ለቃል ዳይመንድ ገዛውላት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 19 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 1K

  • @-haddiszema
    @-haddiszema  ปีที่แล้ว +203

    ወንድማችንን ለመርዳት
    1000502156741
    senia nasir oumer ንግድ ባንክ
    +251920157385

    • @user-bv5lj3wb7w
      @user-bv5lj3wb7w ปีที่แล้ว +3

      እሺ እዬባ ከጎንህ ነን

    • @narei21
      @narei21 ปีที่แล้ว +1

      ❤😍

    • @ፍቅርነውመንገዴ-ጸ8ቸ
      @ፍቅርነውመንገዴ-ጸ8ቸ ปีที่แล้ว

      ቆይ እኔስ እህ ዳይመንድ እሚባለዉ እባካቹህ ንገሩኝ ልግዛ ነዉ ዉድነዉ ምንያህል ልዩነትአለዉ ዋጋዉ ከወርቁጋ እባካቹህ ንገሩኝ እህት ወድሞቸ ካባህሬን እድገዛ እህ ዳይመንድ እዲት አይነትነዉ ሥሪቱሥ ሱቅስ ምድነዉ ተብሎ የሚጠራ ነዉ ዳይመንድ ሢባሉ ይሰጣሉ እዴነዉ😊

    • @ጦይቢወሎኩታበርየመዳምቅመ
      @ጦይቢወሎኩታበርየመዳምቅመ ปีที่แล้ว

      አለባበስሽንሳላደአላልፍም።።።

    • @awadacell1089
      @awadacell1089 ปีที่แล้ว

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @binitube9429
    @binitube9429 ปีที่แล้ว +912

    የኔ ውድ ቤተሰቦቼ ሁሌም ደስታ ያጥለቅልቃችሁ።።ምኞቴን የምትመኙላቸው በላይክ ሰልፍ እንውጣላቸው

    • @Aynalove3382
      @Aynalove3382 ปีที่แล้ว +3

      ቢኒግን ለምን በራስህ ቻናል አሰራም

    • @ጌጥየማሪያምልጂ
      @ጌጥየማሪያምልጂ ปีที่แล้ว +5

      ቢኒ ግን በሰላም ነው ባንተ ቻናል የማትመጣው 😮 ቅጣት አለህ ስመጣ 😂😂

    • @D-d415
      @D-d415 ปีที่แล้ว +3

      ቢኒ ለምን ጠፋህ ግን😢😢😢

    • @amemamen6257
      @amemamen6257 ปีที่แล้ว +1

      ባሌ ቢኒሻ

    • @huai1592
      @huai1592 ปีที่แล้ว

      🥰🥰🥰🥰🙂🙂🙂

  • @getachewtesfay5701
    @getachewtesfay5701 ปีที่แล้ว +186

    ወንድ ሁሉ እንደ ቃል አይነት ሚስት ፣ ሴት ሁሉ እንደ አንተ ሐዲስ አይነት ባል ያሰፈልጋታል። በፀጋ አብዝቶ ይባርካችሁ።

    • @tegestmenberu8082
      @tegestmenberu8082 ปีที่แล้ว +1

      እውነት ነው

    • @tigisttamiru5213
      @tigisttamiru5213 ปีที่แล้ว

      በትክክል ወድማችን

    • @hggff9535
      @hggff9535 ปีที่แล้ว +1

      ሲታደሉት ይሆናል እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ❤

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 ปีที่แล้ว

      በጣም።ይኒም።ባያችወብይትመኚሁ።ገንይኒምለኒምርጥባልንወ

    • @howethowet2427
      @howethowet2427 ปีที่แล้ว

      አዉነት ነዉ❤❤

  • @banchifakhoury7895
    @banchifakhoury7895 ปีที่แล้ว +171

    ወየየየ ቃልዬ ታዳልሸ አዲሰ መረጥ ባል የማዳም ቅመሞች ፍጣሪ እንደ አዲሰ አይነት ባል ይስጠን ❤🙏

  • @ኤፍታህ-ነ4ጨ
    @ኤፍታህ-ነ4ጨ ปีที่แล้ว +162

    እንኳን ለአባታችን ለአቡነ ተክለሃይማኖት ወረሀዊ መታሰቢያ ቀን በሰላም አደረሳችሁ

    • @donaytroyal860
      @donaytroyal860 ปีที่แล้ว

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን❤

    • @seblewengel2843
      @seblewengel2843 ปีที่แล้ว

      አሜን

    • @raeecell6431
      @raeecell6431 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @tenate2957
      @tenate2957 ปีที่แล้ว

      አሜን

    • @shawaye5579
      @shawaye5579 ปีที่แล้ว

      Amen Amen Amen enkune abero adarsen ❤

  • @selam801
    @selam801 ปีที่แล้ว +61

    ለወርሀዊ መታሰብያ ክብረ በዓል ጻድቁ አቡነ ተክለ ሃይማኖት እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች
    ቃልዬ ና አዲሰ ሰወዳችሁ🥰

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube ปีที่แล้ว +1

      ደምሪኝ በቅንነት ❤

    • @amenamen-up4uj
      @amenamen-up4uj ปีที่แล้ว +2

      አመታዊ በሚለው ይስተካከል መጋቢት 24 አባታችን አቡነ ተክለሃይማኖት ከእናታቸው እግዚኀሪያ ከአባታቸው ፀጋዘአብ የተፀነሱበት ዕለት ነዉ እህቴ

    • @user-nq3rg7cs1m
      @user-nq3rg7cs1m ปีที่แล้ว

      አሜን እንኳንም አብሮ አደረሰን አመታዊ በሚለው ይስተካከል ማማየ የተጸነሱበት እለት ነው መጋቢት 24

  • @riyakosnahom794
    @riyakosnahom794 ปีที่แล้ว +18

    ቃልየ ምንኛ እድለኛ ሴት ብትሆኝ ነው እናት የሆነ ባል የሠጠሽ ፈጣሪ ፍቅራቹህን ያብዛላቹህ ❤❤❤❤❤❤

  • @ኪዳነምህረትእናቴ16
    @ኪዳነምህረትእናቴ16 ปีที่แล้ว +65

    በጣም ደስ የምትሉ
    እዬብ ድምቀታችሁ ነዉ
    ፈጣሪ ሠላሙን ያብዛላችሁ

  • @mahimemaryamlej2295
    @mahimemaryamlej2295 ปีที่แล้ว +86

    እንደነ ቃልዬ ደስ የሚል ህይወት ይስጠን🙏💙

  • @የሩቅyerukyoutube
    @የሩቅyerukyoutube ปีที่แล้ว +78

    ሸቃሎች እያያችሁ ነዉ 😊አይዞዋችሁ 😍ለኛም ቀን ይመጣን😢

    • @HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l
      @HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l ปีที่แล้ว +10

      አወ አሲሬን እየጠጣሁ እያዬሁ ነዉ😂

    • @ፍቅርነውመንገዴ-ጸ8ቸ
      @ፍቅርነውመንገዴ-ጸ8ቸ ปีที่แล้ว +2

      አይዞን ይመጣል😊

    • @aberekebede9086
      @aberekebede9086 ปีที่แล้ว +2

      genizeb min yaderigal ......ewunet hayimanot yalew kemanim yibelital hayimanot kework yemibelit enku new yihe yalew yibekewal

    • @belgelegesse9754
      @belgelegesse9754 ปีที่แล้ว +2

      ​@@HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l 😅

    • @Rተስፈኛዋ
      @Rተስፈኛዋ ปีที่แล้ว +1

      😂😂😂😂😢😢😢😢

  • @sarakonjo2971
    @sarakonjo2971 ปีที่แล้ว +8

    የቃልዬ እህት ቆንጅየ ናት ማነው እንደኔ የወደዳት በላይክ ግለጹልኝ እስኪ

  • @maryelove7751
    @maryelove7751 ปีที่แล้ว +13

    እዮባ ጉርሻዉን ምነዉ ሳደግመዉ😂😂😂
    ቃልዬ በረታሽ የኔ ጣፋጭ አዎ ጥቁር ነገር ያምርባችኋል። ዋዉ እንኳን አስራህላት ቃልዬ ይገባታል ከዚህም በላይ የኔ ጌታ ፈጣሪ ይማረዉ

  • @merinatube6287
    @merinatube6287 ปีที่แล้ว +12

    ቃልዬ የእናትሽ ምርቃት ነዉ እደአዲስ መልካም ባል የሰጠሽ እኔም የእናቴ ምርቃት እደአዲስ አይነት ባል ይስጠኝ ፈጣረ በፍቅር በደስታ ያኑራቹሁ ዉዶቼ አዲስ ትለያለህ ❤❤❤❤❤❤

  • @gdhdhgdhdhd8571
    @gdhdhgdhdhd8571 ปีที่แล้ว +8

    እስኪ ቃልዬን እና አዲስን እደኔ የምቶዶቸው❤ በላይክ አሳዩኝ😃

  • @sdemssi1962
    @sdemssi1962 ปีที่แล้ว +16

    የኔ ውቦች ፍቅረና ትዳረ በናተ ላይ እንዳለ አየሁ❤❤❤❤ሁለየም በደስታ ኑሩ ❤❤❤❤አላህ ልጃችሁን ያሳዲግላችሁ

  • @betslot9715
    @betslot9715 ปีที่แล้ว +7

    አዲስዬ ምርጥ ባል ❤❤❤ ቃልዬ እንኳን ደስ አለሽ ሁሌም ሳልገልፅ የማላልፈዉ የወንድማማቾቹ ፍቅር መግለፅ ያቅተኛል እግዛብሔር ይጠብቃቹ ተባረኩ

  • @ኤማንዳቲናYouTube
    @ኤማንዳቲናYouTube ปีที่แล้ว +30

    ወንድምነት በእናንተ ይብቃ ወዮ ስታስቀኑ😥😥❤❤❤❤❤❤

  • @lekem5794
    @lekem5794 ปีที่แล้ว +9

    የቃል እህት በጣም ደስ ትላለች ❤

  • @lomiyoutube7599
    @lomiyoutube7599 ปีที่แล้ว +18

    አባታችን ፈጣሪ ይማርዎት ኡፍፍ😢
    ቃልዬ ታምራላችሁ ምርጦች አይለያችሁ😍

  • @fekermedia870
    @fekermedia870 ปีที่แล้ว +26

    ውይ ደስ ስትሉ ፈጣሪ ሺ አመት ያኑራችሁ ልጃችሁን ፈጣሪ ያሳድግላችሁ

  • @እናቴእወድሻለው-ነ4መ
    @እናቴእወድሻለው-ነ4መ ปีที่แล้ว +20

    አቦ ፍቅራችሁ እደምድር አሸዋ ብዝዝዝዝት ይበልላችሁ ቤታችሁ በፍቅር በደስታ ይሙላ ፈጣሪ ልጃችሁን ያሳድግላችሁ

  • @galhayelom7944
    @galhayelom7944 ปีที่แล้ว +51

    ከክፉ ነገር ሁሉ ፈጣሪ ይጠብቃች የምወዳቼ ምርጤ ቤተሰብች💕💕💕💕💕💕

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube ปีที่แล้ว

      በቅንነት ደምሪኝ

  • @narei21
    @narei21 ปีที่แล้ว +37

    ዊል እንኳን ደህና መጣችሁ ውዶቼ😍❤
    እነሸቃሊትዬ ፈጣሪ የማያልቅ ፍቅር ይስጣችሁ
    እንደ እነ ቃልዬ ያለ ኑሮ የልፍታችንን እና የድካማችንን ቆጥሮ ይስጠን😋❤

  • @selamenda9588
    @selamenda9588 ปีที่แล้ว +7

    ምርጥ ቤተሰብ ናቹ ፈጣሪ እድሜ ጤና ይስጣቹ ለቃል እህት ዩቱብ ክፈቱላት

  • @tigitube3
    @tigitube3 ปีที่แล้ว +5

    የኔ አባት እግዚአብሔር ይርዳህ ሱስ ከባድ ነዉ ወደ ፀበል ቢሄድ የተሻለ ነዉ ወይም በሀይማኖቱ ቢሞክር ይሻላል ቃል አዲስ እዮባ ሀይሚ እወዳቹሀለዉ 🥰🥰

  • @emebetfekadu8470
    @emebetfekadu8470 ปีที่แล้ว +6

    አዲስ አረማመድህ ተመችቶኛል 😂😂😂 አቤት የቤተሰቡ ፍቅራችሁ ሲያስቀና ❤️

  • @medinayimer2644
    @medinayimer2644 ปีที่แล้ว +14

    ሸቃሎችዬ አይዟችሁ አላህ መልካም ቀንን ለእኛም ያመጣል❤

    • @fahedali632
      @fahedali632 ปีที่แล้ว

      ኢሻአላህእጠብቃለንበተስፉ

    • @arsamarsam2222
      @arsamarsam2222 ปีที่แล้ว

      እሺ😂

  • @SamiraSamira-vx4br
    @SamiraSamira-vx4br ปีที่แล้ว +8

    ሀይሚ ሁሌ ትምጣ የሚትሉ በላይክ

  • @መዲየከላላዋይቱብ
    @መዲየከላላዋይቱብ ปีที่แล้ว +19

    ዛሬ አደኛነኝ መችም የነተን ፍቅረለማየት አለሁ 😂 ቃል እናአድሥ👍 የምትሉ

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 ปีที่แล้ว +5

    እዮብ ሲያሽቃብጥ ሲረብሽ 🤣🤣🤣🤣🤣በጣም ነው ምወዳቹ ❤️👍👍❤️

  • @teme2296
    @teme2296 ปีที่แล้ว +7

    አይ እዮባ😂😂😂😂😂ደስ የምትሉ ቤተሰቦች ሁሌም በደስታ ኑሩ😘😘😘

  • @asterzenebe847
    @asterzenebe847 ปีที่แล้ว

    የአንገት ወርቅም ይገዛላት እንደዛ እማ አስለቅሰኝ ቃልዬንም አስለቅሰህ በዚህ ብቻ አንፋታህም እይ አዲስ ያስለቀስከኝን ያህል አሳከኝ ማርያምን

  • @mslove3676
    @mslove3676 ปีที่แล้ว +4

    እዩባ እኮ እውነት ትለያለህ ለቤቱ ድምቀት ነህ እዩባ ቃል አዲስ እናተም ትለያላችሁ ❤

  • @bettykoste183
    @bettykoste183 ปีที่แล้ว +17

    ይገባታል ለቃልዬ💗 Congratulation 🎉
    አዲስ መልካም ሰዉ አይለያችሁ

  • @ከአድማስባሻገር-ጸ1ሰ
    @ከአድማስባሻገር-ጸ1ሰ ปีที่แล้ว +24

    ተው ግዜ ለኔም ና ወይ ሹፈኝ ወይ ሹተኝ ፈጣሪየ እስከ መቼ የበይ ተመልካች ሁኘ ልቅር😢😢😢 አይለያችሁ ምርጦች❤❤❤❤❤❤

    • @massaratmassarat6367
      @massaratmassarat6367 ปีที่แล้ว

      😢😢😢😢አይዞሸ እሞ አደቅን ያልፈልናል 😢

    • @Rተስፈኛዋ
      @Rተስፈኛዋ ปีที่แล้ว

      😢😢😢😢😢የኛግዜ መቸነዉ

    • @massaratmassarat6367
      @massaratmassarat6367 ปีที่แล้ว +1

      @@Rተስፈኛዋ እገዚያብሔረ አደቅን ያደረገልና እሞ አይዞሸ❤😢

    • @ሀሊማነኝከወደወሎ
      @ሀሊማነኝከወደወሎ ปีที่แล้ว

      አይዞሽ ባይተዋሯ ሁሉም በጊዜው ይሆናል❤❤❤❤

    • @medinayimer2644
      @medinayimer2644 ปีที่แล้ว

      እኔን የኔ እህት አላህ ለእኛም ቀን አለው

  • @baayushnedesaa671
    @baayushnedesaa671 ปีที่แล้ว +6

    Wwwooo ደስ የሚትሉ ቤተሰቦች ጌታ ፍቅሩን ያብዛላቹ❤

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 ปีที่แล้ว +10

    ❤❤ውዶቼ ኑሩልኝ ፈጣሪ ፍቅር ጤናውን እድሜውን ስኬትን ያብዛላችሁ❤

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 ปีที่แล้ว +7

    የፍርቅር family ደስ ስትሉ ሁሌም በደስታ ኑሩልኝ ❤❤❤❤

  • @hayatyoutube8134
    @hayatyoutube8134 ปีที่แล้ว +8

    ለሀይሚም ሰርፕራይዝ አርጉት😊😊😊😝💛💚❤

  • @mekdesberecha2707
    @mekdesberecha2707 ปีที่แล้ว +9

    ሃይማኖት ደስ ስትል ❤

  • @Ansha1387
    @Ansha1387 ปีที่แล้ว +4

    ቃልየ የኔ ልዪ ወላሂ ስወዲሽ ቃል የለኝም እኔ ሙስሊም ነኝ ግን ለነንተ ያለኝ ክብር ከቃል በላይ ነዉ ደግሞም 3 ሁነችሁ ስላየሆችሁ በጣም ነዉ ደስ ያለኝ ፍቅርችሁን እስከመጨረሻ ተመኛሁላችሁ🎉🎉❤❤

  • @fahdmtere-uj6vu
    @fahdmtere-uj6vu ปีที่แล้ว +2

    የቃል እህት ሁሌም ትቅረብ ደስ ትላለች

  • @ሀብታምእዳለው
    @ሀብታምእዳለው ปีที่แล้ว +5

    😂😂😂😂 አይ እዮብ የእዮብ ሀረካት እኮ ዘና ነው የሚደርገን

  • @tietaaywendmagegn340
    @tietaaywendmagegn340 ปีที่แล้ว

    ታላቅ ለታናሹ ፈለግ ነው ወንድማማቾቹ
    😮ቃልዬ ዝም ብዬ ውድድ ነው ማረግሽ ልበ ቅን
    እንደ ሐዲስ ያለውን የዋህ ወንድ ከላይ ይሰጠን ዘንድ ፀሎቴ ነው❤።

  • @SofiaButajira
    @SofiaButajira ปีที่แล้ว +3

    ቃል ውብ የሆነች ሴት ናት ደሞ ደስ የምትሉ ቤተሰብ ናችሁ በተለይ እዮባ ስራሁ ያስቀኛል 😃😍

  • @እሙየክርስቶስባሪያ
    @እሙየክርስቶስባሪያ ปีที่แล้ว +1

    ይታደሎታልጂአይታገሉት😂😂😂አይእኔ😢😢😢ማየት ብቻ ይሆንየኔስራየ😢😢😢😂😂😂ስታምሩ

  • @JrngeumdmyHtnsnts-cx8xt
    @JrngeumdmyHtnsnts-cx8xt ปีที่แล้ว +7

    ስወዳችሁ😘💖💖 እዮቤ የደስታ ምጨ😘❤ ሀይሚ ትማራኪያለሽ😘❤ ፈጣሪ ይርዳህወድሜ😢😢

  • @meazitube269
    @meazitube269 ปีที่แล้ว +2

    ወይኔ ደስ ስትሉ ወድም አማቼች እኔም ምን አለ ወደም ቢኖረኝ ታስቀናላችሁ ቃልየም እንኳን ደስ አልሽ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ

  • @arsamarsam2222
    @arsamarsam2222 ปีที่แล้ว +5

    እዴት እንዳሳቃቹሁኝ ሀይሚን ሁሌም ትምጣ ❤❤❤❤

  • @ክርስቶስአባቴድንግል-ከ5ፀ
    @ክርስቶስአባቴድንግል-ከ5ፀ ปีที่แล้ว +4

    ደስ የምትሉ ቤተሰቦች እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛውን❤❤❤❤❤

  • @tig-dm8pb
    @tig-dm8pb ปีที่แล้ว +5

    እውነት አንደኛ ነኝ ተናፍቃችሁ ነበር እንኳን መጣችሁ

  • @maryammohamed2471
    @maryammohamed2471 ปีที่แล้ว +4

    የኔ ውዳች ❤❤❤እግዚአብሔር አምላክ ፈቅራችሁን ለዘላለም ይሁንላችሁ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ

  • @kidistyemariyamkidist4178
    @kidistyemariyamkidist4178 ปีที่แล้ว +3

    ወይ እዉነት ዳይመድ መስሎኝ እስከመጨረሻዉ ጓጉቼ ማየቴ😊❤

  • @kiyuborsamo6681
    @kiyuborsamo6681 ปีที่แล้ว

    ዋው ቃልዬ እውነት ይገባታል ደሞም የእነት ሴት ሚስት ናት የምትናገራቸው ቃላቶች በሙሉ እንዴት ደስስስ እንደሚለሐኝ እውነት አዲስዬ አእድለኛ ነህ

  • @kemeriakela-xs7um
    @kemeriakela-xs7um ปีที่แล้ว +5

    የኔ ዉቦች ስዎዳችሁ ውላህ በጣም ነው በሳቅ የሞትኩት 😂😂😅😅😅 ያን ቀን ማ ተዉ 😂😂❤❤😘😘

  • @ነኝብንትአባባወሎየዋለቤተ
    @ነኝብንትአባባወሎየዋለቤተ ปีที่แล้ว +1

    ውይይይ ፈጣሪ ፍቅራችሁን ሁሉዜም አድስ ያድርግላችሁ አሁለታ ቅልብስብስ ስትል አሳዝነከኝ ነበር ❤❤❤

  • @ሁሉምበጊዜውሆነ
    @ሁሉምበጊዜውሆነ ปีที่แล้ว +9

    እግዚአብሔር ይማርህ ቃል እና አዲስ እንደዚህ ስትስቁ ደስ ትላላችሁ 💍የክርስቶስ ፍቅር ይብዛላችሁ

  • @mulukuwait6886
    @mulukuwait6886 ปีที่แล้ว +1

    ምርጥ ባል ነህ አባቴ እዳተ ያለ ይስጠን

  • @ኡሙፉአድቲዩብ
    @ኡሙፉአድቲዩብ ปีที่แล้ว +6

    ከሚንም በለይ ወድመሞቹ ደስስትሉ ወለህ ተስቀነለቹ አለህ አይለይይቹ በሩቱ❤️🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫ጀግነ በል

  • @hennaballat4489
    @hennaballat4489 ปีที่แล้ว +2

    ፍቅራችሁ ይብዛ ቃልዬ እህትሽም እንደ አንቺዉ ነች ❤❤በፍቅር ኑሩ

  • @HalwyaTube
    @HalwyaTube ปีที่แล้ว +19

    ደስ የምትሉ ቤተሰቦች😍

  • @GenetZoubi
    @GenetZoubi ปีที่แล้ว +2

    እዬባዬ ፀበል ይጠቀም በቻለው አቅም ይሻለዋል በተረፈ ፈጣሪ ይማረው 😢😢😢

  • @haylu8198
    @haylu8198 ปีที่แล้ว +3

    ምርጥ ቤተሰቦች እግዚአብሔር ፍቅራቹሁ ይጨምርላቹሁ ስወዳቹሁ❤❤❤

  • @ቅዱስሜካኤልዋስጠበቃዬ
    @ቅዱስሜካኤልዋስጠበቃዬ ปีที่แล้ว +1

    አይ እዩባ የኔ ታዛዥ አስተናጋጅ ብትሆን ይዋጣልሀል❤❤❤ ቃልዬ አዲስ እወዳችኋለሁ

  • @هاحم-ت5غ
    @هاحم-ت5غ ปีที่แล้ว +4

    እዮባ እኮ ድምቀታችሁ ነው❤❤❤❤❤❤

  • @fanotube6056
    @fanotube6056 ปีที่แล้ว

    ማሻላ ቃልየ ታድለሻል ወላሂ አተም ታድለሀል ባልናሚስት ሲከባበር በጣም ያስደስታል አላህ ይጠብቃቸው ያለብ ለኛም ለመዳም ቅመሞች የማታእጀራይስጠን

  • @Bintmusatube
    @Bintmusatube ปีที่แล้ว +4

    የኔ ወንድም አላህ አፍያህን ይመልስልህ😢😢😢😢

  • @ያረብመጨረሻየንአሳም-ዠ5በ
    @ያረብመጨረሻየንአሳም-ዠ5በ ปีที่แล้ว +2

    ማነው ሀይሚ እንደ እኔ ደስ የምትለው ❤

  • @mahiymahiy7922
    @mahiymahiy7922 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይማርህ ወንድማችን በናትህ እዮባ ወደ ፀበል ውሰዱት

  • @ሶፍያነኝየወሎቀበጥ
    @ሶፍያነኝየወሎቀበጥ ปีที่แล้ว +1

    ምርጥ ቤተሰብ ወላሂ ቃልዩ ስወድሽ የኔ ማር ስራቷ አለባበሳ ጎበዝ ነሽ የምር😘😘ሌጃችሁን አላህ ያሳድግላችሁ አድስ ቃልዩ😘

  • @samirhij2761
    @samirhij2761 ปีที่แล้ว +4

    ይገባታል የቤቤ እናት

  • @Elbethel167
    @Elbethel167 ปีที่แล้ว +1

    ዳይመንድ ውሃ ውስጥ ጨምረሽ ስታይው ነጸብራቅ ያሳያል፣ ክሪስታል ከሆነ ዉሃ ውስጥ ውሃውን የወስላል አያበራም።

  • @haregmak1519
    @haregmak1519 ปีที่แล้ว +3

    ወሩ የረመዳን የፆም ወር ነው።
    እናም ሙስሊም ወገኖች ይህን ሰው እርድት😢

  • @kalkidan7912
    @kalkidan7912 ปีที่แล้ว

    ማነው እንደኔ እውነት ነው ብሎ ስፍ ብሎ የጠበቀ በላይክ አሳዬኝ

  • @ጦይቤነኝየናቴናፋቂ
    @ጦይቤነኝየናቴናፋቂ ปีที่แล้ว +8

    የኔ ውዶች እኳን ደህና መጣችሁልኝ የኔ አራያውች ሁሌም በጉጉት እጠብቃችኋን

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ በቅንነት

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v ปีที่แล้ว +1

    ቃልዬ ይገባሻል የኔ ውድ ስወዳቹሕ እኮ አዲስ ምርጥ ባል ነሕ እኔ ግን እዮብ ዝም ብሎ ያሥቀኛል 🤣🤣

  • @tgmakbel8056
    @tgmakbel8056 ปีที่แล้ว +5

    እናትና አባታችሁ ታድለው ፍቅራችሁ ሲያስቀና❤

  • @zinetawoel4242
    @zinetawoel4242 ปีที่แล้ว

    መሥተንግዶ ትጠላለህ. እዮባየ❤❤. የኔዉድዉቺ. ይገባትል ለቃልየ. ጀግናባል ሁለየምለሚያረገዉ ነገር ጀግና ነዉ ❤❤❤❤❤

  • @kokobaytenfsu5396
    @kokobaytenfsu5396 ปีที่แล้ว +6

    እንኳን ደህና መጣችሁ የኔ ውዶች ❤❤❤ደስ የሚል ቤተሰብ❤❤

  • @ሀጢያቴንሳስበውልቤይጨነቃ
    @ሀጢያቴንሳስበውልቤይጨነቃ ปีที่แล้ว +2

    ቃልይ ሲያንስብሺጅ አይበዛብሺም የኔ ዉድ❤❤❤❤

  • @narei21
    @narei21 ปีที่แล้ว +4

    እዬብ ዳይመንድ አድርግልኝና ላግባህ😜🤭😂😂

  • @muludegene6121
    @muludegene6121 ปีที่แล้ว

    ሰላም ሰላም የሱስ ማገገሚያ ማእከሉ በሱስ የተያዙትን ለማዳን ከሆነ አላማው ለምን ውድ ሆነ?ያን የተቸገረ ሰው ተቀብሎ ማዳንን አይቀልም እርዳታውን ቋሚ በድርጀጅቱ አካውንት ህብረተሰቡ ቢያስገባ እንጂ አንድ ሰው ሲቸገር በገንዘብ ምክንያት ሳይታከም መቅረት የለበትም።እንደዛ ነው የሚመስለኝ

  • @TsegaChannel21
    @TsegaChannel21 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ፍቅራቹ ይጨምርላቹ ውዶቼ ስወዳቹ ❤

  • @genzedyimer9894
    @genzedyimer9894 ปีที่แล้ว +1

    ቃልእናእድስ፡ስወዳችው፡ፍቅሩር፡ያብዛላችው፡እዩኤል፡የትጠፍ፡አብጥሉኝ፡❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tsigeredagetachew6342
    @tsigeredagetachew6342 ปีที่แล้ว +3

    ደስ ስትሉ ትዳራቹን ይባርክላቹ ❤❤

  • @kitchen2176
    @kitchen2176 ปีที่แล้ว +1

    ቃል እና አዲስን የምትወዱዋቸው ❤👍👍👍

  • @hanna7637
    @hanna7637 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ዉዶችየ❤

  • @hamrawitk3197
    @hamrawitk3197 ปีที่แล้ว

    Wudoche hayimi demtswua ድምፆአ ስወደው አንድ ቀን መዝሙር አዘምሩልን

  • @donaytroyal860
    @donaytroyal860 ปีที่แล้ว +2

    ❤❤❤ ቃልዬ የኔ ውድ

  • @Susu-gq9dg
    @Susu-gq9dg ปีที่แล้ว +1

    የታመመው ወንደማችን😥😥 ሲያሳዝን

  • @tube-uc4zk
    @tube-uc4zk ปีที่แล้ว +7

    የመዳም ቅመሞችዬ ❤የረፍት እንጀራ ይስጠን ይስጣችሁ😘🤗🎉
    ፕሩፍየሌን በመካት አበርታቱኝ እስኪ ከርታታዋ እህታችሁ ነኝ 😢😊

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ በቅንነት ❤

  • @lilitufa6234
    @lilitufa6234 ปีที่แล้ว +2

    ፍቅር የሆናችሁ ቤተሰብ 😍አዲሶ ጥሩ ክሰሀታል

  • @Helihelenerkan
    @Helihelenerkan ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይማር የኔ አባት 😢
    ቃልዬ ስወዳቹ 😘

  • @amenshow2384
    @amenshow2384 ปีที่แล้ว

    እዮብ በሳቅ ገደለኝ😂😂 ፍቅር የሆናችሁ ቤተሰብ ዘላለም በፍቅር ኑሩ

  • @zeybahussen5518
    @zeybahussen5518 ปีที่แล้ว +6

    የእዮባ እክብካቤ በዛብህ አድስ😍😍😍😍😍😍

  • @helenbirhanu5839
    @helenbirhanu5839 ปีที่แล้ว +1

    ትዳር ማለት እግዚአብሔር እና ቤተክርስቲያን ማለት ነው ያ ማለት ቃልና አድስ ሁሌ ነው የምታስቀኑኝ እግዚአብሔር ከስደት መልስ እኔንም ይጎብኝኝ ፀልዩልኝ

  • @ry8319
    @ry8319 ปีที่แล้ว +4

    _ሰላም ውዶዎ እንኳን በሰላም መጣችሁ❤❤❤_

  • @zahara122w8
    @zahara122w8 ปีที่แล้ว +2

    ኧረ እዮባ እንክብካቤ እንዳዬር መንገድ ነው አተጋ ክክክክክክ

  • @adf7903
    @adf7903 ปีที่แล้ว +3

    የኔ ነፍስነገሮች እኳን መጣቹሁሉኝ ❤❤❤❤አዲስ ቃል እዮባ ❤❤❤❤ሀይሚዬ የኔ ድምቀት ❤❤❤❤

  • @ብርቱካንአበበ-ኸ3ለ
    @ብርቱካንአበበ-ኸ3ለ ปีที่แล้ว

    ክክክክ በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን ስጦታዎች ዳይመንድ ይሁን ንሀስ ዋናው ካንተ መሆኑ በቂ ነው