እንዲህም ይፎከራል፤ ይሸለላል፡፡ Wagnew Ashenafi

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ต.ค. 2024
  • ‹‹ አትፎክር ፋሽስት አታብዛ መሃላ፣ መሻገሪያም የለህ ርብ ነው ሞላ፡፡›› ዋኘው አሸናፊ 123ኛውን የዓድዋ ድል ምክንያት በማድረግ በአቫንቲ ብሉ ናይል ሆቴል ያቀረበው አስደማሚ ፉከራና ሽለላ፡፡
    #WagnewAshenafi
    #ዋኘው_አሸናፊ

ความคิดเห็น • 287

  • @hbetamendalw9023
    @hbetamendalw9023 5 ปีที่แล้ว +78

    አማሮች ጥበብ ከእግዚያአብሄር ነው የተሰጣችሁ

  • @getmanful
    @getmanful 5 ปีที่แล้ว +93

    እንዲህ ወደ ሰሜን ንፋስ ወዘወዘው
    እንዲህ ወደ ደቡብ ንፋስ ወዘወዘው
    እንዲህ ወደ ምስራቅ ንፋስ ወዘወዘው
    እንዲህ ወደ ምዕራብ ንፋስ ወዘወዘው
    የምኒሊክ ደም ነው ደግፎ የያዘው።

  • @እናቴእወድሻለሁኑሪል-ዠ7ገ
    @እናቴእወድሻለሁኑሪል-ዠ7ገ 5 ปีที่แล้ว +77

    እንዳበል አንተየዋ ኡፍፍፍፍፍ አሁንስ ሆዴ ባባ አማራዬ እንኳንም ከናተ ነኝ

    • @zelalemawilove208
      @zelalemawilove208 5 ปีที่แล้ว

      አሁን ይሄ ቦርጫም አዝማሪ አንድ ዓይት ቢተኮስ ስንቱን ነው የሚለቀው🤣😘

    • @መሲየማርያምልጅነኝ
      @መሲየማርያምልጅነኝ 3 ปีที่แล้ว

      @@zelalemawilove208 አዳች ይልቀቅብሽ አማራ እኮነዉ መሠለኝ ጋላ ፈሣሙ መሠለሽ

  • @enenegn3484
    @enenegn3484 5 ปีที่แล้ว +58

    በለው አንተየዋ።እንዲህ ታመን ታመን የተነሳን ለታ ወየውልህ ባንዳ መድረሻህን እንጃ

    • @awbttsihorie3978
      @awbttsihorie3978 5 ปีที่แล้ว +2

      በለው አንተየዋ።እንዲህ ታመን ታመን የተነሳን ለታ ወየውልህ ባንዳ መድረሻህን እንጃ

    • @haimanoteliyunesh1055
      @haimanoteliyunesh1055 5 ปีที่แล้ว

      Ene Negn 😍😍😍

    • @zelalemawilove208
      @zelalemawilove208 5 ปีที่แล้ว

      አሁን ይሄ ቦርጫም አዝማሪ አንድ ዓይት ቢተኮስ ስንቱን ነው የሚለቀው🤣😘

  • @ፍቅርንናፋቂ
    @ፍቅርንናፋቂ 5 ปีที่แล้ว +33

    አማራነቴ ኩራቴ አማራነቴ ክብሬ እንኳንም ከናተ ተፈጠርኩ ያዝ በል አንተ

    • @emaadd4155
      @emaadd4155 3 ปีที่แล้ว +1

      እኛ እንዳቀዱልን ጠበን አንገኝም እህቴ የምንኮራው በኢትዮጵያዊነት ይሁን፡፡

  • @ወሎአምባሰልማርእሸት
    @ወሎአምባሰልማርእሸት 5 ปีที่แล้ว +64

    ደጉ ያገሬ ሰው ሰላማችሁ ይብዛ

    • @lovetp9837
      @lovetp9837 5 ปีที่แล้ว

      👍👍👍አሚን

  • @hehshsnsnsnn2201
    @hehshsnsnsnn2201 5 ปีที่แล้ว +12

    ዋይ ዋይ አማራ ምን ላርግህ ደጉ ገራገሩ ነውርን እና ክብርን ልይተህ እምታውቀው። ሰላም ለናንተ ይሁን። አስምነው ፅጌን እምትውድው እስኬ like አድርጉኝ

  • @alemmulualem3037
    @alemmulualem3037 5 ปีที่แล้ว +69

    አማራ አማራ አማራ እፍ ስሙ ብቻ ይበቃየለ እዴ ቀኑብንኮ ተቃጥለዉ ሞቶ የጥበብ መጀመርያ አማራ

  • @getmanful
    @getmanful 5 ปีที่แล้ว +28

    እባቡን እባብ በልቶት በሽታቸው ከፋ
    እስበሱ ሆነና መዳኒቱ ጠፋ።

  • @እሙገላ
    @እሙገላ 5 ปีที่แล้ว +14

    ይብላኝ አማራ ላልሆነ

  • @getmanful
    @getmanful 5 ปีที่แล้ว +38

    ሳብ ሳብ አረጉ በእኛ ላይ ሊነዱ
    እስኪ እናየዋለን ካስሄደ መንገዱ።

    • @batalehamadane1352
      @batalehamadane1352 5 ปีที่แล้ว +1

      😍😍😍😍👌👌👌👌💚💚💚💛💛💛❤❤❤

    • @justdoit7095
      @justdoit7095 5 ปีที่แล้ว

      እንዳበል💪💪💪💪💪

    • @ጁፒተርሚዲያ
      @ጁፒተርሚዲያ 5 ปีที่แล้ว

      ሳም ሳብ አረጉ በእኛ ላይ ሊነዱ
      እስኪ እናየዋለን ካስሄደ መንገዱ

    • @yaredkebede8423
      @yaredkebede8423 4 ปีที่แล้ว

      ዘመም ዘመም ያለች ዋርካ ጫፏ ወደ አባይ
      ግዜ የሚጠብቅ ሰው ፈሪ ይባላል ወይ?👌😊

  • @amharegnaworkukassay8761
    @amharegnaworkukassay8761 5 ปีที่แล้ว +28

    ተከብረሽ የኖርሽው በአባቶቻችን ደም
    እምየ ኢትዮጵያ የበደለሽ ይውደም
    ለጅብ ይሁን እንጅ ለአሞራ ስጋችን
    አንች አትዋረጅም ይፈሳል ደማችን

  • @getmanful
    @getmanful 5 ปีที่แล้ว +44

    ጠመም ያለች ዋርካ
    ዘመም ያለች ዋርካ
    ጫፏ ወደ አባይ
    ጊዜ የሚጠብቅ ሰው ፈሪ ይባላል ወይ?

  • @ahmedderese5751
    @ahmedderese5751 5 ปีที่แล้ว +42

    ማን አላት ለኢትዬጵያ 95%አማራ ቢሆን እጅ

  • @samiraumar6624
    @samiraumar6624 5 ปีที่แล้ว +21

    ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ አማራየ እሥትንፍሴ

  • @እምየኢትዮቤቴ
    @እምየኢትዮቤቴ 4 ปีที่แล้ว +7

    💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾😘😘😘😘😘😘😘ነፍጠኛ👍🏾አማራ ጀግና ውበታችን ኢትዮጵያውያዊነት ኩራታችን: በርታ ወገን

  • @alo2428
    @alo2428 4 ปีที่แล้ว +4

    እዳ በልማ አተ
    ሀምሌና ነሀሴ
    ተደራርበና
    ያስተዛዝበናል
    ይሄ ቀን ያልፊና
    በልማ አቦ
    እዲህ ጭሶጭሶ
    የነደደ እደሁ
    ይመድ ማፊሰሻ
    ስፊራው የት
    ይሆን በልማ አቦ አይዞን

  • @yeznaapp205
    @yeznaapp205 5 ปีที่แล้ว +8

    አማራየ አማራየ አማራየ ኢትዮጵያየ🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱✟✟✟🙏🙏🙏💟💟💟💟💟💟💟🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱✟🇲🇱✟🇲🇱✟✟✟🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱✟✟✟🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💞
    🌻🌻💐💐💐🌻🌻
    🌻🌺 እንኳን 🌺🌻
    🌻🌹አደረሰሽ🌹🌻
    🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱💟💟💟💟💟💟-🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱💟

  • @y.ty.t5719
    @y.ty.t5719 5 ปีที่แล้ว +29

    እሰይይይ እኛ እናልፍለን እንጂ ገና ታሪካችን ይቀጥላል!!!!

  • @toybayasin3933
    @toybayasin3933 5 ปีที่แล้ว +18

    አማራ ብቻ ኢትዮጲያ ቢል ምን ዋጋ አለው?

  • @tesfaneshmilashu626
    @tesfaneshmilashu626 5 ปีที่แล้ว +66

    አማራዬ ደጉ የዋሁ ህዝብ ክፉህን አያሰማኝ!!

  • @emkulukumlachew8099
    @emkulukumlachew8099 5 ปีที่แล้ว +6

    እንደ ጎራዴ እንደ ጦርና ጋሻ ሁሉ የጀግኖች አባቶቻችን ትጥቅ የነበረው ወኔ ቀስቃሽ ሽለላና ቀረርቶ በባንዳው ወያኔ ከአማራ ባህል እንዲፋቅ 27 አመት ተከልክሎ ነበር : አማራም ባህሉም አልጠፉም:: ከልካዮችም አይጥ ጉድጓዳቸው ውስጥ ገብተዋል:: ወይ ጊዜ ወይ ጊዜ ....

  • @alextigis7706
    @alextigis7706 3 ปีที่แล้ว +6

    ዋው ጥበብ የጠራቻቸው ብሄሮች በጣም በናንተ ሁሌም እኮራለው!!!

  • @bawkiesintayehu
    @bawkiesintayehu 8 หลายเดือนก่อน +2

    I have seen this fascinating kererto 10 times with in 2 hours

  • @dngezeethio3166
    @dngezeethio3166 5 ปีที่แล้ว +6

    አበሣው ዋኝው አሸናፌ ሥወድክ እኮ ድምጥ እራሡ መብረቅ ነው እሚሠነጥቅ ገታአለ አለማየሁ ከዋኝው ጋረ ሥላየው ደሥ ብሎኛል

  • @almazzewdu5717
    @almazzewdu5717 5 ปีที่แล้ว +13

    የዋሁ የሀገሬ ሰው ክፉህን አያሰማኝ ጠላቶችህ ከግርህ ስር ይውደቁ!!

  • @abasa1556
    @abasa1556 5 ปีที่แล้ว +10

    ጀግናው የአማራ ህዝብ እደ እዳልኝ ዘራፍ በል አተ

  • @ሙራኤልጸባኦት
    @ሙራኤልጸባኦት 5 ปีที่แล้ว +26

    አማራ አማራ አማራ አማራ አማራ አማራ አማራ አማራ አማራነት ይለምልም አማራነት ደም ነው
    💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yonathankidane2149
    @yonathankidane2149 5 ปีที่แล้ว +14

    ዋው በጣም ደስ ይላል።

  • @አባቴስወድህየኔኩሩ
    @አባቴስወድህየኔኩሩ 5 ปีที่แล้ว +18

    አሁን አትፎክሩ እራያን ወልቃይትን መልሰን አድስ አበባን እኩል የ ኢትዪጺያውያን ስትሆን ነው መፎከር

    • @berihugerezghier6451
      @berihugerezghier6451 5 ปีที่แล้ว

      ኣባቴ ስወድህ የኔኩሩ ራያን ወልቃይትን የትግራይ መሬት ነው ግዳስ የዘራፋቹ የትግራይ መሬት ቆቦ ለማልሞ የምትመልሱበት ግዜ ሩቅ ኣይደለም ክፍኮራ ኣልፋቹ ወልቃይት ራያን ከመጣቹ መቃብራቹ እዛ ይሆናል ምድረ ፈሳም መጥፍያቹ ደርሰዋል ይመስለኛል ስንቴ ናስተምራቹ ካባታቹ መንግስቱ ኣትማሩም

    • @berihugerezghier6451
      @berihugerezghier6451 5 ปีที่แล้ว

      @A Manda ኣማራ የሚባል ቢሄር ኣናቅም ኣንቺ ግም ኣህያ የትግራይ መሬት ኣላወሀ ቆቦ መተማ ለማልሞ የትግራይ መሬት መሆኑ እወቂ ደደብ ጠብቂ ኣንድ ቀን መመለሱ ኣይቅርም ኣንቺ ጠንቓይ የጠንቃይ መተታም የምተተም ልጅ ኢትዮጵያ በናተ ነው ሰላም ያጣቹ ጠንቓዮች ሌቦች ሰው በሊታ

    • @berihugerezghier6451
      @berihugerezghier6451 5 ปีที่แล้ว

      @A Manda ተበዳ ኣንተ ኣህያ ወልቃይና ራያ የትግራይ ለመውረር ስትምኮር ቀን ኣባትህና እናትህ የርገሙህ መሆንህ ታስታውሳሉ መቃብርህ እዛ ላይ ይሆናል በዛ ኣጋጣሚ የተዘረፈው መሬታችን ኣለዋሀ ለማልሞ እናስመልሳለን እንታወውቃለን ፈሳም ወንድ ትመስላለ ግባና ኣስመልስ ክዛ ነያለን ወደመጣህበት ማቃድሹ ትገባለ ጠንቓይ የጠንቓይ ልጅ

    • @emumiftah5819
      @emumiftah5819 3 ปีที่แล้ว +1

      @@berihugerezghier6451 አማራ ርስቱን አስመለሰ ዛሬ ምን ትላለህ

    • @berihugerezghier6451
      @berihugerezghier6451 3 ปีที่แล้ว

      @@emumiftah5819 ትንሽ ትገሺ በትግራይ የግቡ ወራሪ ሀ ይል ሁሉ ይደመሰሳሉ መግባት ሌላ መውጣት ሌላ ነው

  • @haymanotmuiuken1791
    @haymanotmuiuken1791 5 ปีที่แล้ว +12

    እኔማ እድለኛ ነኚ ኢትዮጵያዊ በመሆኔ

  • @kaluyibeltal559
    @kaluyibeltal559 5 ปีที่แล้ว +7

    ዋኝው የጥበብ ሰው

  • @hailegtesfa7540
    @hailegtesfa7540 3 ปีที่แล้ว

    ብጀግንነትና ፍትህ እንጂ በዘፈን ኣገር ኣትጠበቅም። ኢትዮጵያ የሁሉም ኢትዮጵያውያን ናት ብለህ ካላመንክ፡ ትግራይ ሂደህ በዓለም ያልታየ የሰይጣን ስራ ከሰራህ፡ ኢትዮጵያን እያፈረስካት መሆንህ እወቅ።

  • @gashawarrage3275
    @gashawarrage3275 5 ปีที่แล้ว +6

    ዋኘው አሸናፊ ጀግና በጣም የምወድህ ባህላዊ ድምፃዊ.

  • @ፉኖያባቱልጅ
    @ፉኖያባቱልጅ 5 ปีที่แล้ว +9

    ኢቶጲያዊ።መሆን።መታዴል።ነው።አማራ።ፍቅርነው

    • @fantastic1231
      @fantastic1231 5 ปีที่แล้ว

      Hi z, love everything amhara and Ethiopia!!! United and ancient Ethiopia forever!!! Greetings from wonderful Gojjam!!!

  • @dawitasmare4722
    @dawitasmare4722 5 ปีที่แล้ว +3

    ዘራፍ አካኪ ዘራፍ ዘራፍ የአማራይቱ ልጅ የኢትዮጵያ መከታ
    ባንድ ጥይት አነባብሮ የሚመታ

  • @kasukasu6916
    @kasukasu6916 4 ปีที่แล้ว +2

    ጎንደርንም አይተው ይሉታል
    ጨለማ ፋሲልንም አይተው ይሉታል
    ጨለማ እውስጡ የገቡለት
    ተኳሹ ብዙ ነው

  • @kidest5267
    @kidest5267 5 ปีที่แล้ว +7

    😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @talialeli3895
    @talialeli3895 5 ปีที่แล้ว +8

    በጣም ትክክል 💚💚💛💛❤❤👍👍

  • @entertainmentfeshetaentert3199
    @entertainmentfeshetaentert3199 5 ปีที่แล้ว +7

    Very Impressive guy and we thank you ....

  • @rahmamechegiya1982
    @rahmamechegiya1982 5 ปีที่แล้ว +6

    ዋኘው አሸናፊ ጀግና ነህ

  • @momo4419
    @momo4419 3 ปีที่แล้ว

    አማራማሲንቆይመታልእንደትግሬብቻይመስለኝነበር

  • @justdoit7095
    @justdoit7095 5 ปีที่แล้ว +3

    በለው በለውና አሥገሣው አቧራ ክብሩን ክብሩን ያልጠበቀ ልኩን አሣየው💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤💪💪💪💪💪💪💪❤

  • @frnussteferi212
    @frnussteferi212 5 ปีที่แล้ว +1

    Ere gud beal ager youhans Alula Yet neber yihon tarik awarajoch km enante sewum alneberem mirg ras hula 👎👎👎👎👎👎

  • @emamaethiopia6977
    @emamaethiopia6977 5 ปีที่แล้ว +6

    እንዳያ በል ጀግናየ

  • @raskassaalemseged1011
    @raskassaalemseged1011 5 ปีที่แล้ว +6

    Proud to b amhara am from gondar gorgora

  • @ሰኒያሰኑ
    @ሰኒያሰኑ 5 ปีที่แล้ว +13

    ኧረ ተው ስራ እንስራ አትፎክሩ አማራ እያለቀ ነው አሁንም አብይ አስመሳይ ነው ራሳችሁን አዘጋጁ

    • @sarahmagdy6043
      @sarahmagdy6043 5 ปีที่แล้ว

      ትክክል

    • @haimanoteliyunesh1055
      @haimanoteliyunesh1055 5 ปีที่แล้ว

      ሰኒያ ሰኑ ታደያ ምን አረገ ይህም ትልቅ የጀግና ስራ ነው

    • @ahmedseidwelo1532
      @ahmedseidwelo1532 3 ปีที่แล้ว

      አብይ አብይ አትበይ አብይ ምን አደረገ እረ አላህን ፍሩ ይህን ሰው ምነው ጠላት ሆናችሁበት እፈሩ አብይ የማንንም ብሂር የሚያይ አይደለም አንድ ኢትዮጵያ ባይ መሬ ነው ስለሱ ማወቅ ከፈለጋችሁ የህይወት ታሪኩን ሰምታችሁ ተረዱ ጥሩ ሰውን ያለስም ስም አትስጡት ይደብራል

    • @brtukanmanegerew4358
      @brtukanmanegerew4358 3 ปีที่แล้ว

      @@ahmedseidwelo1532 አውጥሩ ነው ግን እሲእዩ ስንት አማረአለቀ ከባለስሎጣንጀምሮብቻ ከባድነው እንጂነርስመኛው ያማል

    • @سبحاناللهوبحمده-ي7ح7ت
      @سبحاناللهوبحمده-ي7ح7ت 3 ปีที่แล้ว

      Docter abiy Ahmed ilve right enwedhelne 🇪🇹🌹👍

  • @dasaterefe9104
    @dasaterefe9104 3 ปีที่แล้ว +2

    ውነትም ፋሽሽ ትክክል ነህ ዘራፍፍፍፍ

  • @lulitwogderess6440
    @lulitwogderess6440 5 ปีที่แล้ว +4

    Amara mederajet mekuakam Alebet le ethiopian erefet yemitayametaw Ye Amara hizeb new....geta hoi dereselen

  • @molatekeba4088
    @molatekeba4088 3 ปีที่แล้ว

    የባላገሩ ዳኞች ጉልበት ያንሰዋል ሚሉት ይህን ይሆን????

  • @tesephr1085
    @tesephr1085 5 ปีที่แล้ว +1

    ቻላቸው እጅግ ልብ ተርትሮ የሚግባ ምትሃታዊ ድመጽ ያለው ሀገረኛ ከተባለ ከሱ አስቀድሜ የማሰልፈው ሌላ እስካሁን አልመጠልህ አለኝ እጅግ የምወደው ከእዝነ ልቡናየ መቸም የማይጠፋ

  • @onelove2817
    @onelove2817 3 ปีที่แล้ว

    Azmaris retire to tej and tela bet. What we need is an educated, honest, devoted, and hardworking generation. Amhara is the poorest region in the world. No time to waste. Amhara need to work day, night and 365 days to eradicate poverty, diseases, illetracy, and hunger.
    Amhara need to double their efforts in building irrigation and electricity dams, modern agriculture, quality schools, clean drinking 🚰 water, sanitation, clinics, technology, and other infrastructures asap. Amhara is way behind compared to other areas. Amhara region government needn't waste time sitting around listening to Azmaris. Government and public working in collaboration with private businesses can pull millions of Amharas from extreme poverty and misery.
    Work. Hard work. Work.

  • @abebe7532
    @abebe7532 5 ปีที่แล้ว +3

    waw zerik yebarek abo !!
    edmena tena yestik !!

  • @batamariam1350
    @batamariam1350 5 ปีที่แล้ว +2

    እንዲያ በልልልልል ጠንካራ አማራ ጠንካራ ኢትዮጵያ

  • @abebe7532
    @abebe7532 5 ปีที่แล้ว +1

    Amara ,, netsa baweta,,
    Amara bagorese ejun tenrkese !!!
    yawim beken JIBOCH !!
    yawim be OLF !!! ZEREGNA OPDO !!!
    Qen yemettal !!

  • @sintayehutilaye6730
    @sintayehutilaye6730 5 ปีที่แล้ว +5

    I love it and we have to always respect and appreciate these artists.

  • @መሲየማርያምልጅነኝ
    @መሲየማርያምልጅነኝ 3 ปีที่แล้ว +3

    አማራዎች እግዛብሄር ይጠብቃችሁ የኔ ማሮች

  • @serguteselassiekebebushelw7559
    @serguteselassiekebebushelw7559 5 ปีที่แล้ว +1

    sergute.blogspot.com/2019/03/amma.html
    የአባ ገዳ አቶ ንጉሡ ጥላሁን ሚዲያ AMMA „ፊንፊኔ“ ማለትን አህዱ አለ።
    sergute.blogspot.com/2019/03/blog-post_4.html
    እነ አያልቅበት ብአዴኖች ደግሞ ምን እያሉን ነው?

  • @hakenateritegaru1957
    @hakenateritegaru1957 5 ปีที่แล้ว +1

    25 ዓመት ጨለማ ነው እያለ ቃል ከኣፉ ሲያወጣ
    በውሸት ተደልለን ትግሬ ላይ ሳናኮርፍ ስንቆጣ
    ኣሁን የት እንግባ የከፋ ችግር ተከናብኖ ወጣ
    ትግሬዎች ከኣማራ ኣፋናቅለን ማንም ሳይቆጣ
    ኣቤት ክፋት ኣቤት ጥጋብ ያመጣው ጣጣ
    የኛ ክፋት የኛ ተንኮል ማኣት ጉድ ተሸክሞ መጣ
    ኣቤት እድል ኣቤት ዕጣ
    ኣቤት የእግዚኣቢሄር ፍዳ የጌታ ቁጣ😹😹😹😹😹

  • @የጎጃሟአማራነኝደብረማርቆ
    @የጎጃሟአማራነኝደብረማርቆ 5 ปีที่แล้ว +7

    አይ አማራ የኔ የዋህ የአጥቴ ክፋወቸ ኑሩልኝ ጠላቶቻችን ሊያጠፉ ቢሞክሩም አልጠፋንላቸዉም ገና እንበዛለን

  • @አማራኩራትነውእምየአማራሸ
    @አማራኩራትነውእምየአማራሸ 5 ปีที่แล้ว +3

    ወኔቀሥቃሽነውእኔምተነሣብኝእናቱንና

  • @melakumeharie5648
    @melakumeharie5648 3 ปีที่แล้ว +1

    ብአዴን የምትባል በድን ድርጅት እርስታችንን አስመልስልን

  • @yohannesgmedfu8100
    @yohannesgmedfu8100 4 ปีที่แล้ว +2

    የተለየ ድምጽ ነው ያለህ። እግዚአብሔር ይባርክህ፣ ይጠብቅህ።

  • @morgenyoutube7425
    @morgenyoutube7425 5 ปีที่แล้ว +5

    Amezing

    • @huzaymam7962
      @huzaymam7962 5 ปีที่แล้ว

      ያተ።ይሽላል።ውድም።።ይሴት።መቃራ።
      ታስጠላ።መቁበድ።ሴቱ።እደተ።ያለውድ።እያለ

  • @abebetesema3892
    @abebetesema3892 4 ปีที่แล้ว

    ሕወሓት በወልቃይትና በፀገዴ ላይ የሠራውን ግፍ በስር ላይ ከነበሩት አዛውንቱ በመስማቴ በጣም አዘንሁ።
    ፦ትህነግ በአማራ ላይ ስር የሰደደ ጥላቻ እንዳለሁ ተረድቻለሁ።የጥላቻው ምክንያት ግ
    ግነ አልገባኝም
    ፦፦በሰራው ግፍ መጠን ዋጋውን ማግኘቱ ግን አይቀሬ ነው።።

  • @teshagermasinko6796
    @teshagermasinko6796 3 ปีที่แล้ว +1

    WOW

  • @mentameremebet4619
    @mentameremebet4619 5 ปีที่แล้ว +2

    እንዲያበል የአገሬ ሰው አማራየ የጥበብ መፍለቂያ ኢትዮጰያ ለዘላለም ትኑር

  • @וובהיברקן
    @וובהיברקן 4 ปีที่แล้ว

    ለበአዳን ኢዴፓ ምልክት አለኝ በነበላይ ዘለቀ ይሁንባችሁ አባቶችን ተላላኪ አልነበሩም በናንተ አቤት ወዴት ስትሉ አማራን ከባለተራው ከነሁሉን ኬኛ ጋር ሁናችሁ አታስበሉት እናተም አትብሉት ያሰራችኋ ቼውን የፀጥታ አስከባሪና ጊኒን አስራቸሁ የምትበሉት እጀታ እዴት ለጉሮሮ አችሁ አልፎ ሆዳችሁን ያሞላው ይሆን ከቀድሞው ሰራዊት አዱ ነኝ

  • @ዙፋንዙፋን
    @ዙፋንዙፋን 5 ปีที่แล้ว +1

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ወይኔ ንቅለቴ ወገኖቼ ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ አረ እነ ሥመኘው አረ እነ አሣምነው እነ እነምግባሩ ኡፍፍፍፍፍ

  • @fantastic1231
    @fantastic1231 5 ปีที่แล้ว +3

    I love all Ethiopians and I love amhara music, culture, landscape etc!!! United and ancient Ethiopia forever!!!

  • @italkkoura1996
    @italkkoura1996 5 ปีที่แล้ว +1

    እዲህበልማ. እረወዳልኝ. ክፍ ክፍ. አውቶ. ሲበር. ወደሱዳን. ክፈ. ሚቴክን. ሰርቆ. ሲበር. ወደሱዳን. ሁመራተያዘ. በጎ ደር. ወታደር. በለው

  • @zementube521
    @zementube521 3 ปีที่แล้ว +4

    Amazing and Patriotic!

  • @wublfmfkwt8693
    @wublfmfkwt8693 3 ปีที่แล้ว

    ደጉ ዎገኔ ከእናንተ በፊት ሞቴን ያርገው ጀግናው አማራ ይነሳል እናም ለዎገኖቹ ዋርካ ይሆናል እኮራባችኋለሁ አማራ ልኢትዮጵያ ለፍቅር ለአንድነት ሟችነው እናም አርቆ አሳቢነው ስነልቦናው እጅግ የላቀነው።

  • @የማትበላወፍወፍ
    @የማትበላወፍወፍ 5 ปีที่แล้ว +3

    ድሀው ያልቃል እናተወበርታሞቃ ላችሁ

  • @Mulugeta29
    @Mulugeta29 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም እናመሰግናለን. ባላምባራስ ሉሌን በግሩም ሽለላ ስላስታወስክ.

  • @melkam9938
    @melkam9938 5 ปีที่แล้ว +3

    ደጉ ያገሬ ሰው እዴት ደስ ይላል

    • @tekestt9185
      @tekestt9185 5 ปีที่แล้ว +1

      አማራየ💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛♥♥♥♥♥♥♥♥♥

  • @alemfantaye3896
    @alemfantaye3896 3 ปีที่แล้ว

    እንዳማራ ኢትዮጵያ የሚወድ የለም

  • @lulitwogderess6440
    @lulitwogderess6440 5 ปีที่แล้ว +1

    Amaranet ye ethiopia firte new. Geta yebarkeh. Geta kenante gar yihun. Kegna gar yihunilen. Egziabher temelketelen

  • @Worku3928
    @Worku3928 5 ปีที่แล้ว +1

    የአማራ ኢትዮጵያዊነት በሀቅ በደሙ ነው፣
    የቁርጥ ቀን ልጇ አንድ እሱ ብቻ ነው።

  • @birukzewudae-mh3bx
    @birukzewudae-mh3bx ปีที่แล้ว

    ዋው፡ቅኔው፡ብቻ፡ይበቃል.አማራየየየ፣

  • @hailegtesfa7540
    @hailegtesfa7540 3 ปีที่แล้ว

    ያዝናናል ቁምነገር ባይኖረውም።

  • @fk3365
    @fk3365 8 หลายเดือนก่อน

    ለምድረ አድር ባይ የማይገባቸውን ...

  • @amhara-fano-2015
    @amhara-fano-2015 3 ปีที่แล้ว

    አማራ ስሙ ነው የሚያርበደብድ

  • @taidaas8551
    @taidaas8551 5 ปีที่แล้ว +6

    አማራ እናተዉኑሩበት እንኳን አማራ ሆንኩ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @Artmediahouse
    @Artmediahouse 3 ปีที่แล้ว +2

    አቤት እኔስ ምነው አማራ በሆንኩኝ ❤️❤️❤️

  • @ሰላምለሁሉ-መ9ደ
    @ሰላምለሁሉ-መ9ደ 5 ปีที่แล้ว +2

    ዉፍፍፍፍፍ እትትትት !!!!ይነሽጣል

  • @ebrahimahmed1770
    @ebrahimahmed1770 3 ปีที่แล้ว

    አማራ አማራ አማራ እፍ ስሙ ብቻ ይበቃየለ እዴ

  • @fatematwostemns7062
    @fatematwostemns7062 5 ปีที่แล้ว +4

    በላይዘለቀ ሲባል እደትደሥይለኛል

  • @MulunaLewi
    @MulunaLewi 5 ปีที่แล้ว +5

    My home my people Ethiopia one Ethiopia we look good this way....from Washington DC

  • @tutuhabtamu1455
    @tutuhabtamu1455 5 ปีที่แล้ว

    የሐገሬ ሕዝብ ሰላምሽ ይብዛ ሐገሬ ሳስብሽ እንባይ ይፈሳል ሁሉ ሞልቶሽ ሰርተን መብላት ኣቃተን በጥቂት ሰዎች እባካችው ተስማምተን ብንኖር ምን አለበት ምድሪቱ እና ሞላው የእግዛብሔር ነው የእኛ የሆነ ምንም ነገር የለም፡ሐገሪ ወንዝሽ ሸንተረርሽ ሕዝቦችሽ ተራሮችሽ በሰላም ውሎ በሰላም ይደር

  • @OneLove_12
    @OneLove_12 3 หลายเดือนก่อน

    My Amhara fano respect

  • @YenesewBelie
    @YenesewBelie 5 ปีที่แล้ว +1

    አማራ-ኢትዮጵያ ጀግና!!!

  • @shewaminilik1602
    @shewaminilik1602 3 ปีที่แล้ว

    ፈጣሪ የአማራን ማስሚዲያ አማራዊ ስነልቦና ስለሠጠህልን ክብሩ ላንተ ይሁን ሌላ ምን እላለሁ!!!!???

  • @sadahali8723
    @sadahali8723 5 ปีที่แล้ว +2

    እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ውያ ሀገሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬ

  • @seidhussien4893
    @seidhussien4893 3 ปีที่แล้ว

    Amara has super heroes like you.

  • @እምየጎንደር-ጘ4ጐ
    @እምየጎንደር-ጘ4ጐ 3 ปีที่แล้ว

    ደሜ አማራየ የኢትዮጵያዊነት ልኩ የሰውነት ልክ አማራው ከፍታው ወይ ፍንክች ያባቱ ልጅ

  • @seidabate9947
    @seidabate9947 3 ปีที่แล้ว

    አዝማሪ ልሙጣዊያን😂

  • @mentameremebet4619
    @mentameremebet4619 5 ปีที่แล้ว +2

    እንዲያበል የአገሬ ልጅ

  • @nugusnega8939
    @nugusnega8939 5 หลายเดือนก่อน

    so impresive

  • @alemu1221p
    @alemu1221p 5 ปีที่แล้ว

    #Amhara#Mass#Media#Agency, እስኪ የ2011 የገና ምሽት የተላለፈውን ዝግጅት አካፍሉን/አጋሩን።