ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

ስደት እና አወዛጋቢው መረጃ! ልጄ በህልሜ ሁሌ አለሁ እማዬ ይለኛል .. ያልተመለሰው የእናት ጥያቄ !Ethiopia | Shegeinfo |Meseret Bezu

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 14 ส.ค. 2023
  • Sheger Info Media brings, social, economic, and cultural issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
    #Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

ความคิดเห็น • 180

  • @user-fj4gl6ld8p
    @user-fj4gl6ld8p ปีที่แล้ว +26

    የኔ እናት እመብርሃን የልጅን ነገር የምታውቀው አማላጇ ቅድስት ድንግል ማርያም በሰላም ለመገናኘት ታብቃዎት

  • @smms6004
    @smms6004 ปีที่แล้ว +34

    የኔ እናት ክርስቲያን ተስፉ አይቆርጥም አንድ ቀን እግዚአብሔር አንድ ቀን መልስ አለው አይዘወት እማየ ጸልዪ እመብዙሀን ትርዳወት❤❤❤❤

    • @azebtufa7389
      @azebtufa7389 ปีที่แล้ว

      🙏🙏👑👑እዉነት ነዉ ፈጣሪ ያገናኛቸዉ እናት መከረኛ ፈጣሪ ይርዳሽ

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 ปีที่แล้ว +20

    እግዚአብሔር ይሚሳንው ነገር የለም ለአይኔ ስጋ ያብቃውት አብሳራው ቅዱስ ገብርኤል እመቤቴን ያበስርው እመቤቴ ታብስርችው

  • @user-rv4jx6to9r
    @user-rv4jx6to9r ปีที่แล้ว +10

    የኔ እናት የጭንቅ አማላጇ ትድረስሎት የልጅን ነገር የወለደ ያውቀዋል ያንድዬ እናት ታውቃለች አይዞት የኔ እናት የልዳው ሰማህት መውጫውን ያዘጋጅለት ይችላል የኛ ጌታ መድህምኒአለም መልካሙን ያሰማን አይዞት እናታችን ክርስቲያን አምላኩን ተስፋ ያደርጋል ተስፋ አይቁረጡ

  • @MimiAbera-ol3ox
    @MimiAbera-ol3ox ปีที่แล้ว +10

    እናትኮ እናት ናት እንዴት ሳትቀብር ትመን አንጀትዋ አሮ ደጅ ደጁን ምታይ ስልክ ቢጮህ እሱ ሚመስላት 😢 ጌታ ሆይ አትዘግይ ጭንቀትዋን አይተህ እባክህ የአላዛር አምላክ እርዳት መሲ ዘመንሽ ይባረክ የብዙሃን እንባ ምታብሺ ❤

  • @user-ws5ey2et5t
    @user-ws5ey2et5t ปีที่แล้ว +26

    ሰላም መሰረት በዙ እንኳን በሰላም መጣሸ እናት አይዞዎት አይያልቅሱ እግዚአብሔር ያለው ይበልጣል ከልጆዎት ጋር ለመገናኘትና ዓይን ለዓይን ለመተያየት ያብቃችሁ አሜን

  • @titiadunga2682
    @titiadunga2682 ปีที่แล้ว +12

    አይዞት እናቴ ጸሎት አድርጉ ፈጣሪ ምን ይሳነዋል ከልጆት ጋር በሰላም ያገናኝዎት

  • @user-dv4fc2bp5v
    @user-dv4fc2bp5v ปีที่แล้ว +8

    የኔ እናት እናት እና ልጁ ልጆትን እቤት ድረስ በጤና ያምጣሏት ❤❤ አይዞት እማ ኪያ ❤❤ የጠየቁትን ማይረሳ አምላክ አለ አይዞት እማዬ❤❤

  • @user-fq7vu2xy9x
    @user-fq7vu2xy9x ปีที่แล้ว +5

    እናቴ እግዚአብሄር በሰላም ያገናኝዎት ቄርቆስ አባቴ እባክህ ካለበት አውጥተህ ከናቱ እድታገናኝ እንማፀንሀለን

  • @fereweynitewolde
    @fereweynitewolde 11 หลายเดือนก่อน +2

    እንደ ልቦት ያርግሎት እማ ቸር ወሬ አሰማን ቸሩ መድሀኒያለም 🙏🙏🙏

  • @shalomfitwi1831
    @shalomfitwi1831 ปีที่แล้ว +2

    ሰማይና ምድር የፈጠረ ልዑል እግዚዓብሔር ምንም አይሳነውምና እንደ አፍሽና እንደ እምነትሽ በቸርነቱ ያገናኝሽ እመ አምላክ በምልጃው ከአንድያ ልጅዋና አምላክዋ ከሆነው ከጌታችንና ከመድሃኒታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ አማልዳ ልጅሽን በጉያሽ ታስገባልሽ

  • @nuhamin
    @nuhamin ปีที่แล้ว +3

    የጨርቆስ ልጆች ስደት ላይ የሚታወቁት በህብረታቸው ነው ጓደኞቹ መንገድ ላይ ትተውት እንደማይሄዱ እርግጠኛ ነኝ። አውሮፓ ገብቶ ቢሆን ይህን ሁሉ ዘመን ለምን ድምፁን ያጠፋል?ፈጣሪ ይርዳዎት።

  • @user-pw6ho3fs8i
    @user-pw6ho3fs8i ปีที่แล้ว +3

    የኔ እናት አምላአከ ቅዱስ ቂርቆስ ድምጽን ያሰማዎት ። እፍፍፍ እናትኮ መከራኛ ነች የእውነት እንቅልፍኳ የላትም ለልጇቿ ስትል
    ቸሪቱእማምላአክ እንደው ድምፁን ታሰማዎት

  • @MekdesAssefa-bm4ul
    @MekdesAssefa-bm4ul ปีที่แล้ว +12

    ፈጣሪ መልካም ዜና ያሰማዎት የኔ እናት

  • @yeneneshyared934
    @yeneneshyared934 ปีที่แล้ว +12

    እግዚአብሔር ልጆትን በሰላም ያገናኞት

  • @hermelakeremela5679
    @hermelakeremela5679 ปีที่แล้ว +10

    እግዚአብሄር ታላቅ ነው ቸር ያሰማዎት

  • @alinaalina212
    @alinaalina212 ปีที่แล้ว +7

    ቅዳሜን ከሠአት ላይ ቅረቡ እናታችን

  • @brcrrgchihh3303
    @brcrrgchihh3303 ปีที่แล้ว +3

    የእፃኑ ቂርቆስ አምላክ ልዑል እግዚአብሔር ይርዳኦት የኔ እናት

  • @Alam.alam6334
    @Alam.alam6334 ปีที่แล้ว +3

    መቼስ የእናት አንጀት አይደለ ውስጧ የሚነግራት ነገር አለ ምናልባት ስልክ ቁጥሩ ጠፍቶት ይሆናል አይዞዎት እማዬ በሕይወት ካለ መገኘቱ አይቀርም እግዚአብሔር ቸር ወሬ ያሰማችሁ

    • @user-gv6gf4qw6v
      @user-gv6gf4qw6v ปีที่แล้ว +2

      እኔም እንደዛ ነዉ ያሰብኩት ስልክ ጠፍቶበት ይሆናል እስርቤት ከሆነ ደሞ ከባድ ነዉ

  • @lizethio6061
    @lizethio6061 ปีที่แล้ว +3

    እመቤቴ ኪዳነ ምህረት መሲዬን ተጠቅማ ከልጆት ታገናኞት ልብዎ ነግሮታል ልጅዎ አለ በሚቀጥለው ጊዜ ከመሲዬ ጋር የምስራች ይዛችሁልን እንደምትመጡ በእግዚአብሔር እምነት አለኝ እኔም በፀሎቴ አስብዎታለሁ 🙏🏽

  • @userenter2635
    @userenter2635 ปีที่แล้ว +5

    የኔ እናት አይዞዎት እስርቤትም ከሆነ ፈጣሪ የሚወጣበትን በር ይከፍትለት አድራሻም ጠፍቶበት ከሆነ በዚህ ቪዲዮ ትገናኛላችሁ ፈጣሪ በሰላም ያገናኛችሁ አብሮዎት የሄዱት የሆነ ነገር ሰርተውበት እዳይሆን ወይ ብሩን የነሱ ጉሎባቸው ቀምተወት እዳይሆን ሊቢያ ላይ ብዙ ግፍ ይሰራል እራስ በራሳቸው ኢትዮጵያዊቹ

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede9318 ปีที่แล้ว +5

    ፈጣሪ መልካም ዜና ያሰማዎት እናቴ አይዞት ይገኛል

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 ปีที่แล้ว +3

    እንዴት የሚያሳዝን ታሪክ ነው ስደት ክፉ ነገር የእናት ጭንቀት ይህን ሁሉ አመት እንደገና ዳግም ማርገዝ እንደገና ምጥ የልጅን ነገር ሁሉም ያውቀዋል መድሃኒዓለም በሕይወት ያገናኛችሁ ።

  • @saharm119
    @saharm119 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር የሜሣነው የለም እመብረሀን ታገናኘወት እናት ለምንትሞት ትኑር አጉብሳ ክራብ ታድናለች በጨለማ ዳብሣ ❤❤❤❤❤❤

  • @fatiya8477
    @fatiya8477 ปีที่แล้ว +3

    የኔ እናት ታሪካቸው በጣም 😢😢ያሳዝናል አላህ ከልጆችት ጋር ለአይንና ለስጋ ያብቃዎት አይዞት እናቴ❤

  • @tzetayimam8091
    @tzetayimam8091 ปีที่แล้ว +3

    አይ የእናት መከራ ፣ ፈጣሪ ይርዳዎትና ድምፁን ያሰማዎት እማየ ።

  • @asnakutigabu4301
    @asnakutigabu4301 11 หลายเดือนก่อน

    የኔ እናት ያመንሽው ፈጣሪ እቅፍ ድግፍ አድርጎ ይጠብቅልሽ ለመገናፕት ያብቃችሁ

  • @zed8332
    @zed8332 ปีที่แล้ว +3

    አይዛዋት አማዬ ፆሎት ያደረጉ እግዚአብሔር ምን ይሳናዋል ከልጀወት ጋር በሰላም ያጋናኘወቸዋል😘😘🙏🙏

  • @user-tl3hh7dz5f
    @user-tl3hh7dz5f ปีที่แล้ว +7

    ፈጣሪ መልካም ዜና ያሰማዎት ማዘርዬ

  • @user-fs1cy4sx9n
    @user-fs1cy4sx9n ปีที่แล้ว +6

    እናቴ እግዚአብሔር በህልም ሆኖ የሚያሳየው ታምር ነው አሁንም በፀሎት ይበርቱ እንደውም ስጋወ ደሙ ቢወስዱና የክርስትናን ስሙ እጆ ላይ ፅፈው ቢሠግዱ ጥሩ ነው

  • @user-qd6hm6uo7h
    @user-qd6hm6uo7h ปีที่แล้ว +3

    🎉ምንም ቢሆን የእናት አንጀት እኮ ያውቃል ውስጧ ይነግራታል

  • @tsinatseifu4739
    @tsinatseifu4739 ปีที่แล้ว +3

    አቤቱ ህልምሽ እውን ይሁንልሽ እሱም አይሙት አሜን

  • @user-cb9jk8yt3u
    @user-cb9jk8yt3u 11 หลายเดือนก่อน

    ኡፍፍፍፍፍ የኔ እናት በጣም አሳዘኑኝ እግዚያብሔር ከልጅዎት ጋር በሠላም ያገናኝዎት የልጅ ነገር ከባድ ነው እግዚያብሔር ይርዳዎት

  • @lemlemfeys9337
    @lemlemfeys9337 ปีที่แล้ว +2

    አለ ተስፋ እናረጋለን እናት ልባ ይነግራታል ቀን አለው ለሁሉም

  • @tsigebungul2150
    @tsigebungul2150 ปีที่แล้ว +3

    የሰማይና ምድር ፈጣሪ እግዚአብሔር በሰላም ያገናኚሽ እናቴ😢😢😢

  • @user-gj4yd6yj1u
    @user-gj4yd6yj1u 11 หลายเดือนก่อน

    የኔ እህት እግዚአብሔር ይርዳን እኔም ይህችን እድል ነው እኔም አለብህ እየጠበኩ አለሁተስፋ በእግዚአብሔር ነው

  • @jadrajamal2912
    @jadrajamal2912 ปีที่แล้ว +5

    😢😢😢 ውይ ናፍቆት ጌታ ይርዳሽ

  • @user-cs4nq9qr8i
    @user-cs4nq9qr8i 11 หลายเดือนก่อน

    መሲዬ የኔ ቆንጆ እንኳን በሰላም መጣሽ እናታችን አይዞት አምላከ ቅዱሳን በሰላም ድምፁን ያሰማዎት የጭንቅ አማላጇ የልጅን ነገር ታውቀዋለችና እርሷው ታማልዶት ቸር ያሰማን

  • @hshs7s-nt9yh
    @hshs7s-nt9yh 11 หลายเดือนก่อน

    አይዞሽ፣ኡሙ፣ይመጣል፣ኢንሻአላህ፣ያረብ፣ታሪክ፣ቀያሪው፣ታሪክ፣ይቀየራል፣ያረቢ፣ይችን፣እናት፣አስዴስታል

  • @hdhdhwhehhehs5302
    @hdhdhwhehhehs5302 ปีที่แล้ว

    እህቴ እመቤቴ ትርዳሽ አይዞሽ ይገኛል ለመስዬ እድሜና ጤና ይስጣት ለብዙ ኢትዮጵያን እናት ነች በሳ በኩል ጥሩ ነገር ትሰሚያለሽ

  • @aahmed6426
    @aahmed6426 ปีที่แล้ว +2

    የኔ እናት ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ያዉቃል🙏

  • @hiwidz6877
    @hiwidz6877 ปีที่แล้ว +3

    ጌታ ቸር ያሰማሽ የኔ እናት

  • @user-yi4so8ni7y
    @user-yi4so8ni7y ปีที่แล้ว

    የኔ እናት አዋ ቂርቆስዬ እንዳመነው እሱ ጠብቆ በስላም ያምጣሎት አይዞህ ቅድስ ቂርቆስ ያመጣሎታል እውነት ቅድስ ቂርቆስዬ ያሳዬትን አይነሳም እናቱን አይዛሽ ይሄ ነበልባል አያስፈራሽ ብሎ ውድ እሳቱ ይዛት እንደገባ የርሶንም ልጅ መውጣት ካቃተው ቦታ አሹልኮ አወጣሎታል እውነት እናትና ልጁ ይርዳዋት

  • @hannaatena7844
    @hannaatena7844 ปีที่แล้ว +1

    እናት በምን ትተካለች አይዘዋት እግዚአብሔር መልካም ያድርግ ለመገናኘት ያብቃወት

  • @user-fm4rt2sq8q
    @user-fm4rt2sq8q ปีที่แล้ว +2

    አላሕ ያስገኘው ያረቢ የኔ እናት

  • @zebenaygruendling8224
    @zebenaygruendling8224 ปีที่แล้ว +3

    እግዜአቤሔር ይርዳዋት በጣም ከባድ ነው

  • @yeworkwuhatesfaye9781
    @yeworkwuhatesfaye9781 ปีที่แล้ว

    አናቴ ፍልሠታ ማርያም ታገናኝዎት አይዞት ልጅዎትን እመብርሃንከነልጃ ጋር ትርዳዎ በጣም የማሲያዝን ታሪክ አይዞት።

  • @salama9761
    @salama9761 ปีที่แล้ว +2

    እመቤቴ ታግናኛቹ

  • @hanahana1960
    @hanahana1960 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር መልካም ዜና ያሳማሽ የኔ ኢናት አይዞት በህዎት ካለህ ይገኘል

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 ปีที่แล้ว

    ክርስቲያን ተስፋ አይቆርጥም አይ እናት ለምን ትሙት ማዘርዬ የታመኑት አምላክ እግዚአብሔር በህይወት ያገናኝዎ በፀሎት በርቱ እግዚአብሔር ይችላል !

  • @smms6004
    @smms6004 ปีที่แล้ว +2

    የኔ እናት ልኡል እግዚአብሔር ይርዳወት

  • @muluemebetbainesethiopia2129
    @muluemebetbainesethiopia2129 ปีที่แล้ว +1

    የኔ እናት እግዚአብሔር የልበዎትን መሻት እግዚአብሔር እዉን ያድርግልዎት አይ የናት መከራ

  • @alembogale1649
    @alembogale1649 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይርዳዎት የልጅ ነገር ከባድ ነው 😢

  • @sebleterfe4182
    @sebleterfe4182 ปีที่แล้ว +1

    የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ እርሱ በአይነ ስጋ ለመገናኘት ያብቃዎት እናቴ ቅድስት ገብርኤል አባቴ ባለበት ጠብቀው😢

  • @bedryaahmed6896
    @bedryaahmed6896 ปีที่แล้ว +1

    ኢንሻ አሏህ አሏህ ያገናኞት እናታችን አይዞት

  • @Abel-q2g
    @Abel-q2g ปีที่แล้ว

    እግዝኣብሄር ህልሞትን እውን ያድርግልዎት🙏🙏🙏 እመብርሀን የጭንቅ አማላጇ እንባዎትን ታብስሎት🙏🙏🙏

  • @bahrainbh4835
    @bahrainbh4835 ปีที่แล้ว

    ፈጣሪ መልካም ነገር ያሰማን አይዞት እናታችን አላህ ጥንካሬውን ይጨምርሎት

  • @habteshewaker5089
    @habteshewaker5089 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይርዳዉት የኔ እናት ህፃኑ ቂርቆስ የርዳዉት መፀለይ ነው

  • @getnetwrkou598
    @getnetwrkou598 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር አምላክ ያገናኛችሁ

  • @user-td5vl2sv2w
    @user-td5vl2sv2w ปีที่แล้ว +1

    ፈጣሪ ይርዳውት እማዬ ላይነስግ ያብቃችሁ😢😢😢😢

  • @jelo3241
    @jelo3241 ปีที่แล้ว

    ጌታዬ አምላኬ ኢየሱስ ክርስቶስ እባክህን የእናቱን ልብ አሳርፍ ከቤተስቡ ጋር በስላም ለመገናኝት አብቃው ። እናቴ መከራዎት ከባድ ነው አይዞዎት እናቴ

  • @tigasttjcv-rk4rv
    @tigasttjcv-rk4rv ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይርዳወት የኔናት

  • @hirutwoldemichael6278
    @hirutwoldemichael6278 ปีที่แล้ว +1

    ፈጣሪ በህይወት ያገናኛችሁ 🙏🙏🙏

  • @geteneshtamene9807
    @geteneshtamene9807 ปีที่แล้ว +1

    አይዞሽ እናቴ ፈጣሪ አለ እሱን እመኚው 😢😢😢

  • @najahtn809
    @najahtn809 ปีที่แล้ว

    አይዞሽ ማማየ እግዚአብሔር ካለ አንድ ቀን ልጅሽ ይመጣል 😭😭😭😭😭

  • @Yerosen21
    @Yerosen21 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይርዳሽ የኔ እናሽ የልቦትን መሻት ያማላው😢በጣም ያሳዝናል😢😢

  • @masimasi3495
    @masimasi3495 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ናት መልካሙን ያሰማዎት

  • @hiyabalay2742
    @hiyabalay2742 ปีที่แล้ว +1

    አይ እናት ፈጣሪ ቸር ወሬ ያሰማዎት

  • @niyatm.3938
    @niyatm.3938 ปีที่แล้ว

    ፈጣሪ ከልጃቹ ጋ ያገናኛቹ በጣም እሚያሳዝን ልጅ ነው

  • @mahamula1494
    @mahamula1494 ปีที่แล้ว

    ልኡል እግዚአብሔር ቅድስት ድንግል ማርያም ልጆትን በእቅፎት ያስገቡሎታል ተሰፋ እንዳይቆርጡ በእርግጠኝነት ተስፋ እንዳይቆርጡ እግዚአብሔር የሚሳነው የለም ይመጣል

  • @ayalechtufa258
    @ayalechtufa258 ปีที่แล้ว

    መልካም ዜና ያሰማሽ

  • @gtrgtt4097
    @gtrgtt4097 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @Naniya254
    @Naniya254 ปีที่แล้ว +1

    😢እቤት ወላድ መከራው
    እግዚአብሔር ቸር ያሰማችሁ

  • @fgradesfgrades5092
    @fgradesfgrades5092 ปีที่แล้ว +1

    አይ እናት😢😢😢😢እመቤቴ እባወቱን ታብስልወት😢

  • @tgze2435
    @tgze2435 ปีที่แล้ว +1

    ፈጣሪ ይርዶት

  • @jadrajamal2912
    @jadrajamal2912 ปีที่แล้ว +1

    የኔናት እግዛቤሄር በጉያሽ ያስገባለሽ

  • @eskaleskal4467
    @eskaleskal4467 ปีที่แล้ว +2

    እመቤቴ ልጆትን ያገናኞት እናቴአይዞት

  • @kuralove2988
    @kuralove2988 11 หลายเดือนก่อน

    የኔ እናት በእውነት እንባዬን እየፈሰሰ ነው ታሪኩን ያዳመጥኩት እስኪ ፎቶ በውስጥ ላኩልኝ እኔ ሮማ ነው ያለሁት

  • @MelatNiguse
    @MelatNiguse ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር አምላክ ያገኞት የእኔ እናት አይዞት

  • @ziyadahassen5876
    @ziyadahassen5876 ปีที่แล้ว

    ሰላም መስዬ ጠፋሽ በሰላምነው ወይስ ቪዲዮ አደርሰኝም እናታችን አላህ በሰላም በጤና ያገናኛቹ ያረብ

  • @lidyawo4575
    @lidyawo4575 ปีที่แล้ว

    ከባድ ነው እግዚአብሔር ያገናኛችሁ እባካችሁ ወጣቶች ስደት ይብቃ በተለይ በሊቢያ😭

  • @kkmbia2393
    @kkmbia2393 11 หลายเดือนก่อน

    ፈጣሪ ቸር ያሰማን የኔናት አይዞት

  • @eteneshkonjo1542
    @eteneshkonjo1542 ปีที่แล้ว

    አይዞህት እግዚአብሔር ያገኛኞታል

  • @nikotekabe5702
    @nikotekabe5702 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ቸር ያሰማሽ እህት

  • @medinayosaf7610
    @medinayosaf7610 11 หลายเดือนก่อน

    የኔናት አይይይይ እባሽን ያብሰዉ አላህ ለኔም ዱቃ አርጉልኝ ጭንቀትላይነኝ ሙስሊም ክርስቲያን እህት ወንድሞቸ😭

  • @shdasaer4118
    @shdasaer4118 ปีที่แล้ว +7

    ወይኔ የሰፈሬ ልጅ ምነው አላህ ድምፅህን ቢያሰማን

  • @mesfindileone2281
    @mesfindileone2281 ปีที่แล้ว +1

    አምላክ ሰራው ትልቅ ነው ልጆሆን ያገኙታል።

  • @amakelechgebrehiwotashagre604
    @amakelechgebrehiwotashagre604 ปีที่แล้ว +1

    የኔ እናት በርሜል ቅዱስ ጎርጊስ ጭንቆን ይፈታሎታል በተጨማሪ እሱን ያዙት ለኔ ብዙ ተደርጎልኛል +++

  • @andenetyemetal4102
    @andenetyemetal4102 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር የልብዎን መሻት ይፈጽምልዎት

  • @konjokonjo9375
    @konjokonjo9375 ปีที่แล้ว

    ፈጣሪ በሰላም በጤና ያገናኘዎት እናቴ

  • @he12134
    @he12134 7 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይርዳዎት

  • @nazretnazret8929
    @nazretnazret8929 ปีที่แล้ว +1

    እግዜአብሔር ይርዳሽ እፍፍፍፍፍ

  • @shewayebekele7393
    @shewayebekele7393 11 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይርዳዎት።

  • @omabdhellaham2722
    @omabdhellaham2722 ปีที่แล้ว

    😢😢😢 አላህ ያስገኝልሽ የኔ እህት አይዞሽ

  • @Ethioinfomarcy
    @Ethioinfomarcy ปีที่แล้ว

    የኔ እናት አምላክ ያስገኝሎት

  • @tewabtube
    @tewabtube 11 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሄር እንደሀሳብወት ያርግለወት

  • @tigist2193
    @tigist2193 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ አንድ ቀን ይመጣልሻል እያለቀስኩ ነው ያየሁ

  • @kibrombirhanu661
    @kibrombirhanu661 ปีที่แล้ว

    እናቴ አይዞት የሚያምኑት ታቦታት አያሳፍሮትም እኔን የኔ እናት እርሶ እራሶትን አይጉዱ እኛም እንፀልያለን ቸርወሬ ያሰማን አይዞት እናቴ

  • @user-xx9ci9lk6y
    @user-xx9ci9lk6y ปีที่แล้ว +1

    እናቴ አይዞክ እመብረሀን ታሥገኙለት

  • @mg-kb9cr
    @mg-kb9cr ปีที่แล้ว

    ፈጣሪ ይርዶት ማማየ