እንኳን ደስ አለሽ የሚለኝ በዝቷል!1.8 ሚሊየን ብር የተዘረፈችው የቀድሞ የ ebs ጋዜጠኛ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ก.ย. 2024
  • Sheger Info Media brings, social, economic, and issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
    #Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

ความคิดเห็น • 159

  • @mfiseha1
    @mfiseha1 หลายเดือนก่อน +22

    ኣቀራረብሽ ሁልግዜ በእውነትና በቁም ነገር የተሞላ ኣስተማሪ ነው ምርጥ ጋዜጠኛ በርቺ

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass หลายเดือนก่อน +3

      በጣም❤❤❤

    • @ማር-ዐ5ሰ
      @ማር-ዐ5ሰ หลายเดือนก่อน +4

      በጣም አንጂ እሷ & አለምሠገድ ( እዮሀ ሚዲያ ) የምርጦች ምርጥ ናቸው ተፈጥሮ ከሠጠቻቸው ትዕግስትና እርጋታ ጋር ።

  • @ሰኒይፋቴዋ
    @ሰኒይፋቴዋ หลายเดือนก่อน +71

    መሲን የሚወድ በላይክ አሳዩኝ❤❤❤❤❤

    • @hanna4751
      @hanna4751 หลายเดือนก่อน +2

      Like

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤❤❤❤❤

    • @hanna4751
      @hanna4751 หลายเดือนก่อน

      @@TigistTeklehaymanotGebreselass ላይክ አረኩሽ ላይክ አርጊኝ ጥቅም አለው እኮ

    • @SuperTherocketman
      @SuperTherocketman หลายเดือนก่อน

      አላሳይም

  • @user-eq6bw6dz9b
    @user-eq6bw6dz9b หลายเดือนก่อน +55

    የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሰራተኞች ሲዘርፉ የአሁኑ የመጀመሪያቸው አይደለም ከዚህ በፊት አንዷ እናት ለልጇ መታከሚያ ሰው የለገሳትን አንድ የባንክ ቤት ሰራተኛ ዘርፏታል

    • @Tegegench
      @Tegegench หลายเดือนก่อน +2

      የኔንም እስር ነፈተዋል

    • @selammakeuryaw
      @selammakeuryaw หลายเดือนก่อน +1

      ትክክክል 2008 ላይም የህታ ብር ተዘርፏል ቆይቷል ኢትዮ ባንክ ተበላሽተዋሎ

  • @ma9546
    @ma9546 หลายเดือนก่อน +26

    እንደ ሥራሽ አንድ ሚሊያን ነበር መግበት ያነበረብሽ ከሁሉ ነገር ያፀደሽ ምርጥ ጋዜጠኛ ነሽ i am proud of you masi we love you ❤❤❤❤

    • @efratajo434
      @efratajo434 28 วันที่ผ่านมา

      Lek nesh mesi 1000,000 yemigebat kezam belay

  • @getachewtadesse4871
    @getachewtadesse4871 หลายเดือนก่อน +14

    የባንክ ሰራተኞች ሲቀጠሩም ባብዛኛውን በችሎታቸው ሳይሆን በመጠቃቀም ነው የመጨረሻ የዱርዬ መከማቻ ነው ሁሌም እንደምንለው ከፕሮቶኮል ጀምሮ አለባበሳቸው ፅዳታቸው ስነምግባራቸው የተበላሸ ነው መፅዳት አለበት

    • @efratajo434
      @efratajo434 28 วันที่ผ่านมา +1

      Yezeme bet honoal

  • @ha-nt9pu
    @ha-nt9pu หลายเดือนก่อน +30

    በቅሚያ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአስቸኳይ ገንዘቧን ሊመልስላት ይገባል አለበለዚያ በርካታ ደንበኞቹን ያጣል አንዱም እኔ ነኝ ሌሎቻችንስ ?

  • @kuwaitkuwait4611
    @kuwaitkuwait4611 หลายเดือนก่อน +19

    የባንክ ሰራተኞች እግዚብሔር ፍሩ የሰዉ ላብ አይጠቅምም ዉርደት ነው

  • @NigistMulugeta
    @NigistMulugeta หลายเดือนก่อน +9

    መሲ ከ400 በላይ ብትሆኚ ደስ ይለኛል እኔ ሶሻል ሚዲያ ተጠቃሚ የሆንኩት እንቺን እና እሽቱን ሰብስክራይብ ለማድረግ ነው ሠላምሽ ይብዛ ወላዲት አምላክ ትርዳሽ

  • @user-st4cj4pe3x
    @user-st4cj4pe3x หลายเดือนก่อน +16

    ጎበዝ ናት ጥንካሬዋ እየሁሉ ብር ተዘርፋ አላህ ሀቅሽን ያውጣው

  • @DestaDemelash-yh6ec
    @DestaDemelash-yh6ec หลายเดือนก่อน +10

    መሲ እውነት እንደዚህ አይነት በአገራችን በዛ ግን እንዳይጠየቁ አንድ አይነት ሰዎች ስለሆኑ ግራ ያጋባል።

  • @GgggTttt-m4w
    @GgggTttt-m4w หลายเดือนก่อน +15

    ባንኩ ከደንበኞች ሂሳብ የሚዘረፈውን ገንዘብ የመክፈል ግዴታ አለበት። ከባንክ በሚዘርፉትና በሚያግቱት ላይ አስተማሪ እርምጃ ለመውሰድ ህጉ ይሻሻል።

  • @user-mn6jo5hc6w
    @user-mn6jo5hc6w หลายเดือนก่อน +7

    ባንኩ ተጠያቂ መወን አለበት ምክኛቱም ሲስተሙ እነሱ ጋር ነዉ ችግሩም እነሱ ጋር ነዉ የባንኩን ሴራተኞች መንግስት በደንብ መፈተሽ አለበት ሀቅሺን አላህ ይመልስልሽ መስዬ እናመሰግንሻለን🙏

  • @user-kd2te7hr5c
    @user-kd2te7hr5c หลายเดือนก่อน +2

    የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሁሉም የማይተማመኑበት ባንክ።

  • @SintayehuEshetu-hg8us
    @SintayehuEshetu-hg8us หลายเดือนก่อน +5

    ተአምር ነው ! ኢትዮጲያ ውስጥ ከባንክ አካውንታችንም እንዘረፋለን ማለት ነው አጃኢብ ገራሚ ሀገር ስደት ይለምልም

  • @peaceethiopia3935
    @peaceethiopia3935 หลายเดือนก่อน +1

    ጋዜጥኛ ልድት እንግዲህ ክእግንዝብሽ ያግናኝሽ ባንኩንነው ትጥያቂ !!! ድምፅሽ በጣም ያምራል እንዲህ ነው ጋዜጥኛ 😊😂😊

  • @alimayimam5761
    @alimayimam5761 หลายเดือนก่อน +2

    መሲ አድናቂሽ ነኝ። ባንኩ ማንም ኢትዮጵያዊ የሚተማኑበት ባንክ ነው ።ነገር ግነ እኔ ያልገባኝ አይፎን ነው ስልኬ ብላለች እንዴት ያለርሷ መከፈት ቻለ? ባንኩ በሚሄድበት መንገድ ሄዶ እንደሚደርስበት እተማመናለሁ። ግን ባንኩን በቅንነትና በታማኝነት
    የሚያገለግሉ ሠራተኞቹን ከመንቀፍ ተቆጠቡ።በተጨማሪ በአካል ሄዶ መጠየቅ ብዙ የማጭበርበር ስልቶች ስላሉ መረዳት ጠቃሚ ነው።

  • @gezahegnelambebo6691
    @gezahegnelambebo6691 หลายเดือนก่อน +3

    መሲ አንቺ ለእውነት የቆምሽ ነሽ ፍትህ እውነትን ፍለጋ ላጡ እግዚአብሔር መንገድ አርጎሻል ስለምታረጊው ነገር እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @tedladessalene4260
    @tedladessalene4260 หลายเดือนก่อน +6

    ባንኩ ስሙ እንዳይጠፋ ነው 1.8ተገኘ ያለው እስኪ በሚዲያ ቢጠራ ጠፍቶ የተገኘው የብር ባለቤት እውነት ይሆን ተከታተሉ እስቲ?

  • @mohammedjamal7352
    @mohammedjamal7352 หลายเดือนก่อน +4

    መሲ ዘመንሽ ይባረክ

  • @user-we8je5jb4d
    @user-we8je5jb4d หลายเดือนก่อน +5

    አዬ ኢትዮጵያ ሐገሬ የባንክ ሰራተኛ እንኩዋን ሌባ የሆነበት ዘመን ውይ፣ መንጌ ቢሆን እያንዳንድሽ ህዝቡን ስትበድይና ስትሰርቂ ቢያገኝሽ ወህኒ ወርደሽ ነበር፣

  • @crstianorolando7549
    @crstianorolando7549 หลายเดือนก่อน +3

    ፈጣሪ ይርዳሽ ላብሽን ይመልስልሽ

  • @FikirtGebiregZihabr
    @FikirtGebiregZihabr หลายเดือนก่อน +10

    ይሄ ትራንፈረሰ የሚባል ቴክኖሌጂ የህዝብ ገንዘብ መዘረፊያ ሆኗል

  • @MagdasTeketeleny
    @MagdasTeketeleny หลายเดือนก่อน +5

    እግዛብሔር ይረዳሽ እህቴ ለግዛብሔር ስጪዉ መልስአለዉ እሱ የሰዉሃቅ አይቅረም

  • @meaziwendemumeaziwendemu7012
    @meaziwendemumeaziwendemu7012 หลายเดือนก่อน +8

    የሀገር ዋልታ የሆነው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እንደዚህ ስሙ ሲጠፋ ያሳዝናል😢 የግል ባንኮች ላይ ቅሬታ ሲቀርብ አልሰማንም ችግር የለው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ነው ስሙ የሚነሳው ይሄ የሀገርንም ስም ማጠልሸት ነው የሀገር ትልቅ ባንክ ሌባ ሰራተኝአ ያሳዝናል😢 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ማናጀር ሰራተኞችን መመርመር አለበት ከባንኩ ስም ኢትዮጵያ የሚለውን ትልቅ ስም ይዞ የረከሰ ተክባር መስራት ያሳዝናል ሆን ብለው ህዝብ ተማሮ ባንኩ እንዲዘጋ የሚፈልጉ ናቸው ይሄን ድርጊት የሚሰሩት

    • @tisi3500
      @tisi3500 หลายเดือนก่อน +3

      ትክክል ብዙ ሴራ አለ ማን ያዳምጥ

  • @tezetaeearada865
    @tezetaeearada865 หลายเดือนก่อน +7

    አብዛኛው የንግድ ባነክ ሰሪተኞች የሌባ ሽርክ ናቸው ይሄ ባንክ ተቆጣጣሪ የሌለው ነው እዚያው ባንክ ውስጥ ነው ከሌቦቹ ጋር ተጠቃቅሰው የሚዘርፉት መልሳቸው ራሱ ደም ያፈላል ፈጣሪ ይፍረዳባቸው

  • @abeduteddy9349
    @abeduteddy9349 หลายเดือนก่อน +7

    ንግድ ባንክ የሌቦች ስብስብ 😂

  • @TeshaleMusse
    @TeshaleMusse หลายเดือนก่อน +3

    ድሮ የባንክ ቤት ሠራተኛ ንፁህና ታማኞች ከመሆናቸው የተነሳ ምንም አይሰማም አሜን ግን ታማኞች ታሰሩንዴ በግልባጬ???????

  • @TeshaleMusse
    @TeshaleMusse หลายเดือนก่อน +4

    የባንክ ሰራተኛ ከውጪ ሀገር ማስመጣቱ አይሻልም ብላችሁ ነው

  • @MagdasTeketeleny
    @MagdasTeketeleny หลายเดือนก่อน +3

    የኔምልካም እደት እደምወደሽ መሲይ❤❤❤❤❤

  • @hawulteyesuf901
    @hawulteyesuf901 หลายเดือนก่อน +3

    ንግድ ባክ ሰራተኞች አደራ ሀረብ ሀገር ተሰደን እቅልፍ አተን የሸቀናትን በክፉ አይን እዳታዩብ አማና

  • @sol.kuku.964
    @sol.kuku.964 หลายเดือนก่อน +5

    የኢትዮጵያ ባንክ ኢንሹራንስ የላቸዉም? የዉጮቹ FDIC የሚባል ኢንሹራንስ አለ።

  • @comcell3831
    @comcell3831 หลายเดือนก่อน +1

    እሽ ከኢትዮጵያ ንግድ እንዲህ አይነት ዘረፋ እንዴት ሀገራችን መግንሥት አልባ ነች 😢😢😢

  • @ahmedabdullah6181
    @ahmedabdullah6181 29 วันที่ผ่านมา

    Good job! Sheger info

  • @mememasarat8835
    @mememasarat8835 26 วันที่ผ่านมา

    አንቺ አራት መቶ አደለም በሚልዮን ይገባሻል የኔ ዉድ መስዬ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @tdmmessa4074
    @tdmmessa4074 หลายเดือนก่อน

    የእናት እውነተኛ ጋዝጠኛ ማለት አንቺ ነሽ። በለፈውም አንቺ ስለዚህች ልጅ ጉዳይ ሲታቀርብ ኧረ እንዴት ሊሆን ይችላል ሕግ ባለበትና የኤሌክቲሮንክስ ጥበብ ያለው ባንክ ሊዘረፍ አይችልም ይህ ጉዳይን የሚፈታው ሕግና ፖልስ ነው ብያለሁኝ ዘራፍ ቀመኛ የግለሰቦችን ሚሥጥራዊ ቁልፍ የሚቆጣጠሩትና ወደ የትኛው ባንክና ሕሳብ ቁጥር እንደገባ ስለሚታወቅ ማጨበርበር አይቻልም። እንደዚህ ታላቅ ኃላፊነት ቦታ ተቀምጦ የሚዘርፍለሌሎችም መስተማሪያ ቅጣት ይገባቸዋል። Thank You Sis ታላቅ ጋዝጠኛና ኃላፊነት የሚሰማሽ ሰው ነሽ ተባረክ። ሕዝብን የሚያስለቅሱ ወንጀለኞች ሲቀጣ ደስ ይለኛል

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 หลายเดือนก่อน +2

    ባንኩ ተጠያቂ ነው ህግንአስከባሪ ካለ ሲያዘናጏችሁ ነው የታያዙትን የሰራተኞች ፎቶ እስቲ ሚዲያ ላይ ያቅርቧቸው ሌቦቹን እውነት ከሆነ እንተዋወቃቸው ይሄኔ የእናቴንም ቤት ገድሏት የነጠቀን ይኖርበት ይሆናል የባንክ ቤት ሰራተኞች እግዚአብሔር ዋጋችሁን ይክፈላችሁ

  • @brunofernandes310
    @brunofernandes310 หลายเดือนก่อน +1

    Messi mar thanks for sharing us

  • @user-xl2gf6rw4z
    @user-xl2gf6rw4z หลายเดือนก่อน +4

    ይሄ ከመጀመርያውኑ ግልጲ ነው የባንክ ቤት ሰው እንዳለበት ግን ማንም ከፍርድ አይበልጥም ፍርድም ማግኘት ትልቅ ነገር ነው እንደነዚህ ባለጌ እና ስነ ምግባር የጎደላቸው ሰዎች ናቸው መንግስትንም ሃገርንም የሚያሰድቡት እስቲ የሰውን ከመመኘት የራስን ጥሮ ግሮ ሰርቶ ለማግኘት ሞክሩ ሌባ ብቻ ሌባ ብቻ 😢

  • @atsede054
    @atsede054 หลายเดือนก่อน +3

    ባንኩ ሀላፊነት አይወስድም ማለት ነዉ?

    • @rahelamare9877
      @rahelamare9877 หลายเดือนก่อน

      ይሄ ነው እኮ ግራ የሚያጋባው

  • @peaceethiopia3935
    @peaceethiopia3935 หลายเดือนก่อน

    እይይ ኢትዮጵያ እንዲህ እያይናት ክቀን ቀን እይውረድች ነው የውንጅልኛ ሃግር እግዚዮ ኢትዮጵያዬ ያቺ የድሮዋ ናእፍቅችኝ 😢😢😢 ።

  • @aminatahmed
    @aminatahmed หลายเดือนก่อน +3

    እንደው የምኖርበትን ሃገር ሳስም ኢትዮጵያዊ መሆኔን እጠላዋለሁ ኤጭ በር ከፍተን ብኖጣ እንኳን ማንም ዝር የማይልበት ሃገር እየኖርኩ ኢትዮጵያ ቁመን እየሄድን እንሰረቃለን ውድቆማ የወግ ነው ሰው እንደት ንብረቱን ገንዘቡን ያለላቡ ያለ ድካሙ ይበላል እረ ተው የፈለገውን ያህል ብንኖርም መሞት አይቀርም ቆም ብላችሁ አስቡ

  • @jorobeyene9576
    @jorobeyene9576 หลายเดือนก่อน +2

    ባንኩን መክሰስ ነው

  • @nmha4141
    @nmha4141 หลายเดือนก่อน +1

    እዉነቱ ያዉጣልሽ

  • @fjgdgg1538
    @fjgdgg1538 หลายเดือนก่อน +2

    ሀቅሽን ያስመልስልሽ

  • @MousyHonzalez
    @MousyHonzalez หลายเดือนก่อน +1

    ሀገረ በጭልፊቶች ሰትመራ😢

  • @viber907
    @viber907 หลายเดือนก่อน +1

    ባንኩ ሀላፊነት አለበት መክፈል አለባቸው

  • @user-my4qu5er9w
    @user-my4qu5er9w หลายเดือนก่อน +2

    ከባድ ነው😮

  • @quralewtube9806
    @quralewtube9806 หลายเดือนก่อน

    ወይ ብልፅግና ሀገሪቷን የለየላት የወሮበላ፣ መጫውቻ አደረጓት፣ 6 አመት አንድ ጥሩ ነገር ሰምተን አናቅም፣ ፈጣሪ ይንቀልልንንንንን

  • @HananHano-yb3pv
    @HananHano-yb3pv หลายเดือนก่อน

    ያሳዝናል በጣም😢😢😢

  • @Saif-bw9tx
    @Saif-bw9tx หลายเดือนก่อน +2

    ፈጣሪ አገራችንን ሰላምን ያምጣልን አሜን አሜን አሜን ህህት ፈጣሪ ይርዳሽ 😭😭😭😭😭🙏

  • @yesufahmed4527
    @yesufahmed4527 26 วันที่ผ่านมา

    Allah yirdash
    Y ethiopia nigd bank ihen Yahil werdo. Bzrfii mmltu ymyasazin nw.

  • @user-vz3mr1pb2s
    @user-vz3mr1pb2s หลายเดือนก่อน +1

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @MimiMimi-df3dx
    @MimiMimi-df3dx หลายเดือนก่อน

    መሲዬ ስለንግድ ባንክ እንቅልፍ የለኝም በሰው ሀገር የለፈውበትን አጋኝ ይሆን እላለው እለለው ከሀገሬ ከወጣው ከአስር አመት በላይ ሆነኛል እንደው መሲዬ ከባንኩ መነጀሮች ቢትጋብዥና በዝግ የተቀመጣ ገንዘብ ክትትል ብያደርጉ እለለው እህቴ አይዞሽ ፈጣሪ ላብሽን ይመልስልሽ❤😢

  • @kebedetegegn1802
    @kebedetegegn1802 หลายเดือนก่อน +3

    It's not a nuclear science, it's obvious - "fetashun feteshew ..." aleche getamiwa! Once CBE lose its TRUST, that tall building would be meaningless!

  • @mdenayuosf4244
    @mdenayuosf4244 หลายเดือนก่อน

    Daiysilali👍👍👍👍👍👍

  • @negagetachew974
    @negagetachew974 หลายเดือนก่อน +1

    የኢትዮጵያ ባንኮች ለደንበኞቺቸው ገንዘብ ደህንነት ሲሉ በብሔራዊ ባንክ ኢንሹራንስ መግዛት አለባቸሁ እላለሁ። በ USA ሁሉም ባንክ ለደንበኞች ገንዘብ ኢንሹራንስ የመግዛት ግዴታ አለበት፣ማንኛውም የባንክ ደንበኛ እስከ 100 ሺ ዶላር በኢንሹራንስ ከለላ አለው፣ የኢትዮጵያ ባንኮች የሕዝቡ ገንዘብ እንዳይወሰድ ሲስተማቸው ሰኩር ማድረግ አለባቸው፣ካልሆነ የነሱ ጥፋት ስለ ሆነ ለደንበኛው ገንዘቡ መክፈል ይኖርባቸዋል።

  • @rahelamare9877
    @rahelamare9877 หลายเดือนก่อน +1

    እዚህ ያለንበት ውጭ ሀገር ቢሆን ኖሮ ይህንን የጠፋባትን ብር መሸፈን ያለበት ባንኩ እራሱ ነው ምክንያቱም ይሄ ሁሉ ብር ያለበለቤቱ ፈቃድ ሲዘረፍ ባንኩ እንዴት ዝም ይላል

  • @penafrica4321
    @penafrica4321 หลายเดือนก่อน

    የተስረቀው ገንዘብ ከባንክ አካውንት ወደ ሌላ ባንክ አካውንት ከተዛወረ እንዴት ተቀባዪ አካውንት ባለቤቶች ያልተያዙት?

  • @HiwotW-l4x
    @HiwotW-l4x 26 วันที่ผ่านมา

    Why not check the cameras where they withdraw the money?

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 หลายเดือนก่อน +1

    ባክ ቤት ሰራተኞችም በመጠርጥር ይታሰቡ

  • @YeshiworkHatma-jh1sy
    @YeshiworkHatma-jh1sy หลายเดือนก่อน +1

    በመጀመሪያ ባንኩ ብሩን እሳ እንዳልውስደች ከታውቀ ብራን ወዲያውኑ መመለስ አለበ ት እሱ በራሱ መንገድ ሌቦቹን እጣርቶ መይዝ ያለበት እንጂ ልቦቹ ካልተያዙ ላ ግንዘባን ልትቀልጥ ነው ? ብንኩ እንሹራንስ የለውምእንዴ?እሳ ማረጋገጥ ያለባት እሳ እለመውስዳን ብቻ እና ብቻ ነው ባንኩን መክሰስ አለባት ከይትም ወልደው ብራን ይስጣት

  • @helenabebe9251
    @helenabebe9251 หลายเดือนก่อน

    ኸረ የጓደኛዬም ተመለሰላት ኢትዮጵያ ንግድባንክን ከሳ አምሳሺብሯን ፎጭ አደረጉላት

  • @zerihunbalta5636
    @zerihunbalta5636 หลายเดือนก่อน +1

    ባንክ የሚቀመጠው ዋስትና አለን በሚል እምነት ነው:: ቤታችሁ ብር ማስቀመጥ ወንጀል ነው እነደሚባለው ከአካውንት በግልፅ መንገድ የሚዘረፈውን ባንኩ የመክፈል ግዴታ ያለበት መሆኑ ይሰማኛል:: የሀገራችንም ፖሊስ ይህን ተከታትሎ መያዝ የሙያ ብቃት የለውም ወይስ ይሸነገላል::? ወንጀሎች ከለላ ያላቸው ይመስለኛል::

  • @dawitwoldetsadik4718
    @dawitwoldetsadik4718 หลายเดือนก่อน

    ትራንስፈር የተደረገለት ሰው ሁሉ መረጃ አላቸው ተባባሪ ካልሆኑ በስተቀር

  • @BlenKumlachew
    @BlenKumlachew หลายเดือนก่อน

    Ename selkan tezerfeyalhu 😢😢😢😢😢

  • @Azebamansimon
    @Azebamansimon หลายเดือนก่อน +1

    ባኑክ
    ሀላፊነት አይወስድም ማለት ነዉ ሌባ የሌለዉ የት ነዉ?

  • @kidistgetachew5093
    @kidistgetachew5093 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤🎉

  • @MoosaMoosa-w4n
    @MoosaMoosa-w4n 28 วันที่ผ่านมา

    Tanking masaryk dazu

  • @tamratdekeba6319
    @tamratdekeba6319 หลายเดือนก่อน +2

    ሌባን ከባንክ ለማዕዳት ፍርዱን ዕድሜ ልክ ማድረግ በቃ።

  • @selima4387
    @selima4387 หลายเดือนก่อน +1

    ብዙወችተዘርፈዉምላሸሣገኘቀርተዋልግንእሥዋታዌቂሥለሆነችምላሸተሠጣት

  • @misraali9676
    @misraali9676 หลายเดือนก่อน

    I new there is contaction with bank workers ufuuu Ethiopia 🇪🇹

  • @ehit2toooy933
    @ehit2toooy933 หลายเดือนก่อน

    አይገርምም ባኩ ወደማን ባክ እደገባ አያቅም

  • @user-vp2wj6mj5k
    @user-vp2wj6mj5k หลายเดือนก่อน +1

    😮

  • @MirafAsrat-mf8fl
    @MirafAsrat-mf8fl 26 วันที่ผ่านมา

    አይ ንግድ ባንክ ሁላችንም ቀምሰናል ግን ምን ዋጋ አለው በሞባይል ባንኪንግ ተዘርፈናል

  • @tiruneshkostre8290
    @tiruneshkostre8290 หลายเดือนก่อน

    እኔም እናቴን በልተዋት ቀረ ይኸው አመት ሊሆነው ነው የየኛም በባክ ሰራተኛ ነው የተወሰደብን ምንም መልስ አላገኘንም

  • @netsanetabate9715
    @netsanetabate9715 หลายเดือนก่อน

    በጣም ያሳዝናል ትራንሰፈር ሲደረግ ማን አካውንት ውስጥ እንደገባ አታወቅም እንዴ?ታዴያ ምኑን ባንክ ሆነ?

  • @nuriaabdu2480
    @nuriaabdu2480 หลายเดือนก่อน

    የእኛ አገር ነገር ለአንድ ሳምንት ሆይ ተብሎ ይወራ እና ይጠፋል ለዚሕ ነው የባንክ ቤት ሰራተኞች የሰው ኢንፎረሜሽን እየወሰዱ የሰውን ገንዘብ ይዘርፋሉ እኛ ባንኩን አምነን እንጂ ግለሰቦችን አምነን አይደለም ገንዘባችንን ባንክ ያስቀመጥነው አንድ ሊባሉ ይገባል

  • @iyotii9584
    @iyotii9584 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @elizabethmersha2994
    @elizabethmersha2994 หลายเดือนก่อน

    Thank God I don’t have account with CBE .

  • @4500mila
    @4500mila หลายเดือนก่อน

    As long as the bank employees take the money, the bank should take responsibility and you have the right to get your money back. If not, you can sue the bank.

  • @yeshashworkbeyene2082
    @yeshashworkbeyene2082 หลายเดือนก่อน

    ባንኩ የማይታመን ከሆነ ታዲያ ገንዘባችንን የት እናስቀምጥ????? ግራ የሚገባ ነገር ነው። እንደድሮው በማሰሮ አይቀበር ነገር። ትራንዛክሽኑ ሁሉ በባንክ እንዲሆኖን ግዴታ ነው።ስለዚህ ባንኩ ጥበቃውን ( ሴኩሪቲውን) ጠበቅ የርግልን እንጂ አይመስላችሁም??

  • @ZOZIzozi-x6u
    @ZOZIzozi-x6u หลายเดือนก่อน

    ብሩ ወድቋል በቃ ተፋቺያቸው?እርሺው!!

  • @korichafantaye1135
    @korichafantaye1135 หลายเดือนก่อน

    COMMERCIAL BANK OE ETHIOPIA SOME THING FISHING GOD KNOWS.JUSTICE JUSTICE JUSTICE.

  • @meditajc
    @meditajc หลายเดือนก่อน

    በጣም ያሳፍራል ንግድ ባንክን የምያክል ትልቅ ባንክ በዝህ ደረጃ ወርዶ የዘራፍ ስብስብ መሆኑ ያሳፍራል

  • @arayaghiwot4796
    @arayaghiwot4796 หลายเดือนก่อน

    It seems you are really happy with what happened. Just being suspected you yourself.

  • @mohamedsalheen8810
    @mohamedsalheen8810 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @guregna2127
    @guregna2127 หลายเดือนก่อน

    ሲጀመር ንግድ ባንክ የምትጠቀሙ ሰዎች እራሱ ትገርማላችሁ። በእሱ ልክ ህዝብን እየዘረፈ ያለ ባንክ የለም

  • @user-kg2gf3vo4y
    @user-kg2gf3vo4y หลายเดือนก่อน

    እረ እባካችሁ ወዴት እየሄድን ምን እየሆን ነው. እውነት የባንኩ ስም ጠፋ ብዙ ሰዉ ነው. በንግድ ባንክ የተዘረፈዉ. እውነት ንግድ ባንክ ማንም እሚያስቀምጥ አይኖርም

  • @34ba445
    @34ba445 หลายเดือนก่อน +2

    የአሳ ግማቱ
    ከጭንቅላቱ

  • @Truth-12
    @Truth-12 หลายเดือนก่อน +1

    Befitsum zim atbeyi… leftesh yagegneshew birr new … bancku mulu halafinet mewsed alebet… yihen yahil birr anchi gar saydewul… tranfer madregu betam betam halafinet yegodelew company.. ejjig dekama management endale yasayal

  • @hoolyhloo3815
    @hoolyhloo3815 หลายเดือนก่อน

    ☝️🇪🇹🌎☝️🤲

  • @dagdag3471
    @dagdag3471 หลายเดือนก่อน

    ስልኩ ፓስ ወርድ የለውም ነበር ወይ?

  • @kebedetegegn1802
    @kebedetegegn1802 หลายเดือนก่อน

    I take it seriously as a former CBE stuff and a first Home Work Place for me after I graduate from college 3+ decades ago, because the airliners giant 'Boeing' eroded/washed away its goodwill gradually since Malaysia and Ethiopian Airline crush till to date its door blowout on air. I remember, one of Boeing's investor declined the manufacturer fault and shift its blame to as if our pilots inefficiency for cover up! That doesn't actually helpful, instead worsening the situation from 'detu wede matu'!

  • @user-rz3vp2ez8n
    @user-rz3vp2ez8n หลายเดือนก่อน

    ኧረ እኔም ተዘርፌ ግን አሳግጄሁላ ንግድ ባንክ ግን አመላልሶኝ ሲያበቃ ከለከለኝ ሌቦች

  • @1234ghhddghhj
    @1234ghhddghhj หลายเดือนก่อน

    Birun ket agegnech ...gazetegna kehonech yihe Hulu bir keyet meta

  • @mikeselkakaw4033
    @mikeselkakaw4033 หลายเดือนก่อน

    The bank needs to refund money immediately. There is no room for the client to negotiate with employees. Whatever happens to the clients account, its the banks responsibility to deal with employees.If they don''t refund the money immediately, She needs to hire a good lawyer and file a law suit. At the end the bank pay the lawyers fee plus emotional damages, and stolen money.

  • @tigistmekonene5826
    @tigistmekonene5826 หลายเดือนก่อน +1

    ETHIOPIAWIAN KE NEGD BANK BASCHEKUAY MELKEK ALEBEN !!!!! KEZEH BELAY WEDKET YELEM !!!!

  • @mmennurr
    @mmennurr หลายเดือนก่อน

    Down CBE.

  • @yusrahabraham6397
    @yusrahabraham6397 หลายเดือนก่อน

    gazetengawa lemen CBE halafiwochen ateyekim? or emebi alunge bey?

  • @SamiSolman
    @SamiSolman หลายเดือนก่อน

    እስካሁንም ገንዘቡን አለማስመለሳቸው አጠያያቂ ነው ባንክ ሰራተኛ ዘራፊ ከሆነ የትኛውን ተቃም ነው የምናም ነው፤ ወይስ ንግድ ባንኩን በማፍረስ የአዳዲስ ባንኮችን ደንበኛ ማብዛት ነው አላምው ብዙ የኢኮኖሚ አሻጥር ያለበት አገር ነው