ፍልቅልቁ የአብይ ህፃን ልጅ ከጎዳና እስከ ቤተመንግስት! | Ethiopia

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 30 ก.ย. 2024
  • #Ethiopia #Ethiopianews #FetaDaily
    ፍልቅልቁ የአብይ ህፃን ልጅ ከጎዳና እስከ ቤተመንግስት! | Ethiopia

ความคิดเห็น • 723

  • @erieri5794
    @erieri5794 4 ปีที่แล้ว +146

    ፈጣሪ የጠብቃቹ አብይ እና የ ኢትዮጵያ ህዝብ 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

    • @maremas1866
      @maremas1866 4 ปีที่แล้ว +2

      አሜን ሁለችንም ኢትዮጵያ እርቲራ 💚💛❤🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷

    • @bzyibzyi3190
      @bzyibzyi3190 4 ปีที่แล้ว +1

      Wudddddddddd

    • @eteyetarik9316
      @eteyetarik9316 4 ปีที่แล้ว

      W

    • @eteyetarik9316
      @eteyetarik9316 4 ปีที่แล้ว

      Kph

    • @kaslikkaslik5728
      @kaslikkaslik5728 4 ปีที่แล้ว

      የኔ ወብ ዝናሽየ የሰማችን መጠሪያ ኑረልን አንወድሽ አለን አድሜ ጤና ሰላም ይሰጥሽ

  • @nokiathanks7193
    @nokiathanks7193 4 ปีที่แล้ว +107

    ሚሊየን አብይ እድለኛ ነው በጣም ደስ ይላል የወለደ ይጥላል መወለድ ቋንቋ ነው

    • @abischallenge5045
      @abischallenge5045 4 ปีที่แล้ว +1

      👍👍

    • @mekdes8684
      @mekdes8684 4 ปีที่แล้ว

      ሙሴ ማለት ከብሀር የተጥለ ማለት ነው

    • @KakaKaka-hr3ek
      @KakaKaka-hr3ek 4 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን

    • @Love-fb9ic
      @Love-fb9ic 4 ปีที่แล้ว

      መልካም ዐርያ ነው እግዛያብሔር ለኢትዩጲያን ትንሳኢ የብቃችሁ

  • @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
    @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 4 ปีที่แล้ว +139

    ሚሊዮንዬ እድግ በለ የኔ ምርጥ መሪ ዶክተር አብይ

  • @ነፃነትየጌታልጅ
    @ነፃነትየጌታልጅ 4 ปีที่แล้ว +72

    እንዴት የታደልሽ መልካም ሴች ነሽ ልባም በላይ በሰማይ ያለው ሁሉን የሚያይ አምላክሽ ክብር ያልብስሽ ዘመንሽ ይባረክ ለምልሚ

  • @destalakew4394
    @destalakew4394 4 ปีที่แล้ว +44

    እግዚአብሔር የወደቀን ያነሳል

  • @burtakanb5816
    @burtakanb5816 4 ปีที่แล้ว +64

    እግዚአብሔር ይመስግን እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @etalmzewdu5264
    @etalmzewdu5264 4 ปีที่แล้ว +91

    የኔ ልጄ እግዚአብሔር በጥበብ ያሳድግህ
    ለሀገር ለወገን ጠቃሚ ያርግልን አሜን አሜን አሜን

  • @mee7030
    @mee7030 4 ปีที่แล้ว +69

    ወኔ የኛ መሪ የመሰለ የለም መሪያችንን አላህ ይጠብቅልን አላህ ይጨምርላችሁ

  • @sebhoney4830
    @sebhoney4830 4 ปีที่แล้ว +44

    እነዚህ ቅርሻታም ልፋጫም የእትዮጵያ ፖለቲከኞች ሁሉ እነ አባ ቶላ ተብዬዎች ቁጭ ብለው ከመተቸት አንድ አንድ ልጅ እየወሰዳችሁ ለምን አታሳድጉም ?

    • @epyemimo5214
      @epyemimo5214 4 ปีที่แล้ว +3

      እንኳን የወደቀ ሊያነሱ የቆሙለትንም ህዝብ በአስተሳሰቡ የሚገሉ ርካሽ ፖለቲከኞች ናቸው።

    • @ምንኣንሰማይሆን
      @ምንኣንሰማይሆን 4 ปีที่แล้ว +2

      Seb Honey ሰሚ ካለ ጥሩ ኣባባል ነው ግን ይሚሰማ የለም እነሱ ወሬ ይፍውትፍቱ እንጂ ጥሩ ነገር መስራት ኣያውቁም

    • @godisgoodallthetime836
      @godisgoodallthetime836 4 ปีที่แล้ว +2

      Hahahaha ትክክል የወደቀን ለማንሳትኮ ሰው መሆንን ይጠይቃል የ ኢትዮ ፖለቲከኞች ሃገር ሃገር የሚሉት ስልጣኑን ብቻ ነው ሃገር ግን ሰው ነው

    • @ethiopia5644
      @ethiopia5644 4 ปีที่แล้ว +3

      ወዳጀ እነሱ የወደቁ ስለሆነ የወደቀን ማንሳት አይችሉም

    • @lulalula7120
      @lulalula7120 4 ปีที่แล้ว

      አንቺ ለምን አትውስጅም

  • @selamzelalm5614
    @selamzelalm5614 4 ปีที่แล้ว +44

    ይህን ልጅ ሙሴ ብለው ቤጠሩት ጥሩ ነው :: ታሪኩ እንደሙሴ ቤተ መንግስት ያደገ ልጅ ነው ::

    • @tsegagebremichael2578
      @tsegagebremichael2578 4 ปีที่แล้ว

      Unetish new selamye yeunet mussye

    • @zenagech447
      @zenagech447 4 ปีที่แล้ว

      @@tsegagebremichael2578 leak nashe enam musa ( yosaf)belot beyalw

    • @asteroda3958
      @asteroda3958 4 ปีที่แล้ว

      Selamya ena gen alesmamam mussa bemilew becaus dr Abiy end Feron ambgenen selalhon

  • @rebka5068
    @rebka5068 4 ปีที่แล้ว +32

    እናመስግናለን ዶ/ር አብይ ሀገራችንን ሀገር ስለምታደርግልን እረጅም
    እድሚ ጢና ይስጥልን ልጆችህን ያሳድግልህ ኑርልን።

  • @ethiopiahagre3502
    @ethiopiahagre3502 4 ปีที่แล้ว +38

    ውነትም “ሜሊዬን አብይ” ሜሊዬን ያርጋችሁ

  • @meskeremkassa6232
    @meskeremkassa6232 4 ปีที่แล้ว +183

    ሕፃን ሚሊየን አብይ በእግዚአብሔር በጥበብና በሞገስ የሕፃን አርአያ ያድርግህ

    • @edendak5588
      @edendak5588 4 ปีที่แล้ว

      May God bless you and protect u and your family. Dr abiy.

    • @bortukankidane6665
      @bortukankidane6665 4 ปีที่แล้ว

      ሀይሠሏኗቹበጧሞይግረሟሏ🤭🤭❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️😂👍👍👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏🍍🍍🍍🍍🍍🍍🍍🎁🎁🎁🎁✋👍👍🍇🍇🍇🍇👏👏👏👏🥭🍊🍊🍊

    • @gy8086
      @gy8086 4 ปีที่แล้ว

      🙏 amen!!

    • @abischallenge5045
      @abischallenge5045 4 ปีที่แล้ว

      👍👍

    • @bnitmahi4477
      @bnitmahi4477 4 ปีที่แล้ว +1

      በፈጣሪ ስም ደምሩኝ

  • @ethio8774
    @ethio8774 4 ปีที่แล้ว +43

    ሚሊዮን አብይ እግዚአብሔር በጥበብነ በፍቅር ያሳድግህ💚💛❤ አቢቹነ ዝነሽም ተባረኩ🙏🏽🙏🏽🙏🏽❤

  • @rabiweloo6863
    @rabiweloo6863 4 ปีที่แล้ว +73

    ማሻአላህ ሀቢቢ እድግ በል ለሀገርህ ጠቃሚ ያርግህ

  • @solyey3146
    @solyey3146 4 ปีที่แล้ว +123

    መልካም አስተሣሠብ ያላቸውን ሰወች ፈጣሪ ያብዛልን

    • @fikreyesusbashaye3351
      @fikreyesusbashaye3351 4 ปีที่แล้ว

      ያለምንም ቅድመ ሁኔታ መልካም ማድረግ ጥሩ ነው።ፍ ባ

  • @reyantubeaa4472
    @reyantubeaa4472 4 ปีที่แล้ว +29

    ፍቅር የሆኑ ሰዎች አብይና ዝናሽ

  • @alhabethiohab3665
    @alhabethiohab3665 4 ปีที่แล้ว +42

    እጅግ በጣም የከበረ መልካም ስራ ነው ሰላም ፍቅር ጤና ለመላው ቤተሰቡ እንመኛለን !!🇪🇹 ኢትዪጵያዊነት መታደል ነው ።

    • @jenyjeny8826
      @jenyjeny8826 4 ปีที่แล้ว

      😍😍😍😍😍😍❤❤🇪🇹💋💋💋💋💋💋💋💋❤👍👍👍👍👍❤👫❤🕺❤🇪🇹❤🕺

  • @gashaw8972
    @gashaw8972 4 ปีที่แล้ว +80

    በጣም ወደድኩሽ ቀ/እ ወ/ሮ ዝናሽ አከበርኩሽ ከዛ አስቀድሜ ግን ፈታዎች የዘወትር ተከታታያችሁ ስለሆንኩ ክብር ይሰማኛል አመሰግናለው በርቱ አድማጮችን( subscriber )እድታረጉ እና እድትማሩበት እመክራለው በተለይ አርብ ሃገር ለምትኖሩ በቀጥታ ልነግራችው እፈልጋለው ሽኩረለኩም ይያጀማዓ

    • @amarecheinteshome8132
      @amarecheinteshome8132 4 ปีที่แล้ว +2

      እንደ አባቱ የስራ ሰው ነው

    • @zinnashzinnash5743
      @zinnashzinnash5743 4 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ይስጣአችሁ መልካም ስዎች ናአችሁ ፈጣሪይስእጣአችሁ

    • @oromiyabirthoromo1916
      @oromiyabirthoromo1916 4 ปีที่แล้ว

      ቂቂቂ ከእንቦጭ ጋር ታገል
      ምርጥ መሪ አግኝተካል

    • @hajersstube4577
      @hajersstube4577 4 ปีที่แล้ว

      Allah yasadigih

    • @EE-kc2cp
      @EE-kc2cp 4 ปีที่แล้ว

      አላህ፣ለዝህ፣ህፆን፣የድርስለት፣ጌታምንይሳነዋልአላህ፣ይክን፣ብሻታ፣አላህ፣ያሳልን፣ምኝት፣አችን፣ነው

  • @لنقتي
    @لنقتي 4 ปีที่แล้ว +65

    ሚሊዮን አብይ አህመድ እንደችግኙ ፅድቅ እድግ በልልን የዛሬ አበባ የነገ ተስፋችን ነህና

    • @getinetabera8125
      @getinetabera8125 4 ปีที่แล้ว

      ሚሊዮን እድለኛ ነህ ከእውነተኛ ኢትዮጵያዊ ጎን በማደግህ አተም እውነተኛ ኢትዮጵያዊ እንደምትዎ አምናለሁ

  • @solyey3146
    @solyey3146 4 ปีที่แล้ว +18

    ቀዳማዊት ዝናሺ ደ/ር አብይ አህመድ ከልብ እናመሠግናለን መልካምነት ለራሥ ነው
    ውድ ኢትዮጵያዊያን ጥላቻን ዘረኝነትን በሐይማኖት መከፍፈልን
    ጎጠኝነትን ትተን መልካም ነገር እናሥብ
    አንተም አንችም እኔም ሁላችንም መቼ ወደ ሞት እደምንሄድ አናውቅም ለጊዚያዊ ኑሮ
    የዘረኝነትና
    የሐይማኖት መከፍፈል መርዝ ለትውልዱ አውርሰን ከምናልፍ መልካም ነገር እናውርሳቼው
    ፈጣሪ ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን ይጠብቅልን
    ኮረናን ያጥፋልን ዓሜን (3)

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 4 ปีที่แล้ว +52

    ልጅ በረከት ነው እግዚአብሔር ይባርካቸው አንድ አይነት ባልና ሚስት ይገርማል

  • @samrawitisak4324
    @samrawitisak4324 4 ปีที่แล้ว +43

    This really brought my tears 😭 bless ur heart ❤️ much love from Eritrea 🇪🇷

    • @sabla201
      @sabla201 4 ปีที่แล้ว

      👍💙💛💙❤👍

  • @gebtezera5822
    @gebtezera5822 4 ปีที่แล้ว +26

    የሠላም ሎሬት ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድና ባለቤታቸው ቀዳማይ እመቤት ወ/ሮ ዝናሽ ታያቸው ከልጃቸው ህፃን ሚሊየን አብይ ጋር ሆነው የአረንጓዴ አሻራን በመኖሪያቸው ጓሮ ሲያሳርፉ በማየቴ ደሰ ብሎኛል። ለሰውን ልጅ ህይወት ከብር መስጠትና ዓርአያ ሆኖ መገኝት በመሪዎች ደረጃ የታላቅነት ምልክት ነው።
    ኢትዮጵያ በነፃነቷ ኮርታ ለዘለዓለም ትኑር።

  • @janijano3950
    @janijano3950 4 ปีที่แล้ว +26

    እግዚአብሔር ይመስገን በጥበብ ያሳድገው

  • @teddyabebewelde9787
    @teddyabebewelde9787 4 ปีที่แล้ว +32

    ምርጥ ጋዜጠኛ ነህ
    ከዘሐበሻው ጋዜጠኛ ሄኖክ አለማዬ ቀጥዬ የማደንቅህና የምወድህ የዘወትር አደማጭህ ነኝ
    ሰላምህን ብዝትብት ይበል
    አዘጋገብህ አነጋገርህ ይመቻል
    ምችት ድልት ይበልህ

  • @abduljeliljemal231
    @abduljeliljemal231 4 ปีที่แล้ว +35

    አብይ ሺ አመት ንገስ

  • @hewamchipsta7623
    @hewamchipsta7623 4 ปีที่แล้ว +35

    ደስየላል በጣም የወደቀየሚያነሳዉ ጌታችን አምላካችን እግዛብሔር ይመስገንንንን ለነሱም የሚያስደስታቸዉየተባረከይሁን እነሱም ዘመናቸዉን መግስታቸዉን ልጆቻቸዉን ይባርክላቸዉ

  • @demilehaile2433
    @demilehaile2433 4 ปีที่แล้ว +19

    እግዚአብሔርን ይባርክላችሁ
    እናንተም ተባረኩ

  • @mylady9674
    @mylady9674 4 ปีที่แล้ว +23

    እውነትም እግዚሐብሄር ድግስ አያልቅበትም ተመስገን የኔ ጌታ ለአንተ ምን ይሳንሀል ♥

  • @tsiongottwald8431
    @tsiongottwald8431 4 ปีที่แล้ว +27

    Dr Abiy May God bless you and your family too

  • @masreshategene1790
    @masreshategene1790 4 ปีที่แล้ว +30

    በጣም መታደል ነው ደስ ይላል ጌታ ዘመኗን ቤተሰቧን በላቤቷንም በመሪነታቸው ጌታ ዘወትር ከጎኑ ይሁን ዘንድ የሁላችነም ምኖታችን ህልማችን ነው።

  • @ሥምየለኝምስምአውጡልኝ
    @ሥምየለኝምስምአውጡልኝ 4 ปีที่แล้ว +31

    ከመቸው አደገ

  • @lucyaddis7868
    @lucyaddis7868 4 ปีที่แล้ว +44

    ዶክተር አብይ ዘላለም ይግዛን ስንል በምክንያት ነው!

    • @madinamadina953
      @madinamadina953 4 ปีที่แล้ว

      የሀቢቢ እድግ በልልን አቢቹ የኛ መልካም መሪ

  • @bereketalemayehu720
    @bereketalemayehu720 4 ปีที่แล้ว +23

    የኔ የውሃዎች አንጀቴተላወሰብኝ

    • @Tg-es1bz
      @Tg-es1bz 4 ปีที่แล้ว

      😍😍😍😍

  • @masi6905
    @masi6905 4 ปีที่แล้ว +16

    እግዚአብሔር በሞገስ በጥበብ የሰዲጊ ተባረኩ ስወደቹ

  • @woinshetmersha3764
    @woinshetmersha3764 4 ปีที่แล้ว +28

    እግዚአብሔር የተባረከ ልጆ ያርግላቸው መልካም የአባቱን አያነት ባህሪ የለው ልጅ ያድርገው

    • @semedotsehay6137
      @semedotsehay6137 4 ปีที่แล้ว

      Wowowo Abiyachina Ye Hulu Abati Edimehe Xenaha Lanitena labelabeti Lazenashihi Yibizalachuhu Inidehi InateIhonihi Anidihi Sow Bichamare Lahagarachina Yibaqalihi !!!!!!!

  • @kidisttessema4500
    @kidisttessema4500 4 ปีที่แล้ว +17

    ፈጣሪ በጥበብ ያሳድግላችሁ አብቹ መሪዬ ተባረኩ በጣም እንወዳችዋለን

  • @danielgebremedhin8412
    @danielgebremedhin8412 4 ปีที่แล้ว +13

    እውነተኛ ኣባትና እናት ለልጁም ለሃገሪቱም፡
    በምስራቅ ኣፍሪካም።

  • @zeyinebendris3958
    @zeyinebendris3958 4 ปีที่แล้ว +16

    ማሻአላህ አላህ ያሳድግህ እድለኛ ልጅነው

  • @wassimgm3188
    @wassimgm3188 4 ปีที่แล้ว +16

    ባልና ሚስት ከአንድ ውሃ ይቀዳል..... !!!

  • @ነጃሽቱብ
    @ነጃሽቱብ 4 ปีที่แล้ว +8

    የዚህ ልጅ ታሪክ የነብዩላህ የሱፍን (ኣ.ሰ) ታሪክ ያስታውሰኛል ኣልህ ሱብሀነሁ ወተኣላ ምን ይሳነዋል ምንም ኣይሳነውም.

  • @ኢስላምነውሂወቴኢስላ-ጰ9ነ
    @ኢስላምነውሂወቴኢስላ-ጰ9ነ 4 ปีที่แล้ว +10

    አላህምንይሳነዋል. ከጎዳናላይአስቶ. ስቱየሚመኘውን. ቤተመንግስትውስጥ. ቁጭአረገዋ. አላህምንይታዎቃል. ወደፊትምወደሱይመልሰው. ይሆናልማለቴ. ወድእስልምእና ማለቴነውእንሻአላህ

  • @ሲቲያናሮቤል
    @ሲቲያናሮቤል 4 ปีที่แล้ว +22

    መልካም ቤተሰብ ፈጣሪ ወደከፍታ ማማ ላይ ያውጣልን

  • @xakaxaka3485
    @xakaxaka3485 4 ปีที่แล้ว +9

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ!!!

  • @itsmeeyuhabshaeyu9052
    @itsmeeyuhabshaeyu9052 4 ปีที่แล้ว +9

    🤩🤩😍😍❤❤እግዚአብሔር አምላክክ ነገ አድገህ ሀገርህን የምጠቅም የምታገለግል ያድርግልህ ደግሞ ሲያምር ufffff እመቤቴ ታሳድግህ ቤቢዬ። እግዚአብሔር አምላክ የአብይ እና የቤተሰብን ክፎ አያሳየኙ። እውነት እኔ ላንተ ቀላት የለኙም ሰላም ይብዛ።

  • @raniayusuf7210
    @raniayusuf7210 4 ปีที่แล้ว +9

    አብቹ አንተ ለልጁ ወኪል እንደሆንክ ለአንተም ለልጆችህም አልህ ውኪል ይሁን

  • @kedestemeberatu4843
    @kedestemeberatu4843 4 ปีที่แล้ว +5

    ቀዳማዊት ወ/ሮ ዝናሽና ዶ/ር አብይ እግዚአብሔር ይስጣችሁ እንደዚህ ነው ሰው ሆኖ መገኘት እግዜአብሔር የመሀሉን አይናገርም የሚባለው በህጻን ሚሊዮን አብይ ማየት ይቻላል እግዜአብሔር በጥበቡ ያሳድግህ

  • @belaynezhanoro298
    @belaynezhanoro298 4 ปีที่แล้ว +10

    እግዝአብሔርየሰድግየኔውድ💞💞💞😗😗💓👍

  • @hanitubeaccounting
    @hanitubeaccounting 4 ปีที่แล้ว +4

    በርቱ።ልጄ 2 ዓመቷ ነው እናም በሷ ስም TH-cam ከፈትኩ 18 ዓመትዋ ላይ 18 ሚሊዬን ቤተሰብ እንዲኖራት እፈልጋለሁ ።እና አግዝዋታ ቤተሰብ ሁኑ።

  • @እውነታሚዲያ-ጘ3ገ
    @እውነታሚዲያ-ጘ3ገ 4 ปีที่แล้ว +20

    God bless you and your family our beloved First Lady!!!!!

  • @maremas1866
    @maremas1866 4 ปีที่แล้ว +7

    ሚልዮን አድግ ባል ማለው ቤታሰብህን ፋጠር ይጠብቃቹ💚💛❤👍👍👍👍

  • @meserdebebe3182
    @meserdebebe3182 4 ปีที่แล้ว +2

    እድለኛ ልጅ ነው እናቱን እና አባቱን እግዚአብሔር ይጠብቅለት

  • @tegalmbetametlekethemerttb3494
    @tegalmbetametlekethemerttb3494 4 ปีที่แล้ว +8

    አ/ር ዘመናቸውን ይባረክ አንዲት ደስ ይላል

  • @wubitugetu999
    @wubitugetu999 4 ปีที่แล้ว +5

    በጣም ደስ የምትል ጀግና የሆነት ሴት ናት እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጥልን እድግ ይበልልን ነገ የአገራችን መሪ ይሆናል እንደ አባቱ እንደ እናቱ መልካም ልጅ ይሆናል እናምናለን

  • @oromiyabirthoromo1916
    @oromiyabirthoromo1916 4 ปีที่แล้ว +6

    ዓዓዓዓቢቢቢቹቹቹቹ ቃል የለኝም ደጉ የዋው ንጉስ

  • @TINATO73
    @TINATO73 4 ปีที่แล้ว +4

    ቅባት የሆነ አቀራረብ ነው ይመችሽ ግን ዘገባው ሲያልቅ የዘጋቢውን ስም መንገር ኤቲክስ ነው፣

  • @rebka5068
    @rebka5068 4 ปีที่แล้ว +11

    ዶ/ክ አብይ ቀዳማዊት ዝናሽ የዘመናችን ታላቅ ስዎች ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ሊላ ምን ይባላል ይህ ልጅም ታድሎል የናንተ ልጅ
    ስለሆነ ።

  • @umerhussen652
    @umerhussen652 4 ปีที่แล้ว +3

    ምን ብዬ እንደምጀምር አላውቅም ብቻ እስኪ ትንሽ ስንኝ ጀባ ልበላችሁ
    ከላይ ከተሰጡ
    ለሰዎች አሳቢ ላገር ተቆርቋሪ
    እናንተን ተሰጠን ለኢትዮጲያ መሪ
    እድሜና ጤናውን ይስጥልን ፈጣሪ
    ሺ ቃላት ደርድሬ መግለፁን ባልችም
    አንተን አለማድነቅ ፍፁም አይቻልም
    የአምላክ ስጦታ ቸርነቱ ሰፊ
    እሷንም እሱንም ለሰው ተንሰፍሳፊ
    አርጎ ፈጥሯቸዋል ሁሉንም አቃፊ
    ለዚች ሚስኪብ ሀገር ለየዋህ ህዝቦቿ
    ሺ አመት ይኑሩልን እኒህ መሪወቿ
    በዚቹ በኔ እድሜ ስንቱን ባየሁበት
    አብይና እመቤት መጡብኝ በድንገት
    ያን ክፉ ዘመን ሊያስረሱኝ በድንገት
    ሁለቱም አንድ አይነት ካንድ ወንዝ የተቀዱ
    ሺ አመት ንገሱልን ውለዱ ክበዱ

    • @ethiopia5644
      @ethiopia5644 4 ปีที่แล้ว

      ፈጣሪ ያክብርህ

  • @Woldeselasie
    @Woldeselasie 4 ปีที่แล้ว +6

    ኣብይ በጣም ነው የምንወድህ።በርታ ኣይዞህ ሁሉም ካንተጋር ነው።

  • @ኢማንየዘኪየዛኪርየበረካእ
    @ኢማንየዘኪየዛኪርየበረካእ 4 ปีที่แล้ว +7

    እድሜና ጤና ለአብያችን እና ለቀዳማዊት እመቤት ዝኒ የኔ መልካሞች:: አሁንም የልጆቻችሁ እናት እና አባት ያድርጋችሁ:: ባላችሁ ላይ ይጨምርላችሁ:: 💖💖💖💖💖💖💖

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 4 ปีที่แล้ว +1

    Allah tamerna naw walge ballha rske saymen bitlwme wayme bflgew meknyat.allha ysaflten botana saw enmalkete.ymchershawnme kna batsbochu yasmerlachew.ameeeen

  • @abuanas1226
    @abuanas1226 4 ปีที่แล้ว +3

    የኡነት በጠም ሊቢን ይነከል እንበ ተነናቀኝ አለቀስኩም ዶ/አቢይ ከናበለቤትክ ከና ሊጆችክ አላህ ሰለመዊ የሆነ ኑሮ ሁሌም እንዲየኖሪክ አላህን እለሚነላው አንተ ምርጥ ሰው አላህ ህደየው ይስጥክ የረቢ ሚሊዮን እኖድከለን አላህ ለወግ ለመአረግ የብቀክ የኡነት ሊቤ ተረበሻ ሊክ እሱን ሚመስል ሊጅ አላኝ ከኪፉ ነጋር አላህ እንድጠቢቅሊኝ ዱአ አርጋለት የጀመዓ ሁለቹንም አላህ በያለቹሁበት ይጠብቀቹ በመጨራሸም አቢቹ 1000 አመት ብትጋዛ አላህ እድሜና ጤነ ሰቶክ ሚኒኛ ደስስስ በለኝ መልከም ኑጉስ ሆይ ሁሌም ኒጋስሊን በተራፈ በውጭ የሚኒኖር እትዮጲየዊየን በጠም ችግር ለይ ነን በተለይ አረብ አጋር የላነውማ ምን ብዬ ነንጋሪክ ቶሎ ብለቹ ወደጋረችንን አስጋቡን አላህ የግዘቹ

  • @santafeleke3110
    @santafeleke3110 4 ปีที่แล้ว +5

    ፈጣሪ ይጠብቅልን ኢትዮጵያ ን እና እደግ ጥሩ መሪ ሺህ አመት ኑር

  • @Mercy2Mee
    @Mercy2Mee 4 ปีที่แล้ว +3

    የሚሰማ እና የሚያይ ቢኖር እንደዚህ አይነት ሞዴል መሪ መቼም አናገኝም! እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @seadayimer9665
    @seadayimer9665 4 ปีที่แล้ว

    ያረብመልካምመልካምእሚያስቡትንለኢትዮጲያህዝብያብዛልንንአላህይጠብቃቺሁውዲኢትዮጲያን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💞💞💞💞💞

  • @tezetanishan8866
    @tezetanishan8866 4 ปีที่แล้ว +7

    Very nice 👍 of her very he is going to have a good life.🙏🙏🙏🙏

  • @zeynebmd1065
    @zeynebmd1065 4 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ቆንጆ አላህ ያሳድግህ ዶክተር አብይና ወይዘሮ ዝናሽ ውለታችሁን አላህ ይክፈላችሁ😍

  • @hirutmekonen6039
    @hirutmekonen6039 4 ปีที่แล้ว +7

    እግዚአብሔር ልመናሽን ሁሉ ይስማሽድ

  • @melikummelikum9285
    @melikummelikum9285 4 ปีที่แล้ว +5

    ዋው አባትና ልጅ እናትም እዴት ታምራላችሁ

  • @asterabera7600
    @asterabera7600 4 ปีที่แล้ว +3

    አይይይይ አብይ ስያምርብህ Sorry 😐 እንደዚህ ቤተሰብህን ብቻ ብትመራ ይሻልህ ነበር አገር መምራት ቦታህ አይደለም ጉዳቱ ይበዛል ልልህ እወዳለሁ ።

  • @seni680
    @seni680 4 ปีที่แล้ว +8

    That’s so sweet God bless 💕💕

  • @esuyees754
    @esuyees754 4 ปีที่แล้ว +4

    የኢትዮጵያ ሙሴ ብየዋለሁ

  • @አባቴንበጣምእወደዋለ-ጘ8በ
    @አባቴንበጣምእወደዋለ-ጘ8በ 4 ปีที่แล้ว +3

    እሰይ እድገቱን በማየቴ በጣም ደስ አለኝ በዘመኔ እንዲህ አይነት ድንቅ ታሪክ በመስማቴ ደስ አለኝ። በጥበብ በሞገስና በቁመት ያሳድግህ ዳግማዊ አብይ ሁን አንተ ደሞ የኛን ልጆች ትመራ ዘንድ ተመኘሁ።

  • @lucylohango3857
    @lucylohango3857 4 ปีที่แล้ว +1

    ምነው ታሪኩ አስለቀሰኝ😭😭

  • @onelove9961
    @onelove9961 4 ปีที่แล้ว +4

    ቀዳማዊት እመቤትና አብያችን እግዚአብሔር እድሜ ይስጥልን♥♥♥♥♥♥
    ሚሊዬን አብይ አህመድ አንተም እንደ አባት ኢትዮጵያን ከፍ አድርገህ የምታስጠራ አያድርግህ♥♥♥♥♥♥

  • @allahisone8107
    @allahisone8107 4 ปีที่แล้ว +5

    ማሻአላህ❤❤👍👍😍😍🌺💕💖

  • @kedestemeberatu4843
    @kedestemeberatu4843 4 ปีที่แล้ว +3

    ትክክል ብለሀል በባእድ አገር ማደግ ምንአይነት ችግር እንዳለ ያየ ይናገር። አሁንም ቢሆን የዚህ አይነት ሰብአዊነት በሀገራችን ቢለመድ ጥሩ ይሆናል። እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ሀገራችንን በቸርነቱ ይጎብኛት ህዝብዋንም ቅን ልቦናን ይስጠን

  • @enatmarew6662
    @enatmarew6662 4 ปีที่แล้ว +6

    ተጥሎ የሚለው ቃል ጀስ አይልም ከ ማሳደጊያ የወሰዱት ቢሆን ትንሽ ቀለል የሚል ይመስለኛል

    • @mulleralem1397
      @mulleralem1397 4 ปีที่แล้ว +1

      Wow my wife Sara and I just thought about this and we just posted that in English. Good job Enat Marew.

    • @mahadareshume506
      @mahadareshume506 4 ปีที่แล้ว +1

      Awo tatelo new yeteganewu eko ewunate menager hateyat adelam

    • @enatmarew6662
      @enatmarew6662 4 ปีที่แล้ว +1

      @@mulleralem1397 ❤️❤️❤️

    • @enatmarew6662
      @enatmarew6662 4 ปีที่แล้ว +1

      @@mahadareshume506 ነው የተወሰደው ግን ከ ማሳደጊያ ነው ይህ ልጅ ነገ ያድጋል ለ ሞራሉ ጥሩ አይመስለኝም ተጥሎ የሚለው ቃል

    • @mulleralem1397
      @mulleralem1397 4 ปีที่แล้ว +1

      @@enatmarew6662 Yep. That's what we are saying. Thanks Enat

  • @sebleermias4892
    @sebleermias4892 4 ปีที่แล้ว +2

    ዶ/ር አብይና ቀዳማዊት ዝናሽ የዚህን ልጅ ህይወት ታድጋችኋልና ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ ይታደጋችሁ ልጃችሁንም ያሳድግላችሁ አሜን

  • @መሰረትስንታው
    @መሰረትስንታው 4 ปีที่แล้ว +5

    የኔ ቆንጆ እድግ በልልኝ

  • @astermandefro3831
    @astermandefro3831 4 ปีที่แล้ว +3

    እድለኛነው፣የአቢቹ፣ልጅመሆኑ፣ለሀገር፣ጠቃሚ፣ያርግህ

  • @ኢትዮጵያፍቅር-ጨ2በ
    @ኢትዮጵያፍቅር-ጨ2በ 4 ปีที่แล้ว +3

    በታሪክ ልናገኘው የማንችለው የኢትዮጵያን አባት ሺአመት ይግዛን ማንም አርጎት የማያውቀውን አሳየን በኢትዮጵያ

  • @hayattube6243
    @hayattube6243 4 ปีที่แล้ว

    አይእኛ ሂወትብዙነው መድረኳ
    ወልዳየጣለችህእናትህም በስቃይተወጥራቢሆንእንጂ ልጁንየስጋውንቁራጭ ሠውጨክኖ አይጥልምነበረ አላህያሳድግህ

  • @lolleady2775
    @lolleady2775 4 ปีที่แล้ว +4

    አብይ የዘመኖ ምርጥ መሪነህ እድሜ ሰላም እመኝልሀለው አብዝቸ

  • @elsabetgetachwo4079
    @elsabetgetachwo4079 4 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር አዋቂ ነው ❤❤

  • @hhdhg3990
    @hhdhg3990 4 ปีที่แล้ว +4

    አላህ ያቆይህ ኑርልን ዘላለም

  • @hayu-zi6vp
    @hayu-zi6vp 4 ปีที่แล้ว +1

    እድል አብራ ትወለዳለች አላህ ይጠብቃችሁ

  • @hanaanna8071
    @hanaanna8071 4 ปีที่แล้ว +3

    እግዚሐብኤር አውንም፣ያሳድገው፣
    መልካምነት፣ለእራስ፣ነው

  • @ኢስላምነውሂወቴኢስላ-ጰ9ነ
    @ኢስላምነውሂወቴኢስላ-ጰ9ነ 4 ปีที่แล้ว +1

    ቀዳማዊት. ወይዘሮዝናሽሽሽ. እውነትቅንሰውናችሁ. እርስዎምአቶ. አብይም. አላህሷልህልጅ. ያድርግናቸውቀጥተኛውንም. መንገድይምራቸው. አላህምንይሳነዋል. ሁለትመልካጥዶችች

  • @messicho8260
    @messicho8260 4 ปีที่แล้ว

    “Million Abiy Ali” ktay twuldn netsa ymiyawota “Musse” hono be Tibebna beiwuket Eg/r yasadigilin!!!

  • @lubabalubaba2544
    @lubabalubaba2544 4 ปีที่แล้ว +1

    ፐፐ ይሄ።ያርባቀን እድል ።።ምንኛ።ያማረለትነው።ህፃን።ሚየን

  • @morotoro1391
    @morotoro1391 4 ปีที่แล้ว +5

    Allah jezaken ykefelewu

  • @naeemhnaeemh9005
    @naeemhnaeemh9005 4 ปีที่แล้ว +1

    እነዚህ ሰዎች የኢትዮጵያ ህዝብ ስጦታ ናቸው ልጁ ታድሎአል ከነዚህ ሰዎች የጨመረው አምለላክ ድግስ አያልቅበት ጌታ ይመስገን እደሰው አይደለም ሰው ጥሎ አይጥልም ጌታ

  • @ElsabetWabeto
    @ElsabetWabeto 8 หลายเดือนก่อน

    ይህ ህጻን ማለት ሙሴ ነዉ ሙሴ ከተጣለበት አንሰተዉ ቤተመንገሥት ነው ያሳደጉት እግዚአብሔር ይባርካቸዉ እግአብሔር ከፍ ሰያረግ እንዲህ ነው

  • @gashaw8972
    @gashaw8972 4 ปีที่แล้ว +16

    እቦጭም ይታሰብበት

    • @oromiyabirthoromo1916
      @oromiyabirthoromo1916 4 ปีที่แล้ว

      ዓቢቹ ዛፍ ተከለ
      አንተ ደግሞ እንቦጭ ንቀል እስቲ

  • @SaedaIbrahiWOW
    @SaedaIbrahiWOW 4 ปีที่แล้ว +2

    ማሻአላህ ያሳድግህ እብያችንንም ፈጣሪ ይጠብቅልን ለአዘጋጁም እድሜና ጤና ተመኘሁልክ አገራችንን ፈጣሪ ይጠብቃት♥

  • @ruth1767
    @ruth1767 4 ปีที่แล้ว +2

    ሚልዬ እድግ በል ሃገርህን ወዳድ ኢትዮጵያዊ እንደምትሆን ምንም ጥርጥር የለውም መልካሙን የምናገኝው ከቤተስብ ነውና እናመስግናለን እነ ዶ/ርዬ

  • @reality165
    @reality165 4 ปีที่แล้ว +8

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tesfalemyohannes1719
    @tesfalemyohannes1719 4 ปีที่แล้ว +1

    God bless Million Abiy .