ስንጠመቅ ስላልጮህን አይነጥላ የለብንም ማለት ነው?

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 74

  • @azimitiku5051
    @azimitiku5051 9 หลายเดือนก่อน +31

    ለዚ ጀግና ወንድማችን ላይክ እያደረግን ጊዜውን መሰዋት አድርጎ ለሚያስተምረን ላይ እናድርግ

  • @meskeremdaniel1475
    @meskeremdaniel1475 8 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚያአብሄር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥ!

  • @zizibekel9249
    @zizibekel9249 5 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ፈጠሪ አንተንም ይጠብቅልን ጨርሶ ይማርን አሜን🙏

  • @OrthodoxChanel
    @OrthodoxChanel 9 หลายเดือนก่อน +3

    ከትምህርቱ ይበልጥ ንግግሩ በምን ልግለጸው በእውነት
    ብንችል chanalun እንድሰፋ እናድርግ ተወዳጆች

  • @mulumekonen3649
    @mulumekonen3649 8 หลายเดือนก่อน

    እኔማ ይሄ ወንድሜን ከመዉደዴ የተነሣ ጣዉት እንደማምለክ እንዳይሆንብኚ ብየ እፈራለሁ 😂 ሰዉን ከልክ በላይ መዉደድ ጣዉት እንደማምለክ ነዉ ይላሉ አባ ገብር ኪዳን ደግሞ ትምህርቱ እንዲገባን አርጎ ነዉ የሚያስተምረን የኔ አባት እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልህ 🙏

  • @ngus6152
    @ngus6152 9 หลายเดือนก่อน +5

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ወድማችን እግዚአብሔር ሂወትህን ሁሉ ይባርክህ❤

  • @Mekde.2126
    @Mekde.2126 9 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን ወንድሜ አግዚአብሔር አብዝቶ ጸጋውን ያብዛልህ በጣም ጠቃሚ ተምህርት ነው

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ረ3ኰ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ረ3ኰ 9 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜንንንንን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያፅናህ በእውነት እኛም የሰማንውን ቃል በልቦናችን ያሳድርብን ከሚድኑት ያድርግልን አሜንንንን

  • @ጓልአክሱምፅዮንንአኪዘይከ
    @ጓልአክሱምፅዮንንአኪዘይከ 9 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን ወንድማችን አረ እናበረታታው ወገኖቼ ከ5ሺ በላይ ታይተዋል ላይክ ማድረግ ግን የለም

  • @ዕሴተገብርኤል
    @ዕሴተገብርኤል 9 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን እንኳን ሰላም መጣህልን በእውነት እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘምንክን ይባርክልህ የምታስተላልፋቸው ትምህርቶችህ ሁሉ ጊዜውን የዋጀ ነው በርታልህ እመብርሃን ከነቤተሰብህ ትጠብቅልን አሜን በእውነት🙏🙏🙏

  • @mulubelay3831
    @mulubelay3831 9 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @shewitsium5514
    @shewitsium5514 9 หลายเดือนก่อน

    ኣሜንንን የተቀባህ ልጅ ነህ❤🇪🇷ብዙ ነው ካንተ የተማርኩት።ዕንቁ ወንድማችን።

  • @sia1586
    @sia1586 9 หลายเดือนก่อน

    Egziyber zemnihn yebarkwu

  • @hanabrhane7956
    @hanabrhane7956 9 หลายเดือนก่อน

    Amyen amyen amyen kalhiwet yasemaln

  • @daniabay1697
    @daniabay1697 9 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይውት ያሰማልን እናመሰግናለን 🥰🥰

  • @Feriwotgizaw
    @Feriwotgizaw 9 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃልህይወት ያሰማልንወንደሜ

  • @bonny2852
    @bonny2852 9 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለሕይወት ያሰማልን

  • @በደስታ
    @በደስታ 9 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን🙏🙏🙏 ቃለ ሕይወት ያሰመልን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @tesfaFisha
    @tesfaFisha 9 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን እግዚአብሔር የልብህን ሀሳብ ይሙላልህ❤

  • @Hasetbrktiabate121
    @Hasetbrktiabate121 9 หลายเดือนก่อน +3

    በጣም የተቸገርንበት ሀጥያት ግለወሲብነው ትውልዱ የዚህ ሀጥያት ባርያ ሆነናል ፀልዬልን አንድ ዝግጅት ያስፈልገናል ?

  • @የጌታባርያ-ሐ2ፐ
    @የጌታባርያ-ሐ2ፐ 9 หลายเดือนก่อน

    አሜን❤❤❤

  • @yewnetlijtefra1400
    @yewnetlijtefra1400 9 หลายเดือนก่อน

    አሜን ቃልዬት ያሰማልን መምህር

  • @FasikaSimegn
    @FasikaSimegn 9 หลายเดือนก่อน

    ❤🙏

  • @bsikiros7171
    @bsikiros7171 9 หลายเดือนก่อน

    Kale Hewet Yasemaln Ye Agelglote Gezehn Ybarkln Kubure Hawna Wendmachin

  • @jerrykonjonice3405
    @jerrykonjonice3405 9 หลายเดือนก่อน

    Egzabare yemsgne memerache kalke eywete yasemalne amen amen amen 🙏 ke tasrkubte yeasyate masrya yetftwe yeu ewnte kbdi new

  • @nahomsemeneh8709
    @nahomsemeneh8709 9 หลายเดือนก่อน

    እውነትነው

  • @77861022
    @77861022 9 หลายเดือนก่อน

    ቃል ለህይወት ያሰማልን ወንማችን

  • @ReslanGhrawi
    @ReslanGhrawi 9 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ወድማችን እግዚአብሔር ይባርክህ 🙏🙏🙏

  • @usermyname3880
    @usermyname3880 9 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሂወት ያስማል ተባርክ

  • @holy8976
    @holy8976 9 หลายเดือนก่อน

    እሜን ቃል ይወት ያስማልን

  • @tirngowdrea4281
    @tirngowdrea4281 9 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሕያወት ያሰማልን

  • @Alem-zo7fv
    @Alem-zo7fv 9 หลายเดือนก่อน +1

    በእውነቱ ለወንድማችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን ያሰማልኝ ትምህርትህን ስሰማ በተለይ የዛሬው በኔ ህይወት ውስጥ ያለ ነገር ነው 😢😢😢😢😢😢

  • @DeginetDilase-fs6ry
    @DeginetDilase-fs6ry 9 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልህ እግዚአብሔር ያሳድግህ ይጠብቅህ

  • @batutariku8341
    @batutariku8341 9 หลายเดือนก่อน

    Qal hewotn yesmalen wandimachin

  • @marykenashnefnadenahajj41
    @marykenashnefnadenahajj41 9 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tewahedobi3929
    @tewahedobi3929 9 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሂወት ያሰማልን የኔው ባህሪ ነው የተናገርከው በጣም ነው የምሳደበዉ በተቻለኝ መጠን ለመተው እየጣርኩ ነው እግዚአብሔር አምላክ ይረዳኝ🙏🙏🙏

  • @lemlemhabtemariam7923
    @lemlemhabtemariam7923 9 หลายเดือนก่อน

    Wendimi kalhiwet yasemalin .silickh alseea blonal .

  • @haregewnetu6985
    @haregewnetu6985 9 หลายเดือนก่อน

    😭😭😭😭😭😭ewnat new yasaznale

  • @mekditerefe868
    @mekditerefe868 9 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወንድማችን

  • @almazseyoum2902
    @almazseyoum2902 9 หลายเดือนก่อน

    👏👏👏🙏🙏🙏🙌🙌🙌❤❤❤

  • @Tegst-h6k
    @Tegst-h6k 9 หลายเดือนก่อน

    ❤️🥰🥰🥰👏👏

  • @tigistfantahun5127
    @tigistfantahun5127 9 หลายเดือนก่อน

    🙏🙏🙏

  • @ebrahit55
    @ebrahit55 9 หลายเดือนก่อน

    ቃል ህይወት ያሰማልን 🙏በእድሜ በፀጋ ይጠብቅል 🙏💙💙🥰🥰

    • @fauziyafantu822
      @fauziyafantu822 9 หลายเดือนก่อน

      ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @firsumteweldebirhan9414
    @firsumteweldebirhan9414 9 หลายเดือนก่อน

    ❤😂

  • @EstifanosEstifanos-dt6hs
    @EstifanosEstifanos-dt6hs 8 หลายเดือนก่อน

    የዚን ዳቆን ስልክ ቁጥሩ የምታውቁ ካላችሁ በእግዚአብሔር ስጡኝ

  • @yonasgenet1208
    @yonasgenet1208 9 หลายเดือนก่อน +2

    የኔ ወንድም ሕልም ልንገርህ እኔ ንስሀ ገብቼ እየተዋጋው ነው እና በሕልሜ ብዙ ውሾች እያባረረኝ አመልጣቸዋለሁ እየሮጥኩ አምልጬ ወደ ኃላ ዞር ስል በጣም ርቄ ስሄድባቸው ጥለውኝ ይመለሳሉ እሰይ አመለጥዃቸው ብዬ ስል አንድ በሽተኛ ያረጀ ውሻ ስሬ አገኘዋለሁ ሂድ ይሄ ደግሞ ከየት መጣ ብዬ ሳባርረው ጥሎኝ ይሄዳል አረዘምኩብህ ይቅርታ

    • @FasikaSimegn
      @FasikaSimegn 9 หลายเดือนก่อน

      Setanh nw abrerseweh

    • @yonasgenet1208
      @yonasgenet1208 9 หลายเดือนก่อน

      ​@@FasikaSimegn8:41

  • @GenetZeriyun
    @GenetZeriyun 9 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ላንተ ይሁን ወንሜ እባክህ ጥያቄ የሆነብኝ ነገር አለ በውስጥ መስመር አናገርኘ

  • @DerertuYusuf
    @DerertuYusuf 9 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እና እኔ ጥያቄ አለኝ የሌላ ሰው ማለት የባላችን ወይም የቤተሰብ መንፈስ እንዴ እናስራለን

  • @mulubelay3831
    @mulubelay3831 9 หลายเดือนก่อน +1

    አጠገብህ ያለችው ጥቀር ምንድነው ስያስፈራ

  • @Fiyoyoutube
    @Fiyoyoutube 9 หลายเดือนก่อน +1

    Wendme eni beken 1nde new mtsleyew stenga kazam mkoterya mtekemew areb hager new yalehut ena sewnetn la 24 sat new yeminkesakesut yemiwereng sbelam stengam snekam beka ayakartum mn bareg melslng bakh

  • @amareshiferaw
    @amareshiferaw 9 หลายเดือนก่อน +1

    አይንህን አታርገብግብ አትጨፍን ብዙ ስዉ ነው የሚሄ

    • @MireMuhammed
      @MireMuhammed 9 หลายเดือนก่อน +2

      አረ አይባልም

    • @Filipos22
      @Filipos22 9 หลายเดือนก่อน +1

      ዋናው ቁምነገሩ ነው አስፈላጊ።

  • @mikiyaskebede-s9z
    @mikiyaskebede-s9z 9 หลายเดือนก่อน

    beshitegna

  • @RichMolla-rq7ij
    @RichMolla-rq7ij 9 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ ላይ ያለዉ አይጮህም ግን ከፀበል ስወጣ ሰዉነቴ በቁስል ይመታል ይሄ ምን አይነት መንፈስ ነው ?ምን ላድርግ ?

    • @edenMulugeta-md5xh
      @edenMulugeta-md5xh 9 หลายเดือนก่อน

      Memihir beiwenet fetare tsegawn yabizaleh bizu sew bze bmnasfiste sekaye ymisekyew anthem endalekew kenate abate semelek benebere menfese newina beselot asben kalehywet yasemalen ymitastemirew tmihirte Hulu beiwenet andachim weshet yelew bemulu tikikil

  • @AmanueilWmichel-eo6eh
    @AmanueilWmichel-eo6eh 9 หลายเดือนก่อน +1

    መምህር እኔ ላይ የያለው ባይቾእም ሁሌም በጉሮሮዬ በኩል ሳይሰውር እንደ በግ አይነት ድምፅ ያወጣል;ይሄ ምን አይነት መንፈስ ነው ? ምንስ ላድርግ ?

    • @asssJod-s8m
      @asssJod-s8m 9 หลายเดือนก่อน

      መምህር እኔ በረከት የሚባል የለኚም እሠራለሁ ባዶነኚ❤❤❤

  • @dengleembtaethiopiahagraaa8100
    @dengleembtaethiopiahagraaa8100 9 หลายเดือนก่อน +1

    ስልክ ቁጥርክን ላክልኝ

    • @-tube2564
      @-tube2564  9 หลายเดือนก่อน +2

      0936309417

    • @dengleembtaethiopiahagraaa8100
      @dengleembtaethiopiahagraaa8100 9 หลายเดือนก่อน +1

      በጣም አመሰግናለው ወንድማችን በርታ

    • @GenetZeriyun
      @GenetZeriyun 9 หลายเดือนก่อน

      ​@@-tube256417:35

    • @FasikaSimegn
      @FasikaSimegn 9 หลายเดือนก่อน

      ​@@-tube2564bze selke sdwelh aysermh ebkh bemreyamh mwerkh negr alegh

  • @seblesebel814
    @seblesebel814 9 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @fasikakassahunhagos4613
    @fasikakassahunhagos4613 9 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @SalamhSaallm-oh8fn
    @SalamhSaallm-oh8fn 9 หลายเดือนก่อน

    ቃለህይወት ያሰማልን