ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ለፋሲካ ከወዲሁ የሀገር ባህል ልብስ ካስፈለጎአቤል ጥበብ ማንኛውንም የባህል ልብሶችን የሚያገኙበትን የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ👉t.me/abmeaz 👈ወይም በ 0941259716 ይደውሉልንimo WhatsApp Telegram ላይም አናግሩን እናመሰግናለን
እኔ እፈልጋለሁ ቤሩት ከላካችሁልን
ezira addis belut
ያብስሪ አዲስ
Yab zer
የልጃቹህ ስም ሳሙኤል አድስ በሉት በጣም ደሥ የሚል ስም ነዉ ሳሙኤል ማለት ትርጉሙም እግዚአብሔር ሰማኝ ማለት ነዉ
እነዚን ደስ የሚሉ ቤተሰብ የሚወድ ብቻ ላይክ ❤❤
ደምሪኝ❤❤❤
እደው።ፍቅራቹህ ማሻእላህነው ውድም እማቾች
@@asiay8063 ደምሪኛ
አንደኝ ነኝ እኔ ሞስሊሞ ነኝ ግን ዳዊት የሚባል ስም ደስይለኝ ዳዊት
እንኳን ድስ አለሽ እህታችን ስሙም ትልቅ ስም ነው የልብ አምልክ ቅዱስ ዳዊት ስም ስለሆነ ነው የወደድሽው
ደምሪኝ በቅንነት
@@abebahiluf459 ደምሪኝ በቅንነት
የኔ እህት ትልቁን ስም ነው የመረጥሽው
የኔ ውድ ትልቁን ስም ነው የመረጥሽው ጎብዝ
ሙስሊም ነኝ ግን የምወደው ስም ተክርስቲያን ዳግምያብስራ🥰
የኔውድ ደስ እሚል ስም😍😍😘😘
በጣም ቆጆስም ነዉ የመረጥሽዉ 😍
@@kalyoutube8786 አመሠግናለሁ 🥰🥰🥰
እኔም ደስ ነው ምለኝ
🥰🥰🥰🥰🥰🥰የኔ ማር
ዮአዳን -ከእግዚአብሔር የሆነ ደስታ ሀድኤል-የእግዚአብሔር ስጦታ ሁለቱም የልጆቼ ስም ነው
ልጃችሁን ዳዊት በሉት, ዳዊት በ ዝቅታዉም በከፍታውም እግዚአብሔር የሚፈራ፣ በተለይም ንጉስ፣ ባለሀብት ሆንኩ ብሎ እግዚአብሔርን ያረሳ ንፁህ ልብ ያለዉ ሰዉ መሆኑ መዝሙሮቹም ይመሰክራሉ። ልጃችሁ እንደ ዳዊት ያርግላችሁ
በትክክል
ትክክል
Slami lanate yihuni. Dawita
@@fgbh865 ውዴ በቅንነት ደምሪኝ
እስኪ ማነው ያድስ ና የቃልየ ደስታ ያስደሰተው 🥰🥰
1.እኔ.ወለህ
Ene ☝
እኔ ወላሂ
እኔ💚💛❤️
Mariam natal wayim yeb sera belutee sewadachu eko merxe betseboch
ልጅ ለምትመኙ ልጅ ትዳር ለምትመኙ ትዳርስራ ላጣቹ ስራጤና ላጣቹ ጤናፈጣሪ ይስጣቹ ውድ የአገሬ ልጆቹ🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
አሚንንንን😍😍
Ameeeen amen amen
አሜን
እኔ አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ነኝ አድናቂይችሁም ነኝ ናታን በጣም የምወደው ስም ነው ትርጉሙን ለእናንተ እድግ ይበልላችሁ
እኔ ሙስሊምነኝ አልሀምዱሊላህ ከናተ ደስ የሚለኝ ስም ቢኖር ናቲ ኦር ዳዊድ ትርጉሙን ለናተ ትቻለሁ አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
ምርጥ👌 ሠው ነሽ🥰🥰🥰🥰
ጥሩ ነው አንድነትን ነው የገለፅሽው
@@kelemkelem8116 ደምሪኝ
@@hdbd5849 ደምሪኝ❤
@@hdbd5849 ደምሪኛ
ሕርያቆስ፦ኅሩይ 24 ፊልጶስ፦ወንድም ወዳጅ25 ቶማስ፦ፀሐይ 26 ጎርጎርዮስ:-ንቁሕ የተጠበቀ27 ማትያስ፦ፀሐይ28 ቀሌምንጦስ፦ግንብ29 አቤል፦በግ ወይም ደመና30 ኖኅ፦ደስታ31 ሴም፦ተሾመ32 ይሥሐቅ፦ደስታ አንድም33 ሙሴ፦የውሃ ልጅ34 አሮን፦የእግዚአብሔር ተራራ35 ጌዴዎን፦እግዚአብሔር ኃያል ነው36 እሴይ፦ዋጋየ37 አሚናዳብ፦መንፈስቅዱስ38 ዳዊት፦የተወደደ ልበ አምላክ39 ዕንባቆም፦ጠቢብ አዋቂ አስተዋይ40 ሄኤሜን፦ምኞቴን አገኘሁ41 አሞጽ፦እግዚአብሔር ጽኑ ነው42 ዮናስ፦ርግብ43 ሐጌ፦የእግዚአብሔር መልእክተኛ44 ራኄል፦በግዕት45 ዕዝራ፦ረዳቴ46 ሔርሜላ፦ከክብር ዘመድ የተገኘች47 መርቆሬዎስ፦የአባት ወዳጅ48 ኤጲፋንዮስ፦ምስጢር ገላጭ49 ሜሮን፦የተባረከ ሽቱ50 ሱላማጢስ፦ሰላማዊት51 ሶምሶን፦ፀሐይ52 ብንያም፦የቀኝ እጄ ልጅ53 ማርታ፦እመቤት54 ሊዲያ፦ፈራሂተ እግዚአብሔር55 ኤፍሬም፦ፍሬያማ ፍሬው56 ኤፍራታ፦ክብርት የተከበረች57 ታዴዎስ፦ተወዳጅ 58 ኢየሩሳሌም፦የሰላም ሀገር59 ሄኖስ፦ሰው60 ሰሎሜ፦ሰላም61 ሩሐማ፦ምሕረት62 ዮዳሔ፦እግዚአብሔር ያውቃል63 ቴዎፍሎስ፦የእግዚአብሔር ወዳጅ64 ኑኃሚን፦ደስታየ65 ናትናኤል፦የእግዚአብሔር ስጦታ66 አዛሄል፦እግዚአብሔር ያያል67 ኢዮስያስ፦እግዚአብሔር ይደግፋል68 ኢዩኤል፦እግዚአብሔር አምላክ ነው69 በርናባስ፦የመጽናናት ልጅ70 ሶፎንያስ፦እግዚአብሔር ሰውሯል/ጠብቋል71 ሕዝቅኤል፦እግዚአብሔር ብርታትን ይሰጣል72 ኬልቅያስ፦እድል ፈንታየ እግዚአብሔር73 ሳሙኤል፦እግዚአብሔር ሰማኝ74 ሚኪያስ፦ እንደ እግዚአብሔር ያለ ማን ነው!75 ሆሴዕ፦እግዚአብሔር ያድናል76 ሔዋን፦የሕያዋን ሁሉ እናት77 ሕዝቅያስ፦እግዚአብሔር ኃይሌ ነው78 መልከጼዴቅ፦የሰላም ንጉሥ79 ሚልኪያስ፦መልእክተኛየ80 ሣራ፦ልዕልት81 ስምዖን፦ሰማ82 ብንያም፦የቀኝ እጄ ልጅ83 ናሆም፦መጽናናት ማለት ነው።84 ናታን፦ እግዚአብሔር ሰጥቷል85 አልዓዛር፦ትርጉሙ እግዚአብሔር ረድቷል86 አስቴር፦ኮከብ87 አቤሜሌክ፦የንጉሥ አገልጋይ88 አቤሴሎም፦አባቴ ሰላም ነው89 አብድዩ፦የእግዚአብሔር አገልጋይ90 አብራም፦ታላቅ አባት91 አብርሃም፦የብዙዎች አባት92 አኪያ፦እግዚአብሔር ወንድሜ ነው93 አክዐብ፦የአባት ወንድም94 ባሮክ፦ቡሩክ 95 አዳም፦መልካሙ96 ኢሳይያስ፦ እግዚአብሔር ደኅንነት ነው97 ባርቅ፦መብረቅ98 ኢያሱ፦እግዚአብሔር አዳኝ ነው99 ኢዮሳፍጥ፦እግዚአብሔር ፈርዷል100 ኢዮራም፦እግዚአብሔር ከፍ ከፍ አለ101 ኢዮርብዓም፦ሕዝቡ እየበዛ ይሄዳል102 ቤተልሔም፦የእንጀራ ቤት103 ኢዮአስ፦እግዚአብሔር ሰጥቷል104 ኢዮአቄም፦እግዚአብሔር አቆመ105 ኢዮአብ፦እግዚአብሔር አባት ነው106 ኢዮአታም፦እግዚአብሔር ፍጹም ነው107 ኢዮአካዝ፦እግዚአብሔር ይዟል108 ኤልሳዕ፦እግዚአብሔር ደኅንነት ነው109 ኤልያስ፦እግዚአብሔር አምላክ ነው110 ኤልያቄም፦እግዚአብሔር ያስነሳል111 ኤዶም፦ቀይ/የገነት ሌላ ስም ነው112 እስራኤል፦ከእግዚአብሔር ጋር ይታገላል ያሸንፍማል113 ኤልሳቤጥ፦እግዚአብሔር መሐላየ ነው114 ኤልሻዳይ፦ሁሉን ቻይ አምላክ115 ሀሌሉያ፦እግዚአብሔርን አመስግኑ116 ሰሎሞን፦ሰላማዊ117 ኬብሮን፦ኅብረት118 አዛርያስ፦እግዚአብሔር ረድቷል119 ኤደን፦ደስታ120 ዖዝያን፦እግዚአብሔር ኃይሌ ነው121 ዘካርያስ፦እግዚአብሔር ያስታውሳል122 ይሳኮር፦ ዋጋዬ123 ይዲድያ፦በእግዚአብሔር የተወደደ124 ዮሐናን፦እግዚአብሔር ጸጋ ሰጪ ነው125 ዮሐንስ፦እግዚአብሔር ጸጋ ነው126 ዮሴፍ፦ይጨምር127 ዮናስ፦ርግብ128 ዮናታን፦እግዚአብሔር ሰጥቷል129 ዮአኪን፦እግዚአብሔር ያቆማል130 ዮካብድ፦እግዚአብሔር ክብር ነው131 ምናሴ፦ማስረሻ132 ዮፍታሔ፦እግዚአብሔር ይከፍታል133 ዲቦራ፦ንብ134 ዳንኤል፦እግዚአብሔር ፈራጅ ነው135 ጎዶልያስ፦እግዚአብሔር ታላቅ ነው136 ጽዮን፦አምባ137 ጳውሎስ፦ብርሃን ማለት ነው።138 ሴት፦ምትክ ማለት ነው።139 ጴጥሮስ፦አለት ማለት ነው።140 ሄኖክ፦ታደሰ ማለት ነው። ።ሰላማችሁ ይብዛልኝ
ትችላለህ
ሳምራዊት ትርጉሙን ንገሩኝ
@@NISREAGLEtube ደምሪኛዋ
@@alembekele-xo3jb ደምሪኛ
@@fatumawase እሺ የሰሳምራዊት ትርጓሜ ንገሩኝ
የኔ ውዶች እንካን ሰላም መጣችሁ እውነት በሳቅ ሆዴ ቆሰለ 😁😁😁 ናትናኤል በሉት ትርጉሙም የእግዚአብሔር እገልጋይ ማለት ነው የእግዚአብሔር እገልጋይ ለመሆን ያብቃው እሜን🙏
ወላሂ ክፍት ብሎኝ ነበር አሳቃችሁኝ አቦ ይመቻችሁ😂😂😂😂❤❤❤
ደምሪኝ ❤❤❤👏
@@sebelyoutube😮ttfyr ttoto
@@Tig-x5j ደምሪኛ
ያብ ስራ የምትሉ ላይክ አርጉ
በጣም የምወደው ስም ስወልድ ሴትም ትሁን ወንድም ይሁን የአብስራ ነው የምለው
ኖላዊ
ናታል የሚለውን 👍👍
yeabe belut maletem temesto malet new
አብርሀም
የመዳም ቅመሞች እኛም ከሰደት መልሰ እንዲህ ደሰ የሚል ና ፍቅር የተሞላ ትዳር ይሰጠን ለዚህ ክብር ያብቃን
ደምሪኝ
አሜንአሜንአሜንዉድ🙏🙏🤲❤
አሜን፫
አሜን ፫
Amen Amen Amen 🙏
ኣሜን : ዊልያም : ሮቤል: ተመስገን:ቶማስ
ዊልያም ምን ማለት ነዉ
እንኳን ደስ አላችሁ ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታ የአፍም ፍሬ ናቸዉ እዩኤል አዲስ.
ደምሪኝ በቅንነት ❤❤
የቃልየ፡ልጅ፡ተሰፋ፤ስም
የወንድሙ ስም ጋራ ይመሳሰላል ሳ
ኤፍሬም
@@tagiashito9348 ደምሪኛ
ምእራፍ በሉት በቃ 💐🙏 ማርያም በሽልም ታውጣሽ ቃልዬ 🕯🤲🙏
wide betaseb arigugn
ደምሪኝ❤
@@emebetkebede5243 ደምሪኝ
@@sebelyoutube eshi anchim damirign
እንኳን ለዚህ አበቃችሁ!!እንኳን ማርያም ማረችሽ 😍😍አሚናዳብ =መንፈስ ቅዱስ ማለት ነው።አቤሴሎም =አባቴ ሰላም ነው።ዮአስ =እግዚአብሔር ሰጥቷል ማለት ነው።ዮአኪን =እግዚአብሔር ያቆማል ማለት ነው።ይሳኮር =ዋጋዬ ማለት ነው።
ዮአሰ ደሰ ይላል
hulum konjo new
ይሳኮር የልጄ ስም ነዉ 🥰🥰🥰
እደኔ ደሞ ኤልማር ቢባል ደሰ ይለኛል
@@addisababu9555 ውዴ በቅንነት ደምሪኝ
ያዝኤል ህያው እግዚአብሔር ያፊያ ግርማያዝያ የተፀናና የተበረታታ
ሰላም ፍቅር ለሀገራችን ኢትዮጵያ ይሁን🇪🇹 እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ ልጃችሁን
መልካሙ ወንድማችን ❤️🥰🙏
Ameen yewunelen malkam wandem selam le Ethiopia
Amen Amen Amen❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
በጣም አለገጣቹ ማርያምን
@@linataye1117 men melat newu men alne
ማነው እንደኔ አቤላ እሚመቸው 😍😍😁😁😁
ደምሪኝ ❤❤
እኔ ሁሉ ነው ደስ 👍👍
እኔ ያስቀኛል😂😂
እኔም ይመቸኛል
አረ ደስ ስትሉ በሳቃቹ እኔም አሳቃችሁኝ
እዝራ በሉት በሞቴ በጣም የምወደው ቅዱስ እዝራ ባለ ማስንቆ ስለሆነ መዝሙር አስተምሩት የቅዱስ እዝራን በረከት ይደርበት አሜን
እዝእራ ነው
ምርጥ ቤተሰቦች ሶስት ወንድም አማቾች ስወዳችሁ ልዩ ናችሁ ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋ ክፍ አይንካችሁ!!! ያ በሚል ፊደል እንድ ጀምር ከፈለክ 'ያሬድ' በሉት? እንደ እኔ "ፀሀይይሁን/ቃል ይሁን " በሉት!"ፍቅሩ አድስ" እውነት በሉት ያው ግን ይቅርታ አርጉልኝ ና የክርሲታን ስም ብዙም ትርጉሙን አላቅም ግን ያው ማውጣት ግድ ስለሆነብኝ ብቻ ነው አላህ በሰላም ያሳድግላችሁ ለእናት ና ለአባቱ እሚጠቅም ልጅ ያርገው።
እንኳን በሰላም መጣቹው እንደኔ ዳዊት 🥰🥰በሉት ዳዊት ይባል የሚትሉት ላይክ 👍👍
እንኳን በሰላም መጣቹው።እንደኔ ዳዊት 🥰🥰🥰በሉትዳዊትይባል።የሚትሉትላይክ👍👍
ዳዊት የተወደደ ልበ አምላክ ማለት ነዉ እግዚአብሔር በሞገስ ያሳድግላችሁ❤❤❤ቃል እራስሽን ኩንብንብ ነዉ ማለት እህቴ በመጀሪያ ሽ ንፋስ እዳይገባብሽ ተጠቀቂ ማሚየ እመቤቴ በሽልም ታዉጣሽ💒🙏
ደምሪኝ ❤
እርጉዝ የሆናችሁ ድግል ማርያም ሙሉውን ቀን ትግጠማችሁ እኔስ ልጅ ወልደው ሳይ ባሉ ሳይኖር ልጅ የሚያምረኝ 😒ከስደት መልስ ወልደን ለመሳም ያብቃን አልሞላ ላለን ፈጣሪ ይሙላልን የስደት ኑሮ የዛፍላይ እቅልፍ😏
@@fasikawande3558 amen🙏
@@cakocakocako4432 ደምሪኝ ❤❤
@@fasikawande3558 ደምሪኝ❤❤
እናንተ በጣም ደስ የምትሉ ሰው የምወዳችሁ በሰው ዘንድ ተሰሚነት ሞገስ እና ተወዳጅነት እግዚያብሄር የሰጣችሁ ቤተሰብ ናችሁ እናም እኔ ትንሽ እንኳን ከእናንተ ሂወት ስለ ሚሄድ ይድድያ ብትሉት ደስ ይለኛል ምክንያቱም እናንተ በሰውም በእግዚአብሔር ዘንድ የምትወደዱ ናችሁ እናም እግዝያብሄር እንድንወደው በመጀመሪያ ሰውን እድንወድ ይፈልጋል ስለዚህ እናንተ ስለ ተወደዳችሁ ይድድያ አዲስ ብትሉት ደስ ይላል❤️❤️❤️🙏🙏
😍😍😍😍😍😍😍😍😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ኤልያምትርጉም ኤል : እግዚአብሔር ያም : በሰማይ ጣፋጭ ምግብየሁለቱም ትርጉም እግዚአብሔር እና ማርያም ከሚል የተወሰደ 🥰
ቃል በረታሽ ሕፃኑ ስ ስሙም ናታኔም በሉት የእግዚአብሔር ቤት አገልጋይ ይሁን ስወደው ይሄን ሥም!!!!!!!!!❤❤❤❤❤❤❤
Make
እኔም ኮምቻለሁ😁👌
እኔ እራሱ ናታኔም ስወደው❤
እኔም ስወደዉ ናታኔም
የልጀ ስም ነው❤
በጣም የምወደው ሥም ነው ❤ዳዊት ❤እመቤቴ ታሳድግላቹ ቃልዬ እውነት ፍቅር የሆነ ቤተሠብ እኛንም በሥደት ያለነውን እደዚ ያማረ ትዳር ይሥጠን ፈጣሪ አሜን በሉ የማዳም ቅመሞች ❤🥰❤
@@omqmlsoso ደምሪኛ
እኔም ❤ ዳዊት❤በጣም እወድዋለሁ
ኢዮአብ-እግዚአብሔር ሰጠቴዎፍሎስ-የእግዚአብሔር ወዳጅእዮራም-እግዚአብሔር ከፍ ከፍ አለኬብሮን-ኅብረትአቤሜሌክ-የአምላክ መልክተኛ
ፍቅራችሁ ሲያስቀና እዉነት በሰዉ አልቀናም ነበር በናተ ቀናሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ የመዳም ቅመሞች እስኪ ለዚህ ክብር ያብቃን ከሰደት መልስ ወለዱ ክበዱልኝ ቅመሞቸ
አሚን
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ የእኔ ውድ💚💛❤😍
ጀረኪናአላለም
ደምሪኝ❤❤
@@Book-we9vr ደምሪኝ❤❤
ያብስራ አዲስ በሉት በጣም የምወደው ስም ወደፊት ልጂ ስወልድ በዚህ ስም ነው የምጠራው እግዚያብሔር ምኞቴን ያሳካልልኝ
ቃልዬ እኳን ማሪያም ማረሽ💚💛❤✝️🙏ናታን ይሁን
ደምሪኝ ❤❤❤❤👏👏
ያረቢይ ጌታዬ እንዚህን እቡጥ ህፃናት ብለህ ሀገራችንን ሠላም አርግልን ያረብ እኳን ደስ አላችሁ ቃልዬ
📌ይቺን ኮሜንት የምታነቡ ሁሉ እግዚአብሔር ከክፉ እና ከጭንቀት ያውጣችሁ ቅመሞች እኛም እንዲህ አይነት ፍቅር ይስጠን ❤🎉🎉📌በቅንነት ኑ ቪዲዮ አይታችሁ ቤተሰቤ ሁኚ የእኔ ቅመሞች ❤❤🎉🎉
ለይኩን
Girma
አሜን 🙏🙏
ቃልዬ ማርያም በሽልም ታዉጣሽ ዳዊት በሉት በጣም እምወደዉ ስም የቅዱስ ዳዊት በረከት ግብር ያድርበት ዘንድ ዳዊት በሉትማ😍 ከናተ ምርጫ ዕዝራ ይሁን ዕዝራ ሐዲስ ዋዉ👍👍👍
የንየም ምርጫ ነው
@@abebahiluf459 ደምሪኝ ❤❤
በጣም ነው የምታምሩት ማርያምን ልጆቻውን መዳናለም በጥበቡ ያሳድግላችው❤❤❤❤❤
ደምሪኝ ❤❤❤
እንኳን ማሪያም ማረችሽ እታለምየ እንኳን ለዚህ ክብር አበቃችሁ እመቤቴ በሽልም ታውጣሽ 🥀🥀🥀🥀 እኔም ስም ላውጣ ምናልባት ከዚህ ሁላ ስም የኔ ሊገን ይችላን አይታወቅም ብርሀኑ በሉት 👈
ሙስሊምቢሆን መሀመድነበርየምላችሁ የክርስቺያንአላቅም እናተው አውጡለት 🌹
እኔም ልልነበር 😊😊😊😊
Set ko nat endet mohammed tialesh
@@yo-yowel1305 ወንድ ነው እኮ ሴት አይደለም
@@fafizuzutube7522 ወድነው
@@fafizuzutube7522 ow set meslogn neber ykrta
የልጃቹህን ስም ሳሙኤል አድስ ❤ በሉት ትርጉሙም እግዚአብሔር ሠማኝ ማለት ነዉ በጣም ደሥ የሚል የምወደዉ የሚወደድ ሥም ነዉ በተረፈ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርካቹህ እመብረሀን ትጠብቃቹህ❤❤❤❤እወዳቹሀለሁ
ሀይሚ. ቆነጆ ስም መርጠሽለታል
ዋውውው የልጀ ስም ነው ሀይሚ ❤❤😍
ታድየ 1ኛ ነኝ ቃልየ ማርያም ታበርታሽ የዛሬ አመት ቤቢ ልደቱን ሲያከብር ለማየት ያብቃኝ በደብ አርሳት 3 ወር መታረስ አለባት ስሙን አብርሀም በሉት
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ የእኔ ውድ❤😍
ቤተሰብ እንሁን
ናታ
እንኳን ደስ አላችሁ እንኳን ማርያም ማረችሽ ቃልየ ደስ ስትሉ የልጃችሁ ስም ደግሞ ናታን ቢሆን ደስ ይላል
#ቃሉ_ ልዘምርልሽ!እንቂፋት አይንካሽእሾክ አይጉአሺየአዲዬ ቃልኪዳን እራቴ ሚሳዬ ነሺወላድቴ አምላክ እቅፍ ድግፍ ታድርግሺ 💐🥰✍️ቃሉ እውድሻለሁ እህቴ#ማርያም በሺልምታ ታዉጣሽ ♥️
አሜን አሜን አሜን እናቴ❤
ወልዳ ስም እያወጡ ነው እኮ
እኔም እግዚአብሔር ከመዳም ቤት አውጥቶኝ ጥሩ ስራ ጥሩ ትዳር ሰጠቶ በልጅ ከባረከኝ የልጅ ዘጸአት ነው የምላት 😍🥺🥺🥺😂😂😂😂😂😂🙏🙏🙏🙏🙏
እህቴ የድንግል ማርያም ልጂ አማኑኤል ያስብሽውን ያድርግልሽ
@@abyeaylew7838 አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@@እግዚአብሔርእረኛነው-ጨ3ጰ ደምሪኝ
@@abyeaylew7838 ደምሪኞ
ሰነድ በይዉ ፡ታሪክሽ ቢሰነድ ቢፃፍ ከመፅሓፍ በላይ ነዉ ቃልየ ከህወትሽ ጋ ለማያያዝ ያክል ነዉ😍
ደስስስስ ሰትሉ በእግዚአብሔር ❤❤❤❤❤❤ዳወይት ደስስስሚል ሰም ዳውይት በሉት ቃልየ ምርጥሰው እመብርሃን በሽልም ታውጣሽ
የኔ ምርጦች ካይን ያውጣችሁ ወንድማማቾች ፍቅራችሁ ደስ ስል እግዚአብሔር አይላያችሁ ጌታን ታሳሳላችሁ
ደምሪኝ በቅንነት ❤
እኔ ኢዪኤል ብየዋለው ትርጓሜውም እግዚአብሔር አምላክ ነው ማለት ነው👏👏💐💐💐
ፍቅራችሁ ለዘላለም ፈጣሪ ያብዛላችሁ ደስ ስትሉ🙏⛪🙏😘 እኔ (ናሆም )ወይም ( ኤርመያስ ) ብየዋለሁ🙏⛪🙏😘
ደምሪኛበቅንነትዋ
በጣም ይገርመል እኔ በጣም የምንወደድ ፍቅራኛ እናም ብዙ ዓመት በፍቅር ቆይተናል እኔም በስደት እሱም በስደት ነው እናም ስናወራ ጌታ ብፋቅድ ስለ ወደ ፍት ስለ ምንወልደው ልጅ ስም ስናወራ እሱ ወንድ ከሆነ ናታን ብየ ነው የመወጣለት ብሎኝ ነብር እና የልጀችንን ስም ስትሉ ገረመኝ
ናታን በሉት የኔውዶች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ቃልየ እመብርሃን በሽልም ታወጣሽ ውዴ❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏
እፍፍፍፍ ማርያምን እንደት እንዳሳቃችሁኝ በጣም ነው እምወዳችሁ አድዬ ቃልዬንም አቢዬንም ሳምምምምምምም አርግልኝ 🙏❤❤❤
እን ሙሰልም ነኝ ግን በያ ይጀማረ ሲለላቸሁ የብሰረ በሉት🙏👆
የአብ ስራ ማለትሽ ነው በጣም ጥሩ ስም
አዲስ እናቃል፣የልጃችው፣ስምማቲዎስ በሉት ምክንያቱም ማቲዎስ ማለት ትርጉሙ የእግዚአብሔር ስጦታ ማለት ነዉ ምክንያቱም ልጅች የእግዚአብሔር ስጦታ ናችሁ ለአንድ ማቲዎስ በሉት ያልኳችሁ❤❤❤
ዶኪማስ💞💞 የልጄ ስም ነው መቼም ትርጉሙ ለናንተ አይነገርም! በእውነት በጣም የምወደው ስም ነው! ደግሞም ለልጄ ስላወጣሁለት ሁሌም ደስ ይለኛል
ምን ማለት ነው እማ
ምን ማለት ነው ትርጎሙ
@@hananhnan-nh4ln ዶኪማሰ በሰርጉ ቤት ዉሀዉ ወደ ወይን የተቀየረለት የኢየሱስ ክርሰቶሰ ጌትነት የተገለጠበት የድንግል ማርያም አማላጅነት የተፈፀመበት ነዉ ዶኪማሰ ሌላ ትርጉም ካለዉ አላቅም
ያቆብ ብያለሁ
ስዎዳችሁ ጌታ እየሱስ በ ፍቅር ህርጅም እደሜ ያኖራችሁ ❤️😍❤️🌹
💕💕💕🙏🙏🇪🇷🇪🇷❤️❤️
@@huriaombilal1033 ደምሪኛዋ
አብረሀም በሉት❤❤እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ ደስ የምትሉ ቤተሰቦች❤❤❤❤😍😍😍😍😍😍😘😘😘😘
ኦረ የልጄ ስም ነዉ
ሙሴ
ናታን በሉት
@@anaabab188እና😁🤭
እግዚአብሔር ፍቅራቹ ይጨምርላቹ በጣም አዝናናቹኝ ተባረኩ
ኪዳነ ማርያም ፣የኪደነ ምህረት ልጅ🌺
ናትናኤል አዲስ ብይዋለሁ እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግላችሁ ውዱችዬ
ውይይይይ እናንተ ልጆች ምን ብየ ልግለጻቹ ቃላት አጠውላቹ ብቻ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ ይባርካችሁ
ቃልዬ አሁን እነዚህን ልጆች ዝም አልሻቸው? መቸም የሆነገር እያሰብሽላቸው ነው ወይኔ ልጃችንን
ማርዶኳይ እሚለው ስም ደስ ይላም በደንብ መጽሓፍ ቅዱስ ስለምታቁ ትርጉሙን ታቃላቹህ!!! እንኳን ቅድስተ ቅዱሳን ድንግል ማርያም ማረችሽ!
ምን ማለት ነው
Mardokay men malet new enat
እመቤቴ በሰላም ትጠብቃችው ልጁ እድግ ይበል
እንየ ሰም ለወጣለት ብርሃነ ብርሀን እንዲሁላቹ 😍😍😍😍😍
@Hiwet Desta. 😂😂😂 ስሙ እስከሚጠራ ብዙ ነገር ያልፈዋል በጣም እረዘመ
@@Dena.E😆😁
ትግርኛ ነው😁😁😁😁
ስሙ አይያዝም እንጅ ፊልድልፍያ ብትሉት ደስ ይላል ትርጉሙም የወንድማማች ፍቅር ማለት ነው ያው ከናንተ ጋር ይስማማል ብየ ነውቴዎድሮስ የእግዚአብሔር ስጦታ ሮቤል እነሆ ወንድ ልጅቃልየ እመቤቴ በሽልም ታውጣሽ
እኔንም ደምሪኝ ግን ስሙ አይያዝም ከነሱ ጋር ይሄድ ነበር
ወይ ትርጉሙ ደስ ሲል ግን እኳን ለመጥራት ለማንበብ እንኳን አቃተኝ
እኔ ከስደት መልስ ከነዚ ኮሜንታተሮች ነው ስም እሚያወጣው ተመችቶኛል😁😁😂 በተረፈ ቃልና ኣዲስ ልጃቹ በመጎስ በጥበብ ያብዛላቹ ደስ ምትሉ ቤተሰብ
@@sebelyoutube እሺ ኣንቺም የኔ ውድ
እኳን ደህና መጣችሁ ቃል እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በሽልም ታዉጣሽ
ወላሂ የወድማማችነት ፍቅር በእናንተበቃ👌👌👌👌
ቃልዬ እንካን ጌታ ረዳሽ እንካን ደሰ ያላችሁ የልጃችሁን ስም እዮሲያስ በሉት
በረከት ይሁን የምትሉ 🤙🤙
የአብ ስራ ❤ ሁሉም በክርስቶስ እነደሚሆነው ሁሉ ስለሆነው እያመሰገናቹ የአብ ስራነው በሉ❤❤❤❤ የእዮብ ሳቅ የሚያስቀው ማነው 😂😂😂😂😂
ሊቆረቁሩት ነው አለች
ዕዝራ በጣም ቆንጆ ስም ነው። የኔታ ዕዝራን ስለምወዳቸው ስሙንም እወደዋለሁ። ዕዝራ አዲስ። ዲያቆን ደግሞ ሲሆን ዲያቆን ዕዝራ ❤
ብዙ ስትጠብቅ ብዙ ታጣለህምንም ባጠብቅ ግን ምንም አታጣምፀፀትና ቁጭትም አይናወጡህወዳጀ ሆይ ከማንም ይሁን ከምንም ምንም ነገር አትጠብቅ ያኔ ከጭንቀት የጠራ ህይወት መምራት ትችል ይሆናል
ቤተሰብ እናሁን
እንኳን በሰላም መጣችሁ የኔ ፍልቅልቆች😍 እዮባ መስቀልህ ስታምር
😂🤣🤣🤣🤣
ናታአም
Habek belut be gez yetesetgn malt now fetari yasadeglacw
የኔ ውዶችችችችችች በመጀመሬያ ማርያም በሽልም ታውጣሽ ቃልዬ ሲቀጥል ደግሞ የልጃችሁ ስም እኔም የመርጥኩት ናታን ብዬዋለሁ እመአምላክ በጥበብ በመጎስ ታሳድግላችሁ እኔንም በፀሎት አስቡኝ እርጉዝ ነኝ ልወልድ ሳምታት ቀሩኝ
ደምሪኝ ❤❤❤👏👏
ቤተሰቦቼ እናንተ እንደ ቤተሰቦቼ ነው የማያቹ ቤተሰቤ ሲናፍቁኝ እናንተ ጋ እየመጣው እፅናናለው የፍቅር ጥማተኛው ሚኪ ነኝ ከትግራይ እወዳችዋለው🙏💐
😍😍💛
ሚኪ ሓወይ ኣጀኻ ወዲ እነይ❤❤❤❤
@@alhamredae2472 ኣብሽሪ ሓፍተይ መዓረይ 😍
ተጋሩዋይ♥💛
ዋውውው በጣም ደስስስ የምትሉ ቤተሰብ ናቹ እግዛብሔር ይጠብቃቹ❤❤❤❤ ቃልየ እንካን ማርያም ማረችሽ ❤❤❤❤❤ ስሙ ያኣብስራ❤❤❤❤❤ ብትሉት ደስስስ ይላል በተረፈ ታምራላቹ❤❤❤❤
እኔ ሙልሊም ነኝ #ልኡል ስም ደስ ይለኛል😔🥰🥰
በጣም በጣም ደስ የሚል ሀያል ስም ነዉ😘😘
ቅዱስ በሉት እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ሰውን አክባሪ እግዚአብሔርን ፈሪ ወዳጅ ሆኖ ይደግላቹ
ቅዱስ በስተት እየወጣ እንጅ ቅድስ እግዚአብሔር ብቻ ነዉ ለልጅ አይሰየምም
Loveyou so much
የዘን ቅዱስ ተብሎ ስም አይሰየምም የቅዱስእግዚአብሔር ስምነው
ቅዱስ አይባልም እህትየ ቅዱስ የሚለው ለእግዚአብሔር ብቻ ነው
Kedusi ena Amanuel malte Eleshaday malte kelekel naw
ፍቅር የሆናቹ ቤተሰቦችየፍቅር እናት አሁንም ፍቅራቹን መሉ ታርግላቹ ሰላማቹ ይብዛ ቃልዬ እንኳን ማርያም ማረችሽ 🥰
Aftaz bihond
እመቤቴን ደስ የሚሉ ቤተሰቦች እናንተን ሳይ ሰላም እህናለሁ በሳቅ😂 ኡፍፍ ታድላችሁ ባለማተቦች😘
ዳዊት ምርጥ ስም ነዉ ቃልና አዲስ🥰🥰
በጣም እዴምውዳችሁ ከነ ሙሉ ቤተሰባችሁ🌹🌹🌹🌹 የአቤላ ሳቅህ ስውዲልህ😍
"የአብቃል" አዲስ ። ቃልዬንም "የ" የሚለውንም ያካተተ ደስ የሚል ስም
Tkekel
የተባረከ ልጅ ይሁንላችሁ ፍቅር የሞላበት ቤተሰብ እድሜያቹን ያርዝምልን
ህዝቅኤል በሉት የኔ ውዶች እወዳቹሃለው ።ትርጉሙ እግዚአብሔር ብርታትን ይሰጣል ማለት ነው ። thank you ❤️♥️🙏
የአምላክ or ያብስራ ይሁን የምትሉ ❤
እኔ
ደምሪኝ❤❤❤👏
የእኔም የመረጥኩት ስሙ
የናንተ ፍቅራቸው እኮ ለየት ያለ ነዉ ሰላማቸው ይብዛ
ናታኔም ማለት የእግዚአብሔር አገልጋይ ማለት ነው❤❤❤❤❤❤❤እንኳን ደስስስ አለችሁ
እንኳን ደሰአላችሁ ልጀች እግዚብሔር ሰጠታ ነቸዉ ናታን በሉት እግዚብሔር ሰጠታ😍😍❤
ናታን በሉት የእግዚአብሔር ስጦታ 😍😍😍
(((ይዲድያ❤❤❤)) በላት ትርጓሜ በእግዚአብሔር የተወደደው ማለት ነው🌹🌹🌹ልጃችሁን እግዚአብሔር በጥበብ የሰድገችሁ 🌹🌹🌹
አብርሀም በሉት
@@tsedale5516 ደምሪኝ❤
እንኳን ማሪያም ማረችሽ ቃልየዋ እመብርሀን በሽልም ታውጣሽ የኔ መልካም ሴት አዲስ ወንድማችን እንኳንም ደስስ አለህ ልጃችሁንም እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግላችሁ አብርሀም ወይም ዳዊት በሉት የኔ መልከ መልካሞች አቤት ምርጥ ቤተሰቦች ናችሁ ደስስ ስትሉኝ
ማርኮን ቅዱስ ዳዊት ሳሙኤል ናታን 😍😍😍😍😍
Nathan ye lije sm new betam new mwedew
አሸነፈን እደማለትነው
ምርጥ ቤተሰብ ደስ ስትሉ አሳቃችሁኝ😂😂ናታን በሉት😍🌹
እንኳን ደህና መጣችሁ እዝራ💛💛💛 ይሁን የምትሉ በላይክ አሳዩ
አማን ሃፉቱየ
አምራፌል ሀዲስ ትርጉሙ የማርያም ስጦታ
ለፋሲካ ከወዲሁ የሀገር ባህል ልብስ ካስፈለጎ
አቤል ጥበብ ማንኛውንም የባህል ልብሶችን የሚያገኙበትን የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ👉t.me/abmeaz 👈
ወይም በ 0941259716 ይደውሉልን
imo
WhatsApp
Telegram ላይም አናግሩን እናመሰግናለን
እኔ እፈልጋለሁ ቤሩት ከላካችሁልን
ezira addis belut
ያብስሪ አዲስ
Yab zer
የልጃቹህ ስም ሳሙኤል አድስ በሉት በጣም ደሥ የሚል ስም ነዉ ሳሙኤል ማለት ትርጉሙም እግዚአብሔር ሰማኝ ማለት ነዉ
እነዚን ደስ የሚሉ ቤተሰብ የሚወድ ብቻ ላይክ ❤❤
ደምሪኝ❤❤❤
እደው።ፍቅራቹህ ማሻእላህነው ውድም እማቾች
@@asiay8063 ደምሪኛ
አንደኝ ነኝ እኔ ሞስሊሞ ነኝ ግን ዳዊት የሚባል ስም ደስይለኝ ዳዊት
እንኳን ድስ አለሽ እህታችን ስሙም ትልቅ ስም ነው የልብ አምልክ ቅዱስ ዳዊት ስም ስለሆነ ነው የወደድሽው
ደምሪኝ በቅንነት
@@abebahiluf459 ደምሪኝ በቅንነት
የኔ እህት ትልቁን ስም ነው የመረጥሽው
የኔ ውድ ትልቁን ስም ነው የመረጥሽው ጎብዝ
ሙስሊም ነኝ ግን የምወደው ስም ተክርስቲያን
ዳግም
ያብስራ🥰
የኔውድ ደስ እሚል ስም😍😍😘😘
በጣም ቆጆስም ነዉ የመረጥሽዉ 😍
@@kalyoutube8786 አመሠግናለሁ 🥰🥰🥰
እኔም ደስ ነው ምለኝ
🥰🥰🥰🥰🥰🥰የኔ ማር
ዮአዳን -ከእግዚአብሔር የሆነ ደስታ
ሀድኤል-የእግዚአብሔር ስጦታ ሁለቱም የልጆቼ ስም ነው
ልጃችሁን ዳዊት በሉት, ዳዊት በ ዝቅታዉም በከፍታውም እግዚአብሔር የሚፈራ፣ በተለይም ንጉስ፣ ባለሀብት ሆንኩ ብሎ እግዚአብሔርን ያረሳ ንፁህ ልብ ያለዉ ሰዉ መሆኑ መዝሙሮቹም ይመሰክራሉ። ልጃችሁ እንደ ዳዊት ያርግላችሁ
በትክክል
በትክክል
ትክክል
Slami lanate yihuni. Dawita
@@fgbh865 ውዴ በቅንነት ደምሪኝ
እስኪ ማነው ያድስ ና የቃልየ ደስታ ያስደሰተው 🥰🥰
1.እኔ.ወለህ
Ene ☝
እኔ ወላሂ
እኔ💚💛❤️
Mariam natal wayim yeb sera belutee sewadachu eko merxe betseboch
ልጅ ለምትመኙ ልጅ
ትዳር ለምትመኙ ትዳር
ስራ ላጣቹ ስራ
ጤና ላጣቹ ጤና
ፈጣሪ ይስጣቹ ውድ የአገሬ ልጆቹ🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
አሚንንንን😍😍
Ameeeen amen amen
አሜን
እኔ አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ነኝ አድናቂይችሁም ነኝ ናታን በጣም የምወደው ስም ነው ትርጉሙን ለእናንተ እድግ ይበልላችሁ
እኔ ሙስሊምነኝ አልሀምዱሊላህ ከናተ ደስ የሚለኝ ስም ቢኖር ናቲ ኦር ዳዊድ ትርጉሙን ለናተ ትቻለሁ አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
ምርጥ👌 ሠው ነሽ🥰🥰🥰🥰
ጥሩ ነው አንድነትን ነው የገለፅሽው
@@kelemkelem8116 ደምሪኝ
@@hdbd5849 ደምሪኝ❤
@@hdbd5849 ደምሪኛ
ሕርያቆስ፦ኅሩይ
24 ፊልጶስ፦ወንድም ወዳጅ
25 ቶማስ፦ፀሐይ
26 ጎርጎርዮስ:-ንቁሕ የተጠበቀ
27 ማትያስ፦ፀሐይ
28 ቀሌምንጦስ፦ግንብ
29 አቤል፦በግ ወይም ደመና
30 ኖኅ፦ደስታ
31 ሴም፦ተሾመ
32 ይሥሐቅ፦ደስታ አንድም
33 ሙሴ፦የውሃ ልጅ
34 አሮን፦የእግዚአብሔር ተራራ
35 ጌዴዎን፦እግዚአብሔር ኃያል ነው
36 እሴይ፦ዋጋየ
37 አሚናዳብ፦መንፈስቅዱስ
38 ዳዊት፦የተወደደ ልበ አምላክ
39 ዕንባቆም፦ጠቢብ አዋቂ አስተዋይ
40 ሄኤሜን፦ምኞቴን አገኘሁ
41 አሞጽ፦እግዚአብሔር ጽኑ ነው
42 ዮናስ፦ርግብ
43 ሐጌ፦የእግዚአብሔር መልእክተኛ
44 ራኄል፦በግዕት
45 ዕዝራ፦ረዳቴ
46 ሔርሜላ፦ከክብር ዘመድ የተገኘች
47 መርቆሬዎስ፦የአባት ወዳጅ
48 ኤጲፋንዮስ፦ምስጢር ገላጭ
49 ሜሮን፦የተባረከ ሽቱ
50 ሱላማጢስ፦ሰላማዊት
51 ሶምሶን፦ፀሐይ
52 ብንያም፦የቀኝ እጄ ልጅ
53 ማርታ፦እመቤት
54 ሊዲያ፦ፈራሂተ እግዚአብሔር
55 ኤፍሬም፦ፍሬያማ ፍሬው
56 ኤፍራታ፦ክብርት የተከበረች
57 ታዴዎስ፦ተወዳጅ
58 ኢየሩሳሌም፦የሰላም ሀገር
59 ሄኖስ፦ሰው
60 ሰሎሜ፦ሰላም
61 ሩሐማ፦ምሕረት
62 ዮዳሔ፦እግዚአብሔር ያውቃል
63 ቴዎፍሎስ፦የእግዚአብሔር ወዳጅ
64 ኑኃሚን፦ደስታየ
65 ናትናኤል፦የእግዚአብሔር ስጦታ
66 አዛሄል፦እግዚአብሔር ያያል
67 ኢዮስያስ፦እግዚአብሔር ይደግፋል
68 ኢዩኤል፦እግዚአብሔር አምላክ ነው
69 በርናባስ፦የመጽናናት ልጅ
70 ሶፎንያስ፦እግዚአብሔር ሰውሯል/ጠብቋል
71 ሕዝቅኤል፦እግዚአብሔር ብርታትን ይሰጣል
72 ኬልቅያስ፦እድል ፈንታየ እግዚአብሔር
73 ሳሙኤል፦እግዚአብሔር ሰማኝ
74 ሚኪያስ፦ እንደ እግዚአብሔር ያለ ማን ነው!
75 ሆሴዕ፦እግዚአብሔር ያድናል
76 ሔዋን፦የሕያዋን ሁሉ እናት
77 ሕዝቅያስ፦እግዚአብሔር ኃይሌ ነው
78 መልከጼዴቅ፦የሰላም ንጉሥ
79 ሚልኪያስ፦መልእክተኛየ
80 ሣራ፦ልዕልት
81 ስምዖን፦ሰማ
82 ብንያም፦የቀኝ እጄ ልጅ
83 ናሆም፦መጽናናት ማለት ነው።
84 ናታን፦ እግዚአብሔር ሰጥቷል
85 አልዓዛር፦ትርጉሙ እግዚአብሔር ረድቷል
86 አስቴር፦ኮከብ
87 አቤሜሌክ፦የንጉሥ አገልጋይ
88 አቤሴሎም፦አባቴ ሰላም ነው
89 አብድዩ፦የእግዚአብሔር አገልጋይ
90 አብራም፦ታላቅ አባት
91 አብርሃም፦የብዙዎች አባት
92 አኪያ፦እግዚአብሔር ወንድሜ ነው
93 አክዐብ፦የአባት ወንድም
94 ባሮክ፦ቡሩክ
95 አዳም፦መልካሙ
96 ኢሳይያስ፦ እግዚአብሔር ደኅንነት ነው
97 ባርቅ፦መብረቅ
98 ኢያሱ፦እግዚአብሔር አዳኝ ነው
99 ኢዮሳፍጥ፦እግዚአብሔር ፈርዷል
100 ኢዮራም፦እግዚአብሔር ከፍ ከፍ አለ
101 ኢዮርብዓም፦ሕዝቡ እየበዛ ይሄዳል
102 ቤተልሔም፦የእንጀራ ቤት
103 ኢዮአስ፦እግዚአብሔር ሰጥቷል
104 ኢዮአቄም፦እግዚአብሔር አቆመ
105 ኢዮአብ፦እግዚአብሔር አባት ነው
106 ኢዮአታም፦እግዚአብሔር ፍጹም ነው
107 ኢዮአካዝ፦እግዚአብሔር ይዟል
108 ኤልሳዕ፦እግዚአብሔር ደኅንነት ነው
109 ኤልያስ፦እግዚአብሔር አምላክ ነው
110 ኤልያቄም፦እግዚአብሔር ያስነሳል
111 ኤዶም፦ቀይ/የገነት ሌላ ስም ነው
112 እስራኤል፦ከእግዚአብሔር ጋር ይታገላል ያሸንፍማል
113 ኤልሳቤጥ፦እግዚአብሔር መሐላየ ነው
114 ኤልሻዳይ፦ሁሉን ቻይ አምላክ
115 ሀሌሉያ፦እግዚአብሔርን አመስግኑ
116 ሰሎሞን፦ሰላማዊ
117 ኬብሮን፦ኅብረት
118 አዛርያስ፦እግዚአብሔር ረድቷል
119 ኤደን፦ደስታ
120 ዖዝያን፦እግዚአብሔር ኃይሌ ነው
121 ዘካርያስ፦እግዚአብሔር ያስታውሳል
122 ይሳኮር፦ ዋጋዬ
123 ይዲድያ፦በእግዚአብሔር የተወደደ
124 ዮሐናን፦እግዚአብሔር ጸጋ ሰጪ ነው
125 ዮሐንስ፦እግዚአብሔር ጸጋ ነው
126 ዮሴፍ፦ይጨምር
127 ዮናስ፦ርግብ
128 ዮናታን፦እግዚአብሔር ሰጥቷል
129 ዮአኪን፦እግዚአብሔር ያቆማል
130 ዮካብድ፦እግዚአብሔር ክብር ነው
131 ምናሴ፦ማስረሻ
132 ዮፍታሔ፦እግዚአብሔር ይከፍታል
133 ዲቦራ፦ንብ
134 ዳንኤል፦እግዚአብሔር ፈራጅ ነው
135 ጎዶልያስ፦እግዚአብሔር ታላቅ ነው
136 ጽዮን፦አምባ
137 ጳውሎስ፦ብርሃን ማለት ነው።
138 ሴት፦ምትክ ማለት ነው።
139 ጴጥሮስ፦አለት ማለት ነው።
140 ሄኖክ፦ታደሰ ማለት ነው።
።
ሰላማችሁ ይብዛልኝ
ትችላለህ
ሳምራዊት ትርጉሙን ንገሩኝ
@@NISREAGLEtube ደምሪኛዋ
@@alembekele-xo3jb ደምሪኛ
@@fatumawase እሺ የሰሳምራዊት ትርጓሜ ንገሩኝ
የኔ ውዶች እንካን ሰላም መጣችሁ እውነት በሳቅ ሆዴ ቆሰለ 😁😁😁 ናትናኤል በሉት ትርጉሙም የእግዚአብሔር እገልጋይ ማለት ነው የእግዚአብሔር እገልጋይ ለመሆን ያብቃው እሜን🙏
ወላሂ ክፍት ብሎኝ ነበር አሳቃችሁኝ አቦ ይመቻችሁ😂😂😂😂❤❤❤
ደምሪኝ ❤❤❤👏
@@sebelyoutube😮ttfyr ttoto
@@Tig-x5j ደምሪኛ
ያብ ስራ የምትሉ ላይክ አርጉ
በጣም የምወደው ስም ስወልድ ሴትም ትሁን ወንድም ይሁን የአብስራ ነው የምለው
ኖላዊ
ናታል የሚለውን 👍👍
yeabe belut maletem temesto malet new
አብርሀም
የመዳም ቅመሞች እኛም ከሰደት መልሰ እንዲህ ደሰ የሚል ና ፍቅር የተሞላ ትዳር ይሰጠን ለዚህ ክብር ያብቃን
ደምሪኝ
አሜንአሜንአሜንዉድ🙏🙏🤲❤
አሜን፫
አሜን ፫
Amen Amen Amen 🙏
ኣሜን : ዊልያም : ሮቤል: ተመስገን:ቶማስ
ዊልያም ምን ማለት ነዉ
እንኳን ደስ አላችሁ ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታ የአፍም ፍሬ ናቸዉ
እዩኤል አዲስ.
ደምሪኝ በቅንነት ❤❤
የቃልየ፡ልጅ፡ተሰፋ፤ስም
የወንድሙ ስም ጋራ ይመሳሰላል ሳ
ኤፍሬም
@@tagiashito9348 ደምሪኛ
ምእራፍ በሉት በቃ 💐🙏 ማርያም በሽልም ታውጣሽ ቃልዬ 🕯🤲🙏
wide betaseb arigugn
ደምሪኝ❤
@@emebetkebede5243 ደምሪኝ
@@sebelyoutube eshi anchim damirign
እንኳን ለዚህ አበቃችሁ!!
እንኳን ማርያም ማረችሽ 😍😍
አሚናዳብ =መንፈስ ቅዱስ ማለት ነው።
አቤሴሎም =አባቴ ሰላም ነው።
ዮአስ =እግዚአብሔር ሰጥቷል ማለት ነው።
ዮአኪን =እግዚአብሔር ያቆማል ማለት ነው።
ይሳኮር =ዋጋዬ ማለት ነው።
ዮአሰ ደሰ ይላል
hulum konjo new
ይሳኮር የልጄ ስም ነዉ 🥰🥰🥰
እደኔ ደሞ ኤልማር ቢባል ደሰ ይለኛል
@@addisababu9555 ውዴ በቅንነት ደምሪኝ
ያዝኤል ህያው እግዚአብሔር
ያፊያ ግርማ
ያዝያ የተፀናና የተበረታታ
ሰላም ፍቅር ለሀገራችን ኢትዮጵያ ይሁን🇪🇹 እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ ልጃችሁን
መልካሙ ወንድማችን ❤️🥰🙏
Ameen yewunelen malkam wandem selam le Ethiopia
Amen Amen Amen❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
በጣም አለገጣቹ ማርያምን
@@linataye1117 men melat newu men alne
ማነው እንደኔ አቤላ እሚመቸው 😍😍😁😁😁
ደምሪኝ ❤❤
እኔ ሁሉ ነው ደስ 👍👍
እኔ ያስቀኛል😂😂
እኔም ይመቸኛል
አረ ደስ ስትሉ በሳቃቹ እኔም አሳቃችሁኝ
እዝራ በሉት በሞቴ በጣም የምወደው ቅዱስ እዝራ ባለ ማስንቆ ስለሆነ መዝሙር አስተምሩት የቅዱስ እዝራን በረከት ይደርበት አሜን
እዝእራ ነው
ምርጥ ቤተሰቦች ሶስት ወንድም አማቾች ስወዳችሁ ልዩ ናችሁ ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋ ክፍ አይንካችሁ!!!
ያ በሚል ፊደል እንድ ጀምር ከፈለክ 'ያሬድ' በሉት?
እንደ እኔ "ፀሀይይሁን/ቃል ይሁን " በሉት!
"ፍቅሩ አድስ" እውነት በሉት ያው ግን ይቅርታ አርጉልኝ ና የክርሲታን ስም ብዙም ትርጉሙን አላቅም ግን ያው ማውጣት ግድ ስለሆነብኝ ብቻ ነው አላህ በሰላም ያሳድግላችሁ ለእናት ና ለአባቱ እሚጠቅም ልጅ ያርገው።
እንኳን በሰላም መጣቹው እንደኔ ዳዊት 🥰🥰በሉት
ዳዊት ይባል የሚትሉት ላይክ 👍👍
እንኳን በሰላም መጣቹው።እንደኔ ዳዊት 🥰🥰🥰በሉትዳዊትይባል።የሚትሉትላይክ👍👍
ዳዊት የተወደደ ልበ አምላክ ማለት ነዉ እግዚአብሔር በሞገስ ያሳድግላችሁ❤❤❤ቃል እራስሽን ኩንብንብ ነዉ ማለት እህቴ በመጀሪያ ሽ ንፋስ እዳይገባብሽ ተጠቀቂ ማሚየ እመቤቴ በሽልም ታዉጣሽ💒🙏
ደምሪኝ ❤
እርጉዝ የሆናችሁ ድግል ማርያም ሙሉውን ቀን ትግጠማችሁ እኔስ ልጅ ወልደው ሳይ ባሉ ሳይኖር ልጅ የሚያምረኝ 😒ከስደት መልስ ወልደን ለመሳም ያብቃን አልሞላ ላለን ፈጣሪ ይሙላልን የስደት ኑሮ የዛፍላይ እቅልፍ😏
አሜን አሜን አሜን
@@fasikawande3558 amen🙏
ደምሪኝ❤❤❤
@@cakocakocako4432 ደምሪኝ ❤❤
@@fasikawande3558 ደምሪኝ❤❤
እናንተ በጣም ደስ የምትሉ ሰው የምወዳችሁ በሰው ዘንድ ተሰሚነት ሞገስ እና ተወዳጅነት እግዚያብሄር የሰጣችሁ ቤተሰብ ናችሁ እናም እኔ ትንሽ እንኳን ከእናንተ ሂወት ስለ ሚሄድ ይድድያ ብትሉት ደስ ይለኛል ምክንያቱም እናንተ በሰውም በእግዚአብሔር ዘንድ የምትወደዱ ናችሁ እናም እግዝያብሄር እንድንወደው በመጀመሪያ ሰውን እድንወድ ይፈልጋል ስለዚህ እናንተ ስለ ተወደዳችሁ ይድድያ አዲስ ብትሉት ደስ ይላል❤️❤️❤️🙏🙏
😍😍😍😍😍😍😍😍😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ኤልያም
ትርጉም ኤል : እግዚአብሔር
ያም : በሰማይ ጣፋጭ ምግብ
የሁለቱም ትርጉም እግዚአብሔር እና ማርያም ከሚል የተወሰደ 🥰
ቃል በረታሽ ሕፃኑ ስ ስሙም ናታኔም በሉት የእግዚአብሔር ቤት አገልጋይ ይሁን ስወደው ይሄን ሥም!!!!!!!!!❤❤❤❤❤❤❤
Make
እኔም ኮምቻለሁ😁👌
እኔ እራሱ ናታኔም ስወደው❤
እኔም ስወደዉ ናታኔም
የልጀ ስም ነው❤
በጣም የምወደው ሥም ነው ❤ዳዊት ❤እመቤቴ ታሳድግላቹ ቃልዬ እውነት ፍቅር የሆነ ቤተሠብ እኛንም በሥደት ያለነውን እደዚ ያማረ ትዳር ይሥጠን ፈጣሪ አሜን በሉ የማዳም ቅመሞች ❤🥰❤
አሜን
wide betaseb arigugn
@@omqmlsoso ደምሪኛ
እኔም ❤ ዳዊት❤በጣም እወድዋለሁ
ኢዮአብ-እግዚአብሔር ሰጠ
ቴዎፍሎስ-የእግዚአብሔር ወዳጅ
እዮራም-እግዚአብሔር ከፍ ከፍ አለ
ኬብሮን-ኅብረት
አቤሜሌክ-የአምላክ መልክተኛ
ፍቅራችሁ ሲያስቀና እዉነት በሰዉ አልቀናም ነበር በናተ ቀናሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ የመዳም ቅመሞች እስኪ ለዚህ ክብር ያብቃን ከሰደት መልስ ወለዱ ክበዱልኝ ቅመሞቸ
አሚን
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ የእኔ ውድ💚💛❤😍
ጀረኪናአላለም
ደምሪኝ❤❤
@@Book-we9vr ደምሪኝ❤❤
ያብስራ አዲስ በሉት በጣም የምወደው ስም ወደፊት ልጂ ስወልድ በዚህ ስም ነው የምጠራው እግዚያብሔር ምኞቴን ያሳካልልኝ
ቃልዬ እኳን ማሪያም ማረሽ💚💛❤✝️🙏ናታን ይሁን
ደምሪኝ ❤❤❤❤👏👏
ያረቢይ ጌታዬ እንዚህን እቡጥ ህፃናት ብለህ ሀገራችንን ሠላም አርግልን ያረብ እኳን ደስ አላችሁ ቃልዬ
ደምሪኝ በቅንነት
📌ይቺን ኮሜንት የምታነቡ ሁሉ እግዚአብሔር ከክፉ እና ከጭንቀት ያውጣችሁ ቅመሞች እኛም እንዲህ አይነት ፍቅር ይስጠን ❤🎉🎉📌በቅንነት ኑ ቪዲዮ አይታችሁ ቤተሰቤ ሁኚ የእኔ ቅመሞች ❤❤🎉🎉
ለይኩን
Girma
አሜን፫
አሜን 🙏🙏
ቃልዬ ማርያም በሽልም ታዉጣሽ ዳዊት በሉት በጣም እምወደዉ ስም የቅዱስ ዳዊት በረከት ግብር ያድርበት ዘንድ ዳዊት በሉትማ😍 ከናተ ምርጫ ዕዝራ ይሁን ዕዝራ ሐዲስ ዋዉ👍👍👍
የንየም ምርጫ ነው
ደምሪኝ❤❤
@@abebahiluf459 ደምሪኝ ❤❤
በጣም ነው የምታምሩት ማርያምን ልጆቻውን መዳናለም በጥበቡ ያሳድግላችው❤❤❤❤❤
ደምሪኝ ❤❤❤
እንኳን ማሪያም ማረችሽ እታለምየ እንኳን ለዚህ ክብር አበቃችሁ እመቤቴ በሽልም ታውጣሽ 🥀🥀🥀🥀 እኔም ስም ላውጣ ምናልባት ከዚህ ሁላ ስም የኔ ሊገን ይችላን አይታወቅም ብርሀኑ በሉት 👈
ደምሪኝ ❤
ሙስሊምቢሆን መሀመድነበርየምላችሁ የክርስቺያንአላቅም እናተው አውጡለት 🌹
እኔም ልልነበር 😊😊😊😊
Set ko nat endet mohammed tialesh
@@yo-yowel1305 ወንድ ነው እኮ ሴት አይደለም
@@fafizuzutube7522 ወድነው
@@fafizuzutube7522 ow set meslogn neber ykrta
የልጃቹህን ስም ሳሙኤል አድስ ❤ በሉት ትርጉሙም እግዚአብሔር ሠማኝ ማለት ነዉ በጣም ደሥ የሚል የምወደዉ የሚወደድ ሥም ነዉ በተረፈ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርካቹህ እመብረሀን ትጠብቃቹህ❤❤❤❤እወዳቹሀለሁ
ሀይሚ. ቆነጆ ስም መርጠሽለታል
ዋውውው የልጀ ስም ነው ሀይሚ ❤❤😍
ታድየ 1ኛ ነኝ ቃልየ ማርያም ታበርታሽ የዛሬ አመት ቤቢ ልደቱን ሲያከብር ለማየት ያብቃኝ በደብ አርሳት 3 ወር መታረስ አለባት ስሙን አብርሀም በሉት
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ የእኔ ውድ❤😍
ቤተሰብ እንሁን
ናታ
ናታ
እንኳን ደስ አላችሁ እንኳን ማርያም ማረችሽ ቃልየ ደስ ስትሉ የልጃችሁ ስም ደግሞ ናታን ቢሆን ደስ ይላል
#ቃሉ_ ልዘምርልሽ!
እንቂፋት አይንካሽ
እሾክ አይጉአሺ
የአዲዬ ቃልኪዳን እራቴ ሚሳዬ ነሺ
ወላድቴ አምላክ እቅፍ ድግፍ ታድርግሺ 💐🥰
✍️ቃሉ እውድሻለሁ እህቴ
#ማርያም በሺልምታ ታዉጣሽ ♥️
አሜን አሜን አሜን እናቴ❤
ወልዳ ስም እያወጡ ነው እኮ
አሜን
እኔም እግዚአብሔር ከመዳም ቤት አውጥቶኝ ጥሩ ስራ ጥሩ ትዳር ሰጠቶ በልጅ ከባረከኝ የልጅ ዘጸአት ነው የምላት 😍🥺🥺🥺😂😂😂😂😂😂🙏🙏🙏🙏🙏
እህቴ የድንግል ማርያም ልጂ አማኑኤል ያስብሽውን ያድርግልሽ
@@abyeaylew7838 አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@@እግዚአብሔርእረኛነው-ጨ3ጰ ደምሪኝ
@@abyeaylew7838 ደምሪኞ
ደምሪኝ
ሰነድ በይዉ ፡ታሪክሽ ቢሰነድ ቢፃፍ ከመፅሓፍ በላይ ነዉ ቃልየ ከህወትሽ ጋ ለማያያዝ ያክል ነዉ😍
ደስስስስ ሰትሉ በእግዚአብሔር ❤❤❤❤❤❤ዳወይት ደስስስሚል ሰም ዳውይት በሉት ቃልየ ምርጥሰው እመብርሃን በሽልም ታውጣሽ
ደምሪኝ ❤❤
የኔ ምርጦች ካይን ያውጣችሁ ወንድማማቾች ፍቅራችሁ ደስ ስል እግዚአብሔር አይላያችሁ ጌታን ታሳሳላችሁ
ደምሪኝ በቅንነት ❤
እኔ ኢዪኤል ብየዋለው ትርጓሜውም እግዚአብሔር አምላክ ነው ማለት ነው👏👏💐💐💐
ደምሪኝ ❤❤
ፍቅራችሁ ለዘላለም ፈጣሪ ያብዛላችሁ ደስ ስትሉ🙏⛪🙏😘 እኔ (ናሆም )ወይም ( ኤርመያስ ) ብየዋለሁ🙏⛪🙏😘
ደምሪኛበቅንነትዋ
በጣም ይገርመል እኔ በጣም የምንወደድ ፍቅራኛ እናም ብዙ ዓመት በፍቅር ቆይተናል እኔም በስደት እሱም በስደት ነው እናም ስናወራ ጌታ ብፋቅድ ስለ ወደ ፍት ስለ ምንወልደው ልጅ ስም ስናወራ እሱ ወንድ ከሆነ ናታን ብየ ነው የመወጣለት ብሎኝ ነብር እና የልጀችንን ስም ስትሉ ገረመኝ
ናታን በሉት የኔውዶች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ቃልየ እመብርሃን በሽልም ታወጣሽ ውዴ❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏
እፍፍፍፍ ማርያምን እንደት እንዳሳቃችሁኝ በጣም ነው እምወዳችሁ አድዬ ቃልዬንም አቢዬንም ሳምምምምምምም አርግልኝ 🙏❤❤❤
ደምሪኝ ❤❤
ደምሪኝ ❤❤
እን ሙሰልም ነኝ ግን በያ ይጀማረ ሲለላቸሁ የብሰረ በሉት🙏👆
የአብ ስራ ማለትሽ ነው በጣም ጥሩ ስም
አዲስ እናቃል፣የልጃችው፣ስምማቲዎስ በሉት ምክንያቱም ማቲዎስ ማለት ትርጉሙ የእግዚአብሔር ስጦታ ማለት ነዉ ምክንያቱም ልጅች የእግዚአብሔር ስጦታ ናችሁ ለአንድ ማቲዎስ በሉት ያልኳችሁ❤❤❤
ደምሪኝ ❤
ዶኪማስ💞💞 የልጄ ስም ነው መቼም ትርጉሙ ለናንተ አይነገርም! በእውነት በጣም የምወደው ስም ነው! ደግሞም ለልጄ ስላወጣሁለት ሁሌም ደስ ይለኛል
ደምሪኝ ❤❤❤
ምን ማለት ነው እማ
ምን ማለት ነው ትርጎሙ
@@hananhnan-nh4ln ዶኪማሰ በሰርጉ ቤት ዉሀዉ ወደ ወይን የተቀየረለት የኢየሱስ ክርሰቶሰ ጌትነት የተገለጠበት የድንግል ማርያም አማላጅነት የተፈፀመበት ነዉ ዶኪማሰ ሌላ ትርጉም ካለዉ አላቅም
ያቆብ ብያለሁ
ስዎዳችሁ ጌታ እየሱስ በ ፍቅር ህርጅም እደሜ ያኖራችሁ ❤️😍❤️🌹
ደምሪኝ❤
💕💕💕🙏🙏🇪🇷🇪🇷❤️❤️
@@huriaombilal1033 ደምሪኛዋ
አብረሀም በሉት❤❤እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ ደስ የምትሉ ቤተሰቦች❤❤❤❤😍😍😍😍😍😍😘😘😘😘
ደምሪኝ❤❤
ኦረ የልጄ ስም ነዉ
ሙሴ
ናታን በሉት
@@anaabab188እና😁🤭
እግዚአብሔር ፍቅራቹ ይጨምርላቹ በጣም አዝናናቹኝ ተባረኩ
ኪዳነ ማርያም ፣የኪደነ ምህረት ልጅ🌺
ናትናኤል አዲስ ብይዋለሁ እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግላችሁ ውዱችዬ
ውይይይይ እናንተ ልጆች ምን ብየ ልግለጻቹ ቃላት አጠውላቹ ብቻ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ ይባርካችሁ
ቤተሰብ እንሁን
ቃልዬ አሁን እነዚህን ልጆች ዝም አልሻቸው? መቸም የሆነገር እያሰብሽላቸው ነው ወይኔ ልጃችንን
ማርዶኳይ እሚለው ስም ደስ ይላም በደንብ መጽሓፍ ቅዱስ ስለምታቁ ትርጉሙን ታቃላቹህ!!! እንኳን ቅድስተ ቅዱሳን ድንግል ማርያም ማረችሽ!
ደምሪኝ❤❤
ምን ማለት ነው
Mardokay men malet new enat
እመቤቴ በሰላም ትጠብቃችው ልጁ እድግ ይበል
እንየ ሰም ለወጣለት ብርሃነ ብርሀን እንዲሁላቹ 😍😍😍😍😍
ደምሪኝ ❤❤
@Hiwet Desta. 😂😂😂 ስሙ እስከሚጠራ ብዙ ነገር ያልፈዋል በጣም እረዘመ
@@Dena.E😆😁
ትግርኛ ነው😁😁😁😁
ስሙ አይያዝም እንጅ ፊልድልፍያ ብትሉት ደስ ይላል ትርጉሙም የወንድማማች ፍቅር ማለት ነው ያው ከናንተ ጋር ይስማማል ብየ ነው
ቴዎድሮስ የእግዚአብሔር ስጦታ
ሮቤል እነሆ ወንድ ልጅ
ቃልየ እመቤቴ በሽልም ታውጣሽ
ደምሪኝ
እኔንም ደምሪኝ ግን ስሙ አይያዝም ከነሱ ጋር ይሄድ ነበር
ወይ ትርጉሙ ደስ ሲል ግን እኳን ለመጥራት ለማንበብ እንኳን አቃተኝ
እኔ ከስደት መልስ ከነዚ ኮሜንታተሮች ነው ስም እሚያወጣው ተመችቶኛል😁😁😂 በተረፈ ቃልና ኣዲስ ልጃቹ በመጎስ በጥበብ ያብዛላቹ ደስ ምትሉ ቤተሰብ
ደምሪኝ ❤❤
@@sebelyoutube እሺ ኣንቺም የኔ ውድ
እኳን ደህና መጣችሁ ቃል እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በሽልም ታዉጣሽ
ወላሂ የወድማማችነት ፍቅር በእናንተበቃ👌👌👌👌
ቃልዬ እንካን ጌታ ረዳሽ እንካን ደሰ ያላችሁ የልጃችሁን ስም እዮሲያስ በሉት
ደምሪኝ❤
በረከት ይሁን የምትሉ 🤙🤙
የአብ ስራ ❤ ሁሉም በክርስቶስ እነደሚሆነው ሁሉ ስለሆነው እያመሰገናቹ የአብ ስራነው በሉ❤❤❤❤ የእዮብ ሳቅ የሚያስቀው ማነው 😂😂😂😂😂
ሊቆረቁሩት ነው አለች
ደምሪኝ❤
ዕዝራ በጣም ቆንጆ ስም ነው። የኔታ ዕዝራን ስለምወዳቸው ስሙንም እወደዋለሁ። ዕዝራ አዲስ። ዲያቆን ደግሞ ሲሆን ዲያቆን ዕዝራ ❤
ብዙ ስትጠብቅ ብዙ ታጣለህ
ምንም ባጠብቅ ግን ምንም አታጣም
ፀፀትና ቁጭትም አይናወጡህ
ወዳጀ ሆይ ከማንም ይሁን ከምንም
ምንም ነገር አትጠብቅ ያኔ ከጭንቀት
የጠራ ህይወት መምራት ትችል ይሆናል
ቤተሰብ እናሁን
እንኳን በሰላም መጣችሁ የኔ ፍልቅልቆች😍
እዮባ መስቀልህ ስታምር
😂🤣🤣🤣🤣
ናታአም
Habek belut be gez yetesetgn malt now fetari yasadeglacw
የኔ ውዶችችችችችች በመጀመሬያ ማርያም በሽልም ታውጣሽ ቃልዬ ሲቀጥል ደግሞ የልጃችሁ ስም እኔም የመርጥኩት ናታን ብዬዋለሁ እመአምላክ በጥበብ በመጎስ ታሳድግላችሁ እኔንም በፀሎት አስቡኝ እርጉዝ ነኝ ልወልድ ሳምታት ቀሩኝ
ደምሪኝ ❤❤❤👏👏
ቤተሰቦቼ እናንተ እንደ ቤተሰቦቼ ነው የማያቹ ቤተሰቤ ሲናፍቁኝ እናንተ ጋ እየመጣው እፅናናለው የፍቅር ጥማተኛው ሚኪ ነኝ ከትግራይ እወዳችዋለው🙏💐
😍😍💛
ሚኪ ሓወይ ኣጀኻ ወዲ እነይ❤❤❤❤
@@alhamredae2472 ኣብሽሪ ሓፍተይ መዓረይ 😍
ተጋሩዋይ♥💛
ዋውውው በጣም ደስስስ የምትሉ ቤተሰብ ናቹ እግዛብሔር ይጠብቃቹ❤❤❤❤ ቃልየ እንካን ማርያም ማረችሽ ❤❤❤❤❤ ስሙ ያኣብስራ❤❤❤❤❤ ብትሉት ደስስስ ይላል በተረፈ ታምራላቹ❤❤❤❤
እኔ ሙልሊም ነኝ #ልኡል ስም ደስ ይለኛል😔🥰🥰
በጣም በጣም ደስ የሚል ሀያል ስም ነዉ😘😘
ቅዱስ በሉት እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ሰውን አክባሪ እግዚአብሔርን ፈሪ ወዳጅ ሆኖ ይደግላቹ
ቅዱስ በስተት እየወጣ እንጅ ቅድስ እግዚአብሔር ብቻ ነዉ ለልጅ አይሰየምም
Loveyou so much
የዘን ቅዱስ ተብሎ ስም አይሰየምም የቅዱስእግዚአብሔር ስምነው
ቅዱስ አይባልም እህትየ ቅዱስ የሚለው ለእግዚአብሔር ብቻ ነው
Kedusi ena Amanuel malte Eleshaday malte kelekel naw
ፍቅር የሆናቹ ቤተሰቦችየፍቅር እናት አሁንም ፍቅራቹን መሉ ታርግላቹ ሰላማቹ ይብዛ ቃልዬ እንኳን ማርያም ማረችሽ 🥰
ደምሪኝ ❤❤
ደምሪኝ❤
Aftaz bihond
እመቤቴን ደስ የሚሉ ቤተሰቦች እናንተን ሳይ ሰላም እህናለሁ በሳቅ😂 ኡፍፍ ታድላችሁ ባለማተቦች😘
ደምሪኝ ❤
ዳዊት ምርጥ ስም ነዉ ቃልና አዲስ🥰🥰
ደምሪኝ በቅንነት
በጣም እዴምውዳችሁ ከነ ሙሉ ቤተሰባችሁ🌹🌹🌹🌹 የአቤላ ሳቅህ ስውዲልህ😍
ደምሪኝ በቅንነት ❤❤
"የአብቃል" አዲስ ። ቃልዬንም "የ" የሚለውንም ያካተተ ደስ የሚል ስም
Tkekel
የተባረከ ልጅ ይሁንላችሁ ፍቅር የሞላበት ቤተሰብ እድሜያቹን ያርዝምልን
ደምሪኝ❤
ህዝቅኤል በሉት የኔ ውዶች እወዳቹሃለው ።
ትርጉሙ እግዚአብሔር ብርታትን ይሰጣል ማለት ነው ። thank you ❤️♥️🙏
ደምሪኝ❤
የአምላክ or ያብስራ ይሁን የምትሉ ❤
እኔ
ደምሪኝ❤❤❤👏
የእኔም የመረጥኩት ስሙ
የናንተ ፍቅራቸው እኮ ለየት ያለ ነዉ ሰላማቸው ይብዛ
ደምሪኝ❤
ናታኔም ማለት የእግዚአብሔር አገልጋይ ማለት ነው❤❤❤❤❤❤❤እንኳን ደስስስ አለችሁ
እንኳን ደሰአላችሁ ልጀች እግዚብሔር ሰጠታ ነቸዉ ናታን በሉት እግዚብሔር ሰጠታ😍😍❤
ደምሪኝ
ናታን በሉት የእግዚአብሔር ስጦታ 😍😍😍
(((ይዲድያ❤❤❤)) በላት ትርጓሜ በእግዚአብሔር የተወደደው ማለት ነው🌹🌹🌹ልጃችሁን እግዚአብሔር በጥበብ የሰድገችሁ 🌹🌹🌹
አብርሀም በሉት
ደምሪኝ በቅንነት ❤
@@tsedale5516 ደምሪኝ❤
እንኳን ማሪያም ማረችሽ ቃልየዋ እመብርሀን በሽልም ታውጣሽ የኔ መልካም ሴት አዲስ ወንድማችን እንኳንም ደስስ አለህ ልጃችሁንም እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግላችሁ አብርሀም ወይም ዳዊት በሉት የኔ መልከ መልካሞች አቤት ምርጥ ቤተሰቦች ናችሁ ደስስ ስትሉኝ
ደምሪኝ
ማርኮን ቅዱስ ዳዊት ሳሙኤል ናታን 😍😍😍😍😍
Nathan ye lije sm new betam new mwedew
አሸነፈን እደማለትነው
ምርጥ ቤተሰብ ደስ ስትሉ አሳቃችሁኝ😂😂ናታን በሉት😍🌹
እንኳን ደህና መጣችሁ
እዝራ💛💛💛 ይሁን የምትሉ በላይክ አሳዩ
ደምሪኝ❤❤
ደምሪኝ❤❤
አማን ሃፉቱየ
አምራፌል ሀዲስ ትርጉሙ የማርያም ስጦታ