ሙቀቴ ሳይበርድ አዲስ ሙሉ ፊልም(Muketa Sayberd) New Ethiopian Movie 2024

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 144

  • @lebasiewal646
    @lebasiewal646 10 วันที่ผ่านมา +19

    ያየሺ ሰወድሺ ሁላቹም ጎበዛች ናች ከኤርትራ

  • @መልቲሚዲያመልቲሚዲያ
    @መልቲሚዲያመልቲሚዲያ 10 วันที่ผ่านมา +5

    በጣም ይገርማል አማራ በሁሉ የታደለ የወሪያችሁም አለው ቃና በጣም ነው የምወዳችሁ የማደንቃችሁ ❤❤❤❤

  • @MekiyaEndris-w5g
    @MekiyaEndris-w5g 10 วันที่ผ่านมา +33

    እስኪ የምትወዷቸው ልያችሁ 🎉❤❤❤ ጋይስ ሰቡሰብ ብለን አበጀሽን እንይጂ ዳቦውን በጉን ይዘን ❤ አቦ ስወዳችሁ

    • @EbroSeydi
      @EbroSeydi 10 วันที่ผ่านมา +2

      ዳቦ መያዝ ትወዳላቹህ😂😂

    • @سميرهحبشي-ث7ث
      @سميرهحبشي-ث7ث 10 วันที่ผ่านมา +1

      እኔማሊደፋኝነው የዳቦናፍቆት😢

    • @MekiyaEndris-w5g
      @MekiyaEndris-w5g 10 วันที่ผ่านมา

      ​@@EbroSeydi😂😂😂 ለናተ ብለን ነዋ

    • @EbroSeydi
      @EbroSeydi 10 วันที่ผ่านมา

      ልሰጡን ነው😂​@@MekiyaEndris-w5g

    • @beretukanMeles
      @beretukanMeles 10 วันที่ผ่านมา +1

      😂😂😂​@@MekiyaEndris-w5g

  • @OmarDema-o9u
    @OmarDema-o9u 10 วันที่ผ่านมา +5

    እረ እንደዉ ስወዳችሁኮ ሁላችሁም እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ ❤❤❤ሀገሬ ሰላምሽ ይመለስ 🎉🎉

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 9 วันที่ผ่านมา +2

    ያየሺን ያላቹ 💝💝

  • @adbarungatu2820
    @adbarungatu2820 10 วันที่ผ่านมา +6

    እናንተ በአምሮት ልገሉኝ ነው ወይኔ እምየ ሀገሬ ሰላሙን ይመለስልን የውነት ሀገሬ ናፈቀኝ❤❤❤

    • @Mathina-bo2cw
      @Mathina-bo2cw 10 วันที่ผ่านมา

      አሚንን 😢😢😢😢😢

  • @FreeGames-d6x
    @FreeGames-d6x 10 วันที่ผ่านมา +4

    ዋው እንኳን ደና መጣችሁ ስወዳችሁ እኮ የማሽላ ጥንቅሹን አስታዉሳችሁኝ እደት ምራቄን እዴዋጥኩኝ አይ ሸዋ አሁን ወቅቱ ነዉ

  • @mobilemobile4777
    @mobilemobile4777 10 วันที่ผ่านมา +7

    አያ ታዴ ኣረ ወይኔ በሳቅ ገደለኝ ያየሽ እንደኔ ቆራጥ ነች

  • @teddikebedet9230
    @teddikebedet9230 8 วันที่ผ่านมา +2

    መደነቂያ ግሮፑን እየበከለች ነው እሰኪ እሰኪ እህቶችሸን ተመልከች ፊትሸ አመድ ፀጉርሸ የፈረሰ እንባክ ከተማ ግቢ እና ከነዛ ጋለሞቶች ጋር ተቀላቀየ እዚህ በባሕልሸ እያፈር ሰራ የለም

  • @VipA04e
    @VipA04e 10 วันที่ผ่านมา +4

    የኔውቦች ድምቅበሉልኝ የኔ ቀሚስ ለባሽ ባለማህተቦች❤❤❤❤

  • @AhmedAlhazmi-n1e
    @AhmedAlhazmi-n1e 7 วันที่ผ่านมา +2

    ❤❤😢ታምራላችሁ🎉🎉🎉🎉❤

  • @beza-n4d
    @beza-n4d 10 วันที่ผ่านมา +6

    ማነው እንደኔ በጉጉት ሚጠብቃቸው ❤

  • @Jojo-hr6fl
    @Jojo-hr6fl 10 วันที่ผ่านมา +2

    እረ አያታዴ ገደለን 😂😂😂😂😂 የኔ ቆንጆዎች የያየሽ እና ያያታዴ አራት ልጆች ወሬ ለመልቀም በመስኮት የተደረደሩ አይጦቼ መስለው ብቅ ጥልቅ እያሉ ተደረደሩ ።😅😅

  • @يونسيو-ف8ط
    @يونسيو-ف8ط 10 วันที่ผ่านมา +8

    አያታዴእና ያየሽ በጣም ነው እማስቁኝ መቸም አይስማሙም😅😅😅😅😅😅

  • @hanahabraham1253
    @hanahabraham1253 10 วันที่ผ่านมา +2

    ወይ አገዳ በጣም እወዲ ነበር ማየቱም ተስፋ ነዉ እንኮን ስትበሉ አየሁ

  • @shewa_entertainment.
    @shewa_entertainment. 10 วันที่ผ่านมา +5

    ❤❤❤❤❤ በርቱ ምርጦቼ❤❤❤❤❤

  • @የለገደመለ
    @የለገደመለ 10 วันที่ผ่านมา +4

    መጡመጡ ❤❤❤

  • @wubalembayeh8984
    @wubalembayeh8984 9 วันที่ผ่านมา +1

    እኔኮ ስወዳችሁ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @dawitmareyam6598
    @dawitmareyam6598 9 วันที่ผ่านมา

    ኸረ የአይኔአበባ እና ትመሳሰላላችሁ በጣም ነው የምወዳችሁ።ለሁላችሁም❤❤❤❤

  • @AhmedAlhazmi-n1e
    @AhmedAlhazmi-n1e 7 วันที่ผ่านมา +1

    ዉዷች❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @Swdtazkyy
    @Swdtazkyy 10 วันที่ผ่านมา +1

    ‼️‼️‼️ፍቅራችው ሊደፋኝ ነው ።እናንተ ባትኖሩልኝ ኖሮ የካናዳን ኑሮ እንዴት አባቴ እገፋው ነበር ።ውዶቼ ኑሩልኝ አይለውጣችው ከስልጣኔ ቡዳ ይሰውራችው።አፍ የሚያስከፍት ትወና ብቃት 🫢ይብላኝ ለማያቃችው። መሀል ካሳንቺስ አድጌ እናንተ ግን ምነው ገጠር በተወለድኩኝ ታስብሉኛላችው።እንዬ ደጓን አያቴን ነው እሚታስታውሰኝ አቤት የናትነት ለዛዋ ልብ ሲያቀልጥ ሁላችውም የትወና ብቃታችው ያስደምማል❤❤❤❤❤

  • @zieneb
    @zieneb 10 วันที่ผ่านมา +3

    ድምቀቶች አረ እኔንም ሳሙኝ❤❤❤❤❤❤

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 10 วันที่ผ่านมา +3

    ወይኔ ወይኔ በቆሎ እንዳማርኝ እርር ባካችሁ ጎመጀሁ ዱሮ እንዳልናቅሁት አሁን በአይኔ ላይ ውል እያለ እናንተማ ጋር ሳይ በቃ ወይኔ አገር ሲሆኑ በእጅ የያዙት ሆንና እንዳልገፍንው ይህው አሁን አሳር አስቆጠር ማን እንዳገር ማንእንደወንዝ ወይኔ አገሬ ስላም ንፍሶብሽ ግን ምን ይሄ አብይ የሚሉት የቀትር ጋንኤል ካልጠፍ ምንም ስላም የለም ግን ተስፍ አንቆርጥም በፍጠርን በእመቤቴልጅ በደቂቃ ህዝብን ሳይጎዳ ከንግብር አበሮቹ እንደ ጭስ አትኖ ያጥፍልን

  • @ወለተኪዳን-ዸ9ገ
    @ወለተኪዳን-ዸ9ገ 10 วันที่ผ่านมา +2

    እመቤት እረ በሳቅ 😂😂😂😂❤❤

  • @muluwork5313
    @muluwork5313 10 วันที่ผ่านมา +2

    ስወዳችሁ❤️❤️❤️❤️

  • @يونسيو-ف8ط
    @يونسيو-ف8ط 10 วันที่ผ่านมา +3

    ዛሪበጣም አምሮባቸዋል

  • @Marya-dm6hy
    @Marya-dm6hy 10 วันที่ผ่านมา +2

    የኔ ውዶች❤❤❤❤

  • @hanahabraham1253
    @hanahabraham1253 10 วันที่ผ่านมา +5

    ታዴ መቸነዉ የሴት ነገር የሚቆርጥልህ😂😂😂

    • @Mathina-bo2cw
      @Mathina-bo2cw 10 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂😂 ይወዳል

  • @RRuth8852
    @RRuth8852 10 วันที่ผ่านมา +1

    Betam konjowech setameru ❤❤❤

  • @eyrusfeker4790
    @eyrusfeker4790 10 วันที่ผ่านมา +1

    ስታምሩ የኔ ውዶች❤❤❤❤❤

  • @መክያወሎየዋቤተአማራ
    @መክያወሎየዋቤተአማራ 10 วันที่ผ่านมา

    የኔወዶች አላህይጠብቃችሁ ❤❤🎉🎉

  • @chombegobena4279
    @chombegobena4279 4 วันที่ผ่านมา

    ናፍቃችሁኝ ነበር

  • @ethiolove2286
    @ethiolove2286 10 วันที่ผ่านมา +2

    ውዶችዬ❤❤❤❤
    እረ አበጀሽ መች ነው የምትመጣ?

  • @WorkyeAdane
    @WorkyeAdane 10 วันที่ผ่านมา +1

  • @እግዚአብሔርያዘአሸነፊንው
    @እግዚአብሔርያዘአሸነፊንው 9 วันที่ผ่านมา

    አየ ያለምወረቅ❤❤❤❤❤❤

  • @GdhfhBghhh
    @GdhfhBghhh 10 วันที่ผ่านมา +2

    እሲ አይታቺሁ ላይክ አርጓቸው

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 10 วันที่ผ่านมา +2

    የለም ወርቅና የትንበርሽ በጣም መልካቸው ይመሳስላል

  • @Mathina-bo2cw
    @Mathina-bo2cw 10 วันที่ผ่านมา +1

    ወይኔ ጥቅሹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉😢😢😢😢

  • @aschabe
    @aschabe 10 วันที่ผ่านมา

    ምርጦች ሰላም ናችሁ

  • @afeweld5291
    @afeweld5291 10 วันที่ผ่านมา

    የታዴ ሕልም ብቻ ነው ትክክል ! አሳመረው ከእርቅ በኋላ ውረድበት!

  • @MashYez
    @MashYez 10 วันที่ผ่านมา

    የድሮ አባቶች እኮ ልጆችቸው እየሰሙ ያኛውን ነገር ያደርጋለሉ አያፍሩም

  • @fgfdggf2658
    @fgfdggf2658 10 วันที่ผ่านมา +1

    ዋዉ በቀለዉ

  • @zobleselam5695
    @zobleselam5695 10 วันที่ผ่านมา +3

    አታንጓጅ እርጉዝ መሰለችኝ እናንተ ምን ይመስላችኋል።

  • @WorkeGelana-sv5if
    @WorkeGelana-sv5if 10 วันที่ผ่านมา

    ወይኔ አገዳው እዴት ያምራል ቀሽ ቀሽ አለኮ ትቅሽ ነው አይደል እካንም አሳያችሁን እናመሰግናለን

  • @TayeTessema-cs5lr
    @TayeTessema-cs5lr 10 วันที่ผ่านมา +2

    ስማቸው ስለ ሴት ስት ነው የምታውቀው እና የያየሽ ምክር ተቀበል

  • @htwy52
    @htwy52 9 วันที่ผ่านมา

    ምን ይደረጋል ምራቅን ከማዋጥ በቀር። ሰሞኑን ሳላያችሁ ናፍቃችሁኝ ነበር። እሱ ባለውና ሲሳየ አልማዝየስ ደህና ናቸው ወይ ሁሉንም ሰላም በሉልኝ።

  • @habtamumekonen8514
    @habtamumekonen8514 10 วันที่ผ่านมา +1

    ሀገሬ ማርቆስ እረ ናፈቅሽኝ

  • @በክርስቶስክርስቲያን
    @በክርስቶስክርስቲያን 10 วันที่ผ่านมา

    ወይኔ ቦቆሎ❤❤❤❤❤❤❤

  • @JAsperEudaimonia
    @JAsperEudaimonia 10 วันที่ผ่านมา

    አታጓጅ ❤❤❤❤❤
    እመቤት ❤❤❤❤❤

  • @dessalegnetelele7553
    @dessalegnetelele7553 9 วันที่ผ่านมา +1

    Were is Abejesh?.

  • @infodubai3233
    @infodubai3233 3 วันที่ผ่านมา

    እረ አበጀሽይ ናፈቀችኝ አምጡልን

  • @WoynshetHaylemariam-t4o
    @WoynshetHaylemariam-t4o 4 วันที่ผ่านมา

    ይቺ መደነቂያ የምትባል ለሀገሩ ባህል አትመጥንም እሷ ያለችበትን አላየውም አሁንም ለመፃፍ ነው የሆነ ነገር አርጓት!

  • @abedalkader3770
    @abedalkader3770 10 วันที่ผ่านมา

    🎉❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @alain-vw8us
    @alain-vw8us 5 วันที่ผ่านมา

    🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @dessalegnetelele7553
    @dessalegnetelele7553 9 วันที่ผ่านมา

    Yaz Tade ❤❤.

  • @mikiselam-s9m
    @mikiselam-s9m 10 วันที่ผ่านมา +1

    ዬየትየ ለሌ አደልም የትየ ለምልም ይሂድ አላለችም😃😃😃😃😃

  • @yosefakatsukihokage4817
    @yosefakatsukihokage4817 10 วันที่ผ่านมา +1

    Setamruu❤❤❤

  • @yonass6203
    @yonass6203 10 วันที่ผ่านมา +1

    ኸረ ውዴን አስተዋውቁኝ

  • @bizu-e4g
    @bizu-e4g 10 วันที่ผ่านมา +1

    ውዶቼ❤❤❤

  • @YordanosUtopia
    @YordanosUtopia 10 วันที่ผ่านมา +1

    ዉዶቼ❤❤❤❤❤

  • @nebyouahmed753
    @nebyouahmed753 9 วันที่ผ่านมา

    ❤Emebate

  • @Warlatubu
    @Warlatubu 10 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 10 วันที่ผ่านมา +1

    በእውንት ያያሽዬና ታዴ ሲታርቁ እንባዬ ንው የፍስስው እኔጃ ለምን እንደሆን

  • @Mathina-bo2cw
    @Mathina-bo2cw 10 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @KaremaEthyobia
    @KaremaEthyobia 10 วันที่ผ่านมา

    አንባን።ባበቶ።😂😂😂ቆበ።❤❤❤😂😂😂😂

  • @Alimira-v1v
    @Alimira-v1v 10 วันที่ผ่านมา

    እና ንተን ባይስጠኝ ምን ይበቃኝነበር ❤❤❤❤❤

  • @Mesert196
    @Mesert196 10 วันที่ผ่านมา +1

    እንኳን የትየሌሌ የትየ ለምለም ቤት ይሒድአለች 😁😁😁😁

  • @beretukanMeles
    @beretukanMeles 10 วันที่ผ่านมา +1

    ተው ልሸቅልበት እሄን ስሜት እሚያውቀው ያቀዋል እናትና አባት ተጣልተው ሲታረቁ ያለው ስሜት

  • @የሽየድንግልማርያምልጅ
    @የሽየድንግልማርያምልጅ 10 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤😂

  • @abebegashaw2055
    @abebegashaw2055 8 วันที่ผ่านมา

    አበጀሸ የት ናት አበጀሸን አምጦት

  • @SolomeGera
    @SolomeGera 6 วันที่ผ่านมา

    Comment lemestet Hulu techegerku ahhhh

  • @asenakufesha7133
    @asenakufesha7133 10 วันที่ผ่านมา

    ❤🌹🌹💕💕💕💞💞🌻🌻

  • @zindzind3952
    @zindzind3952 10 วันที่ผ่านมา

    🎉🎉🎉🎉

  • @samrawitzemene7722
    @samrawitzemene7722 10 วันที่ผ่านมา +1

    Ewunetsh yayesh kifu bal nw miyasrej

  • @cheregore8482
    @cheregore8482 10 วันที่ผ่านมา +1

    የሻሽ ፋብሪካ በአካባቢያችሁ አለ??

  • @MULUNESH-n9c
    @MULUNESH-n9c 10 วันที่ผ่านมา

    ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ

  • @TayeTessema-cs5lr
    @TayeTessema-cs5lr 10 วันที่ผ่านมา +1

    ውበት ልክ ነሽ ለሚስትነት አትመጥንም ቀባጣ ነገር

  • @amnahabdullah8108
    @amnahabdullah8108 3 วันที่ผ่านมา

    😂😂😂😂❤❤❤

  • @lemlemkassaye375
    @lemlemkassaye375 10 วันที่ผ่านมา +2

    እንዴ አበጀሽ ግን ስንት ወር ነው ምትታረሰው አልበዛም😊

  • @TayeTessema-cs5lr
    @TayeTessema-cs5lr 10 วันที่ผ่านมา

    እግዳውስ ያየሽ ቆቡን ድፊ መንኩሺ ከቻልሽው

  • @BiraraAlem
    @BiraraAlem 10 วันที่ผ่านมา

    ወይ ያይናአባ ዘላለሜን ያንችን ስልክ ፍለጋ ልሰቃይ

  • @meronmammo6124
    @meronmammo6124 9 วันที่ผ่านมา

    Yewebdar wefera setasetela, aregeza new weyes tama endih yebokachew.. yasetelal

  • @hannaalmaz2394
    @hannaalmaz2394 10 วันที่ผ่านมา

    አያ ታዴ ግን ተንከራተትክ እኮ በዛ ሌሊት 😂😂😂😂

  • @mrn3878
    @mrn3878 10 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😢🎉🎉

  • @abebakibret4565
    @abebakibret4565 10 วันที่ผ่านมา

    😂😂😂😂😂🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @TayeTessema-cs5lr
    @TayeTessema-cs5lr 10 วันที่ผ่านมา +2

    አያ ታዴ አርፈህ ተኛ ሌላ ጊዜ ሞክር

  • @fgfdggf2658
    @fgfdggf2658 10 วันที่ผ่านมา +2

    ታደ😂

  • @Asamenwmkonn
    @Asamenwmkonn 7 วันที่ผ่านมา

    እውነት ነው አበጀሽ ናፍቃናለች

  • @yoditkassa8338
    @yoditkassa8338 10 วันที่ผ่านมา

    አያ ታዴ ስትንቆራጠ ጥ አደርክ 😅😅😅😅😅😅😅

  • @ፍቅርተስላሴ-በ2ኀ
    @ፍቅርተስላሴ-በ2ኀ 10 วันที่ผ่านมา

    ያዩ እንደው ስታስደስቺ ግን በጠራው አማርኛሽ ላይ ደ ማለት ሲገባሽ ዴ አትዪ ጥራትሽን ይቀንስብሻል::

  • @eyerusalemsaliya9925
    @eyerusalemsaliya9925 10 วันที่ผ่านมา

    😅😅😅😊😊😂😂

  • @adinkamersha
    @adinkamersha 10 วันที่ผ่านมา +1

    አይ የጎጃም በቆሎ

  • @gietuyirga7260
    @gietuyirga7260 9 วันที่ผ่านมา +1

    Yayeshi simotilish letadie sichiw.....kkkkk

  • @adinkamersha
    @adinkamersha 10 วันที่ผ่านมา

    አረ አበጀሽየ ጠፋችብኝ

  • @RoziNure
    @RoziNure 10 วันที่ผ่านมา +1

    መጣችሁ❤

  • @tegestherrmann4029
    @tegestherrmann4029 9 วันที่ผ่านมา

    Why they stop wearing Ethiopian clothing. It is good for health wearing Cotton is will balance your body and health. I love my Ethiopian women wearing habesha kemis.

  • @mtolla5767
    @mtolla5767 10 วันที่ผ่านมา

    Tade ha ha dimotfer.. dude you need to slow down

  • @سميرهحبشي-ث7ث
    @سميرهحبشي-ث7ث 10 วันที่ผ่านมา

    ያኔአበባ ብርጭቆው ምድነው ወየውበሳቅ

  • @AbebaGyohannes
    @AbebaGyohannes 10 วันที่ผ่านมา

    kmkele betsboche nachuh batekalay

  • @MashYez
    @MashYez 10 วันที่ผ่านมา

    ያለም ወርቅም እኮ ነጭ ነች