አጋቹ Tiktok ላይ ፊቱ ላይ ጭንብል አድርጎ ቪዲዮ ይሰራ ነበር !

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 115

  • @fatmah6936
    @fatmah6936 2 หลายเดือนก่อน +27

    የህጉ መጨማለቅ ነዉ ለዚህ የዳረገዉ የህግ የበላይነት ይከበር ሰዉ በሰላም ወቶ እዲገባ የህግ አላፊነዉ ጠበቅ ያለ እርምጃ ቢወስዲ

  • @aliciazeriu1810
    @aliciazeriu1810 2 หลายเดือนก่อน +3

    ተመስገን ጌታ ዬ ስራህን አትረሳም ክብር ምስጋና ላንተ ይሑን

  • @myoutube1806
    @myoutube1806 2 หลายเดือนก่อน +15

    አላህ ይጠብቀን እንጂ የምንሰማው ሁሉ ልብን ያደማል ልጆቻችንን አላህ ይጠብቅልን
    ዘመድ ጎረቢት እንዳናምን መጥፎ መጥፎ ሰወች እያየን ነው አላህ የስራቸውን ይስጣቸው

    • @amaamm-oi6de
      @amaamm-oi6de 2 หลายเดือนก่อน +1

      ፧አይሰው😢😢😢😢💘💘💘💔💔💔😭😭

  • @mazaendale9312
    @mazaendale9312 2 หลายเดือนก่อน +10

    ፈጣሪ ሆይ እንደ ሐጢያታችንና እንደ በደላችን ሳይሆን አንተ እንደ ቸርነትህ ማረን ማረን😭😭😭😭😭

  • @SamrawitGirma1
    @SamrawitGirma1 2 หลายเดือนก่อน +27

    እኛ ሀገር የመጣው የሴጣን መንፈስ በአምላክ ስም ይገሰፅ :በቃ ኢትዮጲያ ውስጥ ሚሊየንን መጥራት ትንሽም አይሰቀጥጥም : እኔ ኢትዮጲያ ውስጥ መነበርኩበት ጊዜ እንካን ብር የሰው ስምም ብርቅ ነበር

    • @sahirsanam1551
      @sahirsanam1551 2 หลายเดือนก่อน +1

      Yallah yarebb maren.tareken ay mekera wedeyet eyyehedin new

    • @siaw5419
      @siaw5419 2 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂😂🎉

  • @EyuEndu
    @EyuEndu 2 หลายเดือนก่อน +12

    ወይ ጉድ አጋችና ታጋች እሚባለው ነገር በፊልም ነበር እማውቀው አሁን እውን ሆኖ እለት ከእለት ስሰማ ማመን ነው ያቃተኝ ሀገራችን የዚህን ያህል የወመኔ ማጎሪያ ሆናለች ማለት ነው

  • @webetr-vt7nl5zh4k
    @webetr-vt7nl5zh4k 2 หลายเดือนก่อน +16

    መሲ እንኳን ደስ አለሺ 400k

    • @melukongio5148
      @melukongio5148 2 หลายเดือนก่อน +4

      እንደስራዋ ቻናሉ አላደገም

    • @webetr-vt7nl5zh4k
      @webetr-vt7nl5zh4k 2 หลายเดือนก่อน

      @@melukongio5148 እውነት ነው ሼር እያደርግን

    • @saraamagreedavid6763
      @saraamagreedavid6763 2 หลายเดือนก่อน +1

      ⁠ትክክል

  • @Zehara-cp2rf
    @Zehara-cp2rf 2 หลายเดือนก่อน +7

    ወይኔ ጪራሽ ወሎ ባቲ ሀገሬ ይህም ተጀመረ እረ ጉድ ነው ዘንድሮ ምን ጉድ ነው

  • @ሐገሬሰላምሽይብዛ
    @ሐገሬሰላምሽይብዛ 2 หลายเดือนก่อน +8

    አትሌት አበባ አረጋዊ እንኩዋን ደስ አላት ፣ በእውነት አምላክ ቢዘገይም እውነት እውነት ነው፣ ትእግድትም ድፍን ግብይት ምንም ወርቁን ብትወስድም እንደዚሁ ወርቅዋን እንደምታገኝ እርግጠኛ ነኝ፣

  • @BMT368
    @BMT368 2 หลายเดือนก่อน +15

    እር ምን አይነት ጊዜ ነዉ የደርስነዉ እር እንተሳስብ ብር ቅጠል ነዉ ነብሰ ይበልጣል መተሳስብን መርዳዳትን መፍቀርን ቸሩ መድሀኒያለም ላክለን አሜነ ❤❤❤

  • @MahletGiday
    @MahletGiday 2 หลายเดือนก่อน +8

    እንዴት ነው ሰው መታመን የሚቻለው የሩቁን ስንፈራ የቅርብው ሰው ማስፈራበት ዘመን ደረስን ጎረቤት ያልታመነ ማን ሊታመን ነው ፈጣሪ ይታረቀን እንደ ሀፅያታችን እንደ በደላችን ይቅር ይበለን ግዜው ከፍታል እራሳችሁን ጠብቁ

  • @NigstWelde-q2s
    @NigstWelde-q2s 2 หลายเดือนก่อน +4

    እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን ኧረ እኳን በሰላም ተገኘ😢😢😢

  • @mazaendale9312
    @mazaendale9312 2 หลายเดือนก่อน +4

    ኧረ ምን አይነት ጉድ ነዉ የምንሰማዉ በሐገራችን ኢትዮጲያ 😭😭😭😭😭

  • @selomaadeunga5220
    @selomaadeunga5220 2 หลายเดือนก่อน +6

    እንካን በሰላም ወደቤተሰብ ተቀላቀለ ምን አይነት ጉድ ነው እንደዝህ ያለ ትውልድ ኬት ተፈጠር የህግ መላላት ነው ስው በስንቱ ይጨነቃል ይህ የፊልም አይነት ነው ብጣም ያሳዝናል

  • @amenaMuhammed
    @amenaMuhammed 2 หลายเดือนก่อน +2

    አልሐምዱሊላህ እኮንደስአላችሁልጂችሁን አላህ እኮን አላህእርዲችሁ😢😢😢ወደየትነው እምንሂደው

  • @asterseyfu8199
    @asterseyfu8199 2 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር ያለልንን አይነሳንም የራሱ ጊዜ አለው የሚባለው ለዚህ ነው እግዚአብሔር ይመስገን ለሁሉም!!!

  • @KkOo-jj3pz
    @KkOo-jj3pz 2 หลายเดือนก่อน +3

    ነስረሏህ
    እንኳንም አሏህ ነሰረህ ወንድሜዋየ

  • @Wudemake
    @Wudemake 2 หลายเดือนก่อน +2

    እካን ፈጣሬ አተረፈህ የኔአባት እግዜኦ ምን ጉድ ነዉ የመጣብን😢😢😢

  • @yidenekaltadesse8508
    @yidenekaltadesse8508 2 หลายเดือนก่อน +12

    ችግሩ እኮ መንግስት እንደነዚህ አይነት ወንጀለኞችን ጠበቅ ያለ ፍርድ አይሰጥም ፓለቲካው ብቻ አይነካበት መንግስት ዘንባባ ይትከልልን መንገዱን በጎርፍ ያጥለቅልቅልን ጎበዝ የኢትዮጵያ መንግስት 😂😂😂😂😂

  • @meryem...334
    @meryem...334 2 หลายเดือนก่อน +3

    ህግ እናስከብራለን የሚሉትን የሚያግት ቢፈጠር ችግር ያስተምራል የተዴላዴለ ኑሮ ላይ ሆነው ፍትህ ን ለሚያጎሉ ሁሉ ችግር በእነሱላይ ያውርድባቸው ።ህግ የለ ወንጀለኛ ያሻውን ይሰራል።

  • @hayatadem6923
    @hayatadem6923 2 หลายเดือนก่อน +3

    ጰ😢😢😢 ወደአውሬነት ተቀየር ማለት ነው ለኢላሐኢለላሕ😮😮😮😮😭😭😭

  • @lemisederibe2181
    @lemisederibe2181 2 หลายเดือนก่อน +5

    ኧረ ምን ሁነናል ሀገሬ ጠፍታለች
    የሚያለማት አንሶ አጥፊዎች ወልዳለች።
    እንዴትስ በህፃን በልጅ ይጨከናል
    አፍኖ ማቆየት ዲያቢሎስ ሆነናል።
    ማረን!

  • @yeshimebetyirdaw9807
    @yeshimebetyirdaw9807 หลายเดือนก่อน

    የእውነት ሚዲያ ነሽ

  • @CkgtGjgr
    @CkgtGjgr 2 หลายเดือนก่อน +1

    ወይኔ ሀገሬ ባቲ በችግር ስምሽ ተጠራ በፍቅር ነበር የምትጠሪው ያረብ ልባችንን ቅን አርግልን

  • @Mesdes1977
    @Mesdes1977 2 หลายเดือนก่อน +1

    ዘንድሮ እኮ አትሌቶች አልሄድም ቤተ ዘመድ ነው የሄደው 😂😂😂😂

  • @JohnJohn-gt4zv
    @JohnJohn-gt4zv 2 หลายเดือนก่อน +4

    ይህ የቃና ፊልም ውጤት ነው ።

  • @saraaamarech5920
    @saraaamarech5920 2 หลายเดือนก่อน

    አብሮ እየበሉ አብሮ እየኖሩ ጣላት ከጎረቤት ደሞ የብሩ ብዛት ርህራሄ የሌላቸው ፈጣሪ ይጠብቀን እንኳን ተገኘህልን፡አባት

  • @Fanosdebebe-z1g
    @Fanosdebebe-z1g 2 หลายเดือนก่อน +2

    እረምንጉድ ነዉአይቃና እገታን በዛላይ ማየትየጀመረ ትዉልድ ምንእንጠብቃለን

  • @Efrata288
    @Efrata288 2 หลายเดือนก่อน +1

    አጋቾች በፀኑ ወንጀል ቅጣት ካልተቀጡ ገና በምሊዬን አጋቾች ይፈጠራሉ ዋናው ጥብቅ ህግ እግዲጎለብት የሚመለከተው ክፍል ቆራጥ እርምጃ መውሰድ ያለበት ይመስለኛል ህዝብም ትብብር ይጠይቃል ወላጅም ልጁ ወንጀለኛ እንኳ ቢሆን አሳልፎ ለህግ ማቅረብ አለበት ይህ ሰባዊነት በኢትዮጵያ ካልመጣ የመኖር ዋስትና የለም እዬ የቤቱ ለሁሉም ያንኳኳል

  • @Saif-bw9tx
    @Saif-bw9tx 2 หลายเดือนก่อน +1

    አቤቱ ማረን ፈጣሪ 😭😭😭😭😭😭❤️🙏እባክህ ☝️

  • @Mesdes1977
    @Mesdes1977 2 หลายเดือนก่อน +1

    እንዲህ አይነቱን መርዝ በስቅላት መቅጣት ነበር ግን መንግስት የላትም ኢትዮጵያ

  • @ALHAMDULILAH-b4p
    @ALHAMDULILAH-b4p 2 หลายเดือนก่อน

    የዘንድሮውስ ጉድ አላልቅ አለ ያረብ እዝነትህን😢😢

  • @KkOo-jj3pz
    @KkOo-jj3pz 2 หลายเดือนก่อน +1

    ባቲ ወይስ ጆሮየ ነው ውይ እዛው እቤታችን ገባ

  • @bombasticsideye309
    @bombasticsideye309 2 หลายเดือนก่อน +1

    የመጨረሻ ዘመን ላይ ን ሰው ለሰው የሚባላበት ዘመን ዱአ አረጉ ጸልዩ

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 2 หลายเดือนก่อน

    አድነን ጌታዬ ምን አይነት ክፋ ጊዜላይ ደረስን😢

  • @selamabebe7552
    @selamabebe7552 2 หลายเดือนก่อน +3

    በርታ

  • @ma9546
    @ma9546 2 หลายเดือนก่อน

    Congratulations masi

  • @zaynaba4355
    @zaynaba4355 2 หลายเดือนก่อน +4

    Yaa Allhaa uuuuuufff wayiii😭😭😭😭😭😭😭😭☝️💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔🤔🤦🤦🙅🙅🙆🙆🙆♥️♥️

  • @degendegen78
    @degendegen78 2 หลายเดือนก่อน +3

    8 ኛው ሺ እማን ሰማዉ የለ ወዴት እየሄድን እንደሆነ ግራ እጋቢ ነው ❗ ከእገታው ሽያጩ ❗❗❗

  • @frehiwetyonas22
    @frehiwetyonas22 2 หลายเดือนก่อน +1

    በየትኛው ሩጫ ነው??

  • @aynalembaykedag2411
    @aynalembaykedag2411 2 หลายเดือนก่อน +1

    ለምን አየሰገደሉም እነዚህ የሀገር ተሸክሞ ች ናቸው ለሌሎችም ሠቀጣጫ ይሆናል

  • @Alam.alam6334
    @Alam.alam6334 2 หลายเดือนก่อน

    እንደነዚህ አይነት ወንጀለኞችን በአደባባይ መሾት ነበር ለሌቹም ትምህር እንዲሆን ግን ምን ያደርጋል አስረው ይቀልቧቸዋል እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ልጁ በሰላም ተገኘ

  • @amefke2069
    @amefke2069 2 หลายเดือนก่อน +1

    ወይ ዘንድሮ የማንሰማው የለም

  • @brcrrgchihh3303
    @brcrrgchihh3303 2 หลายเดือนก่อน

    በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሁንስ በዛ የሰው ንግድ ተጀመረ ሀገራችን ውስጥ

  • @እምየኢትዮቤቴ
    @እምየኢትዮቤቴ 2 หลายเดือนก่อน +1

    መንግስት ስለሌለ ሀገሪቱ የወንበዴ መፍእንጫ ሆነች!የቆሻሻ ደደቦች ጥርቅም 4 ኪሎ ተከማችተው የኢትዮጵያን ህዝብ አመሱት! The ormema ብልግና they gotta go they don’t know how to lead a country!!

  • @ቅዱስእማኑኤል
    @ቅዱስእማኑኤል 2 หลายเดือนก่อน +2

    ኦነግ ሰታይል ነበር ሰው ማገት በቃ ኦነግ ሰራህን ቀይር ለዘንባባ ብቻ የሚጠነቀቅ መንግሰት ቆይ 16 ሚሊየን አላነሰም😅

  • @IyeFgj-kp4bs
    @IyeFgj-kp4bs 2 หลายเดือนก่อน +1

    😢😢😢😢😢😢በጣም ያሳዝናል

  • @uaeuae2428
    @uaeuae2428 2 หลายเดือนก่อน

    ሀገራችን እየተካሀደ ያለዉነገር ምድነዉ አረ ኡኡኡኡኡኡኡኡ😥😥😥😥😥😥

  • @ARTTUBE7
    @ARTTUBE7 2 หลายเดือนก่อน +4

    congratulations

  • @yeneneshtessema233
    @yeneneshtessema233 2 หลายเดือนก่อน +2

    Because the law is so bad too many crimes are coming out 😢 I'm glad they found the boy safely thanks to God 🙏🙏

  • @HMio-t7c
    @HMio-t7c 2 หลายเดือนก่อน +1

    የኔቅመም

  • @Sahala-ph4gl
    @Sahala-ph4gl 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሱባሀን አላህ

  • @fatumaseid9631
    @fatumaseid9631 2 หลายเดือนก่อน +1

    ያአላህ❤❤❤❤❤ወንድም

  • @asterseyfu8199
    @asterseyfu8199 2 หลายเดือนก่อน +2

    ወይ ጊዜ!!!

  • @ShibibaAtoipi
    @ShibibaAtoipi 2 หลายเดือนก่อน +1

    ምናለ የቅረብ ሰዉ በቤተሰብ እንድህ ሲሰራ አነደን ወነጀለኛ ተገበዉን ቅጣት በሰጠት አንገተን መቁረጥ

  • @fjgdgg1538
    @fjgdgg1538 2 หลายเดือนก่อน +3

    የህ ማግት ምዲነዉ ተደጋገመ

  • @hailubekele4311
    @hailubekele4311 2 หลายเดือนก่อน

    እንዲህ አይነቱን ወንጀል ማስቆም የሚቻለው አጋቾቹ ላይ አስተማሪ የሆነ እርምጃ ሲወሰድ ነው::

  • @fatumaseid9631
    @fatumaseid9631 2 หลายเดือนก่อน +2

    ያረብ😢😢😢😢😢😢

  • @GvuThj
    @GvuThj 2 หลายเดือนก่อน +1

    ,መብሩክ

  • @liyamebratu9694
    @liyamebratu9694 2 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ያሳዝናል😢

  • @weyeinshtdiri8703
    @weyeinshtdiri8703 2 หลายเดือนก่อน +2

    Abiy Ahmed eyemerati yalechi hager gudua malekiya yelewim

    • @6s8f7d
      @6s8f7d 2 หลายเดือนก่อน

      Demo esu min agebaw😂😂😂

  • @sphonetastic3796
    @sphonetastic3796 2 หลายเดือนก่อน

    ይገደል 😢😢😢

  • @እህተገብረኤል
    @እህተገብረኤል 2 หลายเดือนก่อน +1

    እረ😢😢😢😢

  • @GvuThj
    @GvuThj 2 หลายเดือนก่อน +2

    የገደሉ

  • @toorijaan7325
    @toorijaan7325 2 หลายเดือนก่อน +1

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @AbiyAhemdundected
    @AbiyAhemdundected 2 หลายเดือนก่อน +18

    የኢትዮጵይ መንግስት ለዘንባባ ብቻ ነው የሚጨነቀው ሀገሪቱ እንድስው የሚያስብ መንግስት ካጣች 5 አመት ህናት

    • @yeshashworkbeyene2082
      @yeshashworkbeyene2082 2 หลายเดือนก่อน +2

      ውሸት ውሸት ውሸት

    • @nonenone3420
      @nonenone3420 2 หลายเดือนก่อน

      Aynahu yetefa Amhara always making trouble in the country

  • @BurktayitMelaku
    @BurktayitMelaku 2 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ወገኖቼ ይሄን ቃና የሚባል የቴቪ
    ፕሮግራም ከ ኢትዮጵያ ምድር ከላስቆማቹ እዛ ላይ የሚዩትን ፊልም
    በወገናቸው ላይ የሚፈፅሙ ቃናን
    አስቆሙ የቱርክ ድራማዎች ይቁም !

  • @ዱኒያድካምብቻ
    @ዱኒያድካምብቻ 2 หลายเดือนก่อน +1

    አኔ ያሁን ዘመን ወጣቶች ሰይጣን የሆኑነዉ

  • @ybk3551
    @ybk3551 2 หลายเดือนก่อน +3

    መንግስት፣ ሰውን፡ የሚያግቱ፡ ሲያዙ፣ ለምን፡ ህይወታቸውን በሙሉ፡ እስር ቤት፡ እንዲያሰልፉ፡ አይደረግም : መሲ: ይሄ፡ ቀልድ፡ አይደለም፡ ህዝቡ፡ መንግስትን መጠየቅ አለበት።

    • @DirbBamly
      @DirbBamly 2 หลายเดือนก่อน +2

      Semi sienore ko new hzeb ymitykew

    • @abebebelew13
      @abebebelew13 2 หลายเดือนก่อน

      መንግሥትም እኮ ህዝቡን አግቶታል😂 ለህዝብ ጥያቄ መልስ የሚሰጥ መንግሥት ስለሌለን አጋቾቹን እባካችሁ ተዉን ብለን ብንጠይቅ ይቀላል::

  • @bentennyson3274
    @bentennyson3274 2 หลายเดือนก่อน +1

    😭😭

  • @TirengoAbate
    @TirengoAbate 2 หลายเดือนก่อน

    በአደባባይ መሰቀል ወይም በህይወት እያሉ በቁማቸው ማቃጠል ነው

  • @ruthdesta5054
    @ruthdesta5054 2 หลายเดือนก่อน +2

    🎉

  • @emmabader7307
    @emmabader7307 2 หลายเดือนก่อน +1

    Basimab bawald kabad nw😢😢😢😢

  • @MasaratTaye-p2o
    @MasaratTaye-p2o 2 หลายเดือนก่อน

    Salam lasawu lijii bamuuluu❤❤

  • @hoolyhloo3815
    @hoolyhloo3815 2 หลายเดือนก่อน +1

    Ooooooo😢☝️🤲☝️

  • @sarahbay3607
    @sarahbay3607 2 หลายเดือนก่อน +1

    Mesi ashebir masheberun kaltewe Ethiopia simu aynesam

  • @asdpeh3842
    @asdpeh3842 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚኦ ኢትዮፕያ 😭😭😭😭😭😭😭🤭🤭🤭🤭🤭🤭

  • @TedBell-i7y
    @TedBell-i7y 2 หลายเดือนก่อน

    እንደዚህ አይነቱን ወንጀለኛ በጥይት ግንባሩን ብሎ መገላገል ነው። ከዚያ በኋላ ለሌላው ጥሩ መማሪያ ይሆናል

  • @Amen-qd4xs
    @Amen-qd4xs 2 หลายเดือนก่อน +1

    Mesi❤.

  • @ShibreSis-ir2uy
    @ShibreSis-ir2uy 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ElfuAsrat
    @ElfuAsrat 2 หลายเดือนก่อน +1

    😭😭😭💔💔💔☝️

  • @umumryembintabrudin7277
    @umumryembintabrudin7277 2 หลายเดือนก่อน

    ወይ ጉድ

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela8327 2 หลายเดือนก่อน

    ኢትዮጵያ ብቻ ነው ሰው ማገት ያለው

  • @umumryembintabrudin7277
    @umumryembintabrudin7277 2 หลายเดือนก่อน

    አላህ አክበር

  • @selamfikri
    @selamfikri 2 หลายเดือนก่อน

    Ab hagerna kemzi key mesena netenkek deki eriy 🙏🇪🇷🇪🇹

  • @ehit2toooy933
    @ehit2toooy933 2 หลายเดือนก่อน +2

    ይሄ እድሜልክ እስራት ያስፈልገዋል

  • @AaAa-lm1ui
    @AaAa-lm1ui 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @GvuThj
    @GvuThj 2 หลายเดือนก่อน +1

    ,የማት..ፍርዲ..የሑና

  • @እምየኢትዮቤቴ
    @እምየኢትዮቤቴ 2 หลายเดือนก่อน

    አጋጆች በአደባባይ ይስቅቀሉ::

  • @sarahbay3607
    @sarahbay3607 2 หลายเดือนก่อน +1

    Alemeggdelachew

  • @tadelakidane101
    @tadelakidane101 2 หลายเดือนก่อน

    Enkuane beselam metalacheu

  • @عبدالله-س2ل1ض
    @عبدالله-س2ل1ض 2 หลายเดือนก่อน +1

    ይህማ መገደል አለበት አይ 😢😢

  • @mbariso
    @mbariso 2 หลายเดือนก่อน

    ወያኔ ናፍቆናል

  • @yalemtsehaybirhanie
    @yalemtsehaybirhanie 2 หลายเดือนก่อน

    Megedel alebachew

  • @Raheema-f9x
    @Raheema-f9x 2 หลายเดือนก่อน

    Abate yasawe chikane

  • @AsQw-fu4uq
    @AsQw-fu4uq 2 หลายเดือนก่อน +3

    እሔዝንባም መንግስት ለዘንባባ ሲሆን ያለጋን ህዝባችን ግንምንድነውችግራችሁ

    • @nonenone3420
      @nonenone3420 2 หลายเดือนก่อน

      before Zenbaba Komata people always problem for the country

  • @GvuThj
    @GvuThj 2 หลายเดือนก่อน +2

    የገደሉ

  • @alemtsehayyegezaw1681
    @alemtsehayyegezaw1681 2 หลายเดือนก่อน

    በጣም ያሳዝናል😢😢😢😢😢😢

  • @fatumaseid9631
    @fatumaseid9631 2 หลายเดือนก่อน +1

    😢😢😢😢😢😢😢

  • @እምየኢትዮቤቴ
    @እምየኢትዮቤቴ 2 หลายเดือนก่อน

    መንግስት ስለሌለ ሀገሪቱ የወንበዴ መፍእንጫ ሆነች!የቆሻሻ ደደቦች ጥርቅም 4 ኪሎ ተከማችተው የኢትዮጵያን ህዝብ አመሱት! The ormema ብልግና they gotta go they don’t know how to lead a country!!