MKTV || ወቅታዊ ጉዳይ || ከሀሰተኞች እንዴት እንጠበቅ? ክፍል ፩

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 507

  • @hasset3641
    @hasset3641 9 หลายเดือนก่อน +1

    ማህበረ ቅዱሳን እጅግ አድርገን እናመሰግናለን በርቱልን

  • @aemero7477
    @aemero7477 2 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን በሃይማኖት በፖለቲካም ይሁን በሌላ አመለካከት ሰውን መከተል ወደ ተሳሳተ መንገድ ያደርሳል።

  • @ትዕግስት.የዝክረቅዱሳንተ
    @ትዕግስት.የዝክረቅዱሳንተ 2 ปีที่แล้ว +27

    መምህሮቻችን ቃለህይወት ያሰማልን ለዉሉደ ጆቢራዉያ ለተሳዳቢዎች ልብ ይስጥልን አሜን

    • @woldesenbet
      @woldesenbet 2 ปีที่แล้ว

      አንተ እየመረክ ነው የስድብ አፍህን እግዚአብሔር ይገስፅልህ

    • @abyaabya1075
      @abyaabya1075 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/yL5PWJAEpbo/w-d-xo.html

  • @ወለተሚካኤል-ኸ3ቸ
    @ወለተሚካኤል-ኸ3ቸ 2 ปีที่แล้ว +1

    ማህበረ ቅዱሳን በርቱልን እግዚአብሔር ማስተዋልን ያድለን ልቦና ይስጠን አሜን

  • @ግደፍ
    @ግደፍ 2 ปีที่แล้ว +23

    በርቱ መምህራን ወንድሞቻችን።
    ጆሮ ያለው የሚሰማ መስማትን የሚወድ ይስማ እና ከክህደት መንገድ ይውጣ።

    • @abyaabya1075
      @abyaabya1075 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/yL5PWJAEpbo/w-d-xo.html

  • @happyfamily4088
    @happyfamily4088 2 ปีที่แล้ว +8

    በጣም ይገርማል መምህር ግርማ ንስሀ ግቡ ቅዱስ ቁርባን ተቀበሉ በየቀኑ የአምልኮ ስግደት ስገዱ አስራት አዉጡ መጽዉቱ ነዉ የሚያስተምሩት ምንድነዉ ጥፋታቸዉ ይሄ ነው አስማቱ ወዴት እየሄድን ነዉ? ስንቱ አይኑ የበራዉ የዳነዉ እኮ በክርስቶሰ ስም ነዉ መምህርም ያዳናችሁ ክርስቶስ ነው እኔ ምን ሀይል አለኝ ነው የሚሉት ለምን በአካል ተገናኝተዉ አይወያዩም እንዲህ ከሚባባሉ ልቦና ይስጠን ብቻ

  • @slinang6166
    @slinang6166 2 ปีที่แล้ว +25

    ማህበረ ቅዱሳን የቤተክርስቲያን ደጀን እግዚአብሔር ይጠብቃቹ

    • @abyaabya1075
      @abyaabya1075 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/yL5PWJAEpbo/w-d-xo.html

  • @እግዚአብሔርእረኛየነ-መ2መ
    @እግዚአብሔርእረኛየነ-መ2መ 2 ปีที่แล้ว +43

    መምህራኖቻችን የምንወደችሁ ቃል ህይወት ያስማልን እድሜ ጤነ ይስጥልን

    • @abyaabya1075
      @abyaabya1075 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/yL5PWJAEpbo/w-d-xo.html

  • @meskelubade4369
    @meskelubade4369 2 ปีที่แล้ว +29

    ሰላም ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳለመላኩ ለቅዱስ ገብርሄር ወረሀዊ በአል በሰላም አደረሳቹ. አብሳሪዊ ቅዱስ ገብርሄርሀገራችን በመልካም ዜና ያብስርልን

    • @HM-fu4sb
      @HM-fu4sb 2 ปีที่แล้ว +1

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ አሜን፫

  • @dagnachewmekete2815
    @dagnachewmekete2815 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራን።

  • @Zagoy7952
    @Zagoy7952 2 ปีที่แล้ว +9

    መምህሮቻችን ቃለ ህይወትን ያስማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ማህበረ ቅዱሳንን ያስፋልን አሜን፫

    • @abyaabya1075
      @abyaabya1075 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/yL5PWJAEpbo/w-d-xo.html

  • @Agurashtube
    @Agurashtube 2 ปีที่แล้ว +22

    በእውነቱ ለአባቶቻችን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን🙏🙏

    • @abyaabya1075
      @abyaabya1075 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/yL5PWJAEpbo/w-d-xo.html

  • @getasewgech074
    @getasewgech074 2 ปีที่แล้ว +6

    የነ ግርማ ተከታዮች ተንጫጩ እውነት ትመራለች ለመምህራኖቻችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @salme4126
    @salme4126 2 ปีที่แล้ว +2

    መምህር ግርማ እድሜ ና ጤና ይስጥል ደብተራ ጥንቆላ ዛር ወዘተ በእርሶ ትምህርት ና ፈውስ ከአትዮጵያ ውስጥ ይጥፋ አሜን

  • @መሰረትወለተፃድቅ-ፈ6ኀ
    @መሰረትወለተፃድቅ-ፈ6ኀ 2 ปีที่แล้ว +8

    እውነት ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን ለአባቶቻችን!!

  • @t_e_s_l_a_1698
    @t_e_s_l_a_1698 2 ปีที่แล้ว +31

    ባለማወቅ የሚሳሳተውን ያለመሰልቸት ማስተማር ያስፈልጋል። ማህበረ ቅዱሳኖች እግዚአብሔር ያበርታችሁ።

    • @Lula2090
      @Lula2090 2 ปีที่แล้ว

      Tekekel hasaben yesafesheu

    • @zinabuwatakele8957
      @zinabuwatakele8957 2 ปีที่แล้ว

      እነሱማ ይለፋሉ ግን ህዝቡ አይሰማቸውም

  • @yemataworkdessalegenworkne4533
    @yemataworkdessalegenworkne4533 2 ปีที่แล้ว +12

    መምህሮቻችን ቃለሕይወት ያሰማልን ለእኛም አይነ ልቦናችንን ያብራልን ።

    • @abyaabya1075
      @abyaabya1075 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/yL5PWJAEpbo/w-d-xo.html

  • @ethiopiatube6857
    @ethiopiatube6857 2 ปีที่แล้ว +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሮቻችን በእድሜና በጤና ያቆይልን ለእኛም አስተዋይ ልቦና ያድለን በእውነት ሰውን መከተል ጣኦት አምልኮ ነው ምክንያቱም ያንን ሰው የተከተልንው ወይ በድምጹ ማማር ወይ የምናገረው ስጋዊ ፍላጎታችንን ብቻ የሚነዳን ወይ በልብሳቸው ---ወዘተ እንጅ የሚያስተምሩት የእግዚአብሔርን ቃል የያዙት የክርስቶስ መስቀል ከአባቶቻችን ምንም አይለይም ።
    # ለነገሩ ስተን ያሳሳትናቸው እኛው ማኅበረ ምዕመናን ነን እንቢ ብንል እዚህ ባልደረሱ
    #ፈውሰ ነፍስ ወሰጋን በእምነት ጸሎታቸው በቃል ኪዳናቸው በቅዱሳንመላእክት
    በጻርቃን ሰማዕታትን አግኝተናል እናገኛለንም።
    በጸብልም
    # የነድጻርቃኔ ማርያም
    #ዚጊት አቦ
    #ሰሜነሽ ኪዳነምህረት፣ኩኬለሽ ፣ደብረሊባናስ፣ ዝቋላ፣በአርሴማ ጸበል. --++++ጨምሩልኝ
    በነዚህ ቦታዎች በአይኔ አይቻለሁ በጆሮየም ስምቻለሁ ፣አጋንንት ሲቃጠል ዱውየም ሲፈውስ፣እውሩ ሲያይ፣ጎባጣው ሲቀና ፣ኦችአይብ፣ካርስር የተለያዩ ድውዮች በጸበል እምነታቸው ተፈውሰናል ።

  • @user-Weynua
    @user-Weynua 2 ปีที่แล้ว +4

    ሊቃዉንት አባቶቻችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ማህበረ ቅዱሳኖች በርቱልን የቅዱሳኑ ፀጋና ቃልኪዳን ይጠብቅልን

  • @meskeremnisrane5515
    @meskeremnisrane5515 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ማስተዋልን ያድለን መምህሮቻችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @asnakech7666
    @asnakech7666 2 ปีที่แล้ว +5

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባቶቻችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @araraymezmur959
    @araraymezmur959 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሕይወትን ያሠማልን !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @hailuasmarearage2519
    @hailuasmarearage2519 ปีที่แล้ว

    መምህርሮቻችን በእውነት ቃለ ህይዎትን ቃለ በረከትን ያሰማልን እጹብ ድንቅ ነው ይበል ያስብላል ልብ ይስጣቸው በርቱልን !!!

  • @Sepira63
    @Sepira63 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምሮቸ !!

  • @182960la
    @182960la 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ! እባካችሁ ሰምተን እንድንረዳው ብሎም እንድንተገብረው በጸሎት እርዱን ::

  • @tadeyekidya2241
    @tadeyekidya2241 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ማህበረ ቅዱሳንን እግዚአብሔር አምላክ ያጠንክርልን እንዲህ ያለ በእውቀት የታሞላ ትምህርት ነው ለዚህ ዘመን ትውልድ የሚበጀው።በርቱልን በዚሁ ይቀጥል በጉጉት ነው የምንጠብቀው።

  • @Sara-dw1dn
    @Sara-dw1dn 2 ปีที่แล้ว +5

    ማህበረ ቅዱሳንን እግዚአብሔር ያስፋልን✝️❤ አባቶቼ ቃለ ሕይወትን ያሠማልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን 🥰🥰🥰🥰 እነ ፈውስና ተአምር ፈላጊ ሁሉ ይልቅ ጫ ብላችሁ ስሙ የቤተክርስቲያንን አስተምሮ ስሙ👂

  • @ማስተዋልንስጠን
    @ማስተዋልንስጠን 2 ปีที่แล้ว +4

    በእውነት እናመሰግናለን በርቱ!!!

  • @yeneworkayalewbihonegn6899
    @yeneworkayalewbihonegn6899 2 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር ይስጥልን:::
    በእድሜ በጤና ይጠብቃችሁ::

  • @masreshabayeh1045
    @masreshabayeh1045 2 ปีที่แล้ว +8

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህሮቻችን።

  • @firdawekayele7518
    @firdawekayele7518 2 ปีที่แล้ว +1

    መምህሮቻችን ቃለህይወት ያሰማልን : ልቦና ይስጠን :: አሁንማ "ፀጋ እንደ እርስት ጉልት ለልጅም እየተላለፈ ነው : ወርሻለሁ የሚል ሰማን ቆይተው ደግሞ ህጋዊ ባለቤቶች ነን ፓተንት ይሰጠን ማለታቸው አይቀርም !! ወደ ቀልባችን ይመልሰን በእውነት እናንተንምይጠብቅልን !!

  • @adaneyetewahdolij6588
    @adaneyetewahdolij6588 2 ปีที่แล้ว +2

    በእዉነት እግዚአብሔር ይስጥልን።
    እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን። እኛ የቤተ ክርስቲያንን ድምፅ እንሰማለንና ይበል ብለናል። ይብላኝ ለግርማ አምላኪዎች እንጂ በደንብ ገብቶናል

  • @SolomonVA
    @SolomonVA 2 ปีที่แล้ว +7

    ቃለህይወት ያሰማልን ፡ > በእውነት ሦስቱም መምህሮቻችን ስለ ድህነት ፤ ፈውስና ተአምር የሰጡትን ሰፊና ጥልቅ ትምህርትን በተመስጦ ነው የሰማሁት፡ ትክክለኛ የቤተክርስቲያናችን ልሳን ስለሆናችሁን እናመሰግናለን፡ እግዚአብሔር አምላክ ጸጋውን ያብዛላችሁ ፤ ይጠብቃችሁ፡ ቅድስት ቤተክርስቲያናችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን፡ በእውቀት ማነስ ምክንያት በሐሰተኛ ስዎች የተወሰዱብንን ክርስቲያኖች ይመልስልን፡ ሐሰተኛ አጥማቂያንን እና ሐሰተኛ ነብያትን ማስተዋል ሰጥቶ፡ ወደ ቤቱ መልሶ በመልካም ስራ ላይ ያሰማራልን፡ አሜን፡ ! ክፍል ሁለትን እንጠብቃለን። አቅራቢዋ እህታችን መስከረምንም እናመሰግናለን፡

  • @bezawitmolla1745
    @bezawitmolla1745 2 ปีที่แล้ว +4

    ቃለ ህይዎት ያሰማልን!

  • @mahderabebe9724
    @mahderabebe9724 2 ปีที่แล้ว

    መምህራን ቃለ ህይወት ያሰማልን! እንዲህ አይነት የቤተ ክርስቲያኗን ድምፅ የሚያሰማንን ሚዲያ ወዶና ፈቅዶ ስለሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን። አሁንም በርቱልን እንደዚህ አይነት ትምህርቶች በየጊዜው መሰጠት አለባቸው።

  • @beklebekle1847
    @beklebekle1847 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን በዕድሜና በጤና ያቆይልን የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርከው መምህራን አሜን ለኛም ማስተዋሉን ያድለን

  • @maraquiefoodandart2377
    @maraquiefoodandart2377 2 ปีที่แล้ว +6

    አንጀት አርስ ትምህርት ነው። ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @AccurateTube
    @AccurateTube 3 หลายเดือนก่อน

    አሜን በእውነት ቃለ ሕይወትን ያሰማልን!!!

  • @ተዋሕዶሃይማኖቴ-ፀ8ጨ
    @ተዋሕዶሃይማኖቴ-ፀ8ጨ 2 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት ግሩም የሆነ መልስነው ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሮቻችን የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክላችሁ በእድሜ በጤና ያቆይልን!!ለእኛም ለሰሚዎች አስተዋይ ልቦናን ያድለን !

  • @mitkukefale4715
    @mitkukefale4715 2 ปีที่แล้ว +2

    በእዉነት መምህራኖቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክላችሁ!!!ማኅበረ ቅዱሳንንም እግዚአብሔር ይባርካችሁ ማኅበራችንንም ያስፋልን።

  • @wubittekelu4068
    @wubittekelu4068 2 ปีที่แล้ว

    ጋዜጠኛ መስከረም በጣም የምወድሽ፣ የማከብርሽ፣ ራስሽን ለኣላማ የሰጠሸ ጠንካራ ምናልባትም ካላጋነንኩ ውስጥሽን ያዳመጥሽ ጀግና ሴት ሆነሽ አግኝቼሻለሁ፡፡ በርቺ

  • @bzuwerqabebe1232
    @bzuwerqabebe1232 2 ปีที่แล้ว +3

    በእዉነት ቃለህይወት ያሰማልን አባቶቻችን ፈትፍተዉ ነዉ ያጎረሱን የሚያስተዉል ነዉ የለለዉ እጅ ይሄ በእዉነት ግልጽ ነዉ ❤👏እህታችን የኔ ልእልት በርች። ማህበረ ቅዱሳን ኑሩልን ❤እናንተ የቤተክርስቲያን እጅ ናችሁ 👏👏

  • @serkalemtassew-iy1jx
    @serkalemtassew-iy1jx ปีที่แล้ว

    እጅግ ጠቃሚ ትምህርት አግኝቻለሁ ክብረት ይስጥልን

  • @dawitgetachew4847
    @dawitgetachew4847 2 ปีที่แล้ว +25

    ሐሰተኛ አጥማቂ ናቸው ካላቹ። እውነተኛውን ጥማቂ እስቲ አሳዩን እባካቹ

    • @hedidiahedidia5865
      @hedidiahedidia5865 2 ปีที่แล้ว +1

      Atimaki mini yaderigilisha anichi?Nisiha gibi mejemeriya !

    • @solomonfantu1451
      @solomonfantu1451 2 ปีที่แล้ว

      የትኛው ካህን አጥምቆ ካህን ማጥመቅ ይችላል

    • @Guadmengistu
      @Guadmengistu 2 ปีที่แล้ว +5

      አጥማቂ የሚባል የስራ መደብ የላትም ቤተክርስትያን

    • @ተስፋማርያም-ተ1ጨ
      @ተስፋማርያም-ተ1ጨ 2 ปีที่แล้ว +2

      የቀደሙ አባቶችን ገድላቸዉን በማንበብ ተረዱ እዉነተኛወቹ ጽድቃቸዉ ከታወቀ እዚያ ቦታ አይገኙም እንዳሁኖቹ የፈዉስ ቀጠሮ አይዙም

    • @mekdeswerku8783
      @mekdeswerku8783 2 ปีที่แล้ว +7

      ኣጥማቂ ፍለጋ ከመዞር ቤተክርስትያን ሄደህ ኣትጠመቅም

  • @astermekuanint6713
    @astermekuanint6713 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወትን ያሰማልን

  • @hanaalemu949
    @hanaalemu949 2 ปีที่แล้ว +10

    መምህሯቻችን አባቶቻችን ቃል ህይወት ያሰማልን በእውነቱ ሰዎች የሰው ተከታይ ሁነናል ልቡና ይስጠን😢መኅበራን ቅዱሳን እግዚአብሔር ይስጥልን በረቱ እውነትን መናገር ነው ❤

  • @ZenabHelwa
    @ZenabHelwa 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትያሰማልን መምህሮቻችን መግስተ ሰማያትን ያውርስልን እኛም የሰማነውን በልቦናች ያሳድርብን አሜን፫ ማስተዋልን ያድለን።

  • @የደማስቆምርኮኛነኝ-ዠ3ሸ
    @የደማስቆምርኮኛነኝ-ዠ3ሸ 2 ปีที่แล้ว +10

    እግዚአብሔር ይስጣችሁ ማህበረ ቅዱሳን ።ይህ ነው እውነቱ

  • @bizuworkmamo330
    @bizuworkmamo330 ปีที่แล้ว

    መምህራኖቻችን ቃል ህይወት ያስማልን እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን!!!

  • @merolmerol9401
    @merolmerol9401 2 ปีที่แล้ว +10

    እግዚአብሔር ልቦነ ይሥጣቸሁ

    • @getasewgech074
      @getasewgech074 2 ปีที่แล้ว

      ግርማ ከነልጁ ተነካብሽ አሁን ይሄ ትምህርት ምን ይወጣለታል

    • @meticar4025
      @meticar4025 ปีที่แล้ว

      😂 አሜን፫ አሁንም በጥበቡና በሞገሱ ከክፉ ይጠብቀን ❤ ለሰዉ ተከታይ አያርገን አሜን፫ ❤😢

  • @enatmaed9408
    @enatmaed9408 2 ปีที่แล้ว +4

    ቃለህይወት ያሰማልን! !!

  • @ቤተናቲዩብ
    @ቤተናቲዩብ 2 ปีที่แล้ว +3

    ውድ አባቶቻችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን የነ አባ ጨጓሬ ልጆችም ልቦና ይስጣቸው ማህበረ ቅዱሳንን ያስፋልን

    • @getasewgech074
      @getasewgech074 2 ปีที่แล้ว

      አባጨጓሬ የሚባል ፈዋሽም መጣ እንዴ?

  • @HM-fu4sb
    @HM-fu4sb 2 ปีที่แล้ว +9

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባቶቻችን እግዚአብሔር አምላክ እኛንም መልካሙን መንገድ ይምራን አሜን፫

    • @abyaabya1075
      @abyaabya1075 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/yL5PWJAEpbo/w-d-xo.html

  • @teshomenigussu7392
    @teshomenigussu7392 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን መምሕሮቼ

  • @bemyself7818
    @bemyself7818 2 ปีที่แล้ว +8

    በቤተክርስቲያን ተሰግስገው የድብትርና ወይም ሰዎችን በሠይጣን የሚያዋርሱትን መቼ ነው የምታጋልጧቸው??

  • @Yohannes-Ayu
    @Yohannes-Ayu 2 ปีที่แล้ว +9

    «ተአምር እና ፈውስ በፕሮግራም አይሆንም » እውነት ነው ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር ያረጋል አበጋዝ!

    • @abyaabya1075
      @abyaabya1075 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/yL5PWJAEpbo/w-d-xo.html

  • @woleteeyesusetube
    @woleteeyesusetube 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህሮቻችን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን ለኛም መስተዋል ያድለን🙏🙏🙏

  • @azebshefirawo1050
    @azebshefirawo1050 2 ปีที่แล้ว +2

    ዋሽተዋል እንዴት ሰው ሳይድን ድኛለሁ ይላል እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ

  • @sntayehuyrdiyanos3288
    @sntayehuyrdiyanos3288 2 ปีที่แล้ว +10

    ለአባቶቻችን መምህራን እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለሕይወት ያሰማልን ። በዲቢሎስ አሰራር ልባቸው የተሰወረ ሰው ተከታይ ምዕመናንን አምላከ አበው የልቦናቸውን ዓይን ይክፈትላቸው በእውነት ሕዝቡ በምን ቢጋት እንደሚመለስ አላውቅም

    • @abyaabya1075
      @abyaabya1075 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/yL5PWJAEpbo/w-d-xo.html

  • @Mimi-yo3uj
    @Mimi-yo3uj 2 ปีที่แล้ว +2

    Kalehiwot yasemalen 🙏

  • @Nigusu821
    @Nigusu821 2 ปีที่แล้ว

    በእውነት ለመምህሮቻችን ገብረ መድህን ዲ/ን ያረጋል አበጋዝ መ/ር ኃይለ ማርያም ቃለሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን በርቱልን መስከረም ውድ የተዋህዶ እንቁ እኅታችን ለአንቺም ጸጋውን ያብዛልሽ እናንተን የሰጠን አምላክ ይመሥገን
    ማኀበረ ቅዱሳን ፩ኛ ማህበር 👍👍👍

  • @tadelechgoshu1828
    @tadelechgoshu1828 2 ปีที่แล้ว +9

    ክቡራን መምህሮቻችን አስበ መምህራንን ያድልልን ማርና ወተት ነው ረጅም ዕድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር ቸሩ መድኃኔዓለም ይስጣችሁ ማኅበረ ቅዱሳን በርቱ ተባረኩ ስራችሁን እመ አምላክ ትባርክላችሁ አሜን።

    • @abyaabya1075
      @abyaabya1075 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/yL5PWJAEpbo/w-d-xo.html

  • @lidacall9142
    @lidacall9142 2 ปีที่แล้ว +2

    AMEN AMEN AMEN kale hiwoten yasemalen abatachin

  • @merrantilahun1504
    @merrantilahun1504 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራኖቻችችን

  • @ምንጊዜምተመስገን
    @ምንጊዜምተመስገን 2 ปีที่แล้ว +3

    ቃለ ሕይወትን ያሠማልን አባቶቻችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፀጋውን ያድልልን 🙏💙💜✝️
    እኛም በሰማነው ለመተግበር እግዚአብሔር አምላክ ይርዳን ማስተዋልን ያድለን 🤲😥

  • @yibeltalkibret4005
    @yibeltalkibret4005 2 ปีที่แล้ว

    መምህሮቻችን ቃለህይወት ያሰማልን ፡ እጅግ በጣም አሰተማሪ ትምህርት ነው፡ ተምረንበታልም!!!

  • @እምነትተስፋፍቅር
    @እምነትተስፋፍቅር 2 ปีที่แล้ว +1

    ማህበረ ቅዱሳን እግዚአብሔር አምላክ አገልግሎታቹህን ይባርክልን እግዚአብሔር ይመስገን እኔ የማንንም ፈውስ እና ተአምር ተከታይ አይደለሁም ምክንያቱም በተአምር የሚያምን በተአምር ይክዳል ክፉ እና አመንዝራ ትውልድ ምልክትን ይሻል የሚል ቃልን ሰማሁና እራሴን ከተአምር አድራጊወች ራቅ አደረግሁ እና ለኔ የሁል ጊዜ ተአምር የፍጥረታትን ሁሉ ጌታ ልዑል እግዚአብሔርን አባታችን ሆይ ብየ መጥራቴ እና ማመስገን መቻሌ ብቻ ነው ።

    • @ruhamabekele4073
      @ruhamabekele4073 2 ปีที่แล้ว

      Are you free from bad spirits?

    • @እምነትተስፋፍቅር
      @እምነትተስፋፍቅር 2 ปีที่แล้ว

      @@ruhamabekele4073 አዎን እግዚአብሔር ይመስገን ክፉ መንፈስ በኔ ላይ ስልጣን የለውም ግን ኮሜንቱ በአማርኛ ቢፃፍልኝ ጥሩ ነበር አንች ከክፉ ወይም ከመጥፎ መንፈስ ነፃ ነሽ ያልሽ ይመስለኛል እናም እግዚአብሔር ይመስገን እስከ አሁን ደህና ነኝ ወደ ፊትም በእግዚአብሔር ቸርነት ደህና እሆናለሁ።

    • @yohanstekie8681
      @yohanstekie8681 2 ปีที่แล้ว +2

      @@እምነትተስፋፍቅር እርግጠኛ ነሽ እህቴ ከክፉ መንፈስ ነፃ መሆንሽ ?
      እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል ነፃ ከሆንሽ ሁላችንም የአዳም ልጆች እንዳንቺ እግዚአብሔር በቸርነቱ ከክፉ መንፈስ ይገላግለን።
      ነገር ግን አሰኪ ህይወትሽ/ህይወታችን ተመልሰን እንፈትሽ የእውነት የእግዚአብሔር ልጆች ከሆን ለምን ከሐጥያቱ መላቀቅ አቃተን ሙዚቃ እናዳምጣለን ዘፈኖች እንደግፋለን በቀን ፀሎት ማድረግ ያቅተናል ንስሐ ለመግባት የምንቸገረዉ ንስሐ በንገባም እዛዉ ሐጥያት ተመልሰን የምንገኘው ፤ ለምንድነው ከቅዱስ ቁርባን የራቅነዉ ቅዱስ ቁርባን ለህፃናት እና ለአዛዉንቶች ብቻ የተፈቀደ እስከ ሚመስል ወጣቶች ከዛ የራቅነዉ ?
      እነዚህ ነገሮች እስኪ በማስተዋል መርምሪያቸዉ ።
      ደሞ ክፉ መንፈስ እንኳን ለኛ ለደካሞች በየቀኑ በሐጥያት ዉስጥ ያለነዉ ለቅዱሳን አባቶቻችን ምንያህል እንዳሰቃያቸዉ በመፅሐፍ ቅዱስ እና በገድላት ተፅፎልናል።
      ለምሳሌ ቅዱስ ፖዉሎስ አቡነ ተክለሀይማኖት አቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስ ገድላት ማንበብ ትችያለሽ ምንያህል እንደፈተናቸዉ እና ተጋድለዉ በእግዚአብሔር ቸርነት እንዴት ድል እንዳደረጉ።

    • @እምነትተስፋፍቅር
      @እምነትተስፋፍቅር 2 ปีที่แล้ว

      @@yohanstekie8681 አሜን አሜን አሜን ወንድሜ ያድርግልን ክፉ መንፈስ 5500 ዘመን በፈቃዳችን ተገዥወች ሆነንለት ነበር አሁን ግን ያ ስልጣኑ በመስቀሉ ተሽሯል ከዚህ በኋላ እንኳን እንድገዛን አንፈቅድለትም የኛን ፈቃድ አይቶ ነውና የሚገባው ፈቃዳችንን ልንሰጠው አይገባም እግዚአብሔርን እሽ ክፉውን መንፈስ ደግሞ እንቢ ልንለው ይገባል።

    • @yohanstekie8681
      @yohanstekie8681 2 ปีที่แล้ว +2

      @@እምነትተስፋፍቅር አሜን የኔ እህት ነገር ግን እግዚአብሔር እሺ በሉት ሰይጣንን እምቢ በሉት ይላል መፅሐፍ ቅዱስ ነገር ግን ሰይጣንን እምቢ ማለት ሙዚቃ አዳምጥ ሲልህ እምቢ ብለህ መዝሙር ማዳመጥ፤ አትፀልይ ሲልህ እምቢ ብለህ መፀለይ ዘሙት ሲልህ እምቢ ከሩክሰት መራቅ፤ ተሳደብ ሲለን እምቢ ሐሜት ሊያስወራን ሲፈልግ እምቢ እና አትቁረቡ ሲለን እምቢ ብለን መቁረብ ይመስለኛል ሰይጣንን እምቢ በሉት ማለት ይመስለኛል እህቴ።

  • @Etho360-f2z
    @Etho360-f2z 2 ปีที่แล้ว

    በእውነት ለመምህሮቻችን ቃለ ያሰማልን ማህበረ ቅዱሳን እግዚአብሔር ያክብርልን

  • @vcd5555
    @vcd5555 2 ปีที่แล้ว +1

    ኣባቶቻችን ብእውነት ቃል ሂወት ያሰማልን 🤲🏻
    የሰማነው ብልባችን ያሳድርልን 👏
    እግዚአብሔር ኣምላኽና ልብና ይስጠን 🤲🏻👏

    • @alebotube591
      @alebotube591 2 ปีที่แล้ว

      Vcd 666 ማለት ፈርተሽ ነው

  • @mamemelese3054
    @mamemelese3054 2 ปีที่แล้ว +1

    እባቶቻችን እሰከዛሬም ባለማስተማራችሁ ብዙ ህዝብ በማይን ነገር ውስጥገብቶ ጭራሽ አስቀድሶ በማያቅ ቆርቦ በማያቅ አውደ ምህረት ላይ ብቻ ስለአስተማርዋቸው ሀሰተኛ መምህራኖች ባለሀብቶች ወገባቸውን ይዘው ይከራከራሉ መናፍቅም አኮ መፅሀፍ ቅዱስ እየሰበከ ነው መእመናን የሚያስተው ጠንቋይም ገብርኤል ተጠመቅ ሚካኤልን ዘክር እያለ ነው ስራውን የሚሰራው ስለዚህ እግዚአብሔር አጁን አነስቶ ፍርዱን እሰከሚሰጣቸው ድረስ ማስተማራችሁን ቀጥሉ ምክንያቱም እናተም እንዳትጠየቁ ።ቃለህወት ያሰማልን አሜን።።።።

  • @KhhhGkfy
    @KhhhGkfy 3 หลายเดือนก่อน

    ቃል ህይወት ያሳማል 🙏

  • @dinatube6757
    @dinatube6757 2 ปีที่แล้ว +10

    አቤቱ አምላካችን ሆን አንድ አድርገን እግዚኦ ማህረ ክርስቶስ 😭😭

    • @abyaabya1075
      @abyaabya1075 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/yL5PWJAEpbo/w-d-xo.html

  • @shewanenwekat9889
    @shewanenwekat9889 2 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር ይስጣችሁ የሚሰማ ይስማ

  • @gbesvk.
    @gbesvk. 11 หลายเดือนก่อน

    ተመስገን መድሃኒዓለም።

  • @እሕተማሪያም
    @እሕተማሪያም 2 ปีที่แล้ว

    እፁብ ድንቅ ነዉ ሰለሀይማኖታችን መማርም ማወቅም ያለብን እንደዚህ ካሉ አባቶቻችን እንጂ እራሳቸዉን በአለማዊዉ ሂወት ታዋቂ እና ተሰሚ ነን ብለዉ ከሚያስቡ ሰወች አይደለም ፈጣሪ ማስተዋልን ይስጥልን ላባቶቻችን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @kalkal5842
    @kalkal5842 ปีที่แล้ว

    ቃለህወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጠን በመንጋ እምንነዳ ትውልድ ሆነናል

  • @አስካለማርያም-ኀ4ጨ
    @አስካለማርያም-ኀ4ጨ 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን። ሊቃውንት አባቶቻችን አምላከ ቅዱሳን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
    ለእኛም አስተዋይ ልቦናን ያድለን 🙏 በእውነት ታምር ናፍቂና የአጋንንት ምስክር ለሚሰሙ ወገኖቻችን ልቦና ይስጥልን🙏😥

    • @alebotube591
      @alebotube591 2 ปีที่แล้ว

      እየነቀፉ ቃለ ህይወት ያሰማልን እንደ ፈሪሳውያን ክርስትናን ታወሩታላችሁ እንጂ አትኖሩትም ልቦና ይስጣችሁ

    • @አስካለማርያም-ኀ4ጨ
      @አስካለማርያም-ኀ4ጨ 2 ปีที่แล้ว

      @@alebotube591 አሜን !

  • @Love-nr1zp
    @Love-nr1zp 2 ปีที่แล้ว

    ቃለሕይዎትን ያሠማልን
    እዚህ አስተያየት ከሰጡት ብዙ ኦርቶዶክሳዊያን ቤተሰቦቻችን እየነቁ ነው እግዚአብሔር ይመስገን። እንበርታ ሀሰተኛ አጥማቂዎች ባሉበት ቦታ ማንም እንዳይሄድ።
    ሁላችንም አንድ በምታደርገን በቤተክርስቲያን እንገናኝ💠💠💠
    እግዚአብሔር አምላክ አንድ ያድርገን አሜን

  • @አስኒየማርያምልጅ
    @አስኒየማርያምልጅ 2 ปีที่แล้ว +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @meserettadese5167
    @meserettadese5167 2 ปีที่แล้ว +3

    መ ምህር ግርማ ታላቅ አባት ናቸው መፀለይ መንበርከክ መስገድ ንሳሐ መግባት ያስተማሩን እንደናንተ አይነት ደፍተራ አይደለም ያስተማረን

  • @amaredesalew-mo1rq
    @amaredesalew-mo1rq ปีที่แล้ว

    thank you

  • @haymi143
    @haymi143 2 ปีที่แล้ว +14

    ኧረ ከትልልቅ ሰው ይኸ አይጠበቅም
    ምነው የህዝቡን ችግር ብትረድ ምእመኑኮ በልጦችሁ ሄደ 😭😭 ለምን ፊለፊት ሄዳችሁ አትጠይቁም አልከለከሎችሁ አሁን ስንት እሚያሣሥብ ነገር እያለ ሀሜት ያሣዝናል
    ካባቶቻችን ይሄን አልጠብቅም ነበር ለምን በቤቱ ውስጥ እሚያገለግለውንደብተራ አታጋልጡም???

    • @firehiwotmisganaw376
      @firehiwotmisganaw376 2 ปีที่แล้ว

      ቺግር ሁሌም ሊኖር ይችላል ቤተክርስቲያን ያለማዊ በሽታ ለመፈወስ አይደለም የተመሰረተችው video በደንብ ብትሠማዉ ይጠቅምሀል ወይም ይጠቅምሻል

    • @FikerteAsres
      @FikerteAsres ปีที่แล้ว

      😂😂😂 መሳቅ አልፈለኩም ነበር ግን ላንቺ የትልቅነት መለኪያሽን ሳስበው ሳቄን መቆጣጠር አቃተኝ
      አየሽ እህቴ ቅዱሱን መፅሐፍ ስንተው ህሊናችንን መጠቀም እናቆማለን።
      ከቻልሽ ከእግዚአብሔር ውጪ ሌላውን ትተሽ የናዝሪቱን ኢየሱስ ተከተይ ደሞ በማስተዋል ተማሪ

    • @FikerteAsres
      @FikerteAsres ปีที่แล้ว

      ዛሬ የደብተራን ትርጉም አስቀየሯቹ ከጊዜ ቡሀላ ከካህን ያርቋቹሀል ይሄማለት ንሰሀ መግባት ቅዱስ ስጋውን ክቡር ደሙን መቀበል ይቀራል ማለት ነው ከዛ
      ቀስበቀስ እያመለክነው ነው የምትሉትን እግዚአብሔርን ያስለቅቋቹሀል ከዛ በፊት ማስተዋል ቢቀድም ጥሩ ነው።

  • @saratedes4086
    @saratedes4086 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን

  • @ብሥራት
    @ብሥራት 2 ปีที่แล้ว +4

    ውድ መምህራኖቻችን ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልን ለእኛም ማስተዋልና ጥበቡን ያድለን

  • @fikirbelaynew5175
    @fikirbelaynew5175 2 ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር ይስጥልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አባቶቻችን መምህሮቻችን🙏 እርቆን እንጂ ስንቶቻችን ፈዋሽ ነን ባሉት ተሸውደን ነበር እግዚአብሔር ይመስገን በቸርነቱ ለጠበቀን!🙏 በአንድም በሌላም እግዚአብሔር ይናገራል አሁንም የእነዛ ሰዎች ተከታይ የሆኑትን ልብ ይመልስልን! አሜን!!!

    • @abyaabya1075
      @abyaabya1075 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/yL5PWJAEpbo/w-d-xo.html

  • @murael17samri45
    @murael17samri45 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen qale hiwet yesmealna

  • @selamtadesse3665
    @selamtadesse3665 2 ปีที่แล้ว +1

    Kale Hiwot Yasemalen Mengeste Semayatn Yawarselen. Libona Yisten

  • @woldesenbet
    @woldesenbet 2 ปีที่แล้ว +7

    በደምብ ምእመኑን መክፈል ችላችሁል በርቱ ለተኩላ ስጡት እምታወሩትን አታውቁትም ምክንያቱም እምትሰድቧቸውን አባቶች በቅናት በጥላቻ ብቻ ነው እምትወንጅሏቸው ምክንያቱም ሳያውቁ ክስ የለም አነጋግሯቸው ቅዱስ ሲኖድስ ያላወገዘውን እናንተ እነማን ናችሁ ፣ሁሉን እናውቃለን አትበሉ በመምህር ግርማ ውጣ ተብሎ የወጣ ሰይጣን የለም እግዚአብሔር ነው ስራ እሚሰራው ሰው አታምታቱ

    • @techla4141
      @techla4141 2 ปีที่แล้ว

      ወንድሜ የሁላችንም ዓላማ ዘላለማዊ ድኅነት መሆኑን አትርሳው? እናም ከቻልክ ደግሞ የቤተክርስቲያንን አስትምሕሮዋን ለማወቅ ብትጥር ጥሩ ነው። ይሄንንማ የእኔ አጎት (ፕሮስቴንታንት ነው) በእርሱ ስም ኩላሊቱን፣ካንሰሩን----ስንቱን ''ይፈውሳል" መሰለህ---ዋናው ጉዳይ ላይ እናተኩር እውነቱን አውቀን ብንጓዝ ይሻለናል። እንዲህ አይነት የቤተክርስቲያን መልዕክት ከግለሰብ፣---ጥላቻ የሚመነጭ አይደለም። በዚያ መንገድ ማንም አያተርፍም-----ፍቅር ሊያገብረን ይገባል። እናስተውል----

    • @woldesenbet
      @woldesenbet 2 ปีที่แล้ว +1

      @@techla4141 እኔ እምነት የለኝም ነበር እስከ 28 አመቴ ድረስ ከዛም ክርስትና ተነሳሁ የመምህር ግርማን ትምህርት ከሰማሁ ብሁላ ክርስትናን ተቀበልኩ ግን ምንም አምልኮ አላውቅም ነበር የስም ክርስቲያን ነበርኩ እሄዳለሁ እመጣለሁ በጣም ብዙ ሱስ በተለይም ከግለ ወሲብ እና pornography ጋር ተያይዞ ከባድ ችግር ውስጥ ነበርኩ ቁጭ ብየ ሙሉቀን ፊልም ኳስ፣ሙዚቃ እያልኩ ደንዝዤ ፈዝዤ ነበር እምውለው ከዚህ ለመላቀቅ ብፈልግም አልቻልኩም ፣ከዛም መምህርን አወኳቸው በአካል አይደለም በቪዲዩ እም ኖረው አውሮፓ ነው ከዛም ሂወቴ ተቀየር መስገድ፣መመፅወት ፣መንበርከክ ፣ንስሀ መግባት ፣መቀጥቀጥ በመጨረሻም ስጋዎ ደሙን መቀበል እንዳለብን አስተምረውናል እኔም ስጋዎ ደሙን ተቀብያለሁ ከባለቤቴ ጋር ሁለት ወንድሞቼን እና እህቶቼን ክርስትና እንዲቀበሉ አንዱ ወንድሜ እና እኔ ከነሚስቶቻችን ጋር ደግሞ ስጋዎ ደሙን ተቀብለናል አምልኮን በተግባር ተምሪያለሁ እንግዲህ ብዙ ስብከትን ከብዙ መምህራን ስምቼያለሁ ግን መቀየር አልቻልኩም የመምህር ትምህርታቸው ልብ ይነካል ጠላትን ይገልጣል ፣ሚስጢር ተገለጠልኝ እግዚአብሔር ምን ያህል ለእኛ ቅርብ እንደሆነ እንደሚወደን ፣ ይሄን መምህር አሳዩኝ እናንተንም እምትቃወሙ ግራ የገባችሁ እግዚአብሔር ይርዳችሁ በእውነት እና ይሄን ሳልመሰክር ብቀር እግዚአብሔር ያዝንብኛል ።እድሜያቸውን ያርዝምልን በእውነት

    • @techla4141
      @techla4141 2 ปีที่แล้ว

      ወንድሜ እንኳን እግዚአብሔር እንደዛ እንዲሆን አደረገልህ በምትለው መልኩ በትክክለኛው አካሄድ ውስጥ ከሆንክ። ግን ይሄንንም ቢሆን እኮ ስለ ሰዎች ድካም የተነሳ እግዚአብሔር እንደሚያደርግ በቤተ ክርስቲያን ትምህርት እላገኘህ ይሆን። ይሄ የመደገፍና የመቃወም ጉዳይ አይደለም የቤተክርስቲያን ትምህርት ስለ ፈውስ፣አጋንንት(devil casting)፣---አወጣጥ ምን ይላል የሚለውን ጉዳይ አጢነው። እኔ በአደግኩበት አከባቢ ሰይጣንን መሳብ፣ የፈለጉትን እንዲያደርግላቸው ማዘዝ፣ እፅን እየተጠቀሙ ብዙ ነገር ማድረግ እንደሚቻል ስለማውቅ አሁን በአንዳንድ ቦታዎች የሚታዩትን ድራማዎች ሳይ ያውም በቤተክርስቲያን ስም ውስጤ ይቃወመዋል። ቢያንስ አንድ የቤተክርስቲያን አካል የሆነ ሰው እራሱን በዚህ መልኩ በእግዚአብሔር እና በህዝብ መሀከል ግድግዳ ሊሆን አይገባውም። ሲቀጥል የአሁኖች ከቀድሞዎቹ ቅዱሳን ጋር የማይገናኝ ተቃራኒ ነገርን ነው የሚያደርጉት ። ራሳቸውን ከፍ ከፍ የምያደርጉ፣ ትህትናናህይወት የሌላቸው፣ የሰው ህይወት ሳይሆን የራሳቸው ገንዘብ ማሰባሰብ ላይ ያተኮሩ፣ ከቤተክርስቲያን አስተምህሮ በተቃራኒ የቆሙ፣----- ናቸው። ቤተክርስቲያንን እንስማ---እዚህ ላይ እንኳ ያቀረቡትን በክፍት ሕሊና ብንሰማ ብዙ መረዳት እንችላለን። ግን የእግዚአብሔርን ስም የጠራ ሁሉ፣ ጹሙ ፣ጸልዬ ያለ ሰው ሁሉ የሚናገረው ነገር እውነት ስለሆነ ብቻ ሰውዬውን ትክክለኛ ሊያደርገው አይችልም። ይልቅ ለሚፈለገው አላማ መጠቀሚያ እያደረጉት ይሆን ብሎ መጠዬቅ ያስፈልጋል። በግልጽ በየዋህነት እንነጋገር። ይሄ ሁሉ ልፋት ሁላችንም የዘላለማዊው ድኅነት ተሳታፊ እንሆን ዘንድ ነው።

    • @woldesenbet
      @woldesenbet 2 ปีที่แล้ว +1

      @@techla4141 የእኔ ጥያቄ እኮ ለምን መጀመሪያ ለህዝብ ከሚቀርብ እራሳቸውን ጠርተው ይሄን አስተምሮት ከየት አመጡት እርሶ የሚፈውሱት በመተት ነው ፣ ፈውሶዎትም የውሸት ነው ብለው በውስጥ አያናጋግሮቸውም ከዛ እምቢ ካሉ ይሄው በዚህ መልኩ ተነጋግረን ነበር ብለህ ታቀርበዋለህ ፣ ነገር ግን ያለምንም ንግግር ሳይጠይቁ ሁላችንም በምንውደው እና በምንፈግፈው ትልቅ ቤተክርስቲያን ጣቢያ ላይ አንድ ሰዓት ሙሉ ውሸት ማቅረብ ሚዛናዊ ያሆነ ምስክርነት ማቅረብ ምን ማለት ነው ቤተክርስቲያን እምንወጋት እኛው እራሳችን ተከፋፍለን ለምን ይከፋፍለናል ሰባኤ አብረው ገብተው ቢጠይቁ መልስ ይመጣል እዛው ቤተክርስቲያን ውስጥ ቁጭ ብለው ለህዝቡ በጥበብ ስም አጋንንት ወደ ሰው እሚያድገቡትን ቁጭ ብለው ሳይነቀፉ አጋንንትን በእግዚአብሔር ስም ውጣ እሚሉ አባቶችን ማሳደድ ይገርማል ያስተዛዝባል

  • @zinetzinet897
    @zinetzinet897 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሠማልን መምሕሮቻችን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @Teklemarim21
    @Teklemarim21 2 ปีที่แล้ว

    kale hiwot yasemaln

  • @thetruthreveal7962
    @thetruthreveal7962 2 ปีที่แล้ว +10

    ቅዱስ መፅሀፋችን ሴጣን ሴጣንን እንዴት ሊያወጣው ይችላል ? ይለናል

    • @getasewgech074
      @getasewgech074 2 ปีที่แล้ว

      መች ወጣ ሰይጣን አስይዘው የነሱ ተከታይ ያደርጉታል

    • @ቅዱስኤልሻዳይ-ጰ9ደ
      @ቅዱስኤልሻዳይ-ጰ9ደ 2 ปีที่แล้ว

      ታድያ የሰይጣንን ስም ጠርቶየፈወሰ አጥማቂ አላየሁም እስካሁን

  • @ድንግልማርያምእናቴ-ለ1ቨ
    @ድንግልማርያምእናቴ-ለ1ቨ 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራኖቻችን ማስተዋልን ይስጠን ቸሩ አምላካችን እግዚአብሔር

  • @sidestkilo2279
    @sidestkilo2279 2 ปีที่แล้ว +2

    Very beautiful explanation

  • @መሰረትወለተፃድቅ-ፈ6ኀ
    @መሰረትወለተፃድቅ-ፈ6ኀ 2 ปีที่แล้ว +8

    ኹሉን ያዝ ኹሉን መርምር መልካሙን ያዙ እንደ ተባለ

  • @zinabuwatakele8957
    @zinabuwatakele8957 2 ปีที่แล้ว +1

    የኛ ሀሰተኛ አጥማቂዎቾ ምን ያህል ክፎዎች እንደሆኑ ሳይ አንጀቴ ይቆስላል በእውነት ግን ችግሩ የመምህራን አይደለም የምዕመናኑ ነው

  • @yemesrachtessema5062
    @yemesrachtessema5062 2 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @መሰረትወለተፃድቅ-ፈ6ኀ
    @መሰረትወለተፃድቅ-ፈ6ኀ 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወትጰቃለ በረከት ያሰማልን በቸር ያቆዬን

  • @fassi6714
    @fassi6714 2 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይስጥልን ቀጥሉበት

  • @muluemebetwoube6494
    @muluemebetwoube6494 2 ปีที่แล้ว +2

    Qale hiweten yasemalen

  • @አፀደማርያም-ኘ5ረ
    @አፀደማርያም-ኘ5ረ 2 ปีที่แล้ว +12

    እውነት ነው ። ሰዉ ተከታይ ሁነናል።አባ እገሌ አዳኑኝ ነው የምንለው እንጅ ክርስቶስ አዳነኝ አንልም። የማስተዋል ልቦናውን እግዚአብሔር አምላክ ያድለን። ግሩም ትምህርት ነው