EMS Eletawi ተጠያቂው ማነው Tue 13 Aug 2024

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ก.ย. 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @ethiopianmediaservices
    የEMS ቋሚ ወርሃዊ ክፍያ አባል በመሆን ይመዝገቡ! በ
    emsnews.net/me...
    Support Ethiopian Media Services by becoming a Monthly subscriber by visiting emsnews.net/me...
    EMS GoFundMe Support
    www.gofundme.c...
    Ethiopian Media Services -- Copyright protected
    ሲሳይ አጌና/ ግዛው ለገሰ/ ጴጥሮስ መስፍን/ ወንድምአገኝ ጋሹ/ ፋሲል የኔዓለም /መሳይ መኮንን
    Ethiopian Media Services / EMS / Sisay Agena || Fasıl Yenalem || Wondmagegn Gashu || Petros Mesfin || Messay Mekonnen / Gizaw Legesse || Abiy Ahimed || Getachew Reda || Debretsion Gebremikaele || Isaysa Aforki || Ethiopia || Eartiria || Addis Abeba || Mekella || Nazrit || Bahr Dar || Driadawa Genaral abebaw Tadesse/ Field Marshal Birhanu jula/ GERD Abbay Egypt/ Alsisi Tedy Afro/ Madingo Afework/ Tilahun Gessese /Aster awoke Merara Gudina / Lidetu Ayalew / Dawud Ebisa / Jalmero / Wellega/ Oneg Shene/ OLF Zemene Kasse /Demeke Mekonnen / Shimelis abdisa / Musithefa Mohammed / Awol Arba/
    Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eskinder Nega/ Birhanu Nega/ Andualem Arage/ Birtukan Mideksa/ Mircha board/ Dr.Daniel/ Ethiopian Human Right Commision/ | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda | Joe Biden | Viladmir Putin | Queen Elizabeth II | King Charles III's | UN | AU | EU | WHO | NATO | GERD | UNESCO | UNHCR | NASA | FIFA |

ความคิดเห็น • 42

  • @kefayzeleke1571
    @kefayzeleke1571 28 วันที่ผ่านมา +7

    እባካችሁ ወገን የመከላከያዎች እናት እህት ወንድም እባቱስ ማነው ግራ ገባኝ

  • @sulimanendris803
    @sulimanendris803 28 วันที่ผ่านมา +3

    Thanks EMS

  • @aklilufantahun-i5r
    @aklilufantahun-i5r 28 วันที่ผ่านมา +3

    ስለትግራይ ህዝብ እና ድርጅቱ መረዝ ከምትተፋ ምናለበት እያለቀ ያለው የኣማራ ሀዝብ ድምፅ ብትሆንበት

  • @user-ip5ch4qj3x
    @user-ip5ch4qj3x 28 วันที่ผ่านมา +3

    ሰላም
    ❤❤❤

  • @gebmeb1193
    @gebmeb1193 27 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ብቻ ስጡን የናንተ እውቅና ይቅርብን እዉቅና የሚሰጥ ህዝብ ነው፡፡

  • @tilahunhakenisso3139
    @tilahunhakenisso3139 27 วันที่ผ่านมา

    Good job fusel your looking verified ideas is main point about their old ideology thinking you gave it main weak point for them.

  • @ethioutopia4389
    @ethioutopia4389 28 วันที่ผ่านมา +1

    So Moving! So Healing to Our Political Situation Too!

  • @segededemissie3505
    @segededemissie3505 28 วันที่ผ่านมา +1

    እጂግ የሚሳዝን ቀፋፊ ድርጊት ነው ! ነብስ ይማር ? እግዚአብሔር የስራውን ይስጠው ?🙏

  • @user-ge9dp1le3w
    @user-ge9dp1le3w 28 วันที่ผ่านมา +1

    ርዕሱ ተመችቶኛል ! ነገር ግን በያንዳንዱ እና በሁሉም የኢትዮጵያ ኩነትም ጭምር ቢሆን ጥሩ ነው ! ሀ ሀ ሀ

  • @AtriAtru
    @AtriAtru 27 วันที่ผ่านมา +2

    ፈጣሪ እንዳንስት ለሁላችንም ፀጋውን (ጥበቡን እና ሐይሉን ) ያድለን።ወንድሜ ፒተር እና ፋሲል ለመላው ኢትዮጵያ አገር እና ሕዝብ እንዲሁም ለመላው ክልሎች እና ብሔር ብሔረሰቦች አስተማማኝ ሠላም እና የተትረፈረፈ ልማት አግኝተው ያደገች እና ፍትህ የሰፈነባት ኢትዮጵያን ማየት እንደምትፈልጉ ለዚህም ምኞታቹ ደከመኝ ሰለቸኝ ሳትሉ ሕይወታቹን ሰጥታቹ ቀን እና ሌሊት በትጋት ፈጣሪን ይዛቹ እየተፋለማቹ ትገኛላቹ ይህ መሬት ላይ ያለ እውነት ነው ነገር ግን በTPLF ዙራያ የአቅጣጫ ችግር ያለባቹ ይመስለኛል በዚህ ዙራያ እንደ ፋኖ አመራርነቴ ፋኖን ወክዬ ሳይሆን የግሌን አስተያየት ልስጣቹ ምክኒያቱም ፋኖ የኔ የግሌ ድርጅት አይደለም ፍትህ እና ልማት የተጠማው የመላው አማራ ሕዝብ ብሎም የመላው ኢትዮጵያ እና የአለም ሕዝብ ድርጅት ስለሆነ ትግሉ እና ታጋዬቹ የራሳቸው የመታገያ እና የማታገያ ያሰመሩት ቀይ መስመር ስላላቸው መኖር ብቻ አይደለም ከዚያ መስመር ወደ ግራ ወደ ቀኝ አይሉም ይህ መስመር ፈጣሪ ያሰመረላቸው መስመር ነው ፈጣሪን ይዘው ቀጥ ብለው እየተጉዋዙ ነው።ይህ የትግል መስመር ( STRAGGLE LINE SET ) ምንድነው ካላቹ እጅግ በአጭሩ ፀረ - አብይያዊነት ( ANTI - ABYIZEM ) ነው በአጭሩ አብይን እና ግብራ አበሮቹን ማስወገድ ነው በነገራችን ላይ ብልፅግናን አላልንም ምክኒያቱም ብዙዎቹ HEALTHY ( ጤነኞቹ ) የብልፅግና አባላት UNHEALTHY ( ጤነኛ ባልሆኑ ) እጅግ በጣም ጥቂት ግለሰቦች የሚዘወሩ ስለሆነ እነሱም ነፃ መሆን የሚፈልጉ ሐይሎች ስለሆኑ።መሬት ላይ ያለው የፋኖ ትግል እውነቱ ይህ ከሆነ አብይ ራሱ ገደል ገብቶ ኢትዮጵያን እና ሕዝቧን ገደል ከቷል ደም ቁርሱ ሬሳ ትራሱ የሆነ ኢ -ፍታዋ የሆነ ቅንነት እና ብቃት የሌለው በኢትዮጵያ ላይ የተለየ አላማ ላሌቸው ምስጥራዊያን ማሕበር ( THE SECRETE SOCIETY ) አጀንዳ ወይም ጉዳይ አስፈፃሚ መሆኑን ከተማመንን ታዲያ እናንተ ስትዘግቡ መሆን ያለበት እንዴት ነው መሆን ያለበት ወንድሞቼ ? እረ በፈጣሪ ተረዱኝ ስለ ሕግ የሚወራው ሕግ የሚያከብር ሲኖር ነው።JUSTICE FOR ALL ( ፍትህ ለሁሉም ) ነው መሆን ያለበት ገዢ ነኝ የሚለው ሐይል እንደፈለገው ሕግ እየጣሰ ራሱ ሕግ አክብሮ ሌሎች አክብሩ ይላል እንጂ ራሱ ሕግ ሳያከብር እና ሳይገዛ ሌሎችን ሕግ አክብሩ እና ተገዙ ቢል ማን ይሰማዋል ስለዚህ አሁን ገዢ ነኝ ባይ የማፍያ ቡድን ድራማ ሰርቶ ከዘዋሪዎቹ ዳላር ስለተቀበለ የትግራይን ክልል እና የአማራን ክልል ቁማር እየሰራቸው ወልቃይት እና ራዕያ በሚል ካርድ አሁን ደግሞ እንደ አዲስ ምዝገባ በሚል አጀንዳ ነገ ደግሞ ሌላ ወዘተ....እየፈጠረ 1.ላኪዎቹን ያስደስታል 2.በዚህ መሐል እነዚህን ክልሎች ሕዝቦች ከፍተኛ ቀውስ በመክተት ለራሱ ያሰግዳቸዋል። 3.የአብይ ማፍያ ቡድንየኢኮኖሚ፣የስልጣን፣ወዘተ..የበላይነት ይወስዳል።አሁን የጀመረውን የግል መንግስት (PRIVATE GOVERNMENT ) ፈላጭ እና ቆራጭ ሆኖ ሌላው ፍፁም በግ መሳይ የበግ ለምድ የለበሰ ነጣቂ ተኩላ ( ኢዲያማን ዳዳ ) ሆኖ ይቀጥላል ማለት ነው።ስለዚህ ከመጋራጀዋ ጀርባ አብይን የሚዘውሩ ሚስጥራዊያን ማሕበር የሉም ብላቹ ምታስቡ ከሆነ ገና አልነቃቹም ንቁ።ይህን ለመግቢያ ካልኩ ዘንዳ እናንተ በTPLF በኩል ቢኖራቹ ደስ የሚለኝን አቋም እንደሚከተለው አቀርባለሁ።

  • @gebmeb1193
    @gebmeb1193 27 วันที่ผ่านมา

    ሕዋሓት መብቱን ተጠቀመ እንጂ ወንጀል አልሰራም።

  • @Mamaaa-t6s
    @Mamaaa-t6s 27 วันที่ผ่านมา

    በአዲስ አበባ በቀጣዩ የትምህርት ዘመን ለአዲስ አበባ ተወላጅ በሙሉ ኦሮምኛ ይማር በሚል ማስተማርያ ሞጁል እየታደለ ነው

  • @demekuabate5876
    @demekuabate5876 28 วันที่ผ่านมา

    ነፍስ ይማር

  • @mehereteabmekonen1925
    @mehereteabmekonen1925 27 วันที่ผ่านมา

    Fasil said the truth for the first time

  • @NigusaTigstu
    @NigusaTigstu 21 วันที่ผ่านมา

    🎉🎉

  • @yirdawmengistu
    @yirdawmengistu 27 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @nikotekabe5702
    @nikotekabe5702 28 วันที่ผ่านมา +3

    ይልቁንስ በአማራ ህዝብ ላይ የተቃጣው ነው የሚያስፈራው ወልቃይት ላይ እኔ ደመቀ ዘውዱ በአንድም በሌላም ከአብይና መከላከያ ጋር ነው የምንቀሳቀሱት

  • @Mule0411
    @Mule0411 28 วันที่ผ่านมา +1

    አገሪቱ ውጊያ ጎድቷታል። ጦርነት አማራጭ አይደለም። በስብስባ ምክኒያት ጦርነት መጀመር እብደት ነው።

  • @lulahailu-jb4xh
    @lulahailu-jb4xh 28 วันที่ผ่านมา +3

    አሳዛኝ አይቻታለሁ ቲክቶክ አሳዛኝ ነፍስሽን ይማር ቤተሰቦች ጓደኞች መፅናናትን ይስጣችሁ😢😢😢😢

  • @HassenAlbesr
    @HassenAlbesr 27 วันที่ผ่านมา +1

    Fasil tru meslh merzhn abet strchw

  • @birhaneguadie1394
    @birhaneguadie1394 27 วันที่ผ่านมา

    👋🏿 👋🏿 👋🏿 👋🏿 👋🏿 👋🏿

  • @user-pm1oi9mk4l
    @user-pm1oi9mk4l 28 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤

  • @gebmeb1193
    @gebmeb1193 27 วันที่ผ่านมา

    ምን ኣገባው ለገሰ ቱሉ ህወሓት መብቱ ነው::

  • @gebmeb1193
    @gebmeb1193 27 วันที่ผ่านมา

    ለመጣው መንግስት አንሰግድም44:እዉቅና የሚሰጥ ህዝብ ነው፡፡

  • @gebmeb1193
    @gebmeb1193 27 วันที่ผ่านมา

    ለምንድነው የራሳችሁን ታሪክ የማትሰሩት አሳፋሪዎች😂😂

  • @user-fg3fb6kx6c
    @user-fg3fb6kx6c 28 วันที่ผ่านมา

    እኔ የምለው አቶ ግዛው ምነው ጠፋ? በደህና ነው?

  • @user-xr6vn9bc6y
    @user-xr6vn9bc6y 28 วันที่ผ่านมา

    😭😭😭😭😭❤️❤️❤️❤️

  • @AhemdinAmedin
    @AhemdinAmedin 28 วันที่ผ่านมา +1

    የአብይንጦስያዉጥክ.ፋሲልታሳፈራለሕ

  • @segededemissie3505
    @segededemissie3505 28 วันที่ผ่านมา

    እንዲህ ያሉት ዘልዛላ ስራዊት የመንግስትንም የሀገርንም ....? የምጎድፍ ለወገኑ እርህራሄ የሌለው በሀአችኮይ ለህግ ቀርቦ መ ይስራውን ማግኘት አለበት !

  • @Sunbet-r9q
    @Sunbet-r9q 28 วันที่ผ่านมา

    በአብይ አህመድ፣ በምርጫ ቦርድና በትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ጉባኤ ማድረግ አትችልም የተባለ ህወሀት በማን አለብኝና በንቀት ጉባኤ ማድረግ አብይ አህመድን እንደ መሪ የማይቀበልና በጣም የሚንቅ፣ ምርጫ ቦርድን የማይቀበልና የትግራይን ገዚያዊ አስተዳደር እንደሌለ የሚቆጥር መሆኑን የሚያረጋግጥ ነው፡፡ ትልቁ ጥያቄ ግን በህወሀት የዚህን ያህል ወድቆ የተናቀና መሪነቱ ተቀባይነት ያጣ አብይ አህመድ በቀጣይ በህወሀት ላይ የሚወስደው እርምጃ ሲሆን ህወሀት ግን በኢትዮጵያ ህዝብና በአለም ፊት አብይ አህመድን አዋርዶታልና ምንም አቅም እንደሌለው ገልቦ አጋልጦታል፡፡

  • @ethioptv2015
    @ethioptv2015 28 วันที่ผ่านมา

    የአማራ ህዝብ መዳኛህ ክንድህ ነፍጥህ ነው.ይህ ዘግናኝ ጥፋት የሚሰራው በተ ወረደ በትዛዝ በወረደ መመሪያ ነው..
    አማራ ሆ ብለህ ገንፍለህ ዋጠው..ተናነቀው..

  • @befairbalance7507
    @befairbalance7507 28 วันที่ผ่านมา

    Mind your business, just talk about fano your business

  • @user-bq3il6vb4v
    @user-bq3il6vb4v 28 วันที่ผ่านมา

    በንፁሀን ደም ላይ አግብሔር ይፈረድ

  • @CapitalCapital-dy3wo
    @CapitalCapital-dy3wo 28 วันที่ผ่านมา +1

    በሕወሀት የምትናገረው ሀሰት ከሆነ ከዘርህ ጋር ጥፋ አይቅናህ ትዳር ሕይወትህ ይጥፋ
    ድል ለሀቀኛው ለሕወሀት ትግራይ
    በዳዊት አምላክ ስም

  • @Tamrattaye-xn2cp
    @Tamrattaye-xn2cp 28 วันที่ผ่านมา

    እነዚህ በቃ የትግራይን ህዝብ ማስጨረስና በረሀብ መቅጣት ሱስ ሆኖባቸዋል

  • @haqu5431
    @haqu5431 28 วันที่ผ่านมา

    እረ እንርሳቸው እነዚህ መዥገሮች እነሱ አይጣሉም ህዝቡም ከነሱ ጋር ናቸው

  • @mawchagebreyohannes5987
    @mawchagebreyohannes5987 28 วันที่ผ่านมา

    🐴💀🐴💀🐴

  • @getachewtefera8897
    @getachewtefera8897 28 วันที่ผ่านมา

    ለወያኔ የፕሪቶሪያው ስምምነት እንደ ህገመንግስቱ የመጽሃፍ ቅዱስ ቃል ነው እንዴ? ማስፈራሪያ አደረጉት እኮ!

  • @DM-xn5dt
    @DM-xn5dt 28 วันที่ผ่านมา +1

    መከላከያ እኮ የብልጽግና ተከላካይ ነው ተናካሽ ውሻ