ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
አሜን አሜን ቃለሕወት ያሠማልን በፀሎት አስቦኝ አስካለ ማሪያም ብላችሁ
ኣንታ ብሩክ እግዛብሔር ኣምላክ ኣብዚሑ ጸገኡ ይብዘሓዮ ኣነ ኩሉ ግዜ ኢየ ዝካታተለካ❤❤❤❤❤ 5:28 5:31
አሜን መምህር ጸጋው ይብዛሎት❤❤❤
ወንድማችን ዳቆን እግዚአብሔር ይጠብቅዎት ሰይጣን ለመኖሩ የሚጠራጠር ፈጣሪ የለም እንደማለት ነው ፈጣሪያችን አምላካችን ጌታችን መዳህኒታችን እየሱስ ክርስቶስ በመጽሀፍ ቅዱስ በብዙ ቦታ ሰይጣንን አጋንትን ከሰዎች እያወጣ እንደፈወሰ አይተናል ዛሪም ሰዎች በዚህ ችግር ዉስጥ አሉ ይህን ነው እያሰተማሩ ያሉት በርቱ በአብ በወልድ በመንፈሰ ቅዱስ ሰም ጠላት ይፈር
እመብርሀን የአገልግሎት ዘመንህን ታርዝምልን: ቃለሕይዎት ያሰማልን አሜንንን👏👏👏👏
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችኝ ፀጋዉ ያብዛልህ❤❤❤❤❤
ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
Kal hiwot yasmaln.
ፀጋውን ያብዛል
በእውነቱ ቃለ ሂወትን ያሰማልን መምህር
አንተ ወነንድማችን ትለያለህ ማርያምን ከልብ።🙏🙏🙏🙏🙏
እዉነት ነዉ የእኔ ወንድም በተለይ አገልጋዮች ላይ የገለፀከዉ
Kalahiwot yasemalen mengseta semayat yawarselghe beadme besga yetbkilgn🙏🙏🙏
❤❤❤❤
Great teachings, as always....May the Lord Jesus bless you abundantly and may the prayers of our beloved mom Virgin Mary be with you. Amen!
❤
❤❤❤🙏🙏🙏🙏
🙏🙏🙏አሜን አሜን አሜን
ተባረክ። ክፉው ሲያይህ ታስጠላዋለህ። እኔ ግን እወድሀለው።
ኢትዮጵያ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንክን ይባርክ ፈጣሪ አምላክ መላ ኢትዮጵያን ይባርክ ፈጣሪ አምላክ
አሜን
እንግሊዝኛ አትቀላቅል ።እጅግ በጣም እግዚአብሔር ይባርክህ ትምህርትህን እከታተላለሁ አሁንም ጨምሮ እውቀትን እግዚአብሔር ይሙላልህ ! ።
betam try yale desyemil tmhrt new ayer agannt teresa beketay btastawsut
ቃለ ሒወት መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ ገና አሁን አወቅኩት ለዘመናት ማወቅ አቅቶኝ ሲጫወትብኝ የነበረው እግዚየሠብሔር ይመስገን የልብ ደራሽ ሚስጥሩን ገና አሁንም ይግለፅልህ ዲያቆን መድማችን መምህራችን እና
✝️❤👈🙏
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛሎት መምህር
ቃለሂወት ያሰማልን ዲያቆን እግዚአብሔር ይስጥልን 🎉❤
Egzabehair yimesgn Amen wendimachin❤❤❤
ቃለህይወት ያሰማልን❤❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
ቃለ ህይወት ያሰማልን ፣ ድንቅ ትምህርት ነው
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት
አሜን ቃለህይዎት ያሰማልን
ቃለ ህይኸት ያሰማልን
ኣሜን ቓል ህወት ይስማልና 🙏🏽
አሜን 🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማል በርታ በርታ ጥሩ ነው
ቃለህይወትያሠማልን በእዉነት ዉድምመናን ደካማእህታችሁንወለተሀናማርያምብላችሁበፆለትአስቡኝ
Amene memeherachan ebakehen setasetemere rasen agegnchwe nwe be emberehan selkehen text aderegelgn
Egzabiher yimsgen memihir amen kale hiwot yasemalen tsgawin yabezaleh betammm dessss yemil temihirt new masetewalun adeln amen 💚💛❤🤲
Kale hiwet yasemalen memiher
አቤት አቤት ስቱን ጉዴን ሰማሁት
bereketun yabzalih wendmw
Egziyabher zemenhen yebarkew
Amen meftihew mndenwe
ወንድምቃለህይወትያሰማልን
Kale hiwet yasemaln
❤Yemir dink agalalets❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር። ጠባቂ መላእክት ወይም የሚጠብቀንን መላክ እንዴት ማወቅ እንደምንችል ብትገልፅልኝ
🙏🙏🙏
ወንድማችን እንኩዋን ደህና መጣክ::
እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ! እኔ በጣም ተችግሪያለሁ በህልሚ ባለትዳር ሁኛለሁ 😂
ወሰንጋላ በሰሜን ኢትዮጵያ አይደለም ያለው፡፡ስህተትክን አርም፡፡
Letemehrtu amesegenalehu metete beykenu yelakebegnal ena dawite yetemertun betnegregn
😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ኤግዚያብሔር መቅሰፍት ቢልክ መልክም ያለበት መተት ለምያሰራ ሰው እና ለገንዘብ ብለው መተት ለሚሰራ ደብተራ ነው.
ወንድማችን ትምህርርትህ እጅግ በጣም ጥሩ ነው ግን እባክህን አገልጋዮችን ለምን ትሳደባለህ የእነሱን ሀጢያት ለምን ታወራለህ እነሱ እኮ እንደ እኛው እንደ ምእመኑ ሰው ናቸው ልዩ ሰዎች አይደሉም አገልጋዩ በሙሉ ከምእመኑ ተወልዶ አድጎ ዲቁና ተምሮ ክህነት ተምሮ ነው አገልጋይ የሚሆነው እና እባክህን ንግግሮችህ ፐርሰናል አይሁኑ ጠላትም አታብዛ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤የምጀመራው እኔ ላይ ያለ ነው😢😢😢😢😢😢
ስልክ ቁጥሩ የሚያዉቀዉ ካለ
ጌታ ሆይ ለዝ ነው ቡዝ አርትስቶች ቶሎ የምሞቱት?
ቢልሆር ነኝ ይለኛል ምን ማለት ነው ቃል ሂወት ያሰማልን
መተት ስላቢ እጅራውን እያበላሽብን ምን እናርግ
ፀሎት ስግደት ቁርባን
የስራ ቦታዬ ላይ አር አሥቀመጡ ምን ላድርግ❤!
ኣነስ ጠብየይ ሕንሳብ ኣይርዳንን በጅካ መምህር ዝኽርን
ክክክክክ ኣጆኪ ሓፍተይ
ስገዲ ካኣ
ወንድማችንቃል እይወትን ያሰማልን ድንቅ ትምህርት ነዉ ወንድሜ እኔ ብዙን ጊዜ የዝሙት መንፈስ ይፈታተነኛል እራስን ማርካት ምን ላድርግ ?
የዝሙት መንፈስ እያልሽ/ህ ቀጥቅጪ/ጥ
እናቴ ዛር አለባት እና ወደልጆቻችን እዳይሄዲ እደት እናድርግ
ፀሎት ስግደት እና ትልቁ ነገር ደግሞ ቁርባን ናቸው እኔም እናቴ ነበረባት
@@nahombekayoyo እሽ እህቴ ስደት ነኝ እግዚአብሔር ቢፈቅዲ አገሬ ስገባ ደጋግሜ አቆርባታለሁ
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ጥያቄ ነበረኝ አንድ ሰው ሶስት ስአት ላይ ቅዱስ ቁርባንቢቀበል ስንት ስዓት ላይ ነው የቆረበበትን ልብስ መቀየር እና መስገድ ሚችለው ሁለተኛው ጥያቄየ ከስዓት 9:00 ቢሆንስ?ሶስተኛው ጥያቄየ ባለ ትዳሮች በፆም ወቅት ግንኙነት ቢያደርጉ ንስሐ መግባት አለባቸው ?አራተኛ ጥያቄ ቅዱስ ቁርባን ዛሬ 9:00 ስዓት ላይ ብንወስድ ነገውን ጧት መውሰድ እንችላለን ?መምህር መልስ ቢሰጡበት ስል በትሕትና እጠይቃለሁ ቃለ ሕይወት ያሰማልን
3ተኛው በደንብ ነው ንስሃ የሚአስፈልገው ሌላውን ለዲያቆን ላቆየው😮
አባቶች እንደነገሩኝ ከሆነ እሮብ አርብ ቅዳሜና እሁድ ከግንኙነት ቢቻል መታቀብ ሌላው ፆም ግን ካህናት ብቻ ናቸው የሚከለከሉት ምእመናን ግን ይችላሉ ተብያለሁኝ
አጠቃላይ ግንኙነት ማክሰኞ እና ሀሙስ ነው ሚደረገው እሁድ ይቆረባል ተቆረቦ እሁድ አይደረግ ረቡዕ አና አርብ ፆም ነው ቅዳሜም መቁረብ ነው እህት አስተካክሉ
እኔ እማዉቀዉ በመምህር ግርማም የተማርኩት ሰይጣን ተቃዋሚ ማለት ሲሆን በደጋ ኣካባቢ የወደቀ እንደሆነ ኣጋንንት ደግሞ በረኻ የተጣለ ጋኔን እንደሆነ ነዉ
አዌርነስ ማለት ምን ማለት የሰይጣን ስም ነው
"awareness"ስለ መንፈስ ሊኖረን የሚገባ እውቀት ለማለት ነው awareness
በድንግል ማሪያም ልለምናችሁ የዲያቆንን ስልክ የሚያውቅ መንፈሴ ጥላ ወጊ እያለ ለሊት ላይ ፀሎት አላስደርግ አለኝ በተጨማሪም እራስሽን አጥፊ አጥፊ እያለ ተቸገርኩ ፀበል እየተፀበልኩ ነው ግን ደከመኝ እርዱኝ ስለድንግል ማሪያምና ለልጆቼ ብላችሁ
እመቤቴ ትርዳሽ እህታለም ቀጥቅጠሽ እሰሪው ጥላወጊ ተልኮብሽ ነው እሽ እኔ እሰጥሻለሁ ቁጥሩን
@@ወይኩንፍቃደከ-ቐ3ፈ እሽ እህቴ እግዚአብሔር ያኩብርልኝ
@@ወይኩንፍቃደከ-ቐ3ፈበናትሽ ስልኩን ለኔም ሰጭኝ
ሰላም ለናተ ይሁን እቶቻችን እግዚ አብሔር ይርዲን ቁጥርን ለኔም ስጪኝ
Le enem silk lakuling eski
አንተ ግልገሉ እባብ በአንተ ውስጥ የሚሰራ የመተት የደብተራ የድግምት የአይነጥላ የቡዳ መንፈስ በጌታ በኢየሱስ ስም የተወጋ የተመታ ይሁን
ምን ትሰራልህ እግዚአብሔር ይማርህ ወንድሜ
አሜን አሜን ቃለሕወት ያሠማልን በፀሎት አስቦኝ አስካለ ማሪያም ብላችሁ
ኣንታ ብሩክ እግዛብሔር ኣምላክ ኣብዚሑ ጸገኡ ይብዘሓዮ ኣነ ኩሉ ግዜ ኢየ ዝካታተለካ❤❤❤❤❤ 5:28 5:31
አሜን መምህር ጸጋው ይብዛሎት❤❤❤
ወንድማችን ዳቆን እግዚአብሔር ይጠብቅዎት ሰይጣን ለመኖሩ የሚጠራጠር ፈጣሪ የለም እንደማለት ነው ፈጣሪያችን አምላካችን ጌታችን መዳህኒታችን እየሱስ ክርስቶስ በመጽሀፍ ቅዱስ በብዙ ቦታ ሰይጣንን አጋንትን ከሰዎች እያወጣ እንደፈወሰ አይተናል ዛሪም ሰዎች በዚህ ችግር ዉስጥ አሉ ይህን ነው እያሰተማሩ ያሉት በርቱ በአብ በወልድ በመንፈሰ ቅዱስ ሰም ጠላት ይፈር
እመብርሀን የአገልግሎት ዘመንህን ታርዝምልን: ቃለሕይዎት ያሰማልን አሜንንን👏👏👏👏
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችኝ ፀጋዉ ያብዛልህ❤❤❤❤❤
ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
Kal hiwot yasmaln.
ፀጋውን ያብዛል
በእውነቱ ቃለ ሂወትን ያሰማልን መምህር
አንተ ወነንድማችን ትለያለህ ማርያምን ከልብ።🙏🙏🙏🙏🙏
እዉነት ነዉ የእኔ ወንድም በተለይ አገልጋዮች ላይ የገለፀከዉ
Kalahiwot yasemalen mengseta semayat yawarselghe beadme besga yetbkilgn🙏🙏🙏
❤❤❤❤
Great teachings, as always....May the Lord Jesus bless you abundantly and may the prayers of our beloved mom Virgin Mary be with you. Amen!
❤
❤❤❤🙏🙏🙏🙏
🙏🙏🙏አሜን አሜን አሜን
ተባረክ። ክፉው ሲያይህ ታስጠላዋለህ። እኔ ግን እወድሀለው።
ኢትዮጵያ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንክን ይባርክ ፈጣሪ አምላክ መላ ኢትዮጵያን ይባርክ ፈጣሪ አምላክ
አሜን
እንግሊዝኛ አትቀላቅል ።እጅግ በጣም እግዚአብሔር ይባርክህ ትምህርትህን እከታተላለሁ አሁንም ጨምሮ እውቀትን እግዚአብሔር ይሙላልህ ! ።
betam try yale desyemil tmhrt new
ayer agannt teresa beketay btastawsut
ቃለ ሒወት መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ ገና አሁን አወቅኩት ለዘመናት ማወቅ አቅቶኝ ሲጫወትብኝ የነበረው እግዚየሠብሔር ይመስገን የልብ ደራሽ ሚስጥሩን ገና አሁንም ይግለፅልህ ዲያቆን መድማችን መምህራችን እና
✝️❤👈🙏
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛሎት መምህር
ቃለሂወት ያሰማልን ዲያቆን እግዚአብሔር ይስጥልን 🎉❤
Egzabehair yimesgn Amen wendimachin❤❤❤
ቃለህይወት ያሰማልን❤❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
ቃለ ህይወት ያሰማልን ፣ ድንቅ ትምህርት ነው
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት
አሜን ቃለህይዎት ያሰማልን
ቃለ ህይኸት ያሰማልን
ኣሜን ቓል ህወት ይስማልና 🙏🏽
አሜን 🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማል በርታ በርታ ጥሩ ነው
ቃለህይወትያሠማልን በእዉነት ዉድምመናን ደካማእህታችሁንወለተሀናማርያምብላችሁበፆለትአስቡኝ
Amene memeherachan ebakehen setasetemere rasen agegnchwe nwe be emberehan selkehen text aderegelgn
Egzabiher yimsgen memihir amen kale hiwot yasemalen tsgawin yabezaleh betammm dessss yemil temihirt new masetewalun adeln amen 💚💛❤🤲
Kale hiwet yasemalen memiher
አቤት አቤት ስቱን ጉዴን ሰማሁት
bereketun yabzalih wendmw
Egziyabher zemenhen yebarkew
Amen meftihew mndenwe
ወንድምቃለህይወትያሰማልን
Kale hiwet yasemaln
❤Yemir dink agalalets❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር። ጠባቂ መላእክት ወይም የሚጠብቀንን መላክ እንዴት ማወቅ እንደምንችል ብትገልፅልኝ
🙏🙏🙏
ወንድማችን እንኩዋን ደህና መጣክ::
እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ! እኔ በጣም ተችግሪያለሁ በህልሚ ባለትዳር ሁኛለሁ 😂
ወሰንጋላ በሰሜን ኢትዮጵያ አይደለም ያለው፡፡ስህተትክን አርም፡፡
Letemehrtu amesegenalehu metete beykenu yelakebegnal ena dawite yetemertun betnegregn
😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ኤግዚያብሔር መቅሰፍት ቢልክ መልክም ያለበት መተት ለምያሰራ ሰው እና ለገንዘብ ብለው መተት ለሚሰራ ደብተራ ነው.
ወንድማችን ትምህርርትህ እጅግ በጣም ጥሩ ነው ግን እባክህን አገልጋዮችን ለምን ትሳደባለህ የእነሱን ሀጢያት ለምን ታወራለህ እነሱ እኮ እንደ እኛው እንደ ምእመኑ ሰው ናቸው ልዩ ሰዎች አይደሉም አገልጋዩ በሙሉ ከምእመኑ ተወልዶ አድጎ ዲቁና ተምሮ ክህነት ተምሮ ነው አገልጋይ የሚሆነው እና እባክህን ንግግሮችህ ፐርሰናል አይሁኑ
ጠላትም አታብዛ