የዘኪዮስ ፊልም ዋና ተዋናይ የልጅ አባት ሆነ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 165

  • @Zahara-io5on
    @Zahara-io5on 3 หลายเดือนก่อน +40

    ዘኪዬ እንኳን ለዚህ አበቃህ በጣም ደስ ይላን እግዚአብሔር ይመስገን ስደተኛዋ እኅታችንም እንኳን ለዚህ ክብር አበቃሽ ደርበብ ያለች የተረጋጋች ሴት ናት ጎበዝ

  • @gedag5658
    @gedag5658 3 หลายเดือนก่อน +36

    ፍሬ ዳጊን ትመስላለች የኔ ቆንጆ ደርባባ

  • @abyssiniamedia5839
    @abyssiniamedia5839 2 หลายเดือนก่อน +8

    የአረብ ሃገረ ሴቶችን እንደዚህ በክበር የሚያገባ የሚያገዝ አበረታቱ የመዳም ቅመሞች አበረታቷችው ❤❤❤❤

  • @Cope-f1z
    @Cope-f1z 3 หลายเดือนก่อน +13

    ገኔ የሰፈሬ ልጅ የአጭሩ ኩሩነው ድሮም እንኳን ደሰ አለህ የልጅ አባት ሆንክ❤

  • @kingoman16
    @kingoman16 3 หลายเดือนก่อน +3

    ገኔ ወንድሜ አንተ ማሙለት ተስዕጦ ያላቸውን የሰፈሬ ልጆች እኔንም ጨምር ለፍሬ ያበቃህ ጀግና ሰው ነህ ደስ ብሎኛል ፈጣሪ ያሳድግልህ ልጅህን ላንተም እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥህ🙏👌❤

  • @Toybጦይቢtube
    @Toybጦይቢtube 2 หลายเดือนก่อน +1

    ርዕሰ አይቸ ፊልሙ ትዝ አለኝ ሰው የተመኘውን ሲገኝ ደስ ይላል በፍቅር ያኑራችሁ🎉🎉🎉

  • @samiramitiku5068
    @samiramitiku5068 2 หลายเดือนก่อน +1

    ኧረ በሰመአብ እንዴት ደስሥስስስ ይላል እንኳን ደስ ያለ ውድ ወንድማችን ውድ እህታችን እንኳን ለዚህ ክብር አበቃሽ የስደት እህት ወንድሞች እንዲህ ደሰተኛ ሁናቹሁ ሁላቹሁንም ለማየት ያአብቃን

  • @ደበሌሌንጮ
    @ደበሌሌንጮ 2 หลายเดือนก่อน +1

    መልካም የተቀደሠ ትዳር እና የተባረኩ ልጆች እግዚአብሔር ይስጣቹ ::ዋናው ነገር እርስ በርስ መከባበር እና የሰዉ አሉባልታን እና ወሬን በፍፁም አለመስማት ከቅርብ ቤተሰብም ቢሆን አለመግባት ቢመጣም ለሌላ ሰው አሳልፎ አለመስጠት💪🏿👍🏿

  • @selmejons5098
    @selmejons5098 3 หลายเดือนก่อน +9

    ማሸ አላ አራሰ ቤት ተመችቿታል ዋው አጋባን ከዚያም ወለዱ የኛሰ ተራ መች ነው መች ለቆን የማዳም ኩሸና ብቻ ተመሰገን

    • @GoMan-yg8bh
      @GoMan-yg8bh 3 หลายเดือนก่อน

      ማነኚ ማነኚ አጨብጫቢ ነኝ 😂😂😂የኛ ነገር

    • @Ganat-n1u
      @Ganat-n1u 2 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂​@@GoMan-yg8bh

  • @jskahha1623
    @jskahha1623 3 หลายเดือนก่อน +17

    ደስ ይላል ማሻአላህ አላህ ያሳድጋት🎉🎉🎉

  • @MeseretMepngistu
    @MeseretMepngistu หลายเดือนก่อน

    ዘኪዬ ፈጣሪ የሚሳነው ነገር ምንም የለም። እንኳን ደስ ያለህ። በአዲስ ስራ እንጠብቃለን

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442
    @yedingilmeriyamlijnegn4442 3 หลายเดือนก่อน +3

    ዋይኔ 🥰🥰🥰🥰እግዚአብሔር ይመስገን Astu ሞክሼ ሁንከን ዴስ አሌሽ እግዚአብሔር ይመስገን ሁንከን ለዚ ክብር አበቃሽ የኔ ቆንጆ ሁንከን ማርያም ማሬቺሽ 🤲🤲🤲🤲እማ አምለክ ካልጁ ካእያሱስ ክርስቶስ ጋ ታሳድግላችሁ 🙏🙏🙏🥰🥰🥰ዌዳ ተዋአሂዶ እምናትም ሲላ ተቀላቅልሽ ዴስ ብሎኛል ምኞቴ ኔበራ 🙏🙏🙏ባቤቱ ያፅእናሽ የኔ መልካም እህቴ 🥰🥰🥰

  • @sabethiopian4657
    @sabethiopian4657 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ደስ ያለህ የኔ ወንድሞ.
    እ/ር ያሳድግልህ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @abrahamt2356
    @abrahamt2356 2 หลายเดือนก่อน +1

    አካልን ሳይሆን አይምሮን የሚያደንቁ አንስቶች ለሰው ሳይሆን ለራሳቸው የሚኖሩ በፈጣሪ ሞገስን ያገኙ ሕወታቸው ያማረ ነው.. ❤️❤️

  • @hasinashaikh391
    @hasinashaikh391 3 หลายเดือนก่อน +7

    ትክክል ነህ ፍቅር በድረጊት ነው እስማማለሁ❤❤❤❤

  • @Abeba1985
    @Abeba1985 3 หลายเดือนก่อน +12

    የሄ ሶውዮው ወልደዋል እንዲየ በጣም ደሲ ይላል ልጂትዋ ታምራለቺ ያሳዲግሺ

  • @ytub8615
    @ytub8615 3 หลายเดือนก่อน +32

    ግን ለኔ ብቻ ነው ምስቱ ፍሬ የሼፉ ቶንዴ እምትመስለው

    • @TigistWeleteslase-o1l
      @TigistWeleteslase-o1l 3 หลายเดือนก่อน +2

      በጣምትመሳሠላለች

    • @shaimashaima5044
      @shaimashaima5044 3 หลายเดือนก่อน +1

      ለአንችብቻአይደለምለእኔምነውየሰውመሰሉ

    • @fiyametalovefiyametalove8690
      @fiyametalovefiyametalove8690 3 หลายเดือนก่อน

      Temsaselalche

    • @Seada-l2b
      @Seada-l2b 3 หลายเดือนก่อน +1

      ልክ ነሽ ይመሳሰላሉ

    • @zeynibadaoud9686
      @zeynibadaoud9686 2 หลายเดือนก่อน

      ለኔም ነው ትመስላለች❤❤❤

  • @user-solomonzl6fq3zc2r
    @user-solomonzl6fq3zc2r 3 หลายเดือนก่อน +3

    Asterya tebark ljisch tebark geny tebark melkame tedar❤❤❤❤❤

  • @Ahmedawol-os3tv
    @Ahmedawol-os3tv 3 หลายเดือนก่อน +10

    ንግግር ትችላለህ በጣም ጎበዝ ነህ ገንዬ በርታ ማሻአላህ

  • @hilinamkebebtube4511
    @hilinamkebebtube4511 3 หลายเดือนก่อน +1

    ዋዋዋዋዋዋዋዉዉዉዉ ገኔ ጀግና እኳን ደስ አለህ ቆንጀ ሚስትና ልጅ አገኘህ ክብር ለፈጣሪ ዋዋዋዉዉ❤❤

  • @ብሌንጎጃሜዋ
    @ብሌንጎጃሜዋ 3 หลายเดือนก่อน +4

    ፍሬን ትመስላለች🤔🤔😍😍😍😍

  • @EmebetEmebet-b7h
    @EmebetEmebet-b7h 3 หลายเดือนก่อน +5

    እንኳን ደሰ አላችሁ ፈጣሪ ያሳድግላችሁ❤❤❤

  • @ሂክማወለየዋ-ሐ4ዘ
    @ሂክማወለየዋ-ሐ4ዘ 2 หลายเดือนก่อน +3

    ልጂቷ ፈሬዳጊን አትመሰልም ❤❤❤❤

  • @lidiatagge5654
    @lidiatagge5654 3 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለዚህ አበቃችሁ!!!!!!!

  • @zewedugemeda3738
    @zewedugemeda3738 2 หลายเดือนก่อน

    ገኔ ወኩሉ ለጊዜው እንኳን ደስያለህ ወንድሜ ገንዬ በጣም ነውደስያለኝ

  • @mihiretendeshaw6649
    @mihiretendeshaw6649 2 หลายเดือนก่อน

    ገንሼ በጣም ደስብሎኛል አስቱ እንኳን ደስ አለሽ ማርዬ ትደግልን

  • @alemayehuworku2177
    @alemayehuworku2177 2 หลายเดือนก่อน

    ገንዬ ምርጥ ጥምረት አስቱ መልካም ጋብቻ

  • @user-solomonzl6fq3zc2r
    @user-solomonzl6fq3zc2r 3 หลายเดือนก่อน +4

    Genya enkwan dese alh❤❤❤❤

  • @እግዚያብሄርእረኛዬነዉ
    @እግዚያብሄርእረኛዬነዉ 3 หลายเดือนก่อน

    ዋዉ ልጁ ግን ጨዋታ ይችላል የምር በጣም ጎበዝ ነዉ አነጋገሩ እራሡ ሥረአት አለዉ ልጃችሁን ፈጣሪ ያሣድግላችሁ

  • @abel8835
    @abel8835 2 หลายเดือนก่อน

    ውይ የምታምር ልጅ እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ❤

  • @እግዚያብሄርእረኛዬነዉ
    @እግዚያብሄርእረኛዬነዉ 3 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሄር ምን ይሣነዋል ሠዉ እዳለዉ ሣይሆን ፈጣሪ እዳለነዉ የሚሆነዉ ❤❤❤❤❤❤

  • @zewdituadmasu6038
    @zewdituadmasu6038 2 หลายเดือนก่อน

    ለሁሉም ጊዜውን ይጠብቅለታል እንኳን ለዚህ አበቃህ ወንድሜ ቤትህን ትዳርህን ልጅህን ይባርክልህ
    ትልቁን ነገር ተናገርክ እግዚአብሔር ምን ያደርገኛል የሚል ሰውማግኘት በጣም መታደል ነው

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 3 หลายเดือนก่อน +2

    እንኳን ደስ አላችሁ እግዚአብሄር ይመስገን ❤❤❤
    🙏🙏🙏

  • @እናትዬአናጺዋ
    @እናትዬአናጺዋ 3 หลายเดือนก่อน

    ገነነ እንኩዋን ደስ አላችሁ ልጃችሁን ፈጣሪ በጸጋ እና በሞገስ ያሳጋችሁ ።
    በጣም ታምራለች ልጃችሁ❤❤❤❤

  • @AlmayawuTess
    @AlmayawuTess 3 หลายเดือนก่อน

    Congratulations batme dasetelale Egzeyabehre huluneme basatu yasabutene yasatale

  • @astuastura9332
    @astuastura9332 3 หลายเดือนก่อน

    ዘኬ እንኮን ወልዶ ለመሳም አበቃህ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉 እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ❤❤❤❤

  • @ዜድየኪዳንልጅ
    @ዜድየኪዳንልጅ 3 หลายเดือนก่อน +4

    Wow እንኳን እግዚአብሔር ለዚህ አበቃችሁ በጣም ታምራላችሁ ❤❤❤❤😍😍😍🙌🏻🙌🏻🙌🏻🙏🏻🙏🏻

  • @jgsgsghcsv9530
    @jgsgsghcsv9530 2 หลายเดือนก่อน

    ውይ እንኳን ደስ አለህ ማራማዊት እመብርንት በመገስ ታሳድግሽ❤❤❤

  • @ועח
    @ועח 3 หลายเดือนก่อน +1

    ዘክዬ እንኳን ደስ አለህ 🙏🙏❤️🇪🇷

  • @Makiba16
    @Makiba16 3 หลายเดือนก่อน

    ገንኔ እንዴት ደስ እንዳለኝ የኔ ጌታ

  • @ytub8615
    @ytub8615 3 หลายเดือนก่อน +1

    ወይኔ እግዚአብሔር በሞጎስ ይሳድግላቹ ደስ ስትል

  • @ወሎየዋነኝየናቴናፋቂweloye
    @ወሎየዋነኝየናቴናፋቂweloye 3 หลายเดือนก่อน +8

    ወለዱ እንደ መብሩክ

  • @amourgagnetoujours
    @amourgagnetoujours 3 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ደስ ያላችሁ በጣም ደስ ይላል። ቤቢ ጆሮዋ ላይ ሎቲ ነው ያለው? ሳታውቅ እንዳትጎትተው አንሱላት እባካችሁ።

  • @IyeFgj-kp4bs
    @IyeFgj-kp4bs 3 หลายเดือนก่อน

    ዋው በጣም ደስ ይላል እንኳን እግዚአብሔር ለዚህ አበቃችው❤❤❤

  • @marmwitdesaley6815
    @marmwitdesaley6815 3 หลายเดือนก่อน

    የኔ ቆንጆ ስታምር እግዛብሄር ያሳድግሽ

  • @GodisGoodallthetime-u3b
    @GodisGoodallthetime-u3b 3 หลายเดือนก่อน +2

    ሁሩታ ???😮ያገሬ ልጅ ነሃ ገኔ

  • @amsaleyaya9550
    @amsaleyaya9550 3 หลายเดือนก่อน

    የኔ ፍቅር ጩጨዋ ደስ ስትል❤❤❤

  • @NasriyaTilibo
    @NasriyaTilibo 3 หลายเดือนก่อน +1

    ዋው ደስ ስል ፈገግነው የደርጋቹን ዘፈኑ ላይ አቦ ይመቸቹ👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @tsehaygsaye5059
    @tsehaygsaye5059 3 หลายเดือนก่อน +2

    ዋዉ እንኳን ደስ አላችሁ❤❤

  • @furtunaghirmy8829
    @furtunaghirmy8829 3 หลายเดือนก่อน

    woww Enqae Dess Alachu Fetari Betbebue Yasadgat❤❤❤❤

  • @RasidGajaru
    @RasidGajaru หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤wow

  • @SAds-r6c
    @SAds-r6c 2 หลายเดือนก่อน

    እመብርሃን ታሳድግላችሁ ❤❤❤❤❤

  • @jemaneshkassa8035
    @jemaneshkassa8035 3 หลายเดือนก่อน

    አንድም ሳይቀር ሁሉንም ማድረግ የሚችል እግዚአብሄር ታላቅ ነገር አድርጎልሃል በነገርህ ሁሉ እግዚያብሄርን ልታመሰግን እና እግዚያብሄርን ልታስቀድም ይገባሃል ሸዋፈራሁ ግን እግዚያብሄርን እና አንተን ይቅርታ ይጠይቅ

  • @Sahala-ph4gl
    @Sahala-ph4gl 3 หลายเดือนก่อน +11

    ወላሂ ወዲ ምንም ቢያስጠላ ሚስት አያጣም የሚባለዉ ዉነት ነዉ

    • @ክዳኔምህርትእናቴ
      @ክዳኔምህርትእናቴ 3 หลายเดือนก่อน +2

      ሴትግን?🙆🙈😂

    • @Sahala-ph4gl
      @Sahala-ph4gl 3 หลายเดือนก่อน +2

      @@ክዳኔምህርትእናቴ ማፊ ክክክክክ

    • @hanamarem6300
      @hanamarem6300 3 หลายเดือนก่อน +3

      የተመታ ኮመንት❤

    • @AaBb-rc8nf
      @AaBb-rc8nf 2 หลายเดือนก่อน

      ያስጠላልደ

  • @SheenaBh
    @SheenaBh 3 หลายเดือนก่อน +3

    Yene konjoo 🎉🎉🎉🎉🎉 Faxar yasa ganchuu

  • @እህተየገብርኤል
    @እህተየገብርኤል 3 หลายเดือนก่อน

    በጣም ጀግና ሴት ነሽ

  • @selamselam3065
    @selamselam3065 3 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን ለዚህ አበቃህ።❤

  • @belaymandefro3577
    @belaymandefro3577 2 หลายเดือนก่อน

    ውድ ወንድሜ እንኳን ደስ ያለህ !! እንኳን ወልደህ ለመሳም ያበቃህ ። በላይ ማንደፍሮ😂

  • @angawtegabu761
    @angawtegabu761 3 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ደስ አለህ /አለሽ መጨረሻቹሁን ያሳምርላቹህ

  • @gman4852
    @gman4852 2 หลายเดือนก่อน

    የአብረሃም እና የሳራ ያድርግላችሁ❤

  • @neimavrty8345
    @neimavrty8345 3 หลายเดือนก่อน

    ማሻ አላህ ስታምር ልጂቱ

  • @HevenTesfaye
    @HevenTesfaye 3 หลายเดือนก่อน

    እግዚኣብሄር ትዳራቹ ይባርክ ደስ ስትሉ

  • @elsatilahun5307
    @elsatilahun5307 3 หลายเดือนก่อน

    ሚኪዬ እንኳን ደና መጣህ

  • @mulugetnet8992
    @mulugetnet8992 2 หลายเดือนก่อน

    በጣም ደሲ ይላል ቆንጀ ሚስትና ልጅ

  • @EeEe-kq8ic
    @EeEe-kq8ic 3 หลายเดือนก่อน

    ድራማ እኮነው ምን ያበቨቅሃል እኮን ደሥ አለህ

  • @etagegnet6376
    @etagegnet6376 3 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ደስ አለህ እንኳን ለዚህ አበቃህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @weymira5535
    @weymira5535 3 หลายเดือนก่อน

    በጣም፣ደስይላል፣አስቴር፣ተመስገን❤❤❤❤

  • @እራቢነኝቢትሙሀመድ
    @እራቢነኝቢትሙሀመድ 3 หลายเดือนก่อน +2

    😮😮ጋዜጠኛው. እዮሀ ሚድያ ላይ ነበር የሚሰራው ልበል ወይስስ ተሳስቸ ነው ❤❤❤

    • @BeleyKassa-og3xr
      @BeleyKassa-og3xr 2 หลายเดือนก่อน

      አልተሣሣትሽም,ነዉ

  • @egizbehezfikirnew9179
    @egizbehezfikirnew9179 3 หลายเดือนก่อน

    Egizabeher Yemsgen enkun dese dese ale alchu deseta chu desetay new betam wudachu ❤ 🙏

  • @burthkhan714
    @burthkhan714 3 หลายเดือนก่อน +2

    ሴቶችየ ከነዚህ እንማር ቁመናና መልክስናይ ጨጒራችን ተላጠ

  • @UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
    @UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ 3 หลายเดือนก่อน

    የአለህ ስራ ድቅ ነዉ🎉🎉

  • @Zubyda-gz2kx8gy5o
    @Zubyda-gz2kx8gy5o 3 หลายเดือนก่อน +1

    ድምጹ ቃልዬን ይመሰሰለል

  • @אווקהאדיסו
    @אווקהאדיסו 3 หลายเดือนก่อน +1

    እሰይ እንኳን ደስ አላችሁ❤

  • @gfg4073
    @gfg4073 3 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ደስ ይላል ዋው❤❤❤

  • @getachewtola
    @getachewtola 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር መልካም ነው።

  • @KaledየጅማውTube
    @KaledየጅማውTube หลายเดือนก่อน

    ቃኢዳ ቁረዓ መቅራት የምትፈልጉ ቴሌግራም ዩቱብ ላይ ኑሁ አሰቀራለው ፎሮራይሌን ነክታቹሁ ተቀላቀሉ ኑሁ ስለደናችን እንማር አላህ ያሳድግልህ

  • @user-wm6bc2ye1v
    @user-wm6bc2ye1v 2 หลายเดือนก่อน

    masha allah

  • @እግዚአብሔርይመስገን-አ1ጨ
    @እግዚአብሔርይመስገን-አ1ጨ 3 หลายเดือนก่อน

    ስለሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @selamhailu4738
    @selamhailu4738 3 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @HappyCroquet-xx4rn
    @HappyCroquet-xx4rn 2 หลายเดือนก่อน

    Zake bsawafrh atkym lklde ydrgawe nawe kantbly kongo ylme enkanlzh abkhe

  • @kelemewerkhailemaryam5156
    @kelemewerkhailemaryam5156 3 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ነው❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @HanaGalane
    @HanaGalane 3 หลายเดือนก่อน +2

  • @አይቅርምአደቅንይሳካል
    @አይቅርምአደቅንይሳካል 3 หลายเดือนก่อน +1

    ፍሬ ነችውይሰ አይኔ ችገርአልበት 😮😮😮😮

  • @LolLol-d5d
    @LolLol-d5d 3 หลายเดือนก่อน

    ማሻላህ

  • @Ethiotube2
    @Ethiotube2 2 หลายเดือนก่อน

    እኔም ልልነበር ትመስላላች በጣም

  • @meseretwolde263
    @meseretwolde263 3 หลายเดือนก่อน

    Congratulations 🎉🎈🍾

  • @mengistutilahun6000
    @mengistutilahun6000 2 หลายเดือนก่อน

    ድምፁ የኢቢየሡን ዳጊን ይመሥላል
    እግዚአብሄር ሁሉን ይችላል

  • @absraagumas5200
    @absraagumas5200 3 หลายเดือนก่อน

    tdarachikun amlak ybarkewu

  • @Rabiiወሎየዋ
    @Rabiiወሎየዋ 3 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ደስ አላችሁ

  • @Miki-vd1lv
    @Miki-vd1lv 2 หลายเดือนก่อน

    የተባረከ ትዳር ይሁንላቹ

  • @MesiiHabtamu
    @MesiiHabtamu 3 หลายเดือนก่อน

    Egezabher yemasegen yasdgilki

  • @MesiBezab
    @MesiBezab หลายเดือนก่อน

    1gna ken bro yemechek

  • @yossibiru-sx3vm
    @yossibiru-sx3vm 3 หลายเดือนก่อน +1

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👌👌👌👌👌👌👌👌❤❤❤❤❤

  • @SadaKassaw5
    @SadaKassaw5 3 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ እንኴን።ደስአላችሁ

  • @Sara2030Sara
    @Sara2030Sara 3 หลายเดือนก่อน

    እንኳንደሰአለህ

  • @makabhai9077
    @makabhai9077 3 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤

  • @warkwark6096
    @warkwark6096 3 หลายเดือนก่อน +1

    ደስ ይላል🎉

  • @H.a.k.d
    @H.a.k.d 3 หลายเดือนก่อน +1

    Egzabhar yemsgen selmaykefile setotaw egzabhar yemsgen

  • @wongelberhane7601
    @wongelberhane7601 3 หลายเดือนก่อน

    Congratulations

  • @yossephdc7270
    @yossephdc7270 2 หลายเดือนก่อน

    wow