ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ኧረ መምህር ተቸግሪያለዉ የምናገረውን በተቃራኒ ነዉ የሚተረጉሙት የማወራውን ጆሮአቸዉ ጋር ሲደርስ ይቀየራል እንዴ እያልኩ ግራ ነዉ የሚገባኝ እስኪ እንዲህ የተቸገረ ማነዉ ላይክ አድርጉ መምህራችን መልስ እንዲመልስልን😢ውይ ማስረዳትም ይደክማል ስናገርም ጨቅጫቃ ና ቁጡ አድርገዉ ነዉ የሚረዱኝ ዝም ስልም ዝምታዬ ይረብሻቸዋል. ዝም ከምትዪ ብትቆጪ ይሻላል ስናገርም አንግባባም ውይ ለማስረዳት ይደክማል.
Ayzosh ehitachin, yihe ye bizu sew chigir Yimselengal! Ene garem ale! Min tadergalesh meselesh, kemawrat befit Selam Leki tselot adrigi, embete hoy andebet hunging beyat, lelaw demo menfesun yemiyadergewun neger eyettsafsh kuankua mitazaba, kene wede sewoch hedeh enesu milungin belela neger mitkeyir elash ketkichiw! Ayzosh berchi
እኔም ይኸዉ እንዳችዉ ሆኜ ከስንቱ ተቆራረጥኩ በፀሎት አስቡኝ እህተ ማርያም
😢😢😢😢
እህት አንቺ ብቻ አይደለሽም የብዙዎቻችን ችግር ነዉ.
የቡዙዎ ችግር ነዉ አንድዬ ይርደን
ከእሳት የሚታደግ ቅዱስ መልዐክ ታምረኛ ገብርኤል ሲመጣ ፍቅር ሰላም አለዉ በእኛ ገብርኤል ነዉ ሥምህ ብዙዎች ጠርተውህ ያላፈሩብህ! ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን መምህራችን!
የውድ መምህራችን የመንፈስ ቁዱስ ፍሬዎች የእማ ፍቅር ልጆች የአብሳሪው መልአክ ቁዱስ ገብርኤል ወዳጆች እና አክባሪዎች ሁላቹም ከኔ የበረታቹ ደካማና ሐጥያተኛዋ እህታቹ ወለተኪዳን እያላቹ በፀሎታቹ አስቡኝ ከተሰደድኩኝ ከ 25 ዓመት በላይ ሆኖኛል ግን ምንም የለኝም ካለልጅ በስተቀር 🤲🏽🤲🏽🤲🏽
የእማ ፍቅር ልጆች ❤የተስፋ ሥላሴ ቤተሰቦች ❤ደካማዋ እታችሁን ወለተ ኢየሱስ ብላችሁ በፀሎታችሁ ዐስቧት😢😢😢
የህዝቡ ችግር ብዙ ነዉ እባካችሁ የቤተክርስቲያን አባቶች የመምህር ተስፋዬን ስራ አክብራችሁ የነሱን ጸጋ በጸሎት በሰግድት በጾም ንስሃ ገብታች በቅንንነት ህዝቡን አገልግሉ
*+++ሰቆቃወ ነፍስ [ለታመመች ነፍስ]+++* ነፍሴ ሆይ! በጨለመው ሕይወትሽ ላይ የንስሓን መብራት አብሪበት ደካማዋ ነፍሴ ሆይ! ጠበቃና የሚያቋቁም እንኳን አላሰናዳሽ ከእንግዲህ ዳግም መመለስ ወደማትችይበት ሞት እያቻኮለ ይወስድሻልና ከሥጋ ተለይተሽ ከመሔድሽ በፊት ስንቅን አዘጋጂ፡፡ሰነፍ የሚሞት የዚህ ቁርበት አካሉን ነገር እያሰበ ያሳለፈውን መከራና እና ችግር በሕሊናው እየመላለሰ ያለቅሳል ብልህ ግን ነፍሱ ጢሱ ከሚያሳምም ባሕረ እሳት ገሃነም የመስጠሟን ነገር እያሰበ ስለ ነፍሱ መጥፋት ዕንባውን ያፈሳል፡፡ነፍሴ ሆይ! መመለስ ከሌለበት ከሩቁ ሀገር ከመሔድሽ በፊት ስለምን ስንቅን አታዘጋጂም? የወደቀ አይነሣምን? የተኛስ አይነቃምን? ታዲያ ስለምን ትተኛለሽ? በዚህ ዓመት ግማሹ እድሜ የተጨመረልሽ ስለበደልሽ እንድታለቅሺ ንስሓም እንድትገቢ አይደለምን?ነፍሴ ሆይ! የምሕረት አምላክ የኃጢአተኛን ሞት አይሻምና ንስሓም እስኪገባ በደለኛውን ይታገሳልና የነፍስሽን መድኃኒት እየፈለግሽ በየጊዜው ጠዋትና ማታ ኃያልና ታጋሽ ወደሆነው ቸር አምላክ ለጸሎት ወደ ቤተ መቅደስ ገሥግሺ🙏ዲያቆን ደረጀ ድንቁ ስለ ንስሐ ካስተማረው ትምህር በትንሽ ፃፍኩላቹህ አንብቡት❤
እሺ የኔ ውድ ❤❤❤
አረ በጣም ትልቅ ነገር ነው ማንበብ ብቻ ሳይሆን እንድኖረው በፅሑፉ ምክንያት የገሰፀኝ እግዝአብሔር ይመሰገን ፅሁፉ የኔ ሂወት ነው የሚገልፀው በጣም ይገርማል እንቅልፋም ነኝ ግን ለንስሃ እድሜ እንደጨመረልኝ ደግሞ እረዳለሁኝ ተግባር ላይ ግን 0 ነኝ
. እናመስግናለን ❤❤❤
በፀሎታችሁ አስቡኝ ወልዴ ጊወርጊስ ወለተ ማሪያም እያላችሁ እጮኛየ ናት ከ8 አመት በላይ ሁኖናል በሰላም እድንገናኝ
እንኳን ላሳደገኝ ሊቀመሊኩ አባቴ ለተህሳስ 19 ቅዱሰ ገብረኤል አመታዌ ቀን አደረሣችሁ መምህረዬ ከነ ተማሬዎችህ
እንዃን ለገናናው ለራማው መልአክ ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሳቹህ ምእመናን ረድኤት በረከት ጸሎት ምልጃው አይለየን አሜን ከነገ ወዲያ በሃዋሳ በድምቀት ይገከበራል ለኢትዮጵያ ይጸለያል ከቻላቹህ ሂዱ❤
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
አሜን አሜን አሜን እንኳንም አብሮ አደረሰን
Amen Enkuan Abro Andersen
አሜን አሜን አሜን❤❤❤እኛም ከስደት ተመልሰን በቤቱ ያኑረን 😢አመታዊ ንግስ ፡ሰንበት ትዝ ሲለኝ😢😢😢ሁሌም አለቅሳለዉ ኢትዮጵያዬ ና ቤተክርስቲያዬ ሳስብ😢😢😢😢😢ዉስጤ ይከፋል😢😢😢
አቤቱ ጌታ ሆይ መስማት ብቻ ሆነብኝ የተግባር ሰዉ አዶርገኝ😢😢😢
Amen ❤
"እኔ ግን ሁልጊዜ ተስፋ አደርጋለሁ፥ በምስጋናህም ሁሉ ላይ እጨምራለሁ።... ዝማሬን ባቀርብሁልህ ጊዜ ከንፈሮቼ ደስ ይላቸዋል፥ አንተ ያዳንሃትም ነፍሴ።" መዝ 70(71):14፨፨፨፨፨፨፨❤❤❤❤❤❤❤፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨
እንኳን ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ክብረ በአል አደረሰን በዚህ አመት ኢትዮጵያ ባለማክበራችን ቅር ብሎናል ለማንኛውም እንደኔ በቅዱስ ገብርኤል ቀን የተወለዳችሁ በበለጠ እንደምታከብሩት ተስፋ አደርጋለሁ።
እንኳን ለመለአኩ ቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ክብረ በአሉ ዋዜማ አደረሳችሁ 3 ቱን ህፃናት ከሳት እንዳዳናቸው ሀገራችን እና ተዋህዶ እምነታችንን ከጠላት እጅ ይጠብቅንልን ጥሩ ውይይት ነበር መምህርየ በርታልን አባታችን በለህበት ቅዱስ ገብርኤል ከእኔ ቤተሰብክ ይጠብቅልንአባታችን ፃድቁ አቡነ ሰላማ በረከታቸው ይደርብን እንኳን አደረሳችሁ🥰❤
እንዴት አመሻቹ እህት ወንድሞቼ እንኳን ለአባታችን አባ ሰላማ እና እናታችን ፀበለ ማርያም ወራዊ ክብረ ቀን በሰላም አደረሳቹ
መም በዚህች እርጉም አለም አንተ የመሰለ አገልጋይ ባርያ ጌታ መገኘቱ ጌታ ይመስገን
🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️ሊቀ መላእክት ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን ኢትዮጵያን ይባርክ 🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅 ዬኛ አቡነ ተክለ ሃይማኖት እና ኣቡነ ሀብት ማርያም እና ኣቡነ ግብር መንፈስ ቅዱስ ይጠብቀን እትዮጵያንንን በምህረቱ ይስብልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆ሰማእቷ ቅዲስት ኣርሴማ እና ክርስቶስ ሰምራ 🏺🏺🏺🏺🏺🏺🏺🏺🏺🏺🏺🏺🏺🏺🌹🏺🏺🏺🏺🏺🏺🏺🏺🏺🏺🏺🏺🏺🏺🏺🏺🏺🏺🏺🏺🏺🏺🏺🏺🏺🏺🏺🏺🏺🏺🏺 ምልኣኩ ቅዱስ ሚካኤል እና ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን ኢትዮጵያን ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ሀገራችንን በምህረቱ ይስብልን ⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛⚖️💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏📢📢📢📢📢📢📢📢📢📢📢📢📢📢📢📢📢📢📢📢📢📢📢📢📢📢📢📢📢📢💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💯💯💯💯💯💯💯💯💯ዬዳውት ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ተስፈ ሥላሴን አስብልንንንንንንንን 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯
በፀሎት አትርሱን 😢😢😢ወለተ ሚካኤልወለተ ስላሴወለተ ስላሴወለተ ገብርኤል ገብረ ስላሴገብረ መስቀል እእተ ገብርኤልወለተ ጊወርጊስ ብላችሁ መምህራችን ቃለ ሂወትን ያሠማልን ❤❤❤❤❤
ሊቀ መላኩ ቅዱስ ሚካኤል ያስብሽ እህቴ
መምህራችን ደስ የሚል ውይይት ነበር በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋው ያብዛልህ ምእመናን ደህና እደሩ ☦️🙏
አሜን አሜን አሜን
በጸሎት አስቡኝ እህት ወድሞች ወለተ ማርያም እያላችሁ
ባንተ ላይ ዐድሮ ያስተማረን ቅዱስ እግዚአብሔር ይመስገን በዕውነት! ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር ዕማ ፍቅር የዐገልግሎት ዘመንህን ትባርክልህ!
እውነት በጣም ደሰ የሚል ቆይታ ነበር ጸጋውን ያብዛልህ ረቡኒ ምእመናን ጥርሴ በጣም እያመመኝ ነው በጾሎት አሰቡኝ😢
ውይ የጥርስ ህማም ለጠላትም ኣይስጠው በስመኣብ እኔም ሞክሬው አለው በጣም ይነዘንዛም እግዚኣብሔር ይማርሽ እህቴ ❤
ወለተ ማርያም አሜን ፫ እግዚአብሔር ይመስገን መምህር አምላከ ቅዱሳን ይጠብቅልን በጣም ደስ የሚል መርሐ ግብር ነበረ የሰማነውን በልቦናችን ሰሌዳ ያውልብን ያሳድርብን እልልልል 👏👏ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
ይህን ሆኛለሁ ለማለት እቸገራለሁ ነገር ግን አንድ ቀን ቸሩ ፈጣሪ ይጠራኛል አሜን ፈቃዱ ይሁን
ኤርትራዊው ወንድሜ የጠየቀው እና የመለሰክለት ለኛም ትምህርት ነው። የእህቴን የባሏን እናት አሰቆርቧቸው ሰንላቸው እናታችን ተራጋሚ ናት እያሉ ሰበብ ይፈልጋሉ እኔ ደግሞ ታዲያ እኮ ቅዱሰ ቁርባን መዳኒታቸው ይሆናል መራገምን ያቆማሉ እንላቸዋለን ግን እሰካሁን ልጆቻቸው አሻፈረኝ እንዳሉ ነው😢
መምርዬ እመብርአን ትጠብቅክ ከነቤተሰቦችክ ❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ...መምህር እግዚአብሔር እረዥም እድሜ ከጤና ጋር እስከ ሁሉም ቤተሰቦችህ ያድልህ አይዞህ በርታ ለስንቱ ችግረኛ እና መከረኛ ህዝብ በስጋእና በነፍስ እንዲድን እያደረግህ ነው....
እባክህን ምህርየየ ተቸግሬ አለሁ በስደት ላይሁኘ ተችግሬ አለሁ አባትየ አተንላገኝ ሦሥት አመት. ላገኝህ ወጥቸወርጀ አለሁ እክህን መምህርየ. ሥልክህን. ክፍትልኝ. የድንግልጅ. እረዳኝ. ድረሥልኝ
አግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ተስፋ ስላሴን ከነ ቤተሰቦችህ አማ ፍቅር ትጠብቅህሶሊያና አግዚአብሔር ይማርሽ አይዞሽ መምህራችን በጣም ደስ የሚል ብዙ የምንማርበት ወይይት ነበር አናመሰግናለን ዝማሬ መላአከትን ያሰማልን
መምህራችን እግዚአብሔር ከፈቀድ እነም የምያስተማር ታርክ አለኝ እና ምስክር አለኝ😢😢😢 ብዝ ፈተና ውስጥ ነኝ ያልውት በፂሎታችን አስቡኝ ወለት ማርያም 🙏🙏😭😭😭
ውይ እኔም ኤርትራ ነው ያሉ ቤተስቤ ቁረቡ ንስሃ ግቡ ቢባሉ ማኣት ጣጣ ሰበብ ነው ሚያበዙ እና ኣንዳንዶቹ ደሞ ቤተስቦቸ ምን ሃጥያት ኣለብኝ ይላሉ ስለዚ ድርቅ ያለ ሰይጣን ነው ያዛቸው እና ፈጣሪ ይርዳቸው ❤
አሜን:: ሁሉም ቤተሰብ አንድ አይነት ነው እንዴ:: ደሞ እንደነሱ ቤተክርስቲያን ሚመላለስ የለም እኮ::
Aboy keman entay hatiat aleni nsha deatw eluni😅 and keman zfelto hatiatu tsebtsibelu, lokumats tebahile
እኔ ፈልጌሽነበር ነይ በኔ
አባቴ ኤርትራነው ግን ማግኘት አልቻልሁም እድትረጅኝ ፈልጌ ቶነበር እህቴ
እመቤቴ ትጠብቅክ ከነ ቤተሰብክ ዘመነክ ይባረክ ❤❤❤
አሜን፫እግዜብሄርይመሠገን፣ደሥየሚሌ፣ወይይት፣ነበር፣ቃለህይወት፣ዝማሬ፣መላይከትያሠማልን፣ሀገራችን፣ኢትዮጵያን፣ሠላሞን፣ይመልሥልን፣፣በሠማነው፣ፈሬ፣እንድናፈራ፣ልዑልአምላካችንይርዳን፣አሜን፫
መምህርዬ ቃለ ህይወት ያሰማልን ደዋዮችም እናመሰግናለን ከናተ ብዙ ተምረናል በተለይ ወደ መጨረሻ ላይ ያለችው ልጅ የኔንም እናት ቤተሰብ እዴት እደማረጋቸው ግራ ገብቶኛል እኔም እድሉን አጊቼው ሐሳቤን ተናግሬ መፍትሔ አገኛለሁ ብዬ አስባለሁ መምህር በትምህርትህ ብዙ ተምረናል በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
ሰላመ ክርስቶስ ከሁላችንም ጋር ይሁን በማርያም ሰለ ቡዳ ለጋብቻ ይፈቀዳል ውይስ አይፈቀድም ጎደኛየ ነው እና ሰውግን ጥሩ አሰተያየት ጥሩ አይደለም መክር ስጡኝ በማርያም ጨቆኛል😢😢😢😢
መምህር እኔ ትዳር እፈልግሎው ግን ያተ ተማሪ ነው እምፈልገው. ድሃ ይሁን ሃብታም. ሳልል. ያንተ ተማሪ ብቻ ይሁን. የትዳሬ ዕድል. በመተት ተወስዳዋል. እግዚአብሔር እንደረዳኝ ለእግዚአብሔር ንገርልኝ. እንደ ሳራ ወለተ ራጉኤል የረዳ. ለቁድስ ሩፋኤል ልኮ. እን ድ. ረዳኝ በፆሎት. ዝሕግዘኒ እየ ዝደሊ
እግዚኣብሔር ይሓግዝኺ ማዓረይ❤
Amlak making yikun
መምህር እባክህ በእማ ፍቅር ጸሎት አደርጉለሰኝ የመምህር ትማሪውች ወለተ ሰላሴ እሰክ ቤተሰቦችዎ
የእግዚአብሔር ቤተሰቦች በፆለት አሰቡኝ ወለተ ከዳን እያላችሁ
ቃል ህይወት ያሰማልን ❤❤
እግዚአብሔር ይስጥልን መምህርየ ጡሩ ምሽት ነበር እናመሰግናለን ሺ አመት ኑርልን እንቁ መምህራችን ካተ ስቱን ተማርን ❤❤❤
መምህርዬ ዝማሬ መላክን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
ሶሊየ የኔ ውድ እግዚአብሔር አምላክ ይማርሺ ሁላቹሁም ወለተ ስላሴ እያላችህ አስቡዋት እመብርሀን ትዳብስሺ ናፈቀሺናል
በፀሎት አስቡን ወለተ ፃዲቅ እና ስርጉተ ማርያም ብላችሁ
በፀሎት አስበኝ ወለተ ማርያም ነኝ ❤❤❤
መምህራችን እንካን ደህና መጣህ እድሜህን ያርዝምልን ቁዱስ ገብርኤል ከነቤተስብህ ከለላ ይሁንህ ክፉ ኣይንካህ ኣሜን❤❤❤
ከእሳት የሚታደግ ቅዱስ መላእክ ታምረኛ ገብርኤል ሲመጣ ፍቅር ሰላም አለው ከኛ 😢 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህር
አባቴ እደዝ አይነቱን ሰው አይነቱ አይምሮን መስረቅ ልማዳቸው ነው እግዚአብሔር ይገሰፃቸው ❤
እንኳንም አብሮ አደረሰን መምህራችን
ሰላም ብያለው መምህር ያንተን ትምህርት ሳዳምጥ እራሴን ህየሕይወት ታሪክእዛው ውስጥ አግቻለውና መቼ በውስጥ መስመር እንማወራዎት እግዚአብሔር ብቻ ይርዳኝ አመሰግናለሁ
Egzabiher yimsgen memihir amen kale hiwot yasemalen tsgawin yabezaleh betammm dessss yemil wuyeyet new 💚💛❤🤲👏
እስኪ ማነዉ ቪዲዮውን በላይክ የሚጀምረዉ የመምህር ቤተሰቦቸ
እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤እንኳን ለመለአኩ ቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ክብረ በአሉ ዋዜሜ አደረሳችሁ ❤❤❤ከጠላት እጅ❤❤❤ይጠብቀን❤❤❤
ሶሉዬ እግዚአብሔር ይማርሽ
Enkuan abero aderesen memeher 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
መምህርዬ የወይይትና የጥያቄህን ፕሮግራም በላይቭ በመመለሱ በጣም ደስ ብሎኛል ፈጣሪ ይመስገን ቃለ ሒዎትን ያሰማልን መምህርዬ ሳትፈልግ ዘር ቆጠራ አስገቡህ😁
መምህራትችን እድሜና ጤና ይስጣቹ❤❤
እግዚአብሔር አምላክ በምህረት እጁ ይዳብስሽ እመቤቴ ካንቺ ጋር ትሁን ሶሊ
አሥከለ ማርያምወልደ ዮሀንሥ በአንተ አፍ ጸልይልኝ
አሜን አሜን አሜን በእውነቱ ደስ የሚል ውይይት ነበር መምህራችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ እግዚአብሔር ከነ ቤተሰቦችህ ይጠብቅህ
እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤እኔብቻነኝ ብየ እጨነቅነበር❤❤❤የኔምችግርነው❤❤ መፍትሄውን ቅርብአርግን😢😢😢አሜን(፫)
አባቴ ሕረ ብዙ ነገር አለኝ የማነጋግርሕ አለ በጣም የቸገረኝ አለ እባክህን ሕባክህን በጣም አመሰግናለው ሶልያናን እግዚአብሔር ይማራት ❤
መምህርዬ ባገኝክ ደስስ ይለኛል
መምህርእኔጋርደግሞየሆነመፈስአለ፣ምንላርግ፣እደዉበፀሎታቹህእስቡን😢😢
የኔበሽታእዚህላይተገለጠንኝ፣ህልመለሊትበጣምያስቸግረኛል😢😢😢በጣምፈጣሪንለማማረርይገፈፈኛል😢😢ህልመለሊትለማጥፈትእዴትላድርግመምህርበፀሎታቹህእስቡኝ😢😢
Ljitua yanesachiw asab yenem chigr new selam lemalet inkoan feralehu betam yekerebugn guadegnochi kalhonu
ረቡኒ ምርጥ ምርጥ አስተማሪ ውይይት ነበር ቃለ ህይወት ያሰማልን እማ ፍቅር ትጠብቅልን🎉❤❤❤❤❤❤
መምህር ወልተኪዳን አባላለሁ ቤሩት ነው የምኖረው ጠሎት የቼ ንቀት ኪንን
አሜን መምህር ቃለሂወት
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ baagaaa gesani mati waqayuu qulqulaa gabariyale kabaje wagaa atina
አሜንአሜንአሜን
እኔ እምለዉ ትምህርት ሳዳምጥ እቅልፍ በጣም ያቀላፋኛል መፈትሔ👏👏👏👏😢😢😢😢😢😢😢
ተኝተሽ አታዳምጪ ስራ እየሰራሽ ብልቱዝ ኤርፎን ገዝተሽ አዳምጪ
ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን
መምህራችን የአግልግሎ እደመ ይጨመርልን አሜን ❤❤❤❤
አሜን (፫)❤❤❤❤😢
እግዝሐብሔሄር ታላቅ ነው ምወደው መዝሙር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Egziyabher endime ena tenawin yadelik selamun hulu yadlik kene betsabochik Memihirachin
Eyesus Kirstos Yadenal Ene Be Raee Eyesusee New Yadanej Yefewesej Kibir Hulu Lante Yihun Eyesusee Abate Medanite
አሜንአሜንአሜን🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
Enkun le melaku kudus gebrieal ametawi kibre beal be selam aderesahu ehit wondimoche
Embt klejagar kmahlachn ayelun
መምሕሪ እድሜ እና ጤና ያድልልኝ😍😍🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን
መምህር እ/ር ይጠብቅህ
እ/ር❌እግዚአብሔር ማሳጠር አይቻልም እህቴ
Amen(3)✝️🤲🤲🤲😢😢😢😢
Memir tesifaye edimena xenani yisxik amilake esraeli
ቃለህይወትያሠማልን
mamihara ikwani basalm mataki Amen Amen Amen goduliyase
ስላም መምህር ተስፋዬ እባክህን ተቸግሬነው እንተን ማግኘት እፈልጋለሁ ይሄን መልእክት የምታዩ እህት ወንድሞቼ የመምህርን ስልክ ፃፉልኝ ስልኩን ተሳሰቼ ነው መስልኝ ብደውል እንቢ አለኝ እባካችሁ
desss Yemil Neber Temirenal Temesgen ❤
ዝማረ መላሀክት ያሰማልን
ቃለህወት ያሰማልን መምርይ ❤❤
ውይ ይኸማ የኔም ችግር ነው ከልጅነቴ ጀምሮ ዝም ያልኩ ነኝ ግን አች ዝጋታም አውሪ ምናምን ይሉኛል እያወኩት እራሱ ላወራ እፈራለሁ ብየብየ ከተናገርኩ ትገንብኛለች ትንሽየዋ ነገር ከዛ ይጨቀኛል ብናገርስ ቢጠሉኝስ ቢከፋቸውስ እያልኩ እሳቀቃለሁ ተናግሬ ግን በውስጤ አያምኑኝም ይሆናል የሚል ስሜት ይመጣብኛል ከዛም ዝም ካልኩ ደግሞ አች ድብቅ ነሽ ውስጥሽ አይገኝም ይሉኛል ብየብየ ከቀረብኩ ግልፅ ነኝ ሳወራ አልደብቅም ለሰው ግን ልብሽ አይገኝም ነው የሚሉኝ እና በጣም እናደዳለሁ
መምህር ከልጁ ግራ ስታወራ ልጆች ወደ ውስጥ ይግቡ አልክ ልጆች ይሰማሉ እና በፊት እከታተልህ ነበር ግን ረዥም ሰአት እምታወሩት ስላልተመቸኝ ተውኩት እና ውጪ ያለን ሰዎች ከልጆቻችን ጋር ስለምንሰማ ባጭሩ ቢሆን ካጠፋሁ ይቅርታ ትግልን አስተያየት ነው የሰጠሁት።
አትናናደድ መምህርዬ ተዋቸው🌺🌺🌺
አሜን አሜን
እግዚአብሔር ይማራት❤❤❤
እኔም መምርዬ የምነገረው ነገር ውድሌላ ይውስዱብኝል ብዙ ሰወች አይረዱኝም መምርዬ
Thanks
Egzabeher yestelen
እኔ እራሱ ተቀራኒ እፆታ እጠላለሁ ልቤ ከአንድ ሰው ጋር ብቻ ያለው እሱ ደሞ ላወራው ስፈልግ የውስጤን ማውራት አልቻልኩም ስለፍቅር ስለወደፊታችን እንድናወራ ስለማይፈልግ ተወኩት ብዙ ነገር ተፈጥሮል ግን አሁን ግራ ገባኝ በቃ ተሰፋ ቆረጥኩ እድሜ ያሳስበኛ ማግባት እፈልጋለሁ የምቀርባቸው ወንዶች ሁሉ ጭን ስር ብቻ የሚውቁት ውሸታም ነው የማገኘው በቃ አስተጠለኝ ለዛ ግራ ገባኝ
መምህርየ
አሜንአሜን❤❤❤❤❤
ኧረ መምህር ተቸግሪያለዉ የምናገረውን በተቃራኒ ነዉ የሚተረጉሙት የማወራውን ጆሮአቸዉ ጋር ሲደርስ ይቀየራል እንዴ እያልኩ ግራ ነዉ የሚገባኝ እስኪ እንዲህ የተቸገረ ማነዉ ላይክ አድርጉ መምህራችን መልስ እንዲመልስልን😢
ውይ ማስረዳትም ይደክማል
ስናገርም ጨቅጫቃ ና ቁጡ አድርገዉ ነዉ የሚረዱኝ ዝም ስልም ዝምታዬ ይረብሻቸዋል. ዝም ከምትዪ ብትቆጪ ይሻላል ስናገርም አንግባባም ውይ ለማስረዳት ይደክማል.
Ayzosh ehitachin, yihe ye bizu sew chigir Yimselengal! Ene garem ale! Min tadergalesh meselesh, kemawrat befit Selam Leki tselot adrigi, embete hoy andebet hunging beyat, lelaw demo menfesun yemiyadergewun neger eyettsafsh kuankua mitazaba, kene wede sewoch hedeh enesu milungin belela neger mitkeyir elash ketkichiw! Ayzosh berchi
እኔም ይኸዉ እንዳችዉ ሆኜ ከስንቱ ተቆራረጥኩ በፀሎት አስቡኝ እህተ ማርያም
😢😢😢😢
እህት አንቺ ብቻ አይደለሽም የብዙዎቻችን ችግር ነዉ.
የቡዙዎ ችግር ነዉ አንድዬ ይርደን
ከእሳት የሚታደግ ቅዱስ መልዐክ ታምረኛ
ገብርኤል ሲመጣ ፍቅር ሰላም አለዉ በእኛ
ገብርኤል ነዉ ሥምህ ብዙዎች ጠርተውህ ያላፈሩብህ! ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን መምህራችን!
የውድ መምህራችን የመንፈስ ቁዱስ ፍሬዎች የእማ ፍቅር ልጆች የአብሳሪው መልአክ ቁዱስ ገብርኤል ወዳጆች እና አክባሪዎች ሁላቹም ከኔ የበረታቹ ደካማና ሐጥያተኛዋ እህታቹ ወለተኪዳን እያላቹ በፀሎታቹ አስቡኝ ከተሰደድኩኝ ከ 25 ዓመት በላይ ሆኖኛል ግን ምንም የለኝም ካለልጅ በስተቀር 🤲🏽🤲🏽🤲🏽
የእማ ፍቅር ልጆች ❤
የተስፋ ሥላሴ ቤተሰቦች ❤
ደካማዋ እታችሁን ወለተ ኢየሱስ ብላችሁ በፀሎታችሁ ዐስቧት😢😢😢
የህዝቡ ችግር ብዙ ነዉ እባካችሁ የቤተክርስቲያን አባቶች የመምህር ተስፋዬን ስራ አክብራችሁ የነሱን ጸጋ በጸሎት በሰግድት በጾም ንስሃ ገብታች በቅንንነት ህዝቡን አገልግሉ
*+++ሰቆቃወ ነፍስ [ለታመመች ነፍስ]+++*
ነፍሴ ሆይ! በጨለመው ሕይወትሽ ላይ የንስሓን መብራት አብሪበት ደካማዋ ነፍሴ ሆይ! ጠበቃና የሚያቋቁም እንኳን አላሰናዳሽ ከእንግዲህ ዳግም መመለስ ወደማትችይበት ሞት እያቻኮለ ይወስድሻልና ከሥጋ ተለይተሽ ከመሔድሽ በፊት ስንቅን አዘጋጂ፡፡
ሰነፍ የሚሞት የዚህ ቁርበት አካሉን ነገር እያሰበ ያሳለፈውን መከራና እና ችግር በሕሊናው እየመላለሰ ያለቅሳል ብልህ ግን ነፍሱ ጢሱ ከሚያሳምም ባሕረ እሳት ገሃነም የመስጠሟን ነገር እያሰበ ስለ ነፍሱ መጥፋት ዕንባውን ያፈሳል፡፡
ነፍሴ ሆይ! መመለስ ከሌለበት ከሩቁ ሀገር ከመሔድሽ በፊት ስለምን ስንቅን አታዘጋጂም? የወደቀ አይነሣምን? የተኛስ አይነቃምን? ታዲያ ስለምን ትተኛለሽ? በዚህ ዓመት ግማሹ እድሜ የተጨመረልሽ ስለበደልሽ እንድታለቅሺ ንስሓም እንድትገቢ አይደለምን?
ነፍሴ ሆይ! የምሕረት አምላክ የኃጢአተኛን ሞት አይሻምና ንስሓም እስኪገባ በደለኛውን ይታገሳልና የነፍስሽን መድኃኒት እየፈለግሽ በየጊዜው ጠዋትና ማታ ኃያልና ታጋሽ ወደሆነው ቸር አምላክ ለጸሎት ወደ ቤተ መቅደስ ገሥግሺ🙏
ዲያቆን ደረጀ ድንቁ ስለ ንስሐ ካስተማረው ትምህር በትንሽ ፃፍኩላቹህ አንብቡት❤
እሺ የኔ ውድ ❤❤❤
አረ በጣም ትልቅ ነገር ነው ማንበብ ብቻ ሳይሆን እንድኖረው በፅሑፉ ምክንያት የገሰፀኝ እግዝአብሔር ይመሰገን ፅሁፉ የኔ ሂወት ነው የሚገልፀው በጣም ይገርማል እንቅልፋም ነኝ ግን ለንስሃ እድሜ እንደጨመረልኝ ደግሞ እረዳለሁኝ ተግባር ላይ ግን 0 ነኝ
. እናመስግናለን ❤❤❤
በፀሎታችሁ አስቡኝ ወልዴ ጊወርጊስ ወለተ ማሪያም እያላችሁ እጮኛየ ናት ከ8 አመት በላይ ሁኖናል በሰላም እድንገናኝ
እንኳን ላሳደገኝ ሊቀመሊኩ አባቴ ለተህሳስ 19 ቅዱሰ ገብረኤል አመታዌ ቀን አደረሣችሁ መምህረዬ ከነ ተማሬዎችህ
እንዃን ለገናናው ለራማው መልአክ ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሳቹህ ምእመናን ረድኤት በረከት ጸሎት ምልጃው አይለየን አሜን ከነገ ወዲያ በሃዋሳ በድምቀት ይገከበራል ለኢትዮጵያ ይጸለያል ከቻላቹህ ሂዱ❤
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
አሜን አሜን አሜን እንኳንም አብሮ አደረሰን
Amen Enkuan Abro Andersen
አሜን አሜን አሜን❤❤❤እኛም ከስደት ተመልሰን በቤቱ ያኑረን 😢አመታዊ ንግስ ፡ሰንበት ትዝ ሲለኝ😢😢😢ሁሌም አለቅሳለዉ ኢትዮጵያዬ ና ቤተክርስቲያዬ ሳስብ😢😢😢😢😢ዉስጤ ይከፋል😢😢😢
አቤቱ ጌታ ሆይ መስማት ብቻ ሆነብኝ የተግባር ሰዉ አዶርገኝ😢😢😢
Amen ❤
"እኔ ግን ሁልጊዜ ተስፋ አደርጋለሁ፥ በምስጋናህም ሁሉ ላይ እጨምራለሁ።... ዝማሬን ባቀርብሁልህ ጊዜ ከንፈሮቼ ደስ ይላቸዋል፥ አንተ ያዳንሃትም ነፍሴ።"
መዝ 70(71):14
፨፨፨፨፨፨፨❤❤❤❤❤❤❤፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨
እንኳን ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ክብረ በአል አደረሰን በዚህ አመት ኢትዮጵያ ባለማክበራችን ቅር ብሎናል ለማንኛውም እንደኔ በቅዱስ ገብርኤል ቀን የተወለዳችሁ በበለጠ እንደምታከብሩት ተስፋ አደርጋለሁ።
እንኳን ለመለአኩ ቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ክብረ በአሉ ዋዜማ አደረሳችሁ 3 ቱን ህፃናት ከሳት እንዳዳናቸው ሀገራችን እና ተዋህዶ እምነታችንን ከጠላት እጅ ይጠብቅንልን ጥሩ ውይይት ነበር መምህርየ በርታልን አባታችን በለህበት ቅዱስ ገብርኤል ከእኔ ቤተሰብክ ይጠብቅልን
አባታችን ፃድቁ አቡነ ሰላማ በረከታቸው ይደርብን እንኳን አደረሳችሁ🥰❤
እንዴት አመሻቹ እህት ወንድሞቼ እንኳን ለአባታችን አባ ሰላማ እና እናታችን ፀበለ ማርያም ወራዊ ክብረ ቀን በሰላም አደረሳቹ
መም በዚህች እርጉም አለም አንተ የመሰለ አገልጋይ ባርያ ጌታ መገኘቱ ጌታ ይመስገን
🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️ሊቀ መላእክት ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን ኢትዮጵያን ይባርክ 🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅 ዬኛ አቡነ ተክለ ሃይማኖት እና ኣቡነ ሀብት ማርያም እና ኣቡነ ግብር መንፈስ ቅዱስ ይጠብቀን እትዮጵያንንን በምህረቱ ይስብልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆ሰማእቷ ቅዲስት ኣርሴማ እና ክርስቶስ ሰምራ 🏺🏺🏺🏺🏺🏺🏺🏺🏺🏺🏺🏺🏺🏺🌹🏺🏺🏺🏺🏺🏺🏺🏺🏺🏺🏺🏺🏺🏺🏺🏺🏺🏺🏺🏺🏺🏺🏺🏺🏺🏺🏺🏺🏺🏺🏺 ምልኣኩ ቅዱስ ሚካኤል እና ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን ኢትዮጵያን ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ሀገራችንን በምህረቱ ይስብልን ⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛⚖️💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏📢📢📢📢📢📢📢📢📢📢📢📢📢📢📢📢📢📢📢📢📢📢📢📢📢📢📢📢📢📢💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💯💯💯💯💯💯💯💯💯ዬዳውት ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ተስፈ ሥላሴን አስብልንንንንንንንን 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯
በፀሎት አትርሱን 😢😢😢
ወለተ ሚካኤል
ወለተ ስላሴ
ወለተ ስላሴ
ወለተ ገብርኤል
ገብረ ስላሴ
ገብረ መስቀል
እእተ ገብርኤል
ወለተ ጊወርጊስ
ብላችሁ
መምህራችን ቃለ ሂወትን ያሠማልን ❤❤❤❤❤
ሊቀ መላኩ ቅዱስ ሚካኤል ያስብሽ እህቴ
መምህራችን ደስ የሚል ውይይት ነበር በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋው ያብዛልህ ምእመናን ደህና እደሩ ☦️🙏
አሜን አሜን አሜን
በጸሎት አስቡኝ እህት ወድሞች ወለተ ማርያም እያላችሁ
ባንተ ላይ ዐድሮ ያስተማረን ቅዱስ እግዚአብሔር ይመስገን በዕውነት!
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር
ዕማ ፍቅር የዐገልግሎት ዘመንህን ትባርክልህ!
እውነት በጣም ደሰ የሚል ቆይታ ነበር ጸጋውን ያብዛልህ ረቡኒ ምእመናን ጥርሴ በጣም እያመመኝ ነው በጾሎት አሰቡኝ😢
ውይ የጥርስ ህማም ለጠላትም ኣይስጠው በስመኣብ እኔም ሞክሬው አለው በጣም ይነዘንዛም እግዚኣብሔር ይማርሽ እህቴ ❤
ወለተ ማርያም አሜን ፫ እግዚአብሔር ይመስገን መምህር አምላከ ቅዱሳን ይጠብቅልን በጣም ደስ የሚል መርሐ ግብር ነበረ የሰማነውን በልቦናችን ሰሌዳ ያውልብን ያሳድርብን እልልልል 👏👏ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
ይህን ሆኛለሁ ለማለት እቸገራለሁ ነገር ግን አንድ ቀን ቸሩ ፈጣሪ ይጠራኛል አሜን ፈቃዱ ይሁን
ኤርትራዊው ወንድሜ የጠየቀው እና የመለሰክለት ለኛም ትምህርት ነው።
የእህቴን የባሏን እናት አሰቆርቧቸው ሰንላቸው እናታችን ተራጋሚ ናት እያሉ ሰበብ ይፈልጋሉ እኔ ደግሞ ታዲያ እኮ ቅዱሰ ቁርባን መዳኒታቸው ይሆናል መራገምን ያቆማሉ እንላቸዋለን ግን እሰካሁን ልጆቻቸው አሻፈረኝ እንዳሉ ነው😢
መምርዬ እመብርአን ትጠብቅክ ከነቤተሰቦችክ ❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ...መምህር እግዚአብሔር እረዥም እድሜ ከጤና ጋር እስከ ሁሉም ቤተሰቦችህ ያድልህ አይዞህ በርታ ለስንቱ ችግረኛ እና መከረኛ ህዝብ በስጋእና በነፍስ እንዲድን እያደረግህ ነው....
እባክህን ምህርየየ ተቸግሬ አለሁ በስደት ላይሁኘ ተችግሬ አለሁ አባትየ አተንላገኝ ሦሥት አመት. ላገኝህ ወጥቸወርጀ አለሁ እክህን መምህርየ. ሥልክህን. ክፍትልኝ. የድንግልጅ. እረዳኝ. ድረሥልኝ
አግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ተስፋ ስላሴን ከነ ቤተሰቦችህ አማ ፍቅር ትጠብቅህ
ሶሊያና አግዚአብሔር ይማርሽ አይዞሽ
መምህራችን በጣም ደስ የሚል ብዙ የምንማርበት ወይይት ነበር አናመሰግናለን
ዝማሬ መላአከትን ያሰማልን
መምህራችን እግዚአብሔር ከፈቀድ እነም የምያስተማር ታርክ አለኝ እና ምስክር አለኝ😢😢😢 ብዝ ፈተና ውስጥ ነኝ ያልውት በፂሎታችን አስቡኝ ወለት ማርያም 🙏🙏😭😭😭
ውይ እኔም ኤርትራ ነው ያሉ ቤተስቤ ቁረቡ ንስሃ ግቡ ቢባሉ ማኣት ጣጣ ሰበብ ነው ሚያበዙ እና ኣንዳንዶቹ ደሞ ቤተስቦቸ ምን ሃጥያት ኣለብኝ ይላሉ ስለዚ ድርቅ ያለ ሰይጣን ነው ያዛቸው እና ፈጣሪ ይርዳቸው ❤
አሜን:: ሁሉም ቤተሰብ አንድ አይነት ነው እንዴ:: ደሞ እንደነሱ ቤተክርስቲያን ሚመላለስ የለም እኮ::
Aboy keman entay hatiat aleni nsha deatw eluni😅 and keman zfelto hatiatu tsebtsibelu, lokumats tebahile
እኔ ፈልጌሽነበር ነይ በኔ
አባቴ ኤርትራነው ግን ማግኘት አልቻልሁም እድትረጅኝ ፈልጌ ቶነበር እህቴ
እመቤቴ ትጠብቅክ ከነ ቤተሰብክ ዘመነክ ይባረክ ❤❤❤
አሜን፫እግዜብሄርይመሠገን፣ደሥየሚሌ፣ወይይት፣ነበር፣ቃለህይወት፣ዝማሬ፣መላይከትያሠማልን፣ሀገራችን፣ኢትዮጵያን፣ሠላሞን፣ይመልሥልን፣፣በሠማነው፣ፈሬ፣እንድናፈራ፣ልዑልአምላካችንይርዳን፣አሜን፫
መምህርዬ ቃለ ህይወት ያሰማልን ደዋዮችም እናመሰግናለን ከናተ ብዙ ተምረናል በተለይ ወደ መጨረሻ ላይ ያለችው ልጅ የኔንም እናት ቤተሰብ እዴት እደማረጋቸው ግራ ገብቶኛል እኔም እድሉን አጊቼው ሐሳቤን ተናግሬ መፍትሔ አገኛለሁ ብዬ አስባለሁ መምህር በትምህርትህ ብዙ ተምረናል በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
ሰላመ ክርስቶስ ከሁላችንም ጋር ይሁን በማርያም ሰለ ቡዳ ለጋብቻ ይፈቀዳል ውይስ አይፈቀድም ጎደኛየ ነው እና ሰውግን ጥሩ አሰተያየት ጥሩ አይደለም መክር ስጡኝ በማርያም ጨቆኛል😢😢😢😢
መምህር እኔ ትዳር እፈልግሎው ግን ያተ ተማሪ ነው እምፈልገው. ድሃ ይሁን ሃብታም. ሳልል. ያንተ ተማሪ ብቻ ይሁን. የትዳሬ ዕድል. በመተት ተወስዳዋል. እግዚአብሔር እንደረዳኝ ለእግዚአብሔር ንገርልኝ. እንደ ሳራ ወለተ ራጉኤል የረዳ. ለቁድስ ሩፋኤል ልኮ. እን ድ. ረዳኝ
በፆሎት. ዝሕግዘኒ እየ ዝደሊ
እግዚኣብሔር ይሓግዝኺ ማዓረይ❤
Amlak making yikun
መምህር እባክህ በእማ ፍቅር ጸሎት አደርጉለሰኝ የመምህር ትማሪውች ወለተ ሰላሴ እሰክ ቤተሰቦችዎ
የእግዚአብሔር ቤተሰቦች በፆለት አሰቡኝ ወለተ ከዳን እያላችሁ
ቃል ህይወት ያሰማልን ❤❤
እግዚአብሔር ይስጥልን መምህርየ ጡሩ ምሽት ነበር እናመሰግናለን ሺ አመት ኑርልን እንቁ መምህራችን ካተ ስቱን ተማርን ❤❤❤
መምህርዬ ዝማሬ መላክን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
ሶሊየ የኔ ውድ እግዚአብሔር አምላክ ይማርሺ ሁላቹሁም ወለተ ስላሴ እያላችህ አስቡዋት እመብርሀን ትዳብስሺ ናፈቀሺናል
በፀሎት አስቡን ወለተ ፃዲቅ እና ስርጉተ ማርያም ብላችሁ
በፀሎት አስበኝ ወለተ ማርያም ነኝ ❤❤❤
መምህራችን እንካን ደህና መጣህ እድሜህን ያርዝምልን ቁዱስ ገብርኤል ከነቤተስብህ ከለላ ይሁንህ ክፉ ኣይንካህ ኣሜን❤❤❤
ከእሳት የሚታደግ ቅዱስ መላእክ ታምረኛ
ገብርኤል ሲመጣ ፍቅር ሰላም አለው ከኛ 😢
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህር