You are highly respected by us. We are all your brothers and sisters. Once you reach this level, we have your back. You will see where you go will be respected everywhere. በእኛ ዘንድ በጣም የተከበርክ ነህ። ሁላችንም ወንድሞቻችሁ እና እህቶቻችሁ ነን። አንዴ እዚህ ደረጃ ላይ ከደረስክ ከጀርባህ አለን። የምትሄድበት ቦታ በሁሉም ቦታ እንደሚከበር ታያለህ።እግዚአብሀር ዪባርክህ።
Nice to see EXCELLENCEY Berhanu Aklilu. Thanks a lot to Sheger info. What a memory THE beloved Berhanu Aklilu has it is really amazing high respect for him
Waw Dani! How are you ? We all fine. I shall transfer your greetings to these persons. Any way how is life there? I hope you are fine. With best regards. Yours truly Berhanu Aklilu.
Teacher Berhanu you are the best man,you do everything Gods like what you do helping people and I watched with your humanity I hopefully God will give you long life and you remind me my father God blessed you.
ወይኔ አንደበት ደስ ሲል ምስሉን ያላሳዬን ወንድማችን ንግግር ሲችል አንደበተ ርእቱ ረጅም እድሜ ይስጥህ አቦ🥰እብሳሪው ገብርኤል ጥሩ ነገር ያሰማህ መምህር🙏
መምህር ብርሃኑ የተማረ ሰውንም ስራውንም አክባሪ የቀበሌው ግሩም ፀሃፊ የእጅ ፅህፈትህ አይረሳም ከፍተኛ 14 ቀበሌ18 ተወልደን ያደግንበት ሰፈር ከልጅ እስከ አዋቂ የሚወድህ የተወደድክ አባቴ አሰፋ ጌታቸው እንዴት እንደሚወድህ የዛሬን አይውደዱህ በህዝቡ ሁሉ በእናቶች በሙሉ የተወደድክ መልካም ሰው ወጣት ሆነህ 1972 ዓ ም የስራ ደብዳቤ ለወንድሜ ፅፈህ አወጣኝ ስንመጣ እናገኝሃለን እድሜ ይስጥህ በእንባ ነው ያየኇችሁ አቶ አበበ ፅጌ ስም ከመቃብር በላይ ነው ቆንጅት ገነት ፀሃይ የእነ ታየወርቅ አባት ቤተሰብ ነን በሙሉ አሜሪካ ናቸው ብዬ እአስባለሁ እንኳን የኖርክ አንደበተ ርዕቱ ነህ ስንት መፅሃፍ ፃፍክ ወንድም አለም የበዓታ ደናግል ነበርኩ ኪዳነ ምህረት እንኳን ኖርክ ማዘር እባክሽን በፈጠረሽ DNA ስጭ ወይም እመኚ መንታውንም አስተዋውቂ ምህረት አድርጉላቸው ይቅር በሏቸው ይቅር ተባባሉ ሰላም ፍጠሩ እኔም ተወልጄ ያደኩት እዚሁ ሰፈር ነው ካናዳ መንግስተ ሰማያት አይደለችም አለቀ ማንም አይከስሽም አይወቅስሽም በችግር ምክንያት ነው እንጂ እናት ቢመቻት ልጇን አትጥልም እባካችሁ ተማመኑ ጊዜው አልቋል እግዚአብሔር ፍቅር ነው !
Jesus is coming soon !
❤❤❤❤
የሰፋሬ ሰው ነህ እኔም ያደኩት እዚሁ ቀበሌ ነው ግቢ ገብርኤል ❤
ይሔ ፉቱ ያልተያው ልጅ አነጋገሩ ኩራትና ድምቀት አለው ውትድርና የአራዳ ሰፈር ልጅ ያልከው ልክ ነህ ግን ከ15ቀ26 ሒልተን ጀርባ አነ አልማዝ ላሊበላ አዝማሪ ቤት ብዙ ልጆች 2ት ኛው ዙር ብ/ውትድርና የሄዱት እንዳለ አልተመለሱም ካሰታወሰከው እነ ሰለሞን በርሔ ነፍሱን ይማረውና ምርጥ ቤተሰቦች ማዘርየውም ነፍሳቸውን ይማረው የነሱ ቂጫ/ሙልሙል በሚጦሚጣ የሚሰጢኝ አይረሳንም በጣም ትዝታዎቻችንን ቀሰቀሰከው ነው አይገልፀውም ይመሰለኛል አነ ገነት ወንድሙ ሰፈር አካባቢ መሰላቹኝ /በቃ እግዚአብሔር ያገናኘው።
+++ene enat negn ena bewinet w/ boge yewinet yenat anijet yinorishal biye asibalew+++ sew demo 1new emenorew sehon yikirita malet lezeh lij malet yalebachiw +++ yihinin yahil melemenim yelebachiwim +++
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
# ew rf mu d
@@BurteAna
መምህር ብርሃኑ አይዞህ እንኳን ወለድክ ነገ በልጆችህ ዘርህ በዝቶ እነሱም ያሳለፍከዉን ህመም ሁሉ እንደሚክሱህ ተስፋ አለኝ
መላዕኩ ቅድስ ገብርኤል ይርዳህ
የኔ ምስኪን አንጀቴን በላኸው:: አባትህም እናትህም ቢክዱህ ወንድምና እህቶችህን እንዲሰጥህ ለእግዚአብሔር እንለምናለን ኡይዞህ❤
የሚገርም ነው ምን ትፈልጋለህ ይኸው አብሮአደግ ታሪክህን የሚ ጋራ ንጹህ ወንድም ተገናኛችሁ ከሁለታችሁ በላይ ወንድማማች ለኔ የለም እንኩዋን ደስ አላችሁ። መሲ አንቺም ተባረኪ። ታሪክ አዋቂ በመሀላችሁ በመገኘቱም ትልቅ ነገር ነው እባካችሁ አትለያዩ በጣም ነው ደስ ያለኝ ፍቅራችሁ ይዝለቅ አደራ ሰላማችሁ ይብዛ።
የ ግቢ ገብርኤል ልጅቾች ቤተሰቦች አብሮ አደጎቼ እዴናችሁ ከ አሜሪካ ኑሩልኝ ብዙ ትዝታ
Amen ❤️
ውሰዱኝ አሜሪካ
አሜን ❤❤
አይዞህ ወንድሜ አንተ የወንድሜ ምትክ ነህ ወንድሜ ባድሜ ላይ ሞቶብኞል ብርሽ አይዞህ በቅርቡ ወደ ኢትዮጵያ አመጣለው ጌታ ቢፈቅድ እና ብንኖር ፈቃድህ ከሆነ በታገኝኝ ደስ ይለኞን ልጆችህ እድለኞች ናቸው ብሬ በእነት አንት ጀግና ነህ ❤❤
ኧስኪ አብረን እናግኘው
Egziabhare yebarkeh beselam wede hager geba❤
@@Emanu2018Egziabhare yebarkeh tebarkelej des aleje❤
@@Emanu2018 በጣም ደስ ይለኛል
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
# እይዛክአብርሃም
@@EyzakAbrham-vb7hh
እንኳን ለገናናው መላክ ለቅዱስ ገብርኤል ዓመታዊ ባህል በሰላም አደረሰን የዓመት ሰው ይብለን
በጣም ምርጥ አባት አነጋገሮት አንጀት ያርሳል እድሜ ጤና ይሰጦት ወልዳል ትውልድ ይቀጥላል ደሰ ሲል አገላለፃት ተገኙ አልተገኙ አመኑ አላመኑ የራሳቸው ጉዳይ አታሰብ ወንድሜ ጥርግ ይበሉ ልጆችህን ይባርክልክ አይዞኝ❤❤❤❤
Q@@TigistTeklehaymanotGebreselass
አሜን
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረስን
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
ከካሜራ ጀርባ ያለው ሰው ገራሚ ነው አነጋገሩ ደስ ሲል ጋሸ ብርሀኑም እውነት ስለመሰከሩ ይባሩ
መምህር ብርሀኑም አይዞህ ቢሆን ብታውቅ ጥሩ ነው
የዚያ ዘመን ትውልድ በመሆኔ ዛሬ ገና ኮራሁ ፤ ጨዋታው የራሱ ተፈጥሯዊ ፍሰት አለው፤ በጣም ደስ ይላል፤ በዚ ላይ ጓደኛው እንዲሁም አቶ ብርሃኑ
በጣም 🥰👏መታደል ነው ከምንም በላይ ግብረገባቹ ደስ ይላል
ምን አይነት እራስህን መግለፅ የምትችል ብቃት ያለህ ሰዉ ነዉ ወንድሜ ተባረክ
አቶብርሀኑ ወላጆች የምተፈልግ አንተኮ የኢትዮጰያ ልጅ ነህ ስለዚህ ስለልጆችህም አታስብ እናት እኮአላቸ የግዴታ ልጆቿ ትይዛለች አንተም በጣም ጎበዝነህ ዘንዝዳር ስለጣለችህ ህፍረት ተሰምቷት ሊሆን ይችላል 39:16
ዎው የሚገርም ታሪክ አባቴ ከዛሬ 60 አመት በፊት ደጃች አስፋው ት/ቤት አስተምሯል እነዚህን ሰዎች እፈልጋቸዋለሁ
በጣም ደስ የሚልና የሚያሳዝን ታሪክ. በይበልጥ ግን ፈገግ እያልኩ ነዉ ያዳመጥኩት ዬጣድኩት ድስት እስክረሳና እስኪያር ድረስ.
ወንድሜ ጌታ ይርዳህ.
መስረት በጣም ነዉ የምወድሽና የማከብርሽ.
ደስታህን ያሳየኝ ቅዱስ ገብር ኤል
አሜን አሜን አሜን❤ 🙏❤
አሳምነው ገ/ወልድ የቅዱስ ጊዮርጊስ ተጫዋች ደሳለኝ በጣም ብዙ ልጆች ጓደኞች ነበሩኝ በዓታ ለማርያም ተምሬያለሁ ሰንበቴ ቤት በልቻለሁ ጠላም ጠጥቻለሁ ፈረስ ሜዳም ተጫውቻለሁ ከጥይት ቤት ልጆች ጋር ተጣልቻለሁ ቢጩን እምታቁት ከሆነ ከግቢው ልጆች ጋር ብዙ ታሪክ አለኝ የቀበሌው ተጫዋች ተፈሪ የኦሜድላው ታደል
ቤተሰቦቹን የሚፈልገው ወንድማችን ትጋት ) የአባታችን ቅንነት ) የወንድማችን የውስጡ ህመም ) በእውነት ልብን ይሰብራል::
ሁለታችሁንም ያሳደጉ ቤተሰቦች ምንእኛ የተባረኩ ናቸው::
የሊቁ ሊቃውንቱ የአክሊሉ ልጆች እጅግ የተባረኩ ደጋግ ቤተሰቦች ናቸው በጣም ነው የምንወዳቸው❤❤❤❤
ይቅርታ እውነት ለመናገር ደስ የሚል መተባበር ነው እግዚአብሔር አይለያቹ ❤ሲቀጥል ምንም መካሰስ አያስፈልገውም ፈልጎ የመጣ እንኳን የቆመም ውብ ነው በግድ ያለፍቃድ የመጣ ቆሞም ቢመጣ እሬሳ ነው ቅድስ ገብርኤል አንተን ደብቆ ሸሽጎ ለዚ ያበቃህ ክብሩን ይውሰድ ተዎቹው ጌታን እነሱ እንቅልፍ ይጡ ብርሽዬ እግዚአብሔር አምላክ የበለጠ ያድርስህ ❤❤❤
ብርሃኑ አክሊሉ የቀኃሥ ትምህርት ቤት ጓዴ! ትንታጉ! የንጉሴ አክሊሉ ወንድም። በህይወት በማየቴ አንተን ፈጣሪን አመሰግናለሁ።
Wow❤❤❤
ወንድሜ አይዞህ እንደበተ ርዕቱነትህ ይገርማል።ለእነሱ ቀረህባቸዉ ለምኞትህ ግን ያሰብከዉ እንዲሳካልህ እመኛለሁ።
አቤት አቤት እኔኮ እንዲህ ያሉ ሰዎችን ስሰማ የኛን ትውልድ ሳየው እንዴው ቅዥቅዥ ያል ነን እራሴን ታዘብሁ። እርጋታ አነጋገር እሰይ አባታችን ግሩም ንግግር ነው በእውነት " ቦጌ ቦግ ብለሽ ነይ " እውነት ነው።ያኔኮ ወደሽ ጥለሽ ላትሄጅ ትችያለሽ ።ግን ያን ሁሉ አልፈሽ ደህና እየኖርሽ ነው።በእውነቱ እድሜምኮ ያስተምራል።
አባታችን አገላለፃቸው ደስ ሲል ።
አብሳሪው ገብርኤል ልቡአን ያራራው ። መምህር አይዞህ ስብእናህ መልካም ስለሆነ ነው በዚህ ልክ እየተባበሩህ ያሉት። 👏👏
እኝ አባት ግን መንጌ እያለ ያሉ በጤም ጥሩ ላይ ያሉት አይ ሰደት ውጭ ናቸው ይባልልኛል ድቄም ውጭ ዉጫሌ ማለት ይሻላል😂
መንጌ እያለ የነበረ እኮ ሁሉም አላረጁም።
ወይኔ ሰፈሪ ስንት ነገር ያሳለፍኩብሽ ግቢ ገብርኤልና በአታ ገዳም ልጇች ፍቅር ናቸው ❤❤❤❤❤❤
ያደግንበት እኛም
እንኩዋን ለመልአኩ ቅዱስ ገብርኤል አመታዊ በአል አደረሳችሁ አደረሰን።
አሜን
ብርሀኑ ታሪኩ ስላየሗችሁ ደስ ብሎኛል አቶ ብርሀኑ ቅን ሰው እድሜ ይስጥዎት ወንድሞቼ አብሮ አደጎቼ ባላችሁበት ሰላም ሁኑ ቸር ወሬ ያሰማን እወዳችሗለሁ ግዜ ቢለያየንም ሰላም ሁኑልኝ ቦግዬ በቀለ እባክሽ ነገሩን ቀለል አድርጊው ብሬን ተባበሪው ስለ እግዚአብሔር ከሆነ ሆነ ካልሆነ እሱም ይረፍበት ብሬ ጀግና ነው ይሔ አይጠፋሽም ድምፁ አይሰማም የሚያሳፍር ስብእና የለውም እባክሽ እንቆቅልሹ ይፈታ ዘርን መካድ ይገርማል ብሬን ግን ለምን ጨከንሽበት እባክሽ ህልሙ ይፈታ ልቦና ይስጠን ❤❤❤❤❤
መስዬ ምርጥ ሰው.....ተባረኪልን እግዚአብሄር እድሜና ጤና ያብዛልሽ። ዘርሽ የተባረከ ይሁን!!!
ማሻላህ. ከካሜራ. ጀረባ ያለህው. አባቴ. ወላሂ አቤት በራስ. መተማመን ወዬ. ጀግና ነህ አቤት. በራስ መተማመን በቃ ጀግናህ. ነህህህህህህ በቃ ወላሂ. የምን መለማመጥ. ወላሂ. እቅጩእቅጩ ነው
ታሪኩ የማማ ስላስ ልጅ ድምፅህን ሰለሰማውህ ደስ ብሎኛል የሰፈርህ ልጅ ነኝ
ለእመቤታችን ደስታን ያበሰረ መልአክ ለእናንተም ደስታችሁን ያብስራቹ እውነት ተሸሽጋ አቀርም እግዚአብሔር ያግዝ ፍቀደኛ ቢሆኑ የሴትዮዋ ልጆች እንኳን ዲኤን ኤን ቢያሰሩ መልካም ነበር አንተ ጠንካራ ነክ በርቱ መሲያችን 🎉🎉🎉
አቶ ብርሃኑ በጣም እናመሠግናለን 🙏🙏🙏
ይህን ታሪኽ ልጆች ሆነን ሰምተናል።
ምርጥ አስተያያት ነው።ተባረክ!!
ትዝታ ቀስቃሽ ደስ የሚል ፕሮግራም ነበር እንኳን አብሮ አደረሰን ብያለሁ አባቴ እረጅምነ እድሜን ከጤና ያድሎት መምህር ሁሉም መልካም እንደሚሆን አምናለሁ መሲዬ ተባረኪልን።
መስዬ ስወድሽ ወድሞች ጀግናናቹ ልጆችህም እግዛብሄር ያሳድግልህ
አቤት የአዱ ልጆች፣ ፍቅር ስደት በተነን እንጂ ፍቅር ነን❤ እረ መውለድ ከጋብቻ ውጭ ነውር ነው ወላጅም ያፍር ነበር በትዝታ ወሰዳችሁኝ❤
❤❤
ጌታ ይርዱህ🙏🙏🙏
ፊትህን ያላየንህ ወንድማችን እንደው እያየሁህ ብሰማህ ደስ ባለኝ ❤❤❤ እግዚአብሔር መልካም ነው በርታ ክብር እናንተን ላሳደጉ እናት እና አባት ይሁን 🙏🙏🙏🙏
ከሀዲዎችን ሰላም፣ ደስታ ን፣ ፍቅር ፣ ህይወት ትካዳቸው ምንም አልልም 😢😢😢
እሚገርም ታሪኮች ናቸው ሳይሆልድ ላሳደጉ ወላጆች ምስጋና ይገባቸዋል
እንኳን ለመላኩ ቅዱስ ገብርኤል አመታዊ በአል አደረሳችሁ
አሜን እንካን አብሮ አደረሰን አደረሳቹ የተዋህዶ ቤተሰቦች
You are highly respected by us. We are all your brothers and sisters. Once you reach this level, we have your back. You will see where you go will be respected everywhere.
በእኛ ዘንድ በጣም የተከበርክ ነህ። ሁላችንም ወንድሞቻችሁ እና እህቶቻችሁ ነን። አንዴ እዚህ ደረጃ ላይ ከደረስክ ከጀርባህ አለን። የምትሄድበት ቦታ በሁሉም ቦታ እንደሚከበር ታያለህ።እግዚአብሀር ዪባርክህ።
አብሽር የኔ ወንድም እኔም የችግሩ ሰለባ ነኝ ሆኖም ግን ህይወት ይቀጥላል 😢ተመስገን በቸርነቱ አለነው።😢
ሁሉንም አመስግኜ ልጀምር። እኔ 15/23 ቀበሌ ነዋሪ ነበርኩ ፈረስ ቤቱ አካባቢ። ኢትዮጵያ አንድነት ቢሆንም የተማርኩት ግን ባእታ ት/ቤት (መስከረም ፪) ጥይት ቤትን ስልሴ ትምህርት ቤት ለቮሊቮል ጨዋታ። ወወክማም ወዘተ የገብርኤል ሜዳ መዋያችን ነበር። አቶ መለሰ የኢትዮጵያ አንድነት ሂሳብ አስተማሪ እስከዛሬ ሂሳብ እንድፈራ ያደረገኝ አስተማሪ ነበር ትቸር አየለች ደግሞ እስክሪቢቶና እርሳስ በጣቶች መሀል...😁 ዛሬ ግን ሁሉንም እወዳቸዋለሁ። ታሪካችሁን ስላካፈላችሁን ትልቅ ምስጋና። 🙏
😂😂😂 wey belay hulunim new leka😂
የሚገርም ታሪክ ነው ፈጣሪ ይርዳቹ በእውነት የማንነት ጥያቄ ከባድ ነው
እግዚአብሔር ይመስገን የሰፈሬ ልጆች በጣም የሚገርም ታሪክ ነው ገብርኤል ሜዳ ከቤተመንግስት ወታደሮች ጋር ኳስ ጨዋታው ያለን ግንኝት ሁሉንም ግልፅ አርጋቹ አስቀምጣችውታል እግዚአብሔር እረጅም ህድሜ ይስጣቹ
Nice to see EXCELLENCEY Berhanu Aklilu. Thanks a lot to Sheger info.
What a memory THE beloved Berhanu Aklilu has it is really amazing high respect for him
መሢ እንኳን አብሮ አደረሰን አንዴት የሚገርም ታሪክ ነው ።
አበሳሪው መልአክ ቅዱስ ገብርኤል ኢትዮጵያን ይ ጠ ብቅልን 🙏
ውድ ኢትዮጲያውያን ወገኖቼ እንኳን ለሊቀ መላእክት ቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ 🙏🙏🙏
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
የወይዘሮ ስላስ ልጅ Brilliant💙👍🙏🤔
ደስታህን ያሳየን ወንድሜ አንተ ንፁህ ሰው ነህ የልብህን መሻት እግዚአብሔር ያሳካልህ
በጨው የተቀመሙ ንግግሮች🏆🏆🏆🏆
ው/ሮ ስላስ ነብሳቸውን ይማር፣ ብሄር ብዙም ቦታ ሳይኖረው ሁሉም ተባብሮ የሚኖርባት አትዮጵያ ምስክር ናቸው
ወላጆች አይናቸውን በጨው ቢያጥቡም እግዚአብሄር ግን በተካዱ ልጆች ዙሪያ ምንጊዜም በመላእክት ያስጠብቃቸዋል
በትክክል
ብሬ ጓደኛዬ ሜሞሪህ እድሜ ልኬን ያስደምመኛል ። የአለማየሁ ስም ጠፍቶኝ ለረጅም ጊዜ የመልኬ ወንድም እያልኩ አወራ ነበር ። ታሪኩን ድሮ ተጥሎ የተገኘ ብለህ ስታወራልን አስታውሳለሁ ። እግዚአብሔር ይባርክህ ። እድሜና ጤና ይስጥህ ። በተረፈ የብዙ ታሪኮች አባት ስለሆንክ ገና እያገላበጥን እናነብሃለን ። ሌላ ማንም ።reference የለንም ። ሰላምታ ለክፍሌ ለለማና ለሌሎቹም ሁሉ ለተክሉም ።
Waw Dani! How are you ? We all fine. I shall transfer your greetings to these persons. Any way how is life there? I hope you are fine.
With best regards.
Yours truly Berhanu Aklilu.
ብርሃኑ አክሊሉ መወለድ ቋንቋ ነው እኔ አንተን እንደ ወንድሜ ነው የማይህ ለዓመታዊ የቅዱስ ገብርኤል በዓል እንኳን አብሮ አደረሰን ። አንተ ማለት እኮ የንጉሤ አክሊሉ ወንድም ብቻ ሳይሆን ፣ የታዋቂው የቤተ ክርስቲያን ሊቅ የአፈሊቅ አክሊሉ ልጅም ነህ ። የቀበሌ አስራ ስምንትም ማህደርና ተወዳጅ ወንድማችንም ጭምር ነህ ኑርልን እግዚአብሔር በዕድሜ በጤና ይጠብቅህ ። ለአዘጋጇ ሚድያሽንስ እከታተላለሁ ሰብስክራይብም አድርጊአለሁ ። ስለዚህ ብርሃኑ አክሊሉ የታሪክ ማህደር ነውና ፣ደርግም አስራ ስምንት ቀበሌ ውስጥ ስለነበር ብዙ ታሪክ ያውቃልና በደንብ አነጋግሪው ።
እነሱ ከቤታቸዉ ነዉ እኔም በንጉሴ ባለቤት በኩል በመጠኑ ቤተሠብ አዉቃለሁ
ደስ ሲሉ🥰🥰ጋዜጠኛ ጋሽ ንጉሴ አክሊሉ ሸገር ላይ ማቃቸው ደስ ይላል ጨዋታቸው 🥰ዝ ጠላ ሚለውን የፍቅር እስከመቃብር የበዛብህን በዜማ ያሉት🥰👏ይኑሩልን በጤና
Berhanu, you are so strong , and be strong. God helps you
ጥይት ቤት በጣም ገርሞኝ ነው ያዳመጥኩት በንጉሡ ዘመን አባቴ የፓርላማ አባል ሆነው ቤት ተከራይተው እዛ ሠፈር ይኖሩ ነበር እኔ ብዙ አላውቀውም ግን ታላላቆቼ በፍቅር ሲያወሩ እሰማለሁ እማማ የሺ ግቢ ይላሉ የበርግቾ ሱቅ ይላሉ እና ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔር ለጥያቅያችሁ መልስ ይስጣችሁ።❤❤❤❤❤❤
ኦ ተወልጄ ያደኩት ከፍተኛ 14 ቀበሌ 18 የቢት ቋጥር 1272 ጥይት ቤት / ዴፖ/ መስሪያ ግምጃ ቢት / እርሚ/ ውስጥ ነው ! ለወንደሜ ብርሃኑ አክሊሉ ሁሉም ነዋሪ ትልቅ እክብሮት እና ፍቅር ነበረው ወይኔ ትዝታዬን ቀስቅሰህ አስለቀስከኝ ! እኛም በግንብ ብንታጠርም ችግሩንም ደስታውንም ከ18 ነዋሪ ጋር እንደ አንድ ቢተሰብ ነበር የምናሳልፈው እነ ይበቃል ገብሬ አበበ ጉልማ የመሳሰሉትን ድንቅ ተጨዋቾችን ያፈራ. ...ባለንበት ቦታ ሰላም እና ጤና እይለየን ወንድሜ ብርሃኑ አጎናፍርም አይዞን አዘጋጇንም ክብረት ይስጥልን !! ሰፈሬ እና ነዋሪው ሁሌም ይናፍቁኛል !!
የሰፋሬልጅ አንድ ቀበሌ ለቀናል ከዛ ያደግንበት ከማል ሱቅ ወረድ ስትል ነስሮሱቅ ወይ ብዙ ብዙ
የሰፈሬ ልጆች ኑሩልኝ ጤና ይስጣችው የግገብርኤል ልጆች እወዳችዋለው በሰላም ለሀገራችን ያብቃን አቧሬ ካሳንቺስ 28 ቀበሌ love You so much love ዉድድድ ትዝታዎቼ
ይበቃል ገብሬን በዝና ነበር ሰይፉ እሚባል በጎል ብረት የሞተ ልጅ አስታውሳለሁ...
የሚገርም ታሪክ ነው ሙቪ ቢሰራበት ጥሩ ነው ❤።
ከካሜራ ጀርባ ያለሀው ልጅ አንደበተ ርቱዕ ተባረክ ❤❤❤❤❤❤
አንተ ጀግና ነህ የአገር ባለ ውለታ ነህ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
በያልቅ እያልኩ ነበር መስዬ እንደዚህ አይነት ፕሮግራም በደንብ ያስፈልገናል በተለይ ስደት ያለን እራሳችንን በነሱ ቦታ አድርገን ነበር የተከታተልነው ክብር አሳድገው ለዚህሸላደረሱ ከወለደ ያሳደገ ለሞቱት በሙሉ ነብሳቸው ይማር እንደነዚህ አይነቶቹን እናቶች ስናስብ ዛሬምእንደናንተ አይነቱን ያብዛልን
በጣም የሚገረም ልጅ ነው መልክህን ባናየውም ጥሩ ፍቅርና የገለፅክበት መምህሩን እንርዳው
ቅዱስ ገብረኤል ልመናችን ይስማን። አይዛህ አባቴ ሁሉም ለበጎነው❤❤😢አባት እናት ፈጣሪ ያገናኝህ❤❤በህይወት ካላችሁ ለምንመካድ አስፈለገ⁉️⁉️❌❌
What an amazing 3 men. Very grateful ❤
ይሄ የኛም ታሪክ ነው፡፡
እንደዚህ የሚገርም ፕሮግራም አድምጫ አላውቅም በእውነት
እንኳን ለመላኩ ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ በአል አደረሳቾሁ ሁለታችሁም የማንነት ጥያቄአችሁን ይመልስላችሁ መሲንና የማስታወስ የመተረክ ብቃት ቃላቶች ያጥሩኛል እምቅ ችሎታ ባለቤት አቶ ብርሀኑ የከበረ ምስጋና አቀርባለሁ 🙏🙏🙏
እዚህ ላይ የተቃውሞ አስተያየት ለምትሰጡ ደግሞ ይችን ሀሳቤን ስሙልኝ አይ መሬት ያለ ሰው አለ ያገሬ ሰው
ማንነት በጠፋበት አገር ማንነትን መጠየቅ ግራ ገባችሁ ግዴላችሁም ጥያቄዉን ለጠያቂው ተውት ዝም በሉ እስቲ ሌላ በሽታ ቁስል አትሁኑ ዝም በሉ እባካችሁ 🙏🙏🙏🙏
Teacher Berhanu you are the best man,you do everything Gods like what you do helping people and I watched with your humanity I hopefully God will give you long life and you remind me my father God blessed you.
እመብርሀንዬ የዚህን ሰው ደስታ አሳይኝ የልቡን ደርሶ😢❤❤
ታሪኩ ጀግናሁ
አይዞ ወድሜ ፈጣሪ ያውቃል ቅዱስ ገብርኤል ያስደስት
እግዚአብሔር ያሳድግል ልጆች ከክፍ ነገር እግዚአብሔር ያጠብቅ
ታሪክ አዋቂ ሰውዬው ደስ ሲሉ
በጣም ካልፍለጉ ገደል ይግቡ ተዋቸው የሰራቸውን ይሰጣቸው እነሱን እግዛብሄር ይጠይቃቸው ነውርኖች ድህነት ወንጀል አይደለም አባቴ ወንድሜ ምርጥ አገላለፅ ነው የገለፅችውት ❤❤❤❤
ወይኔ ባያልቅ ብዬ የተመኘሁት ጭውውት ነው ጨዋታቸው አይጠገብም በስመአብ እንደዚህ አይነት ጭውውት ሁሌ ቢኖር❤
ሁሉም ጥይት ቤት ልጆች የወታደር ልጆች ነን
ጥይት ቤት ማለት ከሥላሴ ጀርባ ያለው ሠፈር ነው?
ጃልሜዳ ኮሪያ ሰፈር ብዙ የወታደር ልጅ ነው
@@LoveAndPeace2424መስከረም ትምህርት ቤት አካባቢ ነኝ
ካሜራ ላይ የማናየው ሰው የንግግር ውርቅ ነው እርጅም እድሜ ይስጥህ
....the guy behind the scene is very persuasive ! thank you, sir
ትክክል አኔም የሚገርመኝ ያሳደጉት ናቸው ቤተሰቡ
🎉መሲዬ የኛ ሁንቁ የኛ ደርባባ ሁንከን በሰላም ሜጣሽ ሁንካን ላልቃ መልኩ አብሳሩ ቁዱስ ገብርሀል አመታዊ ክብራ ባላ አዴረሳችሁ አደረሴን የተዋህዶ ሁንቆች የቁዱስ ገብርሀል በርከት እና ጠብቃ አይሌያን 🙏🥰🥰
አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏
እንካን ያች የተሽፍፍነች እናት እኛም እናቱን እኛም ታሪኩም የሰማን ታሪኩን እናት በህይወት ካለሽ እኛም እንካን እሱ እኛም ልባችን ይርፈ አቶ ብራሀኑ እረጅም እድሜ ይስጥህ
ሁሉም በጣም ደስ የሚሉ ሠዎች ናቸው
በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው እንኳን እግዚአብሄር መልካም ቤተሰብ ሰጠሰችሁ : ልጆቻችሁ ይባረኩ የልባችሁን መሻት ይፈፅምላችሁ በርቱ የሀገሪ ልጆች እድሜ ሰጥቷችሁ ታሪካችሁን እድትናገሩ ላበቃችሁአምላክ ምስጋና ይግባው!!!
እግዛቤር የወላጆችህን ልብ ያራራልህ ወድሜ እግዛቤር ካንተ ጋር ይሁን❤❤❤
መሢ ማኝቲ ጥሩሰው ነሽ መምህር ብርሀኑ አይዞህ 👍🥰🥰❤❤❤
ብዙ እህት ወንድም እናት እባት እንዳገኘህ እርግጠኛ ነን እናትህ ይቅሩብህ ብታገኛቸው ምን ጥቅም የለውም!!!
Wow, Ato Brehanu, so delighted to see you alive!!
We love you all❤❤❤
Bogge libe yesetesh
ወይዘሮ እጋዬሁ አያና አቃቸዋለሁ ሀሰፈሬ ከማል ባለሱቁ ወይኔ ሰፈሬ ወይዘሮ ጌጤንም አቃቸዋለሁአቶ ብርሀኑንም አቃቸዋለሁ እሚገርም ታሪክነው ወንድሜ ፈጣሪ ይርዳህ ፍቅረ የሆነ ሰፈር ነበርበጣምትዝታ ያለበት ሰፈርአሜን እንኳነ አብሮ አደረሰን አባታችን
እኔም እዛ ነው የተወለድኩት
አቶ ብርሃኑ የሠጡት አስተያየት በጣም ጥሩ ነው:: የብርሃኑ አባትና እናት ያሳደጉት ናቸው:: ታሪኩ መውጣቱ ለሌሎች አስተማሪ ነው ::
ወይ ሐገር ወይ ሐገር እናቴ
ለኔስ መዳኒቴ ❤ኢትዬጰያዬ እግዚአብሔር ፍቅርሽን ይመልስልሽ
እግዝኣቢሔር ሃሳብህን ያሳካልህ
🙏
እንኳን ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ክብረ በአል አደረሳችሁ መልአኩ ይርዳችሁ
waw nice program
What an interesting story !!!!
ዋው በፎቶ የማይታየው የሚያወራው ጎበዝ ነው
ብራሃኑ የኔ ባል በሆነ ብዬ ተመኘሁ አብረን ቢናረጂ አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን 🎉🎉🎉
+ Ebakish tsafilet kelibish kehone +
@@mimigm6595ሚስቱስ
አንቺ ልበ ቅነ ሰው ነሽ ማለት ነው
Wendimu begn 😂 min litazez?
@@santaw5392አገናኛቸዋ ምን ትጠብቃለህ😂😂😊
What a beautiful get together! Thanks Mesi
ሼገር ኢንፎ ከነ አቅራቢ ከነ ተጋባዦቹ ዋውው ማር ይዘንባል በአንደበታቼው
ልጅ አሜሪካ ሁኖ ሴትዬዋ ኢትዬ ብትሆን ገንዘብ እንዲረዳት ፍለጋ ትገባ ነበር አሁንም ቢሆን ይመርመሩ
እሱም ኢትዩጲያ ብትሆን አይፈልጋትም
@@Mercy-mw9ntበቃ አይምሮሽ ይህንን ያህል ነዉ የሚያስበው እናት እና አባት ለብር ነዉ እሚፈለጉት ካይምሮ ደሀ ይሰውራችሁ
😭😭😭ወይ ትዝታ❤❤❤❤
ኢትዮጵያ አንድነት ነው የተማርኩት ከ1-3 አዋ ወደ ትምርት ቤት ስንኤድ ኮረፌ እንዘግን ነበር
የነ ወንዴን ነወ?😂😂😂😂😂😂