Ere tichilaleh hulwan neger kuch ardirgeh new eko yeserahew gobez !!!! kinibir betam arif new🤜🤜🤜 tinish keretsa lay ye kameraw tirat ena editing lay yikerewal . Beterefe arif new🤜🤜🤜
La culture musicale éthiopienne est très riche et très variée. Cette chanson glorifie les beautés et bontés de ce peuple qu'est l'Amhara. Elle est très belle en effet :)
የጎጃምን ባህል ወግ ውብ ተፈጥሯዊ ስጦታ የሚያሳይ ድንቅ የባህል ሙዚቃ ነው።
እጅግ በጣም ብዙ ጊዜ ነው ያዳመጥኩት
``አበባ ነሽ ጎጃም ለምለም የሰው ሀገር``
ስለጎጃም ብዙ ያልተነገረ የአርበኝነት ታሪክ፥የተፈጥሮ ሀብት ፥ወግ ባህል አሉ እሱን ማውጣት እና መጠቀም ከኛ ከዚህ ትውልድ ይጠበቃል።የባህል አልባሳቱ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ መሸሻል እያመጣ ነው ተሳክቶልናል!
ባህሉን እና ወጉን ማንነቱ የረሳ ህዝብ ይጠፋል ስለዚህም እንጠብቀው!
`ባህሌን ባህሌን ያደኩበትን፥እኔ ወደዋለሁ ጥበብ ሸማውን `ብላለች ዘፋኟ እኔም እጠብቀዋለሁ!
የጎጃም የዋግ ኽምራየሸዋ ባህል ወግ እና ታሪክ ላይ በደንብ ሊሰራበት ግድ ነው።ለሁሉም አማራ የሚሆን የባህል ተቋም ቢገነባ ደግሞ የቱሪስት መዳረሻም ይሆን ነበር።እንበርታ!
እና ለዚህ ድንቅ ሙዚቃ ምስጋናዬን ልገልፅ ወደድኩ።
#ሸር ባሉኝ ሶሻል ሚዲያዎች በሙሉ!
አመሰግናለሁ ወንድሜ
amesegenaleho
አመሰግናለሁ አባቴ
አማራ መሆን ምን ያክል መታደል ነው።ይህን ዜማ በጣም ደሥ የሚል የጎጃም ዜማ ነው።
ፈጣሪየን የማመሠግነው አማራ አድርጎ ስለፈጠረኝ ነው።ምድረ ጎጠኛ የሠው ልጅ ሲወለድ ብሄር የለውም የምትይ ሁላ እኔ ጋ አይሰራም።
ወርቅ ነው!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
የጎጃም ህዝብ እኮ ማርርርርር ነው ማር ጎጃሜ እወዳችኋለሁ እማየን😍😍
Ere tichilaleh hulwan neger kuch ardirgeh new eko yeserahew gobez !!!!
kinibir betam arif new🤜🤜🤜
tinish keretsa lay ye kameraw tirat ena editing lay yikerewal .
Beterefe arif new🤜🤜🤜
ምርጥ ስራ ነው የታላችሁ ጎጃሜወች የኔወቹ❤❤❤💃💃💃
አለን ማሬዋ
😍😍😍😍😍
Alen 💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤
@@ሁሉምነገርለበጎነው-ቸ1አ iiooo8oii8looሀሠሹበ
አለን👭👬👪💃
አማራዎች እየገባችሁ እዩለት
ጎጃም ነው ሀገሩ የደግ የጀግና አገር መብቀያው አቤት ድምፅ መርዋ ነው በርታልን ወንድማችን❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤
እንኮንም ያሀገሬ ልጅ ሆንህ
የሌላ ብትሆን እቀናነበር ኑርልን
እደግ
ድምጽህ ልዮ ነው ከይሁኔ በላይ ጋር የሚመስል ነገር አለው በርታ ወንድማችን።
አስተዋይ❤😊
ምርጥ ባህሉን የጠበቀ ስራ ነው መልካም እድል ሀብቴ ወንድሜ
አመሰግናለሁ
@@habtiabraham47 ?? ምርጥና ሸጋ ዘፈን
@@habtiabraham47 ነነተተተተመ
@@habtiabraham47 ነነተተተተመነነተተተተመተነ
@Mekdele king መቅደላ 00¡
ዋው አንድኝ ነው
my gojjam አበባዬ
የወንዶች ሀገር የአርበኛው ዘመነ ካሴ 💪
ልክ ነው ሀገሬ የጀግኖች መፈለቂያ የዘሜዋ ሀገር💞💞💞💞💞💞
የምሬነው ጎጃም እዘሜ ሀገር ዳሩኝ የቤት አማራ ተወላጂ ነኝ
ብዙ ተመልካች ባለው ቻናል ብትሐቁት ወይም ቻናላችሁን በደንብ አስተዋውቁት
ሸር አድርጉልኝ
ይኤን ዘፈን ስሰማ ሀገሬ የገባዉ የመስለኛል ጎጃም ትለያለች
አንደኛ ወንድማችን ተደስቸበታለሁ በዚህ ስራህ በተለይም የባህሉን ወጉን የሀገራችንን ቁልጭ ያደረገ ስራ ነው በርታ
አማራ አበባ ነው......እስክስ
❤ አማራዬ❤
የባሌ ሀገር ጎጃም ዉድድድድድድድድድድድድድ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
ድምፅ 1ኛ❤👌
ደጉ ያገሬ ሰው ሰላማቹህ ይብዛ
Betam arif new betweley yeborena zema nefs nech.
ዋውውው በርታ ባህልን እንዲህ ማስተዋወቅ ደስ ይላል ደጉ ያገሬ ሰው ብሉልኝ አቤት ማስደሰቱ ::
አመሰግናለሁ
ባሌ ግማሹን ልኮልኝ ሙሉውን ለመስማት ስኳትን መጣሁ ዊይ ደስ ሲል ዳሞቴው በርታልን ባህሌን ቁልጭ አድርገሀታል በርታልን።
Amesegenaleho
Aaqazaaq1q¹1¹1111¹11¹1¹¹11¹1¹11¹111¹11¹¹1¹¹1qzaaaaqqqzq,Azzzza Aqq ,qqaqqqa,aqzaaqaq1qaq,,a z,qaaqaaqaza,zAazazz,AAa,,qa,a,,,AAq,AZaA , ,, , ,,,,,
ምርጥ ስራ ነው በርታልኝ
ዳሞቴው ሀብቴ በርታልን
Bertalegn yene mert Wendem yegojamen bahel bedeb slasayeh
የኔ ውብ ጎጃም ውብ የሰው ልጅ ሀገር 💐🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
በጣም የረቀቀ ስራ ነዉ
#በጣም በጣም ምርጥ ስራ ነው ወድማቺን በርታ አገሪንም ሙሉ ቤተሰቦቸን ነው ያሳየኸኝ ናፍቆቴን የባሰ ቀሰቀስክብኝ
amesegenaleho
አመሰግናለሁ
እር ገጠር ሚወስደኝ
Ena Min Chigir Alew......Amhara Tenkebakibo Ekif Digif Adirgo new yemimelisish Megibatishin erasu sayaregagit yemayitegna Hizib.....offffff........Mehed felegish?
Arife sera new habetsh
በርታ ውንድማለም ሁሌም ታኮራኝአለህ!!
ድንቅ ስራ🙏🙏ጎበዝ ሃብታችን!!!ጽድት ያልኩ የሁሉንም ብሔር የምወድ የበላይ ልጅ ጎጃሜ ነኝ...ትክክለኛ ትውፊቱን የጠበቀ ስራ ስለሰራህ ደስ ብለኛል..ጎጃም እንደወረደ ከእነ ድንቅ ትውፊቱ🤩🤩🤩🤩🤩🤩በርታ...በርታ...በርታ!!! የእናቶቼን አንገት ወደድኩት...ለስራ የታተሩ መታጠቂያዎች ለአንገትም ታጥቀው ሳያቸው ደስስስስስ አለኝ!!!ክብር ለእናቶች🙏🙏🙏
ጎጃም ጎጃም የጀግነ ሀገር 💪💪💪💪❤❤❤❤
በፈጣሪ ስም ምን አይነት ምርጥ ሙዚቃ ነዉ በጌታ
ምርጥ ስራ ነው በርታ !
አመሰግናለሁ
Waw endet des ylal,bahlachinin Arif Adrgachu new yasayachut des ylal ewdachualehu erejim edime ena tena ystachu
ስሰማው የተለየ ስሜት ይሰማኛል በጣም ቆንጆ ባህላዊ ስራ
እምየ ጎጃም ባህላችን ሴያምር❤️❤️❤️
የምር አሪፍ ስራ ነው ብዙ እንተብቅ አለን
Endezi aynet music teserto ayakm gn bzu temelkach balew channal bihon betam bzu sew endemiyayew ergtegna negn
ባህሉን የጠበቀ ገራሚ ሙዚቃ 🥰
አቤት ድምጽ👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌
amesgenaleho
ኦፍፍፍፍፍ ደጉ ያገሬ ሰው ክፉ አይንካችሁ🙏🙏🙏
ድንቅ ስራ ነው የልጁ ሃቅም ሙዚቃው ቅንብሩ የጨረሰ ስራ ነው ሃብቴ አስደምመከኛል ምርጥ የባህል ስራ ነው በርታ
ሙዚቃውን በaudio ብቻ እንደሰማሁት ይሁኔ በላይ ነው ወይስ አይደለም እያልኩ ነበር ፤ ድምጻቸው ይመሳሰላል። ቆንጆ ድምጽ አለው።
Amesegenaleho
Amesegenaleho
ዋው በጣም ያምራል
በጊዮን የተከበበች ጎጃም ምድረ ገነት
አቤት የጎጃም ሰዎች ኮ ፍቅር ናቸው፡፡
Great work and Pure Amhara Gojjam cultural song 🧑🎤
መላ ነው መላ ነው ጎጃም አበባ ነው🙌🙌🙌
ል ፣
በጣም ሀሪፍ ነው በረታ
እንዲ ያለ ጡሁም ያላቸው የባህል ዘፈኖችን ለመስማትና ለማየት ለሀገራችን ኢትዮጵያ ዳር እስከ ዳር ሰላሟን ያብዛልን🙏🏼🙏🏼
I’m French and I love Ethiopian culture this wonderful song is a very good ambassador of this culture
Thank you #Gerard Hella for loving our cultures❤🙏🙏
LONG LIVE🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
thank you
La culture musicale éthiopienne est très riche et très variée. Cette chanson glorifie les beautés et bontés de ce peuple qu'est l'Amhara. Elle est très belle en effet :)
Thanks brother 🙏 💙 ❤️ ❤❤❤
i am also Frenchman i proud on Ethiopia
በጣም ደስ ይላል ለምለሚቷ
ጎጄ
ያበደ ስራ ነው
ዋው ምርጥ ስራ ነው ወንድሜ በርታልኝ ሸጌ ጥበብ ሸማ
በጣም ደስ የሚል ምርጥ ስራ ቀጥልበት ሀብቴ በሚቀጥለው ስራህ ከዚህ የበለጠ እንጠብቃለን በርታ ወንድማችን!
በጣም ልብን ያሸፍታል፣ይሸንጣል ባለመረዋ ድምፃዊ ነህ ካንተ ገና ብዙ እንጠብቃለን አቦ በርታልን።
Amesegenaleho
በርታ ሀብትሽ ወንድሜ
እሰይ ምርጥ ዘፈን💃🏿💃🏿💃🏿🕺🕺👏
Wow mert music video gojam mar New abeba New
Endet dessss Yilaaal destahen Betam mert sera new Ayzoh betra Wendm ❤️🥰🎉🎊🎉🎊
በርታ አሪፍ ስራ ነው
ሚይገርም ሥራ ነው በርታል ዉድ ወንድማችን
ውቡ ደጉ የዋሁ ምስኪኑ የአማራ ህዝቤ💃❤️❤️❤️
በርታ ወንድም አሪፍ ባህሉን የጠበቀ ስራ ነዉ 🙏🥰🥰
በጣም ሀሪፋ ስራ ነዉ በርታ ካተ ገና ብዙ ስራ
እጠብቃለን 💚💛❤️💚💛❤️ አማራ ወደፊት
ምርጥ ስራ ነው
ዋውውውውው የጎጃም ልጅ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር 💚💛❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰💞💞💞💕💕💕💕💕💕
ሸጋ ጎጃምኛ ! ሸጋ ቅንብርና ውህደት!!!
መላነዉ መላነዉ ጎጃም አበባነዉ ዋዉ ድንቅ ስራ በርታ ወንድም አለም😍😍😍😍
ዋዉ ምርጥ ኪሊፕ የጎጃም ዘፈን👏👏👏💃💃💃💃🌹❤🌹❤
ጎበዝ ጀግና በርታ
ዋው አቤት ድምፅ ምርጥ ባህሉን የጠበቀ ስራ ነው በርታ
ዋው ልዩ ድምፅ ነው ደግሞም ሰለሞን ደምሌ ጋር ትመሳሰላለህ
Betam Des mile music.
በጣም ያምራን የኔ ውድ በርታ 😍😍😍💚💛💜💝💝💝💝
ሠላም ለሀገራቼን ሠላም ለህዝባችን
እንደዚህ አይነት የሚያምር ባህል ነው ያለን!
እናመሰግናለን ሃብቴ በርታ በጣም ትችላለህ!
አምላክ በጥበቡ አሳምሮ የፈጠራትን አገራችንን በፍቅር እና በሰላም ይጎብኝልን
አሪፍ ነው በጣም ይነሽጣል
ምርጥ ስራ ነው ቀጥልበት
መልካም ስራ ወንድማለም
ዋውው ምርጥ ስራ ነው በርታ ሀብትሽ ደሜ አማራነት ውበት ነው 💃💃❤❤
አቤት ድምፅ
ሀብትሽ ወንድሜ ያምራል
በርታልን ወንድማችን
በርታል አሩፍ ስራ ነው ከነባህሉ 💚💛❤
ዋውውውው በጣም ደስ ይላል አማራዬ
wow yezi zefen chgru maleku bcha new
ewnet new
ጎጃም አበባው፣ ጎጃም አበባው፤
ለፈረሱ ጥሬ፣ ለሰው እንጀራው።
ተበሎ የተቀኘለት ጎጃም ነን ያላችሁ ውረዱ እንያችሁ?!
በጣም አሪፍ ስራ ነው በርታ ወንድሜ!
ምርጥ ነዉ አባቴ
ምርጥ የባህል ሙዚቃ ነዉ መላ ነዉ መላነዉ መላነዉ ጎጃም አበባ ነዉ እሰይ ❤❤💛💛💚💚💃💃💃💃
የባህል አምባሳደሬ ብየሀለሁ!!
ሀብቴ ይለያል
ድንቅ ስራ ነው።
ላይክ፣ ሸር፣ ኮመንት አድርጉለት።
መላ ነው ጎጃም።
የጊዮን ልጅ!!
Amesgenaleho
በርታልኝ ወንድሜ
ምርጥ ባህሉን የጠበቀ ስራነው
ትክክለ፡ኛ ባአሉን የጠበቀ ስራ ነው አቤት ድምፃ አቤት አለባብስ በጣም ያምራን ክበርልን ከዚ በላይ ብዙ እንጠብቃለን ውዴ😍😍😍😍💚💛💛💐💐💐
#wowwwwwwwww what an amazing sound Bro!!
#አማራነት #ዉበት @#ኢትዮጵያዊነት ዉበት
#ያዝ ጎጃም!!!!!!!!!!
#ወንድሜ በጣም በጣም ምርጥ ስራ ነዉ በርታ ምርጥ ባህሉን ሚመጥን ስራ ነዉ የሰራከዉ
ቀጣይ ከዚ የበለጠ ስራ እንጠብቃለን፡፡
በጣም ነው እማምረው ሀብትየ ይለያል💓💓💓💓
እጅግ በጣም አሪፍ ሙዚቃ ነው
ወደ ጎጃም ጭልጥ አስባለኝኮ።
ሸጌ ጥበብ ኩታ
አረዛው ጎጃሜ አመለኛውጎጄ የኔ ነፍጠኞች ባህልና ወግ ማን እደ አሜራ ያምርለታል ይደምቅለታል አማራነት ወጀል በሆነበት በዝህ ዘመንም እደአበባ ፈክተን እንታያለን ፀጋው ከላይነው በርታልን ወድሜ
ማነው እንደ እኔ ይህንን ሙዚቃ ሰምቶ የማይሰለቸው❤❤❤❤❤❤❤❤