ ኸይር❤

  • @فوزيهتفرا
    @فوزيهتفرا 5 หลายเดือนก่อน

    🖊ወአለይኩም አሰላምወራህመቱሏሂወበርካትሁ ወድማችን ጀዛካሏህ ኸይር አልጀዛአ ምክርህን ቀጥልበት ኢንሻአሏህ ማሻአሏህ ተባርክ አሏህ አሏህ ይጨምርልህ ኢንሻአሏህ

  • @ZeynebZeyneb-ng3ms
    @ZeynebZeyneb-ng3ms 4 หลายเดือนก่อน

    ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም❤

  • @NajateNajate-112
    @NajateNajate-112 5 หลายเดือนก่อน

    ጀዛ ከላህ ኸይር

  • @محوباةبنتعبدالله
    @محوباةبنتعبدالله 5 หลายเดือนก่อน

    አንዳንደ ለሠው የሚወራና የማይወራ ሚሥጥር መለየት መቻል አለብን ወለው ፋሚሊ ቢሆን

  • @Faxumaa717
    @Faxumaa717 5 หลายเดือนก่อน

    اللهم صل وسلم وبارك على نبينا وحبيبنا محمد وعلى آله وصحبه أجمعين 🫶🫶🫶🫶

  • @AmenhMuhamd
    @AmenhMuhamd 5 หลายเดือนก่อน

    ዋአለይኩም አሰላም ወራመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ወሳህለን ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @KamerAa-hv9wd
    @KamerAa-hv9wd 5 หลายเดือนก่อน

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ጀዛክ አሏህ ኸይር

  • @asyawudale8224
    @asyawudale8224 5 หลายเดือนก่อน

    ሥለላሁ አለይሂ ወሠለም አህለን ወድማችን እረ ጠፍተሃል❤

  • @የበረሀዋእርግብ-ከ4ሸ
    @የበረሀዋእርግብ-ከ4ሸ 5 หลายเดือนก่อน

    ጀዛከላህ ኸይር አኺ አላህ ከመጥሮ ጓደኛ አላህ ይጠብቀን

  • @Mahboba-lm3nm
    @Mahboba-lm3nm 5 หลายเดือนก่อน

    ጀዛከላህ

  • @የአማራዋፋኖ
    @የአማራዋፋኖ 5 หลายเดือนก่อน

    ሱለላሁ አልይሂ ወሰለም 🥰🥰🥰🥰

  • @dohadoha8116
    @dohadoha8116 5 หลายเดือนก่อน

    ለሰወች ሚሰጥራችንን ማውራት የለብንም በዴካማ ጎናችን ነው የሚገቡት

  • @nunu-jv8er
    @nunu-jv8er 5 หลายเดือนก่อน +1

    اللهم صلى وسلم وبارك علنبين محمد

  • @zemzamsofian4473
    @zemzamsofian4473 5 หลายเดือนก่อน

    አሰላሙአለይኩምወራህመቱወበረካያረብአላየጠበቅነያረብ🎉🎉🎉🎉🎉😢😢😢

  • @zemzamsofian4473
    @zemzamsofian4473 5 หลายเดือนก่อน

    አሚንአሚንአሚንያረብ☝☝☝☝

  • @samsunglaxymobile2182
    @samsunglaxymobile2182 5 หลายเดือนก่อน

    ወላሂ ኡነትወድሜ ሠውንማመንቀብሬነው አላህይጠብቀንከዴዚህአይነትሠወች

  • @Wati-o7u
    @Wati-o7u 5 หลายเดือนก่อน

    አለሁ መበሪክ አለ ሙሐመድ ወለአል ሙሐመድ ሶሎለ ወአልህ ዎሥልም

  • @fanouseayela7005
    @fanouseayela7005 5 หลายเดือนก่อน

    ሶለሏህ አለይሂ ወሰለም
    ሶለሏህ አለይሂ ወሰለም
    ሶለሏህ አለይሂ ወሰለም

  • @Hani-o7g
    @Hani-o7g 4 หลายเดือนก่อน

    Selelah aleyhi weselem❤🥰

  • @Mነኝሰደተኛዋ
    @Mነኝሰደተኛዋ 3 หลายเดือนก่อน

    ሱባሀንአሏህ

  • @ኢክረምቢትታዉፊቅ
    @ኢክረምቢትታዉፊቅ 5 หลายเดือนก่อน

    ሷሎሎሁ አለይህሂ ወሰለም አለሁመ

  • @kalidhassan7813
    @kalidhassan7813 4 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @JaituHabasi
    @JaituHabasi 4 หลายเดือนก่อน

    اللهم صل وسلم وبارك على نبينا محمداللهم صل وسلم وبارك على نبينا محمد