Wagnew Ashenafi - ባንዲራዉ ደመቀ - New Ethiopian Music 2018 (Official Video)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 810

  • @zaszas4337
    @zaszas4337 6 ปีที่แล้ว +67

    ኡፍ እዴት ደስ ይላል አማራ ባልሆን ይቆጨኝነበረ አማሮች ዘራችሁን ያብዘው አገረ ወዳድ ጀግኖች ኢትዮጵያዊ የአማራ እናት ውለጂ አስረ አስረ።

    • @Kiber1221
      @Kiber1221 6 ปีที่แล้ว

      Amen

    • @amaretefera4276
      @amaretefera4276 6 ปีที่แล้ว

      Wagnewu hulem memesetebet Bereta wonedem

  • @melatfikersis5110
    @melatfikersis5110 6 ปีที่แล้ว +18

    ዋዉዉዉዉዉዉ ቃል የለኝም ለዚ ሰው በጣም ምርጥ ስራ ነው 💯✔
    ጎንደር ላይ ደመቀ ጎጃም ላይ ደመቀ አማራዬ ናቸው አማራ መሆኔ ኩራት ይሰማኛል🇨🇬🇦🇹
    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለኢጅነር ስመኘው 😭😭

    • @djmiku169
      @djmiku169 5 ปีที่แล้ว

      Mn lhun hode ssemaw nerves ehonalew

    • @theslade1787
      @theslade1787 ปีที่แล้ว

      ግድብ

  • @elsaelsa5702
    @elsaelsa5702 6 ปีที่แล้ว +347

    አረ ውውውው እዴት ደስ ይላል እናተ የኔወቹ አማሮች ወዴት ናችሁከናተ መፈጠሬ እራሱ ፀጋ ነው እስኪ አማሮች የታላችሁ በ like አሳዩኝ የትናችሁ።

  • @ericareynolds9278
    @ericareynolds9278 6 ปีที่แล้ว +133

    እንደአማራ ሀገሩን ወዳድ አላየሁም እፎይ ክፉ አይንካችሁ አቦ መታደል ነው አማራወች ለኛም ኩራት ናችሁ 💚💛❤️

    • @fatumidris8505
      @fatumidris8505 6 ปีที่แล้ว +1

      Erica Reynolds

    • @rahmamohammed7888
      @rahmamohammed7888 6 ปีที่แล้ว +3

      ኢትዮጵያዊ ነን ማሬ እኛም እናተም ባህላችን ነው አንድነት ይሰማን እባካችሁ አንነጣጠል። እኔ እወዳችኋለሁ

    • @tsigeabriha3076
      @tsigeabriha3076 6 ปีที่แล้ว +2

      Wegenoch nuruline kifu ayinkachihu

    • @hawwahawwa6861
      @hawwahawwa6861 6 ปีที่แล้ว

      Erica Reynolds tekikili

    • @hayatousman4511
      @hayatousman4511 6 ปีที่แล้ว +1

      ወይ አማራ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር

  • @እናትየበስምሽልጠራእናትየ
    @እናትየበስምሽልጠራእናትየ 6 ปีที่แล้ว +31

    ኡፍ እንዴት ደስ ይላል ባንዲራው ያን ደቀራ ኮከብ አሱልን ባካችሁ ሲቀጥል አፍፍፍፍፍ እንጀቴን ብልት ያደረገው ኢ/ር ስመኘው በጣም ነው ያለቀስኩ ፍትህ ፍትህ ፍትህ በተረፈ እንኳንም ኢትዮጵያዊ ሆንኩ አማራ አማራ አማራ መክት ወገኔ እንደወንድሞችህ የሌላውን መብት ሳትነካ በተረፈ መልካም አዲስ አመት በርታል ምርጥ ስራ ነው

  • @webantfiker638
    @webantfiker638 6 ปีที่แล้ว +145

    የአማራ ወላጆች እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጣቹህ እናመሰግናለን ከዘረኝነት አርቃቹ ኢትዮጵያውያዊ አርጋቹህ ስላሳደጋቹህን

  • @hawoletmohammed2027
    @hawoletmohammed2027 4 ปีที่แล้ว

    አማራነቴ ኩራቴ ክብሬ እፍፍፍፍፍፍ ነሸጠኝ ውስጤን እምዬ ኢትዬ ኑሪልን ለዘላለም ሰላምሺ ይብዛ አማራወቺ ይሄ ነው አልልም ለመግለፅ ውስጤ አልቻለም ውይይይይይ😭😭😭

  • @astermerdokios1822
    @astermerdokios1822 6 ปีที่แล้ว +3

    እኔ ዘፈን ሰምቼ አላውቅም ግን አማራ ማንም ብቻ ለኢትዮጵያ ጀግና ከሀነ ለራሱ ያወስደዋል ዘረ አያቆጥርም በቻ ለህዝብ ነፃነት ለሀገር አድነት ይሥራለት የኔ ይላል ጀግና ይዋዳል ዘረኝነትና ሊብነትን ይፀየፋል ዋዋዋዋዋ!!!

    • @ammounahammoud1190
      @ammounahammoud1190 5 ปีที่แล้ว

      emebet yedgll lji amara eneti kirati ymechachu

  • @ውስጤነሽኢትዮጵያገ
    @ውስጤነሽኢትዮጵያገ 6 ปีที่แล้ว +10

    እህህህ ያመኛል የስመኘው ሞት እህህህህህ ውይ አማራነቴ ኩራቴ ደማችንን ቢመጥም ጥላት እንበዛለን
    አማራ ነት ኩራት
    አማራ ነት ክብር
    አማራ ነት ውበት ።።።

  • @ባርችየጎነደሯቀበጥ
    @ባርችየጎነደሯቀበጥ 6 ปีที่แล้ว +36

    ዋው እንዴት ያምራል አማራ ባልሁን ይቆጨኝ ነበር ያውም የጎንደር ልጅ♥♥♥♥

    • @gerageru1388
      @gerageru1388 6 ปีที่แล้ว

      አማራ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር የውም ሸዋ አንኮበር ሁለም አማራ ወሎ ሸዋ ጎጃም ጎንደር ምን ይወጣለታል አማራ የሆነ በሌላውም ክልል ያውም ጎንደር እያልሽ ቅሬታ የምትጭሪ ጠባብ ።ሁሉም ዘሩ ያማራ ከቀዳማዊ ምኒልክ የንጉሦ ሶሎሞንና የንግሥት ሳባ ልጅ በፌት ያለውን ታሪክ ብንተወው 12-000 የእስራል ህዝብ ቀ ምኒልክ ይዞ መጥቶ ነው እዚህ የደረስነው እና እባካችሁ በጎጥ አንከፋፈል

  • @raskassaalemseged1011
    @raskassaalemseged1011 6 ปีที่แล้ว +6

    ዋው ዋው ታዲያ ይኼ ባህል ይኼ ቅና እንዴት አያስቀናም? አማራ ከፍ ሲል ኢትዮጵያ በሰማይ ላይ ትከንፋለች።

  • @ሰላማይትመብራቴያምባሰልቀ
    @ሰላማይትመብራቴያምባሰልቀ 6 ปีที่แล้ว +55

    ኢንጅነር ስመኝው ሁሌም በልባችን ትኑራለህ

    • @lobabaajman2345
      @lobabaajman2345 6 ปีที่แล้ว +1

      እፍአማራባልሆንይቆጨኝነበርኢትወጲያለዘላለምትኑር

    • @lobabaajman2345
      @lobabaajman2345 6 ปีที่แล้ว

      ትትትትትትትትትትትት

  • @ergbenohendiryas3402
    @ergbenohendiryas3402 5 ปีที่แล้ว

    የት አሉ አለቁ አይደል ምኑን ደመቅነው ሰቀን ሳንጨረስ ይሕው የሃዘን ማቅ ለበስን ፍርዱን ለእግዚአብሔር ለእውነተኛው ደኛ 😭😭

  • @marymmaryam9969
    @marymmaryam9969 6 ปีที่แล้ว +35

    ኡፍፍፍፍ በጣም ያስለቅሳል ፍትህ ለኢንጂነር ስመኘው በቀለ ያርቢ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

    • @ksamakkah2644
      @ksamakkah2644 6 ปีที่แล้ว

      አንተሠውትገርማለህ

    • @צהאימלדה-מ8ב
      @צהאימלדה-מ8ב 5 ปีที่แล้ว

      እዴት ያማል ፈትህ ለስመኘው ላሳምነው ላባቸው ፈትህለታሰሩት የአማራልጆች አማራነቴ ኩራቴ

    • @Sada-jr2xd
      @Sada-jr2xd 5 ปีที่แล้ว

      አሚን ያርብ😭😭

  • @azanawmenesha8907
    @azanawmenesha8907 6 ปีที่แล้ว +8

    እኛ አማራወች እዲህ ነን ታሪክን መርማሪ ጀግናን አወዳሽ ፍቅርን ሰባኪ አድነትን አጎልማሽ ኢትዮጵያን አዛሚ ባዴራን ልብ ላይ አታሚ እቁ ኢትዮጵያን መስራች ምራጥ ኢትዮጵያዊ ነን ምን ታረጉት አላችሁ ሙዚቃችን ጣፋጭ ጎንደሬ ጎጃሜ ወሎዬ ራያ ሰቆጣ ሙዚቃችን ሽዋ ነብሴ ናቸው

  • @chombe9555
    @chombe9555 6 ปีที่แล้ว +6

    ብሰማው ብሰማው አይሰለቸኝ ማንነት ከባድ ነው እፀ ቃለ ዜማ በአንድነት የሚሰበስብን ተራራው ሸንተረሩ በምናቤ ይመጣና ደሜ እየፈላ ይነዝረኛል የምን ዘመንተኛ ነው

  • @asrate670
    @asrate670 6 ปีที่แล้ว

    ይሄ ሙዚቃ ለ"ህወሃት" መሪዎች ስጦታ ይሁንልን:- እንዲህ ነው ሙዚቃ:: በተለይ 7.0ኛው ደቂቃ ላይ ያለውን መልእክት ያጤኗል

  • @ቤትአማራነኛቀብራራዎአማራ
    @ቤትአማራነኛቀብራራዎአማራ 6 ปีที่แล้ว +31

    ፍትህ ፍትህ ለጀናራ ስመኛው
    አማራ ጀግና በኢትጲዊይነቱ የማይደራደራ ጀግና አማራነው

  • @tsedalebelete1516
    @tsedalebelete1516 4 ปีที่แล้ว +3

    What a voice I have tears in my eyes every time I Liston to you, you are great, no voice like yours. Long live to you and ethiopia, I love you both.

  • @የስደትስንቄእመብርሀንእና
    @የስደትስንቄእመብርሀንእና 6 ปีที่แล้ว

    ውውውውውአማራኮ ፍቅር ነው እዲያበለው አማራበመሆኔ ደስታ ኩራትይሰማኛል ዘርሽይባረክ የአማራ
    እናቶች

  • @shewatatektigist8605
    @shewatatektigist8605 6 ปีที่แล้ว +16

    ምንም እንኳን ዘፈን ሀፂያት ቢሆንም ቀረርቶ(ሽለለላ)እወዳለሁ የኢትዮጲያው ምሁር ኢንጅነር ሲመኘው መቸም በልባችን ትኖራለህ መልካም ሰው ቢሞትም ስሙ ግን ዘላለም አለም ሲወሳ ይኖራል
    ነፍስ ይማር ነፍስ ይማር ፍርዱንም ከእግዚአብሄር እንጠብቃለን እሱ የቀመሰውን ፅዋ መቅመስ አይቀርምና

    • @yalemfetene5560
      @yalemfetene5560 6 ปีที่แล้ว

      Wow wow wow እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @አሊመትአህመድ-ገ7ፐ
    @አሊመትአህመድ-ገ7ፐ 6 ปีที่แล้ว +21

    አማራ የጀግና ሀገር የታሪክ መገኛ ይኑር ለዘላለም

    • @cwxx748
      @cwxx748 4 ปีที่แล้ว

      Kkk

  • @አቡሽፍቅርየራያልጅ
    @አቡሽፍቅርየራያልጅ 6 ปีที่แล้ว

    እንደት ደስ ይላን ይህን ማየት ከምንም በላይ ደስታ ነው አማራ ነቴ ክብሬ ርእስቴ የእናት ያባቴ ነው ♥

  • @مكيةمنإثيوبيا-ش8ض
    @مكيةمنإثيوبيا-ش8ض 5 ปีที่แล้ว

    ወዉይ ስመኘው ምን ልበለው የሱ አሟሟት መቼም አይረሳም አማራ ጄግናና ቆራጥነው ላሀገሩ

  • @kalkidanzewde1029
    @kalkidanzewde1029 6 ปีที่แล้ว

    የኔ አባት ስመኝው እግዚአብሔር ነብስክን በገነት ያኑራት መቸም አንረሳክ የማይሙት ሰው ሞተ ደስ የሚል ግጥም ነው

  • @አበባቁጥር2
    @አበባቁጥር2 4 ปีที่แล้ว

    በውነት በጣም የሚያስደስተኝ ነገር ቢሆን ግን አማራ ሁኖ መፈጠር ነው አቦ ሁሌም ኑሩልኝ

  • @ቋንቋዬነሽድንግል-ቘ9ወ
    @ቋንቋዬነሽድንግል-ቘ9ወ 6 ปีที่แล้ว +56

    አማራ ማወደስ ይችልበታል ለኢትዮጵያ መልካም የሰራ ሁሉ ያሞግሳል ዘር አይቆጠርም

    • @abinetabuye4728
      @abinetabuye4728 6 ปีที่แล้ว +1

      lk😍😍😘

    • @BY-fg6jd
      @BY-fg6jd 6 ปีที่แล้ว +2

      ቋንቋዬነሽ ድንግል እውነት ነው

    • @nshhs6721
      @nshhs6721 6 ปีที่แล้ว +2

      ቋንቋዬነሽ ድንግል እውነት ነው ውለታ አይክድም የሀገር ባለውለታ ያከብራል ካልነኩት አይነካም ልኩን ያውቃል ከነኩት እንደንብ ይነሳል ደም መራራ ቆራጥ ጀግና እንጅ ፈሪ የላትም ሀገራችን

  • @tenuhailu9570
    @tenuhailu9570 6 ปีที่แล้ว

    የሀገሬን ለቅሶ አስመሰልከው ወንድሜ ዘፈንም አይመስልም!

  • @ethiopia1841
    @ethiopia1841 6 ปีที่แล้ว +7

    እውነት አማራ ሆኘ መፈጠሬ ለኔ ማሥተርሤ ነው አማራ አማራ አማራ❤❤❤!!!

  • @omehikma5073
    @omehikma5073 6 ปีที่แล้ว

    ሁሉም እንደ አማራ ሀገር ወዳድነት ቢታይበት ኢትዮጵያ በተሎ ትቀይር ነበር Alhamdulillah እንኳንም ከጀግኖች ሀገር ተወልጄ አድጋአለሁ ውስጤ ተረበሸ አይ ስደት አይንህ ይጥፋ

  • @sarkisarki9447
    @sarkisarki9447 4 ปีที่แล้ว

    ዋው,አማራ,መሆን,መታደል,ነው,በቃ,ታድያለሁ,የጀግና,ልጅ,ነኝ

  • @heylanyerge7314
    @heylanyerge7314 6 ปีที่แล้ว +2

    ምርጥ ስራ ምን.ብየ ልግለጸው. ተዋዶ መኖር የሚህል ነገር የለም

    • @heylanyerge7314
      @heylanyerge7314 6 ปีที่แล้ว

      ብሰማው ብሰማው አልጠግብ አልኩ

    • @AliHassan-gb3wq
      @AliHassan-gb3wq 5 ปีที่แล้ว

      @@heylanyerge7314 i

  • @ፍቅርየጎጃምልጅ-ደ6ፈ
    @ፍቅርየጎጃምልጅ-ደ6ፈ 6 ปีที่แล้ว +2

    የጀግኖች ዘር ነኝ የውም የበላይ ዘር
    በአማረነቴ ኩራት ይሰማኛል
    ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር💚💛💖👌

  • @godolays1408
    @godolays1408 5 ปีที่แล้ว

    ወንድሜ ተሰጥቶሃን ድምፅና ክብርና ሞገስ እንዲበል ወንድሜ አይዞህ እግዚአብሔር ፈቅዶ እንገናኛለን ግን ቁጥርህን ስጠኝ አማች ዋኛው

  • @maabbmm4584
    @maabbmm4584 5 ปีที่แล้ว

    ወይ አማራ ሲሎችሁ እራሱ ሰማችሁ ማማሩ ጀግኖቻችን አይዞን አማራ ትብዛ ትለምልም ለዘላለም ክፉ አይካችሁ ልቤም ሸፈተብኝ ሆደም ባባ ባባ አለብኝ

  • @HudatubeTayiba
    @HudatubeTayiba 6 ปีที่แล้ว

    ኡህህህህህህህ አንጀት አርስ ወኔ ቀስቃሽ የሆነ ፍከራ ነው እንኳንም የምርጧ ኢትዮጲያዊ ልጅ ሆንኩ ሁሉም ብሄር የኔ ነው ኩራት ጀግንነት ሁሉም ኢትዮጵያዊነት

  • @egziabherefikernew3856
    @egziabherefikernew3856 6 ปีที่แล้ว +14

    አቤት ሀገሬ ጎንደር ጀግና ወልደለሻል እንኳንም ተወልድኩብሽ ethiopia

    • @tmnitabera8866
      @tmnitabera8866 6 ปีที่แล้ว

      ለ ኣዝማሪነት ነው ጅግና ክክክክክክ ጠበንጃው ለ ዘፈን ብቻ ነው ምትጠቀሙት ክክክክክክክ

    • @fafi7857
      @fafi7857 6 ปีที่แล้ว

      @@tmnitabera8866 የቀና ብዙ ያውራል ክፍት አፍ ምንም አይውጣልን ለጀግንነት የታውቀ ነው

  • @ድልለኢትዮጵያ-ፈ9ደ
    @ድልለኢትዮጵያ-ፈ9ደ 6 ปีที่แล้ว +11

    አማራ በመሆኔ ኮራውውውው😍😍😍

  • @elsabitfikerelsabitfiker9765
    @elsabitfikerelsabitfiker9765 6 ปีที่แล้ว +29

    ውድድድድድ አይ አማራ ምን አለ ሁሉ እደናንተ ቢሆን ክብር ለሚገባው ክብር ስትሰጡ እዴት እደምታስደስርቱ

  • @Tube-cg9kz
    @Tube-cg9kz 6 ปีที่แล้ว +52

    ወይኔ ምን ብዬ ልፃፍ ቃላት አጣሁ!

    • @degendegen78
      @degendegen78 6 ปีที่แล้ว

      አኔም አነደአነችው

  • @serkiyemariyamlij6979
    @serkiyemariyamlij6979 6 ปีที่แล้ว +34

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር አማራ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር ኦሮሞ ትግራይ እስኪ ከኛ ተማሩ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ማለት

    • @ጊዮናዊትአማራራራነኝ
      @ጊዮናዊትአማራራራነኝ 6 ปีที่แล้ว

      ምን ጠፍቷቸው። እኛን ይብሉ እጂ

    • @dghbbjggfxc6149
      @dghbbjggfxc6149 6 ปีที่แล้ว

      Serki Yemariyam Lij እውነትነው

    • @wuhanman1
      @wuhanman1 6 ปีที่แล้ว

      sereki ahunem zer yeyaterash menagereshen akume . anche amara honesh agereshen endemetewege ketegre belaye agerun yemewede yelem oromom ahreun wedage new

    • @አይሻሙሀመድ-ዀ5ጰ
      @አይሻሙሀመድ-ዀ5ጰ 6 ปีที่แล้ว

      Neftam

  • @fyigffghfg2273
    @fyigffghfg2273 6 ปีที่แล้ว +1

    wow i am proud of you and i am proud to be part of it and boren Ethiopia!!!

  • @dreamphone5924
    @dreamphone5924 6 ปีที่แล้ว

    ኢ- ስመኘው የኛ ጀግና ፍትህ አይቀርም በዛኛው አለም አባቴ ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @tegyyoutuber2882
    @tegyyoutuber2882 6 ปีที่แล้ว

    የጀግኖች አገር አማራ ኡፍፍፍፍፍፍፍ ልቢን ወሰደው ስመኜው እግዜያብሄር ነፍስህን ባፀደ ገነት ያኑርልን መልካም አዲስ አመት ውድ የሀገሬ ልጆች

  • @zbbznz7267
    @zbbznz7267 6 ปีที่แล้ว +3

    ዋው ምን እደምል ቃላት አጠረኝ ውድ አገሬ ሰላምሽን ያብዛው

  • @beletebitew
    @beletebitew 6 ปีที่แล้ว

    እንኳን ከእማማ ኢትዮጵያ ተወለድኩ ያውም ከወንዶች ከጀግኖች ሀገር በርታ ዋኘው

  • @trineshtrinesh7673
    @trineshtrinesh7673 6 ปีที่แล้ว +9

    ኢትዮጲያዊ ባልሆ ይቆጨኝ ነበር ለዛዉም አማራ አርቆ አሳቢዉ የትልቋ ኢትዮጲያ ዋልታ ሁሉም እደዳቦ መበጣጠስ ሳስብ አማራ ብቻ ነዉ ማንነቱን ቢምት የማይቀይር

  • @lem2296
    @lem2296 5 ปีที่แล้ว

    ከመደመር ወደመቀነስ ሆንን እግዚአብሔር ብቻ ሰርሩን ይቀለዉ እኔ አማራዊይ ነኝ ግን በደነት ነዉ የማምነዉ

  • @mastwalbirhani9791
    @mastwalbirhani9791 6 ปีที่แล้ว

    አቤት ድምፅህ ውይውይ ጥሎብኝ ቅርርቶ ውስጤ ነው ጀግናው ስመኘው አንረሳህም

  • @susuhassen1754
    @susuhassen1754 6 ปีที่แล้ว +180

    የጀግኖች ሀገር አማራ❤ ለስመኜው ፍትህ ማጣት ያማል😭

    • @nuramiss4831
      @nuramiss4831 6 ปีที่แล้ว +3

      የቅኔ የድርሳን የነገስታት መጀመሪያ ሃውልትን ያቆመ አማራ ♥

    • @hameneeuser-mu1xw9fr2l
      @hameneeuser-mu1xw9fr2l 6 ปีที่แล้ว +1

      በሄድኩበት ሁሉ አይሻለሁ ብቻ ኑሪልኘ ካላየሁሽ እራሱ ኮመንቶችን ሳላይ አልወጣም ሱስ ሁንሽብኘ

    • @xyzxyz2837
      @xyzxyz2837 6 ปีที่แล้ว

      susu hassen o

    • @xyzxyz2837
      @xyzxyz2837 6 ปีที่แล้ว

      susu hassen the

    • @xyzxyz2837
      @xyzxyz2837 6 ปีที่แล้ว

      susu hassen

  • @መቅደስየተዋህዶልጅየቀጥተ
    @መቅደስየተዋህዶልጅየቀጥተ 6 ปีที่แล้ว

    ኧረ እነ ሾተለይ ኧረ እነ አይነጥላ
    እናልማ ቢላቸው እንውረድ በረሀ
    እናጥፋው ተልኮ ከነሆዱ አደረ
    አለኝ አንድ ጀግና ስመኘው የቀረ😭😭😭😢😢😢የስመኘው በቀለ ሞት ያማል!ያሳዝናል!

  • @ሳራሳራ-ኀ4ኈ
    @ሳራሳራ-ኀ4ኈ 6 ปีที่แล้ว

    እምዬ ኢትዮጵያ እንኳንም ተወለድኩብሽ የአማራ ዘረ ሁነን የጀግኖች ስለ ስመኘሁ ፈትህ ማጣታችን ያማል

  • @selametotub9340
    @selametotub9340 5 ปีที่แล้ว

    ወይየው የኔ አማራዎች ምን ልሁላች እፎፎፎፎፎ ሰላም ለሀገሬ ሰላም ለየዋሁ አማራ😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @mekiabint2374
    @mekiabint2374 6 ปีที่แล้ว +21

    አላህ ሀቅ ፈራጅ ነው የስመኝ በቀለ ገዳይ ያጋልጠው !!

  • @yeshi8754
    @yeshi8754 5 ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ ስመኘው ነፍስህን ይማረው

  • @ዱክተረአብይውሥጤነህየሀይ
    @ዱክተረአብይውሥጤነህየሀይ 6 ปีที่แล้ว +8

    😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍❤❤💝💝💝💝💝💝❤❤❤💝💝💝💝💝💝💝💝💝❤❤❤❤😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘አባቴን አሥታወሥከኝ እድህ አይነት ሙዚቃ በጣም ይወዳል አይሥደት አይኑ ይጥፋ😢😢😢

  • @shmemaal7392
    @shmemaal7392 6 ปีที่แล้ว +2

    አማራነቴ ክብሬ. ነው ዉበቴ እኳን የናተ ሆነዉ
    ለስመኘዉ ፋትህ ፋትህ ፋትህህህህ ያግኝልን

  • @derelove4204
    @derelove4204 6 ปีที่แล้ว +1

    What a voice it's takes me back to Ethioipa.
    May the New Year 2011(Ethiopian calender) brings lots of peace and love to Ethiopia and to the whole world.

  • @saudmohamed9346
    @saudmohamed9346 6 ปีที่แล้ว +8

    love from Sudan to our brothers in great Ethiopia

    • @marietedla9997
      @marietedla9997 4 ปีที่แล้ว

      We love Sudan too. But your government working for Egypt rather than its own people. I hope the will realise there no need of war between us. But, if the Sudanese government have give us a choice, Ethiopian die for their country

    • @አሚናትቲዩብ
      @አሚናትቲዩብ 2 ปีที่แล้ว

      sudan🤬⚰️

  • @alminishtayacho1392
    @alminishtayacho1392 6 ปีที่แล้ว

    አይ ወይኔ እንጂነር ስመኘዉ የኢትዮጵያ አምላክ እግዚአብሔር ሆይ የዚህን ጀግና ደም አንተ ፍረድ እህህህህህህ

  • @almaztchome2291
    @almaztchome2291 4 ปีที่แล้ว

    እህህህ ኢንጅነር ስመኜዉ ሁሌም በልባችን ዉስጥ ትኖራለህ

  • @lilibelay8821
    @lilibelay8821 3 ปีที่แล้ว

    የኛ ጀግና እንደ የአባቶቻችን ዘረፍ 💚💛❤💪💪💪🙏🙏🙏🕊🕊🕊

  • @radiyaabde3547
    @radiyaabde3547 5 ปีที่แล้ว

    አይ ዋኛው ምን እደምልህ አላውቅም ሁሌ ሳየው እደአዲስ ያስለቅሰኛል በተለይ የኢጅነር ነገር እኔጃ ከስራው ሲነባ የነበረው ውበት አጠፋፉ ሲቆጨኝ ጭራሽ እራሱ ሲጠፋብን የባሰ እሳት ኦፉ ለማንኛውም ዋየውየ በስራህ በጣም ተደስቻለሁ በርታ

  • @hellohansun
    @hellohansun 3 ปีที่แล้ว

    አማራነቴ ኩራቴ እግዚአብሔር ይጠበቅልኝ ኢትዮጵያን

  • @በሃፍታበሃፍታ
    @በሃፍታበሃፍታ 6 ปีที่แล้ว +2

    እናት ሀገሬ እንኳን ያቺ ሆንኩኝ ሰላም ሁኝለኝ ለዘላለሙ እወነት ነው
    💚💚💚💚💚💚💚💚💚
    💛💛 🕊 የሰላም 🕊ቀን 💛💛
    ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️

  • @Hana-ol5zh
    @Hana-ol5zh 6 ปีที่แล้ว +19

    ስመኝ የልቤ ሰባሪ ነፍስህን በኣፀደ ገነት ያኑርህ ደምህ ፈሶ ኣይቀርም እግዚአብሔር ቀን ኣለው

  • @ይኑርየሀበሻልጅ
    @ይኑርየሀበሻልጅ 6 ปีที่แล้ว +5

    እናብራ ቢላቸው እናልማ እንወርድ በራሀ
    እናጥፍው ተልኮ በዛው ሂዶ አደረ
    አለኝ አንድ ጀግና ስመኘው የቀረ
    ሁሌም በልባችን ትኖራለክ ስመኘው😢😢😢😢

    • @tadeluyeshwas8916
      @tadeluyeshwas8916 6 ปีที่แล้ว

      ለይላ ፍቅር

    • @ddddariba975
      @ddddariba975 6 ปีที่แล้ว

      YOU WROTE detail Thank you
      DOWN DOWN WOYANE

  • @የፍቅርህሞርኮኛነኝያንተዉ
    @የፍቅርህሞርኮኛነኝያንተዉ 6 ปีที่แล้ว

    እፍፍፍፍፍፍ ቃላት አጣሁ ምን ብዬ እደምፅፍ ያሥለቅሳል

  • @ተዋህዶሀይማኖቴ-ተ4መ
    @ተዋህዶሀይማኖቴ-ተ4መ 6 ปีที่แล้ว +78

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለኢንጅነር ስመኘው በቀለ

  • @foziahkili0806
    @foziahkili0806 6 ปีที่แล้ว

    ዋው አማራ በመሆኔ እድለኛ ነኝ የጀግኖች ዘር

  • @AaaBbb-zl4vw
    @AaaBbb-zl4vw 6 ปีที่แล้ว

    ወይ ያስለቅሳል በጣም ኢትዮጵያ ሀገሬ እግዚአብሔር ስላምሺን ያብዛው

  • @የፍቅሩእናትየሰላምየፍቅሩ
    @የፍቅሩእናትየሰላምየፍቅሩ 6 ปีที่แล้ว

    ለሀገሬሰላም እመኛለሁ ሁኖምአማራምንድነው የተቀባው ውበት ጥበብ እምናት ደግነት ፍቅር ቃል የለኝም የአማራህዝብ እወዳችኋለሁ♥♥♥♥

  • @ኢትዮጵያኢትዮጵያ-ሸ9ሠ
    @ኢትዮጵያኢትዮጵያ-ሸ9ሠ 6 ปีที่แล้ว +1

    አማራው ለኢትዮጵያ ያልሆነውን ንገሩኝ??ምን ያልሆነው ግን ግን ኢትዮጵያ ላይ ደሙ በየቦታው ይፈሳል እስካሁን በቃን በቃን ወገን ...በስመ አንድነት ተበላን በቃ ተሰባሰብ አትሞኝ አማራ...

  • @weynshetweynshet4337
    @weynshetweynshet4337 6 ปีที่แล้ว +3

    እካንም አማራ ሆንኩኝ አማራወች ውድድድድድ ፍትህ ለጀግናው ሥመኝ በቀለ

    • @fafi7857
      @fafi7857 6 ปีที่แล้ว

      እንኛም ውድድድድድድድድ

  • @abumuhammed6221
    @abumuhammed6221 5 ปีที่แล้ว

    አቤት ኢትዮጲያዊነት አቤት ዥንጉርጉሩ ባህልና ወግሽ እንዴት ያምርብሻል

  • @female3589
    @female3589 6 ปีที่แล้ว

    ዋውውው ይመቺህ አቦ ፡የኛ ጀግና ፡እባየ መጣ አሁንስ

  • @lloveyouMam
    @lloveyouMam 6 ปีที่แล้ว +53

    ትትትትትትትትት ዘራፍ ዘራፍ ዘራፍ ትትትትትትትትት ኢትዮጵያ 💚💛❤ እናታለም ሀገሬ መመኪያየ አማራ ውበቴ ትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትት አማራ 💪💪💪💪

    • @ድልለኢትዮጵያ-ፈ9ደ
      @ድልለኢትዮጵያ-ፈ9ደ 6 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂😘😘😘

    • @mekiyamengaw4877
      @mekiyamengaw4877 6 ปีที่แล้ว

      I love you Mam እህህህህህህህህ ዘርፍ እዴበል

    • @madinana5615
      @madinana5615 6 ปีที่แล้ว

      @@mekiyamengaw4877 😭😭😭😭😭😭

    • @messimessi9986
      @messimessi9986 6 ปีที่แล้ว

      አዴት ነው አመረ አማረ አማረ አማረ አማረ አማረ አማረ አማረ አማረ አማረ አማረ ውሰጤ ነው አመረ አማረ ዘረፈ ዘረፈ ዘረፈ ዘረፈ አመረ አመረ አመረ አማረ ዘረፈ አመረ አማረ ዘረፈ ዘረፈ አመረ አማረ ዘረፈ ዘረፈ አመረ አማረ ዘረፈ ዘረፈ

  • @ላኢላህአኢለላህሙሀመድእረ
    @ላኢላህአኢለላህሙሀመድእረ 6 ปีที่แล้ว

    ወይኔ ሙዚቃው በጣም ሀሪፍ ነው ግን ይህ ኢንጅነር ስመኘው ሳይ በቃ በጣም እሳቀቃለሁ በቃ ሁልግዜ ይከፋኛል

  • @yoditgirma977
    @yoditgirma977 3 ปีที่แล้ว

    የኢትዮጵያ ጀግኖች እግዚአብሔር ከፊት ይቅደምላችሁ

  • @muhammedmike1909
    @muhammedmike1909 4 ปีที่แล้ว

    እማማኢትዮጲያ ስወድሽ ብታይ ስደትትመጣ አታስቀረኝነበር🙉እደሜናጤና ላገሬልጅችላ ለማቃች ላማታቁኝ ኢትዮጲዉያንበሙል🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ሰላማችሁይብዛዛ

  • @endatresawteklehaimanot3979
    @endatresawteklehaimanot3979 4 ปีที่แล้ว

    ምኞታችን የአንተው ነው ። ዕውንነቱ እያደር ይታያል።

  • @ሀበሻነውደሜ-ከ4ቀ
    @ሀበሻነውደሜ-ከ4ቀ 6 ปีที่แล้ว

    ዋው ኢትዮጵያዊነት ይለምልም በጣም ደሥ ይላል

  • @martaleopl1224
    @martaleopl1224 8 หลายเดือนก่อน

    የሥመኘዉ ነገር ያንገበግባል ይብላኝ ለልጅቹ

  • @aboobackerksa169
    @aboobackerksa169 6 ปีที่แล้ว

    አማራው ደመቀ ጎጃም ላይ ደመቀ ጎንደር ላይ ደመቀ ወሎ ላይ ደመቀ እንኳንም አማራ ነኝ

  • @mulukensahilu2551
    @mulukensahilu2551 6 ปีที่แล้ว

    ቁስላችንን በዜማ መልካም ነው ደግነቱ ደማሪው የፍቅር መሪያችን እና ጓዶቹ አሉን የቁስላችን ነገር በግዜው ይጠጋል።

  • @ምንጭንቅአማራነኝከእምየም
    @ምንጭንቅአማራነኝከእምየም 6 ปีที่แล้ว

    እኳን የሸዋ አማራ ሆንኩ የኔ ኩራት ፍትህ ለእንጅነር ስመኘው በቀለ

  • @shewafer2395
    @shewafer2395 6 ปีที่แล้ว

    እፉ ደስ ሲል ድምፁ ስርስር አድርጎ ዉስጥ ይገባል

  • @rahmaa2339
    @rahmaa2339 5 ปีที่แล้ว +1

    አይይይይይይ አቦ እድሜ እርዝምምምምምምም ይበል ደስ ሲል እምየ ሀገሬ ካንችመፈጠሬ ያስደስተኛል

  • @luio1264
    @luio1264 6 ปีที่แล้ว +24

    አረ እናተ አማሮች ከናተ መፈጠሬ ኩራቴ የኢቲዮጲያ ዋልታ ኩራት ናችው

  • @asaa9661
    @asaa9661 6 ปีที่แล้ว

    እኳንም ከጀግናዉ አማራተወለድሁ እኳንም ኤዮቶጴያ አረገኝአምላኬ አገራየኤዮቶጴያ ለዘላለምኑሪ ሥመኘዉ በቀለመቸም አንረሣክም

  • @smegnewmulu7161
    @smegnewmulu7161 6 ปีที่แล้ว

    እንዲያ በል ጀግናው ጀግናው ጀግናው…
    ሁሌም ኑርልን ዉድ ወንድማችን እንወድሃለን

  • @የንጉስሚኪይልልጂወሎደሴ20
    @የንጉስሚኪይልልጂወሎደሴ20 6 ปีที่แล้ว +10

    አለኝ አንድ ጀግና ሥመኘውበቀለ አትያባይበረሀ በልፍረድን

  • @lovemom9745
    @lovemom9745 6 ปีที่แล้ว +4

    ሀገሬ ክብሬ እምዩ ኢትዩጽያ ሁሌም ድመቂልኝ ♥♥♥♥
    ስመኘው እግዚአብሔር ነፍስህን በገነት ያኑርልን አሜን
    አብይ
    ታማኝ
    ለማ
    ገዱ
    ደመቀ ሌሎቹም ጀግኖቻችን ሽ አመት ኑውሩውልን እንወዳችኋለን ኢትዩጽያ ለዘላለም ትኑር ::

    • @sumayaopen3032
      @sumayaopen3032 6 ปีที่แล้ว

      ደስይላልአማራየጀግናአገር

    • @sumayaopen3032
      @sumayaopen3032 6 ปีที่แล้ว

      ወይአገሬስታምርየጀግናገርወይስደትአይንኑይጥፍ

    • @sumayaopen3032
      @sumayaopen3032 6 ปีที่แล้ว

      የፍቅርአገርአገሬወሎየ

  • @yashieamshiw1243
    @yashieamshiw1243 6 ปีที่แล้ว +45

    አቦይመችህ. እናት. ኢትዮዽያ. ለዘላለም. ጸንታ. ትኑር 💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤

  • @መቅዲጭሷ
    @መቅዲጭሷ 6 ปีที่แล้ว

    ዋውው እንዴት ደስስስ ይላል
    እፍፍፍፍፍ የኢንጂር ሰመኛው መሞት ግን አሁንም እወነት አለመሰለኝ አለ እኮ የኔ ከርታታ ለራሱ ሳይኖር ለሀገሬ እያለ እነ ጆቦቹ በቀን በሉት ሰመኛው መቸም አንረሳህ

  • @deros7421
    @deros7421 6 ปีที่แล้ว

    እረ አሁንሥ ስደት መረረኝ እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ እረ ፈጣሪ ለኛም በሠዉ ሀገር ላለንዉ ድረሥልን እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ እረ መረረኝ ወላሒ

  • @Koki1993
    @Koki1993 6 ปีที่แล้ว +2

    Amazing!!! Nice voice and lyrics!

  • @ሳምሪየተዋህዶልጂ
    @ሳምሪየተዋህዶልጂ 6 ปีที่แล้ว

    ኡፉፉፉፉፉፉፉ ሥመኘው ሢነሣ ልቤ ይረበሻል በርታልን የኛ ጎበዝ

  • @tihunez3410
    @tihunez3410 6 ปีที่แล้ว +1

    ዋውውውውውውውውው ደስ ሲል እኛ አማራ ውብ ነን እኮ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኖር

  • @mahederkebedekebede1529
    @mahederkebedekebede1529 6 ปีที่แล้ว +6

    እስይ አማራነቴ ኩራቴ ቢቶክስ የሚያረካ ቢሸልል የሚያስመካ ቢሰራ የሚያለማ አማሃራ( አማራ).