ቃል አሰቃየችኝ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 19 ก.ย. 2024
  • ADDIS & KALKIDAN VLOGS
    ይህን ቻናል subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
    Telegram :-@Haddisdigitalstudio
    TikTok:-Haddiszema

ความคิดเห็น • 978

  • @اميرهاميره-ف4ص
    @اميرهاميره-ف4ص ปีที่แล้ว +386

    እኔም እርጉዝ ነኝ በሰላም ተገላገሉ በሉን

    • @Semirayoutube1568
      @Semirayoutube1568 ปีที่แล้ว

      አላህ በሰላም ይገላግልሸ

    • @tklelema4143
      @tklelema4143 ปีที่แล้ว +3

      እመብርሃን ብሰላም ትየላግልኪ

    • @y.5206
      @y.5206 ปีที่แล้ว +1

      በሠላም ወልደሽ ሳሚ እህቴ😍😍❤

    • @yeshiabebe6237
      @yeshiabebe6237 ปีที่แล้ว +4

      አንቺን ድንግል ሁለት ታድርግሽ ያላገባችሁ ከእኔ ጀምሮ ፈጣሪ የተባረከ ትዳር ይስጠን

    • @ዋነፋሴ
      @ዋነፋሴ ปีที่แล้ว +2

      እመቤቴ በሠላም ታገላግልሽ ወፌት አትስማሽ

  • @aregashgabre824
    @aregashgabre824 ปีที่แล้ว +224

    ኢዮብ ለወንድምህ ሚስት ያለህን ክብር ያለማድነቅ አይቻልም👌👌👍❤ለኔደሞ የወንድሜን ልጅ ቁርጥ ነህ የኔ ቆንጆ ፈጣሪ ለቁም ነገር ያብቃህ❤❤❤

    • @JayJay-zk4by
      @JayJay-zk4by ปีที่แล้ว +1

      አሜን

    • @seve3476
      @seve3476 ปีที่แล้ว +2

      ወይ የኔም የወንድሜ ልጅ በጣም እናት የሆነ ወንድም ነው እግዚዓብሄር ይባርክልን

    • @aregashgabre824
      @aregashgabre824 ปีที่แล้ว +1

      @@seve3476 አሜንን ውዴ ኢዮብን ሳየው የወንድሜን ልጅ አልናፍቅም ልክ እሱን የሚገርምሽ መልክ ብቻሳይሆን ንግግራቸው አራሱ ይገርማል የአንድ አንድ ሰው መመሳሰል❤❤

    • @jemilaatube1904
      @jemilaatube1904 ปีที่แล้ว

      @@JayJay-zk4by ውዴ ደምሪኝ

    • @jemilaatube1904
      @jemilaatube1904 ปีที่แล้ว

      @@seve3476 ውዴ ደምሪኝ

  • @ENATCOMPUTER
    @ENATCOMPUTER ปีที่แล้ว +440

    የአዲስና የቃል አድናቂዎች አሳዩኝ በላይክ🙏

    • @irikrir538
      @irikrir538 ปีที่แล้ว +2

      🥰🥰🥰🥰

    • @y.5206
      @y.5206 ปีที่แล้ว +2

      አለን👍👍👍

    • @feker122
      @feker122 ปีที่แล้ว +3

      ቤተሰብ እንሁን

    • @tigitube3
      @tigitube3 ปีที่แล้ว +2

      @@feker122 ደምሪኝ በኮሜንት ልመልስ

    • @jemilaatube1904
      @jemilaatube1904 ปีที่แล้ว

      @@irikrir538 ውዴ ደምሪኝ

  • @user-sy4cm3ps1r
    @user-sy4cm3ps1r ปีที่แล้ว +226

    ይችን ኮመንት የምታነቡ በሙሉ ፍቅር ይብዛላችሁ🙏🙏🙏

  • @tigitube3
    @tigitube3 ปีที่แล้ว +195

    ወይ እርግዝና መከራ ነዉኮ አይ ቃል ተጫወቺበት 😂ማርገዝ የምትመኙ ፈጣሪ የተባረከ ልጅ ይስጣችሁ 🙏

  • @ፍቅርተማርያም-ጀ1ወ
    @ፍቅርተማርያም-ጀ1ወ ปีที่แล้ว +73

    ሰውዳችሁ እኮ እግዚአብሔር አምላኽ ይጠብቃችሁ ቃልዬ እመቤቴ ማርያም ብሰላም ትገላግልሸ😍

  • @azitiaziyetube6514
    @azitiaziyetube6514 ปีที่แล้ว +52

    ማነው እንደኔ የሚናፍቃቸው የኔ ልዩ አዲስ ቃል ፈጣሪ ይጠብቃችው እስቲ በለይክ አሳዩኝ ደሞ ጎራ በሉ እቤቴ

    • @jemilaatube1904
      @jemilaatube1904 ปีที่แล้ว

      ውዴ ደምሪኝ

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว

      ቤተስብእናሁንውዴዋውዋውው

  • @GenetZoubi
    @GenetZoubi ปีที่แล้ว +44

    ወይይይይይ እንዴት እንደናፍቃቹሁኝ ነበር የኔ ማሩች እመብርሃን ትጠብቃቹ እሲቲ ቃልና አዲስን ልክ እንደኔ በናፍቆት የሚጠብቃቸው በላይ አሳዬኝ

    • @jemilaatube1904
      @jemilaatube1904 ปีที่แล้ว

      ውዴ ደምሪኝ

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว

      ቤተስብእናሁንውዴዋውው

  • @Em.YouTube.
    @Em.YouTube. ปีที่แล้ว +14

    ይችን ፁሁፍ እምታነቡ በሙሉ ከድንገተኛ አደጋ አምላክ ይጠብቃችሁ አሜን ሁላችሁም እርጉዝ የሆናችሁ በሙሉ በሰላም ዉለዱ

  • @ethiolal2148
    @ethiolal2148 ปีที่แล้ว +34

    ያላችሁ መከባበርና ፍቅር ለሌሎች አስተማሪና አርአያ ነው እምትሆኑት ደስ እምትሉ ወንድማማቾች ቃልዬ እመቤቴ ትቅረብሽ❤❤❤

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว

      ደምሪኝበቅንነትዋዋውው

    • @hayatdamtew7016
      @hayatdamtew7016 ปีที่แล้ว

      ትክክል

  • @ጓልራያሞኾኒ
    @ጓልራያሞኾኒ ปีที่แล้ว +16

    እኔም ሩጉዝ ነኝ በቁሩብ ቀን አድስ አበባ እገባሎ ገዝታቹ ጠብቁኝ የሀ ቡስኩት ሳልበላ ወዴ ቤቴ አልሀድም😍
    እናም ቃልየ እንኳን ደስ አለሽ😁♥️💚

  • @shiwotyoutube7006
    @shiwotyoutube7006 ปีที่แล้ว +65

    በሥደት ያላችሁ እህት ዎድሞቸ የማታ እጀራችሁን ያሣምርላችሁ አሜን

  • @ZaidZaid-cu8ck
    @ZaidZaid-cu8ck ปีที่แล้ว +53

    ውይ እዮብና ቃል ያላችሁ መከባበር ደስ ይላል

    • @semiethiotub
      @semiethiotub ปีที่แล้ว +1

      ደምሪኝ ማሬ

    • @user-bq2rv5ry1y
      @user-bq2rv5ry1y ปีที่แล้ว +7

      ባልሽ ካከበረሽ ወድሞቹ አችን የማያከብሩበት ምክንያት አይኖርም

    • @ZaidZaid-cu8ck
      @ZaidZaid-cu8ck ปีที่แล้ว +2

      @@user-bq2rv5ry1y አይ ማሬ ባሁን ስሀት ከባድ ነው

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว

      @@user-bq2rv5ry1y ደምሪኝ

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว

      @@ZaidZaid-cu8ck ደምሪኝ

  • @getezewde8899
    @getezewde8899 ปีที่แล้ว +17

    አዱስ እና እዮብ እናንተም አምሯችሁ ነበር እንዴ ከቃል ባሳችሁ😂😂😂
    በጣም ደስ ትላላችሁ😘 ቃል እመቤቴ በሰላም ሁለት ታርግሽ🙏🙏🙏

  • @y.5206
    @y.5206 ปีที่แล้ว +78

    ቅመሞችየ በቅርብ ከምወደዉ ልጂ ጋ ላገባ ነዉ ና የምርጥ ወንዲ ልጂ እናት መሆን ምኞቴ ያሳካልሽ በሉኝ🙏🙏😍😍😘

  • @MeseLoveAmen
    @MeseLoveAmen ปีที่แล้ว +9

    ኢዩቢ በጣም ትሁት ልጅ ነው ከቃልየና ከአዲስ ጋር አብሮ ይህን ያህል ማድረግ የሚደነቅ ልጅ ነው❤️❤️❤️🙏🙏🙏!!

  • @ethiopian7940
    @ethiopian7940 ปีที่แล้ว +37

    ይች ቀን እንደት እንደምናፍቀኝ ውዱ ባሌን የምንጫነጭበት ብቻ አላህ ሰላም ያድርገን

  • @felahtube4108
    @felahtube4108 ปีที่แล้ว +19

    በስደት አለም ላይ ያላችሁ እህት ወንድሞቸ በያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ

  • @lobabayoutube2863
    @lobabayoutube2863 ปีที่แล้ว +5

    ያተን አይነት ወድ ፈጣሪ ያብዛልን ወላሂ ትለኛለህ ለሴት ልጅ ያለህ ክብር

  • @yeshiabebe6237
    @yeshiabebe6237 ปีที่แล้ว +12

    ፈጣሪ እንደ አዲስ ዓይነት ወንድ እንደ ቃል አይነት ሴት ያብዛልን

    • @jemilaatube1904
      @jemilaatube1904 ปีที่แล้ว

      ውዴ ደምሪኝ

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว

      ደምሪኝበቅንነትዋውዋውውዋ

  • @martayemaryamlij6984
    @martayemaryamlij6984 ปีที่แล้ว +15

    እኔግን ምንም አያምረኝ በስደት ባሌም በበረሀ ስለሆነ ቆርጦልኝ እንደሁ አላውቅም 😁 ካመረኝ እንጀራ በወጥ ፍትፍት የተደረገ 🙄 አይ ቃል እመብረሀን ምጣችንን ታቅልልን እኔም 6ወሬ ነው

  • @tesfanshiwdagenw7144
    @tesfanshiwdagenw7144 ปีที่แล้ว +3

    በእውነት ደስ ትላላችው ከፖለቲካ ከዘረኝነት ከክፋት የፀዳችው ፍቅር የሞላበት ቤተሰብ ነው ጌታ ይባርካችው

  • @zenebuae9288
    @zenebuae9288 ปีที่แล้ว +14

    እዮባ የጓደኛዬን ልደት አክብርልኝ በእመብርሀን ተህሣስ 27 ነው🙏😍

  • @mbet1840
    @mbet1840 ปีที่แล้ว +6

    ቃልየ እድለኛ እኮ ነሽ ባልሽ ብቻ አይደለም በዙሪያሽ ያሉት ሁሉ የተባረኩ ናቸው

  • @elizabethtesfatsion4596
    @elizabethtesfatsion4596 ปีที่แล้ว +6

    አላማችሁ ብዝት ይበልልኝ እንደዚህ አይነት ጋብቻ እግዚአብሄር የባረከው እስከ ዘላአለም እንዲህ ይመርባችሁቤብየ በሰላም ይምጣ ናፍቆት ዩቱበር 1ኛ ናችሁ🙏🏾🙏🏾💕💕🌷🌷

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว

      ደምሪኝበቅንነትዋውዋውውዋ

  • @meazaghiday6725
    @meazaghiday6725 ปีที่แล้ว +7

    ቃልዬ አንቺ ሳትሆኝ እነሱ ያማራቸው ነው ሚመስለው 😂😂😂😂😂😂ዞረው ዞረው በቃኝ የምር ተመቸሽኝ😂😂😂😂

  • @selam801
    @selam801 ปีที่แล้ว +7

    ለወርሀዊ መታሰብያ ክብረ በዓል መላኩ ቅድሰ ሚካኤል እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች

  • @sitratube1193
    @sitratube1193 ปีที่แล้ว +12

    ቃልየ ፈጣሪ በሠላም ወልደሺ ለማቀፍ ያብቃሺ😍

  • @ethiomistre121
    @ethiomistre121 ปีที่แล้ว +11

    ይቻን ኩመንት የመታነቢ በሙን ሰላም ክርስቶስ ይብዛልችሁ 🙏

    • @bestsamsung419
      @bestsamsung419 ปีที่แล้ว

      አሜን

    • @ida939
      @ida939 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን

  • @tselatleyew2693
    @tselatleyew2693 ปีที่แล้ว +1

    Jegena beteseboch weded sargachu very polite and intelligent family. You guys are teaching us a lot of passion nurulen.

  • @mironleb6416
    @mironleb6416 ปีที่แล้ว +6

    ማርያምን በሳቅ ገደለችኝ ቃልዬ በቃኝ 😄የኔ ቆንጆ እመቤቴ ትቅረብሽ ውዴ እዮባ 🙏😘

  • @አድራሻዬከመስቀሉስርነው
    @አድራሻዬከመስቀሉስርነው ปีที่แล้ว +3

    ስው እርጉዝ ሆኖ ምግብ ከአማራት ችግር የለውም ከምግብ ውጭ እንዳያምራት እንጂ ለምሳሌ ዛፍ ላይ መውጣት ዋና ውስጥ መግባት ብቻ ይሄን አይመራት🙄😂😂 ቃልየ እና አዲስ እዮብ ሁላችሁንም ቤተሰቦች በጣምነው የምወዳችሁና የማከብራችሁ ❤🤲 ቃልዬ ማርያም በሽልም ታውጣሽ❤🤲🤲🤲

  • @Qwe-sx3xw
    @Qwe-sx3xw ปีที่แล้ว +17

    በጣም ነው እምወዳቹ ቃልና አድስ❤❤

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว

      ደምሪኝበቅንነትዋውዋውውዋ

  • @kiyaYouTube-k4s
    @kiyaYouTube-k4s ปีที่แล้ว +4

    እኔም የሆነነገር አምሮኚ ልሞት ነዉ4አመቴ አላህ ሰላም ካደረገኚ ኢትዮጵያ ስገባ አገኚ ይሆን😥

  • @ነኝየሸዋልጅ
    @ነኝየሸዋልጅ ปีที่แล้ว +14

    ከምር ደስስትላችሁ የናተን ፍቅር ለሁላችንም ያድለኔ አሜን ቃልየ እኮን ደስ አለሽ የፈለግሽውን ሰላገኘሽ የኔ እናት ❤️❤️❤️

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 ปีที่แล้ว

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ የእኔ ውድ❤❤

    • @jemilaatube1904
      @jemilaatube1904 ปีที่แล้ว

      ውዴ ደምሪኝ

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว

      ደምሪኝበቅንነትዋዋውው

    • @betitube1185
      @betitube1185 ปีที่แล้ว

      ውዴ ደምሪኝ

    • @Fetah90
      @Fetah90 ปีที่แล้ว

      @@selamtube1319 እንደማመር

  • @user-ph4xx9dk7d
    @user-ph4xx9dk7d ปีที่แล้ว +17

    የመዳም ቅመሞች የእረፍት እንጀራ ይስጣችሁ አሚንን በሉ

    • @jemilaatube1904
      @jemilaatube1904 ปีที่แล้ว

      ውዴ ደምሪኝ

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว

      ደምሪኝበቅንነትዋውዋው

    • @ida939
      @ida939 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን

  • @yeshi4227
    @yeshi4227 ปีที่แล้ว +4

    ቃልዬ በጣም ነው ያሳቅሽኝ እመብርሃን በሰላም ትገላግልሽ እናቴ በጣም እወዳችሁ አለሁ

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 ปีที่แล้ว

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ የእኔ ውድ😍👈

  • @ላምሮት-በ8ኈ
    @ላምሮት-በ8ኈ ปีที่แล้ว +6

    አማረኝ ማለት እንዴት ደስ ይላል 😁😍😂
    አይ እዮብ ምንም የማያምርሽ ሁኝ አላለም ቢቻልማ ኖሮ 😝

    • @jemilaatube1904
      @jemilaatube1904 ปีที่แล้ว

      ውዴ ደምሪኝ

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว

      ደምሪኝበቅንነትዋውዋው

  • @y.5206
    @y.5206 ปีที่แล้ว +5

    ቃልየ እመቤቴ ትቅረብሽ እህት በሠላም ወልደሽ ለመሳም ያብቃሽ😍❤🙏

  • @Enkuzema1
    @Enkuzema1 ปีที่แล้ว +1

    ምርጥ ቤተሰብ በጣም ታምራላችሁ እድሜና ጤና ተመኘሁ እህታችን በሰላም ተገላገይልኝ #skynet_tube

  • @ቲጂ-ጠ3ደ
    @ቲጂ-ጠ3ደ ปีที่แล้ว +7

    ቃል በቀጣይ የሰጎን እቁላል አማረኘ በያቸው😂👸👸❤

  • @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ
    @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ ปีที่แล้ว +7

    እንዃን ደና መጣችሁ በጣም ነው ምወዳችሁ እንደናንተ አይነት ትዳር ይስጠን በስደት ያላችሁ እህቶቼ የእረፍት እንጀራ እግዚአብሔር ይስጣችሁ

    • @weltetinsaye80
      @weltetinsaye80 ปีที่แล้ว +2

      Ere amennn Exabhar yesmash ehita 💓

    • @blentube3002
      @blentube3002 ปีที่แล้ว

      @@weltetinsaye80 ውዶቼ ደምሩኝ

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว

      ደምሪኝበቅንነትዋውዋውውዋ

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว

      @@weltetinsaye80 ደምሪኝ

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb ปีที่แล้ว

      @@weltetinsaye80 እነደማመር በቅንነት

  • @sintayosintayo443
    @sintayosintayo443 ปีที่แล้ว +4

    የኔ ቆጆ ቃልየ እመብርሀን በሰላም ትገላግልሽ

  • @ብርቱካንአበበ-ኸ3ለ
    @ብርቱካንአበበ-ኸ3ለ ปีที่แล้ว +5

    ዋው ጋብቻ እደናተ ክዚህ በፊትም ብያለሁ እናተን አይቼ ነው ያገባሁት ለእኔ ተምሳልቴ ናችሁ

  • @genitgh5084
    @genitgh5084 ปีที่แล้ว +13

    ስወዳችሁ በእዉነት እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ ቃልየ እመቤቴ ማርያም በሰላም ትገላግልሽ

    • @semiethiotub
      @semiethiotub ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ ገኒ

    • @jemilaatube1904
      @jemilaatube1904 ปีที่แล้ว

      ውዴ ደምሪኝ

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว

      ደምሪኝበቅንነትዋውዋውውዋ

  • @nardosenawugaw6078
    @nardosenawugaw6078 ปีที่แล้ว +5

    እኔም ከ4 አመት በፊት ከቢሮ ባልደረቦቼ ጋ ምሳችንን ቡሌ አድርገን የምንበላው አምሮኝ 😢😢😢😢

    • @jemilaatube1904
      @jemilaatube1904 ปีที่แล้ว

      ውዴ ደምሪኝ

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว

      ደምሪኝበቅንነትዋውዋውውዋ

  • @TsegayeSimeneh-m9w
    @TsegayeSimeneh-m9w ปีที่แล้ว +1

    አዲስና ቃል ፋቅራችሁን ብዝት ያርግላችሁ ስወዳችሁ

  • @user-oc9ju9ue2w
    @user-oc9ju9ue2w ปีที่แล้ว +4

    ክብር ለስላሴ ስይሆ ለእግዛብሔር ይሁን አዲስ ጃግና

  • @lulutube311
    @lulutube311 ปีที่แล้ว +2

    እኳን ደህና መጣችሁ የቃልዬ አድናቂ ነኚ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @hanahana1960
    @hanahana1960 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር በሰላም ይገላግልሽ ቃልዬ
    እናንተ ግፋኞች 😅😅😅😅

  • @lemlems683
    @lemlems683 ปีที่แล้ว +2

    ወይኔ ቃል አንዷን ብልታ በቃኝ 😂😂😂😂😂 በጣም ነው የምወዳችሁ 🥰🥰🥰🥰🥰 በሰላም ተገላገር 🙏🥰🥰 እኔ ሳረግዝ ባሌን እርብሽ ነው የማረገው የሌለነገር አማረኝ እያልኩ 😂😂😂😂

  • @taebaaa8000
    @taebaaa8000 ปีที่แล้ว +3

    አንደኛ ነኝ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በስደት ያላችሁ በሀገርም ያላችሁ እመብርሃን በያለንበት ተጠብቀን አሜን፫

    • @jemilaatube1904
      @jemilaatube1904 ปีที่แล้ว

      ውዴ ደምሪኝ

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว

      ደምሪኝበቅንነትዋውዋው

  • @siseyyoutube9936
    @siseyyoutube9936 ปีที่แล้ว +2

    እመብርሀን በሰላምትገላግልሺይ ምራቴዬ ከከከ ይመቻችው ድስ ስትሎው

  • @Etse1616
    @Etse1616 ปีที่แล้ว +5

    ስወዳቹ❤️በቅርቡ ወደ ሀገር ቤት እገባለሁ ሰላም ግቢ በሉኝ የሀገሬ ልጆች😘

    • @TT-lz3sz
      @TT-lz3sz ปีที่แล้ว

      ታድለሽ

  • @Dasash-rl2zy
    @Dasash-rl2zy ปีที่แล้ว

    እዩብ የኔ ወርቅ የምር ለቃልየ ያለህ ፍቅር ዋውው ተባረክ የምር የኔም የባሌ ወንድሞች እዳተ ነው እሚወዱኝ ከባሌ እነሱ ለኔ በጣም ያስባኛል ቃልየ ታድለሽ በሁሉም አሞልቶ ሰቶሻል ያጥር ወፍ አትስማሽ እመቤቴ ትቅረብሽ የኔ ፋድሻ

  • @mabitmabit8186
    @mabitmabit8186 ปีที่แล้ว +3

    እየብዬ አመጣጡ ተመችኝ😂😂😂😂🌷🌷🌷ለወድምክ ሚስት ያለክ ክብር 🙏🙏🙏🥰🥰ተባርክልኝ እዮብዬ🥰🥰🥰🥰🥰

  • @user-mj7eq3ps3x
    @user-mj7eq3ps3x ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አዲስ እዮባ ተመሰን ተገኘ ቃልዬ እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ የኔ እናት እወዳችኧለሁ አዲስ እዳንተ አይነት ባል ይስጠን ለሌለን።

  • @ቲጂ-ጠ3ደ
    @ቲጂ-ጠ3ደ ปีที่แล้ว +4

    ቃልየ በሰላም ተገላገይ😍😍

  • @ተስፋህይወትተሠሃ
    @ተስፋህይወትተሠሃ ปีที่แล้ว +2

    እመብርሃን በሰላም ከሁለት ታርግሽ ቃልዬ 🙏🙏🙏

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb ปีที่แล้ว

      እነደማመር በቅንነት ተሰፍ

  • @eduyedingillijedu2494
    @eduyedingillijedu2494 ปีที่แล้ว +4

    ቃልዬ እና አዲስ ስወዳችሁ ቢዲዮ ቶሎ ቶሎ ስሩልን 🤗😊😊

  • @meseretmesi5010
    @meseretmesi5010 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደስ አለሽ ያማረሽ በመገኘቱ እኒም ደስ ብሎኛል

  • @wigialshamiri8992
    @wigialshamiri8992 ปีที่แล้ว +5

    በጣም ደስ የምትሉው ቤተሰቦች ፍቅራችውን ያብዛላችው

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v ปีที่แล้ว +2

    ስወዳቹሕ እኮ ማርያምን ቃል እኔ አንችን ብሖን ከበባድ ነገር ነበር አማረኝ የምለው🤣🤣እመብርሃን በሰላም ሑለት ታድርግሽ

  • @noorbzwelem9307
    @noorbzwelem9307 ปีที่แล้ว +4

    የኔ ውዶች ፈጠሪ ይጠብቀቹ

  • @astertube8785
    @astertube8785 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም እንኳን በሰላም መጣችሁ ቃልዬ በሰላም እመቤቴ ማርያም ትግላግልሸ

  • @tsediyemareyam4505
    @tsediyemareyam4505 ปีที่แล้ว +7

    እኔ እራሱ አማረኝ 😁😁😁😁 በጣም ነው ደስ የምትሉት ❤❤❤❤

  • @ከታገሱትሁሉምያልፋል-ፀ9ረ
    @ከታገሱትሁሉምያልፋል-ፀ9ረ ปีที่แล้ว +1

    የመጨረሻ ልጂ የቤት ድምቀት ነው ይባላል እዮባ የእናትና አባቱ ድምቀት ብቻ ሳይሆን የወንዲሞቹም ድምቀት ነው ስራው ሁሉ አስቂኝ

  • @banchifakhoury7895
    @banchifakhoury7895 ปีที่แล้ว +4

    ቃልየ እመብረሀን ተቀረብሸ እህቴ 😍🥰💖💖

  • @tsedihabshawit3375
    @tsedihabshawit3375 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን ብሰላም መጣችሁ ብጣም ነው እምወዳችሁ አዲሰ ቃልዬ😍😍😍

  • @mernomelaku4878
    @mernomelaku4878 ปีที่แล้ว +7

    እንደው ስወዳችሁ ትዳራችሁን እግዚአብሔር ይባርክላችሁ ቃልዬ እመቤቴ በሰላም ከአንድ ሁለት ታድርግሽ❤️

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb ปีที่แล้ว +1

      እነደማመር በቅንነት እህቴ

  • @ኮኮብነኝየማርያምልጅ
    @ኮኮብነኝየማርያምልጅ ปีที่แล้ว +1

    እውነት እንዴት ደስ እንዳሰኛችሁኝ ሆዴ ቁስል አለ እውነት በጣም ደስ ትላላችሁ ፈጣሪ አብዝቶ ይባርካችሁ!

  • @zd8671
    @zd8671 ปีที่แล้ว +9

    እዮብ ምርጥ ወድምነህ ከምር 👍👍👍👍

    • @jemilaatube1904
      @jemilaatube1904 ปีที่แล้ว

      ውዴ ደምሪኝ

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว

      ደምሪኝበቅንነትዋውዋውውዋ

  • @burtuqandaneel2677
    @burtuqandaneel2677 ปีที่แล้ว +1

    ድንግል ማርያም ትቅረብሽ በሰላም ተገላገይ ቃልዬ

  • @feker122
    @feker122 ปีที่แล้ว +4

    ሰላማ ክርስቶስ ይብዛልቹ ውድ ኢትዮጵያዊን በያላቹበት የእግዚአብሔር ጠበቃ አይለያቹ አዲስ እና ቃል የፍቅር ተምሳሌት በርቱልን በቀንነት ቤተሰብ አድርጉኝ

  • @hawew
    @hawew ปีที่แล้ว +1

    ሴቶችየ እዴ አድስ ያለ ባል ይስጠን እና እኔም እርግዝና አማረኝ ባሉ ሳይያዝ እዴዚህ ይሄን አማረኝ ይሄ አማረኝ ማለት ናፈቀኝ አላህ ለዚህ ቀን ያብቃን ያረብ

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb ปีที่แล้ว

      እነደማመር በቅንነት እህቴ

  • @kadooo7143
    @kadooo7143 ปีที่แล้ว +7

    ቃል እመብረሀን ትቅረብሽ የኔ ዉድ❤❤ 😍😍😍😍

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว

      ቤተሰብ እናሁንውዴዋውዋው

  • @tamaretmo1398
    @tamaretmo1398 ปีที่แล้ว +1

    በሰላም ትገላገል ቃል እንኳን ደስ አላችሁ አዲስ

  • @selamtube1319
    @selamtube1319 ปีที่แล้ว +3

    የቃል እና የአዲስ ወዳጆች👍👍🌸እመቤቴ በሰላም ሁለት ታድርግሽ ❤የቃል እና አዲስ ወዳጆች በቅንነት ኑ እስኪ ሰብስክራይብ እያረጋችሁ ቤተሰቤ ሁኑ የሀገሬ ልጆች😍

  • @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
    @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ ปีที่แล้ว +1

    ልዩ ቤተሰብ እኮናችሁ ቃልየ እመቤቴ ማርያም ጪቅ አማላጂቱ ትቅረብሽ ማሚ አድስ አቢ ቃል ከሆለት ሁናልህ የደስታህ ተካፋይ ለመሆን ያብቃን ወድማችን እዪብም አተም መልካም ህይዋንህን እግዚአብሔር ያዘጋጂልህ ወድማችን የወድም ትምሳሌት ነህ ❤❤❤❤❤❤🌻🌻🌻🌻

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb ปีที่แล้ว +1

      እናቴ እመቤቴ ደምሪይ በቅንነት

  • @user-cf4xo1kq3n
    @user-cf4xo1kq3n ปีที่แล้ว +8

    በጣም ነው ምወዳቹ From tgiray❤💛

    • @ጌጥነኝየድንግልማርያምልጅ
      @ጌጥነኝየድንግልማርያምልጅ ปีที่แล้ว

      ጎሽ ፍሮም ትግራይ አላልሽም ኢትዮጵያ ውስጥ ተቀምጦ አይከብድም ፍሮም ትግራይ ማለት ጉድኮነው

    • @user-cf4xo1kq3n
      @user-cf4xo1kq3n ปีที่แล้ว

      @@ጌጥነኝየድንግልማርያምልጅ ነገር ፍለጋ ይባላል ይሄ ምን አገባሽ?

    • @ጌጥነኝየድንግልማርያምልጅ
      @ጌጥነኝየድንግልማርያምልጅ ปีที่แล้ว

      @@user-cf4xo1kq3n አይ እንደዛ ማለቴ አይደለም ግን ፍሮም ትግራይ አይባልም እናት ሀገራችን ኢትዮጵያ ብቻ ናት

    • @user-cf4xo1kq3n
      @user-cf4xo1kq3n ปีที่แล้ว

      @@ጌጥነኝየድንግልማርያምልጅ ሃገሬ ትግራይ ብቻ ናት። ተይኝ ወደ ፖለቲካ አታስገብኝ።

    • @አድራሻዬከመስቀሉስርነው
      @አድራሻዬከመስቀሉስርነው ปีที่แล้ว

      @@user-cf4xo1kq3n እና ከተገንጣዮች ነኝ በይኛ 🙄 በቃ ይመችሽ እኔም from ethiopia ነኝ ❤🙏

  • @tiglave9553
    @tiglave9553 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደህና መጣችሁ ስወዳቸው ማርያምን ቃልዬ እመ አምላክ በሰላም ትገላግልሽ እማዬ 😍♥️♥️

  • @rahhaharadsh8328
    @rahhaharadsh8328 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ማርያምን በጣም ነው ደስ ያለው 🙏🙏🙏🙏🙏

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 ปีที่แล้ว

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ የእኔ ውድ😍

  • @mulukenmuluken3056
    @mulukenmuluken3056 ปีที่แล้ว

    ዋውውውውው አንበሳ ፈልጋችኩም አልቀራችሁ ቃልየ አምሮትሽን ተዋጭ
    ሁላችሁም እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ

  • @ዙዙየገጠርልጅ
    @ዙዙየገጠርልጅ ปีที่แล้ว +4

    አይ በርግዝናበኩል እሚሞላቀቁ ሴቶች እያማራቸውብቻ ሳይሆን ዝብለውነው በስደትላይ ስቶቻችነን ምንምነገር ያገር ቤት ሳናገኝ የወለድነው በስራላይሁነን በሰውቤት ስትመከራ እየተፈራረቀብን ግንእድህ መቅለጥለጥ አናውቅም በርግጥ አዳድነገር ሌምር ይችላል ግን አታካብዱት

  • @tigistyiketu701
    @tigistyiketu701 ปีที่แล้ว

    ምን አይነት ሆዳሞች ናችሁ ምን አለበት በርከት አድርገህ ብትገዛ ይህንን ሁሉ ጊዜና ነዳጅ አባክናችሁ ከዛም ለይ በልታችሁ በሰመአብ እሷ ያማራት እንኳን እንደናንተ አልተስገበገበችም ሆዳሞች

  • @EdenAbebe1969
    @EdenAbebe1969 ปีที่แล้ว +2

    ቃልዬ እርጉዝ እኮ እንዲህ ነው ሚያረገው ባሎች ቻሉት ❤

  • @ቲጂነኝየድንግልማርያምልጂ
    @ቲጂነኝየድንግልማርያምልጂ ปีที่แล้ว +2

    የኔ ጣፋጮች ቃልዬ የኔ ቅመም እመብርሃን እቅፈ ድግፈ አድርጋ በሰላም ትገላግልሺ ግን ቃልዬ ብሰኩት ያምራል ወይኔ ጉዴ ለወደፈቱ ሀሳብ ያዘኝ የምር አማረኝ ሰትይወት ዉዱ ባለቤት አድሰና ወንድማችሁ እዮባዬ ተከራተዉ አምጡ እኛሰ ለወደፈት ምን ላይ ይጠለን ይሆን
    አድሰ ወይም እዮባ በማርያም ቃልዬን በሰልክ ማግኘት እፈልጋለሁ አገናኙኝ በቴሌ ግራም እዳታልፈኝ በጣም ነው የምወዳችሁ ቃልዬን ግን አገናኙኝ በእናታችሁ እዮባዬ ወይም አድሰ አገናኙኝ ወይም የሷን ሰልክ ሰጡኝ 😥😥

  • @debirekewakibtsurakoyomedia
    @debirekewakibtsurakoyomedia ปีที่แล้ว +1

    ዛረ ምን አደረገች ዛረ ዮዮ አለ እንደዛረ ወይቃልዬ ብቻ በሰላም እመአምላክ ታገላግላት

  • @መልካምንግግርሰደቃነ-ጸ8ጨ
    @መልካምንግግርሰደቃነ-ጸ8ጨ ปีที่แล้ว +2

    የፍቅር ተምሰሌት የሆናችሁ ቤተሰቦች ሰላማችሁ ብዝዝዝትትትት ይበል

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 ปีที่แล้ว

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ የእኔ ውድ❤

  • @meseretasrat3805
    @meseretasrat3805 ปีที่แล้ว

    ቃልዬ እመብርሐን በሠላም ትፍታሽ አዲሰዬ በአማራት ነገር አትቀልድ ብትችል ያማራትን ነገር እዳገኘሕው በፍጥነት ብትሠጣት አጣሁት ስትላት ያማራት ይቀንሳል ቶሎ መከፋት ሆደበሻ ሊያደርግ ይችላል ደንገት ልታለቅስ ትችላለች ስሜቱን አታቀውም በተቻለሕ መጠን ጠንቃቃ ሁን ስሜቱ ከባድ ነው ወድሜ በርታ እዳተ አይነቱን መልካም ያብዛልን

  • @degifewminda
    @degifewminda ปีที่แล้ว

    ውይ አዲስ ና ቃል የዚህንልጅ ውለታ እንዴት እንደምትከፍሉት ሲያሳዝን እዮብ

  • @sarkysarky8388
    @sarkysarky8388 ปีที่แล้ว +1

    የኔውዶች ዋናው መገኝቱ ነው እመብርሐን በሰላም ትገላግልሽ ቃልየ🙏🙏🙏

  • @algayeberbe8310
    @algayeberbe8310 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስግን መገኘቱ ጥሩ ነው ቃልዬ በደንብ ብይ

  • @hshd6729
    @hshd6729 ปีที่แล้ว +1

    እውነት ነው እኔ ውጭነውያለሁት አርግዤሳለያማረኝ አፈርና ያገልግል እጀራነበር እዳማረኝቀረ ምንይደረጋን ልጂቱም ተወልዳ 2አመቷ

  • @ፍቅርየክርስቶስባርያ
    @ፍቅርየክርስቶስባርያ ปีที่แล้ว +1

    ውይኔ የኔ ውዶች አምላክ ሁሌም ባላችሁበት ይጠብቃችሁ

  • @hanaderibe3211
    @hanaderibe3211 ปีที่แล้ว +2

    ቃልዬ የኔውድ ስወድሽ እኮ ኡፍ የኔ የዋህ

  • @firehiwotsitotaw6208
    @firehiwotsitotaw6208 ปีที่แล้ว

    በእውነት ግን እባባል ነው እንጂ በኖርማል ግዜም እንዲሁ የሆነነገር ትዝ ስለን ያምረናል እንጂ በእርግዝና ግዜ የሚባል በስይንስም ምንም የተለየ ነገር የለውም እኔ ካንድም ሁለቱንም ልጆቼን ስወልድ ትዝ የለኝ ነገር የለም እይ የኛ እገር ባህል ግን ደስ ይላል

  • @yeelsa
    @yeelsa ปีที่แล้ว +1

    😅😅😅😅😅 በቃ እንደዚ ነው በቃኝ ነው በቃኝ ካሁን በኋላ በዞረበት አዞርም እኔ እንዲ ነበርኩ 😁

  • @hayathayat2104
    @hayathayat2104 ปีที่แล้ว +1

    የወንድምነት ጥግ ማሻአላህ እህህ ደስ ስትሉ

  • @mariamfanta5656
    @mariamfanta5656 ปีที่แล้ว

    እኔኮ የሚገርመኝ እዩባ ለቃል ያለሕ ክብር ዋው ዋርሳ ነህ ከልብህ