ሊያበጥረዉ ነዉ ሊታይ የሚገባ አዲስ ምርጥ ትይንት(Leybetirew new new ethiopian Tiyint)2024

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 389

  • @Muluneshebeyazn
    @Muluneshebeyazn 4 หลายเดือนก่อน +7

    የጭፈረዋን ደጋግሞ ያየ እንደኔ ማነው ❤❤❤ እነ አልማዝ አንደኛ ❤❤❤❤
    .

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 3 หลายเดือนก่อน

      የኔ❤ውድ እህት በቅንነት ደምሬኝ

  • @አገሬ_ምን_ነካሽ
    @አገሬ_ምን_ነካሽ 4 หลายเดือนก่อน +13

    የዘፈን ችሎታን ውድድር ብቻ ሳይሆን፤ባህልንም እያወዳደራችሁ ስለምታሳዩን በጣም አስተማሪና ያስቃልም፤ ደስ ይላል፤በርቱልን።

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 3 หลายเดือนก่อน +1

      የኔ❤ውድ እህት በቅንነት ደምሬኝ

  • @ባዩሼ
    @ባዩሼ 4 หลายเดือนก่อน +26

    አበጀሽና አያ ታዲ ወደፊት ናሸንፋለን 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂💪🏼💪🏼💪🏼💪🏼♥️😂♥️♥️♥️♥️♥️😂😂😂

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 3 หลายเดือนก่อน

      የኔ❤ውድ እህት በቅንነት ደምሬኝ

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 4 หลายเดือนก่อน +13

    እትዬ አልማዝና እመቤት እንዴት ያምራል እስክስታችው እልልልልልልልልልልልል👌👍🌷🌹🌷🌹🌷🌹🍾🍾🍾🍾🍾❤️❤️ሽንጣችሁኝ እኮ👌👍👌👍

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 3 หลายเดือนก่อน

      የኔ❤ውድ እህት በቅንነት ደምሬኝ

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 3 หลายเดือนก่อน

      የኔ❤ውድ እህት በቅንነት ደምሬኝ

  • @VnjddcbcdChmgsthbj
    @VnjddcbcdChmgsthbj 4 หลายเดือนก่อน +17

    እኔ የሚገርመኝ የቆነጃጅቶች ውበት እና ማማር ስታምሩ

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 3 หลายเดือนก่อน

      የኔ❤ውድ እህት በቅንነት ደምሬኝ

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 3 หลายเดือนก่อน

      የኔ❤ውድ እህት በቅንነት ደምሬኝ

  • @YordanosUtopia
    @YordanosUtopia 4 หลายเดือนก่อน +6

    እትየ አልማዝና እመቤት ዋው አይደክማችሁም እኔስ ተሎ ነው የምደክም ችሎታችሁን ሳላደንቅ አላልፍም❤❤❤❤

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 3 หลายเดือนก่อน

      የኔ❤ውድ እህት በቅንነት ደምሬኝ

  • @ccu3907
    @ccu3907 4 หลายเดือนก่อน +5

    አልማዝ እጅግ በጣም ጐበዝ ነሽ👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @afeweld5291
    @afeweld5291 4 หลายเดือนก่อน +5

    ★ ወ/ሮ አልማዝና እመቤት አቀራረብ እጅግ በጣም ጥሩ ነው።
    * ውድድሩ በጥንድ በጥንድ እስክስታ፣ በግል ሽለላና ፣ በድምፅ ዘፈን( እንደዝማም) ውድድር ቢሆን በጣም ያዝናናል አጫጭር ተውኔቶችም ጥሩ ናቸው። በርቱ !
    💚
    💛

  • @mebratuadamu6752
    @mebratuadamu6752 4 หลายเดือนก่อน +5

    አልማዝና እመቤት👏👏👏 Enante setecheferu Esube teneseto yasenekawela beye betebeki betebik kuchi maletu teneshi kir alegn enji lelaw its awesome 👌👌👌

    • @LiyuTilaye
      @LiyuTilaye 4 หลายเดือนก่อน

      Aygeremem enam asebaw neber

  • @SamSam-hv7yj
    @SamSam-hv7yj 4 หลายเดือนก่อน +28

    ሱሪ አትልበሱ ሱሪ ማየት ሰልችቶናል 😢😢😢ቀሚስ ናፍቆናል😢😢😢

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 3 หลายเดือนก่อน

      የኔ❤ውድ እህት በቅንነት ደምሬኝ

  • @YordanosUtopia
    @YordanosUtopia 4 หลายเดือนก่อน +11

    ያያ ገረመው ሰዓት ሲደርስ ድንጉል አዘመረ እንላለን አስታወሰኝ በረሃ ጅንጀሮ ጤፍ ስጠብቅ ድንጉል ሲያዘምር ትዝታ ያለበት እጅ ወደ ላይ👋

    • @RihanaEshetu
      @RihanaEshetu 4 หลายเดือนก่อน

      ትክክል ደንጎል ከጮኸ 8 ሰአት አልፏል ይላሉ ቤተሰቦቸ

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 3 หลายเดือนก่อน

      የኔ❤ውድ እህት በቅንነት ደምሬኝ

  • @TameTAME-x5l
    @TameTAME-x5l 4 หลายเดือนก่อน +6

    እትየ አልማዝ እድሜሽን ያርዝመው

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 3 หลายเดือนก่อน

      የኔ❤ውድ እህት በቅንነት ደምሬኝ

  • @Meazawteshome-el3sf
    @Meazawteshome-el3sf 4 หลายเดือนก่อน +10

    አልማዝ አርቲስት ነሽ!! አብራሽ የጨፈረችው ልጅ በጣም ጎበዝ አክተር ነች ዙማም ድምፅሽ ይባረክ ስርዓትሽ ሲያምር!!!

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 3 หลายเดือนก่อน

      የኔ❤ውድ እህት በቅንነት ደምሬኝ

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 3 หลายเดือนก่อน

      የኔ❤ውድ እህት በቅንነት ደምሬኝ

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 3 หลายเดือนก่อน

      የኔ❤ውድ እህት በቅንነት ደምሬኝ

  • @ccu3907
    @ccu3907 4 หลายเดือนก่อน +3

    እትዬ አልምዝ በጣም የሚደነቅ ነው ❤❤❤

  • @dawitmareyam6598
    @dawitmareyam6598 4 หลายเดือนก่อน +3

    ሁላችሁም በጣም ደስ ትላላችሁ ።የአይናበባና የእለኒ አድናቂ ነኝ።❤❤❤

  • @abayabay3382
    @abayabay3382 4 หลายเดือนก่อน +3

    😂😂😂😂አየገሬ 😂😂😂😂ዝምምምምምምይምምምም😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂እመቤትና እትየ አልማዝ ዋውጭፍራ ጎበዝናችው ሁላችውም በጣም ታምራላችው ስወዳችው እኮ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @אנייהבלטה
    @אנייהבלטה 4 หลายเดือนก่อน +1

    አይ እሱባለው የኔ ድምቀት ሁሌም አንተ ያለህበት ደስ ይላል ❤❤❤ ሁላችሁንም እወዳችሁ አለሁ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Maryg05
    @Maryg05 4 หลายเดือนก่อน +4

    አቤት ችሎታ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @ayenewwude3329
    @ayenewwude3329 4 หลายเดือนก่อน +3

    Etye Almaz Betam nesh yemadenksh Betam new Chilota yalesh you have good voice

    • @ayenewwude3329
      @ayenewwude3329 4 หลายเดือนก่อน

      Zmamm Betam new yemadenksh you have good voice

  • @SamSam-hv7yj
    @SamSam-hv7yj 4 หลายเดือนก่อน +12

    ሀ ሀ ሀ ሀ ሀ በርቱ ለ ለ ለ ሱሪ አትልበሱ😢😢😢

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 3 หลายเดือนก่อน

      የኔ❤ውድ እህት በቅንነት ደምሬኝ

  • @3alemhh176
    @3alemhh176 4 หลายเดือนก่อน +7

    ሱሬ አታብዙ❤❤❤❤

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 4 หลายเดือนก่อน +20

    በባህል ቀሚስ ስለለመድኳችሁ በሱሪ ስትመጡ😡😡😡😡😡😡🫣🫣እባካችሁ ያንን የሚያምርባችሁ በትወናችሁ ላይ 🙂

    • @habeshaengdaw103
      @habeshaengdaw103 4 หลายเดือนก่อน +2

      ዳኛው አዱኛ ነው ያበላሻቸው

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 3 หลายเดือนก่อน

      የኔ❤ውድ እህት በቅንነት ደምሬኝ

  • @etagegnet6376
    @etagegnet6376 4 หลายเดือนก่อน +5

    ያዝማ ጎጃሜው ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @GibatuMalisha
    @GibatuMalisha 4 หลายเดือนก่อน +4

    ፈጣሪ ይጠብቅልን የኛ ምርጦች ውድድድድድድ ነው ምናረጋችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @asfaw5686
    @asfaw5686 4 หลายเดือนก่อน +8

    የአልማዝ እና እመቤት ይገርማል ዋው ❤
    እመቤት ን ፍለጋ ማርቆስ ብመጣ ማግኝት እችል ይሆን ጎበዝ🙈

    • @MaserteDameta-e5t
      @MaserteDameta-e5t 4 หลายเดือนก่อน

      Maerkwoese,ayedalwoem,bakeke,😂😂😂😂beiyeanea,naywoe

    • @MaserteDameta-e5t
      @MaserteDameta-e5t 4 หลายเดือนก่อน

      Ename,eragmwoen,lege,felagea,ematalwoe

  • @emmanuelhabte4491
    @emmanuelhabte4491 2 หลายเดือนก่อน

    በጣም ማራኪ ተርኤት ሁሉም ኢትዮዽይ ለደግፈው ይገባል። በርቱ።

  • @MLove-qr4ls
    @MLove-qr4ls 4 หลายเดือนก่อน +7

    የሣቄ ሚጮች እኳን ደህና መጣችሁ ❤❤❤እሥኪ ላይክ እያረግን እንይላቸዉ ምን ችግር አለዉ አይከፈልበት እያያችሁ ላይክ የማታደርጉ ሠወች

  • @የቆንጆዎችአፍቃሪ
    @የቆንጆዎችአፍቃሪ 4 หลายเดือนก่อน +34

    ገባ ገባ በሉቅመሞች የኮሜንት ሱስ አለብኝ ፈዉሱኝ😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤🎉

    • @HagosAklom
      @HagosAklom 4 หลายเดือนก่อน +2

      ምን ብዬ ልኮምት ቀድመሽ አሳቅሽኝ 😂😂😂😂😂😂😂

    • @hiwiyegech
      @hiwiyegech 4 หลายเดือนก่อน +2

      😂😂😂😂❤

    • @NNNNNN-ko7yl
      @NNNNNN-ko7yl 4 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂😂😂
      ያችስከፋ
      ተነሱ የባስአችአሳቅሽኝ

    • @Abeyዩቶብ
      @Abeyዩቶብ 4 หลายเดือนก่อน

      ​@@HagosAklomየኔዉደምረኝ❤

    • @Abeyዩቶብ
      @Abeyዩቶብ 4 หลายเดือนก่อน

      ​@@NNNNNN-ko7ylደምረኝ❤

  • @Aamina-j9i
    @Aamina-j9i 4 หลายเดือนก่อน +7

    እንኳን ደህና መጣችሁ በመጀመሪያጠፋችው ይሄን ሰሞኑን በሰላም ነውማርያም ሲጠፉ ይጨንቀኛል🫶🫶🫶🫶🫶🫶

    • @نجاةاحمد-ل6ظ
      @نجاةاحمد-ل6ظ 4 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @HagosAklom
    @HagosAklom 4 หลายเดือนก่อน +18

    የአማራ ሕዝብ ሰላምህ ይምጣ ጠላትህ አፈር ይልበስ አለሞቼ 😢😢😢 ያከበራችሁ ይክበር አይዞን ያልፋል ይብላኝ የግፍ ፅዋቸው ሞልቶ ለፈሰሰባቸው ግፈኞች እንጂ
    ፈጣሪ ከዚህ ስቃይና መከራ ሸፍኖ ያውጣችሁ
    የአማራን ያልተበረዘ ባህል ስለምታቀርቡ እናመሰግናለን

    • @IifeIife-uo9xo
      @IifeIife-uo9xo 4 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤❤

    • @Yeshi987
      @Yeshi987 4 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 3 หลายเดือนก่อน

      የኔ❤ውድ እህት በቅንነት ደምሬኝ

  • @خديجهه-و1ز
    @خديجهه-و1ز 4 หลายเดือนก่อน +10

    እኔስ በቆሎን ሳይ ሰፍ እያልኩ መሽ አላህ በጣም ነዉ እምወድ በቆሎ እሸት

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 3 หลายเดือนก่อน

      የኔ❤ውድ እህት በቅንነት ደምሬኝ

  • @yitu8355
    @yitu8355 4 หลายเดือนก่อน +6

    ዝማም የምትለብሳቸዉ ቀሚሶች ሲያማምሩ😮❤

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 3 หลายเดือนก่อน

      የኔ❤ውድ እህት በቅንነት ደምሬኝ

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 3 หลายเดือนก่อน

      የኔ❤ውድ እህት በቅንነት ደምሬኝ

  • @hiamhuot843
    @hiamhuot843 3 หลายเดือนก่อน

    በጣምደስትላላችዉ የባሀል አልባሳት በጣምያምራል

  • @emmanuelhabte4491
    @emmanuelhabte4491 2 หลายเดือนก่อน

    በጣም ግሩም ዝግጂት ነውእንድ ወንድ እራሷን ደብቃ፣ ያዘጋችው። ኤ ፕላስ አግኝታለች።

  • @yohannesjohnny7238
    @yohannesjohnny7238 4 หลายเดือนก่อน +8

    ሰላም የስናቺ እኮን ደናመጣቹህ
    ዲል ለጀግናዉ ለአማራ ፋኖኖኖኖ ፋኖን የምትወዱ በላይክ 💚💛❤💪💪💪💪💪💪

    • @MeriMTube
      @MeriMTube 4 หลายเดือนก่อน

      አሚን

  • @Donakale-M
    @Donakale-M 4 หลายเดือนก่อน +3

    እነዛ ቆንጆ ቆንጆ ልጆች ሱሪ ሚንሚና ለብሰዉ ተጅሞልሙለዋል።ሌሎቻችሁ በጣም ታምራላችሁ። ያዬሽማ ትለያለች❤

  • @belayenesh3862
    @belayenesh3862 4 หลายเดือนก่อน +9

    ሀ ዎቹ ይለያሉ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @GdhfhBghhh
    @GdhfhBghhh 3 หลายเดือนก่อน

    አማራመሆንኮ መታደልነው እማየን🇨🇬kingi FaNo🇨🇬

  • @tenaberihun7379
    @tenaberihun7379 4 หลายเดือนก่อน +6

    አር አብጀሽ እና ታድ ጥሩ አርጋቹኋል ብአላችን እያበላሹ አስቸግረው ነበር ዛሬ ደሞ በሱሪ መጡ😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤ ይመቻቹሁ አብጀሽ እና ታደ

  • @TeayabeAbeba
    @TeayabeAbeba 4 หลายเดือนก่อน +7

    በቆሎው ሢያምር

  • @EmebetBikis-zw3px
    @EmebetBikis-zw3px 4 หลายเดือนก่อน +3

    ሀ ዋች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @tadegeayana9489
    @tadegeayana9489 4 หลายเดือนก่อน +3

    አይናማዋ ቀበጥ ❤ ሁላችሁም ምርጦች

  • @tiruyeyilma8482
    @tiruyeyilma8482 3 หลายเดือนก่อน

    አረረረረረረ ገረመው ምነዋ አነሱንም አስደነገጥካቸው ❤❤❤ ቢሆንም አድናቂህ ነኝ❤❤❤

  • @sabirasabir-hm8zw
    @sabirasabir-hm8zw 4 หลายเดือนก่อน +6

    የለ ጉሩፕ መችም በሣቅነው የሚያሥጨርሡት ደሥሥትሉ ቅብጠታችሁ ዋውነው ❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂

  • @ccu3907
    @ccu3907 4 หลายเดือนก่อน +3

    የታዴ እናት በጣም ጐበዝ

  • @adbarungatu2820
    @adbarungatu2820 3 หลายเดือนก่อน

    የዝማምን ካሴት እየሠማው ነው ያደኩ ❤❤❤❤❤

  • @rashidkhoori
    @rashidkhoori 4 หลายเดือนก่อน +2

    የሲሳይ ሙዝቃ😅 መተችላለሕ በረታ ሲሳይ❤❤❤❤❤

  • @ethio1283
    @ethio1283 3 หลายเดือนก่อน

    ዝማም ( ደሞ አበባ አበባ )
    ( ያይኔ አበባ አበባ )
    ( አበባ .........)
    የመሠረት በለጠን ትዝፈንልን🙏🙏🙏😍

  • @emmanuelhabte4491
    @emmanuelhabte4491 2 หลายเดือนก่อน +1

    Congratulations 🎈🎊🎉 ❤❤❤❤❤

  • @ccu3907
    @ccu3907 4 หลายเดือนก่อน +2

    ዝማም ጥሩ ድምፅ አለሽ

  • @tesfayejc2810
    @tesfayejc2810 4 หลายเดือนก่อน +1

    አልማዝ ባትወፍሪ ከእመቤት አታንሽም።በጣም ታምራላችሁ።አቤት እመቤትን ስወዳት!!!❤❤❤❤❤

  • @ToibaAhmed-p7y
    @ToibaAhmed-p7y 4 หลายเดือนก่อน +3

    እወዳችሀለሁየኔአዝናኝ❤❤❤❤❤❤

  • @ወለተኪዳን-ዸ9ገ
    @ወለተኪዳን-ዸ9ገ 4 หลายเดือนก่อน +5

    ለ ጉሮብ በሳቅ ገደሉኝ😂😂😂😂😂❤❤

  • @madeenasayed3079
    @madeenasayed3079 4 หลายเดือนก่อน +2

    የዛሬው ይለያል❤❤❤❤❤

  • @ccu3907
    @ccu3907 4 หลายเดือนก่อน +2

    ሁላችሁም አንደኛ ናችሁ👏👏👏👏👏👏

  • @cheregore8482
    @cheregore8482 4 หลายเดือนก่อน +2

    ያየሽ ሁሉም ያምርብሻል

  • @ruhama2434
    @ruhama2434 4 หลายเดือนก่อน

    ዋውውው ዛሬ እመቤት በጣም አምሮባታል ከነ አለባበሷ የ❤❤❤❤❤

  • @MekdesMekete-tt1hw
    @MekdesMekete-tt1hw 4 หลายเดือนก่อน +3

    መቸዋል የኔ ምርጥች😘😘😘

  • @mastwalb
    @mastwalb 4 หลายเดือนก่อน +2

    የኔ ማሮች

  • @animutmosie9063
    @animutmosie9063 4 หลายเดือนก่อน

    ሀ ግሩፖች ትለያላች በጣም የምንወደውን እና የምንኮራበት ባህላችን ጠብቆልን ላላየ እና ለማያውቅ ሁሉ አሳዩልን በርቱልን keep it up ለ ግን😢

  • @ቃልየማርያምልጅ-ሸ7ደ
    @ቃልየማርያምልጅ-ሸ7ደ 4 หลายเดือนก่อน

    ብዙ ሥራዎቺ አሏቺሁ በጣምም አሪፍናቸዉ ግን በክፍል በተከታታይ ድራማ ብትሠሩ የበለጠ እዪታ ይኖረዋል ያዉ የተሠማኝንነዉ የተናገርሁት ባላቺሁበት ፈጣሪ ይጠብቃቺሁ እወዳቺሃለሁ❤❤❤❤🙏🙌🙌❤❤❤❤

  • @almaztaye9712
    @almaztaye9712 4 หลายเดือนก่อน

    ወይ እበጀሽ እስተያየትሽ እዴት እደሚያስቀኝ እፍፍፍፍ ኑርልኝ ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @burteteferi6970
    @burteteferi6970 4 หลายเดือนก่อน +3

    ገሬ እውነት ነው ዝም ነው

  • @meronLove-e5j
    @meronLove-e5j 4 หลายเดือนก่อน +9

    እኔ የ ሀ ደጋፊነኝ❤❤❤❤

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 3 หลายเดือนก่อน

      የኔ❤ውድ እህት በቅንነት ደምሬኝ

  • @VipA04e
    @VipA04e 4 หลายเดือนก่อน +3

    Etye almaz wddddddd❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MeremEshetu
    @MeremEshetu 4 หลายเดือนก่อน +1

    ኧረ የሲሳይ አገባብ😂😂😂😂😂😂ሞትኩኝየምር አረ ተባረኩ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @HudyBjgjh-qw2wb
    @HudyBjgjh-qw2wb 4 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ ስታምሩ እህ እርደው በናተ እቅልፍ አጣሁ አበጀሽ ታድ ያዩሽ ታውአድ በሉኝ የመዳምስራ ቀር ነገ ብታባርረኝ ተናተእራስ አልወርድም የኔ አማራወች ሁላቹህም ታምራላቹህስማቹህን ስለማላቀውነው ያልጠቀስኩት

  • @ይኸነውቢያልፈው123
    @ይኸነውቢያልፈው123 4 หลายเดือนก่อน +5

    አይ አዱኛ ሱሪ አለበስካችው

  • @yesharegchernet8589
    @yesharegchernet8589 4 หลายเดือนก่อน +3

    አበጀሽ፣የኔደርባባ፣መነጽሩንእኮ፣አንገላታሸው❤😂😂😂😂❤❤❤

  • @bateldamte
    @bateldamte 4 หลายเดือนก่อน +2

    አበጀሽ ለኔም ሳሚልኝ አደራ ❤❤❤❤❤❤

  • @HagosAklom
    @HagosAklom 4 หลายเดือนก่อน +4

    አረ ተው እሱቤን የምታውቁ ❤❤😢😢🌹🌹🤴🤴

  • @HananTdas
    @HananTdas 4 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላማችሁ ብዝት ይበልልን❤❤❤❤

  • @ayenewwude3329
    @ayenewwude3329 4 หลายเดือนก่อน

    Zmamm Betam new yemiyamr voice alesh I like your music

  • @WaseAbele
    @WaseAbele 3 หลายเดือนก่อน

    Bertu betam yamral

  • @tejealene2386
    @tejealene2386 4 หลายเดือนก่อน

    እሰይ
    ማሮች ስወዳችሁ ወይኔ በጣም ነው የምታምሩት🙏🙏❤️❤️👏👏👏👏🥰🥰

  • @ቃልኪዳን-ሐ7ኸ
    @ቃልኪዳን-ሐ7ኸ 4 หลายเดือนก่อน

    አረ በናፍቆት ልትደፉን ነዉ ቀራቹብን እኮ እንኳን ደህና መጣቹ የኔ ሱሶች ሰላም ለሀገራችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @FATAMAAhmed-l8s
    @FATAMAAhmed-l8s 4 หลายเดือนก่อน +2

    እንኳን ደህና መጣችሁ የኔ ውዳች እኔ ሀ ነኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tiruyeyilma8482
    @tiruyeyilma8482 3 หลายเดือนก่อน

    እውነትም መተቃቀፋ ጥሩ ነው❤❤❤❤በየመንደሩ እየዞረ ነው አለች ቀበርቾ አላለችም ክሰማሁት የቆየ ነው ቀበርቾ አይይይ የጎባን ነገር ❤❤❤ግን እናንተ ባህላችን ነው የምታሳዩት ❤❤❤

  • @amefke2069
    @amefke2069 4 หลายเดือนก่อน

    ውዶችዬ ስታምሩ አደራ ፍቅራችሁን እንዳትቀንሱ እንዳትለያዩ ፈጣሪ ይርዳችሁ

  • @aynadisyeshambel6944
    @aynadisyeshambel6944 3 หลายเดือนก่อน

    Ene suri batlebsu bay negi beterfe bertu💚💛❤️👍🏾

  • @YordanosUtopia
    @YordanosUtopia 4 หลายเดือนก่อน +4

    እኛ ማየት የምንፈልገው ቀሚስ ባህላችንን ነው ሱሬ ሰልችቶናል ሱሬማ ሞልቷል እኮ ዪቲቪው ያጨናነቀው ሱሬ ለባሽ ነው እኛ እናንተን የምናይ በአላችን መለስ ብላችሁ ስላሳያችሁን ነው እንጂ ሱሬና የሙት ፀጉር አንፈልግም የራሳችሁ ውበት ብቻ

  • @TsegawMahregu-px2bl
    @TsegawMahregu-px2bl 4 หลายเดือนก่อน

    ጎሽ ያልምዎርቅ አንችም ሱሪ erre አላማረባችሁም እኔ ባህል እና ወጋችሁ ነው የሚስበኝ በትረፈ ደስስ ትላላችሁ

  • @meremseid8667
    @meremseid8667 4 หลายเดือนก่อน +1

    ሳላይ ምኮምት እና ላይክ የማረገው ነገርስ ስወዳችሁ ደግሞ ከምኔው ነው ሀሳቡ ሚመጣላቹ❤❤❤

  • @habeshaengdaw103
    @habeshaengdaw103 4 หลายเดือนก่อน

    ደረጄ የኛ ተስፋ ወጣ በል እደግልን

  • @ayenewwude3329
    @ayenewwude3329 4 หลายเดือนก่อน +2

    Betam new yemtamrut

  • @tigistdires9064
    @tigistdires9064 4 หลายเดือนก่อน +2

    ሀሀሀሀሀሀሀ ሰወዳችው ድምቀቶች

  • @yoditkassa8338
    @yoditkassa8338 4 หลายเดือนก่อน

    የእትየ አልማዝ ቁንጅና ያስደምማል

  • @AboBshjs
    @AboBshjs 4 หลายเดือนก่อน +2

    ዉብናችሁ ተሎቶሎ ልቀቁ❤❤❤❤❤❤❤

  • @AbayneshEndalamaw
    @AbayneshEndalamaw 4 หลายเดือนก่อน +4

    ሁላችሁም ታምራላችሁ ትችላላችሁ❤❤❤በተለይ የሀሀሀሀ ቡድን አደኛ ❤❤❤🎉🎉🎉 እመቤት እባክሽ ወደ ሀሀሀሀ ቡድን ተመለሸ

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 3 หลายเดือนก่อน

      የኔ❤ውድ እህት በቅንነት ደምሬኝ

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 3 หลายเดือนก่อน

      የኔ❤ውድ እህት በቅንነት ደምሬኝ

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 3 หลายเดือนก่อน

      የኔ❤ውድ እህት በቅንነት ደምሬኝ

  • @marryajman1377
    @marryajman1377 4 หลายเดือนก่อน +2

    ሱሪ ለባሾች ፕሮግራሙን እያበላሻችሁት ነው ለ ወች ውደቃችዃል

  • @hasinashaikh391
    @hasinashaikh391 4 หลายเดือนก่อน +1

    ሀሀሀሀሀ በርቱ ለ ደግሞ ሱሪን አውልቁ

  • @ethiolove2286
    @ethiolove2286 4 หลายเดือนก่อน +2

    የእኔ ቴራፒዎች እንኳን ደህና መጣችሁ❤❤❤❤❤

  • @enzybelay8411
    @enzybelay8411 4 หลายเดือนก่อน +2

    አረ ገረመዉ ትንፋሹ ልዩ ነዉ😮

  • @KibenashBekele
    @KibenashBekele 4 หลายเดือนก่อน

    ጉበዝዝዝ ናችሁሁ በርቱ

  • @ሰውማመን-ቈ3ዠ
    @ሰውማመን-ቈ3ዠ 4 หลายเดือนก่อน

    እናተን ያመጣልን ፈጣሪ ይመስገን ድክም ብሎኝ ተኝቸ እናተን ሳይ ድካም የታባቱ ምችት ይበላቹህ የኔ ሱሶይ❤

  • @ትርንጎእንዳለው-ኰ7ፀ
    @ትርንጎእንዳለው-ኰ7ፀ 4 หลายเดือนก่อน +1

    ያለሞርቅየ በናትሽ ሱሪ አትልበሱ ቀሚስ ነው የሚያምረው

  • @Yeshi987
    @Yeshi987 4 หลายเดือนก่อน +1

    አቤት ያየሽ ታለንት 1ኛ ❤❤❤❤❤❤😂😂😂

  • @Rahma-vr1md
    @Rahma-vr1md 4 หลายเดือนก่อน +5

    ስማቸውን አበላሸውኮ ይሄ አዱኛ የሚባል ሰውዬ😂😂😂😂😂😂ዳሌ እያለ መጣኮ 😂😂😂

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 3 หลายเดือนก่อน +1

      የኔ❤ውድ እህት በቅንነት ደምሬኝ

  • @dadesert5446
    @dadesert5446 4 หลายเดือนก่อน +2

    ወይኔ ገረመው በሳቅ ገደለኝ😂😂😂😂😂😂

  • @tadegeayana9489
    @tadegeayana9489 4 หลายเดือนก่อน +1

    ካራቴዋ ❤