Melaku Sisay - Tedemer | ተደመር - New Ethiopian Music 2018 (Official Video)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 1.2K

  • @iloveyoumoreethiopian3993
    @iloveyoumoreethiopian3993 6 ปีที่แล้ว +33

    ድሮም ዘድሮም ወደፊትም የ አማራ ህዝብ ፍቅር ነው

  • @እሙየየነቴነፍቂ
    @እሙየየነቴነፍቂ 5 ปีที่แล้ว +12

    እርመላ መላ መላ በሉልኝ
    እርመላ መላ መላ በሉልኝ
    ከፍቅር ነውጅ ከፀብ ምን ሊገኝ!
    አቤ አማራ ግርማ ሞገስ ያለበት ነውኮ
    👌👌👌😍😍😍😍😍😍😍

  • @truworkwube5569
    @truworkwube5569 6 ปีที่แล้ว +5

    ሰዎች ዘፈን ሊመስላቸው ይችላል ግን እኮ ትልቅ እውነታ ነው ወንድሜ እናመሰግናለን

  • @የአባይልጅነኝ
    @የአባይልጅነኝ 3 ปีที่แล้ว +1

    I love my amhara people
    የኔ ጀግኖች አማራወቼ እወድቺሀለሁ አላህ ከናንተ ስላረገኝ አልሀምዱሊላሂ 🇪🇹♥️💛☪️✝️✔️👌የአማራ እና የኢትዮጵያ ጥላት ይጥፋ

    • @ፋፊነኝቤተ-አምሓራወሎ
      @ፋፊነኝቤተ-አምሓራወሎ 2 ปีที่แล้ว +1

      አሚን የኔ ውድ💚💛❤️የአማራ ልጆች ባለንበት አላህ ይጠበቀን ከዚህ ፍቅር ህዝብ መፈጠር እድለኝነት ነው

  • @ayalayal4167
    @ayalayal4167 5 ปีที่แล้ว +7

    የአማራ ህዝብ ፍቅር ነው አትኩት በጣም ያምራል ሙዚቃው👌👍🏻✔ 💚💛❤🇪🇹

    • @እረያ
      @እረያ 4 ปีที่แล้ว

      🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬💪💪💪💪💪💪💪❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

    • @እረያ
      @እረያ 4 ปีที่แล้ว +1

      ❤️❤ውድድድድድድድድድድድድድ️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @መይሳውካሳ-ቐ1ወ
    @መይሳውካሳ-ቐ1ወ 6 ปีที่แล้ว +5

    እጅግ ይደንቃል የግጥሙ ጥልቅ ሚስጢር ልዩ ብቻ ሳይሆን በውስጡ ያለው ሰምና ወርቁ ልብ ላለው ከበቂ በላይ ነው ፤ የለውጥ ኃይሎችን በሙሉ በሚያምረው መረዋው ድምጽክና ሙዚቃህ ስላመሰገንካቸው ታላቅ አክብሮት አለኝ ፤

    • @yanegusse
      @yanegusse ปีที่แล้ว

      በዘፈን ነበር አፈንድዳችሁ ያሞገሳችሁት አብቹን 😁

  • @masudrana5083
    @masudrana5083 6 ปีที่แล้ว +37

    አማራ ፍቅር ነው ዘረኝነት አይሁንብኝ እንጅ ተምረናል አንድ ነን ኢቶጲያ ለዘላለም ትኑር ሀገሬ ከፍ ከፍ በይ

    • @zinuguadu9526
      @zinuguadu9526 4 ปีที่แล้ว

      ልክ ክልል ርይ

    • @እናትሀገሬኢትጵያከፍበለሽ
      @እናትሀገሬኢትጵያከፍበለሽ 4 ปีที่แล้ว

      ትክክል

    • @bentsiraji6300
      @bentsiraji6300 3 ปีที่แล้ว

      በየቦታው አለህ አሁንስ እየተከተልኩህ እየመሰለኝ ተሳቀኩ😂

    • @yanegusse
      @yanegusse ปีที่แล้ว

      ዘረ አዝማሪ አንድ የተማረ ፖለቲከኛ ከአማራ ጥራ። የተማረ አክቲቪስት እንኳን የላችሁ

  • @Rasdashen1
    @Rasdashen1 6 ปีที่แล้ว +14

    የሚገርም ድምፅ፤ ዕፁብ ድንቅ የሆነ ቁምነገር ያለው ወቅታዊ ዘፈን።

  • @የሳሪስአቦልጅዋሪ
    @የሳሪስአቦልጅዋሪ 6 ปีที่แล้ว +30

    አማራዎች ወዳችዋለው

  • @jagamakelo9928
    @jagamakelo9928 6 ปีที่แล้ว +2

    እንዲህ ነው አርትስት !!!
    በጣም ተመችቶኛል ፡ እደግልን የኛ ኩራት !!!
    ኢትዮጵያ ሱስ ነች የተባለው አሁን እየገባኝ ነው !!!

  • @a.wahabhamed4636
    @a.wahabhamed4636 6 ปีที่แล้ว +4

    كم اطربني و أشجاني هذا اللحن ...لم افهم ما يقال ولكن يكفي ان اللحن خاطب قلبي و وجداني ....لكم التحية وانتم تسكنون دواخلنا رغم اختﻻف اللغات و اللهجات ..لكم حب شعب اثوبيا العظيم / سوادني و هواي افريقي

    • @እረያ
      @እረያ 4 ปีที่แล้ว

      🌹🌹🌹🌹🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @chagulamedia2014
    @chagulamedia2014 4 หลายเดือนก่อน

    ምርጥ ኢትዮጵያ የሚገልፃት ዘፈን ነዉ እንደዚህ አይነት ዘፈን ነዉ በርታልንንን

  • @solget3210
    @solget3210 3 ปีที่แล้ว +3

    One of my greatest favorite Medemer songs ! እግዚአብሔር ዕድሜህን ያርዝምልን ! 💚💛❤️👍👍👍👍🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @hsgghs6270
    @hsgghs6270 6 ปีที่แล้ว +1

    እንዲህ ነው አንድ ነን ማለት ልዩነት የለለበት ፈጣሪ። አሁንም ጥበቡን ይስጣችሁ አርቲስቶቻችን ፈጣሪ ይጠብቃችሁ። ለኢትዮጵያ ህዝብ በሙሉ እንኳን አደረሳችሁ መልካም የመደመር ዘመን ይሁንልን

  • @samhassan6521
    @samhassan6521 6 ปีที่แล้ว +8

    ምን እደምል ቃላት አጠረኝ ዋውውውውውው ፈጣሪ ኢትዮን ይባርክ

  • @ሰላምቱብ-ሠ2ሐ
    @ሰላምቱብ-ሠ2ሐ 3 ปีที่แล้ว

    እኔ ዘፈን ብዙም አይመቸኝ ግን የዚህ ልጂ ዘፈን በጣም ነው የምወደው አላህ ይጠብቅህ አቦ ተደምረናል ወላሂ ስለ አገር ሲነሳ 😥😥ይመጣል🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @እኔስአልፈራምወላዲቴንይዠ
    @እኔስአልፈራምወላዲቴንይዠ 5 ปีที่แล้ว +7

    የፍቅር ሰባኪ አማራው አስተዋዩ ህዝብ

    • @ሸዊትጓልወየንቲ
      @ሸዊትጓልወየንቲ 4 ปีที่แล้ว

      ለመጣ ሁሉ እየተረገጡ እግር ስም መቀበል አስተዋይነት ነው እንዴ?አስተዋይ ይጠይቃል እንጂ የሰጡትን ጭኖ እንደ አህያ አያመላልስም።

  • @ፋጡማአላህወኪል
    @ፋጡማአላህወኪል 6 ปีที่แล้ว

    ሙዚቃ የሚባል ነገር አልወድም ነበር ከዚህ ሙዝቃ ግን ፍቅር ሳይዘኝ አልቀረም እንዴት ደስ ይላል ተደምረናል አማራ ፍቅር ነው

  • @awash7515
    @awash7515 6 ปีที่แล้ว +31

    ተደምረናሌ እድሜና ጤና ለ አቭይ አህመድ።።።።

    • @GoteTube
      @GoteTube 3 ปีที่แล้ว

      በቤተስብ በዝምድና መጠሁ ወደ አንች አንችም ነይ

  • @ayalewmekonenn4633
    @ayalewmekonenn4633 6 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን ለ2011 ዓ.ም በሠላም አደረሳችሁ!!!
    አድሱ ዓመት
    የሠላም
    የፍቅር
    የይቅርታ
    የመደመር እና የአንድነት ዘመን ይሁንልዎ!!!
    መላኩ ሲሳይ ለዘላለም ያኑርህ!

  • @Alehegn772
    @Alehegn772 6 ปีที่แล้ว +4

    We have to stand together for our country, Ethiopia.

  • @abeba.chekoleyoutbe6436
    @abeba.chekoleyoutbe6436 6 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደስስ የሚል የአንድነት የሰላም ሙዝቃ ነው እግዚአብሔር ሀገራችንን ይባርክልን እናመሰግናለን ወንድማችን
    ተደምረናል
    መልካም አድስ አመት ያድርግልን

  • @eshetuyimer5413
    @eshetuyimer5413 6 ปีที่แล้ว +3

    yes ,one people one country

  • @juliannichols3610
    @juliannichols3610 2 ปีที่แล้ว +2

    A true blessing to find this most beautifull and encouraging music! Even though I don't speak Amharic, the music captures the happy exuberance of Ethiopia! How I miss this country.

  • @destadegu5257
    @destadegu5257 6 ปีที่แล้ว +3

    Love!!!!!!! May Allah protect Ethiopia and Ethiopian people. Ameen

  • @faizajemal1328
    @faizajemal1328 6 ปีที่แล้ว

    እኔን ያልገባኝ ነገር ቢኖር ይሄ ተደመር የሚለዉ ቃል ነዉ ስንቱ ንፁህ ወገኖቻችን በግፍ እየተሰቃዩ ህይወታቸዉ እያለፈ እንደት ነዉ የሚደመረዉ መደመር ማለት የይሔ ነዉ እንድ !! ጨካኝነትና አረመኔነት የሞላበት ትዉልድ በመስፋፋቱ እጅጉን አዝኛለሁ ። ተደመር የሚለዉ ቃል በፁሁፍና በሙዚቃ ብቻ ነዉ የፀደቀዉ ። ዘንድሮማ ጨራሽ ባሰበት እንደመር እየተባለ ቅነሳ ነዉ የተያዘዉ ።።።።

  • @ድንግልእናቴነሽድንግልመፅ
    @ድንግልእናቴነሽድንግልመፅ 6 ปีที่แล้ว +15

    አይ ኮሜታተሮች ትገርማላችሁ ልቦና ይስጣችሁ😎 በጣም አሪፍ ነው። በሞተው ወገናችን ነፍሱን በአፀደ ገነት ያኑርልን😢

  • @yesheyeshe8189
    @yesheyeshe8189 4 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ወንድማችን እንማራለ ለዉድ ኢትዮጵያዊ😘😘😘😘

  • @tahaomar02
    @tahaomar02 6 ปีที่แล้ว +30

    I am Sudanese I love Ethiopia Very Much you are our brothers long live Ethiopia

    • @jmylove5318
      @jmylove5318 3 ปีที่แล้ว +1

      ቴኪው

    • @adelhamdan8177
      @adelhamdan8177 ปีที่แล้ว

      @@jmylove5318 if love America music that main you love you to the mix if love me alana yahfasic ela Yom eldon ya Rabat alalamin

    • @adelhamdan8177
      @adelhamdan8177 ปีที่แล้ว

      We are told alhaisha and we say alhoma Salim ala sidinana mohamed

  • @alemashalew3780
    @alemashalew3780 6 ปีที่แล้ว +1

    አድሱ አመት የጤና የፍቅር የሰላም የመደመር እደሚሆን ሙሉ ተስፍ አለን ፈጣሪ ሀገራችንን ይባረክልን በጣም ደስ ይላል

  • @thehighasiamediagroup
    @thehighasiamediagroup 6 ปีที่แล้ว +30

    I could not understand the wordings but the music touches my heart and can feel the emotions of the Ethiopian people.

  • @ሀውሊነኝስደተኛዋ
    @ሀውሊነኝስደተኛዋ 3 ปีที่แล้ว

    አማራተደራጂ እኛ እድነትብንፈለግ እነሱአልፈለጉም ስለዚህ ውድየአማራህዝብተደመር. እየተለየነውየአማርህዝብእየተጨፈጨፈያላው😭😭😭😭እህህ እንደውምንአረገናቸው. ኦሮሞና. ትግሪወች. 💔

  • @ኪዳነምህረትደጓእናቴ
    @ኪዳነምህረትደጓእናቴ 4 ปีที่แล้ว +18

    ይህ ሙዚቃ የወጣበት ቀን ቢመለስ ምኞቴ ነው

  • @mickeyayanafcfggy5349
    @mickeyayanafcfggy5349 6 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደስ የሚል ግጥምና ቅኔነው:ለሁሉም ግዜ አለው እግዚአብሄር አንገራቺን ኢትዮጵያውያን ይባርክ መልካም አመት ለመላው አገራችን ህዝቦች::

  • @dohacity5522
    @dohacity5522 6 ปีที่แล้ว +4

    Traditional miusc wowww ...proud Ethiopia it's amazing!

  • @ማሂየወልደያዋቀበጥ
    @ማሂየወልደያዋቀበጥ 6 ปีที่แล้ว

    እኛ በሀዘን ተውጠን አሁን ይሄ እሚለቀቅ አለነበረም እግዚአብሔር ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን ኢ/ር ስመኝው በቀለ ለቤተሰቡ እና ለወዳጅ ዘመዶቹ መፀናናትን ይስጥልኝ እፍፍፍፍፍፍፍ

  • @ryan7735
    @ryan7735 6 ปีที่แล้ว +11

    All the best to brothers and sisters of Ethiopia , from Yemen

  • @አማራነኝየአፄዎችፍቅርወለ
    @አማራነኝየአፄዎችፍቅርወለ 5 ปีที่แล้ว +1

    እኔ ተቀንሻለው ፍቅር እያልን የእውነት መስሎን አምስት ጀግና አጣን አማራ ጥናቱን ይስጠን ለሞቱት ነፍሳቸወረ በአፀደ ገነት ያኑረው

  • @አንተንብየተባልኩዱርየ
    @አንተንብየተባልኩዱርየ 6 ปีที่แล้ว +74

    ዋው ቅኔና ዜማ እደት አባቱ ያምራል

    • @aaoaaoao357
      @aaoaaoao357 6 ปีที่แล้ว +1

      ዘፈንህም ቆጆነው አተም ፍቅር ነህ

    • @AhmedAhmed-gp7ob
      @AhmedAhmed-gp7ob 6 ปีที่แล้ว +1

      ዋው ቅኔና ዜማ እድየት ያምራል

  • @huluagerabyumaru672
    @huluagerabyumaru672 6 ปีที่แล้ว

    ታላቁን የኢትዮጵያዊ ሰው ስላጣን በጣም አዝኛለሁ እንጅነር ሁሌም ህያው ነህ ለኛ
    ለቤተሰብ እና ለኢትዮጵያ ህዝብ መፅናናትን ያድለን
    ዘፋኙ ደሞ ቆንጆ ነው
    ልክ ነህ ለማንም የቀን ጅብ ደስ አይበለው
    ሁሌም እንደመር እንፋቀር እንተሳሰብ
    ይህ ካለ ማንም በውስጣችን ገብቶ ሊቀንሰን አይችልም
    !
    ኮሜንቶች ስትደሰቱ ልትደመሩ
    ስትከፊ ልትቀነሱ አደለም እኮ የመደመር ስሌቱ
    በሀዘንም በደስታም አንለያይ እባካችሁ ክፍተት አንፍጠር እጅ ለእጅ እንየያዝ
    እማ ኢትዬጵያየ ሰላምሽን ያብዛልሽ እናቴ
    !

  • @universityabraha8030
    @universityabraha8030 6 ปีที่แล้ว +3

    Very lovely song, keep up brother God bless you.

  • @melesewsolomon9911
    @melesewsolomon9911 4 ปีที่แล้ว

    አረ መላ መላ መላ በሉልኝ ከፉቅር ነውጅ
    ከፀብ ምን ሊገኝ እውነት ነው ፉቅር ያሸንፋል 💚💛❤ 💚💛❤ 💚💛 💚💛❤ 💚💛❤ ኢትዮጲያ ለዘላአለም ትኑር ተደምረና 💗💗

  • @emebethemiru4
    @emebethemiru4 6 ปีที่แล้ว +7

    WOOOOOW ,OUR HEROES NAMES ARE INSIDE THIS MUSIC !!

  • @beautykitchen858
    @beautykitchen858 6 ปีที่แล้ว +2

    ደስ የሚል ድምፅ
    እደው ምን ይሻለናል ተደመርን ብቻ ባአፋችን ሆኖ ቀረ እኮ እስኪ ከሆዱ ካንጀቱ የተደመረ 👍🏻 ያልተደመረ ደሞ 👎🏿 በማድረግ ይግለፅ በተረፈ ወደኔም ቻናል ብቅ ብላቹ እንወያያለን ደሞ እንዴት እንደምትደመሩም አስተምራቹዋለው 😘😍

  • @mumbojumbo159
    @mumbojumbo159 4 ปีที่แล้ว +14

    As a ugandan I want to learn Amharic it’s so beautiful

  • @ሀውሊነኝስደተኛዋ
    @ሀውሊነኝስደተኛዋ 3 ปีที่แล้ว

    በስደትአለምላይነኝወላሂእንቅልፍአጥቻለሁ. እፎፎውዶቸእስኪዱአአርጉ ለአማራህዝብ ቀንእንዲወጣልን 😢.

  • @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
    @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 6 ปีที่แล้ว +12

    ዛሬ ለእኔ በጣም ከፍቶኛል #ኢ/ር_ስመኘው በቀለ ህልማቸው ስይሞላ ስለተለዩን እንኳን ዘፈን እናት እንኳን ከጎኔ ብትሆን ዝምታ ነው መልሴ

  • @ליליבלאי-ת2ס
    @ליליבלאי-ת2ס 6 ปีที่แล้ว +2

    በጣም የሚያምር ዘፈን ነው ወድጀዋለሁ አድናቂህ ነኝ❤

  • @thehighasiamediagroup
    @thehighasiamediagroup 6 ปีที่แล้ว +10

    I am happy to see the reunification of Eriteria and Ethopia who fought against imperialism and colonialism.

    • @askalutesfagaber2281
      @askalutesfagaber2281 6 ปีที่แล้ว +1

      F. Ali F.Ali በሕልም ለመኖር ትችላለህ።እባካችሁ ወራሪ ኣስተሳሰብ ያላችሁ ኢትዮጽያኖች ካለፈ ትማሩ።የቆጡን ኣወርዳለሁ ብላ የቢብትዋን ጣለች እንዳይሆናችሁ። የኢትዮጽያ ሓይለኛ የመንግስቱ ሰራውት የት ገባ? ንፋስ ነው ወይ የወሰደው?የኢትዮጽያ ሓይለኛ ይባሕርስ የት ገባ ማርስ ነው የገባው የት ገባ?የኢትዮጽያ የኣየር ሓይል ኤርትራን ሰላማዊ ህዝብ በቦምብ የምፍጀ የነብረ የት ኣለ ኣሁን ኣሜሪካ ነው የገባው?ኣየ እናንት ኢትዮጽያኖ በሕልምና በድራማን በሞቆዘም ትወዳልችሁ።ኣቶ ኣሊ ይመችህ ለጊዜው ራሱ ግዜ ኣፍ ኣውጥቶ ስንቲ ተናገር ገን ቅዱስ መጻህፍቱ እንዳለው እያዩ ኣልዩም እየሰሙ ኣይሰሙም ልባችው ግቡዝ ስለ ሆነ ኣይድኑም ኣለ እግዛብሄር ።ከዚ ኣንተና መስሎችህ የድንቁርና ምዓት ኣዘቅት ይሰውረን

    • @ሚሚኢትዪጵያዊት
      @ሚሚኢትዪጵያዊት 6 ปีที่แล้ว +1

      Askalu Tesfagaber ወንድም ሀይለኛው አየር ሀይይልአችን እስካሁን ሀይለኛ ሆኖ አለ ሁል ግዜ ዝግጁ ነው if u want try us so just shut your mouth 🤐 and find peace in ur mind

  • @iloveyoumoreethiopian3993
    @iloveyoumoreethiopian3993 6 ปีที่แล้ว

    የ አማራ ልጂዎቺ ፍቅር እኮ ናቺሁ ጥበቡን አፍስሶባቺሗል እደው አማራ ብቻ ነው ኢትዮጵያዊነትን ያልካደ 🇲🇱👈🏻

  • @hannatamasgen8951
    @hannatamasgen8951 6 ปีที่แล้ว +65

    ዘፈን ይበቃል ሁሉም በእምነቱ ይፀልይ
    ኢትዮጵያ ዛሬ ጀግና ልጇን ነው ያጣቺው
    ነብስክን በሀፀደ ገነት ያኑራት ለቤተሰቦቺክም እዲሁም ለመላው ያሀገሬ ልጆቺ

    • @አንተንብየተባልኩዱርየ
      @አንተንብየተባልኩዱርየ 6 ปีที่แล้ว +1

      Hanna Tamasgen ምን ይፀልያሉ ካለ ይህ ሙዚቃ እሚባል ነገር ፈጣሪ ያጥፈው

    • @hannatamasgen8951
      @hannatamasgen8951 6 ปีที่แล้ว +2

      ለአብይ እና ስለሀገር ተዘፈነ ግን አምላክን
      ሁሉም ረሳው አብይን እዳያመልኩት ብቻ

    • @samiabrha3800
      @samiabrha3800 6 ปีที่แล้ว +1

      እንደዚህ አይነት ምርጥ ዘፈን የፀሎት ያክል ትልቅ ምስጋና ነው ስለሴት የሚዘፍን ዘፋን ነው የከረፋኝ

    • @hannatamasgen8951
      @hannatamasgen8951 6 ปีที่แล้ว

      Sami Abrha ስለሀገር መዘፈኑ ጥሩ ነው
      ግን አውን ሚያስፈልገው ለአምላክን መዘመር
      ነው ሁሉም በእምነት እደኔ አሳብ ነው

    • @Sahlemariam.D
      @Sahlemariam.D 6 ปีที่แล้ว

      የነቀልነውን ክፉ በደግ ሳንተክል አንዘናጋም

  • @hayatmohammed6185
    @hayatmohammed6185 4 ปีที่แล้ว

    ኢትዮጵያውያችን ለዘላለም ትኑር💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @ContentAutomationHub
    @ContentAutomationHub 6 ปีที่แล้ว +13

    Best of love from a Gambian Fulani in Liberia!

  • @በሃፍታበሃፍታ
    @በሃፍታበሃፍታ 6 ปีที่แล้ว

    ምን ደስታ አለ ብለህ ነው የቀን ጅቦች እያሉ ወንድማችን ግን በጣም ነው ያማርዉ ሙዚቃዉ እወነት አብያችንም ፈጣሪ ያግዝዉ የፍቅር ጉዞ

  • @gizachewligabaw1460
    @gizachewligabaw1460 6 ปีที่แล้ว +12

    ምርጥ ዘፈን ነው መሌ አኮራህኝ keep it up bro !!!

  • @nuru566
    @nuru566 6 ปีที่แล้ว

    አልመስል ብሏቸው ነው እንጂ 1ስመኘው ቢሞት 1000 ስመኘው አላት ኢትዪጰያ መሀፀኗ ይባረክ

  • @osifkr3593
    @osifkr3593 6 ปีที่แล้ว +177

    ልዩ ነው በተለይ ላስተዋለው ግጥሙ ብሄር ሳይለይ ሁሉንም የነፃነት ታጋዮች ስም ዘርዝሯል!
    ድንቅ ጥበብ ነው ፣ መደመር ይሉሃል እንዲ ነው !

  • @lolaolanrewaju7426
    @lolaolanrewaju7426 6 ปีที่แล้ว

    ልክ ነህ ከፍቅር ነው ሁሉ የሚገኝው ግን ይሄ ያልከባቸው አውሬዎች ሰውን እንደወጣ ማስቀረቱን ተያይዘውታ ልብ የሚሰብር ነው የኢንጂነር ሞት ነብስህን ይማርው ጀግናው

  • @peredooba1209
    @peredooba1209 4 ปีที่แล้ว +3

    Melaku sisay les cisse du monde entier vous aimez et tout le Sénégal ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤et merci pour cette musique

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 6 ปีที่แล้ว

    እኛስ ተደመር መቀነስ የሌለባችው የ ሀገራችን ፍንቁ ተቀነሱብን እንጂ እስቲ ለ እትንጂነር ድመኘው በቀለን
    ነፍስ ይማር ለ ገዳይኡቻችው ፍርድን ለ ቤተስቦቻችው
    ለ ኢትዮጵያ ህዝብ በፅናናትን እንመኛለን እንበል ባገኘነው
    አጋጣሚዎች 😪😪😪... ዘፉኑም በፅምና ላዳመጠው ስው መልእክት አለው ❤️️🎹🎤

  • @gubakassa4532
    @gubakassa4532 6 ปีที่แล้ว +7

    Great music and great voice well done brother keep it up that way

    • @gubakassa4532
      @gubakassa4532 6 ปีที่แล้ว

      straw berry
      Oh I have never saw someone sent me question
      alright go ahead what is your question friend ?

  • @barkot-hm3fm
    @barkot-hm3fm 5 หลายเดือนก่อน

    ይህ ዘፈን ይነሳልን የምትሉ ከyoutube ላይ ያጥፋልን ይህን ዘፈን.

  • @simofedrf4503
    @simofedrf4503 6 ปีที่แล้ว +29

    Love it from morocco 😍😍😍

    • @tolcha16213
      @tolcha16213 6 ปีที่แล้ว +2

      Thanks dear Morocco.

    • @jemilaside8863
      @jemilaside8863 5 ปีที่แล้ว +1

      Tahnk you so much dear 😘

  • @ቅዱስሚካኤልአባቴ-ጐ3ቨ
    @ቅዱስሚካኤልአባቴ-ጐ3ቨ 3 ปีที่แล้ว

    ላስተዋለው በሚያወጣቸው ሁሉ ድምፆች የእትዮጲያ ከፍተኛ ባለስልጣ አደራ ለማለትነው አገራችንን ህዝቦቿን በሀቅ አገልግሏት ለማለትነው

  • @abeladamu5524
    @abeladamu5524 6 ปีที่แล้ว +3

    Melaku Sisay ...you are the best !!

  • @birktiyetagesu1252
    @birktiyetagesu1252 3 ปีที่แล้ว

    እነ ይህ ሙዚቃ አይቸ አልጠግብ አልኩኝ፣ በጣም ደስ ይላል።

  • @እሙየየነቴነፍቂ
    @እሙየየነቴነፍቂ 5 ปีที่แล้ว +20

    እዴኔ በስዴት ሆኖ የተዴመር እስኪ ልያችሁ ስላም ለኢትዬጽያ

  • @elsaelsa5702
    @elsaelsa5702 6 ปีที่แล้ว

    ተደመርን ብለን ያሉንን ጀግኖች አጣን ዘፋኙ አማራ ሟቹ አማራ እግዚአብሔር ይሁነን ነው

  • @chuasmare22
    @chuasmare22 6 ปีที่แล้ว +4

    Amharic language vocabulary is so rich!!

  • @brhangaltewahdo2523
    @brhangaltewahdo2523 3 ปีที่แล้ว

    ተደመር ተመር ያገር ልጅ ተደመር በጣም ኣሪፍ ዘፈን ነው ኣቦ ይመችህ አረ ወገን ኣለቀ መቸ ነው ሰላም ሚሆነው ሃገራችን ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ

  • @-ahmedaltayeb9469
    @-ahmedaltayeb9469 6 ปีที่แล้ว +18

    Perfect 😍
    Love from sudan 🇸🇩

  • @ሰአዳደቡብወሎመካነሠላምየ
    @ሰአዳደቡብወሎመካነሠላምየ 4 ปีที่แล้ว

    ብሰማው ብሰማው የማልጠግበው ምርጥ ሙዚቃ💋💋💋💋🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹♥♥♥♥♥👍👍👍👍

  • @morocconews24h24
    @morocconews24h24 6 ปีที่แล้ว +23

    I am moroccan berber i love this music waw

    • @amogneaylew4669
      @amogneaylew4669 6 ปีที่แล้ว

      EL-Maghrebia EL-Ekhbaria are you sure you understand what he said?

    • @Nono-pu6nl
      @Nono-pu6nl 4 ปีที่แล้ว

      The berbers they cauisn for the Ethiopian. DNA test.

  • @hlinagirma178
    @hlinagirma178 4 ปีที่แล้ว

    ፍቅር ያሸንፋል። ዛሬ የተቀነሱት ለመደመር ይመጣሉ። ፍቅር ነውና ማገሩ።
    ፍቅር ሰላም ይሁን በአፍሪካ ምድር።

  • @moogbes429
    @moogbes429 6 ปีที่แล้ว +10

    I like the Singer he's very active person, It's a good start Let's see how's goes in the future Selam !!

  • @RoseRose-hb6pq
    @RoseRose-hb6pq 5 ปีที่แล้ว

    አማራ ዘላለም ፍቅር ነው የኢትዮጵያዊያነቱ የይደራደር ይመችህ

  • @እንደፍቃድአኑረኝእናቴሁሌ
    @እንደፍቃድአኑረኝእናቴሁሌ 6 ปีที่แล้ว +62

    ውይ ተደመርን ብለን ደስ ሲለን መቀነስ እያመጡ ፍጣሪ የስራቸውን ይስጣቸው

    • @haiatat5076
      @haiatat5076 6 ปีที่แล้ว +2

      እንደ ፍቃpድ አኑረኝ እናቴ ሁሌም በልቤ ውስጥ ነሺ

    • @kajahjwhs9603
      @kajahjwhs9603 6 ปีที่แล้ว +1

      amharic

    • @maramyadma7394
      @maramyadma7394 6 ปีที่แล้ว +1

      እንደ ፍቃድ አኑረኝ እናቴ ሁሌም በልቤ ውስጥ ነሺ አወእህትምረጥንሽ

    • @እንደፍቃድአኑረኝእናቴሁሌ
      @እንደፍቃድአኑረኝእናቴሁሌ 6 ปีที่แล้ว +1

      Maramy Adma አመስግናለው

    • @SarahSarah-co2vh
      @SarahSarah-co2vh 6 ปีที่แล้ว +1

      😆😆😆😆😆😆😆😆🌻🌻🌻🌻🌻

  • @BreaktTemsgan
    @BreaktTemsgan 2 หลายเดือนก่อน

    ማነው ተደምረው አትሳሳት ተቀነስ በለው አሳፍሬ 2017

  • @alebekassa152
    @alebekassa152 6 ปีที่แล้ว +15

    amazing melody .I like it. I expect additional work for future b/c your sound better than any music that I listened before

  • @ሀዩወሎየዋየኮቻልጂ
    @ሀዩወሎየዋየኮቻልጂ 6 ปีที่แล้ว

    እስኪ ሙዚቃዉንተወት አርጉት በአላህ ሙስሊሙም በዱአ ክርስቲያኑም ፀልዩ በየእምነታቺሁ ዱአ አዲርጉ የኢትዩ የኢትዩ እጣ ፋንታዋ በጣም አስጊ ሁኔታላይ ነዉ ያለቺዉ

  • @Tube-nn3xe
    @Tube-nn3xe 6 ปีที่แล้ว +21

    የሁላችሁም ኮሜንታችሁ ሰለሞት ታወራላችሁ እሱ ያደረገው ሳይሆን የፈጣሪ ስራ ነው እሱም ስራውን ነው የሰራው

  • @almorabitimohamed1139
    @almorabitimohamed1139 3 ปีที่แล้ว +2

    Tanemert for all peuple Éthiopiennes love from morocoo

  • @xhcxmndgj7691
    @xhcxmndgj7691 6 ปีที่แล้ว +6

    በጣም ደስ ይላል

  • @ወልቃይትአማራነው
    @ወልቃይትአማራነው 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር በሰው በላዎች ለሞቱት ወገኖቻችን ነብሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑርልን እውነት ትዘገያለች እንጂ ተደብቃ አትቀርም ሰዉ በገዛ አገሩ እንደ ፍየል እየታረደ መደመር የሚባለው ነገር እስካሁን ድረስ ያልገባኝ ነገር ነው እነ ኢንጂነር ስመኘው እነ ምግባሩ እነ አሳምነው እነ ዶክተር አምባቸው
    እህህህህህህ አረ ስንቱን ልጥቀስ ሁሌም ቢሆን እናከብራቸዋለን የወልቃይት እና የራያ የማንነት ጥያቄ ሳይመለስ እኔ በበኩሌ አልተደመርኩም ።

  • @LucyEthiopiatube1
    @LucyEthiopiatube1 6 ปีที่แล้ว +4

    ተደምረናል ምን ዋጋ አለው ሀዘን ሆነ እንጂ ቆንጆ ስራ ነው

  • @ሮዚጎንደሬዋአርማጭሆ
    @ሮዚጎንደሬዋአርማጭሆ 6 ปีที่แล้ว

    በጣም ከፍቅር ነው እንጂ ከፀብ ምን ሊገኝ ግን ምታደርገዋለህ የቀን ጅቦች ፍቅር አይገባቸውም ጀግኖቻችን ጨርሱብን

  • @قدانتيجميلهاحبيرخبط
    @قدانتيجميلهاحبيرخبط 5 ปีที่แล้ว +9

    የማራልጅ ፍቅር ናቸው በጣም ደስ ይላለ

  • @ተመስገንአምላኬ-ሸ1ቐ
    @ተመስገንአምላኬ-ሸ1ቐ 5 ปีที่แล้ว

    ደግሜ ደጋግሜ ብሰማዉ የማልሸለች አንተን ነዉ ሰላምና ፍቅር እድሜና ጤና ይስጥህ ባለህበት

  • @hopemusicethiopia
    @hopemusicethiopia  6 ปีที่แล้ว +134

    R.I.P Engineer Simegnew Bekele.

    • @joumanajoumana1229
      @joumanajoumana1229 6 ปีที่แล้ว +2

      Hope Music Ethiopia l live good Ethiopia

    • @zmzammhanna5697
      @zmzammhanna5697 6 ปีที่แล้ว

      Hope Music Ethiopia ዋውውው

    • @ፀደይቴዎድሮስ
      @ፀደይቴዎድሮስ 6 ปีที่แล้ว +1

      Hope Music Ethiopia ሀገሬን የሚል የቁርጥ ቀን ልጅ በጥይት ብለው ሲገሉት እደቀላል ነገር ነብስ ይማር ብዬ አላልፍም ዛሬ አንድ ነፍስ ሳይሆን ህዝብ ነው ያወደሙት።ነፍስ ይማር ብዬ ልሸኘው አልችልም ውስጤ ደምቷል አንጀቴ እርርርርርር ብሏል።

    • @መኖርፈራሁእንደገና-ኸ7ጠ
      @መኖርፈራሁእንደገና-ኸ7ጠ 6 ปีที่แล้ว

      Hope Music Ethiopia እሷ መደመርን አትሻ
      ተግባሯ ሁሉ ተልካሻ

    • @አሣምነውጽጌጀግናችንበሥም
      @አሣምነውጽጌጀግናችንበሥም 6 ปีที่แล้ว

      Hope Music Ethiopia ወያኔ እያለ መደመር ሣይሆን መቀነሥ ነው

  • @ethioertube2901
    @ethioertube2901 6 ปีที่แล้ว

    እምዬ ኢትዮጵያ ጸሎትሽ ሰመረ፣ አንድነን እያለ ሁሉም ተደመረ፣፣

  • @ውይዱኒያ
    @ውይዱኒያ 6 ปีที่แล้ว +146

    የአማራ ህዝብ ፋቅር ነው

    • @zizimohamedabdulfatah5206
      @zizimohamedabdulfatah5206 6 ปีที่แล้ว

      Wwwwww gitimu desisil

    • @ruhama2613
      @ruhama2613 6 ปีที่แล้ว

      betikikil sewdachiw anid ken wede Inate imetalew
      bayyee siin jaladhaa Dhugaa 😍😍😍😍😍😍😍😘😘😘😘😘😘😘😙😙😙😙😙

    • @ayelchbayile6197
      @ayelchbayile6197 6 ปีที่แล้ว +1

      @@ruhama2613 ❤

    • @aklillema1229
      @aklillema1229 6 ปีที่แล้ว +2

      የኢትዮጵያ ህዝብ ፋቅር ነው

    • @maramyadma7394
      @maramyadma7394 6 ปีที่แล้ว

      Eman yesuf አወወሌነን

  • @gashawbeyene1614
    @gashawbeyene1614 6 ปีที่แล้ว

    አናመሠግናለን በጣም ጥሩና ወቅታዊ መልዕክት አለው።

  • @wudituassefa8309
    @wudituassefa8309 6 ปีที่แล้ว +4

    Mejemeria endemer kezia be andinet le e/r simegnew ena leloch begif letegedlu hulu fitih ( justice) enchohaln. ewunet yizegeal enji tedebiko aykerem !!💟🤗💟🤗💟🤗

    • @seadabedwawi4933
      @seadabedwawi4933 6 ปีที่แล้ว

      ዋውግጥምናዜማውእንደትየምራል

  • @user-oz9tu6iu6t
    @user-oz9tu6iu6t 6 ปีที่แล้ว

    ዎዉ ልክ ብለሀን ከፍቅር ነዉጅ ከፀብ ምን ሊገኝ ፍቅር ያሸንፋን አቤት ኢትዮጵያ ስታምሪ እናት አገሬ አገሬ አገሬ ኑሪ ለዘላለም

  • @የድንግልማርያምያደራልጂነ
    @የድንግልማርያምያደራልጂነ 6 ปีที่แล้ว +8

    አሁንስ ግራ እየገባኝ ነው ንጹሀኖች እየተገደሉ ምኑን ተደመርነው እረ መላ በሉ
    ኢ/ር ስመኛውንም ገደሉት በእውነት በጣም ያማል ምናለ አባይ አልቆ ደስ ብሎት ከዛብኋላ ቢሞትም አይቆጭም ግን ምኗጋለው አምላክ ነፍሱን በአጸደ ገነት ያኑርልን ለቤተሰቡም መጽናናቱን ይስጥልን

  • @heidelafrica2323
    @heidelafrica2323 5 ปีที่แล้ว +1

    Very nice music. From Kenya highlands.

  • @ያንተልሁንእናበስምህ-ዠ2ዀ
    @ያንተልሁንእናበስምህ-ዠ2ዀ 6 ปีที่แล้ว +12

    ዋው በጣም ደስ ይላል

    • @sabaabraham1153
      @sabaabraham1153 6 ปีที่แล้ว

      Waw god job dese yelale

    • @AbCd-xp3cu
      @AbCd-xp3cu 5 ปีที่แล้ว

      🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴

  • @hayathassen1357
    @hayathassen1357 6 ปีที่แล้ว

    ፍቅር ያነገሠው ታማኝ ነው በቃሉ
    እውነት ነው ታማኝ በየነ ማንም ቢመጣ እደሱ የለም እስኪ አላህ መጨርሻው ይመር
    ቅኔና ግጥም እስከነ ግርማ ሞገሱ እዴት እደሚያምር አለባበሳችሁ እራሱ ይስባል

  • @nigusiekefelew1123
    @nigusiekefelew1123 6 ปีที่แล้ว +2

    THIS SONG IS FOR OUR MAM ETHIOPIA.

    • @uaeuae8640
      @uaeuae8640 6 ปีที่แล้ว

      ወይ ምንላርግህ አንድኛ
      መልየ ኢትዮጵያዊ ፍቅር ነን

  • @iloveyoumoreethiopian3993
    @iloveyoumoreethiopian3993 6 ปีที่แล้ว

    ምኑን ተደመርን ተቀነስን እጂ ፍቅር የሚያዜመው ያማራ ልጂ ብቻ ኑው በኢትዮጵያውያዊነቱ የማይደራደረው