Her Excellence God bless you and your family as well as Ethiopia, thank you for this wonderful Gospel Song, stay blessed in your your Spiritual life and in physical World and let your Generation be blessed.
You are a blessing to your family and to ETHIOPIA. King DAWIT. After my own heart of GOD WAS NOT A PERFECT MAN. BUT HIS FAITH AND TRUST ON GOD AND GOING DOWN ON HIS KNEES BEFORE GOD AT TIME OF GREAT WEAKNESS. MAY GOD BLESS YOUR HOUSE. AMEN
እግዚአብሔር ይባርክሽ እህቴ ሰዉ ምንም ይበል አንቺ ዝም ብለሽ አምላክሽን አክብሪ የሚሰራ ሰዉ ብዙ ትችት ይደርስበታል
እውነት ነው❤
wow ....እሱ ክብሬ ነው❤❤❤ ዘመንሽ ይባረክ በዝቅታሽም በከፍታሽም እግዚአብሄርን ማምለክ
ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ ክብርት እመቤት ዝናሽ ታያቸው
የአራጅ አሳራጅ ሚስት ናት
@@gebretesfaye7565 እውነቱን የሚያቅ ፈጣሪ መልስ ይስጥህ!!!
I have no words to say. You are simply a miracle. Praise to God!!!
ኢየሱስ ጌታ ነው ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁን ታባራኪልኝ
የመረጠሽ አምላክ እግዚአብሔር ይባረክ ዉድ እህቴ።ዝቅ ያልሽለት ጌታ ኢየሱስ ከፍ ያድርግሽ።ቤትሽና ያንቺ የሆኑትን በእሳት ቅጥር ይጠብቅ እግዚአብሔር።
የአራጅ አሳራጅ የሰይጣን ሚስት እግዚአብሔር የተጸየፈው መሥዋእት
ነፈሰ ገዳይ ነህ😅@@gebretesfaye7565
ጌታይባርክሽእድሜናጤና ይሰጥሽ ከነመላው ቤተሰብሽ መዝሙሩን በጣም ወድጄዋለው ጌታይጠብቅሽ
ያከበረሽን አሁንም አክብሪው ይሄ ትልቅ ነገር ነው ይብዛልሽ ቤትሽ ኑሮሽ አገልግሎትሽ ከምንም በላይ ሕይወትሽ ይባረክ ከክፉ የምታመልኩት አምላክ አንቺንና ቤትሽን ይጠብቅ።
በመከራ ታሽቶ ተጨምቆ ከወጣ ህይወት የተገኘ ዝማሬ።አምላካቸውን የሚያውቁ ህዝብ ይበረታሉ ያደርጋሉ። ዳንኤል 11: 32
እስቲ አሁን እንኳን ስለእነሱ ስለተናገርነውና ስላሰብነው እግዚአብሄርን እንፍራና ንስሀ እንግባ።
በዘመኔ በሀገሬ ቤተመንግስት እግዚአብሔር ሲከብር በማየቴ ዕድለኛ ነኝ ።
ቀዳማዊት እመቤት በጣም አከብርሻለሁ እወድሻለሁ 💙 🙏
አሜን አሜን እኔም እንደ ቅዶስ ዳዊት ክብሮን ለጌታ ጥላ ስጋ እና ደም የሆነን ስውን ሳትፈራ እግዚአብሂርን ክርስቶስ እየሱስን ባደባባይ የምታመሰግን
የደሀ እናት የሆነችን ድንቅ ሴት በዘመኔ በማየቲ ደስተኛ ነኝ። ኦርቶዶክሱ ቤቲ ነኝ
ባሉዋ የገዛ ዘሩዋን ለማጥፋት በቢላዋ ሲያሳርድ ዝም ብላ የምታይ ሴት ማንም ሳያደንቅ አያልፍም። ጌታ እየሱስ ከተበደለ ጋር ቁሙ ብሉዋል ይህን አትርሱ። ብትሸፍኑት ብትሸፍኑት የማይሸፈነው አብይ መግደሉን እንደሁ አያቆም። አይሰለቻችሁም ማስመሰል ማሽቃበጥ። ጌታ እየሱስ ያያል ሁሌም አጠገባችን ነው የእውነት አማኞች ከሆናችሁ ማለቴ ነው።
@@lilysolomon3150 ልብን የሚመረምረውን የእግዚአብሔርን ቦታ አልወሰድሽም?ነገሩ አንቺ ካልሺው ተቃራኒ ቢሆንስ እግዚአብሔር አይጠይቅሽም?
ፀ
@@lilysolomon3150ሁሉን ለሚያውቅ አምላክ መተው እንጂ እኔ አምላክ ነኝ ሁሉን አውቃለው ማለት ግብዝነት እና አምላክን መገዳደር አይመስልሽም? አንቺ ማን ሆነሽ? በሰው አንድ ጣት ስትቀስሪ ቀሪው ወዳንቺ መሆኑን አትርሺ!
የውዱ መሪያችን በለቤት የሐገራችን የኢትዮጵያዊያን የጌታ ስጦታችን ነሽ እንወድሻለን ደግመሸ ደግመሽ ዘምሪልን ጌታ ተቀብሎሻል ጸጋውን ጌታ ያብዛልሽ ተባርከሽ ለበረከት ሆነሻልና የመጀረያ የአለማችን የንጉስ የልዑል ልጅ የመሪያች የጌተ ዘማሪ ተባረኪ።
ጌታ ዘመኑዋን ይባርክ በዚ ሰልፍ በበዛበት ሐገር እሱዋ ጌታን አከበረች ትባረክ ትለምልም ።
አሁንም እየባረከ ይባርክሽ እንዳከበርሽው ያክብርሽ።
ልክእንደ ዳዊት ክብርን ለእግዚአቤር የስቀደሙ የራስን ክብር የጣሉ የመጀመርያ ኢትዮጰያዊ ቀዳማዊት እመቤት እርሶን አየሁ የጌታን ጻጋ ለብሶሃል እሰይ የብዛሎት።
ቀዳማይ እመቤት ዝናሽ ታያቸው እግዚአብሔር ያክብርሽ 🙏💕💖💗💞💞💞💞
Her Excellence God bless you and your family as well as Ethiopia, thank you for this wonderful Gospel Song, stay blessed in your your Spiritual life and in physical World and let your Generation be blessed.
አንቺ እኮ ነሽ ለኢትዮጵያ ምህረትንና በረከትን እያጎናፀፍሻት የምታሻግሪያት ቀዳማዊት እመቤት❤❤ከልቤ ነዉ የምወድሽ❤❤❤
አንቺ እኮ ነሽ ለኢትዮጵያ ምህረትንና በረከትን እያጎናፀፍሻት የምታሻግሪያት ቀዳማዊት እመቤት❤❤ከልቤ ነዉ የምወድሽ
ባንች ላይ የሚወረወሩ የትኛውም ቃሎች በየሱስ ስምእና ስልጣን ተከለከለ ባለማስተዋል የሚያወሩ ወረኞችን እግዝያቤር ማስታዋሉን ይስጣቸውና ይመለሱ መመለስ ይሁንላቸው
ትሁት ጌታን የምትወድ ትህትናን ካንቺ ተምረናል ውዴ እንወድሻለን
እርጉዝ ህፃን አዋቂ ከሚያሳርድን ትልቁንሰይጣን ማስቆም ያልቻለች አላደንቃትም። ሰው አንድ አይነት አስተሳሰብ ከሌለው አንድ ላይ መኖር አይችልም።
እግዚአብሔር ትልቅ ነው
ክብሩ ለእግዘአብሔር ይሁን፡፡
እናንተ. አይዞአችሁ. እግዚአብሔር. ከፊታችሁ.ወቶል.የክፉን.እጅ.አንስቶዎል.ተባረኩ
ክብርት:ቀዳማዊት:እመቤት:ዝናሽ:ታያቸው:ተባርኬበታለሁ:ጸጋው:ይትረፍረፍልዎት::
ዝኑ ለሀገራችን ለኢትዮጵያ ሰላም ይሁን እስቲ ለሰላምዋ ዘምሪላት ድምፅሽ ውብ ነው ለዝማ
GOd bless you and your generation.
ዘመንሽ ይባረክ አገልግሎትሽ ይባረክ
You are a blessing to your family and to ETHIOPIA. King DAWIT. After my own heart of GOD WAS NOT A PERFECT MAN. BUT HIS FAITH AND TRUST ON GOD AND GOING DOWN ON HIS KNEES BEFORE GOD AT TIME OF GREAT WEAKNESS.
MAY GOD BLESS YOUR HOUSE. AMEN
GOD BLESS YOU more and more 🙏 ❤️
GLORY TO GOD 🙏 🙏🌾🌾🌴🌴❤️❤️
GOD IS GOOD ALL THE TIME 🙏 🙏
GOD BLESS YOU AND your family ❤️❤️🙏🙏🌴🌴🌾🌾🌲🌲🇪🇹🇪🇹
God Bless You My Sis
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen 🥰🥰🥰🥰🥰
Wowwww God bless you abundantly
እግዚአብሔር አምላክ ይባርክሽ ተባረኪ
ክብር ለጌታ ይሁን ተባረኪ እህቴ 🙏
Bless you sis
Geta ahunem abzeto yibarkesh!!❤️❤️❤️
ዝናሽየ ጌታየ ሱስ ይባርክሽ ይጨምርልሽ ሁኔታወቹ ባይመቹም በናተ ደስብሎናል ጌታ ክብሩን ይውሰድ ይብዛችሁ የአለም ጨው ሁኑ ብራናችሁ ይብራ
ዘመንሸን ጌታይባርክ ዘመንሸንጌይባርክክፋአይንካሸ ❤❤❤❤❤
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን።
ሰይጣን እርር ይበል እግዚአብሔር ለዘላለም
GOD BLESS YOU!
አየ አለመታደል. 😂😂😂😂😂አልሀምዱሊላ አለኒእመተል ኢስላም. ያሙቀሊበል ቁሉብ ሰቢት ቀልቢ አላድኒክ. አላህዋየ በእስልምና አኑረህ በሸሀዳ ውሰደኝ. ሙስሊምነቴ. ሙሉነቴ. ከአላህ በስተቀር ሌላ አምላክ የለም የእየሱስም አምላክ አላህ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
gati yebaricsh❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ጌታ ይበርክ
Yeredash ybarek 🥰🥰
ጌታ ይባርክሽ ::
ዋውዋውዋው ጌታ ይክበር ውዴ
Amen amen amen amen amen ❤❤❤❤ tabarki
የክብር ዕቃዉ አድርጎ ያስነሳሽ እግዚአብሔር ይመስገን
አሜን አሜን አሜን
konjo mereja new gn micraphone tirat yelewm
Slanch geta ybarek
tebareki tebareki inatachin iniwedishalen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ለዘላለም ይክበር ተባረኪ
ጌታ አብሰቶ ይባርክሽ❤❤❤
Please esti bezu yewechi zegochi lisemute yefalegalu baengelizegh tenshi gelatsute thank you so much. Latebeberachu tabarekulen.
Waaaaawu inatachin igzbr kezihi belaay yibarkish
ከልብ የመነጨ ዝሜሬ ይሁን
Hallelujah!!!
አሜንንንንንን ጄግና
❤❤❤🤲
ከየት እንዳነሻስ አምላክሽ ታውቂዋለሽ ስለዚ ገና ከዚህ በላይ ሁኝለት ዘመንሽን ሁሉ ከግሮቹስር አትጣጪ ትውልድሽን ይሄንን አውርሺ ዳዊት ክብሩን ጥሎ አመለከው አንቺ ቅጥር ነሽ ለምድር ገና ከዚበላይ ሁኝለት ያከበሩትን ያከብራል መዝ:23_1 ተባረኪ እቴ ይብዛልሽ
Amen
Eebifaamiii
አሜን
Getan yakebere yikebral tebarek
🙏🙏🙏💝💝💝🌹🌹🌹
እህታቻን፡የአብቹ፡እንዳእናትም፡እንዳ፡እህትም፡እንዳ፡ሚስትም፡ሁሉም፡አጣቃልለሽ፡ከጉኑ፡ሆኔሽ፡የራዳሸዉ፡ጃግነዉ፡የኢ/ር፡ሰዉ፡በርች፡እና፡ምድርቷን፡በወንጌል፡አጣላቅልቅዉ።
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ጌታ ይባርክሽ ለበረከት ያድርግሽ
እሳይ 🎻🎻🎻🎻
Zh❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አውነት ነው ፣ከስው የሚጠበቅ የለም❤❤
ፈጣሪ በእውነተኛው መንገድ ይምራሽ በርግጥ 666 አቅፈሽ እያደርሽ ፈጣሪን መጥራትሽ አንድ ነገርነው የተባረከ ባይሆንም
ሃሌሉያ
❤❤111
ክክክክክ ኣላለችም ጌታን በጣም እወደዋለሁ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ምን ለሜለት ነው
የኢልሙናንት ስብስቦቸ ጌታ እናንተን አያውቃችሁም
እኔ ምልሽ ዝናሽ ባልሽ ለ666 ሰዎች ለማስደሰት ሀገራችንን በደም ማዕበል እያጠበ ነው ። አንቺ ደግሞ ጌታ እያልሽ መሬት ለመሬት ትንከባለያለሽ ለየትኛው ጌታ ነው????? ለጥልቁ ነው????
በሰው ደም የተጻፈ ዝማሬ አጋንንታዊ ዝማሬ
የትኛውን,ድል ነው የምታወራው
ተባረኪ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Rodriguez Timothy Clark Joseph White Eric
በእዉነቱ የጠቅላዩ ሚስት በአገሪቱ ላይ ስለሆነውና እየሆነ ስላለው አያውቁ ይሆን እግዚአብሔር ሆይ ዝም አትበል ፈጥነህ ድረስ
አይናቸውን ከችግሩ ላይ እንስተው እግዚአብሔር ላይ ያደርጉ ይመስለኛል መፍትሄ ከእግዚአብሔር ስለሆነ
ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ጨለለች. እመቤት
Tebareki
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
This is not new, lier.
Anchi Ye Ethiopia Enat Tebarekilign
Weshetamu atalayu Sera fetu Meri Abeyi Ahmed yelme ende ezihes??? Esauwame nebeyi negni letile newe .... Ayi ye Ethiopian hezbe mekera
kkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkk bedel
ጌታ ይባርሽ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
አሜን አሜን ጠላት እርር ብል
እግዚአብሔር የተጸየፈው መስዋእት
Amen tabarake
ቀዳማዊት ሆይ ያከበርሽው ታላቅ ነው ማንንም አይንቅም ደሞ ገና ያከበሩትን ያከብራል
እኔኮ ይህንን ሁሉ ፓርክ ሲገነባ ለምንድንነው ብየ ነበር ለካ ለሚስቱ መዘመሪያ ነው።
መንፈሳዊ እውርነት መዘባረቅን ያመጣል፡፡
@@mollatamrat8286 እውነትነው ባለጊዜወች እናንተ ምንም ብትናገሩ ትክክል ናችሁ ውዷ ሀገሬን አፈረሳችሗት
ዝም ማለት አስተዋይነት ይመሥለኛል ካጠፋሁ ይቅርታ ::
ኢሰይ ተቃጠል😮
ምናለ አቡቹ ፓስተር አንቺ ዘማሪ ሆናቹ ቸርች ብትጀምሩ። ቤተ መንግሥቱ ለናንተ አይገባም። ቤተክርስቲያን እና ሀገር አታሠድቡ plsssss....
👎
an angel married to a devil
Ababelkegn yemilewun lebalish gabzilin😅
የጥፋት ልጅ በተቀደሰው ስፍራ እንደሚቆም ተፅፏል ። ባቢሎንም ለሰይጣን ባሰዋቻቸው ነፍሳት የረከሰውን ለብሳ በተቀደሰ ስፍራ ቆማለች ግን ትወድቃለችና ፥ ወደቀች ወደቀች ይባላል ።
ከብልጦች ገር ብልጥ ከጠማሞች ጋር ጠማማ የሆነው ያያል ይፈርዳል ።