"ሀሳብ ትካዜን ስጫወት አድናቂዬ አትዘፍኝም ብሎ ማይኬን ቀማኝ" /የሻይ ሰዓት/ ሸጋ ጊዜ ከየሽመቤት ዱባለ ጋር //ቅዳሜን ከሰአት//

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 85

  • @yeaddisabebelij7832
    @yeaddisabebelij7832 5 หลายเดือนก่อน +20

    አይ የፉቅር ዘመን እንዳሁኑ መባላት የለ ፉቅር ብቻ ጥሩ ዘመን ❤️

  • @hiwetbehayilu5657
    @hiwetbehayilu5657 5 หลายเดือนก่อน +5

    እደዚህ ተወዳጅ እና ቆየት ያሉ ነብስ ያላቸው እንቁዎቻችን ስታቀርቡ ሰአቱን ረዘም አድርጉት ግማሹ የናንተ ሳቅ ነው እንደጣፈጠችን ቶሎ አለቅ ስለእናቷ ስታወራ እናቷን ስትገልፃት እንዴት እንደምትጣፍጥ❣️
    የሽየ የኔ ወርቅ ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን ኑሪልን🔥❣️❤

  • @ambaye3115
    @ambaye3115 5 หลายเดือนก่อน +9

    የሺመቤት ዱባለ: የበለጠ በጣም ልትወደድ የሚገባት ወድ አርቲስት ናትና ይመችሽ በሉልኝ::

  • @ምስራቅ
    @ምስራቅ 5 หลายเดือนก่อน +18

    የኔ ቆንጆ የሼዬ ስወድሽ እኮ የኔ ማር እግዚያቤር ይስጣቹ Ebs

  • @jojo600
    @jojo600 5 หลายเดือนก่อน +9

    በጣም ምጥባቃት ኢንትረፊ ነበር የ80 የ90 አንዷ የሽዬ ነበረች ህልሜ ዛሬ ተሳካልኝ አመሰግን አለሁ ቅዳሜ ከሳዓት

  • @rahel6046
    @rahel6046 5 หลายเดือนก่อน +3

    ስለየሺ ተስረቅራቂ ድምፅ ቃላት ያጥራል መናገር ❤❤❤❤❤❤❤

  • @hailedawitsolomon9998
    @hailedawitsolomon9998 5 หลายเดือนก่อน +10

    ልጅነቴን ያስታውሰኛል ❤ ትዝ አለኝ ትዝ አለኝ የ13 ዓመት ልጅ ነበርኩ ። አይ ግዜ ደጉ ። እንወድሻለን ❤

  • @LeilaShamil
    @LeilaShamil 4 หลายเดือนก่อน +1

    ምን ይላል መንገዱ፣ መጣሁኝ በዝና
    እናመሰግናለን ኢቢ ኤስ

  • @Buy-wg3qk
    @Buy-wg3qk 5 หลายเดือนก่อน +2

    Early 1983 E C this music was heard at every corners of Small City Shenno, Ethiopia. I was 10th Grade at that time so when I heard this music, my tears coming down on my face because a lot of memories coming in My mind like my classmates and everything. Still now I'm listening this music in USA on you tube. Thank you for inviting her . She is the famous Ethiopian golden music early 1980E.C .

  • @ermiasteshome-fele
    @ermiasteshome-fele 5 หลายเดือนก่อน +2

    ደስታችን ወደር የለውም እንኳንም መጣሽልን❤

  • @AlyaAhmed-m3d
    @AlyaAhmed-m3d 4 หลายเดือนก่อน +1

    I was a kid, but never forget that time. all the beer/tela gardens in my city played her music 24/7.

  • @bilutesfaye1986
    @bilutesfaye1986 5 หลายเดือนก่อน +7

    የሺእመቤት በራስሽ ጸጉር ስለመጣሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ፣
    ጸጊ ግን በዛ እባክሽ ምኑ ያስደስታል የራስሽ ጸጉር እንዳልሆነ የታወቀ ነው ወይ በመጠኑ የሚመስል እንኳ ቢሆን ገናለገና ገንዘብ አለኝ ብሎ 3ሜትር ከህንድ የሞተ ሰው አልያም ለጣኦታቸው ከተሰዋው የመጣ ጸጉር እንደሆነ እወቂ፣ እባካችሁ የebs ሴቶች አዘጋጆች በራሳችሁ ኮንፊደንስ ይኑራችሁ

  • @rahel6046
    @rahel6046 5 หลายเดือนก่อน +2

    ልዩ እና ድንቅ ጊዜ ኬኔዲ ነፍሱን ከደጋጎቹጋር እግዚለብሔር ያሳርፍ

  • @ladyamaki4333
    @ladyamaki4333 5 หลายเดือนก่อน +2

    የሺመቤትዬ ስላየውሽ ደስ ብሎኛል ምን ይላል መገዱ 😢😢

  • @HabitamuMolla-fp1dy
    @HabitamuMolla-fp1dy 5 หลายเดือนก่อน +9

    እናንተ ጨዋ ጨዋ ቤተሠቦች እጅግ እጅግ በጣም ከልብ አድናቂያችሁ ነኝ።ግን መሠሉን አደብ አስገዟት አሁን ላይ እየተጃጃለች ነው።

    • @SENOIRITASENOIRITA
      @SENOIRITASENOIRITA 5 หลายเดือนก่อน

      🤣🤣🤣

    • @tesfumekonen6066
      @tesfumekonen6066 4 หลายเดือนก่อน

      Yihin melikt begiluwa bitasawikat melkam neber elalehu..Yebeteseb guday silehone maletey new keyikirta gar..

  • @User12073-d
    @User12073-d 5 หลายเดือนก่อน +4

    የሺዬዬዬዬ ሰላየሁሺ ደሰ ብሎኛልልል

  • @TadeleSeyoum
    @TadeleSeyoum 5 หลายเดือนก่อน +2

    In the history of ethiopian music, she has to be recognised, has to be awarded, she is our legend!!!!

    • @arditube7340
      @arditube7340 5 หลายเดือนก่อน

      Very true

  • @IslamIslam-ks8xq
    @IslamIslam-ks8xq 5 หลายเดือนก่อน +1

    የሽዬ የልጅነት ትዝ ታዬ 😍

  • @RiversideUSA
    @RiversideUSA 5 หลายเดือนก่อน +4

    የሽ በናንተ ጊዜ ብቻ ነዉ ደስታ የነበረኝ፣ ከዚያ ወዲ ደስታየ ላይመለስ ተነጠቀ፣ የሽ፣ አሰፉ፣ ብርቱካን፣ ፍቅራዲስት፣ ይሁኔ፣ አረጋሃኝ ነዋይ ሁላችሁ የዚያ ዘመን ዘፋኞች
    ከዘፈን ትዝታ ማን ሊያመፕጥ ይችል ይሆን፣ በተለይ የሽ ለኔ ልዩ ነሽ

  • @MareWolde-q1x
    @MareWolde-q1x 5 หลายเดือนก่อน +2

    ወጣትነታችን ያደመቅሽልን የሺዩ እንወድሻለን❤❤❤❤❤

  • @gechkt4079
    @gechkt4079 5 หลายเดือนก่อน +2

    የሺዬ ረጅም እድሜ ከጤና እመኝልሻለሁ❤❤❤ በጅነቴ ገንዘቤን የምጨርሰው ባንቺ ካሴት በመግዛት ነበር❤❤❤❤

  • @DerasaAbomsa
    @DerasaAbomsa 5 หลายเดือนก่อน

    በእውነት እኔም በጣም ደስ ብሎኛል ዋው ዋው ዋው እድሜና ጤና ይስጣችሁ ebs Wow Wow❤❤❤

  • @YA-rh4vi
    @YA-rh4vi 5 หลายเดือนก่อน +2

    ውይይይይይይ ኣርተፍሻል ጸጉር ያስጠላል።

  • @AbebechYaregal
    @AbebechYaregal 5 หลายเดือนก่อน +3

    እኔ የሽን ብዙ ጊዜ ስሰማ ቢራ እየተጎነጨሁ ነው ። ወይ አጋጣሚ። ይመችሽ ። ሽ አመት ኑሪ። የአንች ዘመን ዜማና ግጥም መድገም ደከመነ። ችርስ

  • @የእመቤቴልጅነኝ-ዘ9ጀ
    @የእመቤቴልጅነኝ-ዘ9ጀ 5 หลายเดือนก่อน +4

    እስካሁን ቆንጆ ናት❤

  • @KahmuluMule
    @KahmuluMule 5 หลายเดือนก่อน +2

    የሺዬ የኔ ውድ በጣም ልዩ ነሽ ልዩ አክብሮት አለኝ

  • @AszAszc-zm8sn
    @AszAszc-zm8sn 5 หลายเดือนก่อน +1

    እውይይይ የድሮ ትዝታ 😭😭😭😭❤

  • @yonasalene2077
    @yonasalene2077 5 หลายเดือนก่อน +1

    Yesheye adinakishe neni berichi be Addis sira entebikishalen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @harlove2985
    @harlove2985 5 หลายเดือนก่อน

    የሺዬ በጣም የምንወድሽ ዘመናችን ወፋኝ ደርባ ሁሌም ሳቅሽ ከፊትሽ የማይጠፋ እንወድሻል የሺዬ

  • @Somayube
    @Somayube 5 หลายเดือนก่อน +1

    የሽየ የኔ ድመፀ መረዋ 💞💞💞

  • @arditube7340
    @arditube7340 5 หลายเดือนก่อน

    የሽየ የኔ የዌህህ ኦፍፍፍፍፍፍ እግዚአብሔር ረጂም እድሜ ይስጥሽ❤❤❤❤❤❤

  • @diborahdiborah2639
    @diborahdiborah2639 4 หลายเดือนก่อน

    መጋበዛቹ ካልቀረ ሰአቱ ቢረዝም❤

  • @Freselemon348
    @Freselemon348 3 หลายเดือนก่อน

    Oh Skor yashya it was popular in Asmara 😢😢😢 I was 12 years old when kandy died I was very sick and sad i love him and gashaw ❤❤❤❤ 😢😢😢😢😢

  • @dagenteMarkos
    @dagenteMarkos 4 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር እድሜ ሰቶሻል ስላዝህ ክርስቶስን የግልሽ አድርጌሽ ዘፈኑን አቁም ዛፋኝ መግስቴ ሳማይ አይጋባም

  • @rutafruh6588
    @rutafruh6588 4 หลายเดือนก่อน

    😭😭😭😭😭ኡኡኡኡኡኡ ዘመነ ቁድስ ❤❤❤❤እንወድሻለን

  • @ephremwbrable
    @ephremwbrable 4 หลายเดือนก่อน

    Be yeshiva emebet Dubale betam betam betam yemadenkat bizu tizita yemilekibign hule ye lijineten gize endew edime ena tena yistish le hulum konjo dimsish ena musika sile seteshign hulem ewedishalew!

  • @MeronDebas
    @MeronDebas 5 หลายเดือนก่อน +1

    ውይኔ የደግ ግዛት የልጅነቴ ማስታውሻ ውች እኔ አስመራ ነው የተውለድኩት በየቤቱ የማጠፊ ካሴት ነበረ የተሰራው ❤❤❤አልረሳውም🎉

  • @Hana-l2m
    @Hana-l2m 4 หลายเดือนก่อน +1

    በዚህ እድሜ ናይት ክለብ መስራት አይከብድም

  • @Rasdashen1
    @Rasdashen1 4 หลายเดือนก่อน

    I am a city boy. However, "Hasab Tekazie" song used to be very unique & sweet voice to me back then.

  • @מולומלסה-י8ק
    @מולומלסה-י8ק 5 หลายเดือนก่อน

    ዮኒዬ ስትመቹኝፀጊ ደግሞስም አልወጣለትም አንደኛ😂😂😂😂🎉🎉❤❤

  • @Aselalem
    @Aselalem 5 หลายเดือนก่อน +2

    ቆንጆ ነሽ ❤

  • @user-cr6cf2in8p
    @user-cr6cf2in8p 5 หลายเดือนก่อน +1

    ብሶትን እና ጭቀትን እሚገልፅ ዘፈን ነዉ🎉

  • @lydiashkor7472
    @lydiashkor7472 4 หลายเดือนก่อน

    O m g እእእእእህህህህህ ካለህበት😢😢😢😢❤❤❤

  • @yordihagos2890
    @yordihagos2890 4 หลายเดือนก่อน

    የሽመቤት ሥወድሽ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @medinanuru1711
    @medinanuru1711 5 หลายเดือนก่อน

    ነይሌንናፍቆቴቴ❤❤❤❤❤❤

  • @KelaliArayaBaxil
    @KelaliArayaBaxil 5 หลายเดือนก่อน

    sile ewunet kehone zare betam new des yalegn b/c betam yemadenkat ena yemewedat zefagn nech ena demtsinewan selasemachugn thanks

  • @nigusuabera478
    @nigusuabera478 5 หลายเดือนก่อน +1

    የሺመቤት አክባሪሽ ነኝ ግን አንድ ጥያቄ አለኝ?ትዝ አለኝ አንድ ሰዉ የሚለዉ ስራሽ ላይ ሙሉ ሐሳቡ በድገት በሞት ያጡት ሰዉ እንዳለ ያመለክታል በወቅቱ የተባለ ነገር ነበር የማን ታሪክ ይሆን?ቢብራራ አሪፍ ነበር?

  • @Tkt-ue5jd
    @Tkt-ue5jd 5 หลายเดือนก่อน

    እናቴ እምዬ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @lillyassefa5696
    @lillyassefa5696 5 หลายเดือนก่อน

    ሰባዋቹ መጨረሻ ገደማ የጀመሩ ዘፋኞች ናቸው

  • @Wasim-k3l
    @Wasim-k3l 4 หลายเดือนก่อน

    በአንቺ ሙዚቃ ፍቅርነ አጣጥመናል

  • @etanimhaile6475
    @etanimhaile6475 5 หลายเดือนก่อน +1

    እስካሁን ፀጉሯን ነው የምትጠቀም

  • @hailedawitsolomon9998
    @hailedawitsolomon9998 5 หลายเดือนก่อน +6

    ገና ወጣት ነሽ ። ሚስጡሩን ብትነግሪኝ?

  • @tinawoldaregay1032
    @tinawoldaregay1032 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤yeshemebet dubale ❤❤❤❤

  • @FreeSoul76
    @FreeSoul76 5 หลายเดือนก่อน

    Yeshiembet legendary voice mechem ayersam❤

  • @biniyamasnakew9369
    @biniyamasnakew9369 5 หลายเดือนก่อน

    Beautiful

  • @HfGcg-hl8dd
    @HfGcg-hl8dd 5 หลายเดือนก่อน +1

    Yene konjooooo❤❤❤❤

  • @ZemenaBerihun
    @ZemenaBerihun 5 หลายเดือนก่อน +1

    ኢቢኤስ ዳናይት ልትመጣላችሁ ነው እንግዲህ ሽርሙጥናው የበለጠ ሊጨምር ነው ። በነገራችን ላይ ማን ያሸንፋል ፕሮግራም በጣም አሪፍ ነው። የፕሮግራሙ መሪ ዘውትር ደሳለኝ ደሞ በጣም ጎበዝና ታለንትድ ነው ።

    • @kokobtemelso5204
      @kokobtemelso5204 5 หลายเดือนก่อน +2

      Abet belgena yehe afesh lay wesha yeshnabet

  • @selamaynalem1699
    @selamaynalem1699 5 หลายเดือนก่อน +1

    Weyene enezhi sewoch mn eyebelu naw mayarejut😢

  • @ashurast8190
    @ashurast8190 5 หลายเดือนก่อน +1

    ከይሁኔ ጋር የሰራሽው ግን ከተፋታሽዉ ባልሽ ጋር አብረሽ የሰራሽው ነው የሚመስለው ፊትሽን ወደሱ ሳታዞሪ የጨረሽው ቪዲዬ ክሊፕ አሁን ላይ ስታይው ምክንያቱ ምንም ይሁን ምን ይሰማሻል ምክንያቱም ከኬኔዲ ጋር የሰራሽው ላይ ልዩነቱ በደንብ ስለሚታይ

  • @KahmuluMule
    @KahmuluMule 5 หลายเดือนก่อน

    አሳጠራቹት ዮኒ

  • @ሪችኢትዮጵያዊ
    @ሪችኢትዮጵያዊ 4 หลายเดือนก่อน

    እኔ አልሄድበትም

  • @belugebru
    @belugebru 5 หลายเดือนก่อน

    አሁን ኢትዮጰያ ካለች አንዲት ጎበዝ ልጅ ፋና ላምሮት ላይ ያሸነፈች አለች ያለም ወርቅ ጀንበሩ ጋር ቢገናኙ ጥሩ ነበር ባይ ነኝ !!

  • @LisaReyo
    @LisaReyo 5 หลายเดือนก่อน

    Weynee Lijnete, ena ye kiremitu gize tizzzz alegn wey hageree 🇪🇹ewnet wudddd ,yeshyee

  • @tesfumekonen6066
    @tesfumekonen6066 4 หลายเดือนก่อน

    Teteki yalgegnech kokeb zefagn nat..Erejim edmey ina tena yistish!!

  • @addisheadoperation
    @addisheadoperation 4 หลายเดือนก่อน

    ወይኔ ሰአትትትትት

  • @yalem2598
    @yalem2598 5 หลายเดือนก่อน

    ስለኬኔዲ እንዴት ነበር አብራቹህ ስትሰሩ አሁን እንዴት ታስታውሽው አለሽ ለኛ እንዲህ እንደምናስታውሰው ይሏታል ስለሱ ምንም መግለጽ አልፈለገችም ሙዚቃችን ተወዷል ተሽጧል ከማለት ውጭ እሱን አብረው እያሉ እንዴት እንደነበር ለመናገር አልፈለገችም

  • @danielassefa1209
    @danielassefa1209 5 หลายเดือนก่อน

    የ-70ዎችስ ?

  • @diborahdiborah2639
    @diborahdiborah2639 4 หลายเดือนก่อน

    አንተ ውድማው አንቺ ውድሚቱ የሚለው የቅብብሎሽ ዘፈን የነማን ነው እምታውቁት እባካቹ ንገሩኝ

  • @mhmh7628
    @mhmh7628 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @Richmahammod
    @Richmahammod 5 หลายเดือนก่อน

    ene 27 amete new yeyetgaw Zemen neg😢😂gn yedubale beteseboch swedache❤❤❤

  • @martakidus7616
    @martakidus7616 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yonasalene2077
    @yonasalene2077 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @EldanaGezahegn-t5n
    @EldanaGezahegn-t5n 5 หลายเดือนก่อน +6

    ሴትዋ ጋዜጠኛ ተብዬ የለቃቀመችውን የምታወራ እንዲሁም አርተፊሻል ሳቅዋን አፍዋን አንሻፋ የውሸት የምትስቅ ለቦታው የማትመጥን መንደሬ ነገር ናት

    • @abialazar3134
      @abialazar3134 5 หลายเดือนก่อน

      Lengerke selmetkena new genflobke new kentke Adenkuke

    • @babuabush6590
      @babuabush6590 5 หลายเดือนก่อน

      ባለጌ። ዶማ።

  • @DawitD-b4d
    @DawitD-b4d 5 หลายเดือนก่อน

    ረስቼው ሺ ግዜ ብትለፋ አይሆንም!!!!!!!!!!!!!!!!!! Noway 999999999999999999999999%

  • @rttr3992
    @rttr3992 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @HannahRiky
    @HannahRiky 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @ridvantassew7511
    @ridvantassew7511 5 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤

  • @romiooo0193
    @romiooo0193 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤